MK TV የታኅሣሥ ፳፱ የልደት በዓል ወረብ

የታኅሣሥ ፳፱ የልደት በዓል ወረብ | በሊቀ ጠበብት ጥበብ ይሄይስ | ታኅሣሥ ፳፱/፳፻፲፫ ዓ.ም
Subscribe and share kzread.info?s... kzread.info?s...
#ወረብ #MKTV #Wereb # Tewahedo

Пікірлер: 22

  • @tadiwoskebede3798
    @tadiwoskebede37986 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እግዚአብሔርበይስጥልን🙏💐💐

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z3 жыл бұрын

    በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።ኢትዮጽያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ አምላክ ይጠብቅሽ።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም

  • @frehiowtgetachew6422

    @frehiowtgetachew6422

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትያሰማልን እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @sagiiethiopian2931

    @sagiiethiopian2931

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @sagiiethiopian2931

    @sagiiethiopian2931

    3 жыл бұрын

    Ankwn adrschuu

  • @brhanabi3755
    @brhanabi37553 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi36433 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለወት

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi36433 жыл бұрын

    ለመላው ለወርቶዶክሰ እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኮን ለገና በአል አደርሳችሁ አደርሰን

  • @maniba5854
    @maniba58543 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እንኳን በሰላም አደረሰን የዓመት ሰው ይበለን🙏🙏🙏

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane2 жыл бұрын

    ዓርብ ታኅሣሥ 29ቀን 2014 ዓ.ም ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብእ፡፤ሉቃስ 2፡14 አሜን! ክቡር አባታችን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰዎ፡፡ ሕዝበ ክርስቲያኑንም በሰላም በጤና ያደረሰን አምላክ ይመስገን

  • @kesisserebeazezew7287
    @kesisserebeazezew72873 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን።

  • @lawayesh8994
    @lawayesh89943 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha73513 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie97623 жыл бұрын

    Qale hywetn yasemalgn mengste semayatn yawarslign ❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲

  • @mebratiabbas217
    @mebratiabbas2173 жыл бұрын

    Amen enqan Aberu adersn Labatachn zemari melaketn yasemaln

  • @tegbaruadane

    @tegbaruadane

    3 жыл бұрын

    ኃሙስ ታኅሣሥ 29ቀን 2013 ዓ.ም ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብእ፡፤ሉቃስ 2፡14 አሜን! ክቡር አባታችን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰዎ፡፡ ሕዝበ ክርስቲያኑንም በሰላም በጠየና ያደረሰን አምላክ ይመስገን በኢትዮጵያ ቁጥር ዓመተ ምሕረት ስንጽፍ ኮምፒተሩ አያነበውምመምህራችን ሊቀ ጠበብት ጥበብ ይኄይስ ዜማውን እንደአስተዋወቁት ሁሉ የአይቲ ባለሙዎችም ቁጥራችንን ከኮምፒውተር ጋር አስተዋውቁልን፡፡ ኤርትራና ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አንድ ያድርግልን ሃይማኖታችን ፣ባህላችንና ዜማችን አንድ ነው ሰዎች ሰዎችን ለያዩን እንጅ!

    ኃሙስ ታኅሣሥ 29ቀን 2013 ዓ.ም ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብእ፡፤ሉቃስ 2፡14 አሜን! ክቡር አባታችን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰዎ፡፡ ሕዝበ ክርስቲያኑንም በሰላም በጤና ያደረሰን አምላክ ይመስገን በኢትዮጵያ ቁጥር ዓመተ ምሕረት ስንጽፍ ኮምፒተሩ አያነበውም መምህራችን ሊቀ ጠበብት ጥበብ ይኄይስ ዜማውን እንደአስተዋወቁት ሁሉ የአይቲ ባለሙዎችም የኢትዮጵያን ቁጥር ከኮምፒውተር ጋር አስተዋውቁልን፡፡ ኤርትራና ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አንድ ያድርግልን ሃይማኖታችን ፣ባህላችንና ዜማችን አንድ ነው ሰዎች ሰዎችን ለያዩን እንጅ!

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane3 жыл бұрын

    ኃሙስ ታኅሣሥ 28ቀን 2014 ዓ.ም ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብእ፡፤ሉቃስ 2፡14 አሜን! ክቡር አባታችን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰዎ፡፡ ሕዝበ ክርስቲያኑንም በሰላም በጤና ያደረሰን አምላክ ይመስገን

Келесі