MK TV ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ፈተና | ክፍል ፩

Subscribe and share kzread.info?s... kzread.info?s...

Пікірлер: 93

  • @tarikuzkebede3361
    @tarikuzkebede33612 жыл бұрын

    መምህር ጥሩ ግንዛቤ ነው ያስጨበጥከው። ኦርቶዶክሳዊያን በኣንድ ልብ እንድቆም የሠራዊት ጌታ እግዛብሔር ይርዳን። ማለፊያ ነው።ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara93323 жыл бұрын

    በእውነት ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ መልኩ ከተንቀሳቀሰች የቀድሞ ማንነቷን የሚያጸኑ ልጆች ሞልተዋታል። እንደዚህ ዓይነት መድረኮች ወሳኝ ሚና አላቸውና ፈጣሪ ያብዛልን። ዝም ያሉ ምሁራንና አባቶችም እናንተን እያዩና እየሰሙ እንደሚከተሏችሁ አምናለሁና በርቱልን። እናመሰግናለን።

  • @redetayalew1187
    @redetayalew11872 жыл бұрын

    አንቂያችን እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጠወት አባቴ እኛም የሰማንነው በልቦናችን ያሳድርብን 💒🙏😻

  • @robelatakilt

    @robelatakilt

    10 ай бұрын

    ኣሜን

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew17413 жыл бұрын

    God bless you teacher

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    ፈጥሮ የማይጥለን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን

  • @girmatafesse7975

    @girmatafesse7975

    8 ай бұрын

    😊😊😊

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቆት መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ልቦናችንን ክፈትልን

  • @karimakarima474
    @karimakarima4743 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN kale hawte yasemalne

  • @rebekkamichael6790
    @rebekkamichael67903 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለሀገራችንን እና ለቤተክርስቲያናችን ዘብ ለመቆም የበቃን ያርገን እንዲህ አይነት ትምህርቶች በየክፍለሀገሩ መዳረስ ቢችል ጧፍ አብርቶ በስሜት የሚበተነውን ወጣት ማነጽ ይቻላል ብየ አምናለሁ ። እማምላክ አስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት !!!

  • @according6414
    @according64143 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe83912 жыл бұрын

    amen

  • @ahnayalao1294
    @ahnayalao12942 жыл бұрын

    ጠባቂዉ አምላካችን መድአኔአለም ይጠብቀወት መቸስ የጠላት ጊዜነዉ እንዲሁም አላዋቂይ እመብርሀን ትጠብቀወት

  • @zeday5334
    @zeday53343 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡ በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፡፡ እመ አምላክ ከክፉ ሁሉ ትሰውርልን፡፡

  • @yaredgossa3571
    @yaredgossa35713 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u3 жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃሽ ፋንታሁን ቃለህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቀንጅ አስፈሪ ነው ሁሉም ነገር

  • @addisudereje3478
    @addisudereje34783 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @astermequannt1585
    @astermequannt15853 жыл бұрын

    እዉነት መምህራችን ቃለሂወትን ተስፈ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ የእወነት ክርስቲያን ያድርገን

  • @asemakahlie1057
    @asemakahlie10572 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሳማልን

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s3 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemalen manegesta semayaten yawersalen Amen Amen Amen 💒💚💛❤👏 👏👏 👏👏 👏

  • @bingogigo2840
    @bingogigo28403 жыл бұрын

    መምህር ፋንታሁን ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ አባት መካሪ ነው።እረጅም እድሜ ተመኘሁ።

  • @user-lr2re7vr4f
    @user-lr2re7vr4f2 жыл бұрын

    መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትምህርቶቹ ፈውስ ናቸው!!!

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle49263 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @mihretgebeyehuethio2336
    @mihretgebeyehuethio23363 жыл бұрын

    Kalhiwt yasmaln ⛪👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-uv5ys3bp4l
    @user-uv5ys3bp4l3 жыл бұрын

    ግን እኔ አለቅሳለሁ ችሜ መስማት አልቻልኩም እኮ አባቴ እረጅም እድሜን ያድልልን እግዚአብሔር ይጠብቅልንን

  • @abiy3408
    @abiy34083 жыл бұрын

    Really amazing wake up message. Thank you may God bless you. V.good points.

  • @frehiwotbekele1960
    @frehiwotbekele19603 жыл бұрын

    መምህር በጣም ነው የምወዶት እናመሰግናለን

  • @papael416
    @papael4163 жыл бұрын

    በሰማሁት ልክ ብሰራ ምን አለ? መ/ ር ፋንታሁን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @frehiwottedla5909
    @frehiwottedla59093 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፋንታሁን ዋቄ

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu69963 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ጥበብንና ኃይልን ይስጠን አሜን ፫

  • @robelatakilt
    @robelatakilt10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን መምህርራችን

  • @user-yu7ku5wn5j
    @user-yu7ku5wn5j3 жыл бұрын

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ዘሮትን የቤተክርስቲያን አምላክ ይባርክልን እርሶንም በጤና ይጠብቅልን

  • @ayalsewalamirew5561
    @ayalsewalamirew55613 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-zv7wx5bj3t
    @user-zv7wx5bj3t2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hannaarega6694
    @hannaarega66943 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @amanmelake9201
    @amanmelake92012 жыл бұрын

    ቃለ ህይዎትን ያሰማን

  • @meazazeray9543
    @meazazeray95433 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን ሰምተን ለመተግበር እግዚአብሄር ይርዳን።

  • @Abatech2
    @Abatech23 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር ፋንታሁን ዋቄ ፀጋህ ይብዛልን

  • @addistesfatube8812
    @addistesfatube88123 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አገልግሎታችሁን ይባርክልን ። ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ለትንሳኤዋ የበቃን ያርገን።

  • @emanueljuan2814

    @emanueljuan2814

    2 жыл бұрын

    you probably dont care at all but does any of you know a tool to get back into an instagram account?? I was dumb forgot the account password. I love any tips you can give me.

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g3 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፋንታን ዋቄ

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤✝️

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro88843 жыл бұрын

    Kale hewotin yasemalen

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi36433 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm68763 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልንማህበርቅዱሳን ያስፋልን

  • @edenteferi142
    @edenteferi1423 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalen memhir, mahibere kidusan tv should do more programs like this to create awareness especially for the youth, about the current situation in our country.

  • @genenegezahegn9415
    @genenegezahegn94153 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ከፈተና ይጠብቅልን

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa24162 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መህራችን❤

  • @trhasgebretsadk7815
    @trhasgebretsadk78153 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጠላት ያጥፋልን

  • @lovetom2745
    @lovetom27453 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!!!!!!

  • @gineyutube6124
    @gineyutube61243 жыл бұрын

    መ/ር ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ክፉ አይንካብን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna38303 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥልን አቤቱ ልብ ሥጥን ፋጣሪ ይቅር ያብልን እውነት ነው

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi36433 жыл бұрын

    አቤቱ የሆነብንን አሰብ አባት ሆይ 😭😭😭😭😭😭

  • @tadessewaleligneayalew4334
    @tadessewaleligneayalew43343 жыл бұрын

    ክፉ አይንካህ ብርቱው ሰው፡፡

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @samiber04
    @samiber043 жыл бұрын

    Wow what a bless message, this wake up call for Ortho

  • @birtukanbirra8731
    @birtukanbirra87313 жыл бұрын

    ማንም ሰው እግዚአብሔር የቀባቸውን ብፁአን አባቶችን መንቀፍም ሆነ ማንቋሸሽ አይችልም።ይህ ሐይማኖት እንጂ ፖለቲካ አይደለም፤እኛ የመሾምም ሆነ የመሻር ስልጣን አልተሰጠንም፤ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ።

  • @gedionbirhanu5266
    @gedionbirhanu52663 жыл бұрын

    Kele Hiwot Yasemalen Memihr Fantahun Wake Yebeletewen Yegeletsilewo

  • @gebregiorgisgere1311
    @gebregiorgisgere13113 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sarabereket2129
    @sarabereket2129 Жыл бұрын

    መምህር ሀብተመምራንን ያድልልን

  • @batidereje1606
    @batidereje1606 Жыл бұрын

    kale hiwot yasemalin memhirachin

  • @werkneshwake9925
    @werkneshwake99253 жыл бұрын

    ፋንትሽ እስከዛሬ የት ነበርክ ቃለህይወት ያሰማልኝ ማንግስተሰማያት ያዋርስልኝ በርታ ልኝ

  • @eyea7297
    @eyea72973 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያልገባኝ ነገር ስለ ዘመናዊ ትምህርት እውቀት እና የቴክኖዎሎጂ ምርት አጠቃቀምን በተመለከተ ሊሉት ስለፈለጉት ነገር መፍትሄው ምንድንነው?? በዚህ ዘመን ጥጥ ፈትለን አንለብስ መፍትሄው ምንድንነው?? ከድፍረት አንጋገር አይቁጠሩብኝ እባክዎ

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d3 жыл бұрын

    Kalehiwot yasemalen Egzihabher Etiopian ende sorya endathon yetebkilen. Sorya Ye kirstiyan ager neberch. soriyawiw kidus afrem ye kidest Mariamin wedasewan yederesse new.

  • @aseratnagashyebiranelij1455
    @aseratnagashyebiranelij14553 жыл бұрын

    kale hiwot yasamlin abatochi

  • @frehiowtgetachew6422

    @frehiowtgetachew6422

    3 жыл бұрын

    ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @Amentube1037
    @Amentube10373 жыл бұрын

    ምን አለበት አለም ይሄን ቢሰማ ....

  • @user-nr7mx4mw6f
    @user-nr7mx4mw6f3 жыл бұрын

    ስሰማው እቆጭና ግን ወደ ስራ አልሯሯጥም ምን ላድርግ እውነት ስንፍናዬ ለራሴው ያስጠላኛል አንድ ቆራጥ መሆን እፈልግና ግን ያቅተኛል አባቶቼ ኑሩልኝ በእናንተ እንደምበረታ አልጠራጠርም

  • @abiy3408

    @abiy3408

    3 жыл бұрын

    Honest.

  • @yosephtizazu3688
    @yosephtizazu36882 жыл бұрын

    Only Orthodox can liberate Ethiopia. No more party politics for Orthodox Christians. We need to struggle guided by church fathers to defend our spiritual and material interest. This is the only way to stop the on going genocide.

  • @user-yu7ku5wn5j
    @user-yu7ku5wn5j3 жыл бұрын

    4 ነጥብ የሆነ በቃ ምንም ጥያቄ የማያስነሳ ትምህርት ነው የመምህር ፋንታሁን ዋቄ ሁፍ ነፍስን ጥግብ የሚያደርግ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደ የሰርክ ትምህርት ተከታታይ ቢሰጡ እንዴት ሸጋ ነው።

  • @TinsaeTewahedo

    @TinsaeTewahedo

    Жыл бұрын

    ሰምተን ዝም ማለት ምን ዋጋ አለው?

  • @kidistabebe6303
    @kidistabebe63033 жыл бұрын

    ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ፈተና ከየት መጣ የሚለው 1. እግዚሐብሔር ባርኮ እና ቀድሶ የሠጠንን መላው አካላችንን ለሰይጣን ማስገዛታችን በዝሙት በሌብነት በውሸት 2. ሃይማኖት እና ፖለቲካን ለይተን አለማወቃችን 3. የማንም ሃይማኖት ማለቴ የእስልምናም ሆነ ፕሮቴስታንት ጠላት የለንም እኛው እራሳችን ነን ለራሳችን ፈተና ከጥቂት አገልጋዮች በስተቀር መካሪ አስታራቂ የሚባል ሰው በእኛ እምነት ውስጥ የለም ( መካሪ ሽማግሌ ጠፍቷል ) እንደውም አንድ ፖለቲከኛ ስለ ሃይማኖት መሪ ሲናገሩ በአንድ እጃቸው የጦር መሳሪያ በአንድ በኩል የሃይማኖት መፅሃፍ የሚይዙ ይታያሉ ብለዋል 4. በቤተክርስትያን አጠገብ መስጂድ እንዴት ይገነባል እያሉ ለዘመናት ተከባብረን የኖርነውን ህዝቦች ለማናከስ የሚጥሩ ከቤተክርስትያናት እና ከመንግስት አካላት እጅና ጓንት የሆኑ አእምሮአቸው በገንዘብ ጥማት እና በሴራ በተሞሉ ሠዎች ምክንያት 5. በአደባባይ በሚከበሩ የሃይማኖታዊ በአላችን ላይ ለታይታ ወይም የሌላውን እምነት ተከታይ የሚተናኮሱ የሚደረጉ ከላይ ሲታይ አንድነትን የሚሰብክ የሚመስል የጨለማ ብልጠጭልጭ ቲያትሮች ከምእመናን እስከ ጳጳሱ ድረስ 6. መተት ጥንቆላ ሸር ተንኮል ከምዕመናን እስከ ካህናት ። በደንብ ይታሰብበት!!!!!!!

  • @nobha2552
    @nobha25523 жыл бұрын

    Seytawnti entay haymanot alekum

  • @bingogigo2840
    @bingogigo28403 жыл бұрын

    ኽረ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እባካችሁ እኝህን ክቡር የእውቀት ጥግ የሆኑ አባትን መምህራችንን መምህር ፋንታሁን ዋቄን እንጠቀምባቸው።share እናርግ ለሁሉም እንዲደርስ እውነትን ጥግ የደረሰ እውነት ነው እንቀበለው።

  • @saranoora5692
    @saranoora56923 жыл бұрын

    መምህር ፋንታሁን አይደለም ቤተክርስቲያንን ሀገር ብትመራ አእምሮህ ይችላል እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @bingogigo2840

    @bingogigo2840

    3 жыл бұрын

    በጣም ትክክል ብለሀል በደንብ አይተሀል ሰው ለሆነ ከልብ ለሚከተል ሰው መምህር ፋንታሁን ዋቄን ይከተል።

  • @gebirezgabhirwelidemicael4897
    @gebirezgabhirwelidemicael48973 жыл бұрын

    የተከበርኩም የማህበረ ቅዱሳን ኣገልጋሊዎች በመጀመርያ የእግዚኣብሔር ሰላምና የድንግል ማርያም ምልጃዋ ከሁላቹም ይሁን በመቀጠል ለምን ብሃገራች ኢትዮጵያ የትግራይ ህዝቦች ኢየጠፍአ ዝም ኣልኩም ዓገብ ዓገብ ኣትብሉን የቅዱስ የዋሓንስ ኣፈወርቅ ታሪክ ትዝ ኣይላቹም እዴት ሰው ኢየጠፍአ ኢየተደብደበ ዝም ኣልኩም በጣም ታሳዝኑ እናተ በብርሃን ትነሩ የትግራይ ህዝብ ደሞ በጨለማ በሻቑለት ኢየኖረ በትክክል ይህ ኣጎልጉለት እግዚኣብሔር ይቀበላል ይመስላቹ ኣደለም እግዚኣብሔር የኣማህራ ኣምላክ ብቻ ኣይደለም ከሰማይ ወርዶ በዚህ ምድር ሲማላለስ ለኣማህራ ለኦሮሞ ለኣይሁድ ,,,,,፡ወዘተረፈ ኣይደለም ወደመስቀል ኢየተሰቀለ ስለዚህ ኣሁን ዶሞ ተነስኡ በቃ ተው ጦርነቱ ይበቃል እንበል ነገ የእግዚኣብሔር ቁጥኣ በሞሱልሞች ሁሉ ቤተክርስትያናት ሰዎች በመከራ ሲወድቁ ያፈራል ።

  • @tsegayetsegaye6528
    @tsegayetsegaye65283 жыл бұрын

    ያንተ ልጅ ባረገኝ

  • @user-yu7ku5wn5j

    @user-yu7ku5wn5j

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው እናታችን ቤተክርስቲያን እንዲህ ያሉ ልጆች ከመቼውም ጊዜ በላይ ያስፈልጋታል ያብዛልን በወዳጆቹ ቃል ኪዳን

  • @bezatilahun1666
    @bezatilahun16662 жыл бұрын

    Ewnet gizewun yetebeke timirt bettam lib malet yimigeban timirt naw kal hiwot yasemalin hulum ortodox lib malet yalebet naw

  • @user-mz4rj6pz4t
    @user-mz4rj6pz4t3 жыл бұрын

    _ክፍል ሁለት ላኩልን🙇🙇🙇_

  • @er9686

    @er9686

    3 жыл бұрын

    ክፍል ሁለት ወጥቷል።

  • @emeyyeabategenaw3981
    @emeyyeabategenaw3981 Жыл бұрын

    መምህር አንድ ብቻ መሆንህ ያሥከፋኛል፣ከፍታዋን የጠበቀች፣" ታላቅ ነበርን " በተባልንበት ደረጃ የነበረችውን ኢትዮጵያ አንተ ውስጥ በብዥታ፣በጭላንጭል አያታለሁ።እድሜ ከጤና ጋር፤ እስካለህ ድረስ ደሞ በያዝከው እንድትቀጥል የጎመራ ያማረ ውጤት እንድታስመዘግብ እመኛለሁ

  • @user-yu7ku5wn5j
    @user-yu7ku5wn5j3 жыл бұрын

    እስቲ ወጣቱን ተመልከቱትማ እንዴት አተኩሮ እንደሚሰማ ይህ ማለት በአሁኑ ሰዓት እንዲህ ያለ መምህር ነው የፈለገው ማለት ነው።

  • @hrhjoranimohabte-jesus2633
    @hrhjoranimohabte-jesus2633 Жыл бұрын

    Enat Ethiopia Tiqdem Beqa Alitalelem, Ke Engdih Selechegne Wond Chingaf Lij Alweolfim Imagine Z-New Song by Globaal 5G+ Digital Taitu125+ (46:xx) Entrepreneur of Global Amen Enterprises Chigaf Wondoch Bega Wenberun liqequ Yemirotu setoch alun ye reqequ ZAmenu Abeqa Ye Yene Jila-Jil-JILANFONA Gizaw Ye 5G+ Digital Taitu125+ new na Ebakachihu digital Qolo-Srem Tutorial Omniversity Temaruna 5 KILO Dinqinesh ga lacut Chongafun Ezema lol 😝

  • @geremechgetach
    @geremechgetach3 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ayenewadugna5562
    @ayenewadugna55623 жыл бұрын

    የህይወት ቃል ያሠማልን !!!

  • @bingogigo2840
    @bingogigo28403 жыл бұрын

    ኽረ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እባካችሁ እኝህን ክቡር የእውቀት ጥግ የሆኑ አባትን መምህራችንን መምህር ፋንታሁን ዋቄን እንጠቀምባቸው።share እናርግ ለሁሉም እንዲደርስ እውነትን ጥግ የደረሰ እውነት ነው እንቀበለው።

  • @tamaa4107
    @tamaa41073 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bingogigo2840
    @bingogigo28403 жыл бұрын

    ኽረ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እባካችሁ እኝህን ክቡር የእውቀት ጥግ የሆኑ አባትን መምህራችንን መምህር ፋንታሁን ዋቄን እንጠቀምባቸው።share እናርግ ለሁሉም እንዲደርስ እውነትን ጥግ የደረሰ እውነት ነው እንቀበለው።

Келесі