"ሞት እንደ ሶስቱ የሰው አይነት ይገለፅ"..// የቡና ሰአት በእሁድን በኢቢኤስ //

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 158

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube2 жыл бұрын

    ዛሬ እጂግ ታላቅ ሰው አቀረባችሁ። እናመሰግናለን ጋሽ ፋንታሁን ዋቄ ትልቅ ሀገር በቀል እና ሀገራዊ ሰው ናቸው። ለሀገር በቀል እውቀት እጂግ አስፈላጊ ሰው ናቸው።

  • @mesfinlemlem8327

    @mesfinlemlem8327

    2 жыл бұрын

    So😄😌

  • @etabezgebretsadik688
    @etabezgebretsadik6882 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ እንደነዚ አይነቶችን አባቶች በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያብዛልን አሜን!!!

  • @takeleteshome8163
    @takeleteshome81632 жыл бұрын

    Dear Fantahun As always, I enjoy watching your speech on religious thoughts indegeneious knowledge etc. God bless you

  • @user-cj2oy8rp4q
    @user-cj2oy8rp4q2 жыл бұрын

    ኢቢኤስ ካያዉ ቆየዉ ክብር የላችዉም ለቅድስት ቤተክርስታን ዛራ መምህራችንን በጣም ስለምወደዉ ኢቢኤስ ገባዉ

  • @yibeyintesfaw358
    @yibeyintesfaw358 Жыл бұрын

    በእውነት ምን ዓይነት ጸጋ ነው… ይህ መምህር እኮ ለኢትዮጵያውን ሁሉ እንቁ ከመሆኑም ባሻገር ትልቅ ተምሳሌት ነው፡፡ የኢትዮጵያን ተንሳኤ እግዚአብሔር ያቅርብላት፡፡ አሜን

  • @mintwabkefale6923
    @mintwabkefale69232 жыл бұрын

    ዉይይ ዛሬ ገና EBs. ታላቅ ሰው ጋበዛችሁ የምንወዳቸዉ የምናከብራቸዉ የእዉነት ሰዉ ናቸው ።

  • @lijsamson7335
    @lijsamson73352 жыл бұрын

    እድሜ ከክብር ጋር ይስጥልን። የዓለም እንቆቅልሽ ሁሌ በፍፁም የተዋህዶ ትምህርት ምላሽ አላት

  • @aschebogala7673
    @aschebogala76732 жыл бұрын

    እደዚ ትላልቅ ለአገርም ለህዝብም የሚጠቅሙ አባቶችን አቅርቡልን አባታችን እግዚአቤሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-yf2yv7ux2s
    @user-yf2yv7ux2s2 жыл бұрын

    እጅግ ድንቅና አንደበተ ርዕቱ የሆኑትን አገር ወዳድ በማቅረባችሁ ኢቢኤስ ትመሰገናላችሁ።

  • @shemelistube2174
    @shemelistube21742 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ የጎደለባት ነገር ቢኖር እንዲህ አይነት ድንቅ የሆነ ዕውቀት ያላቸውን ሰዎች መጠቀም አለመቻሏ ነው በአለማዊውም ይሁን በ ሀይማኖቱ ጠለቅ ያለ እውቀት ያላቸው አቶ ፋንታሁን ዋቄ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን EBS ይልመድባችሁ እኒህን መምህር በተደጋጋሚ በሌሉሎች ጉዳዮችም አቅርቧቸው ።

  • @tamiratlakew9607
    @tamiratlakew96072 жыл бұрын

    ሁልጊዜ እርሶን ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት መግለፅ አልችልም፡፡ ነገሮችን የሚያዩበት መንገድ በጣም ያስደንቀኛል፡፡ ያ ማለት ግን እኔ አውቃለሁ ማለቴ አይደለም እርሶ ሲገልፁት ስለምረዳው እንጂ! ሃገራችን አሁን ላለችበት ውጥንቅጥ ሁኔታ አስተምህሮታችን ትክክል እንዳልነበረ ማሳያ ነው፡፡ የሚገርመው ደግሞ እርሶ እንዳሉት አለመንቃታችን ያስደንቃል! መምህር እግዚያብሔር ቃለ ሂይወት ያሰማልን፡፡ አሜን!

  • @halentqwarea4505
    @halentqwarea45052 жыл бұрын

    ዛሬ በጣም ታላቅ ሰው አቀረባቹሁ እስኪ እንደዚህ ትላልቅ የሃይማኖት አባቶች አቅሩብልን ውድ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i2 жыл бұрын

    እርጅም ጤና እድሜ ይስጦት አባታችን

  • @girmawasferawkebede6582
    @girmawasferawkebede65822 жыл бұрын

    ሐገራችን ኢትዮጵያን ራሷን በዚህ ታላቅ ሰው አያታለሁ።በጣም ሙህር ከተባለ እንደዚህ ነው።በጣም ምርጥና ታላቅ ሐገር መሆንን የሚያስተምርም እሱ እራሱም ሐገር የሆነ ሰው ነው ያቀረበላችሁልን

  • @enatzeneb6513
    @enatzeneb65132 жыл бұрын

    መ/ምህር/ፋታሁን/እግዚአብሔር እድሜና/ጤናውን/ይስጦት/በእውነት

  • @tutudebalkie1673
    @tutudebalkie16732 жыл бұрын

    መምህር ሰባ አመቴ ስሉሽ የእባት እድሜ እንዳላቸው እየነገሩሽ ነው:: መከባበርን ደግሞ የባህላችን መልካም ጎን ነው:: ታላቅህን አክብር ደግሞ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ነው:: እባካችሁ ታዳጊዎችን ምሳሌ በመሆን እንቅረጻቸው:: መምህር እናመሰግንዎታለን::

  • @user-gj5bq2ku3k
    @user-gj5bq2ku3k2 жыл бұрын

    የእኔ አባት ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እንደርሶ ያለ እግዚአብሔር ይብዛልን

  • @alextakele
    @alextakele Жыл бұрын

    መምህር በጣም እንወድሀለን እግዚአብሔር ያበርታህ:: ትምህትህ ትውልድን እሚያንፅ ነው::

  • @user-re2cd4gc1s
    @user-re2cd4gc1s2 жыл бұрын

    ወይ መባረክ ወይ እውነት እደዚህ አይነት ሰዎችን እግዚአብሄር ያብዛልን።♥️♥️♥️

  • @addis2675
    @addis26752 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጂግ ግሩም ነው ሁሌም ይጋበዙልን

  • @daneiltilahun4864
    @daneiltilahun48642 жыл бұрын

    Thank you 🙏 I learn a lot from this interview 👏👏👏🙏🙏

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c2 жыл бұрын

    መምህራችን አተስ ትለያለህ 😘እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay35942 жыл бұрын

    በእውነት አሁን ሳየው ገረመኝ በርቱ እንደ እነዚህ ያሉትን ሰዎች ሁሌም አቅርቡልን ሐገርንም ትውልድንም ትጠቅም አላችሁ።

  • @marymikel565
    @marymikel5652 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜው ይስጥልን እውነት ድንቅ ትምህርት ድንቅ ስው

  • @user-vl8ec9wn5f
    @user-vl8ec9wn5f2 жыл бұрын

    ከብዙ ውሽት ጋር እየኖርን ነው በትክክል ከብዙ ውሸት ጋር እየኖርን ነው የተቸገር ነው የመጨነቅ መንስኤው ምንድነው ይገርማል መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በአጭር ደቂቃ ውስጥ ምርጥ የህይወት ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ebs

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash50512 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ሰው አቀረባቹ እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Жыл бұрын

    በስመአብ በእውነት ድንቅ የሆነ አስተሳሰብ ነው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @tubeofficial3188
    @tubeofficial31882 жыл бұрын

    ድንቅ ትምህርት። መምህር ረጅም እድሜ

  • @birukabera465
    @birukabera4652 жыл бұрын

    ተመሥገን! በጣም ትልቀ ትምህርት ነው ።

  • @hilawieguale
    @hilawieguale2 жыл бұрын

    እድሜና ጤና የስጥዎ። እናመሰግናለን እንዲህ ፍጥጥ ባለ ውሸት ውስጥ የተደበቀችውን እውነት ፍጥጥ ባለ እውነት እቅጭ እቅጯን!! ይሄው ነው መድሀኒቱ በብዙ እሳቤዎች ብዙ እውነቶችን ፈጥረን መቻቻል በሚል ብሂል አንዲቷን እውነት ደብቀናታል ። ለእኔ ግን አቅራቢዋ እንደገለጸችው በችግሮች በምክንያት ላይ ተስማምተን በመፍትሄ ላይ አይደለም የተለያየነው እድሜዪ እንደ ነገረኝ መቼ በችግሮች ምክንያቶች ላይ ተስማማንና። በአጭሩ ችግሩ -ከእውነተኛው ከእግዚአብሔር መንገድ ስተናል መፍትሄው -ወደ እውነተኛው የእግዚአብሔር መንገድ እንመለስ ።

  • @saramulugata2002
    @saramulugata20022 жыл бұрын

    አዉነት ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ከአግዚአብሔር ዕድሜ ከ ጤና ይስጠዎት🙏🙏

  • @user-fi5px3jq4h
    @user-fi5px3jq4h2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትያሰማልን መምህራችን

  • @demexgetachew6985
    @demexgetachew69852 жыл бұрын

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ እድሜና ጤና ይሥጥህ አሜን እንደነዚህ አይነቶች አባቶች ለሀገራችን መድኃኒት ናቸው እንውሰዳቸው

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku24682 жыл бұрын

    የህይወት ምግብ።

  • @danielabreha5834

    @danielabreha5834

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko2 жыл бұрын

    አዋቂ፣መምህር፣ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ንግግሮችህን በሙሉ እንዴት አሳድጄ እንደምሰማቸው ። ተባረክ

  • @user-kq8di6fd4f
    @user-kq8di6fd4f2 жыл бұрын

    የምወደው ትልቅ ሰው እድሜ ይስጥዎት

  • @redetayalew1187
    @redetayalew11872 жыл бұрын

    ዛሬ ገና ትልቅ መምህር አቀረባችሑ 😻 እንቁ መምህራችን የመቱሳላን እድሜ ይስጠወት አባቴ 🙏💒🙏

  • @bhgeth836
    @bhgeth8362 жыл бұрын

    መ/ር ፋንታሁን ዋቄ እውነተኛ ኢትዬጵያዊ እንዲህ አይነት አዋቂዎች ናቸው ለሀገር መድሃኒት የሚሆኑት

  • @bezawit6710
    @bezawit67102 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛለዎት እኛም እንደ ቃሉ ያኑረን።

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed83572 жыл бұрын

    እምነት የተግባር ምልክት ነው !

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos39532 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክክ መምህራችን ጥሩ እውቀት እግኝተናል

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd60362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha31482 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ebs

  • @YeAhaduTub
    @YeAhaduTub2 жыл бұрын

    ፋንታሁን ዋቄ ድንቅ ኢትዮጵያዊ

  • @solianaberihun
    @solianaberihun2 жыл бұрын

    አካውንት አይሞላም ፍትወት ነው ከሞት በኃላ ያለውን ዘላለማዊነት ሰው ውስጥ ሁሌም ስንተክል ዛሬን በትክክል ይኖራል ጋሽ ፋንታሁን ዋቄ የምታነሳቸው ሃሳቦች ፍልስፍናዎች ሁሌም እንደገርሙኝ ነው ሪጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጥንቅቁ ኦርቶዶክሳዊ አርቆ አሳቢ ስልኳን በተመለከተ የተርዳሁት ነው

  • @hilawieguale

    @hilawieguale

    2 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥዎ።እንዲህ ያለውን ፍጥጥያለ እውነትን የሚተነትኑ እንዳሉ ስናይ በተስፋ እንሞላለን ። እኔን እንደገባኝ በችግሩ ምክንያት ተስማምተን በመፍትሄው ላይ አይደለም ያልተግባባነው ሲጀመር መቼ መችግሩ ምክንያትላይ ተስማማንና ።

  • @ruttendale8488
    @ruttendale84882 жыл бұрын

    በጣም ተመስጬ ነው ንግግራቸውን የጨረስኩት በጣም እናመሠግናለን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste81502 жыл бұрын

    ድቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @surafeleyasu9155
    @surafeleyasu91552 жыл бұрын

    kale hiwot yasemalen🙏🙏

  • @afeworkbahbla3888
    @afeworkbahbla3888 Жыл бұрын

    ምናለ መቶ ሺ ሆነህ በተፈጠርክ ተባረክ ታላቅ ቅን ሰው ነህ

  • @melatdemessie808
    @melatdemessie808 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንደእርሶ ያሉትን መምህራንን ያብዛልን!

  • @kabtamk7852
    @kabtamk7852 Жыл бұрын

    አባታችን ህዝብ ሁሉያዳምጣል ተባረኽልን

  • @zelman202
    @zelman2022 жыл бұрын

    እግዚሃብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርኮት መምህራች!

  • @efratatube286
    @efratatube286 Жыл бұрын

    ግሩም ነው በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን አቅርቡልን አንዳንዴ አባቶችን እናመሰግናለን !👏😍✝️

  • @yashfinancials
    @yashfinancials2 жыл бұрын

    I appreciate the interviewer Mekedes, & Special Guest Mr. FANTAHUN WAQE Really, Thanks a lot i get so much lesson.

  • @user-mj8wk1qw6i
    @user-mj8wk1qw6i5 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed83572 жыл бұрын

    ማን ከማን ለማን የሚለውን ቃል አስተውል ።

  • @hiwotteklay3798
    @hiwotteklay37982 жыл бұрын

    Awesome explanation!!! Thank you!!!

  • @mimilulu3436
    @mimilulu34362 жыл бұрын

    WOW 😳 ድንቅ መልክት 🙏🙏🙏 እዉነት ከገባን 🥰

  • @samrawitbitaw3861
    @samrawitbitaw38612 жыл бұрын

    እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @yodit587
    @yodit5872 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @angelsinki1922
    @angelsinki19222 жыл бұрын

    አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን

  • @alexmulugeta2002
    @alexmulugeta20022 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ::

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын

    ዛሬ ትልቅ ሰው አቅርባችኋል እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር

  • @bekalugizaw5080
    @bekalugizaw50802 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትውልዱ ይህንን ቢያሰተዉል ጥሩ ነበር

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ኤቢኤስ ምርጥ መምህር ስላቀርብሺልን🙏

  • @merikonjo798
    @merikonjo7982 жыл бұрын

    ቃልሂወትያሰማልን

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 Жыл бұрын

    Oh this channel??? Its good to have this guy! First people working for the media need to change themselves! Look how EBS is cutting this show in short! U give many hours for those nonsense talkers. If u need the society to learn, PRIORITIZE your programs. You should give him longer time for such an intelligent/ wise man .

  • @bettybogale6720
    @bettybogale67202 жыл бұрын

    God bless you.

  • @mimiworkugetachew3634
    @mimiworkugetachew36342 жыл бұрын

    ለሀገር ለቤተክርስቲያንም ጠቃሚ ሰው!

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara77132 жыл бұрын

    አጀት አርስ መልስ እግዚአብሄር ይስጥልን መምህራችን እኛንም የተግባር ሰው ያርገን

  • @misganawkibret603
    @misganawkibret603 Жыл бұрын

    ታላቅ ሰው !

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40522 жыл бұрын

    መምህር ፍንታሁን ዋቄ ክበርልኝ🙏🙏 ይህንን የመሰለ እወሰቀት እባካችሁን ከ ቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ውጪም ለትውልዱ አድርሱ🙏

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ2 жыл бұрын

    Betam enamesegenalen 🙏

  • @minyichilnibret2880
    @minyichilnibret28802 жыл бұрын

    ውድ መምህራችን መ/ር ፋንታሁን አምላከ ቅዱሳን ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን❤

  • @eyasutafese7775
    @eyasutafese77752 жыл бұрын

    kale hiwot yasemalin Memihir

  • @friewutgmrskl3640
    @friewutgmrskl36402 жыл бұрын

    ተባርክ

  • @nahuseany
    @nahuseany2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @Jahnegus1
    @Jahnegus12 жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ነው:: በትምህርቱ ውስጥ እንግሊዘኛ ባይጨመር ጥሩ ነው::

  • @wubebizu2841
    @wubebizu28412 жыл бұрын

    Wow degagme new yesemahute

  • @OrangeFreeMusic1621
    @OrangeFreeMusic16212 жыл бұрын

    ሊቁ ጠቢብ እንኳን ዛሬ እዚህ ተገኙ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Жыл бұрын

    ጋሸ ፋንታሁን ከብርና ወርቅ በላይ የሆነ ለሁሉም ሰው በሆነ መልኩ በሚገባን በሚጣፍጥ በሚያሳምን እውነተኛ ቀናና አስፈላጊና ለአሁኑ ግዜ አስፈላጊ የሆነ ልብና አዕምሮ ላለው ለሚያስተውል አሉታዊ ነገቲቪቲ ላልተጠናወታቸው የሰው ልጆች ሁሉ የሚሆን በጣም በጣም ጠቃሚ ነው የሚያስረዳን የሚነግረን የሚያስተምረን ለማያምኑትም ሳይንሳዊም በሆነ መንገድም ጭምር ነው የሚያብራራልን የፋታሁን ዋቄ ዓይነት ሰዎች በእውነት በቁጣም ጥቂትና የማይገኙ ልንጠቀምባቸው የሚያስፈልጉ የዘመኑ ቀና ሰዎች ናቸውና ሰው እኮ ጠፋ የሚለውን እንዳናሳብ ያደርገናል ለሁላችንም እና እኔ ሚዲያ ካገኝሁን ምርጥ ሰዎች ውስጥ አንደኛው ጋሸ ፋንታሁን ዋቄ ነው ፀጋና ዕድሜና ጤና ዘሩን ፈጣሪ በቸርነቱ ያብዛልን እናመሰግናችሃልን።

  • @getugobena5253
    @getugobena52532 жыл бұрын

    በቅድሚያ ebs እናመሰግናለን ለአዘጋጃ መምህር ማለት ለምን ከበደሽ ፕሮግራሙን ከማስተላለፍሽ በፌት ስለምትጋብዥው እንግዳ ማወቅ አለብሽ መምህር ፋንታውን ዋቄን እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei7822 жыл бұрын

    ለምንድነው አንቱ ማለትን የጠላነው? ሰው እኮ በእድሜ ብቻ ሳይሆን፣ ለሰራው ወይ ለሚሰራው ሥራ ከበሬታ፣ አንቱ ይባላል። ልጆችስ ከየት አይተው ይማሩ? በጣም ያሳዝናል። ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ።

  • @danielabreha5834

    @danielabreha5834

    2 жыл бұрын

    ምን ታረጊዋለሽ፡ መሰልጠኑ ነው በነሱ ቤት

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤

  • @kalkidanw0lle27
    @kalkidanw0lle272 жыл бұрын

    በፍቅር እምወደው እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @danadd1544
    @danadd15442 жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @mrchu5492
    @mrchu54922 жыл бұрын

    መምህር 😍

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 Жыл бұрын

    🙏ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s2 жыл бұрын

    መምህር ሆኖ መምህር ተብሎ መጠራት የማይፈልግ ሰው ይገርማል ለኔ የህይወት መምህሬ ነው መምህር ፈንታሁን ዋቄ ልዩ ሰው ልኡል እግዚአብሔር ክፉህን አያሰማን 🙏🙏🙏

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij28662 жыл бұрын

    Yesemanewn belbonachin selada yitsafln😭😭

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ☝️☝️😭😭😭😭

  • @genet6181
    @genet61812 жыл бұрын

    አቤት እውቀት አቤት ትህትና አቤት ማብራራት ስወድክ

  • @teferimengistu3872
    @teferimengistu38722 жыл бұрын

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ታላቅ ሰው ነህ እናመሰግናለን

  • @shumetietefera521
    @shumetietefera5212 жыл бұрын

    ሙሉ ሰው! ቁርጥህን እወቅ አዳሜ ሰው ያለው ተዋህዶ ቤት ብቻ ነው።

  • @user-no6pv4mu7z
    @user-no6pv4mu7z18 күн бұрын

    በውነቱ ዛሬ ሰው አቀረባችሁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @merikonjo798
    @merikonjo7982 жыл бұрын

    ትክክልበእዉነትቃልየኒሰኛል

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om Жыл бұрын

    Ere gazetegnawa Mekides, memihir bunawin sitisechachew Egziabeher yistilign selush eshi tiyalesh ende...... Amen 🙏 endemalet..... astewileshiwal ?

  • @user-zf5kw5ug3r
    @user-zf5kw5ug3r2 жыл бұрын

    ዛሬ ገና ሰው አመጣችኹ👌👌👌

  • @danielabreha5834
    @danielabreha58342 жыл бұрын

    ድንቅ ትምህርት፡ ሂወትን ቀያሪ

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om Жыл бұрын

    Egziabiher yimesgen endezih yale mituk aymiro yalachewin sewoch Egziabiher yitebikilin ,yabizalin Egnih sew egir sir tekemiche temari bihon des yilegnal .lememihirachin Rejim edimena tena yistilin .

Келесі