MK TV ቅዱስ ቂርቆስ | "እግዚአብሔር ገልጾልኝ" ቅዱስ ያሬድ የሕጻናት ድራማ

Subscribe and share kzread.info?s.... kzread.info?s....
#MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​

Пікірлер: 125

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u3 жыл бұрын

    የቅዱስ ያሬድ ረድኤት በረከት ይደርብን ልጆችዬ አምላከ ቅዱስ ያሬድ በግርማ በሞገስ በጥበብ ያሳድጋችሁ። የነገዋ ቤተክርስቲያንን። ተረካቢዎች😘😘😘🙏🙏🙏🙏 በውኑ። እኔ ማን ነኝ🤔

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w3 жыл бұрын

    እድግ በሉልኝ ጥኡመ ልሳን ህፃናት እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @dfhhjdfhhj3573
    @dfhhjdfhhj35733 жыл бұрын

    በቤቱ ያፅናችሁ የተዋህዶ እንቁዎች እድግ በሉልን

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    3 жыл бұрын

    በቤቱያፅናችሁየተዋህዶእንቁዎችእድግበሊልን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun34453 жыл бұрын

    ወይኔ መታደል እኔ ግን ማነኝ ኡፍፍ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4643 жыл бұрын

    እግዘአብሔር ያሳድጋችሁ ውይይይይ ደስ ሲሉ

  • @firehiwotgemeda7352
    @firehiwotgemeda73523 жыл бұрын

    አምላከ ቅዱስ ያሬድ በቤቱ ያሳድጋችሁ!

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa24163 жыл бұрын

    እደጉ ልጆችየ ቤቤቱ ያፀናችሁ ውይይይ ስታምሩ ❤❤❤

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q3 жыл бұрын

    ትንሹ ቅዱስ ያሬድ አስለቀሰኝ።

  • @user-jf1ok2es5f
    @user-jf1ok2es5f3 жыл бұрын

    ቸሩ አምላክ ያሳድጋችሁ በእውነት ሀገር ተረካቢዎች እመ አምላክ እውቀቱን ትጨምራላችሁ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ልጆች እግዚአብሄር ፀጋዎን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @linakobrossi4068
    @linakobrossi40683 жыл бұрын

    ወይ መታደል እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹህ እደጉልኝኝኝ

  • @fgggggyy8299
    @fgggggyy8299 Жыл бұрын

    በእውነት በጣም ደስትላላችሁ እመብረሀን ከቤቱ ታፅናችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jk3uc1gn5t
    @user-jk3uc1gn5t3 жыл бұрын

    የኛ የገጠር ልጆች እናሳዝናለን መምር የለን ሰንበት ትምህርት ቤት የለ አለመታደላችን

  • @MmM-go7sw

    @MmM-go7sw

    22 күн бұрын

    አወ በእውነት እግዚአብሔር ይርዳን😥

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia213 жыл бұрын

    በጥበብ በፅጋ በእድሜ በጤና ያሳድጋችሁ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የቤተክርስቲያን አበባዎች። እኔ በዚህ እድሜየ ጭቃ እያቦካሁ ነበር😏 እፁብ ድንቅ ነው።💝

  • @emamytefa529
    @emamytefa5293 жыл бұрын

    የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርባችሁ እመብርሃን ትባርካችሁ ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ መራራ ገሀነምን አያሳያችሁ ጣዕመ መንግሰተ ሰማያትን ያድላችሁ አሜን ፫

  • @amberaambera9706
    @amberaambera97063 жыл бұрын

    በእውት ቃለ ህይውት ያሰማልን🌾🕊❤

  • @makdesswolde3827
    @makdesswolde38273 жыл бұрын

    እግዚያአብሔር አምላክ ያሳድጋቹ በቤቱ ያፅናቹ አሜን

  • @user-rg3em1uc1v
    @user-rg3em1uc1v3 жыл бұрын

    ቸሩመድሕኔአለም በሀብት ያሳድጋችሁ

  • @birtukaneshetu9212
    @birtukaneshetu92123 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ ያሳድጋችሁ

  • @fhch2131
    @fhch21312 ай бұрын

    በእውነት እህት ወድሞቸ ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ ረዴኤት በረከት ይደረብን አሜን፫ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋችሁ 🙏❤❤❤

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እንዲሁ እስከመጨረሻው ፍፃሜአችሁን ያሣምርላችሁ ፀጋው ን ያብዛላችሁ ልጆችዬ 🥰😍

  • @user-bx5zx6nc7w
    @user-bx5zx6nc7w2 ай бұрын

    ወይይይይ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ቅዱስ ያሬድ አባቴ ይባርካችሁ የሕይወትን ቃል ያሰማችሁ የኔ ማሮች እመቤቴ ሁሌም አትለያችሁ❤❤❤❤❤❤😢

  • @kalkidasamsung9873
    @kalkidasamsung9873 Жыл бұрын

    በጥበብ ያሳድግልን መድሀኒዓለም እድግበሉ ብዙልን የተዋህዶ ፍሬዎች

  • @sewnnetweletetsedqshanbel1824
    @sewnnetweletetsedqshanbel182411 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላችሁ በጥበቡ ያሳድጋችሁ የቅዱስ ያሬድ ረድኤት በረከት ይደርብን

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b3 жыл бұрын

    በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tewabeybeyene4086
    @tewabeybeyene40863 жыл бұрын

    ልኡል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ

  • @almazmesganw3159
    @almazmesganw3159 Жыл бұрын

    በእዉነት በእዉነት እግዚአብሄር አምላክ ቃለ ይህዉት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያሳድጋችሁ

  • @user-zw6zu3zb3f
    @user-zw6zu3zb3f Жыл бұрын

    ድንቅ ልጆች ይሉሀል እነዚህ ናቸው ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-zr2cp3te1o
    @user-zr2cp3te1o3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ😍😍😍😍😍 እፉፉ እደት ደስ እደሚሉ ። እኔ በ25 አመቴ ምንም አላውቅ ወየሁ😓 የኔታ ሁኖ የሚሰራው እራሱ ከድምፁ በቀር አባባ ነው የሚመስለው😍😍😍😍😍😍

  • @user-fd3ij5mt5s
    @user-fd3ij5mt5s26 күн бұрын

    በእዉነት እህት ወንድሞቸ ቃልይሁት ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ ኤት❤❤❤

  • @emuhd6125
    @emuhd61253 жыл бұрын

    egziabher yibarekachew wude yehunachew lijochey tabareku

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed68953 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ልዑልእግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @user-jr4dw2zh6l
    @user-jr4dw2zh6l3 жыл бұрын

    ወይ መታደል እግዚአብሔር ይባርካቸሁ ❤️❤️

  • @user-es4lt7kp5m
    @user-es4lt7kp5m2 жыл бұрын

    አምላከ ቅዱሳን በጥበቡ ያሳድግልን በቤቱ በደጁ ያፅናል

  • @alamserkalem6175
    @alamserkalem61753 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ የዛሬ አበባወች የነገ ፍሬዎች በጥበብ ያሳድጋችሁ

  • @medhini7477
    @medhini747711 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ቃላት የለኝም መጨርሻ ያሳመራች ዉድዎቼ❤❤❤

  • @lolohiad2605
    @lolohiad26053 жыл бұрын

    ኧረ እኔስ በእውነት ባዶ እንደሆንኩኝ ያክል ተሰማኝ እውነትም ያሬድ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ እስከፍፃሜው ያፅናችሁ ከቃሉ ጋር አፋችሁ የማይጠገብ ጥዑም ነው እሰይ እንዴት ደስስስ ይላል ልጅን ቃለ እግዚአብሔር እየመገቡ ማሳደግ የነገ የተዋህዶ ተረካቢዎች በርቱልን

  • @user-sv5je1rq3n
    @user-sv5je1rq3n2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በእውነት ፀጋውን ብዝት እውቀቱን ግልፅ ያድርግላችሁ አሜን እደጉልን በመንፈሳዊይም በእድሜም

  • @user-sb2qm9ty3h
    @user-sb2qm9ty3h2 жыл бұрын

    ስወዳቹሁ ሁሌ እናንተን መከታተል እንዲት እንደሚያሰደስተኝ እድግ በሉልኝ በቤቱ ያጽናቹሁ ቃለ ሂዉት ያሰማልኝ ከአፋቹሁ የሚወጣዉ ማር ነዉ

  • @user-me1bm5us5e
    @user-me1bm5us5e3 жыл бұрын

    አምላከ ቅዱሳን በጥበብናበሞገስ ቤቴቱያፀናችሁያሳድግልን በርቱልን ማኅበረ ቅዱሳናች

  • @Israel9563
    @Israel95632 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw31193 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz2 жыл бұрын

    _እንዴት ደስስስ ይላል በእውነት እኔ ምኗንም አላውቃት በርቱ ልን በእውነት ለዚህ ያበቁ ወላጆች መመስገን መደነቅ ይገባቸዋል ማህበረ ቅዱሳን እኔጃ ምን ብዬ እንደምገልፀው ቃላት ያጥረኛል በእውነት እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን👋👋🌷🍀🍀🍀🍀🌹🌹_

  • @saraa840
    @saraa840 Жыл бұрын

    መጨረሻቸሁን እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤

  • @sitotatube2010
    @sitotatube20103 жыл бұрын

    💚💛❤️✝️✝️🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @andnetbelay3321
    @andnetbelay33213 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai65353 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባራኩ ፀጋውን የብዘለችሁ እደጉ እግዚአብሔር የሰድጋችሁ

  • @user-kt2ig3ir9j
    @user-kt2ig3ir9j3 жыл бұрын

    እድግ በሉ ❤

  • @user-ss9vh6uc1g
    @user-ss9vh6uc1g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ እቆዎች

  • @maregmareg2190
    @maregmareg21902 жыл бұрын

    እር አዛኝቷ ድርሺልኝ እዴት ደስስስስ ይላሉ እጅን በአፊ ላይ አርጌ ግሩም ድንቅ ብዬ ማየት ጅመርሁ💗 እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ እውነት ቃላት ያጥርኛል አደበጣችሁ ደሞ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ከስው አይን ያውጣችሁ አዛኝቷ በዘርፉፉ ልብሶ ትጠብቃችሁ ትጠብቀን አሜን💗🕊 ቃለህወትን ያስማልን💗🕊

  • @ribkazeneberibkazenebe5078
    @ribkazeneberibkazenebe50782 жыл бұрын

    ቃለሕይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @asinibatelham2422
    @asinibatelham24223 жыл бұрын

    አሜን እኛ ከእነዚህ ምንድነው የምንማርው በእውነት ህፃናት ትልልቅ ሰው ሆነው እኛ ደሞ ከህፃናት ጭራሽ ያነስን ነን ወይኔ እግዚአብሔር እድገታችሁን ይቀድስላችሁ

  • @masaratp3186

    @masaratp3186

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @user-ry8qs9di1z
    @user-ry8qs9di1z2 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ያሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @temesgenteme2473
    @temesgenteme24733 жыл бұрын

    Egziabher ybarkachu lekum ngr yabkachu

  • @user-kk4nw8mf5h

    @user-kk4nw8mf5h

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zomaneshtirunesh7543
    @zomaneshtirunesh75432 жыл бұрын

    አምላክ በቤቱ ለዘላለም ያጽናችሁ!ውዶች

  • @user-wj5rn3fn2p
    @user-wj5rn3fn2p2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat18002 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen73282 жыл бұрын

    እግዚአብሄር በሞገስ ያሳድጋችሁ።

  • @user-iq8zg7sy1s
    @user-iq8zg7sy1s3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ እህት ወድሞቸ. እኔ ግን እፍፍፍፍፍ እስከመቸ ድጋይ ልሁን

  • @almaztadesse2845
    @almaztadesse28452 жыл бұрын

    ቤተሰቦቻቸውን እግዚአብሄር ይባርካቸው

  • @ayyaantuuabarraatube1992
    @ayyaantuuabarraatube19922 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @HelenWase-nj7ef
    @HelenWase-nj7ef9 ай бұрын

    ❤እግዚአብሄር ያሳድጋቹ ጣፍጮች❤❤❤❤❤

  • @azmaraz7269
    @azmaraz72692 жыл бұрын

    አቤት መታደልእውነት ፈጣሪይጠብቃቹህ❤❤❤❤ወይኔ እኔግንምድነኝ

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam59832 жыл бұрын

    አቤት የ እግዚአብሔር ጥበብ

  • @user-sf5vq5dj9r
    @user-sf5vq5dj9r3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-me1bm5us5e
    @user-me1bm5us5e3 жыл бұрын

    እድግበሉልን ቃለህወትያሰማልን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын

    አቤት ደስስስ ስትሉ 🥰😍🌷🌾

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏⛪️

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын

    መድኋኔዓለም ክርስቶስ በጥበቡ ያሳድጋችሁ ማርያምን ለምን እኔ እንደሌሎቹ ተማሪ አይገባኝም ሲል አለቀስሁ ከምር ወደራሴ ተመልሼ😔😢

  • @brhenaabate3033
    @brhenaabate30332 жыл бұрын

    ውይ በመብርሀን እግዚአብሔር ያሳድግልን

  • @alexworkneh751
    @alexworkneh7513 жыл бұрын

    bebatu Yastenachehu Maroch

  • @melenatechane8299
    @melenatechane8299 Жыл бұрын

    ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @teyekyibeltal9771
    @teyekyibeltal9771 Жыл бұрын

    ወይ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga98163 жыл бұрын

    ተመስገን ይህንን ያሳየህን እ/ር በሞገስ ያሳድጋቹ

  • @user-by2ek4he7q

    @user-by2ek4he7q

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የሚለው በምህጻረ ቃል አይጻፍም ውዴ እያንዳንዱ ፊደል ትርጉም ስላለ

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa59243 жыл бұрын

    ውይ መመረጥ እግዚአብሄር ይባርካችሁ እባካችሁ እኔንም አስብኝ በፀሎታችሁ ወለተ ሚካኤል እያለች ድፍን ነው ጭንቅላቴ

  • @user-kl5gr9bd2y
    @user-kl5gr9bd2y2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በጥበብ በመጎስ ያሳድጋቹ

  • @user-rj8ry9ve4k
    @user-rj8ry9ve4k3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ውድድድድድድነው የማረጋችሁ የኔ ልጆችም እንደናንተ ሁነውለማየት ምኞቴ ነው ያድርግልሽ በሉኝ

  • @mebratiyergalm6036
    @mebratiyergalm60363 жыл бұрын

    Egziyabher yasadgachu endit metadel new lejochen endzi masadge

  • @hilinatube8730
    @hilinatube87303 жыл бұрын

    የኔ ማሮች እኔም ለዚህ ያብቃኝ እግዚአብሔር ወልጅ እንዲህ አድርጌ ለማሳደግ ያብቃኝ

  • @user-rq6mz5qt1e
    @user-rq6mz5qt1e Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ

  • @zinashgizawkerga244
    @zinashgizawkerga2442 жыл бұрын

    እግዝያብሔር ያሣድካቹ ማበረ ቅዱሣን የበለጠ ደረጃለመድረሥ ያብቃቹ ምናለው በየ ክልሉ ቅርጫፍ ከፍታቹ የክርሥትያን ልጆች እዲ ለመማር እድል ብያገኙ

  • @elsabetteshale9403
    @elsabetteshale94033 жыл бұрын

    Egzabiher betib yasadgachuh

  • @shashetusisay8998

    @shashetusisay8998

    2 жыл бұрын

    አቤት መታደል ጸሎተ ሀይማኖት መግዕዝ አባታችን ቅዱስ ቅዱስ ያሬድ በጥበብ በፀጋ ያሳድጋችሁ. ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ የቤተ ክርስቲያን ተረካቢ የነገፍሬ ናችሁ በርቱልኝ የአባታችን ቅዱስ ያሬድ ረድኤት በረከት በሁላችንላይ ይደርብን አሜን 🙌 አቤት መታደላችሁ. ዉይ ምንኛ. ደስስ ይላልበልጅነቱ ስለ ሀይማኖት ማወቅ አይ አዘንሁ በራሴ😔

  • @user-mm9ei1cd2v
    @user-mm9ei1cd2v Жыл бұрын

    ንፁሃን ህፃናት እደጉልኝ።

  • @robelyemariamlij3343
    @robelyemariamlij33433 жыл бұрын

    እድግ በሉ ማሮች EMEBATA TASADEGACHEHU KASADEGU AYIKER ENEDEZHI NEW

  • @user-eq8xf3vd1u
    @user-eq8xf3vd1u3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ👏👏👏👏

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💐💐💐

  • @heptamesh4797
    @heptamesh47972 жыл бұрын

    Amenamenamen

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf87983 жыл бұрын

    በጥበቡ ያሳድጋችሁ የኔ ምርጦች ♥♥♥♥

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu69962 жыл бұрын

    እፁብ ድንቅ ነው ቅድስት ስላሴ ይጠብቋችሁ እድግ በሉ

  • @user-fd3ij5mt5s
    @user-fd3ij5mt5s26 күн бұрын

    ደናዋላችሁ እህቱቸ ወንድምቸ

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Жыл бұрын

    እንዴት እንደቀናሁ በፀጋው ያስድጋቹህ ❤🙏

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u3 жыл бұрын

    እሰይይይይይ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Жыл бұрын

    እደጉልን የተዋህዶ ተስፋዎች

  • @marthasisay3491
    @marthasisay34912 жыл бұрын

    Ye marochi fetari yasadgachu Tebareku

  • @MastuuTube-wn4qo
    @MastuuTube-wn4qoАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @lamlamlamlam1312
    @lamlamlamlam13123 жыл бұрын

    Egeziyabahare hoyi lije setegni Ena liba kekinat tirefe

  • @user-ub8zr7ru5y
    @user-ub8zr7ru5y Жыл бұрын

    እሰይ እመ አምላክ ታሳድጋችሁ ልጅን ካሳደጉ አይቀር እንደዚህ ነው ።

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Жыл бұрын

    Yene kojoche❤❤❤❤❤

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ አይይ እኔ ማን እሆን እነዚህ ህፃናት አይቸ

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g2 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፎ የኔ ማሮ ች እደግ በሉልኝኝኝኝኝኝ

Келесі