MK TV || ገጸ ገዳማት ወአብነት || የእመጓ ትሩፋቶች

Subscribe and share kzread.info?s....
kzread.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 43

  • @Getachewchanegishena
    @Getachewchanegishena Жыл бұрын

    የዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ተግባር አርያነት ያለው ነው፤ ሁላችንም ልንማርበት ይገባል፤ ማኅበሩ ዶ/ር አለማየሁን በገዳማትና አብያነት ት/ቤት ስም ምስጋና አቅርቧል፤ በጣም አስተማሪ ስራ ነው፤ እናመሰግናለን፡፡

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 Жыл бұрын

    በእውነት እንደዚህ ያሉ ውድ እና እንቁ የተዋህዶ ፍሬዎችን እልፍ ዓመታት ያኑርልን አሜን።

  • @taterechmelka1242
    @taterechmelka1242 Жыл бұрын

    ኢሄን መፅሐፍ በማንበቤ እጅግ እድለኛ ነኝ! ዶ/ሲሳይ ወይም ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ተዋህዶ ምንም ጥርጥር የሌላት ቀጥተኛ መንገድ ናት።

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 Жыл бұрын

    ዶክተር አለማየሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህ ለቤተክርስቲያን የሚያስቡ አባቶችን ያብዛልን በእውነት አሜን ፫

  • @yonashailemichael1511
    @yonashailemichael1511 Жыл бұрын

    ዶር አለምአየሁ ፣ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፣ሀገራችን እንደ እናንተ አይነት እንቁዎች ስላሉዋት እኛ ደካሞቹ ተስፋ እንዳንቆርጥ ብርታት ሆናችሁናል ።

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын

    ዶክተር አለማየሁ መላ ቤተሰብህን ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅ የአባቶቻችን አምላክ ያቆይልን በእውነት 👏

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Жыл бұрын

    እድሜ ጸጋ ያድልልን በእንዲህ አይነት ለትውልድ እሚተርፍ ስራ መደረጋቸው በጣም ጥሩ ነው ጥሬ ብሩ ቢሰጥ ለወራት ለጊዜው ነበር በቌሚ አገልግሎት መሰራታቸው ቀጥሉበት በብዙዎች መትረፍ ነው ክብርን ያድልልን

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንደ ደ/ር አለማየሁ ሰጭ ያድርገን

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y Жыл бұрын

    ዶ/ር አለማየሁ የሚፅፍቸው መፅሐፎች ባዮግራፊ ማለት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ያቆይልን ። እመጓ መፅሐፍ የስደት ጓደኛዬ ያለ ማቋረጥ ለሁለት አመት እና ከዛ በላይ አንብቤዋለሁ ሀገሬን ሀይማኖቴን ይበልጥ እንድወድ አድርጎኛል አመስግናለሁ ።

  • @bini1623
    @bini1623 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛል ማኅበረ ቅዱሳን በርቱልን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ወድማችን ዶክተር አለማየው ዋሴ መዳህኒያለም እድሜና ጤና ይስጥህ ሌሎቹ ከሱ ትምርት ውሰዱ ማህበረ ቅዱሳን ማህበሩን ያስፋልን

  • @asmarie4830
    @asmarie4830 Жыл бұрын

    በእውነት እንደነዚህ ያሉ ልጆችን እግዚኣብሔር በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @ayuwas2751
    @ayuwas2751 Жыл бұрын

    ዶ/ር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር አብዝቶ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @asterabate5029
    @asterabate5029 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን

  • @demewozakalu1058
    @demewozakalu1058 Жыл бұрын

    ዶክተር አለማየሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን:: በእውነት እንዲህ ያሉትን ለቤተክርስቲያን የሚያስቡ አባቶችን ያብዛልን::

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በዘመንህ ሲመርጥህ እንዲህ ነው ፍሬ ያማረ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እረጅም እድሜ ከጤና ከደስታ ጋር ይስጥልን ወንድሜ ተባረክ!

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Жыл бұрын

    🥰👏👏👏እንኳን አደረሳቹ ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ በአል🤲 አመት አመት ያድርሰን ዶክተር ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ👏

  • @gizachewshiferaw
    @gizachewshiferaw Жыл бұрын

    Egziabhier Amlack Bedmiebetsega Yitebkh Dr.!

  • @eyasuwagnew2177
    @eyasuwagnew2177 Жыл бұрын

    He is one of my role model Dr Alemayew

  • @mahelet21
    @mahelet21 Жыл бұрын

    በ እውነት ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ እመጓ መፅሃፍን ሳነብ በአይምሮዬ እየሳልኩ ነበር የማነበው ስላየሁት ደስ ብሎኛል ።

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Жыл бұрын

    ይህ ሰው ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamawitsime3018
    @selamawitsime3018 Жыл бұрын

    አግዚአብሔር የመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @sabahaile9239
    @sabahaile9239 Жыл бұрын

    እንዴት ያለ መታደል ነው! ለ ዶክተር ኣለማየሁና ሚስቱ ጤናና እድሜ እመኝላቸው ኣለው።

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን 💜✝️💙

  • @semhalzetewahdo5617
    @semhalzetewahdo5617 Жыл бұрын

    ደ/ር አለማየሁ አምላክ ዳዊት ከፈተና ከውዳሴ ኮንቱ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Жыл бұрын

    ዶ/ር አለማየው ዋሴ ታላቅ ሰው ነህ አክባሪህ ነኝ ማይበረ ቅዱሳንንም እናመሰግናለን

  • @buzayehutessema7697
    @buzayehutessema7697 Жыл бұрын

    E/r yestehe

  • @almazkifle2728
    @almazkifle2728 Жыл бұрын

    Dr Alemayehu edme yistih

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Жыл бұрын

    በእዉነትዶክተርአለማየሁ እግዚአብሔርአምላክእረጅምእድሜእናጤናዎትንይስጥልንማህበረቅዱሳንንያስፋልን

  • @Aserazetegn19tube
    @Aserazetegn19tube Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን ።

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ትንሽ የድምፅ ጥራቱን ማስተካከል ቢቻል ጥሩ ነው

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d Жыл бұрын

    Egizabher yibarki doctor

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Жыл бұрын

    MK ❤️🥰👏🏾))

  • @eyobasfaw716
    @eyobasfaw716 Жыл бұрын

    ዶክተር አለማየው ዋሴ የሚበረታታ ተግባር ነው ያደረጉት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም ለዚህ ድንቅ ቦታ ያብቃን

  • @FunQuestionETH
    @FunQuestionETH Жыл бұрын

    wow

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 Жыл бұрын

    በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ተስፋ አንቆርጥም፣ ማህፀነ ለምለሟ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንደድሮው ሁሉ የተባረኩ ልጆችን አፍርታለች፣ ወደፊትም ለአለሙ ሁሉ 'ሰው' የሆኑ ልጆችን ትሰጣለች። አዎ እግዚአብሔር ሰው አለው። ተመስገን

  • @ethieltube2130
    @ethieltube2130 Жыл бұрын

    ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ግን የተሸጠው 15,000 ኮፒ ብቻ መሆኑ በእጅጉ አንባብያን አለመሆናችንን ያስረዳል ግሩም ነው

  • @melkamubelayneh1022
    @melkamubelayneh1022 Жыл бұрын

    @የእመጓ መጽሐፍ ፍሬዎች@ ሁለት አይነት እጅ አለ። የመጀመሪያው ህዝብን ከህዝብ የሚከፋፍሉ ጽሑፎችን በመጻፍ የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስ የምታፈርስ እና የዚህን ተቃራኒ የምተሰራ የተመረጠች እጅ። የተመረጡ እጆች እንዲህ ለሀገር ታሪክ ማስተማሪያ ፣ ለቤተክርስቲያን ገቢ ማስገኛ እና ራሳቸውን እንዲችሉ በፕጀክት ለምእመናን ደግሞ መንፈሳዊ እውቀት የሚሰጡ መጽሐፍ ይጽፋሉ። ማንም የለፋበትን መጽሐፍ ሽጦ ለራሱ ይጠቀማል። በጣም ከሰጠ ደግሞ የመጽሐፉን ሽያጭ የተወሰነ ፐርሰንት ነው ሊሰጥ የሚችለው። ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ግን ከሽያጩ አምስት ሳንቲም ሳይጠቀም የገዳማት መቸገር እና የአብነት ተማሪዎች ረሀብ እና ጥም አሳስቦት ይህንን ችግር ሊፈቱ የሚችሉ ፕሮጀክቶችን በመቅረጽ ለማኅበረ ቅዱሳን በአደራ ሰጥቶታል። እነሆ ቀዚህ ሰአት እመጓ መጽሐፍ ፍሬ አፍርታ አፍርታ አፍ አውጥታ ምስክርነትን እየሰጠች ነው። ዶክተር አለማየሁ ዋሴ እግዚአብሔር ይባርክህ።የአገልግሎት ዘመንህን ይጨምርልህ።

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie8575 Жыл бұрын

    ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ሰው ማለት እንደ እርስዎ ነው

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Жыл бұрын

    OK ጃንደረባው መቼ ሞተ የትስ ተቀበረ???

  • @endalkasfaw5266
    @endalkasfaw5266 Жыл бұрын

    ዶክተር አለማየሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህ ለቤተክርስቲያን የሚያስቡ አባቶችን ያብዛልን በእውነት አሜን ፫

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

Келесі