MK TV || ዐውደ መጻሕፍት || ሃይማኖተ አበው ክፍል ፩

Subscribe and share kzread.info?s....
kzread.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 22

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 Жыл бұрын

    ለዚህም ነው ቅድስት ቤተክርስቲያንበዘመናት እርዝማኔ የማይለዋወጥ ወጥ የሆነ ትምህርት ያላት! እግዚአብሔር ይመስገን!!!!

  • @user-sb2qm9ty3h
    @user-sb2qm9ty3h Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሳልፈልገዉ የፈለገኝ ወዶ ፈቅዶ ልጅ ይደረገኝ መታደል ነዉ በዚህች ንጽህና ብርህ በሆነች በኦርተዶክስ ተዋህዶ ይደረገኝ የአባቶቻን የሊቃዉት አምላክ የተመሰገነ ያሁን ቃለ ሂዉት ይሰማልን መምህር

  • @MelakuGebra-uk5it
    @MelakuGebra-uk5it8 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን የአበው በረከት አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የዚህችን እንቁ ድንቅ ቤተክርስቲያን አባል ስለሆንኩኝ ምንም ኃጢያተኛ ብሆንም 🤲🏿🤲🏿😍🙇🏿‍♀️

  • @mesobmedia.6306
    @mesobmedia.6306 Жыл бұрын

    መምህር መላዕከ ታቦር ቃል ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ryyyfguu6658
    @ryyyfguu6658 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira5706 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @fnti2276
    @fnti2276 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u Жыл бұрын

    ለመምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @bettysiad3828
    @bettysiad3828 Жыл бұрын

    Kale hywet yasemalen memher 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ አስተማሪ አባቶቻችን አብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኢትዮጵያን ሀገራችን ጠብቅልን

  • @fekadugeberesillassie7504
    @fekadugeberesillassie7504 Жыл бұрын

    Abatachen berkto yedesereben.kalehiwot yasemaln.

  • @mehaerinew4408
    @mehaerinew4408 Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @yoshe23
    @yoshe23 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ❤እኳን ደህና መጣችሁልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።💚💛❤

  • @ermiastassew8300
    @ermiastassew8300 Жыл бұрын

    Kotetakotet teteh wongel sbek JESUS IS THE WAY THE TRUTH AND THE LIFE!

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- Жыл бұрын

    የሃይማኖተ አበው መጽሐፍ ዳሰሳና ትንታኔ በመልአከ ታቦር ኃይለ ኢየሱስ ፈንታሁን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የየረር መካነ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ⛪ የትርጓሜ መጻሕፍት መምህር እንዲህ እጅግ ጥልቅና መሰረታዊ እውቀት የሚያስጨብጡ መምህራን ልዩ ክብር እና እንክብካቤ ሊደረግላቸው ይገባል፨ ከእኚህ መምህር ጋር የሚደረግ ቃለ መጠይቅ እንዲያመልጣችሁ አትፍቀዱ፨

  • @ng11tube56
    @ng11tube56 Жыл бұрын

    በአማረኛ ተተርጉማል ወይ? እባካቹ መልሱልኝ አሁን ከቻላቹ?

  • @OrthodoxTewahedo-

    @OrthodoxTewahedo-

    Жыл бұрын

    አዎ፨

  • @MelakuGebra-uk5it

    @MelakuGebra-uk5it

    8 ай бұрын

    አዎ አለ

  • @yheesau443
    @yheesau443 Жыл бұрын

    ሃይማኖተ አበውን ምዕመን ማንበብ መግዛት ይችላል ወይ?

  • @OrthodoxTewahedo-

    @OrthodoxTewahedo-

    Жыл бұрын

    አዎ፨

  • @birukworkineh8690

    @birukworkineh8690

    7 ай бұрын

    አዎ በደንብ ይችላል አንድምታ ትርጓሜም አለው

Келесі