MK TV ቤተ አብርሃም | "ጭራሽ ሕገ ወጥነትን በሚዲያ?" // ቆይታ ከቢንያም በለጠ ጋር// መቄዶንያ

Subscribe and share kzread.info?s.... kzread.info?s....
#MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #Orthodox​​

Пікірлер: 555

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw3 жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ቢንያም ሲመጣ የትኛውም ሚድያ ላይ ሳላየው ሳልሰማው ማለፍ አልችልም ደግ ሰው ተባረክ

  • @Black-lioness

    @Black-lioness

    3 жыл бұрын

    Marsha Allah.. we only preach love Enkuan dena metu

  • @Ak-nz8gg

    @Ak-nz8gg

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጠል

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    3 жыл бұрын

    ውዶችየ እስኪ ቤተሰብ አርጉኝ የኔ መልካም

  • @mekdibest215

    @mekdibest215

    3 жыл бұрын

    ምን ማለት ነው ቢንያም እኮ የሀይማኖት አባት አይደለም ሲቀጥል እሱ እስላም ክርስቲያን ብሎ ለይቶ የሚረዳ ሰው አይደለም

  • @AlAn-sy6mw

    @AlAn-sy6mw

    3 жыл бұрын

    @@mekdibest215 አዎን ልክ ነው ግን ቻናኑን ነው ያልኩት ቢንያምን የትም ቢሆን አየዋለሁ ነው ያልኪት ይቅርታ

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat11963 жыл бұрын

    ቢኒያም እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ያድልህ አንተ የተመረጥክ ሰው ነህ መታደል ነው የአብረሀም እንግዳ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ ብርቱካን በጣም አስተዋይና ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ።

  • @ninjago9518

    @ninjago9518

    3 жыл бұрын

    Weyeni gtaye hulu negrewa demesewa becha beki newe getaye stotahe esuebe denke newe

  • @abetu_maren2682

    @abetu_maren2682

    3 жыл бұрын

    Ewunet

  • @banchbesratahmad8672

    @banchbesratahmad8672

    3 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ቢኒ ምርጡ ጲትዮጲያዊ የእግዚአብሔር መገለጫው ነህና እድሜ ጤናህን ይስጥህ ምልክት ለሚሻው ትውልድ ጥሩ ምሳሌ ነህና ኑርልን ኢትዮጲያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዞረን መግቢያችንናትና ለሞቱት ነብስ ይማር ፫

  • @mesekeremtekle4926

    @mesekeremtekle4926

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-bz2np9ve3r
    @user-bz2np9ve3r3 жыл бұрын

    ኦ አምላኬ እኔም ሰው ነኝ 😢😢😢😭 ቢኒየ በእውነት የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ የኢትዮጵያ ኩራት ነህ እንወድሃለን😍

  • @berekettes42
    @berekettes423 жыл бұрын

    የዘመናችን ዮሃንስ ኣፈወርቅ። ደግ ሰው ነህ የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ። ይህ ነው መልካም ወጣት ማለት።

  • @fitsumedalkachew9462
    @fitsumedalkachew946211 ай бұрын

    በምሳቃ የተጀመረ ደግነት ያተን ልብ ይስጠን የወቅቱ ጻድቅ❤❤❤

  • @user-hr8wi9hu9t
    @user-hr8wi9hu9t3 жыл бұрын

    አሁን እኔም ሰው ነኝ ወዮ ለእኔ ወዮታ አለብኝ 😭😭አንተ ክቡር ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ ኑሪልን የደሆች አባት

  • @talkingeez3512
    @talkingeez35123 жыл бұрын

    ትንሹ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ 😍😍😍

  • @alsaethio8434

    @alsaethio8434

    3 жыл бұрын

    መልሱልኝ ለምን ነው በና ተጎዝጉዞ የምትጠጡት በቤተክርስቲያን አይፈቀድም ግን ከናተ እናያለን???

  • @alsaethio8434

    @alsaethio8434

    3 жыл бұрын

    ፈጣሪ ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ እባካችሁ ጥያቄዬን

  • @user-sf6ng9wt1i

    @user-sf6ng9wt1i

    3 жыл бұрын

    @@alsaethio8434 እኅታችን. ቡና እግዚአብሔር የፈጠረው ከ20 ፍጥረታት አንዱ ነው እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም እንደሆነ አየ ዘፍ ፩ ላይ ይመልከቱ ቡና መጠጣት በራሱ ሃጢያት አይደለም። ነገር ግን. በምንጠጣበት ጊዜ የምናደርገው ድርጊቶች ናቸው እንጂ ለምሳሌ ቡና እየጠጣን. ሰው ማማት እንደዚህ አይነቶች ብዙ ድርጊቶችን. ሳንጠቀም በእግዚአብሔር ስም ባርከን መጠጣት አለብን

  • @user-vh2sx5kh5s

    @user-vh2sx5kh5s

    3 жыл бұрын

    @@user-sf6ng9wt1i ትክክል

  • @eagle4452

    @eagle4452

    3 жыл бұрын

    @@alsaethio8434 ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንዳለው ከውስጥ የሚወጣ እንጂ ሰውን የሚያረክሰው ወደ ውስጥ የሚገባ አይደለም ። 👉🏾 ከውስጥ የሚወጣ ዝሙት ሳይጋቡ ከሊላት ጋር መተኛት 👉🏾 ሰው መግደል 👉🏾 ሀሚት 👉🏾 ክፍት የመሳሰሉት 👉🏾 በ አፍ የሚገባ ሽንት ወይ ሰገራ ሆኖ ይወጣል ስለዚ ዋናው ላይ ትኩረት እናድርግ

  • @menengetahun4963
    @menengetahun49633 жыл бұрын

    ጠንካራ እራሱን ለእግዚአብሔር አሳልፎ የስጠ ልታይ ልታይ የማይል ክብሩን ስራውን ህሉ ለቸሩ ፈጣሪው የስጠ ትሁት ሀቀኛ እውነተኛ ስው በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን!

  • @leule9684

    @leule9684

    2 жыл бұрын

    anchinim yitebikish ehit

  • @youhanesasfaw2165

    @youhanesasfaw2165

    Жыл бұрын

    @@leule9684 aq

  • @infowithMar
    @infowithMar3 жыл бұрын

    የቅዱሳን የሐዋርያት አምላክ እንዳንተ ያሉ ፍጡር እግዛብሔር የሆኑ ስውችን ያኑርልን ይጠብቅልን ።

  • @Meklit27
    @Meklit273 жыл бұрын

    እጅግ የምንወደውን ወንድማችንን ስለጋበዝሽልን እናመሰግንሻለን:: ስንት ክፉ ስንት ጨካኝ ባለባት ምድር እንደዚህ ያሉ የምድር ጨው የሆኑ ምርጥ ሰዎችን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ!🙏🏽እኔን ምሰሉ ያለንን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን መስሎ አርአያ የሆነ ወንድማችን ነው ቢኒ:: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ:: ቡርቴ አንቺም በርቺ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ::ይሄ እራሱ ትልቅ ፀጋ ነውና::

  • @martaabay8278
    @martaabay82783 жыл бұрын

    የአብረሃም ልጅ እረጅም እድሜ ቢኒዬ ጀግናችን

  • @berekethagos8369
    @berekethagos83693 жыл бұрын

    ብርቱካን ጀግና ነሽ ፡ በትንሹም ቢሆን ቢኒን ፈርከክ ስላደረግሺዉ ። I love the way you opened him to talk 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-hl2rg5rz7j
    @user-hl2rg5rz7j3 жыл бұрын

    የተባረከ ቤተሰብ መታደል እኮ ነው እግዚአብሔር እደናተ አይነት ቤተሰብ ያብዛልን

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d2 жыл бұрын

    በስማአብ ድቅ ወላጅ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከረጅም እድሚና ጤና ይስጣቹህ

  • @hadram2885
    @hadram288511 ай бұрын

    ቢኒ አንተን የምገልጽበት ቃላቶች የሉኝም። ፈጣሪ ምንዳህን በምድርም በሰማይም ይክፈልህ። አንተን ማዳመጥ በጣም ነው የምወደው። ብዙ እማራለሁ ። ዕድሜ ከጤና ጋር ይለግስህ።

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u3 жыл бұрын

    ደጉ ሳምራዊ ዶክተር ቢኒያም አንተ የእግዚአብሔር ሰው ያንተ አይነቱን ያብዛ። ለብዙዎች አርዐያ የሆንክ ረዠም ዕድሜና ጤና ይስጥህ። እህታችን ብርቴ ስወድሽ እርጋታሽ አከብርሻለሁ ቢኒን ማናገርም መመረጥ መባረክ ነው በርቺ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zewditutessema3567
    @zewditutessema35673 жыл бұрын

    ኢሌኒ ንግሥት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጣቾሁ። በላይ በሠማይ በወርቁ መዝገብ የተመዘገባችሁ እግዚአብሔርን ያሥደሠታቾሁ።እድሜና ጤና ይሥጣችሁ።

  • @hewanhailemariam8586
    @hewanhailemariam85863 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው እንዴት አይነት ሰው ቢንያም አንተ በዚህ ዘመን ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆነህ የተገኘህ ሰው እመቤቴ ጥላዋን ከነ ቤተሰቦችህ ትጣልልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ኑርልን ያንተ በረከት ያንተ ስራ ለኛ ለባዶውቹ ምንም ሳንሰራ የሰራን ለሚመስለን ይድረስልን ላቅራቢወችም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tr7094
    @tr70943 жыл бұрын

    ወንድማችን መኩሪያችን ነህ ካንተ ብዙ ተምረናል የምትወደው የምታከብረው በተግባር የምታመልከውእግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ !!!!

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz3 жыл бұрын

    ቢኒያም ወንድሜ ቅዱስ እግዚአብሔር ያስፈጽምህ :: አሜን ::

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye3 жыл бұрын

    መመረጥ ነው:: ሰው የዘራውን ያጭዳል:: መልካም ቤተሠብ መልካም ልጆችን ያፈራል:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ:: ብዙ ተምረናል:: በሕይወት መስበክ ምንኛ መታደል ነው::

  • @derradegaza2060
    @derradegaza20603 жыл бұрын

    አኔ ከርሶ አይነት ሰዎች ጋራ ተቆጥሪ ሰዉ እባላለሁ ወየዉ ለኔ ወዮታ አለብኝ አፍርኩኝ እኔስ ምንም ቃል የለኝም

  • @user-ub2cf6ob9r

    @user-ub2cf6ob9r

    3 жыл бұрын

    😥😥😥😥😥

  • @orthodox2645

    @orthodox2645

    3 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ወዮታ አለብን እህህህህ

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902

    @almazweletetinsaaftabeleig5902

    3 жыл бұрын

    Enam Esun Ayha Erisan Semilekt😭😭😭 Ketu Yeketu Ketu Bado Yesem Cerstan Nefsa Muta Segiya Beha Yalehy Yequm Erasa Negy Wa Lenefsa😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 Abatu Qedus Egzabihar Amlik Hou🙏Lesgiya Sahon Lenfsa Yeminor Edqaleh Hegehin Tebiqa Yeminor Yesim Sahon Yetegbar Cerstan Adergin😭😭😭Amen Amen Amen🙏

  • @user-eu9ib2gv9r

    @user-eu9ib2gv9r

    3 жыл бұрын

    ሜቅዶኒያን እርዱ

  • @user-ub2cf6ob9r

    @user-ub2cf6ob9r

    3 жыл бұрын

    @@user-eu9ib2gv9r እሽ እንረዳለን

  • @helensolomon886
    @helensolomon8863 жыл бұрын

    እንዲህ ሆኖ መፈጠር ከእ/ር የተስጠ ፀጋ በረከት ነው እንጅ ዝም ብሎ የሚገኝ እይደለም። ቢኒ ተባረክ ያሰብከውን ያሳካልህ። እኛንም እ/ር ይርዳን ከበረቱ እንድንካፈል። የባንክ ሂሳብ ቁጥርህን አሳውቅበየሚድያው ።ብዙ ቅን ልቦች የሚረዱ እጆች አሉና።

  • @tadelewodajo7402
    @tadelewodajo74023 жыл бұрын

    የታደለ ሰው! ጤናና ረጅም ዕድሜን እመኝልሃሉ፡፡

  • @hesn6839
    @hesn68393 жыл бұрын

    በዚህ በጨለመው ዘመን ክርስትናችን በተግባር እንድትገልፅ የረዳህ እግዚያብሄር ይመስገን።

  • @wubanechigetachewu7601
    @wubanechigetachewu76013 жыл бұрын

    መልካም ዛፍ ጥሩ ፍሬ ያፈራል የተባረከ ቤተሰብ ቢኒያችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m3 жыл бұрын

    ቃለ ሕይያሰማልን ለወንድማችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v3 жыл бұрын

    የተዋህዶልጅ እኮ ፋቅርነው አያችሁ ትትና ቢኒ እድሜህ ይርዘም ማህበረ ቅዱሳኖች ማህበሩን ያስፋልን

  • @cheretube4505
    @cheretube45053 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ይስጥህ ስለአንተ መናገር ቃላት የለኝም ትልቅ ትምህርት ነው በአንተ ያገኘነው ።🙏🙏🙏

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim10953 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እንደው አንደበት የለኝም እመብርሐን ታስብህ ወንድማችን ደኩተር ቢኒያም በለጠ እንዳተአይነቱንያብዛልን

  • @andnetbelay3321
    @andnetbelay33213 жыл бұрын

    እንዳተ ያሉ ወንድሞች: ወጣቶች ያብዛልን እረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @zawdenashtube4123
    @zawdenashtube41233 жыл бұрын

    ቢኒ ርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @selamt8660
    @selamt86603 жыл бұрын

    ከወልዱም ካሳደጉሙ አይቀር እንዳንተ ያለው ይሁን ሌላዉን ዉሃ _:::!😞እግዚአብሔር አምላክ የቅዱሳን እድሜ ይስጥህ 🤲🤲🤲

  • @ganetwakene587
    @ganetwakene5873 жыл бұрын

    ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-im7fp4bl1h
    @user-im7fp4bl1h3 жыл бұрын

    የፍቅር ሰው።

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l3 жыл бұрын

    አቤት መታደል የኔ አባት ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደ አንተ ያሉ በጎ ሰዎችን ያብዛልን ክፉ አይንካህ የድሆች አባት

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata17093 жыл бұрын

    በዚች በጎ ሰው በጠፋባት አለም እንደ ቢኒያም ያለ ሰው ማግኘት እግዚአብሔር እራሱን ያለምስክርነት እንደ ማይተው ምስክር ነው አምላከ ነደያን አሁንም የስሙ በክበሪያ ለወገኖቹ አርአያ ያድርግህ።

  • @solomonmelese2859
    @solomonmelese28593 жыл бұрын

    She is brilliant Orthodox.... proud her. She is so active

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Жыл бұрын

    በዚህ ዘመን እንተን ማግኘት በጣም እድለኞች ነን ቢንያም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🏽

  • @selamawithailu8074
    @selamawithailu80743 жыл бұрын

    ቢኒያም እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ያድልህ አንተ የተመረጥክ ሰው ነህ መታደል ነው

  • @user-mt1he5dx1u
    @user-mt1he5dx1u3 жыл бұрын

    ትሁት የሆነ ልጅ. ቢኒዬ. እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር❤

  • @yabsermasarat2616
    @yabsermasarat26163 жыл бұрын

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዜአቤሄር ይባርክህ🙏

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew88373 жыл бұрын

    ቤኔ እድሜና ጤናይስጥህ እግዛብኤር ይባርክህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    እንኳን አቢሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል በአላችን አንድነታችን ለሁላችን አሜን 💚💛❤🌾💒🕯

  • @atikiltmulualm8116
    @atikiltmulualm81163 жыл бұрын

    እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ያተን ጥንካሬ ደግነት ትህትና ወዘተ ለሁላቺንም ይስጠን

  • @youtubered3554
    @youtubered35543 жыл бұрын

    ታላቅ ወንድማችን እግዚአብሔር የማያልቅ ጸጋውን ያብዛልህ እህታችንም አነጋገርሽ በሳል ቁምነገር ያለሽ ነሽ እግዚአብሔር አንቺንም ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን

  • @naniasefa7094
    @naniasefa70943 жыл бұрын

    እውነት እጅግ በመግባሬ አፈርኩኝ አንተ ደግ ሰው ለብዙወች ምሳሌ የምትሆን የነዳያን አባት እኔ ምን ልበል ትንሽ አድርጌ ብዙ ማወራው አቤቱ አምላኬሆይ ይቅር በለኝ እኔ ክፍዋን ሴት ይቅር በለኝ ከ ደጋጎች በጎ መግባርን ስጠኝ እኔ እኔም መልካም እንዳደርግ እርዳኝ ደግነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍላል እድሜ ከጤና ይስጥክ የተናገርካቸውን ቃላቶች ደጋግመን ብንሰማ እንኳን አይሰለችም ተባረክ ወላዲተ አምላክ ከነልጃ ትጠብቅክ።

  • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi

    @AffectionateCrescentMoon-lh3vi

    3 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃሎት ያሰማልኝ እግዚአብሄርይጠብቀህ እመብርሃን ትጠብቅ

  • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi

    @AffectionateCrescentMoon-lh3vi

    3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @fhdhrhrh7913
    @fhdhrhrh79132 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁዎች እድሜና ጤና ይሥጥልን ለኛ ለደካሞች ታሥፈልጉናላችሁና

  • @rekikzemichael8395
    @rekikzemichael83953 жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ያስብኽ ኑርልን አምላክ ቢፈቅድና በቸርነቱ ብኖር አመጣለኽ ወደ እናት ሀገሬ ስመለስ።የኢትዮጵያዬ ልጅ አንተንም መሰሎችኽንም ያብዛልን።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4643 жыл бұрын

    በእውነት ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሔር ጥናህን ይስጥህ የድሆች አባት

  • @tigselam
    @tigselam3 жыл бұрын

    አቤት መታደል አምላከ ነዳያን ይርዳህ መሻትህን ሁሉ ይፈፅምልህ።የምታገለግለው ፈጣሪ በቅዱሳን እጆቹ ይዳብስ ።ጤናውን ጉልበቱን ብርታቱን አብዝቶ አትረፍርፎ ይስጥህ።ወንድሜ ለኛም እንዳይፈረድብን የምንሰራበትን መንፈሰ ልቦና ያድለን ።

  • @melkambeteseb5199
    @melkambeteseb51993 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጤናህን ሰጥቶ ከዚህ በላይ እንድትሰራ እግዚአብሔር ይርዳህ ።

  • @weynishethabtamu2807

    @weynishethabtamu2807

    3 жыл бұрын

    Amlak hulun nevger ybarkleh mulu tena ysth

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ቢኒ መልካም ሰው 😍😍😍

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w3 жыл бұрын

    ወይኔ የመጀመሪያ ጊዜየ ነው ሳያቸው ዶክተር ብንያምን ግን እኔ እንደ መምህሬ ዮርዳኖስ ከልቤ አደመጥሁት ወይኔ ከምር ገረመኝ ቅዱስ ዮሀንስ አፈርቅ አስተምሮኝ ምን ልምድ እወስዳለሁ ከፈረጅ አሉ በስላሴ እግዚአብሔር አይቀይርብህ

  • @user-wq2un2lw9v

    @user-wq2un2lw9v

    3 жыл бұрын

    እኔ ምየውርዳኖስን አድናቂኝ

  • @martatiga6552
    @martatiga65523 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው። በሰዎች ላይ አድሮ ታላቅ ስራን ይሰራል፣ቢኒ ደግ ሰው አክባሪህ ነኝ በረከትህ ይድረሰን።

  • @gg7946
    @gg79463 жыл бұрын

    የማከብርህ ወንድሜ ገብረ ህይወት (ቢኒያም) ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜህን ያሳምር ከነመላ ቤተሰብህ ሰላም ጤና ክብር ይስጥልን እህታችን ብርትየ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne36553 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን ቢኒያም ጥሩ ትምህርት ነው የሚያስተምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ እህታችን አንቺም ጨምሮ እኔም መጥቼ ለመጎብኘት እና በረከት ለመካፈል ያብቃኝ መቄዶንያን አሜን

  • @selamselam5591
    @selamselam55913 жыл бұрын

    Amen amen

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Жыл бұрын

    አቤት አምላከ ቅዱሳን ከሰው አፍ ይጠብቅህ እኔ ቃል የለኝም ብቻ ሳትሰዋ የተሰዋህ ሰማዕት የሆንክ ሰው ነህ ልክ እንደ ሰማዕታቱ ፈጣሪ መጨረሻህን ይመር

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p11 ай бұрын

    እግዚአብሔር እምላክ እንደ አባትህ ረጅም እድሜ ከፀጋው ጋር የሰጥህ ። በረከትህ ይድረሰን ትልቅ መታደል ነው በርታ እማምላክ ከጎንህ አይለያህ ። አሜን አሜን አሜን (ያቆያልን )

  • @tewodrosabgaze7293
    @tewodrosabgaze72933 жыл бұрын

    ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲመርጥ ነው በግድ አይሆንም እግዚያብሔር መረጠህ አድሜህን ያርዝመው ለኛም መንገዱን ይክፍትልን አገልጋዩ ያድርገን ኣሜን

  • @demulove6243
    @demulove62434 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @heedasleedaw1764
    @heedasleedaw17643 жыл бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ

  • @zewdemayu2734
    @zewdemayu27343 жыл бұрын

    አንተን መስማት እራሱ መባረክ ነው! እንዴት ብሩክ ሰው ነህ .! ውይ ታድለህ😊

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz3 жыл бұрын

    _እሚገርም ነው በእውነት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው ማግኘት እንዴት ደስስ ይላል በርቱ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን_ _ከዚህ ልጅ ከተማርኩት አንዱ ነገር ትህትናው በእውነት ልዩ ነው_

  • @borhanrolla7512
    @borhanrolla75123 жыл бұрын

    መልካም ሰው የድሆች አባት በረከትህ ይድረሰን

  • @mamefulas3823
    @mamefulas38233 жыл бұрын

    ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @dagmawishimelis4061
    @dagmawishimelis40613 жыл бұрын

    የሰውነት ውሃ ልክ እድሜህን ያርዝመው

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 Жыл бұрын

    ቢንያምዬ እድሜ ጤና ከረጅም እድሜ ጨምሮ ይስጥህ እንደዚህ ሰዎች ን ስለምትረዳ እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥህ በጣም እክብርሀለሁ እውድሀለሁ።

  • @user-fk6mp9cs2s
    @user-fk6mp9cs2s3 жыл бұрын

    ቢኒዬ በረከትህ ይደርብኝ አንተ በእግዚአብሔርም የተመሰጥክ የዚች አለም ቅዱስ ሠው ነህ እድሜ ይስጥህ🙏⛪

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube58603 жыл бұрын

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜነ ጤነ ይስጥህ ቢኒያም እንደአንተ አይነት መልካም ሰወችን ያብዛልን

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete93883 жыл бұрын

    Dr Binyamin Your blessed the day Your born God bless you 🙏

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay11413 жыл бұрын

    ዘራችሁን ልዑል እግዚያብሄር ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @marthachane9777
    @marthachane97773 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ጨምሮ ከኔ ቀንሶ ለአንተ ለመልካም ቅን ሰው ይስጥህ ለሰው የምትኖር በጎ ሰው

  • @axumawitabreham4247
    @axumawitabreham42473 жыл бұрын

    እግዚአብሄር የወደደህና የመረጠህ ቢኒ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለኛም የአንተን አይነት ልብ ይስጠን

  • @orthodox2645
    @orthodox26453 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የባረከው ያደለው የመረጠው ዘር መታደል ነው። አሁንም ዘራችሁ ይብዛልን ። የብዙዎቹ ሰብሳቢ ዶክተር ብንያም ያንተም ልጆች ይህን በጎ ስራ የሚሰሩ ፍሬያቸውን ከነ ባለቤትህ እድታዩ ያብቃችሁ ኑሩልን በእድሜ በፀጋ በጤና ። አሜን።

  • @mikiysabera3314
    @mikiysabera33143 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሪጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምንም አልልም

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k25 күн бұрын

    እሽ እሽ አመት ኑር ቢናብዬ መልካም ሰው የዘመናችን. ቅዱቅ. ዶክተር ቢንያም

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54853 жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የመፀሀፍ ቅዱስ ቃሉን የምትገብር አንተ ነህ ከነ መላው ቤተስቡችህ ይባርክህ እኛንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan70313 жыл бұрын

    በእውነት ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የቅዱስ አፈወርቅ በረከቱ ይደርብህ አሜን

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu16213 жыл бұрын

    ትክክል ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @user-sf6ng9wt1i
    @user-sf6ng9wt1i3 жыл бұрын

    ክቡር ዶ/ ር ብኒያም በለጠ ከእኔ ከማልጠቅመው እድሜ ቀንሶ ይስጥህ እኔ አንተን. ሁሌም ስመለከት ከውስጤ እየፈነቀለ ያስለቅሰኛል ያንተን. ትሕትና ፣ቅንነት ስመለከት የእኔ ክፋት 😭😭😭

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w3 жыл бұрын

    ቢኒዬ እምአምላክ ወላዲተአምላክ በዛይተ ኩሉአለም የጭንቅ አማላጅ ምህረት ቸርነትን ትላክልህ ታሳስብልህ ከልጇ ከወዳጇ ባንተስር ያሉትን በሙሉ እድሜውን ጤናውን ይስጣቸው ቃለመጠየቅ ላደረግሽለት እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ ሁሉ በእርስሱ ሆነ

  • @melakumengeshagenet3031
    @melakumengeshagenet30313 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የባረከው የዘመናችን አብረሃም ነህ 🙏🏾😍💚💛❤️ ዘመንህ ይባረክ 🙏🏾💚💛❤️

  • @markluck9341
    @markluck93413 жыл бұрын

    ኡፍ ምንኛ መታደል ነው ዳግማዊ አብርሀም ነክ አንተ የድሆች አባት እንደማቱሳላ እድሜ ይስጥህ ምክንያቱም ለድሆች ታስፈልጋለህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @mesi3777
    @mesi37773 жыл бұрын

    ረጅምምምምምምም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን የኢትዮጵያ ትልቁ ልጇ ነው ዶ/ር ቢኒያም በለጠ 100%

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን:: ወንድማችን የክቡር ዶ/ር ብንያም በለጠ እድሜና ጤና ይስጥልን:: እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን::

  • @heyablisan4214
    @heyablisan42143 жыл бұрын

    God protects Ethiopian and AMHAR and orthodox tawahedo

  • @user-hn8ln2fb6g
    @user-hn8ln2fb6g3 жыл бұрын

    ለአመታት መፅሐፍ ቅዱስን ተምረን ልባችን ወደ ዓለም እየሸፈተ ላስቸገረን የቢኒያም ቃለ መጠይቅ ወንጌልን በአጭር ደቂቃ ሰለሰማያዊ ህይወት ልባችን ከፍ ያለበት ስብከት! የምናገዝፈው የዓለም ህይወት የማይጠቅም ከንቱነት ኃለፊነት አስምጦ አስተማረን! ሰው ነው ያውም ተግባራዊ! ዕድሜና ጤና እመኝልሃለሁ! እውነት ፀጋ አለህ!

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን ወንድማችን። እግዚአብሔር ፈቅዶልን የአንተን ራዕይ ለመከተል ያብቃን እውነት ቀናሁብኽ❤

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @mahletmahlet5789
    @mahletmahlet57893 жыл бұрын

    መድሀኒ አለም የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ ወንድሜ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @afonsolomon9215
    @afonsolomon92153 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በውዶቹ ላይ እፁብ ድንቅ ነው ። ታላቅ የበረከት ስራ ነው የምትሰራው በረከትህ ይደርብኝ ።

  • @sarazamedkun4019
    @sarazamedkun40193 жыл бұрын

    ቢኒያም እግዚብሔር ይባርክህ እንካን አብሮ አደርሳችሁ

  • @user-rj8ry9ve4k
    @user-rj8ry9ve4k3 жыл бұрын

    እድሜህንከጤናጋርያርዝምልን ፀጋውንያብዛልህ እንዳተያሉትን ከፈጣሪ አያሳጣን አሜን

  • @zewditutessema3567
    @zewditutessema35673 жыл бұрын

    የእሌኒ ንግሥት ባለቤት የእግዚአብሔር ታማኝ ልጅ ቢንያም ለአንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልኝ።

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l3 жыл бұрын

    ቢኒዬ አተኮ በመግስት እውቅናኳን ያላገኘከው ጴጤ ስላሎክ ብቻ ነው ተባረክ አተምርጥ ሰው

  • @tsehaymekonen7949
    @tsehaymekonen79493 жыл бұрын

    ቢኒ ስላንተ ቃል የለኝም ብቻ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen71693 жыл бұрын

    ቢንያም ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ቢን ለብዙ ሰው አርአያ የሆንክ ልጅ ነህ በጣም በጣም ነው የማከብርህ እግዚኣብሄር ይባርክህ።

Келесі