MK TV || ዓለም አቀፍ የድኅረ ግቢ ጉባኤያት መርሐ ግብር || ዐውደ ስብከት || " ማርያምስ የማይቀሟትን በጎ ዕድልን መርጣለች "

Subscribe and share kzread.info?s....
kzread.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 162

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын

    በእውነት የማርያም እና የማርታ በረከት ይደርብን ለኛም የተማርነውን በልቦናችን ይስድርብን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር ድንግል ማርያም አሁንም ጸጋውን ታብዛልክ እንወድሀለን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    የተዋሕዶ እንቁ መምሕራችን ቃለሕወት ያሠማልን 🙏እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልን 🙏

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Жыл бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Жыл бұрын

    እኔ ኖሬም አልጠቅም መምህር ፈጣሪ ከእኔ እድሜ ይጨምርልህ እረጅም እድሜ ይስጥልን አንተ ብዙ ነብሳትን ወደ ክርስቶስ ቤት ትመልሳለክ🥺

  • @user-pv7gd9uk1x
    @user-pv7gd9uk1x Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kulubiamlakjusticeseeker9994
    @kulubiamlakjusticeseeker9994 Жыл бұрын

    Kale Hiwet Yasemalin wendmachine ena Memhirachene Diakon Henok Haile. Be edmena Tsega yitebkilin

  • @user-uv1fe3ft9f
    @user-uv1fe3ft9f Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር

  • @meseret888salam7
    @meseret888salam7 Жыл бұрын

    ቃል ህይወትን ያሠማልኝ

  • @user-jx6io9mq5v
    @user-jx6io9mq5v Жыл бұрын

    ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @tsegeschutz4265
    @tsegeschutz4265 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Haregi849
    @Haregi849 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hannatube2154
    @hannatube2154 Жыл бұрын

    በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን//፫// በእውነት ለመምህረችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን//፫/🌿 እኛም 🌿🌿የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን ፫🍀የእመቤታችን ፍቅሯ ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየን አሜን ፫⛪️⛪️⛪️✝🕊

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Жыл бұрын

    ሰሞኑን ትንሽ ጭንቅ ፤ ክብድ ብሎኝ ነበር፡ አሁን ይህን ስብከት ስሰማ ቀለለኝ፡ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ፡ እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ ፀጋውን ያብዛልህ ፤ በእድሜ በዘመንህ ይጠብቅህ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አስበ መምህርን ያድልልን እግዚአብሔር ይስጥል ማርያምስ የማይቀሟትን በጎ እድል መረጠች።

  • @meseretwondimu6397
    @meseretwondimu6397 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @bezobezonesh5524
    @bezobezonesh5524 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏👍👍👍❤️

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወትን ያስማልን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Жыл бұрын

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @marthawondessen4243
    @marthawondessen4243 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @bayushtariku5276
    @bayushtariku5276 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @aynalemchristian1141
    @aynalemchristian1141 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሳማልን

  • @abrahamabebe3486
    @abrahamabebe3486 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Жыл бұрын

    እንዳው ምን ልበልህህ። ቃለህይወትን ያሰማልን። እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ይስጥልን።

  • @learnenglishwithmarti5882

    @learnenglishwithmarti5882

    Жыл бұрын

    p

  • @user-nl9mw8oe9z
    @user-nl9mw8oe9z Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yihena4041
    @yihena4041 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልኝ

  • @emuyesimegnew4818
    @emuyesimegnew4818 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen💛💛💛💛💛💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-sf6ng9wt1i
    @user-sf6ng9wt1i Жыл бұрын

    በእውነት በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑለ ባሕሪ እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይኹን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን #ማርያምስ_በጎውን_ዕድል_መረጠች። ለእኛም ልቦና ሰጥቶ በጎውን ዕድል እንድንመር በቸርነቱ ይርዳን

  • @redismart2170
    @redismart2170 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ።

  • @zewdituorthodox7256
    @zewdituorthodox7256 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን😍

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Жыл бұрын

    Qale.Yihiwot.yasemalin.zemenachuu.yibarekiii.memirachiin

  • @raheedraheed4825
    @raheedraheed4825 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Жыл бұрын

    ቃል ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኛም በሰማነው ወንጌል እድናፈረ እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን 🙏😇❤️

  • @roblaenrd1892
    @roblaenrd1892 Жыл бұрын

    I am just a 25 year old that lives in the US. I cannot tell you how much you inspire us to be better and educate us with your lessons by God’s will.

  • @lia1159

    @lia1159

    Жыл бұрын

    Amen. Same here

  • @tsegayekebede9486

    @tsegayekebede9486

    Жыл бұрын

    Lpp lol ⁸00000

  • @MH-lx9nx

    @MH-lx9nx

    Жыл бұрын

    Hi lia how are you do you remember me??

  • @ergibmekbib5683

    @ergibmekbib5683

    Жыл бұрын

    @@lia1159 በበበበበ፣በቀ ቧቧቧበበ

  • @kireyalaysonmedia10
    @kireyalaysonmedia1011 ай бұрын

    Egziabher yistelin....mahibere kedusan ke gibi gubae temerikew yemiwetu wendim ehitoch lay bedemb tekuret biyaderg

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 Жыл бұрын

    Amen🙏🙏

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 Жыл бұрын

    Kale Hiwot yasemalen, memherachin

  • @hermonkelete8841
    @hermonkelete8841 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ዲቁ

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 Жыл бұрын

    ነብሰ ስጋዬን የሚያሳርፈው ማህበረ ቅዱሳን ቲቪ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @jerusalemkule8831
    @jerusalemkule8831 Жыл бұрын

    እውነት ቃለህወትን ያሰማልን

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ዉድ መምህራችን ማህበር ቅዱሳን በርቱልን ወጣቱን እየታደገ ያለ ማህበር እቁ ማህበር ቅዱሳን👏

  • @habeshamovies5168
    @habeshamovies5168 Жыл бұрын

    kale hiwot yasemalin be edme ena be tsega yitebikilin!

  • @teweldemobatsion8919
    @teweldemobatsion89194 ай бұрын

    qal hiwet

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ ቀጤና ይጠብቅልን 🥰🥰🥰

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ማርያምሰ የማይቀሙዋትን በጎ እድል መረጠች🥰

  • @user-ik4ec1ht3e
    @user-ik4ec1ht3e Жыл бұрын

    በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምሕራችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን👏 እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @yriga
    @yriga Жыл бұрын

    በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ምስጢሩን ኣብዝቶ ይግለፅልህ መምህራችን ። መምህር ሄኖክ በየሳምንቱ በዩቱብ ብለቀቅልን በእውነት ስንት የሰው ነፍስ ይማረካል/ይመለሳል ። ድራማ በየሳምንቱ ሁለት ሰወስት ሲለቀቅ የእግዚአብሔር ቃል ግን በወር ኣንድ ?? የእግዚአብሔር ቃል በጣም እንናፍቃለን እባክህ በየሳምንቱ ይለቀቅልን ።

  • @sinaabadi3321
    @sinaabadi3321 Жыл бұрын

    Kalehiwot yasemaln

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fanosebelay909
    @fanosebelay909 Жыл бұрын

    እግዝአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እድሜልክ በቤቱ ያኑሪህ❤!

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Жыл бұрын

    ቃለኽይወት. ያሰማልን. ጸጋውን. አብዝቶ. በቤቱ. ያኑርልን. !

  • @tizta6325
    @tizta6325 Жыл бұрын

    ግሩም ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @user-lv1jr2dy7p
    @user-lv1jr2dy7p Жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለመላው የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላም አንድነት እንዳድለን በፀሎት እንበርታ እመብርሃን እባክሽ ያገራችን ሰላም እንዳመለስ ምልጃሽ አይለየን

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u Жыл бұрын

    amen amen amen 😭😭😭😭😭memehirachin kale hiyiwetin yasemalen tsgawen yabezalen

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህር

  • @abemoke9862
    @abemoke9862 Жыл бұрын

    ምን አይነት መገለጥ ነው እግዚአብሔር ለውላችንም ይገለጥልን

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Жыл бұрын

    የምንወደህ ብርቅዬ መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @mesaybelay5965
    @mesaybelay5965 Жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalen memhare 🙏

  • @user-vl8ec9wn5f
    @user-vl8ec9wn5f Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ

  • @alemayele2808
    @alemayele2808 Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልት መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @saratilahun2182
    @saratilahun2182 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏 ቃሉን ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን

  • @yonatanbelete6149
    @yonatanbelete6149 Жыл бұрын

    GOOD LEASON.

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Жыл бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ያቆይልን💖💖💖💖💖💖💖🙏

  • @sebletsegaye7842
    @sebletsegaye7842 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ቃለ ሕወት ያስማልን መምህርችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tibltsroza2815
    @tibltsroza2815 Жыл бұрын

    ቃለህይወትንያሰማልን መምህርችን እውነትነውአሜን አሜንአሜን

  • @user-iu1hp7sv3m
    @user-iu1hp7sv3m Жыл бұрын

    የቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቅልን። በምንሰማዉ እንጠቀም ዘንድ እኛንም ይርዳን።

  • @selambirsh5161
    @selambirsh5161 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን፤ በተማርነውም ፍሬ እናፈራበት ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Жыл бұрын

    የአስተማርን የመከርን የአባቶቻችን አምላ ሉኡል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤👏👏 ለወድማችን ዲ/ን ሄኖክ ቃል ሕይወት ያሰማል ጸጋዉን ያብዛልክ ❤❤❤❤ ከዉዳሴ ከቱ ክርስቶስ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ አሜን አሜን አሜን

  • @tigestnemriam6162
    @tigestnemriam6162 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በቤቱ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @fasohaile1698
    @fasohaile1698 Жыл бұрын

    ግሩም ትምህርት ነው ♥️♥️♥️ በተላይ የእግዚአብሔር ቃልን ከአለማዊ ጋር በማገናኘትህ ወድጀዋለሁ። ቃለህይወት ያሰማልን 🙏እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቅ

  • @abena820
    @abena820 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቀለሂወት ያሰማልን መምራችን ፀጋዎን ያብዛልን ረዥም አገልግሎት ዘመን ያድልልን አሜን ሰሚ ጆሮ አሰተዋይ ልቦና ለእኛም ያድለን !!

  • @user-vl3pl4yf4g
    @user-vl3pl4yf4g Жыл бұрын

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን ሙሽራችን ማሕበሩንም እግዚአብሔር ያስፋልን አገልጋዮችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💐

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Жыл бұрын

    አሜን የህይወት ቃል ያድልልን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 💚💛❤️🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @qidisitauae2001
    @qidisitauae2001 Жыл бұрын

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሚፈሰውን የህዝብ ደም በቃችሁ ይበለን

  • @abush1437
    @abush1437 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 💛🙏

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ላክይና ሼር እያደረግን ለሌሎችም ተደራሽ እንዲሆን እናድርግ ኦርቶዶክሳዊያን🙏

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Жыл бұрын

    ማርያምስ የማይቀሙዋትን በጎ እድል መረጠች።

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 Жыл бұрын

    አሜን ይሁን ይደረግልን እኔም አላዛሯን እግዚአብሔር ከአለም ጫጫታ ይፍታኝ😥 የሂወትን ቃል ያሰማልን ውዱ መምህራችን❤❤❤🥰

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Жыл бұрын

    ስልሳ ሚሊዮን ተከታይ ያላት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያለን ተከታይ ግን ከአንድ ፐርሰንት እንኳን የማይሞላ የማህበሩን ፕሮግራም ይከታተላል ስለዚህ እባካችሁ ለዘፈንና ለመናፍቃን ተከታይ ከመሆን ይህንን ፕሮግራም ሰቭስክራይቭ አድርጉ

  • @asterabate7743

    @asterabate7743

    Жыл бұрын

    ትክክል ወንድም እሺ

  • @DebteraMedia
    @DebteraMedia Жыл бұрын

    የህይወት ቃልን ያሰማልን።

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን የሰማንዉን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ረቡኒ የሕይወትን ቃል ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Жыл бұрын

    Amen amen..amen..kalat hiwet yasemaln memhrachin bewune yderegln yesemanewu..belbonachin..yasadarbn..bewunet..bedme..betega..ytebkln..wedmachin

  • @mekaelmisikir1351
    @mekaelmisikir1351 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን መምህር💚💛♥️

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Жыл бұрын

    ቃል ህወሃት ያሰማልን መምህር

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @dawittekalgn3036
    @dawittekalgn3036 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen thank you Thank you 🙏 🙏🙏

  • @hhfg1907
    @hhfg1907 Жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለኅይወትን ያሰማልን

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሆይ

Келесі