Memeher Girma Wondimu Video 34 B

የገበሬው እና ዘፍኝ ለምን በለጠኝ አሳዛኝ ታሪክ ከቁጥር 34 የተወሰደ

Пікірлер: 340

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እናመሰግናለን መምህር ግርማ ወንድሙ የተጉለት ድግምት መጥፎናቸው አውቀዋለሁ የዘመዶቸ አገርነው አባታችን እስኪወደገጠር አስተላልፉት በእግዚአብሔር ስም እባካችሁ የኔም አባትበሮቹን ስትየመክፈፉ ነው ስንተየ በሬይገዛል ገደልይገባሉ ስለሀይማኖት አያውቅም ግን ማሀበር ይጠጣል የሚካኤልን መድሀኒያለም ነው ላቋሙደህናይሁንልኝ አባቴን እህተስላሴ ከነቤተሰቦቸ አስቡኝ በጸሎታችሁ እህተስላሴ ከነቤተሰቦቸ አስቡኝ ስደተኛእህታችሁ ነኝ

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እናመሰግናለን እኔአባቴ ብነግራቸው አልሰማም አሉኝግሌላ ቢጠቀሙ እያልኩ ሼርአደርጋለሁ በፌስቡክ ገጠሮች አያውቁትም ሼርአድርጉልን ባመት ሁለት በሬገድሎብናል ፉየልየተባለ አይቀረውም እና ተረድቸዋለሁ ያሉትን ድንግል ማርያም ከርስወጋር እንድገናኝ እመኛለሁ ፉቀድልኝ ጌታዬሆይ

  • @daniyemuziqaafanaoromi6618
    @daniyemuziqaafanaoromi66183 жыл бұрын

    እስይ እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን፣አባታችን ረጅም እድመ እና ጠና ይስጥልን ።

  • @zenebechzenebech2040

    @zenebechzenebech2040

    3 жыл бұрын

    የት ሠፈር ነዉ ንገሩይ

  • @enmu8945

    @enmu8945

    3 жыл бұрын

    Visit Tokuma Ethiopia on KZread

  • @aynalemkebede2272

    @aynalemkebede2272

    3 жыл бұрын

    እስይ እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @alamalam8657

    @alamalam8657

    19 күн бұрын

    kalehiywet yasemalin

  • @alamalam8657

    @alamalam8657

    19 күн бұрын

    Beedmi betega ytebklin

  • @mesibless2497
    @mesibless24973 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በፈቀደዉ ቀን በርሥወ እባረከ አለሁ

  • @user-ux9us9ou1j

    @user-ux9us9ou1j

    3 жыл бұрын

    የሁላችን ምኞት ከሳቸው ፊት ቁሞ ከጫማቸው ስር ወድቄ በመስቀሉ መዳሰስ ነው ምኞቴ

  • @Statics_SPSS

    @Statics_SPSS

    3 жыл бұрын

    @@zenebechzenebech2040 PLC ZENEBESH MEMIR GIRMAN YET NEW MAGEGNACHEW

  • @zenebechzenebech2040

    @zenebechzenebech2040

    3 жыл бұрын

    @@Statics_SPSS አድሥ አበባ የረር ቤተ ክርሥቲያን ነዉ ዉዴ የረር ሥራሤ ቤ/ ቲያን ነዉ

  • @user-wh5kq8lv8d

    @user-wh5kq8lv8d

    3 жыл бұрын

    የእኔም ምኛት ነው

  • @zumachzumach9342
    @zumachzumach93423 жыл бұрын

    አባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጡት አባ እኔንም በፅሎቱት አስቡኝ እባኮት ወለተ ማርያም ነኝ እኔም በጣም ተቼግርኩት ጤና ሰላም ፍቅር በርከት ሁሉንም አሳጣኝ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ በአካል እንደ ላገኛቹ ተስፋ አለኝ እስከ ደርስ አባታችን እህቴ ወንድሞች እባካችሁ ስትፀልዩ እባካችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @user-om9xj3dw1r
    @user-om9xj3dw1r3 жыл бұрын

    ወለተ ማርያም ነኝ አባ በፀሎታችሁ አስቡኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባ

  • @user-lq9vm2ft9c
    @user-lq9vm2ft9c3 жыл бұрын

    በእውነት ከስደት ተመልሸ እርስወንም እድሜና ጤና ሰቶት የርስወን ጉባኤ መጥቸ መካፈል ነው የምፈልገው እግዚአብሔር ይፍቀድልሽ በሉኝ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye19043 жыл бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብወ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @hevothevot3352
    @hevothevot33523 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ካለ ከስደት ገብተን እንፈወሳለን አባን እድሜ ይስጥልን

  • @sadyali3436
    @sadyali34363 жыл бұрын

    በፀሎት አስበኝ ወለተ አማኑሄል ስሜ ፍሬ ሕይወት የኔንም እስራት አስፈቱኝ ወገኖቼ ከርታታ እህታቹ ነኝ ዘመኔ በስደት ያለቀ አሁን ህመም ያመኛል

  • @fdscd1789
    @fdscd17893 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅይመስገን የሚሳነው የለም አሜን፫ በፀሎትሁይስቡኝ አባታችንእህተገብርኤል እልል እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልሁ አሜን፫

  • @nigatgaramo9041

    @nigatgaramo9041

    2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @nigatgaramo9041

    @nigatgaramo9041

    2 жыл бұрын

    አበታቸንቃልህውትይሠማልን

  • @nigatgaramo9041

    @nigatgaramo9041

    2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @nigatgaramo9041

    @nigatgaramo9041

    2 жыл бұрын

    አሜንአሜነአልልልልልልልልልልአሜንአሜን

  • @nigatgaramo9041

    @nigatgaramo9041

    2 жыл бұрын

    አሜንአሜንንአሜንአሜን

  • @mesitube8868
    @mesitube88683 жыл бұрын

    Abbaa waqqayyoo saggallee jireenyaa issin haa dhagesisuu bara tajajilaa keessani issinf haa dhersuu ameen Abbaa kadhannaa kessaan naa yadadhaa biyyaa arabaa jiradhaa🤲🤲🤲

  • @meme3059
    @meme30593 жыл бұрын

    የኛ በሽታ ፈዋሽ የኛ መድሃኒት እግዚአብሔር በስወ ላይ አድሮ እየማረን ነው አባታቺን እርርርርምን ብየ ላመስግንወት ይሆነኝ ቃላት አጠረኝ እደውእግዚአብሔር አምላክ ዘላለም ያኑርልን 🤲🤲🤲🤲ግን የት ነው የምናገኝወት አባታችን ኢትዮጵያ ነውት ይሆን

  • @sefenhhhh4102

    @sefenhhhh4102

    3 жыл бұрын

    Addisaba 0932176757 yihe yelijachew silk new e/r kale belijachew bekul tagegnutalachu

  • @user-bf4wu6yg4p

    @user-bf4wu6yg4p

    3 жыл бұрын

    ስልኩን ላኩልኝ

  • @yasmenkahen9431

    @yasmenkahen9431

    3 жыл бұрын

    @@sefenhhhh4102 በዚህ ሰልክ ብደውል አገኛቸው አለሁ አሁን ንገሪኝ እህት?

  • @sefenhhhh4102

    @sefenhhhh4102

    3 жыл бұрын

    @@yasmenkahen9431 Yewulish yene ehit kutiru yelujachewu new ena bizu sew new yemidewililet engidi endagatami kesilk bizat yetenesa kalanesalish new inji silku yiseral ishi yene wud

  • @user-cm5zg1pw8d

    @user-cm5zg1pw8d

    3 жыл бұрын

    አሜን (3) የአባቶ በረከት ለኛ ለስደቶኞች ይድረሰን

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams24043 жыл бұрын

    My God bless you our spiritual father . We wish long life ..

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye3 жыл бұрын

    መምህር ግርማ እድሜና ፀጋው ከጤና ጋር ይብዛሎት

  • @user-cc7hl3je6e
    @user-cc7hl3je6e3 жыл бұрын

    ስወደው የኔ ማር እንዳንተ የለ የዋህ ህዝብ ያብዛልን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin3 жыл бұрын

    ይሄንን መንፈሳዊ ጉባኤ ባየው ጊዜ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል አይኔ አብጦ ነው ጉባኤው የሚያልቀው እንዴት እንደ ሚያሳዝኑ እኔም በአባቴ ላይ ተመትቶበት ይሄን 8 አመት ሙሉ መጠጥ ጫት ሲጋራ ማጨስ ኧረ አባ ከሳምንት በኋላ ሀገሬ ኢትዮጵያ እገባለሁ የርሶን ስልክ አግኝቼ እግራችሁን ብስም ብባረክ ኡፍፍፍፍፍ የአባታችን ስልክ የምታቁት ተባበሩኝ

  • @bayatachnef4913

    @bayatachnef4913

    3 жыл бұрын

    Are enami eflgalhu

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552

    @flagotedodeemaswdshlnur6552

    3 жыл бұрын

    Enem efelgalew yamyale sedte nye

  • @habeshatop1066

    @habeshatop1066

    3 жыл бұрын

    0910121758

  • @enatmesfin

    @enatmesfin

    3 жыл бұрын

    @@habeshatop1066 የ መልአክ መንከር ግርማ ወንድሙ ነው?

  • @habeshatop1066

    @habeshatop1066

    3 жыл бұрын

    @@enatmesfin ye erasachew kutir new gin semonubzig new...0932176757 ye lijachewin mokire

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow42043 жыл бұрын

    Good bless you memihir Giramy and all your beautiful family 🏥🏥🏥🏥🏥🏥🙏🙏🙏❤️❤️

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable99283 жыл бұрын

    መምህረ እረጀም እንደሜ እረጀም ህይዉት ጌታ ያኑረህ

  • @dnyoobsanmekonnen8218
    @dnyoobsanmekonnen82183 жыл бұрын

    Abatachin Igzaabiher yibaarkachuu bee hiwunet

  • @chutub7809
    @chutub7809 Жыл бұрын

    እግዚያብሄር እድሜዎትን ያርዝምልን. ኑሩልን አባታችን

  • @user-fx9tl9zl9h
    @user-fx9tl9zl9h3 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ አባየን እድሜና ጤና ይስጥልን እኔም ለደጀወ ያብቃኝ

  • @user-ey3mm5ql8y
    @user-ey3mm5ql8y3 жыл бұрын

    ለኣባታችንን ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልን ክብርና ምስጋና ለልኡል እግዚኣብሔር ኣምላክ ይሁነልን ለኣባታችንን ለሰጠኝ ተመስገን ጌታየ🤲🤲🤲

  • @user-nh1ys7ou5s

    @user-nh1ys7ou5s

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🤲❤❤

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q3 жыл бұрын

    ሰው ግን ምን ይጠቀማል የሰውን ሕይወት በማበላሸት የሰውን ሕይወት ለማበላሸት የሚያወጡትን ወጪ ሰርተው ቢለወጡበት መምህር ግርማ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable99283 жыл бұрын

    ምምህረ ግረማ ጌታ አክሉ ይገለፀልህ ምቀኞች ይጥፉ

  • @user-uv3dn5qk2r
    @user-uv3dn5qk2r3 жыл бұрын

    እርጅም እድሜ ላባታችን ይሁን በፆሎት አስቡኝ እህተ ገብርኤል ነኝ አባታችን

  • @worektadess1253
    @worektadess12533 жыл бұрын

    በፀሎት ያስቡኝ አባቴ ልደታ ማርያም ብለው

  • @savannasav2609
    @savannasav26093 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እርሶን ያኑርልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶ ይደርብን አሜን ።

  • @yemaiyamlij4641
    @yemaiyamlij46413 жыл бұрын

    ለኛም ድርሽልኝ ድንግል ማርያም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemaryam21242
    @yemaryam212423 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅዋት አባቴ በጸሎትዋ ያስቡኝ

  • @kittyksgya8682
    @kittyksgya86823 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል አባታችን በርከቶት ይደርብን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይሰጥልን

  • @askaaladejene4747
    @askaaladejene47473 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲

  • @mariyammg9866
    @mariyammg98663 жыл бұрын

    Kalehiwet Yasemaln Abatachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo

  • @tsedale5512
    @tsedale55123 жыл бұрын

    አባታችን በሞት እንዳንጠፍ አምላከ እግዚአብሔር የላከልን እኛ ሳይገብን ለእኛ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላኩል ውድ የእግዚአብሔር በረከታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ሁላችንም በእርሶ እንድንፈወስ ይርዳን አሜን

  • @kesetegeresus3121
    @kesetegeresus31217 ай бұрын

    Ye geberya saw endat des yelal temsgen sey elelelelel amlak yemsgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamhailu4738
    @selamhailu47383 жыл бұрын

    አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ከመላው ቤተሰቦዎ ጋር ይጠብቅዎ

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።አሜን አሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እባታችን።አመሰግናለሁ እሜን እባታችን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እባታችን።

  • @user-qb6ed1sr5l

    @user-qb6ed1sr5l

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏👏👏

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ወለተ ማሪያም በጸሎት ያስቡን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku12513 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ለአባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku27223 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜእና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን💒🙏

  • @danielzeru
    @danielzeru3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ይስመዐና እግዚኣብሔር ይመስገን ጸጋ በረከቱ የብዝሐልኩም

  • @kidistmrka4130
    @kidistmrka41303 жыл бұрын

    አባታችት እድሜ ከጤናጋ ይስጦት እባኮ አድራሽት ይገሩን እርሶን ማገኝት እፍልጋለው

  • @sarahasefa8174

    @sarahasefa8174

    3 жыл бұрын

    memihir tesfaya bilash fb wayim KZread lay search argash basu dawulesh yet endamigalagilu yenagrishal wuda esachewun lamagignat kabad new

  • @kidistmrka4130

    @kidistmrka4130

    3 жыл бұрын

    @@sarahasefa8174 እሺ አመሰግናለው

  • @user-lx9le7et2z

    @user-lx9le7et2z

    3 жыл бұрын

    @@sarahasefa8174 በጣም ከባድ እሱም አያነሳም ጭራሽ መልክቱን አያነብም አንዴ እንደውም እህቴን ከጀርመን ደውላ ተቆጣት እና ሁሉንም ለማግኘት በጣም ችግር ነው ሰው የሌለው ሰው ከፈጣሪ በቀር ማንም አይሰማውም መዳን ሰውመሆን እያማረን ቀረን ብዙ ችግር አለ እህቴ

  • @senimiss3382

    @senimiss3382

    3 жыл бұрын

    @@sarahasefa8174 yen ehit silkeshin lakelegn.

  • @enyishzewudu3625
    @enyishzewudu36253 жыл бұрын

    አባየ አባ ምን አንደምልወት አላቅም ብቻ እግዚአብሔር እምለምነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቅልኝ አባ እኛንም በስደት ያለነውን በፅለት ያስቡን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን ሰላም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይኑር ።።

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon52865 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ergalemtekie1237
    @ergalemtekie12373 жыл бұрын

    God bless you memihir giramy and all your family 🙏🇪🇷 remember me memihir in your praying time 🙏 for me and my family I'm in Arabic county

  • @kanakpk3821
    @kanakpk38213 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane27723 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot Memehir Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e3 жыл бұрын

    አባትየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie71873 жыл бұрын

    Abatachin Egzisbher kale and ken agenot yihonal. Edmena ke tena gar yistot.🤲🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🏼

  • @asratlemcha1843
    @asratlemcha18433 жыл бұрын

    አባ እግዚአብሔር እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን ኑሩልን።

  • @user-qm5bd1sr3d
    @user-qm5bd1sr3d3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስሙ የከበረ ይሁን

  • @jdnfbddhjdjdhbdd7250
    @jdnfbddhjdjdhbdd72503 жыл бұрын

    አባታቺን እዲሜ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @himahima2935
    @himahima29353 жыл бұрын

    መምህራችን እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን

  • @user-xs6uj9ye1s
    @user-xs6uj9ye1s2 жыл бұрын

    ኣሜን፫🙏በእድሜና በጤና ያቆይልን ኣባታችን🙏💟

  • @nazretweldegergis6649
    @nazretweldegergis66493 жыл бұрын

    Hei Aba Germa Egzeabher ebarkachu tel felge neber

  • @mesibless2497
    @mesibless24973 жыл бұрын

    አባታችን ረጀም እድሜ ይሥጥወት

  • @Gebregregs
    @Gebregregs3 жыл бұрын

    Amen amen amen Abatechen tseltkum ayfelyena

  • @ruthina1927
    @ruthina19273 жыл бұрын

    እርስዎን የመሰሉትን ያብዛልን አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውነ ያብዛላቸው

  • @mateb4802
    @mateb48023 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በአካል እንዳገኛቸው ይርዳኝ። በህልሜ በጣም ብዙ ግዜ ነው እማያቸው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባ ሃይማኖቴን አሳውቀውኛል።

  • @user-qi9qw3mu3k
    @user-qi9qw3mu3k3 жыл бұрын

    አባቴ በጣም አከብሮት አለው እንደ ወንድማችን ደሳለኝ ባደባባይ እመሰክራሉው በልጄን ያለው ኩፉ መንፈስ የቁማር ናየመጠጥ በእመ ብርሃን አማላጅነት እጠይቆት አሎው የርሶ ስልክ ቁጥር እፈልጋለው እንየ ችግረኛ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yangmane1460
    @yangmane14603 жыл бұрын

    Beretulan aba tena ena edemay yesxalan faxari

  • @hhxhjd9215
    @hhxhjd92152 жыл бұрын

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን

  • @engdagetg7794
    @engdagetg77943 жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ለኣንተ የተለመነ አምላክ ለኛም ይለመነን።

  • @BertukaBe
    @BertukaBe4 күн бұрын

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤

  • @wendmhundesalegn9203
    @wendmhundesalegn92033 жыл бұрын

    ለአባታችን እድሜ ፀጋ ይስጥልን

  • @Gebriel19
    @Gebriel193 жыл бұрын

    ኣባትችን ብጸሎት ያሱቡኝ።

  • @ethiopialezalalemtenure3220
    @ethiopialezalalemtenure32203 жыл бұрын

    Mamhir erajm edmyana Tina yestlin Egezabhare segawine yabezalhu

  • @user-xr9rb3rm4h
    @user-xr9rb3rm4h3 жыл бұрын

    ኣባዬ ረጅግ እድሜ ይስጣቹ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን👏👏

  • @user-bf7rc6lp1d
    @user-bf7rc6lp1d3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @shameershami1017
    @shameershami10173 жыл бұрын

    እውነት ምናለ እድሜ ለሰው ቢሰጥ የኔን እድሜ ለርሶ ነበር የኔ አባት ።

  • @helengebre2820
    @helengebre28203 жыл бұрын

    Abate erejim edme na tena ystot egnam bereketon lemekafel yabkan ,kal yelegnim abate erso Egzeabher hzbun ediyadn yelakelin mirt Abat nachew.

  • @yonas9221
    @yonas92213 жыл бұрын

    መምህር ጸጋ የብዝሓልኩም 1000 ዓመት የንብርኩም

  • @sareymenase3988
    @sareymenase39883 жыл бұрын

    AMEN Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-fw1nh1un3u
    @user-fw1nh1un3u3 жыл бұрын

    ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች በድግል ማሪያም የአባታችን ስልክ ያለች እባካችሁ በመድሀኒአለምእበካችሁ ተባበሩኝ

  • @mohammedsaid8996
    @mohammedsaid89963 жыл бұрын

    Aba behadubet adme na tena yabzalachew yagelglot zebnachew fetari abzto ybarklot

  • @abebeabate4224
    @abebeabate42243 жыл бұрын

    አባእየ በፅሎትህ. አስበኝ. በሰውሀገርነኝ. አ.አ ስመጣ እፈልግህአለሁ

  • @adamia3883
    @adamia38833 жыл бұрын

    Egzabher yimsgen 🙏

  • @abebeabate4224
    @abebeabate42243 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባእየ

  • @dubaledubale7067
    @dubaledubale70673 жыл бұрын

    አባቴ መቼ ነው የኔ እስራት የሚፈታው?? እውነት እርሶን እኔም አግኜቼዎት እንዲህ እፈታ ይሆን??አባቴ በፀሎትዎ አስቡኘ ወለተ መድህን እባላለሁ።

  • @salem4086

    @salem4086

    3 жыл бұрын

    ደበሌ እስር የሚፈታ በጌታ ብቻ ነዉ?ጰንጠዎቸ ጋ ሂድ መገለጥ ብኖረዉ ስደት ሰጠን አለ ? ብሎ አይጠይቅም ያልዳነ ቀስ ለራስም አልተፈታም

  • @salem4086

    @salem4086

    3 жыл бұрын

    የኢ|ት ሕዝብ እሰከመቼ እንደሚሞኝ አይገባኝም

  • @user-gh8ss4pg2j
    @user-gh8ss4pg2j3 жыл бұрын

    እባካቺሁ የድንግል ማርይም ልጄቺ እርዱኝ አባቴ ታሞብኝን ያባይ መገኝ ካላቺ እርዱኝ አባቴ እራሲን አያዉም ሀኪምቤት ህዶ አንደይ አንደይ አንዱን ይሉናን እባካቹህ በግዚያብሄር ስም ዪዢቹሁ አልሁ

  • @berekets4776
    @berekets47763 жыл бұрын

    Amen xelotkum ayfeleyena

  • @selamhailu4738
    @selamhailu47383 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xf3ex6cp4v
    @user-xf3ex6cp4v3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @user-pz3br4nf9l
    @user-pz3br4nf9l3 жыл бұрын

    *እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤናውን ያድልልን ለወገኖቻችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን*

  • @zenebechzenebech2040

    @zenebechzenebech2040

    3 жыл бұрын

    አሜንዐየት ሠፈር ነዉ ንገሩይ

  • @user-vi9sr8ho5i

    @user-vi9sr8ho5i

    3 жыл бұрын

    ኣሜንንን

  • @addisaddis4301
    @addisaddis43013 жыл бұрын

    Amen Amen Amen yifitugni abate

  • @adinaaboughanem2063
    @adinaaboughanem20633 жыл бұрын

    Abaye. Rejim. Edme. Ystln. Amen. AmenAmen

  • @englishlessonsandworldfact1875
    @englishlessonsandworldfact18753 жыл бұрын

    God bless you!!!

  • @tenam1736
    @tenam17363 жыл бұрын

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎት በርከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @asterkonjo2578
    @asterkonjo25783 жыл бұрын

    Bayyee. Matiin. Koo. Wallii. Hin. Galanii. Nbr. Kee. Naaf. Eggaa.

  • @user-gn6pe3ky6g
    @user-gn6pe3ky6g3 жыл бұрын

    Egziyaber xenan edme yisxoti abbate

  • @weletmariyamwebalem9400
    @weletmariyamwebalem94003 жыл бұрын

    egeziyabehar yemesegen

  • @user-lx9le7et2z
    @user-lx9le7et2z3 жыл бұрын

    ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @fdscd1789
    @fdscd17893 жыл бұрын

    በፀሎት በቆማችሁግዜ ሀይለማርያም እይላችሁ አስብልኝ አትርሰን አሜን፫ይፍቱን አባታችን

  • @berayzinabu870
    @berayzinabu8703 жыл бұрын

    egezabehere edemana tana yisetashawe abatashen ebakashehu abate yalabaten takomeg batasabasha eyataskayobeg new

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q3 жыл бұрын

    ሰይጣን አይሳካለት የዘር ማንዘር ጨሌ የሚባል ክፉ ስራ እግዚአብሔር ያፍርሰው

  • @nolimit4473
    @nolimit44732 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @btylema2740
    @btylema27403 жыл бұрын

    እባኮትን አባታችን እግዚያብሄር በርሶላይ አድሮ ይፈውሰናል የት ነው የምናገኞት

  • @user-hg3lc7iu1b
    @user-hg3lc7iu1b3 жыл бұрын

    አባታችን መድሀኒያለምእርሶንያኑርልን

  • @user-jn7ud5jc7k
    @user-jn7ud5jc7k3 жыл бұрын

    ሰብስካራይፕ ያርጉ

  • @user-lm9sd6sr9r

    @user-lm9sd6sr9r

    3 жыл бұрын

    ትክክለኛ የመምህር ነው እሽ

  • @weteteethiopian6946

    @weteteethiopian6946

    3 жыл бұрын

    አባታችን ሠላም ሌናንቴ ይሁን ስልከ ኩትረ አቹሕን ላኩልቸ

  • @nagatabarra598

    @nagatabarra598

    3 жыл бұрын

    @@user-lm9sd6sr9r እባካቹ ባባታችን ስም አትነግዱ አባታችን ሰብሰራብ አይልሙ የሳቾ ፔጅ አይደለም

  • @user-lm9sd6sr9r

    @user-lm9sd6sr9r

    3 жыл бұрын

    @@nagatabarra598 እሽ ኣመሰግናለሁ

  • @datayeroosanacell1152

    @datayeroosanacell1152

    3 жыл бұрын

    አባዬ ሥልኮትን ጡኝ እበኮት ታጨንቀሌዉ አረበ ሀገርነው የለውት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mariyamdarai6967
    @mariyamdarai69673 жыл бұрын

    Abatachin Selkachewun efelgalewu ebakachu ebakachu ebakachu 😭😭😭

  • @michielmikael
    @michielmikael3 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ይፍቱን

Келесі