ዘፋኝ ነበርኩ የመጠጥ ቤት ሰው ሆንኩኝ ሥራዬን አጣሁ Memehir Girma Wondimu

Автокөліктер мен көлік құралдары

Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 196

  • @astekastek1000
    @astekastek10004 ай бұрын

    ማነዉ እንደ እኔ የመናፍስ ዉግያ የገባዉ ግን የሰነፈ ዉግያ ያልጀመረ በስደት ነኝ ግን አገሬ ስገባ ስል አልጀመርኩም

  • @user-qd8ee8zt2g

    @user-qd8ee8zt2g

    4 ай бұрын

    እኔ ኣለው እህቴ የኣባታችን ሲዲ ርእሱ ምንድነው ሚለው ኣዉርጄ ቤተሰቦቼ ልወስደው ❤

  • @mulubelay3831

    @mulubelay3831

    4 ай бұрын

    ሬድዮ. አብስኒያ ብለሽ ግቢ ያባታችን ሙሉ ስብከት ​@@user-qd8ee8zt2g

  • @astekastek1000

    @astekastek1000

    4 ай бұрын

    @@user-qd8ee8zt2g ታምረ ፅዮን ነዉ ሚባለዉ እህቴ ወይም በፍላሽ ማስጫን ትችያለሽ ኢተርኔት ቤት ሄደሽ

  • @fafi2887

    @fafi2887

    4 ай бұрын

    አይኔ አንድ ቀን እቀጠቅጠዋለሁ በማግስቱ እተዋለሁ አይይይይ ጉደኛም አለኝ 😢😢

  • @astekastek1000

    @astekastek1000

    4 ай бұрын

    @@fafi2887 አይዞሽ ጠካራ ሁኚ እንዲ እንዲ እያልን እጠክራለን መቼም ከኔ ትሻያለሽ

  • @Haile21.7
    @Haile21.74 ай бұрын

    አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ቅዱስ አማኑኤል ጥላ ከለላ ይሁንልን መምህር ተስፋዬን የመሰለ መምህር አበርክተውልናል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አጋእስታለም ስላሴ ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizitazena3800
    @tizitazena38004 ай бұрын

    ለአባታችንንን ያላችሁን ፍቅር መግለጽ ያቃታችሁ ብቻ like አድርጉልኝ ለኔ መሰላል ሆነዉኛል።።

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m4 ай бұрын

    አባታችን ሰስንቱ ዳነ ስንቱ ተማረ የመናፍስት ውጊያ ስንቱ ዲስክ ካንሰር ዳነ አረ አይዘረዘርም የእግዚአብሔር ማዳን በእርሶ አየን ክብረ ለጌታ ይሁን አባቴ እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ

  • @zerfnshhylgebrl8876

    @zerfnshhylgebrl8876

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አባታችን ከእኔ እድሜ ከንሶ የእርሶ ይስጥልኝ

  • @user-bf1yt1ff1x
    @user-bf1yt1ff1x3 ай бұрын

    አባታችን ቪቪቪቪቪ አመት ያኑርልን አባታችን እረጅም እዳሜና ጠና ይስጥልን አባታችን ያቁይልን ጠላታችዉን ከገራቸዉ መረገጫያዱርገልን አባቴ በፁሎት ያሰብኛ ወለተ ጊወርጊስ ቡለዉ እስከቤተሰቡቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64614 ай бұрын

    አባታችን መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንዱሙ እቪ አመት የኑሮ እኔም በስችዉ ትምህርት ለንስሀ ለቅዱሰ ደሙ በቅችልሁ እግዚአብሔር የሰጥልኝ ❤ፀጋዉን ያበዛሉት❤❤❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon5554 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከትዎ የደርብኝ

  • @soniaemebet9051

    @soniaemebet9051

    4 ай бұрын

    Ere abatachen yet new yalut ebakachun negerugn

  • @tagewdasolomon555

    @tagewdasolomon555

    4 ай бұрын

    @@soniaemebet9051 አረ እኔም አላውቅም ባገኛቼው ደስ ይለኝ ነበር

  • @user-qs4jo7lv6m
    @user-qs4jo7lv6m4 ай бұрын

    አባቴ እንደምን አሉ እግዚአብሔር ይመስገን በርሷ ላይ አድሮ ብዙ ታምራትን የሚያደርግ ፈጣሪ እና አባቴ በፀሎቶት ያስቡኝ አፀደ ማሪያም ነኝ አመሰግናለሁኝ 🙏

  • @user-ds9bw2qp6m
    @user-ds9bw2qp6m4 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ሰው ብቻ አይደለም ሀገሪቷ እራሱ እድሏ ተወስዷል

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i4 ай бұрын

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አባታችን

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679Ай бұрын

    አባቶቻችን እድሜአችሁን ያርዝምልን ከጤናጋር እግዛአብሄር እኛን በስደትያለነዉን ለደጅያብቃን

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k4 ай бұрын

    አባይዬ እመአምላክ ትጠብቅልን ኑሩልን ከኔእድሜ ቀንሶ ይስጥል እግዚያብሔር ይመስገን

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert67424 ай бұрын

    ጌታ እንደዚህ ያስደምማል አባታችን እርስዎን የሰጠን አምላክ ይመስገን ከዚህ በላይ እምነት ምን አለ ራሱ የተያዘው ሰው ሲመሰክር ደግሞ ደስ ይላል ሰው ከጨለማ ወደ ብርሐን ሲመለስ ህይወት ሲቃና ከዚህ በላይ ደስታ ምን እንፈልጋለን ምን አይነት የአተላ ትውልድ ነን ግን ይህን ያህል የወረድነው ለነገሩ አልገባው የሚለው ተይዞ ነው አምላክ ይርዳን እኔ ከራሴ ጆሮና አይን ውጭ የሌላ ሰው ምስክርነት አያስፈልገኝም በመንፈስ የተያዘ ነው የበዛው ለዛ ነው ከአፋችን መልካም ነገር የማይወጣው አምላክ የረዳው መንፈስም እያለበት ቢሆን እውነታን ይረዳል ይቀበላል ቸር ነውና አባታችንን የሰጠን አምላክ ይመስገን የዘመኑ ሐዋርያ ናቸው አለመታደል ሆኖ ነብይ በአገሩ አይከበርም ሆኖ ነው እንጂ አባቴ ትልቅ ስጦታዬ ኖት እርስዎን ያወኩበትን ቀን ሁሌም የተባረከች ትሁን እወዶታለው አከብሮታለው ሺ አመት ኑሩልን ለሌሎች የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን እመአምላክ ትርዳን❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713Ай бұрын

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጦት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku71604 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረኩት ይደረብን❤️❤️❤️❤️

  • @mulubelay3831
    @mulubelay38314 ай бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በስስት ነው ማያቸው ከስደት ስመለስ በመስቀልዎ እንድባረክ እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay94383 ай бұрын

    አባታችን ርዥም እድሜ ይስጥልን 🤲🤲🤲

  • @user-it1fz5jn2k
    @user-it1fz5jn2k4 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠወት አባቴ

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb4 ай бұрын

    እንኳን በሠላም መጡ አባ በጸሎት አሥቡኝ

  • @mametohem7990
    @mametohem79904 ай бұрын

    አባታችን አድሜና ጤናይስጠወት ብርታቱን ይስጠወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane65784 ай бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg4 ай бұрын

    እንቁ አባታችን ፀጋዎት ይብዛ

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods80384 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo66424 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባዬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በአካል እስካገኞት ጓጉቻለሁ❤❤❤

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem272 ай бұрын

    🥰❤️ Egzeabehare yemasgan!!!❤️🥰 Memhir Germa, awrawen ba kidus Egzeabehare sem seyabarerut Hulam komaw new🥰 abet Egzeabehare eko barkeachawal esachwen!! amen Egzeabehare yemasgan!!🥰❤️

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict39934 ай бұрын

    ❤❤❤ GOD blessed you our father

  • @user-pd2pc2xs2t
    @user-pd2pc2xs2t4 ай бұрын

    አባቴ ፀጋው ይብዛሎት!

  • @user-eq3ih4uh2n
    @user-eq3ih4uh2n4 ай бұрын

    እሰይ አባታችክ እንኳን በሰላም መጡ የማይሰለቹኝ አባቴ እድሜ ጤና ይስጦት ፈጣሪ እኛንም ይማረን

  • @InnocentClover-ud6hm

    @InnocentClover-ud6hm

    4 ай бұрын

    Ebakachu aba ahun yet new yalut🙏🙏🙏

  • @DivinelyGodess
    @DivinelyGodess4 ай бұрын

    እግዚአብሔር እርሶ ለብዙ እልፍ ህዝብ መፍትሄ እንዲሆኑ ፈቅዱዋልና እድሜ ጤና ይስጥዎት: አባት እስከልጅ እና ባለቤትዎት እግዚአብሄር ስለማረወት እግዚአብሄርን ይዘክሩ: ለሌላው ተስፍ ነወት: እኔም የዚህ እድል ተካፍይ ለመሆን ያብቃኝ: አሜን::

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita66774 ай бұрын

    እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ኑሩልን

  • @user-he3iu9td8b
    @user-he3iu9td8b4 ай бұрын

    በረከቶ ይደርብኝ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

  • @user-ik5ts5fh1n
    @user-ik5ts5fh1n4 ай бұрын

    Abatchen tegawen yabzalot Egzabhier yetbkwot🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️🇪🇷

  • @bellaconjo3307
    @bellaconjo33074 ай бұрын

    Amlki egzaber eninm barhen fetag nesa awotag amlki bekashe beleg amlki lemskernet abkag amlki fetag medan temg dekmeg amlki fetag edeln seryen tedarin wondmin betsebin hulu kekfu esrat fetag nesa awotg lemskrent abkag 😢🙏🙏🙏 bande lejeh be eyesise kersetose amen

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን እኛም በስደት ላለን ለቤተሰቦቻቸን የምናስረዳ ያድርገን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HhHh-dr9bg
    @HhHh-dr9bg4 ай бұрын

    የኔ አባት በረከተ ይደርብን እኔ እራሱ በስደት ነው ግን ሁለቱን ስልኬን ቆልፎታል አባቴ ልክ የትሳስ ገብርኤል አንዱ ከፍቶልኛል አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet53524 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን ከመጀመራችን በፊት ላይክ እና ሼል እናድርግ እህት ወንድሞቼ አመሰግናለው

  • @JlakksAa-cs4ip

    @JlakksAa-cs4ip

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @AffectionateCaveWaterfal-bv4im
    @AffectionateCaveWaterfal-bv4im4 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የድርሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ይጥብቅን ስለማይነገርስጦታእግዚአብሔርይመስገንለአንተየድርሰቅዱስእግዚአብሔርስምየተመሰገነይሁንአሜንአሜንአሜንአባታችንበእድሜበጤናይጥብቅንአባታችን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay52774 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🎉🎉🎉

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g4 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel56874 ай бұрын

    ለእንኳን ደህና መጡ አባታችን ለወንድማችን የደረሰት ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛንም ትድረስልን በእውነት ለአባታችን ትጠብቅል አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane65214 ай бұрын

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ፈጣሪ ዓለማት መጋቢ ዓለማት ይኽበር ይመስገን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖችን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️🙏🙏🏾🙏❤️❤️❤️🫶🤝😘

  • @user-zd2gm7ji3p
    @user-zd2gm7ji3p4 ай бұрын

    memehir yealem hizib sitota nachew❤egzeabhir stgawun yabzalot yetebikilin❤.

  • @HabasiOmar
    @HabasiOmar4 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata43364 ай бұрын

    እግዚአብሔር ን አመስግኑ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ እግዚአብሔር ን አመስግኑ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ 🙏 ለአባታችን እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁናቸው እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናቸው ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላዕክት በሄዱበት ከፊት እየቀደሙ ከክፉ ይጠብቃቸው እሳቸውን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges23864 ай бұрын

    .ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ የኛ ትሁት አባት እመአምላክ ትጠብቅልን

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እዴሜና ጣና ይስጥልን ላልገባቸው መድሀኒአለም ልቦናቸውን ይከፈትላቸው እናተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @yeshi7446
    @yeshi74464 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @webit312
    @webit3124 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy4 ай бұрын

    የአባታችንን እድሜ ያርዝምልን መድረክ ላይ ሳንወጣ በይቱዩብ ስብከት ብቻ የተፈወስን የተደረገልን አለን መድሀኒአለም ክብር ላንተ ይሁን

  • @yadngelemaryamLeg-vo7xd
    @yadngelemaryamLeg-vo7xd4 ай бұрын

    አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን በረክችው ይደረበኝ

  • @user-ve7tf1pb9i
    @user-ve7tf1pb9i4 ай бұрын

    የኛ ኣባት በረከቶት ይድረሰን ኣይ የሰው ልጅ ለምን ግን ፈጣሪ ለፈጠረን መኖራችንን መረራቸው ማፍዘዝ ማደንገዝ ኣረ ፈጣሪን እንፍራ እንጂ የሰው ልጅ ለሰው ልጅ እንዲህ ክፉ ሰው ለምን ይሆናል እግዚዮ የዳዊት ኣምላክ ፍረዳቸው

  • @user-yw7yx4ic6w
    @user-yw7yx4ic6w4 ай бұрын

    እንኳን በደህና መጣችሁ አባየ በርከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪሮስ ብላችሁ በሰው አገር ተሰቃየሁ ቡዳ ዛር አልታሰርልኝ አለ

  • @Mikae637
    @Mikae6374 ай бұрын

    ሀይለሚካኤል በረከትዎ ይድረሰን

  • @raheelraheel1543
    @raheelraheel15434 ай бұрын

    Abatachn edmena Tena ystot kene Mela betesebot❤❤

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe83294 ай бұрын

    እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤

  • @guzguzmolaa328
    @guzguzmolaa3284 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን😢😢❤❤ በእውነት🤲🤲

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p4 ай бұрын

    አባየ የኔ አባት በረከተውት ይድረሰኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባ ወንድማችን ደሳለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትን መናገር ለራስ ነው አውቀወሰ የተኙ ቢቀሰቀሱ አይሰሙም ተዋቸው

  • @cvcv393
    @cvcv3934 ай бұрын

    😢😢❤🤲🤲🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመገነ

  • @GossayeGirmaMamo
    @GossayeGirmaMamo4 ай бұрын

    ❤❤አባታችን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ጥላከለላ ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe83294 ай бұрын

    ለይኩን፣ለይኩን፣ለይኩን❤❤❤

  • @TG-nq6js
    @TG-nq6js4 ай бұрын

    ሀይል የእግዚአብሔር ነው ለኛ መዳኛ አንቂ አባታችንን ላከልን አሜን አርቲስት ደሳለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ለሀገርህም ለህዝብህም ለአባታችንም ደስ የሚል መልእክት ነው ያስተላለፍከው እድሜና ጤና ለአባታችን ላንተም ሙሉ ቤተሰብህን ይማርልህ በረከትህ ይደርብን ወንድማማችን ቃለ ህይወትን የማልን አሜን

  • @MeliTamerat
    @MeliTamerat4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ምስጋናውን ይውሰድ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn44424 ай бұрын

    የኔ አብባት እግዚአብሔር ረጅም እርሜና ጤና ያድሎት 🙏🥰

  • @user-ir3ju2im2j
    @user-ir3ju2im2j4 ай бұрын

    እልልልልልል❤❤እኔንምለፈስአብቃኝሚካየልአባቴ❤❤❤

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso74904 ай бұрын

    በረከቶም ይሕደረና ክቡር ኣቦና ብዕድመን ብጥዕናን ይሓልወልናእግዚኣብሔር ኣምላክ

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen2504 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @shiferawmekonnen1278
    @shiferawmekonnen12784 ай бұрын

    edme na tena yestachu,fatari amlak yetebikachu.

  • @bt5200
    @bt52004 ай бұрын

    መምህር ግርማ በረከቶ ይድረሰኝ በርሶ ነቅተናል ።እኔም እንደዚ መኪና ሆኛለሁ በጸሎት አሰቡኝ ሰህነ ማርያም

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich4 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ጉልበቶትን አያድክምብን ፈጣሪ ይጠብቅል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u4 ай бұрын

    አባታችን በእድሚ በጤና ያኑሪልን

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x4 ай бұрын

    እዴት ደሰ ይላል አባታችን ረዥም እድሜ ይሰጣቹ❤❤❤❤❤❤

  • @user-co4hp9xd3q
    @user-co4hp9xd3q4 ай бұрын

    egzaber masgen abatachin barkatu yedarbeni rajime edeme yesxilin ❤❤❤

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66414 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን በረከቶ ይድረሰን ❤❤❤❤

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚያብሔር ይመስገን እውነት ነው ወንድማችን ❤❤❤ እግዚያብሔር ይስጥህ የልቤን ተናገርህ አባታችን ኑሩልን አባታችን💚💛❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36074 ай бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha78854 ай бұрын

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን ፤የዲያቢሎስን ሴራ እንድንነቃ ስላረጉን እናመሰግናለን፤ የርስዎ አስተምዕሮ እንደምድር አሸዋ እንደሚበዛ አምናለው

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤

  • @user-uj2pj9bh8m
    @user-uj2pj9bh8m4 ай бұрын

    እሳቸውን የት አገኛለሁ ከምትሉ ባለችሁበት የመንፈስ ውጊያን ተዋጉ እግዚአብሔር የትም ቦታ ታሪክ ይቀይራል መዳን አለ በጸሎት ትጉ ለእሳቸውም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @AsratTerefe-qi6ex
    @AsratTerefe-qi6ex3 ай бұрын

    አባታችን፣እጽሜ፣ከጤና፣ያገናፎት

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana37384 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ አባታችን ❤❤❤

  • @DfffggZxvvh
    @DfffggZxvvh4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን የአባታችንን ትምህርት የምትከታተሉ ወገኖቼ ወለተ ኪዳን እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን4 ай бұрын

    እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ተወልደመድህን

  • @user-qd8ee8zt2g
    @user-qd8ee8zt2g4 ай бұрын

    ኣባታችን በረክቶም ይሕደረና እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @GgGg-ei7ut
    @GgGg-ei7ut4 ай бұрын

    🙏🙏🙏 Amen Amen Amen Amen

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle58314 ай бұрын

    Abataten Amelake ykeber yestelene Kale Hiwot yesemalene

  • @user-pj1pg8vq4f
    @user-pj1pg8vq4f4 ай бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤❤❤

  • @yordanoshaile87
    @yordanoshaile874 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @sarahkatulong9004
    @sarahkatulong90044 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @RozinaBelay
    @RozinaBelay4 ай бұрын

    እድሜ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አባታችን ❤️🙏🏿

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon52864 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale34524 ай бұрын

    አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ck8vp8hn1s
    @user-ck8vp8hn1s4 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @Mariyaamariyaam-rm6wb
    @Mariyaamariyaam-rm6wb4 ай бұрын

    Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤

  • @Omosuger3838
    @Omosuger38384 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን🤲 እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን🤲 በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-uq2qu5wi5o
    @user-uq2qu5wi5o4 ай бұрын

    እግዚአብሄር ሆይ ከዚህ እርኩሰ መንፍሰ ቅዱሰ ሚካኤል በክንፍ ከለላ ይሁንልን እባካችሁ ፀልዩልኝ አባቴ ❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob7974 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar80354 ай бұрын

    የኔ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔ ባስተማሩኝ መሰርት ነቅቸበታለሁ መፅሀፍ ቅዱስ ሳነብ እራሱ ያዛጋኛል እንቅልፊ ይመጣል ብቻ ሀገሪ ልግባ ለደጁ ያብቃን ❤

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8t4 ай бұрын

    አባታችን በረከቶህ ይደርብኝ ❤❤❤

Келесі