Memeher Girma Wondimu Video 132 በጀርመን ሃገር አንገቷን ከመታረድ የዳነችዉ ድንቅ እምነት

Автокөліктер мен көлік құралдары

በጀርመን ሃገር አንገቷን
ከመታረድ የዳነችዉ
ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ
ሼር በማረግ ወገኖቻችን ከልዩ ልዩ አጋንንት ፈተናዎች ላይ እንዲነቁ እናስተምር

Пікірлер: 488

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf56623 жыл бұрын

    ድንግል ማርያም እኔንም ከተያስኩበት እርኩስ መንፈስ በምልጃሽ ገላግሊኝ

  • @gebeyawtakele2638

    @gebeyawtakele2638

    3 жыл бұрын

    SSgt Gary

  • @abebe7532

    @abebe7532

    3 жыл бұрын

    amen enenim tigelaglegn ere !!!

  • @gihi7732

    @gihi7732

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8943 жыл бұрын

    ለናተ የደረሰ የሰራዊት ጌታ ለኛም ለምንመኘው ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-ko1qf3vo9o

    @user-ko1qf3vo9o

    3 жыл бұрын

    Ameeennn

  • @sarapaprou2437

    @sarapaprou2437

    3 жыл бұрын

    😍😍😍😢😢😢😍😍😍😍😍😍💓💓💓💗💗

  • @user-if1qt5de5t

    @user-if1qt5de5t

    3 жыл бұрын

    አሜንንን

  • @sarapaprou2437

    @sarapaprou2437

    3 жыл бұрын

    @@user-if1qt5de5t አሜን🙏🙏🙏

  • @meronfikadu4541

    @meronfikadu4541

    3 жыл бұрын

    Amen amen

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet34963 жыл бұрын

    በመምህር ግርማ ላይ ያደረው የእግዚአብሔር መንፈስ እኛንም እንደሚጐበኘን አምናለሁ ግን በፀሎትና በስግደት አልበረታሁም እግዚአብሔር ይርዳሽና በርች በሉ የእሳቸው ማዳን በኔ ቤተሰብም እንዲሆን ምኞቴ ነው

  • @thinkitsnotillegalyet

    @thinkitsnotillegalyet

    3 жыл бұрын

    Berchi doctor medhanit biyazlsh seatun tebkesh twuchi yele yihennm le egziyabher slehone sraye blesh sgeji tsely yetselot bet azegaji bet wust keza selam yihonal

  • @paolodariogadaleta4421

    @paolodariogadaleta4421

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ በተደጋጋሚ ትምህርታቸውን ተከታተዪ የዲ/ን ሄኖክ ተፈራን ዮቱብ ተመልከቺ እሳቸው ጋር የተፈወሰ ነው። በረቺ

  • @XxxXxx-ex8uv
    @XxxXxx-ex8uv3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል አባየ ከፍ ከፍ ከፍ በሉሉኝ አባቴ ኩፍ አይንከልኝ እግዚአብሄር ይጠብቀልን አባታች ውድድድድድድ ነው እማርገው አባየ በፀሎተው ያሱቡኝ አባየ

  • @dejuhureso7717
    @dejuhureso77172 жыл бұрын

    የተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ ቸሩ መዲኋኒዓለም ለእኛም ይድረስ አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @alamsameera4540
    @alamsameera45403 жыл бұрын

    እባካችሁ ወገኖቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ አሞኛል😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @simartyalsima9177

    @simartyalsima9177

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይማርሽ

  • @hewanadam167

    @hewanadam167

    3 жыл бұрын

    Dinigil mariyam tidiresilish

  • @meheretgebretsadik8400

    @meheretgebretsadik8400

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ

  • @user-mu8tv5qv1s

    @user-mu8tv5qv1s

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @akberettsegezeab6828

    @akberettsegezeab6828

    3 жыл бұрын

    አይዛኝ እግዚአብሔር ካንች ጋራ ይሁን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84693 жыл бұрын

    አባ አባታችን መላከ ምንከራት እንኩዋን ደህና መጡልን 🙏🙏🙏 የኔ ደግ አባት ❤ ኑሩልን !""

  • @addisalem5517
    @addisalem55173 жыл бұрын

    በዜ ዘመን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u3 жыл бұрын

    መድሃኒ ዐለም ንኹሉ ይብፅሐሉ

  • @alynstar2557
    @alynstar25573 жыл бұрын

    ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @user-cf6xx4wt3q

    @user-cf6xx4wt3q

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @biritukanjenere3549

    @biritukanjenere3549

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t2 жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን አባታችን አስቡኝ በጸሎትዎ እህተስላሴ እያላችሁ ስወድወት እረጅም እድሜና ጸጋውን ይስጥልን

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለኔም ድረስልኝ መምህር አባታችን እድሜ ማቱሳላን ያድልዎት🤲🤲

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet33053 жыл бұрын

    ረጅም እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @dohaqatar3999

    @dohaqatar3999

    3 жыл бұрын

    አባ ረዘጅም እድሜና ጤና ይስጣት እባ የኛም ፀሎት አረጉልን በስደት አገር ላለነው

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems65323 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ለናንተ የደረሠ ለኛም ይድረሥልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመሥገን አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዲሀኒ አለም ሆይ የኛንም የመዳን ቀን ዛሬ አድርገው አባቴ በጀዎት ለመባረክ ያብቃኝ ዛሬ በህልሜ እንጀራ ሲያጎርሱኝ አየሁ

  • @user-dl3xn2jv6q
    @user-dl3xn2jv6q3 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ኩፉ አይንካቢን የችግረኞች አባት ወለተ ሚካኤል እያሉ በፀሎት እሲቡኝ ሲደተኛ ልጁህ ነኝ የነሱ የሰማ የድንግል ማሪያም ልጂ የኛም ይሲማን አሜን አሜን አሜን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21713 жыл бұрын

    ሀያሉ አምላካችን ከክፉ ነገሮች ሁሉ ጠብቆ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ይኑርልን 🤲🤲🤲💐

  • @harag6561
    @harag65613 жыл бұрын

    እወነት ነዉ አባታችን ሙሉ እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያድለወት እኔም ጋ አለ ትልቅ ችግር ወለተ ማርቆስ በጸሎት አስቡኝ ለምሳቅሽ ብለዉ ብዙ ሰወች ቅር ይላቸዉ ነበ

  • @terbinosmolla1695
    @terbinosmolla16953 жыл бұрын

    ለትጉው ለማይደክሙት አባታችን መዳህኒያለም ከዚህ የበለጠውን ፀጋ እና እረዥም እድሜን ያድልልን።

  • @user-ks6eh3hc4f
    @user-ks6eh3hc4f2 жыл бұрын

    ኖሩልን አባታችን እልልልል እርስዎን የሰጠን መድኃኔዓለም ክበር ይስፋ አሜን ድንግል ወላዲተ አምላክ አትልዎት

  • @seki1508
    @seki15083 жыл бұрын

    አባታቾን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረድኤት በረከቶ ይብዛልኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን

  • @cell7172
    @cell71723 жыл бұрын

    ለአባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን ያድልልን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ይድረስልን አሜን ፫✝️🕯💚💛❤️

  • @emihabesha2907

    @emihabesha2907

    2 жыл бұрын

    0 M

  • @kebestdenekegebre430

    @kebestdenekegebre430

    Жыл бұрын

    አባ አባ ቃል የለኝም የክርስቶስ ስጦታዬ የሜንግሲቱ አገር ወረወራሽ የስላሤ በረከት አባ ህዝቡ የማገኘው ምህረት በገንዘብ ብለካ ለአለማችን ሀፍታ ለብልገት አይቻልም አባ ችግሩ እኔጋር ስላለ በደንብ አውቀዋለው ተወልደ ዩሃንስ ነኝ ጤና ይበስጥልኝ አባ አደራ መልስ ጠብቃለው

  • @ruthina1927
    @ruthina19273 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl3 жыл бұрын

    ሀገር ገብቸ ለደጃ ያብቃይ አምላኬ ሆ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yrgg1047

    @yrgg1047

    3 жыл бұрын

    egzbiher yerdasha bselam egzbiher lhagersha yabakasha 🤲

  • @tigistyilkal9834
    @tigistyilkal98343 жыл бұрын

    ክፍለ ሃገር ነው ያለሁት ወለተ ስላሴ ነኝ ኣባታችን ወደዚህ መተው ቢጎበኙን ስንተ የተጨነቀ ሰው በየቤቱ ኣለ።ለኔም ፀልዩልኝ በርቺ በሉኝ

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube77223 жыл бұрын

    እናቴ እመቤቴ የአባታችንን ጥላት እሰሪልን የመፈወሻየቀን ቅርብነው

  • @sameera2169
    @sameera21693 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይርዳን አባዬ በፀለት ያስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @sinamenigpstu7259
    @sinamenigpstu72593 жыл бұрын

    💒እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል💒 የጻድቃኖች በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫💕💕💕💕

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s3 жыл бұрын

    የሐያሉ የልኡል እግዚአብሔር ልጆች እንዴ ዋላቹ እንደምንስ ለዝ ሰአት አደረሳችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ለናንተ የደረሰ ምሕረት ለኛም ይድረስልን አሜን ፫።🤲🕯🤲

  • @tsegabtsegab6852
    @tsegabtsegab685211 ай бұрын

    ኣባ መምህር ግርማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይሰጣቹ ፀጋቹ ይብዛልኝ ኣባቴ እኔም ምኞቴ ነው በረከታቹ ለመቀበል🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena76533 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እድሜ ማቱሳላን ያድልልን አባታችን ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia22593 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማል አባ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ክፉ አይንካዎት

  • @ayni2800
    @ayni28003 жыл бұрын

    አባታችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናንተ የደርስ አምላክ ለኛም ይድርስልን አባየ በጾለትው አስቡኝ እስከቤተስቦቸ

  • @We-ws1pe
    @We-ws1pe3 жыл бұрын

    አባዬ በረከትዎ ይድረሰኝ የማቱሳላን ዕድሜ ያድልልን አባዬ ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @Fano44
    @Fano443 жыл бұрын

    አባዬ በረከትዎ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛንም ለዚች ድህነት ቀን ያብቃን

  • @mesisweet9447
    @mesisweet94473 жыл бұрын

    የኛ አባት እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን እንወድዎታለን አባዬ

  • @meheretgebretsadik8400
    @meheretgebretsadik84003 жыл бұрын

    እውነት ነው ለርሶ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከቶ ይደርብን አባታችን እግዚአብሔር ይስጦት ለወገኖ ቻችን እንደቆሙ እግዚአብሔር ከነ መላእክቱ በቀኝዎ ይቁምሎት አሜን አሜን አሜን

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u3 жыл бұрын

    አቤት ለእናተ የደረስ አምላክ ለእኛም ይድረስልን😭😭 ኧረ አባታችን በፆለት አስቡን

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera9053 жыл бұрын

    አባ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦ የኔ አባት

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z3 жыл бұрын

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የሉም እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ((3)🤲 ለአባታችን አዳሜ እና ጤና ይሰጥልን ላንተ የደረሰ የድንግል ልጅ ለኝም የድረሱልን አሜን {፫}

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c3 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት ካለም ህዝብ ላይ እድሜ ቀንሶ ይስጥልን!!

  • @user-cg4oy3qe4t
    @user-cg4oy3qe4t3 жыл бұрын

    እማ አምላክ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ፈውሽኝ የውስጤን ሲቃይ ታቂያለሽ እናቴ አድኝኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ አትርሱኝ በስደት ተሰቃይሁ ምነው በሀገሬ በሆንኩ አንዱ ፀበል ሄጅ ቁጭ እል ነበር እስከምድን ድረስ አይ ስደት

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይሠስገም ለናተ የደረስ አምላክ እኛንም በምህረቱ ጎብኝቶን ለምስክርነት ያብቃን አባታችን ሺ አመት ኑሩንን የስንት ወገኖቻችንን ህይወት ታድገዉልናል እግዚአብሔር በእርሰዎ ላይ አድሮ ተመስገን

  • @martabiru444
    @martabiru4443 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta44213 жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል የተፈወሱትን ማየት ክብር ምስጋና ይድረሰው መድሐኒአለም ሐያሉ ጌታ የተጨነቁትንም በቸርነትህ ጎብኛቸው። እውነት ብላለች እህታችን ለአባታችን መፀለይ አለብን ከክፏዎች እንዲጠብቅልን ዘመናቸውን ይባርክላቸው መንፈስ ቅዱሱን ያሳድርባቸው እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን።

  • @emuugirma9913
    @emuugirma99133 жыл бұрын

    እድሜ እን ጤና ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ይብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @tijitiji3656
    @tijitiji36563 жыл бұрын

    አባታችንእኛንምበሠውሀገርያለነውበፀሎትአሥብንአባ

  • @tghh1076
    @tghh10763 жыл бұрын

    አባየ እረጂም እዲሜ ይሠጠወት🙏🙏🙏 መቸነዉ የኔ መፈወሻ ቀን😭😭😭

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን አባዬ

  • @devan8265
    @devan82653 жыл бұрын

    አባታችን አንድ ሽሽሽሽሽሽሽ አመት ያኑርልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-pf8hd8cg8q
    @user-pf8hd8cg8q3 жыл бұрын

    ለእናት የደርሰ አምላክን ለኔ ለሀፃተኛዋ እና ለቤተሰቦች ይድርስልኝ

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede55653 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን በአውነት

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita66773 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እያየን ማዘን ሳይሆን ወደተግባር በመለወጥ ሀይሉ እንዲደርሰን ያለማቋረጥ መበርታት ያስፈልጋል እንንቃ::

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh83283 жыл бұрын

    ቅዱስ እግዚአብሔር ረጅም እደሜ ከጠና ይስጥልኝ አባታችን

  • @agunuo5118
    @agunuo51183 жыл бұрын

    አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @sudan4794
    @sudan47943 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጠና ጸጋዉን ያብዛሎት አባታችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @fikerselam343
    @fikerselam3433 жыл бұрын

    አሜን ፫ መምህራችን ቀሲስ መንክራት በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁኖት።

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile81303 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላኬ ክብር በልልኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-gb5gw9dq7q
    @user-gb5gw9dq7q3 жыл бұрын

    ለንንተ የድረስ ኣምላክ ለኛም ይድርስን ኣቤት ታድላቹ በፈጣሪ 🙏⛪🙏

  • @melatyaresemaleji9736
    @melatyaresemaleji97362 жыл бұрын

    አቤት አባተች አመብዙሃን ትጠብቅዋት አቤት በዚክ ዘመን አደረሶ አባት መገኘት ደቅ እኮ ነዉ የሡሥራ ለኛም ለቤተሠቦች የድንግል ማርያም ልጅ ከዳቢሎስ እስራት ይፍታን

  • @yonastilahun4813
    @yonastilahun48133 жыл бұрын

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ አደራ

  • @kwkw2678
    @kwkw26783 жыл бұрын

    አበ እድሜ ይስጥልን እውነት ናው እኔ እረሱ ሠው ማስሎ ይታያኝ ነበረ አቦዬ ገብረ ማንፈስቅዱስን ስጣረ ይሸሸል እሠቃይ ነበረ ማፀለይ ስጀምር ታወኝ

  • @tilaneshbayu1307
    @tilaneshbayu13072 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ እኔን ደካማዋን ልጅህ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ እኔንም ፈዉሰኝ ለናተ የደረሳላችሑ ለኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @xyzabc6024
    @xyzabc60243 жыл бұрын

    አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @user-bx6gy4zl8c
    @user-bx6gy4zl8c3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናንተ ይድረስ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም እኔም ብምለጅሽ ፍጣንሽ ድርስልኝ ለአባታችን በእድሜ በጤና ያኑሩልን ሺህ አመት ያቆይልን አሜን አባዬ በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia90153 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛሎት ቃለሂወት ያሰማልን ✝️💒✝️💒🙏✝️💒🙏✝️💒🙏✝️💒🙏✝️💒🙏✝️💒

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s3 жыл бұрын

    አባታችን በእድሜና በፀጋ እግዚአብሔር ያንሮዎት ለኛ ከእግዚአብሔር የተሰጡን ተስፋችን ናቸውና እግዚአብሔር አምላክ እርሶጋ እድያገናኘን ዘወትር ምኞቴ ነው በእርሶ መፈወስ የሁልጊዜ ህልሜ ነው🙏

  • @biniamselama7977
    @biniamselama79773 жыл бұрын

    ረጂም ዕድመና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ኣባታችን መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan98583 жыл бұрын

    ለናተ የደረሠ እየሡሥ ክርሥቶሥ ለኛም ይድረሥልን አባዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሥጥወት አባዬ

  • @amanuel5687
    @amanuel56873 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ረጅም ዕድሜ ያቆይልን ጤና ና በረከት ያድልልን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x3 жыл бұрын

    አባቴ ረዥም እድዴ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይሰጦት

  • @zoyaricho2336
    @zoyaricho23363 жыл бұрын

    በጣም ታምሜአለሁ በፀሎታቹ አሥቡኝ አባታችን እድሜ እና ጣና ይስጥልኝ

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo39212 жыл бұрын

    Igzeber yimasgen Abat ina hinat yitamawel igzeber kantu Ayitetetim ina Tamasgen 🤲🤲🤲

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e3 жыл бұрын

    አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን 💚💛❤️😍

  • @user-ic7ho9ln8r
    @user-ic7ho9ln8r3 жыл бұрын

    አባታችን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ሙሉጤና ይስጥልን ፀጋው ይብዛለዎት

  • @siyaneshh5246
    @siyaneshh52463 жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ የመደኛየን ቀን አቃረበልኛ

  • @user-dd2wu4se4m
    @user-dd2wu4se4m3 жыл бұрын

    ለናተ ዬዴረሠ አምላክ ለኛም ይድረሥልን አባዬ እግዚአብሄር እርሜህን ያርዝመው

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel72223 жыл бұрын

    መለአከ መንክራት አባ ግርማ ሰላሞት ይብዛ አባቴ በሕልምዬ አግኝቸዋታለሁ ደግሞ በአካል አግኝቼዋት እንዲያላቅቁኝ ሰላሜን እንዳገኝ አመተጻዲቅ ብለዉ ይጸልዩልኝ ታሰሮአል ብለዉኛል መለአከ መንክራት

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb88463 жыл бұрын

    ተመስገን አምላኬ አኔንም አረብ አገርሁኘ አቦ ቀን በር አገኞህ አሁንም ቅድስት አገሬ ገብቸ ያባን መስቀል አሳለም ዘንድ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንሉኝ🙏💒

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x3 жыл бұрын

    እመቤታችን እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልን በአይኔ ያሣየኝ በሥደት ሥመለሥ በአይኔ ያሣየኝ ሌላ ጊዜ እመጣለው እያለ ነበር እኔ አላውቅም ነበር ነቅቻለው ፈጣሪ የአባታችን እድሜ ይሥጥልኝ ያኔ ባውቅ እሥካሁን አይጨፍርብኝም ነበር ይመሥገን አሁን ነቅቻለው በፀሎት አሥቡኝ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon98603 жыл бұрын

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ክብር ምስጋና ይድረሰው አምላካችን አሜን ! መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን አሜን !

  • @user-mv9ex7vm7j
    @user-mv9ex7vm7j3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ለእናንተ የደረሰ ሁላችንንም ይጎብኘን በቸርነቱ 🙏🙏🙏

  • @user-bw4oj1jr2g
    @user-bw4oj1jr2g Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ፀጋውን ያብዝሉት ሁልም ኑርልን

  • @nannynanny789
    @nannynanny7893 жыл бұрын

    እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን በጣም ላገኞት እፈልጋለሁ አድራሻዎትን ባገኝ ደስ ይለኝ

  • @lemlem3984
    @lemlem39843 жыл бұрын

    እራሶን ለኝ የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገን ይሁን አባ ሰላሞትን ያብዛልን እዴሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68893 жыл бұрын

    እይ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንኳን አምላከ ቅዱሳን እረዳችሁወገኖቼ አባታች በእውነት ፀጋውና ጤናው አብዝቶ ይስጥልነ አሰመኑ ተንኮለኞች በምህረቱ ጥላ ይሰውረልን

  • @mulumulu7387
    @mulumulu73873 жыл бұрын

    እረጅም. እድሜ. ጤና. እግዚአብሔር. ያጎናጥፍልኝ. አባቴ. ጨምሮ. ጨማምሮ. ያጎናጥፍልኝ. አሜን. አሜን. አሜን

  • @addisheruy4333
    @addisheruy43332 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f3 жыл бұрын

    ለአባታችን በእውነት ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስትን ያውርስልን እሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽአመት ይኑሩልን ለናተ የደረሰ አምላከ ለኛም ይድረሰን

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane27723 жыл бұрын

    ኣባ ካል ሂዋት ያስማለን ኑርለን ኣብይ ኣመን ኣመን መን 10000 ይስቶት ኣብይ ባትመአ ይትማርክብት ይዞት ቦታ ማስጋዱ አገዛብሃር ይማስጋን ኩፍ ይካለን ኑርለን፡

  • @kalkdan4521
    @kalkdan45213 жыл бұрын

    አባ ታ ችን አንኳን ደና መጠ አግዚአብሔር ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን ጸጋውን ይብዝልት በጽልት አሥብኝ ጽጌ ማርያም ክነ ቤተስቦቼ

  • @ios1517
    @ios15173 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ላአባታችንእርጂምእድሜከጤናጋርይስጥልን ለእናንተየደርሰውአምላክ ለኛምይድርስልን

  • @nigatudubale8284
    @nigatudubale82843 жыл бұрын

    ረጅም ዕድሜ እና የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን !!

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15253 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ፀጋውን ያብዛልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያውርሰልን በረከታቸው ይደርብን በቤቱ ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን አሜን

  • @user-ql9zf3sy7r
    @user-ql9zf3sy7r3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይደረሰልን

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    አባዬ ኑርልን እግዜያብሄር ይጠብቆት አባዬ የማቶሳላ እድሜዬ ይሳጣት ኑሩልን

  • @eduedom8403
    @eduedom84033 жыл бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት አሜን

  • @ururur6108

    @ururur6108

    7 ай бұрын

    አባታችን እሜና ጤና ያድልልን

  • @berktitube1339
    @berktitube13393 жыл бұрын

    ምህረቱንና ቸርነቱን ያልነፈገን የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን !! ለናቱ ለእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስም የተመሰገነ ነው ።

  • @user-fj7jy7fq3j
    @user-fj7jy7fq3j3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆየዎት ለናንተ የደረሰ አምላክ ለተቸገሩት ለተጨነቁትም ይድረስላቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-rr4qs4ly8y
    @user-rr4qs4ly8y3 жыл бұрын

    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሉት አስቡን እህቴ እንዃዋ እግዚአብሔር ረዳሽ

Келесі