Memeher Girma Wondimu Video 95 ሀኪሟ ለታማሚዉ ጸበል አዘዘችለት

Автокөліктер мен көлік құралдары

ሀኪሟ ለታማሚዉ ጸበል አዘዘችለት
Copyright © Tamirtsion Studio. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 525

  • @wedishiftag3227
    @wedishiftag32273 жыл бұрын

    እዲዚ ኣይነት ምስጥር የሰይጣን ተንኮል መዳን በእግዚአብሔር ላስተማሩን አባት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @miopmiop4226

    @miopmiop4226

    3 жыл бұрын

    @@dawit3135 ልኡል እግዙአብሄር አምላክ ይገስፅህ ።ምክንያቱም ከዚህ ውጭ የምልህ ምንም ነገር የለም።ወንድም Dave አንዳንድ ጊዜ ስንናገ ማስተዋል የሚባልም ነገር አለ።ምናለበት አንዳንድ ጊዜ ከመናገራችን በፊት ላንደበታችን ለከት ቢኖረን።በጣም ያሳዝናል። ወንድምዬ ማስተዋሉን ያድልህ

  • @sammywolde8580

    @sammywolde8580

    3 жыл бұрын

    I really don't understand way dislike this video

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n3 жыл бұрын

    የልዑል እግዚአብሔር አምላክ ሰራ ድንቅ ነው የናዝሬት ኢየሱስ ክርስቶስ ለአባታችን እድሜና ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ

  • @kefjalwzewditu7989
    @kefjalwzewditu79893 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት በቸርነቱ ይጉብኘን ጠፍተናል አባታችን እህተማርያም ብለው በፀሎቶት አስብኝ

  • @abushgetachew2007

    @abushgetachew2007

    3 жыл бұрын

    phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @user-qs4pr9en5d
    @user-qs4pr9en5d3 жыл бұрын

    አባታችን አያሳጣን ፈጣሪ 🤲🤲🙏🙏አገሬ ገብቼ ቤተሰቦቼን ለዚህ መዳን በረከት ቢያድለን እግዚአብሔር ጥዋት እና ማላ ልመናየ ነው መምህር እድሜ ጤና ሰጥቶ ያቆይልን

  • @user-em4lr1lu8f
    @user-em4lr1lu8f3 жыл бұрын

    ምነው እኛገረ በመጡ አባታችን እኔ እወዳቸዋለሁ አባታችንን እከታተላለሁ ከሥደት መልሥ ለማየት ጎጉቻለሁ ግን ክረሥቴን አይደለሁም ሥከታተል ሣወራ ሠወች ጎዶኙቸ ይሠረብኛል እኔግን እረጂም እድሜ ከጤናጋረ❤

  • @leave3594

    @leave3594

    3 жыл бұрын

    አሜን ማር😥😥👏👏👏😥

  • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495

    @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495

    3 жыл бұрын

    Yene marr sint melkam ale tebareki yene wuddd emnet yegil hager yegara new😘😘😘😘😘😘

  • @meaziroyal8914

    @meaziroyal8914

    3 жыл бұрын

    አሜን የእኔ ኢትዮጵያዊ

  • @abrishbirhanu9717

    @abrishbirhanu9717

    3 жыл бұрын

    እሕታችን አንድ ቀን እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ በረከታቸው ይደርሰናል፡፡

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    3 жыл бұрын

    አሜን እህታችን. እድሜ ጤና ይስጣቸው አንችንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ. እምነት አያግድም. የስው ልጅ. በሙሉ መዳን አለብን. እህት በርች.

  • @user-pk7ts3sf5z
    @user-pk7ts3sf5z3 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ. እባታችን።እሜንንን ።ቃለህይወትያስማልን ።እባታችን።እረጅምእድሜና.ጤናይስጥወት.እባታችን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን ።እሜ

  • @abushgetachew2007

    @abushgetachew2007

    3 жыл бұрын

    @@sofiyamessaywondwossen704 phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @user-um1ps9bz9v

    @user-um1ps9bz9v

    3 жыл бұрын

    Yete new yalute aebatachnge

  • @user-pn9xv8ze5z

    @user-pn9xv8ze5z

    3 жыл бұрын

    @@user-um1ps9bz9v የካ አባዶ መድሃኒያለም

  • @betibeti72

    @betibeti72

    3 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሄር ያክብሪሊኒ🙏🙏🙏💋💋💋💋😭😭😭😭

  • @user-gs9dl8yy5l
    @user-gs9dl8yy5l3 жыл бұрын

    እግዚኦ የሰው ክፋት ኦኦኦኦ😭😭😭 አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @wagibelete4163
    @wagibelete41632 жыл бұрын

    የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ስራ ይጠብቀን! አባታችን እድሜን ከጤና ያድልልን!

  • @aferasaron4849
    @aferasaron48493 жыл бұрын

    አባቴ በረከቶ ከነቤተሰቤ ይደርብን ልኡል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert67425 ай бұрын

    አቤት እፁብ ድንቅ ነው የአምላክ ስራ ይህንን ሁላ ሚስጥር እንድናውቅ የረዳን በአባታችን ላይ አድሮ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን ለመምህራችን ቃላት ያጥረኛል በታሬክ የምንሰማው ዛሬ ላይ በተግባር ስናይ ይገርመኛል እንደአለመታደል ሆኖ ግን አልተጠቀምንባቸውም ነብይ በሀገሩ አይከበርም እንዲሉ በሰይጣን ላይ እንድንሰለጥን ያረጉን አባት ናቸው ምን ቃል ይገልፆታል እርስዎን ያወኩባት ቀን የተባረከች ትሁን የኔ አባት ሺ አመት ኑሩልን እወዶታለው በጣም አከብሮታለው ልዮ ስጦታችን ኖት👉❤❤❤ ለሚያደርጉልን ነገር ሁላ እናመሰግናለን ''

  • @shameershami1017
    @shameershami10173 жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን እውነት በርስዎ ላይ አድሮ የሡ ድንቅ ስራ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ለእርስዎ ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን፫።

  • @abitube3078
    @abitube30783 жыл бұрын

    አባታችን ሺአመት ኑሩልን እናንተን የስማእኛንም ያስማን እፍፍ ግን ስው ምን ሁኖነው። ለስው መልካም እማያስበው ስይጣን እንካን ተልኮ። እንደውም አላሳልገን ብሎል

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie17993 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚያብሄር ይጠብቀዎት አባቴ በረከትዎ ይደርብን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa29073 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ በረከታቸው ይደርብን

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i3 жыл бұрын

    አባ ምንልበልዎት ቃል አጣሁሎት እኮ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እንጂ አጋንንት ያለበት ነው እርሶን የሚቃወም #ንቁ እንንቃ #ንቁ

  • @user-to9ft8is6t
    @user-to9ft8is6t3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾

  • @kalkdan4521
    @kalkdan45213 жыл бұрын

    አ ባ ታ ችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ርጅም አድሜ ጸጋውን ይብዝልት

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab80473 жыл бұрын

    እግዚኦ ማህረነ ክረስቶስ በየቤታችን ተይዘናል አምላካችን ፈጥነህ ማረን አባታችን በረሶ ለይ አድሮ የእግዛቤር ፀጋ ህዝቡ እዲፈስ የደረገልን አምላክ ክብሩ ይስፋ አንድሜዎትን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emayenafkote7913
    @emayenafkote79133 жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ለእኛም በረከትዎት ይድረስልን የእስራኤል አምላክ ይታረቀን የምህረት ፊትህን መልስልን🙏🙏🙏

  • @kaanmaaryyam1257
    @kaanmaaryyam12573 жыл бұрын

    ውድ ያሀገሬ ልጆች ስይጣን እየተፈታተነኝ ነውና በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s3 жыл бұрын

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ፈጣር ፀጋዎትን ያብዛልን 🙏

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x3 жыл бұрын

    አቤት እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ😭😭😭😭 ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥላ ክላል ህንልኝ 😭😭😭😭አባትችን በረክትችው ጸሎትችው በጸጋ መንፈሰ ቅደሰ ይደረሰበኝ አሜን

  • @meaziroyal8914

    @meaziroyal8914

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @abushgetachew2007

    @abushgetachew2007

    3 жыл бұрын

    phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf2023 жыл бұрын

    አባ እባክወን አንድቀን ወደ ቤተመንግስት ይግቡ እና ያለውን እርኩስ መንፈስ ይንቀሉልን

  • @kornebirku495

    @kornebirku495

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-pn9xv8ze5z

    @user-pn9xv8ze5z

    3 жыл бұрын

    ልክ ነሽ

  • @mesekeremlegese694
    @mesekeremlegese6943 жыл бұрын

    አባ ኑሩልኝ ሰው ሲድን ማየት ለኔ ደስ ታዬ ወደር የለውም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @abushgetachew2007

    @abushgetachew2007

    3 жыл бұрын

    phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @GhadamSebsbe
    @GhadamSebsbe3 ай бұрын

    አባቴ እድሜና ጤና ይሥጥወት አባቴ ከመሞቴ በፊት በእርስዎ እጅ መባረክ ያብቃኝ አአባቴ በፆሎት አስቡኝ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን በጸሎት ያስቡን ወለተ ማሪያም ልጄ ሀይለ ሚካኤል በቤተሰቤን አመሰግናለሁ

  • @tadaseeth1
    @tadaseeth13 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሰላሙን፣ ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት ስለኛ ሲል ፈጣሪ የሰጠን ስጦታችን ኖት

  • @adgugjd9613
    @adgugjd96133 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባይዬ በጣም ደስ ይላል ጠላት እንዲ ከእግር ስር ወድቆ ለሰው አገልጋይ ሲሆን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ወላዲተ አምላክ ክብር ይግባሽ

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso28223 жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ሥራህ እጹብ ድንቅ ነው ።አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ አሜን(፫)

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u2 жыл бұрын

    እግዚኦ አቤቱ ማርን ይቅር በለን ጌታ ሆይ በምርት በቸርነትህ አስበን ጌታሆይ የስራኤል ጌታ ለኔ ለሀጤተኘዋ አቤቱ አባ እድሜወን ያርዝመው ፀለተወ ይድርሠን

  • @user-sp5xi1jo1l
    @user-sp5xi1jo1l3 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እማኣምላክ እናትየ ለቤቴሶቦችየ ኣማልድን በፆሎትሽ ኣስብን ኣባ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኣገልግሌት ዘመኖት ይባረክ ኣቤቱ ኣባት ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለአባታችን ውጪ ህነንም ድነናል እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc13 күн бұрын

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo66423 жыл бұрын

    የተዋህዶ አባት ረጅምምምም እድሜ ያድልልን እነደማቱሳላ እድሜ ያርግልን የእግዚአብሔር ን መንገድ አስተማሩን ።ሁላችንም እንደ አባታችን መሆን እንችላለን እምነት ይኑረን እንጅ ።የጠፋነዉ ሊመልሰን እግዚአብሔር አባታ ሰቶናል አይተንም የማናምን ልብ ይስጣቸሁ።

  • @user-cw8it4ss3j
    @user-cw8it4ss3j3 жыл бұрын

    ዋው በጣም ቀናሁበት መጨረሻ ላይ ያለው መካኒኩ መንፈሳዊ አርበኛ ጀግና ብየዋለሁ መናፍስትን ባሪያዎች ያደረገ ለዚህ ሁሉ ምክንያት ለሆኑት ለአስማተኛው አባታችን ረጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @avrhmkbdah5432
    @avrhmkbdah54323 жыл бұрын

    እግዞዞዞዞዞዞ የፈጠረህኝ አምላክ ከንደዚህ አይንት ሰይጣን ሰዉረን የኔ አባት የህዝብ መዳኔት እርዥም እድሜ ከጤነ ጋር ።

  • @miopmiop4226

    @miopmiop4226

    3 жыл бұрын

    @@dawit3135 ወንድምዬ መጀመሪያ የእራስን ጉድፍ ማጥራት ማፅዳት መልካም ነው ብዬ አስባለው።የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል ምን ይላል መሰለህ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሰናፍጭ ያህል እምነት ቢኖራችሁ ይሄን ተራራ ሂድ ብትሉት ይሄዳል ይላልና መጀመሪያ የሰው ጭንቅላት ላይ ጉብ ከማለትህ በፊት እራስህ ላይ ያለውን ጉድህ አጥርተህ ስታበቃ ወደ ሰው ትሄዳለህ ማለት ነው ። ስለዚህ ወንድም ከይቅርታ ጋር ከመናገርህ በፊት እራስህ ጉድፍ ዞር ብሎ መልካም ነው ብዬ እላለው።አመሰግናለው ።

  • @burtakanb5816
    @burtakanb58163 жыл бұрын

    እባየ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይመስግን እባየ በፆለት እስቡኚ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-eh3ou8hi3s

    @user-eh3ou8hi3s

    3 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ከንሳቸው ጋራ ትሁን ብርክት ፅሎታችው አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @tesfaimosfene4343

    @tesfaimosfene4343

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @Aa-hy7sm

    @Aa-hy7sm

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @abushgetachew2007

    @abushgetachew2007

    3 жыл бұрын

    phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @ahabte
    @ahabte3 жыл бұрын

    Abayee , Melake menkirat Girma wendemu , ersewon yeseten Amelak !!!!🙏❤ Medhanalem Kerstos Yikber yimsegen !🙏🙏🙏 AMEN

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear22782 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይፍታን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @southgondarmesno5237
    @southgondarmesno52373 жыл бұрын

    እ/ር ይመስገን እሪፈር ወደ መምህር ግርማ ወንድሙ ደስ አይልም ተመስገንንንንንንንንንንንንንንንንን ሀኪሞችም ሁሉይዩት

  • @saraT22
    @saraT22 Жыл бұрын

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

  • @redeactef
    @redeactef3 жыл бұрын

    አባታችን ድንግል ትቁሙሎት በርቱ አይዞት። እግዚአብሔር ከክፍ ይሰውሮት። በርቱ አይዞት።

  • @eteneshhailu2122

    @eteneshhailu2122

    3 жыл бұрын

    e/r edmena xena leabatachin yadlachew ebakachhu yalubetn ngerugn

  • @mronedegu8177

    @mronedegu8177

    3 жыл бұрын

    አየ ሰው ለሰው አነሰው

  • @abushgetachew2007

    @abushgetachew2007

    3 жыл бұрын

    phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @Eyob797
    @Eyob7973 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክልን ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜዋትን ያርዝምልን ከጤና ጋር ሁሌ አዲስ አዲስ ትምህርት ነዉ የምንማረው ወንድማችን እንዳለው በቅድስት ድንግል ማርያም ብቅዱስ ሚካኤል ስም አዞ እንደሚያሰራው ። እኔም 2 ቀን ሰርቼ ያንተ ድርሻህ ዛሬ ለቅዱስ ገብርኤል ሌላጊዜ ለእፍስት ድንግል ማርያም ለቤተክርስትያ እሰጥልህለው ብል አሰራዋለው እንዲናደድ

  • @netsanettadessefulle1059
    @netsanettadessefulle10593 жыл бұрын

    ኦ አምላኬ ደረሥልን የሣጥናኤል አሰራሩ ሁሉ ይፋረስበት አባ የእኛ ሰዉ አይማርም ህዝቡ ሁሉ መተተኛ ሆኖል ግን እኛ ከበረታን አሸናፊ እንሆናለን ሕዝቦች እረ በርቱና ትጉ በፀሎት

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet89723 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ መንግስትህን የምናብበትን ቀልበ ልቦናችንን አብርልን በምህረትህ ጎብኘን አባታችንን በእድሜ በጤና ያቆይልን....አሜን...

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Жыл бұрын

    አባታችን በውነት የእስወን ሲዲ ስሰማ ሁሌም በእባ ነው እምጨርሰው በውነት ኑሩልን

  • @hana967
    @hana9673 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እያዘጋጃችሁ እምታቀረቡልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ✝️

  • @user-qf3cf8fy4q
    @user-qf3cf8fy4q3 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት አባ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥወት አባ በሰወ እጅ ለመባረክ ያብቃን

  • @abushgetachew2007

    @abushgetachew2007

    3 жыл бұрын

    phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @user-pj6yl1vc7g
    @user-pj6yl1vc7g2 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሒር ረጂም እድመና ጠና አብዚቶ ይስጥልን ፀጋዎቶን እግዚአብሒር ያብዛሎት

  • @God-db9vp
    @God-db9vp3 жыл бұрын

    ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚኣብሄር ለእርስዎ ስለሰጠን ትልቅ ክብርና ምስጋና ይድረሰው።

  • @demekemebratu8173
    @demekemebratu81733 жыл бұрын

    Oh , GOD Keep our father Memehir Girma Wondemu !! Long Live for our father PLC.

  • @ziduziduzizu3602
    @ziduziduzizu36022 жыл бұрын

    አባታችን እመቤታችን ድንግል ማርያም እድሜ ትስጠልኝ

  • @martatube118
    @martatube1183 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s3 жыл бұрын

    የኛ አባት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልሁ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በረከትሁ ይድረሰን አባታችን

  • @medanitalehegn5101
    @medanitalehegn51013 жыл бұрын

    አባታችን የርስዎ በረከት እደሚደርሰኝ ተስፋ አደርጋለሁ በግዚአብሄር ፍቃድ በጣም ተሰቃየሁ በርኩስ መፈስ ተሰዉ ተስማምቶ መኖር አቃተኝ መኪና ዉስጥ ግቢ ግቢ ይለኛል ምናባቴ ላድርግ እግራ ገባኝ

  • @user-qp6kq4vp3r
    @user-qp6kq4vp3r3 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ እባካችሁ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ😢😭

  • @abushgetachew2007

    @abushgetachew2007

    3 жыл бұрын

    phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @afratauae5886
    @afratauae58863 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን🙏🙏🙏

  • @melkamethiopia9587
    @melkamethiopia95873 жыл бұрын

    የእኔ አባት እንኳ ደህና መጡ

  • @kalsisay9252

    @kalsisay9252

    3 жыл бұрын

    የትነው የሚገኙት በእናታችሁ አድራሻቸውን ንገሩኝ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay38313 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥዎት አባታችን

  • @sitotatube2010
    @sitotatube20103 жыл бұрын

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶ ይድረሰን እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን

  • @tsegitube1907
    @tsegitube19073 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር ባሉበት በሰላም የጠብቆት ሰላም ምመናን እንደምን አላቹ እባካችሁ አባታችን አገልግሎት የት እንደሆነ ንገሩኝ እባካችሁ

  • @mesfinasrat2974
    @mesfinasrat29743 жыл бұрын

    አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን

  • @honeymar3982
    @honeymar39823 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ ቢዚህ ዘመን እንድንድን እኝህ አባት ስለሰጠህን ።ተመስገን ተመስገን ተመስገን ሁላችሁም ዳኑ አገራችን ትባረክ ዳቢሎስ ይዋረድ።

  • @wendmimechemarsahmhulimbel9633
    @wendmimechemarsahmhulimbel96333 жыл бұрын

    የህ ነው እምየን ኢትዮጵያ የማባላት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m3 жыл бұрын

    አባታችን በእዉነት በረከተዎ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን፫

  • @MmMm-wf4wf
    @MmMm-wf4wf2 жыл бұрын

    አሜን አባየ በረከተው ይደረስኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤናዎትን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @esataidube6776
    @esataidube67763 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጠወት ከስደት ተመልሸ እስካገኘ ወት ቸኩያለሁ

  • @yenetube4927

    @yenetube4927

    3 жыл бұрын

    Amen hulachunim ⛪😭🤲🤲

  • @Aa-hy7sm

    @Aa-hy7sm

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @abushgetachew2007

    @abushgetachew2007

    3 жыл бұрын

    phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @user-pn9xv8ze5z

    @user-pn9xv8ze5z

    3 жыл бұрын

    @@abushgetachew2007 ያባ ቁጥር ነው

  • @we-ms2vt
    @we-ms2vt3 жыл бұрын

    አይዞህ የበዛ የተትረፈረፈ በረከተ ስጋና በረከተ ነፍስ ይሰጥሀል

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia55233 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ በምህረትክ አስበን አሜን

  • @user-gw6be1fo4j
    @user-gw6be1fo4j3 жыл бұрын

    አባ በእውነት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ፀጋ በረከቱን ብዝዝዝዝት ያድርግሎዎት አሁንስ አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው በስደት አምጥቶ አባቴ በአንቱ ላይ አድሮ ብዙ አስተምሮኛል በፊት ባለመንቃት እራስን በአምልኮት ህይወት ባለማስጠበቅ የእኔንም ቤተሰብ ብትንትን ያደረገብኝ ያለንን ሀብት ንብረት ያወደመብን እንደዚሁ ብኩን አድርጎ ያስቀረን የደብተራ እርኩስ መንንፈስ ነው የዚህ አለም ንብረት ለጊዜም ለእለት ከእለት ኑሮ ቢጠቅምም እርሱ ባለው ያኖረናል ሀብት ንብረትም ያለ እግዚአብሔር ሁሉ የከቱ ከቱ አላፊ ጠፊ ነው ግን ከጠላት ወጥመድ እየተዋጉ ነፍስን ማትረፍ በመለኮታዊ ኃይል ውስጥ ማለፍ እጅግ ደስተኛ ያደርጋል ትልቅም በረከት ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i3 жыл бұрын

    ይህን የሴጣን ስረ ላሚሰሩት ፋጣሪ ልቦና ይስጣቹ በጣም ያሰዝንል የኛ ዛማን ሰው ካሴጣን ብሷል አምለክ ሆይ እበክህን ደጉን ዛማን አምጣልን አንተ ታረቃን አበተችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን እርሶን በማያቴ ታድያለሁ

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l3 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት ዛሬ በህልም አይቾት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @anduamlakayalew8497
    @anduamlakayalew84972 жыл бұрын

    አባታችን እግዛብሄር ፍቃዱ ቢሆን ወደ ጎጃም ቢመጡልን እባክወ በረከተወ ይድረሰን!!! እግዚአብሄር እንደርስዎ አይነትን አባቶች ያብዛልን.

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon65343 жыл бұрын

    እድሜ ከጤና ይስጦት አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-cc4gc9kw2f
    @user-cc4gc9kw2f3 жыл бұрын

    አባ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጦት አንድ ቀን በእጅዎ ሳልባረክ አልመት በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት 🙏

  • @user-lz1wm6nv7h
    @user-lz1wm6nv7h3 жыл бұрын

    አምላኬ እኔስ መቸ ይሆን እምፈወሰው ?? አምላኬ የመዳኔን ቀናት አቅርብልኝ አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @abushgetachew2007

    @abushgetachew2007

    3 жыл бұрын

    phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @hlimahrr6880

    @hlimahrr6880

    3 жыл бұрын

    @@abushgetachew2007 አምላኬ ሆይ እናቴን አድንልኝ እባክህ ፀሎቴን ስማኝ

  • @gosloww297
    @gosloww2973 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባታችንን ከክፉ ይጠብቅልን ጠላታችንን ጣልልን

  • @dubairak5641
    @dubairak56413 жыл бұрын

    Waqayyoo gooftaan keenyaa umurii dheraa isiinif ha keenu 🤲🤲🤲🤲🤲mana quluquluma kessati isiin ha qusatu 💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏dhaltu mootumaa isa isini ha tasisu 💒🙏🙏🙏

  • @user-dw6dg8dt3w
    @user-dw6dg8dt3w3 жыл бұрын

    በእውነት አባታችን ታአምርነው ክብር ምስጋና ይሁን ለድግል ማሪያምልጂ በፆለትወ አስቡኝ ስደተኛነኝ በፆለት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ልጀ አፀደ ማርያም

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29632 жыл бұрын

    ኣባታችን መምህር መልኣከ መንክራት ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት በእውነት

  • @melkamethiopia9587
    @melkamethiopia95873 жыл бұрын

    አባይ እረድቱ ይደረሰን

  • @yrgalembokure9137
    @yrgalembokure91373 жыл бұрын

    🙏🙏🙏 THANK YOU SO MUCH GOD BLESS YOU ALL THE TIME. 🌺🇪🇷🌹🇪🇷❤️🇪🇷

  • @aidateshalelemma3927
    @aidateshalelemma39273 жыл бұрын

    የዲያቢሎስ ስራ ሁሉ በናዝሬቱ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይቆረጥ

  • @user-yj3ie6um7e
    @user-yj3ie6um7e3 жыл бұрын

    አባታችን አግዚአቤሔር አድሜና ጤና ይስጠወት👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @waltamikael4523
    @waltamikael45233 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen egiziyabere xenan edime yestilin abatachin

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam123 жыл бұрын

    አቤት ከፈጣ እንጂ ከሌላ ምህረት እና ጥበቃ የለም የመናፍስት መጨወቻ አታርገን ካንተ ስንርቅ ጉዳችን ብዙ ነው ሰርተን አናበረክት በምንም አንባረክም ጌታ ወይ አንተን ጠብቀን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እርሶን የሰጠን አምላክ ስሙ ይባረክ አሜን

  • @user-ys3tk5tu7n
    @user-ys3tk5tu7n3 жыл бұрын

    አባቴ በረከቶ ይደረብኝ በጸሎት አሰብኝ ወለተ መድህን ከነቤተስቦቼ ዘላለም ኑሩልኝ

  • @abushgetachew2007

    @abushgetachew2007

    3 жыл бұрын

    phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @bestebeste4723
    @bestebeste47233 жыл бұрын

    እኔን መሰለኝ አሁንስ ወይኔ እኔስ በቁሜ ነዉ የፈዘዝኩት እንዳልሰራ አባ አባ አባ እድሜዎትን እግዛአብሄር ያቁይልኝ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21713 жыл бұрын

    ለአባታቸን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከሁሉም ቤተስቦችህ ጋር ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲

  • @fajarkebeda5794
    @fajarkebeda57943 жыл бұрын

    አቤቱ የሰራውይት አምላክ ማረን ስው ምንኛ ጨካኝ ነንየእውነት በጣም ያዝናል አባታችን እረጅም እድሜ ያገልግሎት ዘመኩን ይባርኮልት

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15253 жыл бұрын

    የኔባት የሂወተ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭። ህህህህህህህህህህ። ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፫🌴

  • @teklemolla4251
    @teklemolla42513 жыл бұрын

    አባታችን ተክለ ብርሀን ነኝ ሁሌም እቀጠቅጠዋለሁ እባኮትን አንድ ቀን እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደርሶ እስካቀርባቸው በፀሎት ያስቡኝ።

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne38873 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በመጨረሻዋ ሰዓት ፈጥኖ ይመጣል

  • @halemahalema5104
    @halemahalema51042 жыл бұрын

    ወለተሚካኤልበጸሎትዎአስቡኝ

  • @tsegaabrham149
    @tsegaabrham1493 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ይስጥልን የርሶን ጉባኤ ለመካፈል እመኛለሁ

  • @abushgetachew2007

    @abushgetachew2007

    3 жыл бұрын

    phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን እንወድዎታለን ይኑሩልን እስከዘላለም አሜን አሜን አሜን

  • @abushgetachew2007

    @abushgetachew2007

    3 жыл бұрын

    phone-0911823368 dewelew nigruge abba yalubeten hawen hmesegenalew egzihaber yestileg

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu30693 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln abatachn egthabehr edema ena Tanta yistatu

  • @user-ou7fu2fd2q
    @user-ou7fu2fd2q3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ረጅም እድሜ ያድልልንነ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እኛም የበረከት ተሥፋ ያድርገን ምን አለበት የኮሮና ድራሹ እንዲጠፋ ጉባኤ ቢከፈት ህዝቡ ከሚያልቅ የምህረት አምላክ በምህረት አስበን አሜን ፫

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye19043 жыл бұрын

    ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

Келесі