🛑ማርክ ከሆስቢታል አሶጥቶ ወሰዳት😨

‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@NahiTube1‬

Пікірлер: 1 300

  • @yarebehagrSitohemidiya
    @yarebehagrSitohemidiya3 ай бұрын

    በየሀይማኖታችሁ ስጠልዩ ለነበራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @iui44i22

    @iui44i22

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳንም ተሻላት😢😢

  • @badrea36

    @badrea36

    3 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ

  • @user-yh6rz6qp8m

    @user-yh6rz6qp8m

    3 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን ደስ ይላል😊

  • @SaraSara-ic8ym

    @SaraSara-ic8ym

    3 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @aselefechdagne

    @aselefechdagne

    3 ай бұрын

    ፈጣሪ እንኳን ረዳችሁ.... ጨርሶ ይማራት

  • @semirayimamali5423
    @semirayimamali54233 ай бұрын

    አቤት የዉይና የወንድምነት ጥግ የማርክ የአፍቃሪነት ጥግ የብሩክ የጓደኝነት ጥግ ሥታምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Raheema-xe1gx

    @Raheema-xe1gx

    3 ай бұрын

    ያንችም አገላለፅ አንዴኛ ነዉ❤❤💯👍

  • @MaaanjJopnj-pg2bu

    @MaaanjJopnj-pg2bu

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @taybahna725

    @taybahna725

    3 ай бұрын

    ወላሂ በጣምደስይላሉ እዲዚህአይነት ወንዲም ጓደኛ አፍቃሪይሥጠንቅመሞቺዬ

  • @semirayimamali5423

    @semirayimamali5423

    3 ай бұрын

    @@taybahna725 አሚንን እህት🥺

  • @lulubintendris

    @lulubintendris

    3 ай бұрын

    በጣም ወላሂ ከሰው አይን ያውጣቸው ሄሉዬ ግን እድለኛ ነች ወላሂ❤❤ሁሌም በደስታ ያኑራቸው ስወዳቸው❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba53353 ай бұрын

    ጨርሶ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ 😥🙏🙏

  • @NattyTube2bi

    @NattyTube2bi

    3 ай бұрын

    አሜን😥

  • @user-ol8fs1yc7p

    @user-ol8fs1yc7p

    3 ай бұрын

    አሜን ፫❤❤🎉🎉

  • @samerahchannel2985

    @samerahchannel2985

    3 ай бұрын

    s

  • @user-xc5sl7ch2w

    @user-xc5sl7ch2w

    2 ай бұрын

    Amen

  • @user-em4oz5cl1u
    @user-em4oz5cl1u3 ай бұрын

    እንደ ማርክ ኡነተኛ አፍቃሪ አላህ ይወፍቀን ቅመሞችየ

  • @sususeid4589

    @sususeid4589

    3 ай бұрын

    አሚን የኔ ውድ እስከመጨረሻው ያድርግልኝ እንጂ ሰቶኛል❤

  • @user-ii8vi9or5t

    @user-ii8vi9or5t

    3 ай бұрын

    Amin welhi❤

  • @user-cz6zh8np7f

    @user-cz6zh8np7f

    3 ай бұрын

    አሚን አሚን አሚን ያረብ❤❤❤❤❤

  • @hgyy2926

    @hgyy2926

    3 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🤲🤲

  • @muluneshasefa6606

    @muluneshasefa6606

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k3 ай бұрын

    የማርክአድናቂወችየትናቹሁ👍👍👍የተኛይበትን አጠፈ ከዛ እንደህፃልጂ አጫውታት ዋዉ ሄሉየ አላህያሺርሺማማየ❤❤❤

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf3 ай бұрын

    ማርኬ እዳተ አይነቱን አፍቃሪ ያብዛልን ፊትህ ላይ ይታያል እደከፋህ ሚስኪን😢😢😢😢

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @HahaBabba

    @HahaBabba

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @HahaBabba

    @HahaBabba

    3 ай бұрын

    😢😢😢

  • @user-ie2tl4fj6q

    @user-ie2tl4fj6q

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-nw7sk6pj8n

    @user-nw7sk6pj8n

    2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @Emube1
    @Emube13 ай бұрын

    በውነት እድህያለ የእውነተኛ አፍቃሪና ተፈቃሪ ያርገን ይችንኮመት የምታነቡ በሙሉ የደስታእጀራይስጠን ያረብ

  • @user-zd3pj7jf5d

    @user-zd3pj7jf5d

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @user-jn5qv5br7x

    @user-jn5qv5br7x

    19 күн бұрын

    አሚንንንንንንን

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h3 ай бұрын

    ለፍቅር መፅዋት መክፉል ቀላል ነው የሚከፈልለት ሰው ሞልቶ ሰው ጠፋ

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ ልዩ

  • @user-uf1gz3rf7w

    @user-uf1gz3rf7w

    3 ай бұрын

    ልክ ብለሻል ዉዴ

  • @user-kw8sp4oz4o
    @user-kw8sp4oz4o3 ай бұрын

    ማርክ ምርጥ አፍ ቃሪነህ ሔሉዪ እግ ዚ አብሔር ይማርሽ ፀበል ሔጅ ሞክሪው

  • @tadelatube4375

    @tadelatube4375

    3 ай бұрын

    ከይቅርታ ጋር ሞክሪው አይባልም ፀበል ተፀብይ ብቻ ብይ የእግዚአብሔርን የሆነው ሁሎ በምከራ አይደልም

  • @eskdarworku2479

    @eskdarworku2479

    3 ай бұрын

    Mokriw aybalm

  • @hikuyeheluafekari
    @hikuyeheluafekari3 ай бұрын

    የኔ ሴት እንኳንም ተሻለሽ 😢❤

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv3 ай бұрын

    ለሄሉየ ግጥም የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ውድ ሄሉየ እኳንም ተሻለሽ በጭራሽ አልሽሽ አንችንስ አሞሽ አንችን ስላመመሽ ስጨነቅልሽ ዋልኩኝም አደርኩኝ ልቤ ስታስብሽ ሄሉየ የኔ እህት በጣም ነው የምወድሽ ሁሌም በጤና እንጅ እዳላይሽ ታመሽ የጡሩ ተምሳሌት ድቅ ሴት እኮነሽ ሀዩቲ ብንት አደም የስደት እህትሽ በጣም ነው የምትወድሽ የኔ ውድ እህት ይብዛልኝ ሰላምሽ

  • @sikosilo7233

    @sikosilo7233

    3 ай бұрын

    ዴምሪኝ❤

  • @user-mx5se3ck4f

    @user-mx5se3ck4f

    3 ай бұрын

    ይገበታል

  • @zizanzizzan4000

    @zizanzizzan4000

    3 ай бұрын

    ሙስሊም ከሆንሽ በየት በኩል ተገናኝታችሁ ነው እህት የምትሆንሽ?

  • @user-ed7mo2hx4l

    @user-ed7mo2hx4l

    3 ай бұрын

    ደደብ ሙስሊም ክርስቲያን ይላል እህትነት 🥵​@@zizanzizzan4000

  • @SeadaSeada-bs6sx

    @SeadaSeada-bs6sx

    3 ай бұрын

    😂😂😂አታሽቃብጪ አንቺ ሙስሊም እሷ ክርስቲያን እንዴት ብሌ እህትሽ ልትሆን 😮

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c3 ай бұрын

    ማርክ እውነተኛ አፍቃሪ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሄሉዬ 🤲🤲🕊🕊🕊🌿🌿

  • @amutamut1
    @amutamut13 ай бұрын

    መርክ ምርጥ አፍቃሪ የፍቅር ታምሳሌሆች ሄሉዬ የኔ እናት ፈጣርጫርሶ ይመርሽ የኔ ልዩ ❤❤❤❤❤❤

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te3 ай бұрын

    ማርክ ሲከፋው ወላሂ ሲያሳዝን ጨርሶ አላህ ያሽልሽ ሄሉዬ 😍😍

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ ሁብ 1:25

  • @rahima1683

    @rahima1683

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    3 ай бұрын

    ማርክ ሲከፋዉ እኔም አሎድም ወላሂ ማርክ ምርጥ አፋቃሪ❤❤❤

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    @@Yyyhyuu-zx1df ዉድ ደሚሪኝ ሁብ

  • @feyzaShifa

    @feyzaShifa

    3 ай бұрын

    ማአላህ ማን አመጣው

  • @merongm5989
    @merongm59893 ай бұрын

    ተመስገን እንኳን እማምላክ ማረቻት ከዚህም በላይ ደና እንድትሆን ፀሎቴ ነው

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MaaanjJopnj-pg2bu

    @MaaanjJopnj-pg2bu

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @FunnyMusicalDrum-pp6dh
    @FunnyMusicalDrum-pp6dh3 ай бұрын

    እረ እንደማርክ አንነት አፍቃሪ አይገኚም ትለያለህ ሽ አመት ኑሩ ሁሉም እንዳተ ቢሆን ምናለለ❤❤❤❤❤

  • @gjyvng738

    @gjyvng738

    3 ай бұрын

    በጣም ማርክምርጥአፍቃሪ

  • @Geni810
    @Geni8103 ай бұрын

    በቶሎ ይሻልሽ ሄሉዬ❤ድነሽ ሳቅሽን ማየት እንፈልጋለን❤❤❤❤

  • @user-sr4hd1ul8t
    @user-sr4hd1ul8t3 ай бұрын

    ወላሂ እደማርክ አፍቃሪ ይሥጠን እፍፍፍፍ የኔ ወድም የምር በጣም ነው እማደቀው ሄሉየም አላህ ያሽርሽ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv3 ай бұрын

    ኤሉዬ የኔ ዉድ ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ ማርኬ ትለያለህ የዉነት ለብዙ ሰዎች ተምሳሌት ነክ እግዚሐብሔር ይመሰገን ደስ ብሎኛል ኤሉዬ ሰዉዳቹ እኮ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @SaraSara-ic8ym
    @SaraSara-ic8ym3 ай бұрын

    የኔ ውድ እመቤቴ እስከመጨረሻው ትዳብስሽ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FantaMulatyouTube5555
    @FantaMulatyouTube55553 ай бұрын

    ተመስገን ጌታ ሆይ ደስ ብሎኛል ሄሉየ ከሆስፒታል ስለወጣሽ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ምህረትን እንዲሰጥሽ ፆለቴ ነው ሳቅሽ ይናፍቃል የእውነት አይዞሽ እህቴ ❤❤❤❤

  • @AzeAxum

    @AzeAxum

    3 ай бұрын

    ሳብስክራይ በይኝ ማሬ🎉

  • @MaaanjJopnj-pg2bu

    @MaaanjJopnj-pg2bu

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @sffdgg8523
    @sffdgg85233 ай бұрын

    እውነተኛ አፍቃሪወች ሁለቱም ለሚድያ ብለው ያልተፍቀሩ እውነተኛ ፍቅር ♥♥👌👌👌👌

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf73103 ай бұрын

    መታደል ነው በዚህ ዘመን እውነተኛ ሰው ማገኘት😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @fozifoziya9932

    @fozifoziya9932

    3 ай бұрын

    በጣም 🥲

  • @HeluTube31
    @HeluTube313 ай бұрын

    ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ እህታችን💋💝❤

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w3 ай бұрын

    ጌታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሔሉዬ😢ለዚህ እኮ ነዉ የምወዳችሁ ፍቅራችሁ ኡፍፍፍ❤😊

  • @AzeAxum

    @AzeAxum

    3 ай бұрын

    ሳፕስክራይብ በይኝ ማሬ❤

  • @AyneyWerku
    @AyneyWerku3 ай бұрын

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ይማርሽ እማ ምግብም በይ ካልበላሽ መድሀኒት ብቻውን አያድንሽም❤❤

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v3 ай бұрын

    ተመሥገን ሄሉዬ እካን ተሻለሺ ይህ ፈገግታሺ ነበረ የናፈቀኝ ፍጣሪ ጨርሶ ይማርሺ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤ ታድለሺ ምርጥ አፍቃሪ አለሺ ምርጥ ወድም አለሺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @SaggaSagga-vj5wg
    @SaggaSagga-vj5wg3 ай бұрын

    አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏👏

  • @hawliitube
    @hawliitube3 ай бұрын

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ሄሉ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ እህቴ አላህ ጨርሶ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 0:27

  • @BelaynesheYite
    @BelaynesheYite3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

  • @zehr4453
    @zehr44533 ай бұрын

    ማርያምን አስለቀሰችኝ አይዙሽ ማርያም ትጠብቅሽ

  • @Nesti-tube
    @Nesti-tube3 ай бұрын

    ሄሉዬ የኔ እናት ምን ነካብኝ የኔ ደርባባ ሴት 😢ፈጣሪ አፊያ ያድረግሽ

  • @SaraSazz
    @SaraSazz3 ай бұрын

    ማርያምን እኔም ከፍቶኛል ሄሉየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እማምላክ ምህረት ታውርድልሽ ማርኬ ዊና ብሩኬ ኣይዞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስታችሁን ያብዛልኝ በርግጠኝነት ይሻላታል ኣይዞን አለሞቸዋ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf21803 ай бұрын

    ሄሉዬ የኔ ልዪ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደግ ሆንሽልኝ❤😢 እህቴ ጸበልም ተጠመቂበት😊 ዊናዬ የወንድምነት ጥግ ማርክዬ የፍቅር ሰው አይለያችሁ ቡራዬም የጓደኝነት ጥግ😊 የምወዳችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wo2rv2li8i
    @user-wo2rv2li8i3 ай бұрын

    አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @user-ol8fs1yc7p
    @user-ol8fs1yc7p3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እህታለም እንኳን ተሻለሽ ሄልዬ ተናፍቃችኋል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @helenendalew6673
    @helenendalew66733 ай бұрын

    የእኔ ባለማሀተብ እግዚአብሔር ትምህርቱን ይላክልሸ ድንግል ማርያም አማላጅነቶ ትፈውሰሸ የእኔ ልዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rr1uz7xh8x
    @user-rr1uz7xh8x3 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሙሉእ ምሕረት የላኣከልኪ ማዓረይ❤

  • @AzeAxum

    @AzeAxum

    3 ай бұрын

    ሳብስክራይብ በልኒ ጓል ዓደይ🎉❤

  • @user-et5dm4bm7m

    @user-et5dm4bm7m

    3 ай бұрын

    ደምራኒ ንዓይ ዉን❤❤

  • @hgyy2926

    @hgyy2926

    3 ай бұрын

    ደቅ ፅዮን ነን ባዕልና ንዳማመር 🤲🤲🤲

  • @AzeAxum

    @AzeAxum

    3 ай бұрын

    @@user-et5dm4bm7m ደምረኪ እየ መልስለይ

  • @AzeAxum

    @AzeAxum

    3 ай бұрын

    @@hgyy2926 መልስለይ እሺ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j3 ай бұрын

    የኔ ጀግና የምር በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ጨርሶ ይማርሽ

  • @user-hi7vw5je3m

    @user-hi7vw5je3m

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-mx5se3ck4f
    @user-mx5se3ck4f3 ай бұрын

    አለሀሚድልላህ ሂሉዬ ኡንካን ታማለሽልን የበለጣም አፊያሽ ይማልስልሽ ስስቅ ነዉ ደስ የምለዉ ሁሌም ሰቅልን

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr3 ай бұрын

    ፈውሰሺ በኢየሱስ ስም ያጸና ይሁን ሄሉዬ እንዴት ጨንቆኝ ነበር እንኳን እንደዚ ሆነሽ አዮሺ ኡፉፉፉ እግዚአብሔር ይመሰገን እሰይይይ ዊና በጣም አሰዘናኝ 😘😘😘🙏🤚🤲🤲🤲🤚🙏😘😘🥰🥰🥰🥰📚📚

  • @abrahamtesfaye5112

    @abrahamtesfaye5112

    3 ай бұрын

    ጌታ መልካም ነው ሄሉ የእኔ አንደኛ ነሽ ጨርሼ ይማረሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh96153 ай бұрын

    ከነ አብርሽ ቤት ነው የመጣሁት ተመስገን ሄሎዬ እመብርሐን ጨርሳ ትማርሽ ❤ግን አባታችሁን ደህና ነው ዊና?

  • @userenter2635
    @userenter26353 ай бұрын

    ምግብ ብይ መድሀኒት ብቻውን ከሆነ ከባድነው የምግብ ፍላጎትሺም ቢቀንስም የተቻለሺ ያህል ተመገቢ አይዞሺ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ🙏❤😘

  • @khyriasaleh43
    @khyriasaleh433 ай бұрын

    ሄሉየ ተሻለሺ እዴ የኔ ማርርርርርርርር ጨረሶ ይማርሺ ንግሰታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u3 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ ሄሉየ 😢 አይዞሽ ጠንካራ ነሽ የኔ የዋህ ፣አዛኝ

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ ልዩ 3:44

  • @Guragewa5270
    @Guragewa52703 ай бұрын

    ሄሉዬ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ ውዴ

  • @MesuShita
    @MesuShita3 ай бұрын

    የኔ ውድ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ውድድድድድ

  • @Igucg
    @Igucg3 ай бұрын

    የኔ እንቁ ሴት❤ እንኳንም ተሻለሽ👏 እዲህ ሆነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስብሎኝል 😥👏

  • @sumitube287
    @sumitube2873 ай бұрын

    የኔ ውድ ሄሉየ እካን ተሻለሽ አሁንም ጨርሶ አላህ ያሺርሽ ውድ😢😢😢😢

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ ልዩ 4:52

  • @T9dg
    @T9dg3 ай бұрын

    ሄሉያ እንኳን ተሻለሽ የኔ እህት❤❤❤❤

  • @user-qy7qu6ck2r
    @user-qy7qu6ck2r3 ай бұрын

    ጌታ የምህረቱን እጅ ይዘርጋልሽ ደሞ ለውጥ አለሽ ❤❤❤

  • @swiz_good
    @swiz_good3 ай бұрын

    እነ ማርክ በእግዛብሄር ፀበል ውሰዷት ይቅርባት ሀኪንቤት

  • @FatumaIndiris-bd2yp

    @FatumaIndiris-bd2yp

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-td4ke6xb4x
    @user-td4ke6xb4x3 ай бұрын

    ሄሉ የኔውድ እንኳን ለቤትሺ አበቃሺ🥰🥰🥰🥰

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle26273 ай бұрын

    ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆንጅ 🥺❤

  • @user-ve5nq6ry1c
    @user-ve5nq6ry1c3 ай бұрын

    ማርክ አፍቃሪ ብሎ ዝም ነው የኔ ማር ❤️ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ማርክ ❤ትለያለክ ❤❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse47173 ай бұрын

    ሄሉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላምሸ በዛ የኔ ዉድ❤❤❤❤

  • @user-yz7cl3ew8m
    @user-yz7cl3ew8m3 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች የረመዳን ሥራ ባደክማችሁም አብሽሩ እንድቀን የእረፍት እንጀራ ይኑራችኋል እንሻ አላህ ሄሉየ አላህ ጨርሶ ይማርሽ

  • @Etu_2
    @Etu_23 ай бұрын

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ጨርሶ አፊያሽን ይመልስልሽ😜🙏❤️❤️❤️

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza19823 ай бұрын

    እሳይ እግዚአብሔር ይመሰገን ፈውስሺ በጌታ ይፀና ሄሉዬ በጣም ደስ ብሎናል ማርክ እውነተኛ አፍቃሪ ተባረከ❤❤❤❤❤

  • @user-lq2bm6xu6d
    @user-lq2bm6xu6d3 ай бұрын

    እመቤቴ ምህረት በጎነትን ታድልሽ በሽታውን ከባህረ ከገደል ጥላ ጤናሽን ትመልስልሽ እግዚአብሔር እናተጋ ይሁን

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp3 ай бұрын

    እንዲዚህ በደስታ በሀዘን አብሮ ማሰለፍ ደሰ ይላል አብሸሩ ይሻላታል

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ ልዩ 3:14

  • @AzeAxum

    @AzeAxum

    3 ай бұрын

    ሳፕስክራይብ በይኝ ውዴ❤

  • @NaeemaImam-tp9fp

    @NaeemaImam-tp9fp

    3 ай бұрын

    @@TemimaNasir-cv2jw ok

  • @NaeemaImam-tp9fp

    @NaeemaImam-tp9fp

    3 ай бұрын

    @@TemimaNasir-cv2jw አደኩሸ

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    @@NaeemaImam-tp9fp ጂዛከሊ ኸይረ

  • @leliselema2132
    @leliselema21323 ай бұрын

    Yene konjo huluye Egzabeher cheriso yemarish ❤❤

  • @user-qu1vt5df4x
    @user-qu1vt5df4x3 ай бұрын

    ሄሉየ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ንግሥት🙏🙏

  • @user-fw5sq9fd3h
    @user-fw5sq9fd3h3 ай бұрын

    አይዞሽ ውዷየ እግዚአብሄር በምህረት አይኖቹ በቅዱሳን እጆቹ ይዳብስሽ

  • @rahima1683
    @rahima16833 ай бұрын

    ሄሉየ❤❤አላህ ጨርሶ ይድንሺ❤❤❤

  • @AzeAxum

    @AzeAxum

    3 ай бұрын

    ሳፕስክራይቦ በይኝ ማሬ

  • @rahima1683

    @rahima1683

    3 ай бұрын

    እሺ

  • @bizuneshturuneh-xk4fe
    @bizuneshturuneh-xk4fe3 ай бұрын

    የኔውድ እንኮን ተሻለሺ የማርክ ድምቀት ❤❤❤❤❤ቤተሰብ የት ሄዳችሁ ኑጂ ተደሰቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc3 ай бұрын

    ሄሉዬ እንዴት ዋልሽ ዳንሽ እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ ቆንጆ አይዞሽ መጥቼ ላይሽ ነበር መሸ ነገ እመጣለሁ ደህና እደሪልኝ በተረፈ ቪድዮውን እየተከታተልሁ ነው

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f3 ай бұрын

    ❤❤❤❤እንኳን ትሻለች እግዚአብሄር ይጠብቃቸህ ተውዳጆች

  • @user-tu5zp3do4b
    @user-tu5zp3do4b3 ай бұрын

    ሔሉዬ እኳን አምላክ ማረሽ ለቤትሸ አበቃሽ

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube3 ай бұрын

    ኧረ የስደት እህቶቸ የሮመዳን ስራ እደትእያረጋችሁነው❤❤❤እኔአልቻልኩም የምር❤❤ ደሞ አበረታቱኝ እኔንም አያስከፍልም የምር ከፍቶኛል😢😢😢

  • @gjyvng738

    @gjyvng738

    3 ай бұрын

    ኧረብቻአልሀምዱሊላህ እኔምነኝ የዛሬአመት ሶስትሆነንነበርየሠራነውአሁንሁለትሆንንአልቻልኩም

  • @abybitch8991

    @abybitch8991

    3 ай бұрын

    አይዞሽ እሺ እኔም እደዛዉ ነኝ ዉዴ

  • @samprincess378
    @samprincess3783 ай бұрын

    ሄሉዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr3 ай бұрын

    የኔ ውድ ፍልቅልቅዬ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ጨርሶ ይማርሽ ማማዬ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lz3mc1rh9b
    @user-lz3mc1rh9b3 ай бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር ማርሸ ሄሉየ የኔ ጣፋጭ❤ እንደ ማርክ አፍቃሪ ያድላቹ ቀመሞች😘

  • @AzeAxum

    @AzeAxum

    3 ай бұрын

    ሳፕስክራይቦ በይኝ ውዴ🎉

  • @user-of5zq7zi7v
    @user-of5zq7zi7v3 ай бұрын

    አንደኛ ነኚ ዛሬ ላይከ ግጩኚ በአላህ ሄለንየ ጨርሱ አላህ ያሺረሺ❤

  • @user-gs6nb6el9w
    @user-gs6nb6el9w3 ай бұрын

    ሄሉዬ የኔ ውድ ተሻለሽ ❤❤ እንኳን ድህና መጣችሁ ደብሮኝ ነበረ😢❤❤❤

  • @birtukana354
    @birtukana3543 ай бұрын

    እንኳን ተሻለሽ ሄሉየ የኔ የሴት ልክ እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን ሁሌም አትለያችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pb2zj4yv7j
    @user-pb2zj4yv7j3 ай бұрын

    ማነው እንኳን እሜወዳችው ሄሉየ እንኳን እግዜአቤሄር ማርሺ ውዴ

  • @AzeAxum

    @AzeAxum

    3 ай бұрын

    ሳፕስክራይቦ በይኝ ውዴ❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader4723 ай бұрын

    እኳን ተሻለሽ የኔ ቆጆ አሁንም ጨርሶ ይማርሽ❤❤

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z3 ай бұрын

    አትመም አይባልም እግዚአብሔር እንኳን ሰላሙን መለሰልሽ ሄሉየ በጣም ደስ ብሎኛል እና ፀበል ሂጅበት ይተዉሻል እህቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qd3sf1mi1r
    @user-qd3sf1mi1r3 ай бұрын

    ሄሉዬ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ ዉዴ❤❤❤

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed48433 ай бұрын

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሔሉ ግን የግድ ምግብ ብይ እራቡ እራሱ አንድ በሽታ ይሆንብሻል

  • @GskvFisb
    @GskvFisb3 ай бұрын

    ሄሉየ እንኳን እግዚአብሔር ማርሺ ከሀኪቤት ሥለዉጣሺ ሁለየም ደሥተኛ ሁኝልኝ እዉዳቸሀለሁ

  • @dgjfjhg961
    @dgjfjhg9613 ай бұрын

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ ደስታሽን ሙሉ ያድርግልሽ ሄሉየ❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t3 ай бұрын

    የኔ ወርቅ እግዚአብሔር አክሎ ይማርሽ አይዞሽ ማርክ እዉነት ተኛ አፍቃሪ❤❤❤❤❤💒💒💒🌎🌎🌎❤

  • @FentayFentay
    @FentayFentay3 ай бұрын

    እግዚያብሄር ሙሉ ጤንነትሽን ይመልስልሽ ማርዋ ፈጣሪ ይማርሽ ክፉ አይካችሁ ወንድሞቸ❤❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-12193 ай бұрын

    ሔሉዬ እመብርሀን ትዳብስሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ፀበል ሒጂ እሽ ተጠመቂ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f3 ай бұрын

    ሄሉ እግ,/ር ጨርሶ ይማርሽ አይዛሽ በርች ምርጥ ወንድም እና አፍቃሪ ስላለሽ በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AaUi-px7wj
    @AaUi-px7wj3 ай бұрын

    ሄሉዬ የኔ ወድ ጨርሶ ይማርሽ እመብርሀን ትዳብስሽ አይዞሽ ፀበል ሂጂ ደግሞ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kr9lc6bi7j
    @user-kr9lc6bi7j3 ай бұрын

    እግዚያብሄር አመላክ በሙሉ ይማርሽ ሄሉየ🥰🥰🥰

  • @zainasied615
    @zainasied6153 ай бұрын

    አላህ ያሺረሺ ሄሉየ ማርክ ብሩኬየ ውይና አይዞችሁ 🙏🙏

  • @user-qr7vn8ru8f
    @user-qr7vn8ru8f3 ай бұрын

    ሄሉ እግዚአብሄር ይማርሽና የበፌቱ ደስታችሁ ይመለስ❤❤❤❤

  • @Vjsgs-uh8ux
    @Vjsgs-uh8ux3 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ምሕረት ያውርደልኺ ማማየ🙏♥️💖

  • @user-ct3yc5uq3e
    @user-ct3yc5uq3e3 ай бұрын

    ጨርሶ ይማርሽ ሄሉዬ የኔቆጆ❤❤❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa16643 ай бұрын

    ዋው ሄሉ እንኳንም አላህ አሻርሺ እህቴ ድምቀታቸውነሺ. ዊና ወንድምነትአይገልጠውም

  • @YamlakSira-ke6xd
    @YamlakSira-ke6xd3 ай бұрын

    እህቴ ፈጣሪ ክፉ አደለም ደና ትሆኛለሽ እሺ የነረ ልዩ ❤❤❤❤

  • @ZinasheKedira-tk2ym
    @ZinasheKedira-tk2ym3 ай бұрын

    ዋው እኔ እናተ የምገልፅበት ቃላት የለኝም ሄሉ የኔ ውድ አይዞሽ❤❤❤💚💚❤❤❤

  • @meseretayash335
    @meseretayash3353 ай бұрын

    አማኮ ሔሉዬ እንኳን ተሻለሽ ማርክ ጥሩ አፍቃሪ ስወዳቹ❤❤❤❤

  • @yasminwerkeneh6873
    @yasminwerkeneh68733 ай бұрын

    እኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ሄሉ አይዞሽ❤❤❤

  • @user-hl7mx3hh6l
    @user-hl7mx3hh6l3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ ሄሉየ 🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-er1du9zf4f
    @user-er1du9zf4f3 ай бұрын

    የኔ ውድ አይዞሽ በሙሉ ጤናሽ በደሰታ ተመለሽልኝ ❤❤❤

Келесі