🛑ማርክ እና ዊና ተጣሉ ማርክ ውጣልኝ አለው😭😭🥲

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@fanisamri4394‬

Пікірлер: 1 600

  • @BirukTube-
    @BirukTube-7 ай бұрын

    ማርክ ተረጋግተን እንፍታው😢😢😢😢😢

  • @rehima2839

    @rehima2839

    7 ай бұрын

    ብሩኬ ከጎኑሁኑ ከዚህ ሙድ እስከሚረጋጋድረስ ከባድ ነው አላህ ይርዳውውው

  • @embetemulugeta8362

    @embetemulugeta8362

    7 ай бұрын

    ብሩኬ አረጋጉት በርግጥ ከባድ ነው ግን በዚህ መልኩ ከዚህ ሙድ መውጣት አይችልም ተገናኝተው እንዲያወሩና ችግሩን እንዲፈቱ ያቅማችሁን ሞክሩ

  • @user-rx1vh4pq2k

    @user-rx1vh4pq2k

    7 ай бұрын

    ወይኔ በአላህ በጣም ያሳዝናል የምር አላህ ሁሉንም ነገር ያቅልላቺሁ

  • @user-cd5kv4rj3n

    @user-cd5kv4rj3n

    7 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-tj9cz7su1p

    @user-tj9cz7su1p

    7 ай бұрын

    እረ ተው እናተ የቡታጀራ ወዶች ቱቱቱ ቆፍጠን በሉ 😢😢ወንድ አታሰድቡ ሴት ቢሂድ ሴት ይመጣል ወድም አደዛው እኛ የናፈቀን የህዝባችን መከራ ነው እሽ ስርአተሰ ይኑራችሁ

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji7 ай бұрын

    የዛሬው ይለያል አብርሽ እና እሩታ ደስ ነው ያሉኝ ❤ ማርክ አይዞህ😢

  • @Mimi-om3sz

    @Mimi-om3sz

    7 ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @Mimi-om3sz

    @Mimi-om3sz

    7 ай бұрын

    Butajira lijochi fikiri lyi labaduno😅😅😅😅

  • @user-kw1sr1cg4j

    @user-kw1sr1cg4j

    7 ай бұрын

    እኔም ሩታ እና አብሬሽ በጣም ነዉ ምወዳቸዉ❤

  • @HN-rs9fv

    @HN-rs9fv

    7 ай бұрын

    አረ እንዳ ምመስለኝ ሁለችውም እያታማከሩ በኝ ድረመ እያሠሩ ነው

  • @ayshaa-mj1oy

    @ayshaa-mj1oy

    7 ай бұрын

    ههههههههههه

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd7 ай бұрын

    ማርክ አይዞህ እኛ የመዳም ቅመሙች ከባላችን ከፍቅረኞቻችን ተለያይትን በዙ አመት እየኖርን ነው ዋናው ልብ ነው

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    3 ай бұрын

    🎉🎉🎉😢😢8

  • @yeshieseta
    @yeshieseta7 ай бұрын

    ዊና በጣም ልዩ ሰው ነው ክብር ልሰጡት ይገባል እሱ ለእናንተ ፍቅር ስንት መስዕዋትን ከፍሏል ዊና ማለት ማኛ ነው እኔ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ዊናዬ አባቴ አትጨነቅ እርሱ የፈቀደው ይሁናል አንተ የድርሻህን ተወተሃል❤❤❤❤❤

  • @bitewm7998
    @bitewm79987 ай бұрын

    ስላም ለስው ዘር በሙሉ እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ሀአገራችን ስላም ያረግልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ፍቅር ያሽነፋል ይቅርባት አትሄድ የምትሉ

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    7 ай бұрын

    አዎ አትሂድ😢😢❤❤❤

  • @SiraalemGebeyehu

    @SiraalemGebeyehu

    7 ай бұрын

    እውነትነውሳራየፍቅርያሽነፍልአትሄድ

  • @selitensay3763

    @selitensay3763

    7 ай бұрын

    አወ አትሂድ ፍቅር ያሸንፍል

  • @user-bl3mc5kl4w

    @user-bl3mc5kl4w

    7 ай бұрын

    Ere aw atid

  • @Uaq-vk4sn

    @Uaq-vk4sn

    7 ай бұрын

    አዋ አትሄድ😢

  • @mchotroyal
    @mchotroyal7 ай бұрын

    እረ ዊናን በዚህ ልክ አታውሩት ማርክ ላንተ ፍቅር ብዙ ዋጋ የከፈለልህ ልጅ ነዉ የምር እረፉ የሱን እርዳታ በፈለክ ሰዓት ከማንም በፊት ነዉ ቀድሞ ሚደርስልክ እኮ የምር ከቤት ዉጣ በማለትህ እጅግ በጣም አዝኛለዉ ዊናን ልታከብርዉ ሚገባ ልጅ ነው እንጂ በዚህ ልክ ከባድ ነው አዉቃለዉ ስሜትህ ይገባኛል ግን እርጋታና ትህግስት ከምንም በላይ ነው እሺ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካምን ነገር ያድርግላቹ🙏

  • @user-ru6up4iv4k

    @user-ru6up4iv4k

    7 ай бұрын

    በጣም ወላሂ አበዛው

  • @fatimaa9853

    @fatimaa9853

    7 ай бұрын

    በጣም እደዊና ማረክ ቅበር ቢኖረው ጥር ነበር

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    7 ай бұрын

    በጣም እንደ ማረክ አይነት አያድርስባቹ

  • @GjGg-ws7lt
    @GjGg-ws7lt7 ай бұрын

    አሶድደኝ በሀላላችን በሉ የመዳም ቅመሞች😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @fhdghf6713

    @fhdghf6713

    7 ай бұрын

    ኢይ ወላ❤❤

  • @GjGg-ws7lt

    @GjGg-ws7lt

    7 ай бұрын

    @@fhdghf6713 💞

  • @user-rc6bn8ny5v
    @user-rc6bn8ny5v7 ай бұрын

    ወይ ቡታጅራ በፍቅር አስታወቃቹ ሀገራችሁን ደሞ ስነስረአታቸው የነአብርሽን ደስታ እዳየን የናተንም ያሳየን❤❤❤❤

  • @salam9960
    @salam99607 ай бұрын

    አሁን ሄሎ ምን ላይ ነች ማዉቅ እንፈልጋለን ዊና 😢😢😢😢😢😢😢😢👈

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u7 ай бұрын

    አብርሽ ቤት ተደስተን ማርክ ቤት 😢😢😢😢 እረ ተረጋጋ ማርክ

  • @zabiba-wv6eb
    @zabiba-wv6eb7 ай бұрын

    ❤❤❤የኔ ዎንድሞች አይዞአቹ መሪኬ ሄሉ አብሽሩ ፈጠሪ ከነንቴየ ይሁንለቹ ለዘላለም አዪለየቹ ተስፋ አትቁራጡ

  • @user-ig3ws4bn7g
    @user-ig3ws4bn7g7 ай бұрын

    ኣይዞህ ወንድማችን ፍቅር የቀመሰው ያውቀዋል😭እግዚአብሔር ያስተካክላላቹ😢🙏

  • @rahima1683
    @rahima16837 ай бұрын

    ወላሂ ጥርግ ትበል አዷለቀምታረገዋለቺ እሶ ቀረባት እጂ❤

  • @bizuneshturuneh-xk4fe
    @bizuneshturuneh-xk4fe7 ай бұрын

    ፍቅር የገባቸው ቡታጂራዎች ናቸው ወደነሱ ሰፈር ቀላቅለኝ ጌታዬ እኔም እደነሱ ፍቅር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zuzu-sn6hi

    @zuzu-sn6hi

    7 ай бұрын

    እህ ክክክክ

  • @SonySony-up2kv

    @SonySony-up2kv

    7 ай бұрын

    በትክክል ወላሂ

  • @samirammm4145

    @samirammm4145

    7 ай бұрын

    ትክክል ፍቅር በሞትበት ጊዜ እነሱ አለ ማሻ አላህ

  • @zeynebtube8627

    @zeynebtube8627

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-jr1hy1sz1t

    @user-jr1hy1sz1t

    7 ай бұрын

    😅​@@SonySony-up2kv

  • @fal7583
    @fal75837 ай бұрын

    ወይ ኤፍሬም የኔቆጆ እደት እደረተበው ሀልጋውን

  • @zuzulove9763
    @zuzulove97637 ай бұрын

    ውይናን አታሠቃየው ሥንት ዋጋ ከፍሎ ሌላ አሎዴዴች ልሂድ ልማር አልችጂ እንዴት እንዴምታናዴዱ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v7 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ደርስ ማርክ አንቴ ከሌክ ሁሉ ነገር በግዜ ይስታከካለል ሕይወት ይቃጥላል ታረገጋ በአብርሽና ሩታዬ ተደስታን ስናሳ ደግሞ መጠቼ አዛኩ 😢😢😢

  • @Tigest193
    @Tigest1937 ай бұрын

    ወይ የዘንድሮ ፍቅር 😢😢😢😢ተው ግን ለእኛ ለተመልካቾቻችሁም አስቡልን በስንቱ እናልቅስ ጉድ እኮ ነው ማርክ እባክህ ወደ እራስህ ተመለስ ወንድሜ 😢😢😢በቃ አታጨናንቁን እኛን 😢😢

  • @legabotube6548

    @legabotube6548

    7 ай бұрын

    ድራማ ነው ሞኝ አትሁኑ

  • @AyatMensur

    @AyatMensur

    7 ай бұрын

    ድራማ አይደለም የእውተት ነው እህት

  • @nefisa70

    @nefisa70

    7 ай бұрын

    በነዚህ አላለቅስም ምንም ቁም ነገር ሠርተው አያቁም ሥለሆነ

  • @AyatMensur

    @AyatMensur

    7 ай бұрын

    @@nefisa70 ማልቀስማ እኔም አላለቅስም ሥት የሚለቀስበት ነገር አለ

  • @zebib6551

    @zebib6551

    7 ай бұрын

    የማታለቅሱሰዉች ታድላቹሁነዉ እኔመሽምኢንባየን መቆጣጠር አልችልም???

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g7 ай бұрын

    ❤❤❤❤ማርክዬ ፍቅር እኮ በትዕግስት ይስተካከላል አታስብ የነገን እግዚአብሔር ብቻ የሚያቀው አይዞን

  • @trr1069
    @trr10697 ай бұрын

    እረ ማርክ አትጃጃል እህህህህ ለትምህርት እጂ እምትሄደዉ ለሌላ አይዴለም አሀሀሀ ሰዉለተሻለ ነገር አደለም በትምህርት የማዳምንም ሺንትቤት ለማጠብ ሁሉ ነገራችንን ትተን መተናል ቤተሰብን ልጆቻችንን ባሎቻችንን ሁሉ ነገራችንን ትተን መተናል ስለዚህ አስብበት

  • @user-sk6jx6rw3y

    @user-sk6jx6rw3y

    7 ай бұрын

    ሄዳ ሊትቀየር ትችለለች ከታራራቁ ችግር ነው እዚም እየሉ ብዙም አደሉም መርክ ብቸ ወዶ ተጎዳ

  • @gdhdg3660

    @gdhdg3660

    7 ай бұрын

    በትክክል እሱ ብቻ ነው ሜወዳህ እሷ ከሄደች ትክደዋለች

  • @user-vx8xe6wu6d

    @user-vx8xe6wu6d

    7 ай бұрын

    አረ ትምህርት እዛዉ መማር ትችላለች

  • @user-vx8xe6wu6d

    @user-vx8xe6wu6d

    7 ай бұрын

    የተሻለ ርቀት ስለሄዱ አይደለም የሚገኘዉ አሏህ ነዉ እሚሰጠዉ

  • @user-lg2em8cl7e
    @user-lg2em8cl7e7 ай бұрын

    እረ ፍቅር. ቡታጀራ. ይለያል. አብርሽ. ከዛ. ማክ ክዚ.

  • @Betsi1292
    @Betsi12927 ай бұрын

    ፍቅር ዋጋ ያስከፍላል ማርክ አይዞክ ያልፋል😢😢😢 ዊናዬ አሰቃዪክ አይደል አባቴን ምርጥዬ ሰው ዊና❤❤

  • @ghh5860
    @ghh58607 ай бұрын

    አብርሽ እና ሩታ ስሀገናኙ ደስ ብሎኛል❤❤❤ማርክ አይዞህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምራላችሁ

  • @lassddf2180
    @lassddf21807 ай бұрын

    ውይ በስመአብ የኔ ውዶች❤😢 በመሀል ወንድምየውና ጓደኞቹ ተሰቃዪ😢😢እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይዞህ ማርክ ወንድሜ ሁሉም በንግግር ነው ሚፈታው ሄደህ አግኛትና ተነጋገሩ ቡኋላ ሁሉም ይቆጭሃል

  • @damoursarah6
    @damoursarah67 ай бұрын

    ማርክ ተረጋጋ ለፍቅር እክዋን ይሄን የበለጠ ዋጋ ያስከፍላል ማርክ በእርግጥ ይከብዳል ግን ለወደፊት ህይወታችሁ የሄለን ውጭ መውጣት እና መማር ላተም እድል ይፈጥራል እና ደሞ ግዜው የሰለጠነ ነው በየቀኑ በቪዲዮ መገናኘት ትችላላችሁ ስለዚ አትጨነቅ ሄሉም አተም በደንም ተነጋገሩ ሁሉም ለበጎ ነው ❤

  • @Mahi1630
    @Mahi16307 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ሀገራቺን እንደዚህ አይነት አፍቃሪ አለ ተመስገን አይዞህ እሺ ማርክ

  • @HabeebaRose

    @HabeebaRose

    7 ай бұрын

    😂😂😅

  • @user-hd7rq6em5w

    @user-hd7rq6em5w

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-id7qz5wo8x

    @user-id7qz5wo8x

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-uo2zj3ui3p

    @user-uo2zj3ui3p

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-do9fx9pl9b

    @user-do9fx9pl9b

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u7 ай бұрын

    ቆይ ለምን መታገስ የለም። እውነተኛ ፍቅር ካለ ለትምህርት ከሆነ የምትሄደው ማርክ ተረዳት ወላሂ የመዳም ቅመሞች ስንት አመት ከቤተሰብ ፣ከልጆቻችን፣ ከባላችን ተለይተን ለስራ ኑሮን ለማሸነፍ በሰው ሀገር ተሰደን አላህ ባለው ሰአት ተገናኝተናል አልሀምዱሊላህ 😢 ማርክ ቢያንስ እናትህ ይህን ቢያዩ አሰብክ

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h7 ай бұрын

    አረ አሁንስ አልቅሼ አልቅሼ ሳበቃ መሳቅ ልጀምር ነው የምር እነዚህ ልጆች አንተና አብርሽ ኡፍፍፍፍ ደስታ መጣ እየልን ሀዘን አረ ተው ተስማሙ እንጂ ወይም ይብቃ በውስጥ ጨርሱት እኛ በጭንቀት ምን እንሁን ሆ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r7 ай бұрын

    😢😢😢😢😢 አይ ዘድሮ በስቱ ልበጥበጥ አለች በሶ እውነት ለሱ ፍቅር ስሜት ካላት መቅረት ትችላለች 😢😢😢 አይዞክ ማርክ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አተ ተረጋጋ

  • @thankgodforeverything6361

    @thankgodforeverything6361

    7 ай бұрын

    ❤❤

  • @zamzam123-wi1wf

    @zamzam123-wi1wf

    7 ай бұрын

    ቆይግን ትቅር እምትሉ ቤተሰብ ስትደክመውበት ይሆናል ገና ላለየለት ፍቅር እደት

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    7 ай бұрын

    @@zamzam123-wi1wf አባቷም ብለዋል እኮ እዚም መማር ትችያለሽ ቆይ አንቺ ከልብሽ ምታፈቅሪው ለሱ የተለየ ቦታ ካለሽ ጥለሽው ትሄጃለሽ ንገሪኝ

  • @hannge7073

    @hannge7073

    7 ай бұрын

    እንዴት ሜለት? ሄዳ ህይወታቸው ቢ😢 ቢቀየየር አይሻልም ሃገራችን ምን ተደርጎ ይኖራል

  • @hayateyoutube4513
    @hayateyoutube45137 ай бұрын

    የለምለምቤተሠቦች የፍቅር ወረሺኝ ገባባቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jadabuziki9203

    @jadabuziki9203

    7 ай бұрын

    😂😂😂 ደስ ሲሉ ❤

  • @fhhuuikk9179

    @fhhuuikk9179

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-qr5fx2eq8m

    @user-qr5fx2eq8m

    7 ай бұрын

    እውነት ነው አንድ ባንድ ዘረራቸውኮ ኤፍሬምና ብሩኬ ብቻ ቀሩ😂😂ማፍቀር ደስ ይላል ❤❤

  • @user-pr4wf4eh4v

    @user-pr4wf4eh4v

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-yc3gr5gm9i

    @user-yc3gr5gm9i

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 አይጣል ነው

  • @meseretayash335
    @meseretayash3357 ай бұрын

    ማርክ በማርያም ዊናንም ተረዳው በመሀል ተቸገረ አነ ኤፍሬምም በሩኬም ተቸገሩ ይህ ሁሉ ለናተ ነው አስተውል ማርክ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim10957 ай бұрын

    ደስ የሚል የፍቅር ስቃይ 😢😢😢 ማርቆሴ እራስክን ጠብቅ ሄሉ ቡደብ አስቢበት እህት😢😢😢

  • @aminaibdah459
    @aminaibdah4597 ай бұрын

    ወይኔ ዘንድሮ አይዞክ ማርክ 😢😢😢😢

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt7 ай бұрын

    ወየው ዘንድሮ አይዞን ማርክ😢😢

  • @user-yj4je6vh9u
    @user-yj4je6vh9u7 ай бұрын

    የኔ ወድም ዊና አሳዘነኝ ባለዉለታህ ነዉ ተረዳዉ ማርክ አብሽር ተረጋጋ ለበጎ ነዉ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7717 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስተካክልላችሁ ማርክ ፀልይ አትጨናንቅ ወንድሜ ተነጋገሩ❤❤❤

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa87237 ай бұрын

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢አይዞህ ማርክ ሁሉም ናገር በ ገዜ ዉብ ይሆናል አይዛቺሁ 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️እናሱ አይሳዝኑም. ማርክ 😭

  • @selamlove6129
    @selamlove61297 ай бұрын

    ወይ ጉድ የእናተና እና የነ አብርሽ ነገር ፈተና በዝቶበታል ብቻ ለበጎ ነው ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ያስተካክልላችሁ❤❤❤❤

  • @user-eu9eb6li5h
    @user-eu9eb6li5h7 ай бұрын

    አይዞክ ማርክ ተረጋጋ ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው የሚወነው

  • @zebiba_hussen_13
    @zebiba_hussen_137 ай бұрын

    አቦ ተውት ሰውነቱም አለቀ ማርቆስ የኔ አባት😢💔🥺🥺

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    3 ай бұрын

    😢😢😢

  • @rahima1683
    @rahima16837 ай бұрын

    ወላሂ በጣም አሳዘነኝ ማርክ😢😢

  • @SxB-gz3mt

    @SxB-gz3mt

    7 ай бұрын

    ሠዉነቱኮ አለቀ ምስኪን እባዶቤት በማልቀስ😢😢😢

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    7 ай бұрын

    እኔም ፍቅር ከጀመረ ደስታም አላየም

  • @user-mh8er6ip9m
    @user-mh8er6ip9m7 ай бұрын

    ውይ ሲያሳዝኑ ዊና እና ማርክ 😭😭😭😭

  • @user-ib8sf4nv1o
    @user-ib8sf4nv1o7 ай бұрын

    አይዞኝ ማርክዬ እግዚአብሔር ያስተካክልላቹ

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader4727 ай бұрын

    ወይኔ ከባድ ነው የደረሰበት ያቀዋል በዚ አጋጣሚ የኔውድ ሀቢቢ ስመጣ የሆንከው እኔ አቃለው ይቅርታ ልጠይቅህ

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky7 ай бұрын

    የኔ ወድም ማርክ ወላሂ አሁንሥ አሣዘነኝ 😢አይ ፍቅር የሥራህን😢

  • @salam9960
    @salam99607 ай бұрын

    አይዞህ ማርክ ግን እሷንም ተረዳት አዉሩብት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ግን ዋየና ምን አጠፍ ለሱ ብልህ አወሩ ተረጋጋ ማርክዬ 💔💔💔💔💔💔💔👈

  • @user-nj3ip5ss9n
    @user-nj3ip5ss9n7 ай бұрын

    Tewu Edezih Athun Eshi Erashn hun wedfetarih lbhn melsewu Broye

  • @mirikatmarkos-st4kk
    @mirikatmarkos-st4kk7 ай бұрын

    ፍቅር ከበድ ነው እኮ ፈተና እግዚአብሔር ይርደህ መርክዬ

  • @ameenahali1891
    @ameenahali18917 ай бұрын

    ወይኔ ዊና ወላሂ ምንያርግ 😢😢😢😢 አባታቸዉን ለምኑ ከተቻለጂ ዊና ካባቱ በላይ አይደለ ሲቀጥል አላህ ጥሩ መፍትሄ ያምጣ😢😢😢😢😢

  • @SofiaButajira

    @SofiaButajira

    7 ай бұрын

    አባትዋ እኮ ትተሺው አትሂደጂ ብሎአታል አላየሽውም ቪድዮውን

  • @user-si7kp8xs9v
    @user-si7kp8xs9v7 ай бұрын

    አራ ዘሬ በማብርሽ ስዴስቼ ሳልጨርስ እዝ ዴሞ ማርክ እባክ እድላት ላትሄድ ትችላለች😢😢😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki7 ай бұрын

    አይዞህ ማርቆሴ ሁሉም እግዚአብሔር ያስተካክልልህ❤❤

  • @sikosilo6046
    @sikosilo60467 ай бұрын

    ምን ያቀብጥሀል ነገልትታረቁ ወዲሞ እደዝህ እየለመነህ እቢ የምትለዉ

  • @KsaKsa-df1nd
    @KsaKsa-df1nd7 ай бұрын

    ወለሂ ኣጃቴን ባላሃኝ ማርቆስ ኡፍፍፍ ግን ምን ይሻላናል የማዳም ቅማሞች ባጭቃት አለቅን እኮ ወለሂ😢😢

  • @seadaendris-cp2cj

    @seadaendris-cp2cj

    7 ай бұрын

    አኛለራሳችን ብዙ ብስት አለን አነሱም ይጨምሩልናል😢😢

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om7 ай бұрын

    ማርክ አይዞህ ከባድ ነዉ ፍቅር ካለባት ትቀራለይ ሴት ልጅ የሚወዳትን አታቅም😢

  • @zinetmuhamedimam222
    @zinetmuhamedimam2227 ай бұрын

    ወላሒ ፍቅር ፈተና ነዉ እኔንም አልቅሶ ነዉ የሸኘኝ ፍቅረኛየ ያዉም በበሀር በተፋቀርን በ2አመታች እኔ በበሀር መጣሁ አሁን ወላሒ 5አመታችን ተራርቀን ነዉ የምኝኖረዉ😢😢😢😢😢😢 እና አይዟችሁ ሁለታችሁ የምትፈቱትነገር ነዉ

  • @user-mf7wf5ph3e
    @user-mf7wf5ph3e7 ай бұрын

    ኤጪ አሁንስ አበዛችሁት ቆይ የምታወሩት እዉነት ከሆነ እሷ እዛ ታማ እደት ነው አልሄድም የሚለው ሲቀጥል ህዶ የምታፈቅሪኝ ከሆነ ትተሺኝ አትሂጂ ብሎ መለመን ይሻላል ወይስ እዚህ በር ዘግቶ ማልቀስ የማይመስል ነገር ለምን ታወራላችሁ

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c7 ай бұрын

    አር ማርክ ተርጋጋ በፈጠርህ በመነጋገር ፈቱት ማርክ አይዞህ😢😢😢

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46457 ай бұрын

    እረ ተረጋጋ ማርክ ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ነዉ ይሚሆንው ሄሉ ይቅርቡሽ መሄዱ 😢😢😢

  • @CharaMai
    @CharaMai5 ай бұрын

    ውይና የምር በወድም ነት በጣም እወደዋለሁ አስተሳሰብ ይችላል 🌹🌹🌹👍👍👍

  • @user-uc5nd4kl5x
    @user-uc5nd4kl5x7 ай бұрын

    ጌታየ ሆይ እውነታ አፉቃሪ ስጠኝ እኔም ልሁንለት❤❤😢😢😢

  • @AlexTube472
    @AlexTube4727 ай бұрын

    ለምታፈቅረው ሰው ከ 3 ዓመት በላይም ይጠበቃልኮ ዋናው ተማምናችሁ በፍቅር መኖር ነው ፍቅር ርቀት ኣይገድበውም ኣታካብዱ መለያየት ከባድ ነው ግን መቻል መቻቻል ያስፈልጋል

  • @irikrir538
    @irikrir5387 ай бұрын

    በማንም አልፈርድም ፍቅር ከባድነዉ😢😢😢😢

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain8527 ай бұрын

    ከቻለችትሂድ ምድነው ማርቆስ ወድአይደለህዴ ቆፍጠንበል አላህ ያለውነው ሚሆነው አብሽር ወድልጅ ሲዝርከርክ አይመቸኚም ❤❤❤❤❤

  • @user-kw8sp4oz4o
    @user-kw8sp4oz4o7 ай бұрын

    በር ዘግተህ ከምተለቅስ ወደ ፀበል ቦታ ብኪድ ጥሩነው ማርክ

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq7 ай бұрын

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @AminaWorake

    @AminaWorake

    7 ай бұрын

    SAW❤

  • @user-yh7wh3lt1z

    @user-yh7wh3lt1z

    7 ай бұрын

    sawww❤❤❤❤

  • @FgFg-ei7tl

    @FgFg-ei7tl

    7 ай бұрын

    SAW SAW SAW SAW❤❤❤❤

  • @Zulfa-bk4qk

    @Zulfa-bk4qk

    7 ай бұрын

    ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሉን ፃፉ

  • @user-vt1yp6nc8u

    @user-vt1yp6nc8u

    7 ай бұрын

    ሰ አ ወ

  • @Hayim12
    @Hayim127 ай бұрын

    ማርክዬ ይስተካከላል አይዞህልኝ😭

  • @user-ff5eh1jw9x
    @user-ff5eh1jw9x7 ай бұрын

    ወይ ፈጣሪ የእናተሥ ከፋ ተይ ፍቅርን ገፍተሽ አትሂጂ በይ ፍቅርሽን አሣዪዉ የሠዉ አገር የሠዉ ነዉ ሢቀር ይቀራል እሽ እህት አተም በርታበል

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed9427 ай бұрын

    የኔ አስተያየት ሁለቱም ልክ ናቸው ማለት እሳም የለፋችበት ነው ግን የታዘብኩት አትወደውም በመሄዳ ምንም ቅር አላላትም ቢያስ በመሳካቱ ደስተኛ ነኝ ግን ከሱመለየ ከብዶኛል እካ አላለችም ምንም ምንም አልመሰላት ነበር መሄድ ግድ ቢሆንም ግን ከሚወዱ መለየት ከባድ ነው አሳ ግን ፈጠዝያ

  • @gughg
    @gughg7 ай бұрын

    በር ዘግተህ ከምትቀመጥ ስራ ስራ ማርኬ ከምር ሁሉንም ትረሳለህ ስራ ስራ❤😊

  • @kmmm1594

    @kmmm1594

    7 ай бұрын

    ይህ ራሱ ስራ ነው ወገን ድራማ እኮ ነው 😅😅

  • @sffdgg8523

    @sffdgg8523

    7 ай бұрын

    😅😅😅😅​@@kmmm1594

  • @user-ul3we4co8t

    @user-ul3we4co8t

    7 ай бұрын

    ​@@kmmm1594እኮ

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw7 ай бұрын

    አረ ወድሞቸ በፍቅር ወድቀው አለቁ😢😢😢😢

  • @umufewzan-eu8dd

    @umufewzan-eu8dd

    7 ай бұрын

    ክክክክ ድለድግ

  • @user-ew4pi8po3b

    @user-ew4pi8po3b

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @FhhfFjgtt

    @FhhfFjgtt

    7 ай бұрын

    ቢያሳዝኑኝም ግን ይበላቸው እስኪ ይቅመሱት ጉዳቱን😢😂

  • @user-sr6xl5fj2n

    @user-sr6xl5fj2n

    7 ай бұрын

    ​@umufewzan-eu8ddኤወላሂ ድልድግ

  • @ZufanAyanaw

    @ZufanAyanaw

    7 ай бұрын

    @@FhhfFjgtt አወ ማርያምን ወንዶች በፍቅር ጠብ ሲሉ ደስ ይላል እኮ😂😂😂😂😂

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i7 ай бұрын

    የምርማርክ ተረጋግተህ ሄሉን አዉራት በመነጋገርየማይፈታነገር የለም ዝምታ መፍተሄአደለም😢😢

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey35752 ай бұрын

    አይ ብትሄድ ካናዳ ትመጣ የለዴ እኛ በስደት 8&9አመት እየኖርን አይደለምዴ ሆይይይይይ እኔ ደግሞ ዘመድ ሆኑ ወይስ እህትና ወድም ሆኑ ብየ ማዘኔ

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r7 ай бұрын

    የኔም ባል አረብ ሀገር ስመጣ የሆነው ትዝ አለ ፍቅር እኮ ህመም ነው ከሚወዱት መለየት ❤😢😢

  • @RehatLove

    @RehatLove

    7 ай бұрын

    አሁንም በዚያዉ ፍቅር ከሆነ ጥሩ ❤

  • @user-iu8ps1lm1j

    @user-iu8ps1lm1j

    7 ай бұрын

    Hemam yishalal wallah

  • @user-iu8ps1lm1j

    @user-iu8ps1lm1j

    7 ай бұрын

    Fikir hemamnaw babashita matamam yishalal

  • @user-cg9hs7us5y

    @user-cg9hs7us5y

    7 ай бұрын

    የኔው ነው ❤​@@RehatLove

  • @robeldawit3378

    @robeldawit3378

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤hulumyalfalwenaye❤❤❤❤❤❤

  • @yekolotemaree23
    @yekolotemaree237 ай бұрын

    life without challenge is simple television. So, ማርክ ተረጋጋና አስብ ፈቅር ያለ ችግር ደስ አይልም። አትጨማለቅ ማርክ።

  • @nehmemehanna6265
    @nehmemehanna62657 ай бұрын

    Helu bitker ezim bithon egziabher kalefekedew. Fikirachew layiketil yichilal. Wanaw metemamen new

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y7 ай бұрын

    ብትወዴው መጄመሪያ ትነግረው ነበር ግን በውስጥ ጬርሳ ከጬረሰቺ በሆላ ልሄዲነው ማለት ምዲነው እሱ በጣም ይወዳታል ስለዚህ ተውት እሶን ይቅናት ሲጄመርግዜው እዴዚህ ሆኖል

  • @Meriym496
    @Meriym4967 ай бұрын

    የደረሰበት ያቀዋል ፍቅር ቀላል አይደለም ኡፍፍፍ አሏህ ያስማማችሁ

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt7 ай бұрын

    ሲያለቅሱ እያለቀስኩ ግን በመሀል ሳላስበው ሳቅ ይዞኝ ጥፍት ኧረ ወይኔ😢😂😂

  • @emebetdemse6170
    @emebetdemse61707 ай бұрын

    እረ ማርክየ ተረጋግታችሁ አውሩበት እረግጥ ከባድ ነው ፍቅር እና ማርክ ተረጋግተህ አስብበት😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @robeldawit3378

    @robeldawit3378

    7 ай бұрын

    Weneyenemsgne❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaharaahmed8173
    @zaharaahmed81737 ай бұрын

    በነ አብርሽ ና በሩታ ደሰ በለነ ሰንለ በነማርቆሰ ደም 😢😢😢

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed85197 ай бұрын

    ከነአብረሽ ቤት ነው የመጣሁት እኛስ መንዴር ለመዴር መዞሩም አደከመን የመዳም ስራ ሳያሰን😂😂

  • @Yeshimartube9856

    @Yeshimartube9856

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @Seid404

    @Seid404

    7 ай бұрын

    😂😂

  • @sociacell9164

    @sociacell9164

    7 ай бұрын

    ዘዎሪ😂😂😂😂😊

  • @nafisaahmed8519

    @nafisaahmed8519

    7 ай бұрын

    @@sociacell9164 ያስብላል በየመዴሩ ወግ ለምጀ ይብላኝ ኢትዮ የገባሁ ቀን

  • @emuye272
    @emuye2727 ай бұрын

    ዘንድሮ ነገሩ ወዴቡታጅራ ዞሯል አይዞክ ማርክ የተንቢ ግን የትናት

  • @user-cp8zp7cn4m

    @user-cp8zp7cn4m

    7 ай бұрын

    የተንቢጀግና ሴት ነች የስራ ሰዉ ነች እነዝህ ያለድሜቸዉ አፈቀርንእያሉ ይነፋረቃሉ

  • @SxB-gz3mt

    @SxB-gz3mt

    7 ай бұрын

    የተቢ ተናግራለችኮ ያለድሜችሁ አፍቅራችሁ የልደርሱነዉ ብላለች በፊት 😂😂😂😂😂 ይማቅቁ ይዘዋል እሧ በወቅት ተናግራለች

  • @tinatube1983
    @tinatube19837 ай бұрын

    ደግአረገችህ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie7547 ай бұрын

    ፕሮሰሱን ከጀመራቹት ከቆያ ለምን ድሮ አናገራቹትም. ማርክ እናታ አለው አይዞህ በርታ ማርክ ራስህን አትጉደ ሁሉም ያልፋል

  • @MahiTubj
    @MahiTubj7 ай бұрын

    ለኔም ከቡታ ጀራ ባል ፈልጉልኝ የምር በፍቅረሰ ጨለሉ😢😂😂😂

  • @fjf7535

    @fjf7535

    7 ай бұрын

    ክክክክክክ

  • @semimoha5984
    @semimoha59847 ай бұрын

    ፍቅር ግን እንደዚህ ያደርጋል እንዴየ እንደው እገባሁ ወለድኩ እርጀሁ ምንም እንደዚህ ሁኖ አልታየኝ ውይ ማርጀቴየ ሳላቀው እኔየ ግን ፌልም ላይ ብቻ ይመስለኝ ነበር የሚለቀሰው የውነትም አለ ለካ ጉድ ጉድ ፍጣሬይ ባንድ ያድርጋችሁ ሊላ ምን ይባላል

  • @user-hf3nh7ie8b
    @user-hf3nh7ie8b7 ай бұрын

    አይዞክ ማርክ ተረጋጋ ሁሉም በትግሥት ይሥተካከላል

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f7 ай бұрын

    ዊይናባለውለታህነው❤አላጠፋም❤

  • @user-vw1lr8tv9q
    @user-vw1lr8tv9q7 ай бұрын

    አረ እናተ ልጅች ለኛም አስቡልን የምር የራሳችንን ትተን ለናተ መጨነቅ ሆነ ስራችን

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim26717 ай бұрын

    ወይኔ ምስኪን ተጠማዘዘ እኮ😏 በቃ ተነጋገሩ እና ፍቱት ችግሩን የምን መነፋረቅ ነው ቆይ ሂዳ ብትማር ለአንተም እድል ሊያመጣ ይችላልኝ

  • @user-uw2en2dh1y
    @user-uw2en2dh1y2 ай бұрын

    አይዞህ የኔ ዎንድሜ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33827 ай бұрын

    በአብርሽ እና በሩታ ደስስስ ያላችሁ ላይክ አድርጉኝ እኔ ደስስስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @bncgvc397
    @bncgvc3977 ай бұрын

    አቶደውም ተውት ልጁን 😢😢😢

  • @user-pd5ic7gg4v
    @user-pd5ic7gg4v7 ай бұрын

    ምን አምጡልኚ ትላለች ላንያ ጥላው ልትሄድ እያለች አይደል አደ ኢጭ ብታጸ ፈቅረው እማ ጥላ ልሂድ አትልም ነበር ከፍቅር እሚብስ ለም ኢጭጭጭጭጭጭ አበዛችውውው

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai7937 ай бұрын

    እይዙክ ማርክ ፀሎት እርገ ተርገገ ወንድም እይዙክ ፍቅር ካባድ ❤❤❤

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w7 ай бұрын

    😢😢ወይኔ ከሳ ሲያሳዝን ፈጣሪ አንድ ያድርጋችሁ

  • @trr1069
    @trr10697 ай бұрын

    እሄን ሁለት ቀን ደሞ ይቱብን የተቆጣጠሩት የየተንቢ ወንድሞች ናቸዉ😂😂😂😢

  • @semirasemira5861

    @semirasemira5861

    7 ай бұрын

    ምርጥ ድራማ ነዉ የሚሰሩት🤣🤣🤣🤣

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m7 ай бұрын

    ማርክ ያለህበትን እናቃለን ግን ዊና ምን ያድርግ አብራችሁ እድትሆኑ ብዙ መሰዋትነት ከፍሏል

  • @rahma6779
    @rahma67797 ай бұрын

    Marki bet zegto malkes mekozem mefte ayhonem eko tegenagntachu awru marki ebakin xenkir set bethed set yetekal mogn atunu getan dero ene bexam afkare neberku bexam tegodechalew gn hiwet yeketelal erasen megodat ayasfelegem

  • @AsAs-fn1td
    @AsAs-fn1td7 ай бұрын

    በዚህ ስአት ለሙ ስቱን የራስ ክኒን ጨርሳ ይሆን አብርሽም ማርክም እደዚህ ሲሆኑ ምነው 😢😢😢😢

  • @madinad6932

    @madinad6932

    7 ай бұрын

    Kkkkkkkjj

  • @user-yc3gr5gm9i

    @user-yc3gr5gm9i

    7 ай бұрын

    ኧረ እሷ የስራ ሰው ነች የነሱን ውጣ ውረድ የበዛበት ፍቅር ለማየት ጊዜ የላትም😂😂😂😂

  • @SeedaMohked-pe5hd

    @SeedaMohked-pe5hd

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂ምች ነሽ አንች 😂😂😂😂

  • @AsAs-fn1td

    @AsAs-fn1td

    7 ай бұрын

    መናደዱ አይለቃትም ብየ ነው 😂😂

  • @susuhabeshawit

    @susuhabeshawit

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂 እሷስራላይናት አታያቼውም