ማርክ ሄለንን ይቅርታ ጠየቃት በደስታ ሄለን አለቀሰች😱😳😳

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@abtube7318‬ ‪@-haddiszema‬

Пікірлер: 2 500

  • @BirukTube-
    @BirukTube-6 ай бұрын

    ከልቤ ነው ደስ ያለኝ አይለያቹ💕💞❣️

  • @user-ex2qx6fx9n

    @user-ex2qx6fx9n

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @ZUZUmidiy3714

    @ZUZUmidiy3714

    6 ай бұрын

    ብሩክ ትለያለህ የጎደኛ ጥግ ነህ አላህ እዳናተ አይኖቶቹን ጋደኛ ያብዛልን👌👌👌👌

  • @user-pg7dg8du6l

    @user-pg7dg8du6l

    6 ай бұрын

    ብሩኬ እኔ ካተ ፍቅር ይዞኛል😢❤

  • @zinash1

    @zinash1

    6 ай бұрын

    ዩቱቨር ቤተሰቦቻቸውን ሄለን አኩርፋለች ብቻ ይመቻቸሁ የኛ ፍላጎት በፍቅር መጣመራቸሁን ነው ❤❤❤❤❤ ያተ ጓደኝነትም ዋው አስመስክረሀል የብታጀራ ልጅ ነኝ 03 ስመጣ ሁላቹንም አገኛቹዋለሁ በፈጣሪ ጋር ላገሬ ያብቃኝና

  • @user-vb8oo8kr1t

    @user-vb8oo8kr1t

    6 ай бұрын

    የጓደኝነት ጥግ እኮናችሁ❤❤❤❤😢⛪🙏

  • @Guragewa5270
    @Guragewa52706 ай бұрын

    የት ናችሁ የነዚህ ጥንዶች አፍቃሪ እስከመጨረሻው አይለያችሁ መጨረሻችሁ ይመር❤

  • @zeynebasnake8391

    @zeynebasnake8391

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    6 ай бұрын

    አሜንንንንን ይኑርልን❤❤❤❤❤

  • @user-ss1oe4nj4q

    @user-ss1oe4nj4q

    6 ай бұрын

    አሚን❤❤❤❤❤

  • @SaggaSagga-vj5wg

    @SaggaSagga-vj5wg

    6 ай бұрын

    @@zeynebasnake8391 ♥️♥️♥️

  • @SaggaSagga-vj5wg

    @SaggaSagga-vj5wg

    6 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen 🤲♥️♥️👏

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff6 ай бұрын

    ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ😍💒 ማርያም ብዬ መቼ እወድቃለ😍💒 የሚፆናናበት ስምሽ ነዉና ድንግል ሆይ ላቅርብ ላንች ምስጋና😍💒🕯 አሜን አሜን አሜን ⓵⓶ 👏👏👏

  • @user-ym9db5bd1k

    @user-ym9db5bd1k

    6 ай бұрын

    Zemira meliktena yesimelina

  • @astuyemaryamlji-vk3uz

    @astuyemaryamlji-vk3uz

    3 ай бұрын

    Amen amen amen❤❤❤

  • @SamsungA05-je6sw

    @SamsungA05-je6sw

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @HelenabushFentaw

    @HelenabushFentaw

    Ай бұрын

    አሁንም ፀልይላቸዉ አ በፈጠረሺ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u6 ай бұрын

    ከሄሉየ ጋር አብሮ ያለቀሰ😢😢 ማርክ አደራ ቃልህን ጠብቅ ምንም ችግር ቢፈጠር በመነጋገር ፍቱት 😢 ሄሉየ ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube6 ай бұрын

    ማን ነዉ እንደኔ ከልቡ ደስስስ ያለዉ belike አሳዩኝ❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @user-sv3ht1cc1u

    @user-sv3ht1cc1u

    6 ай бұрын

    እኔ❤❤❤❤❤❤

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    6 ай бұрын

    እኔ❤❤❤

  • @almealmee

    @almealmee

    6 ай бұрын

    እኔ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-bl3mc5kl4w

    @user-bl3mc5kl4w

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ እኔ ወላሂ

  • @Fatma2300-pt2mp

    @Fatma2300-pt2mp

    6 ай бұрын

    እኔ ወላ😢😢😂😂❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube6 ай бұрын

    የሰዉ ደስታ ዉስጤ ነዉ ለሁላችሁም ደስታን ያድላችሁ ለኛም ለመዳም ቅመሞች የእዉነተኛ አፍቃሪ ከስደት የሚገላግል ያድለን😢😢😢አሚን በሉ የሚሬን ነዉ

  • @almealmee

    @almealmee

    6 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-kz3qj6xu7j

    @user-kz3qj6xu7j

    6 ай бұрын

    እግዚያብሄርእናተጋይሁን

  • @Fatma2300-pt2mp

    @Fatma2300-pt2mp

    6 ай бұрын

    አሚንንን እደማርክ እደ አብሪሽ ጥሩ አፍቃሪ ይስጠን😢😢😢😢❤❤❤

  • @RabyYouTube

    @RabyYouTube

    6 ай бұрын

    አሚን ማሬ

  • @Betsi1292

    @Betsi1292

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33826 ай бұрын

    ለሄሉ እንኳን ይሄን አሻጉሊት ዳይመንድ ብታለብሳት አይቆጭም እሽ ተንከባከባት ❤❤❤ግዜ ስጣት እስኪ እደጋሽዬ ልጆች ከፕራንክ ውጡ ፍቅር ፍቅር ተጫወቱ ❤❤❤

  • @awerubegom7346
    @awerubegom73466 ай бұрын

    እኛ ስደተኞች ከኩሽና መዳም ወደ ፍቅረኛሞች ቭዲዮ ማየት የምንጓዝ ሆይ ህልማችን ተሳክቶ በሀገራችን ሙሉ እንጀራ ስጥቶን አርእያ ያድርገን ጌታ አሜን ፫

  • @user-td6kx8ch5l

    @user-td6kx8ch5l

    6 ай бұрын

    አሚንንንንንንን 🥺🥺

  • @mekkyajo588

    @mekkyajo588

    6 ай бұрын

    አሜን❤❤

  • @azbgalweyentiytgray221

    @azbgalweyentiytgray221

    6 ай бұрын

    Amen amen amen ❤

  • @genetayele4022

    @genetayele4022

    6 ай бұрын

    Amen Amen 🥺🥺

  • @senaitdesa7927

    @senaitdesa7927

    6 ай бұрын

    ኢየሱስ ይችላል አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን ተባረኪ❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki6 ай бұрын

    ማርያምን በጣምነዉ ደስስስስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ የማርኬ ቤተሠቦች በሙሉ❤❤❤

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te6 ай бұрын

    ፍቅር ያሸንፋል ። ከዚህ በኋላ ፈተናን በቃ ይበላችሁ 👌👌👌❤❤❤❤❤❤

  • @almealmee

    @almealmee

    6 ай бұрын

    አሜን🤲🤲🤲

  • @HN-rs9fv

    @HN-rs9fv

    6 ай бұрын

    አሚንንን

  • @fatiyagerma-mf1gq

    @fatiyagerma-mf1gq

    6 ай бұрын

    አሚንንን❤❤

  • @rahima1683

    @rahima1683

    6 ай бұрын

    አሚን 💗💍

  • @user-kn8vq9gh8u

    @user-kn8vq9gh8u

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm6 ай бұрын

    አቶደዉም ስትሉ የነበራቹ የት ናችሁ😂😂😂😂 ፍቅርን በተግባር አሳየሽን❤

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    6 ай бұрын

    ውነት ይሄው አሳየቻቸው

  • @AaDd-nc4fu

    @AaDd-nc4fu

    6 ай бұрын

    እዉነት እኔም ብዬነበር አሁን ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @SamsungA05-je6sw

    @SamsungA05-je6sw

    2 ай бұрын

    እውነት ፍቅር በተግባር ❤❤

  • @user-qp9wj5vg8c
    @user-qp9wj5vg8c6 ай бұрын

    ቡታጅራወች የፍቅር ት/ቤት ክፈቱልን ብዙ ፍቅር የማይገባው ሠው ሞልቷል አሥተምሩልን

  • @ethiojole

    @ethiojole

    6 ай бұрын

    😮😅😅ነይ

  • @MmMm-wf4wf

    @MmMm-wf4wf

    6 ай бұрын

    እኮ ንገሪልን እማ😂😂😂

  • @ekramekram4625

    @ekramekram4625

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-mg8hs6im9g
    @user-mg8hs6im9g6 ай бұрын

    ሄሉየ እንኳን ቀረሽ ምክንያቱ ስደት ከብዙ ነው እማስቀረሽ ኣደኛ ከሃይማነትሽ ትርቃለሽ ልኺ እዳሃገርሽ ፀሎት ኣታርጊም ሁለተኛ ከቤተሰብ ከፍቅረኛ ትከስራለሽ እና እና እንኳን ቀረሽ ሃገርሽ ይሻለሻል 🎉❤😢

  • @user-oo2he8fb4t

    @user-oo2he8fb4t

    6 ай бұрын

    ለቢማ እባ ❤😂🎉🎉🎉

  • @user-mg8hs6im9g

    @user-mg8hs6im9g

    6 ай бұрын

    @@user-oo2he8fb4t ብኽደይ ምክሪ 😹🤛

  • @user-lf5bv6hl2q

    @user-lf5bv6hl2q

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    6 ай бұрын

    ሳብስክራይብ ግበርለይ ጎል ዓደይ❤❤

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    6 ай бұрын

    ​@@user-oo2he8fb4tቅድሳን ሳብስክራይብ ግበርለይ ማዓረይ❤❤

  • @user-kn5ls6ou5m
    @user-kn5ls6ou5m6 ай бұрын

    አልሀምደሊላህ ያተንም ያብርሽን ደስታ ያሳየኝ ጌታ ምስጋና ይገባው

  • @user-ib1jt6vi3n

    @user-ib1jt6vi3n

    6 ай бұрын

    በጣም አልሀም ዱሊላ

  • @user-et9vg4cs4n
    @user-et9vg4cs4n6 ай бұрын

    ማርክ እኳን ደሰ ኣለህ ኣባ 😢ደሰታህን እንጂ ከፍቶህ ማየት ኣንፍልግም ሁሌም ፍክት በልልን😢🥰❤

  • @Alh973
    @Alh9736 ай бұрын

    ብቻ በየትም ኑሩ የተራራቀ ህይወት እዳትሞክሩት ከሚወዱት ጋር እደመኖር የሚያስደስት ነገር የለም ሁሌም አብራችሁ ሁኑ ተለያይቶ መኖር ባዶነት ነው

  • @damoursarah6
    @damoursarah66 ай бұрын

    እውነተኛ ፍቅር ቡታጅራ ከተማ ነው ያለው በርቱ ውዶቼ ❤

  • @zemzems2429

    @zemzems2429

    6 ай бұрын

    😂በቃ ሂዱ ወደ እኛ

  • @user-rf5ww1gk7u

    @user-rf5ww1gk7u

    6 ай бұрын

    😂😂😂

  • @maregemengistu2954

    @maregemengistu2954

    6 ай бұрын

    እውነት ነው እኛም ምስክር ነን

  • @user-ud3rh1yv9o

    @user-ud3rh1yv9o

    6 ай бұрын

    😅😅😅 እኛ ሴቶቹ እንሂዲ ሠል ወደነሡ የኛ ሀገረ ወዱይ አሉይ አለረብ ሀገረ ሰደው ጫታቸው የሚበሉ 😂😂😂😂

  • @rukiamohammed2741

    @rukiamohammed2741

    6 ай бұрын

    ኑኑኑ እውናተኛ ፍቅር በቡታጅራ ነው ሰፈሬ እወድሸላው

  • @user-db8ce7zt7y
    @user-db8ce7zt7y6 ай бұрын

    በሰው ደስታ የምትደሰቱ በሰው ሀዘን የምታዝኑ ለራሳችሁ ላይክ የምታስቢውን ሁሉ ባገርሽ ያሳካልሽ ሄሉየ።

  • @user-bb6oh9bk6c
    @user-bb6oh9bk6c6 ай бұрын

    ማርያምን በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ የማርኬ ቤተሠቦች በሙሉ ❤❤🥰🥰😘😘

  • @user-rq7ex8rs2g
    @user-rq7ex8rs2g6 ай бұрын

    ምን አለ ሁሊ ደስታ ቢሆን ውዶች ሰላማችሁ ይብዛ እስኪደስ ያለው 🎉🎉👍👍👍👍👍

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed47926 ай бұрын

    ተጨንቀን ነበር እኛም ተፈርጀናል አይለያችሁ በደታ በፍቅር ኑሩልን ውዶቼ

  • @GuFy-dy8kw
    @GuFy-dy8kw6 ай бұрын

    ወላሂ የኔ ደስታ የኔ እደሆነ ነው የተሰማሩ ❤❤😢 የስደት እህት ወንድሞቸ የረፍት እጀራ ይስጠን ያረብ😢😢

  • @mastwalebezabh2349

    @mastwalebezabh2349

    6 ай бұрын

    አሜን ውድ❤❤❤

  • @aliMama-kv3no

    @aliMama-kv3no

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @KalenYdnglelege

    @KalenYdnglelege

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sikosilo7233

    @sikosilo7233

    6 ай бұрын

    አሚን ❤ያርብ

  • @AhmedUmar-im8rm

    @AhmedUmar-im8rm

    4 ай бұрын

    Enem endanchi

  • @user-fz2sg6gc6u
    @user-fz2sg6gc6u6 ай бұрын

    ይቅር በይኝ ሂሉየ በኩሚት ቡዙ ጌዜ እሰድብሽ አለሁ ስትሳደቢ ሳይሽ በጣም እሳደብ አለሁ በኩሚት በናትሽ በምታምኝዉ ባባትሽ ይቅር በይኝ ማርቆስ እያሳዘነኝ ነዉ እምሰድበሽ እና ይቅር በይኝ በናትሽ አፍፍፍፍ💔💔💔💔😭😭😭

  • @user-en5yf1xz5n
    @user-en5yf1xz5n6 ай бұрын

    ፊልም እየመሰለኝነዉ ወላሂ የእዉነትከሆነ አሏህ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ🎉🎉🎉🎉🎉💜💜💜

  • @MitaMita-mt9ft
    @MitaMita-mt9ft6 ай бұрын

    እውነት ከልቤ ደስስ ብልህናሃ እግዚአብሔር ፍቅርችህ ያብዛላችሁ 🥲😘💙💙💙💙

  • @akrmsed9397
    @akrmsed93976 ай бұрын

    ለኛም ለመዳም ቅመሞች ቀን አውጣልን 😢😂 የበይ ተመልካች አታርገን

  • @MeremalyuAlyuahmed

    @MeremalyuAlyuahmed

    6 ай бұрын

    ለኛም እሡያለዉ አለ

  • @AdmiringPuffin-jn1ct

    @AdmiringPuffin-jn1ct

    6 ай бұрын

    እዉነትሺነዉኮ ዉድምንያሰቃል😢

  • @user-wg1vv6xl8z

    @user-wg1vv6xl8z

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @masi4244

    @masi4244

    6 ай бұрын

    እውነትሽን ነው እህት ተመልካች ሆነን ቀረን

  • @aliMama-kv3no

    @aliMama-kv3no

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @user-gt9le8jy2m
    @user-gt9le8jy2m6 ай бұрын

    ከሚወዱት እርቆ መኖር በኛ በስደተኞች ይብቃ ሄሉየ የኔ ደርባባ ማርኬ እውተኛ አፍቃሪ አይለያቹ❤❤😢

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy6 ай бұрын

    ደስታችው ደስታየ ነው እሳይይ ፍቅራችው እስከ መቃብር ይሁንላችው 😊😊❤❤ የኛ ነገር ምን ይባላል ስታልቅሱ እናልቅሳለን ስትደስቱ እንደስታለን ተመስገን አምላከ ☝🙌❤❤ የአብርሽ ደስታ ላይ ያንተም ተጨመር እግዚአብሔር ይመስገን ☝🙌❤❤😊😊

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA6 ай бұрын

    እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉ሁሌም ደስ እያላችሁ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጦች የፍቅር ተስማሌቶች ቡታጀራዎች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @zeyndne

    @zeyndne

    6 ай бұрын

    ❤❤❤ኮረሁበቹ

  • @zehara53o
    @zehara53o6 ай бұрын

    እንኳን ተስማማችሁ ማርክ እና ሄሉ ኤፊ እና ቡርኬ የምር ልዩ ጓደኛ ናቸው የጓደኛ ምሳሌዎች 👍👌

  • @mustahaji707

    @mustahaji707

    6 ай бұрын

    በጣም❤❤❤❤

  • @user-tt2uo8ke7f
    @user-tt2uo8ke7f4 ай бұрын

    ሄሉዬ አችስታለቅሽ አብሬ የማለቅስ ውስነገር😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken30566 ай бұрын

    የኔ ውዶች ደስስስስስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርገው❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo6 ай бұрын

    በብስቅልቅል ህይወት ውስጥ ያለን ሰደተኞች እናንተ ስትስቁ እንስቃለን ስታለቅሱ እናለቅሳለን ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፍቅር ያሸንፋል መነጋገርን ልመዱ አትዘጋጉ ፍቅርን ይገላል

  • @gshshehe9049

    @gshshehe9049

    6 ай бұрын

    Iwnet new

  • @aliMama-kv3no

    @aliMama-kv3no

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @nafesanafesa9447

    @nafesanafesa9447

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    6 ай бұрын

    አሜንንንን

  • @user-kj5jo7ei1s
    @user-kj5jo7ei1s6 ай бұрын

    እንኳን ለዚ ደስታ ለዚ ፈገግታ😁አበቃቹ አይለያቹ ፍቅራቹ እግዚአብሔር ያዝልቅላቹ ውዶቼ ደስ ብሎናል 🙏💚💚

  • @BrtuBrtu

    @BrtuBrtu

    6 ай бұрын

    ኣሜን ኩሉሻዕ ዲና ባ ኣድነቅቲ ኮይና ክንተርፍ ንሕና ከ ባ 😂

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    6 ай бұрын

    ሳብስክራይብ ግበርኒ ማዓረይ❤❤

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    6 ай бұрын

    ​@@BrtuBrtuምርኒ ማዓረይ❤❤

  • @BrtuBrtu

    @BrtuBrtu

    6 ай бұрын

    @@user-qt6vc9wx9o እሺ 🥰

  • @Genet398

    @Genet398

    6 ай бұрын

    ታይትገብሪ ኣለኪ ኣቡዚይ😂

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji95736 ай бұрын

    .ዋው እንኳን በደህና መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልን ክፉ አይነካችሁ ፈጣሪ ፍቅርና ደስታ ይጨምርላችኋል ❤❤❤❤🎉🎉

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa93786 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ መጨሻውን ያሳምርላችሁ

  • @user-pb8rq7hg6b
    @user-pb8rq7hg6b6 ай бұрын

    ማንም የማያደረገውን ነው ለፍቅሯብላነው አንተን አስበልጣ ነው ተንከባከባት ማርክ❤❤

  • @user-nm8xi4wn1b
    @user-nm8xi4wn1b6 ай бұрын

    ማነው እደኔ ሲደሰቱም ሲከፍሙ እሚያለቅስ ማነኘውም ሰው ሳይ😢😢😢😢😢😢😢 በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤

  • @amaamm741
    @amaamm7416 ай бұрын

    የኔቆጆ ሄለን ተባረኪ ፈገግታችሁን ሥለመለሽው ግን አድየመሰነግርሽ ነገር አለ አችምኮ ትንሽ ጥፋት አለሽ ከመጀመሪያ መናገር ነበረብሽ ከመወሰንሽ በፊት ከዛ ነገሩ እዚህ አይደርስም ነበር ኪሳራም አይበጣ ነበር እና አችም ይቅርታ ቢያሥ መጀመሪያ ማማከር ነበረብኝ ብለሽ ደሞ አፍቅርሻለሁ ሲልሽ እኔም አፈቅርሀለሁ እወድሻለሁ ሲልሽ እኔም እወድሀለሁ በይው አትፍሪ በርግጥ እደምታፈቂሪውኮ አስመሠከርሽ ግን ፍቅር መመለመለሠሰን ስለሚወድ በተረፈ መልካም የፍቅር ዘመን

  • @mawaysh
    @mawaysh6 ай бұрын

    ፈጣሪ ለሰው ልጅ ሁሉ ደስታ ይሁን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን በሉ

  • @Rahelname
    @Rahelname6 ай бұрын

    መጀመሪያውን ሳይሆን ፈፀሚውን ያሳምረላቹህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-ou4om1yr7z
    @user-ou4om1yr7z6 ай бұрын

    እህ ስንት ሀሳብ እና ጭንቀት እያለብኝ እኳ ሳስባችሁነበር እንኳን ደስ አላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @user-fz2sg6gc6u
    @user-fz2sg6gc6u6 ай бұрын

    ደስተኛ ስትሁን እደሣለሁ ሲከፋችሁ አልወድም ❤❤ሂሉ ደሙ ስትሳደብ እምሰድባት ነገርስ ሂሉን ይቅርታ አርጊልኝ በናትሽ አፍፍፍ እዴህ ልትታረቁ እኔ በኩሚት እምሳደበዉ ነገርስ ፀፅቱኛን በናትሽ ሂሉ ይቅር በይኝ 😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w6 ай бұрын

    ሰው ሲዋደድ እንጂ ሲጣላ ደሰ አይልም። ደምቃችሆል ዛሬ አይለያችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያፁናችሁ!

  • @user-ef9ps7xq4u
    @user-ef9ps7xq4u6 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለክ ማርኬ ባንተ እረፍት አርፈናል ፈጣሪ ፍቅራቹን ይባርክላቹ እስከ እርጅና ድረስ በፍቅር ያኑራቹ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fy2fm1sr1r
    @user-fy2fm1sr1r6 ай бұрын

    ደስ ብሎኛለ ፈጣረ መጨረሻችሁ ያሳምረዉ ፍቅረ ያሸንፋል ለሄሉ ይጋበታል ❤❤❤❤

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr6 ай бұрын

    የኔ ማሮች እንኳን ደስታችሁ ለማየት አበቃኝ😢😢😢❤❤❤❤❤ውይይይ ስትስቁ ሳይኮ አብሬያችሁ ያለሁ እስኪሰማኝ ነው የምደሰተው እወዳችኃለሁ❤❤❤❤❤ፍቅራችሁ ይብዛ አይለያችሁ❤❤❤❤❤ቆራጥ ጨካኝ አፍቃሪ ስላለችህ እድለኛ ነህ ማርቆሴ በሄሉ ቦታ ሆኜ እራሴን ስፈትነው😢😢😢😢ድክመቴ አየሁት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube83836 ай бұрын

    ማርክ ታድለህ ቆንጆ ታማኝ አፍቃሪ በምንም እማትቀይርህ እናት ሚስት እህት አግተሀል እዉነት ይገርማል ሄሉየ ❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.6 ай бұрын

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ፍቅር ደስታ ሰላም ይብዛላችሁ በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    6 ай бұрын

    አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @user-kn8vq9gh8u

    @user-kn8vq9gh8u

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @user-ej7lh7jh2d

    @user-ej7lh7jh2d

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤amen

  • @MeseretBefikadu-dt8bs

    @MeseretBefikadu-dt8bs

    6 ай бұрын

    Ameeeen

  • @tsgeredaghebrai5180
    @tsgeredaghebrai51806 ай бұрын

    ኣንኳን ደስ ኣላቹ ወንድሞቼ፡ ሄለንና ወንድሚሽ ዊና የፍቅር ቤተሰብ ናቹና ኣስተምሩበት በናንተዙሪያ ያሉት ሁሉ። ጌታ ሰላም ይስጣቹ ።

  • @madamsspice6623
    @madamsspice66236 ай бұрын

    ፈጣሪ ይመስገን ደስታችሁን ፈገግታችሁን ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል እኳን ደስ ያላችሁ ያለን ❤❤❤ የስዉች ደስታ የሚያስደስታቸው እስኪ ላይክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉💞

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval26 ай бұрын

    ማርክ እንኳን ደስአላችሁ ሄሉዬ የኔምርጥ ነሽ ተባረኪ የትምቦታ ቢሆንእግዚአብሄር ያለው ነውየሚሆነው ፍቅርሽን ማክበርሽ ተባረኪ ብትሄጂ እንኳን አይቀናሽም ንብረት በፍቅር ያኑራችሁ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha88776 ай бұрын

    ደሰ ብሎኛል አላህ መጨርሻችሁም ያሳምርዉ ማሪቆሰዬ እሰካ ማሪቆሰና ሔሉን የሚወድ በላይከ አሳየኝ ቤተሰብ❤❤❤

  • @hasnahusain3061
    @hasnahusain30616 ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎናል የድሮ ፍቅራቸውን ስለተመለሰ ❤❤❤

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew82566 ай бұрын

    እስይይይይ ማርያምን በጣም ነዉ ደስስስ ያለኝ 😍ሄሉዬ &ማርክዬ ደስታችሁን ስላየሁ እወዳችኃለሁ😘😘 የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ዉዶቼ ሲቀጥል ኤፋ_ብሩኬ_ዊናዬ እናንተም እንኳን ደስስ ያላችሁ የጎደኝነት ጥግ አይተንባችኃል የእዉነት መጨረሻችሁ ይመር🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-qg4un4li1q
    @user-qg4un4li1q6 ай бұрын

    የኔ ዉዶች በጣም ደስ ነዉ ያለኝ እዉት ፍቅር ቡታጀራ እር ደስ ሲል❤❤❤

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt6 ай бұрын

    በቃ እደኔ በፍቅር የተጎዳችሁ ሠወች አላህ መልካሙን አፍቃሪ ይስጠን ተምወደዉ ባሌ ባልሆነነግ ተለያይተን ቀረን 😢😢😢😢😢 እኔም በስደት 12 አመት ብቻ አልሀምዱሊላ አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ በሉኝ

  • @gjyvng738

    @gjyvng738

    6 ай бұрын

    አብሽሪአላህይሰጥሻል

  • @user-em4oz5cl1u

    @user-em4oz5cl1u

    6 ай бұрын

    አብሽሪ ውደ እኔም እዳቺውነኝ

  • @user-kn8vq9gh8u

    @user-kn8vq9gh8u

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @rosarosa1646

    @rosarosa1646

    6 ай бұрын

    Amen Amen Amen 💞 🙏

  • @roozmarwan8670

    @roozmarwan8670

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን ❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese26946 ай бұрын

    ስወዳችሁ እኮ ❤❤😂 ይቅርታ የእግዚአብሔር ነው ደስ ብሎኛል ተባረኩ ሁለታችሁም ❤❤

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan67716 ай бұрын

    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ በመታረቃቹ. አይዜቹ እግዚአብሔር ይባርካቹአል ስለናታ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube226 ай бұрын

    😢😢እግዚአብሔር በጣም ደስ ብሎናል አይለያችሁ ሁሌም እዎዳቹዋሎ እግዚአብሔርሚ 🎉🎉❤❤❤❤❤️❤️M&Heluye

  • @hirutarga4704
    @hirutarga47046 ай бұрын

    እንኳን ወደደስታችሁ ተመለሳችሁ ሄለን አይዞሽ ስደት ክፍ ነው አልጋ በአልጋ አይደለም ።

  • @mqidyitub
    @mqidyitub6 ай бұрын

    ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር ዋጋ ያስከፈላል እኳን ደስስስ አላችሁ 🎉🎉🎉 በቃ ፍቅር በህውት አለ ተስፋ ላድርግ😂😂😂 ከአብርሽ እና ከሩታ እና ከናተ ብዙ ተማርኩ ፍቅር እንዳለ

  • @newid5082

    @newid5082

    6 ай бұрын

    አወ አሰራርቶ ነነሥቷል ከነሡላይ😂😂😂

  • @user-ti1id4cs9b
    @user-ti1id4cs9b6 ай бұрын

    አይለያችሁ❤❤❤ፍቅርያሸንፋል እንኳንደሥ አላችሁ

  • @user-ee3lr1wx6q

    @user-ee3lr1wx6q

    6 ай бұрын

    ማሻ አላህ በጣምነው ደስ የሚትሉት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-12196 ай бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላች❤❤❤❤

  • @amaamm741
    @amaamm7416 ай бұрын

    እንኳንደስ ያላችሁ የፍቅርአምላክ እድህነው ባድአረጋችሁ የምር ሰሞኑን አይኔ ፈዘዘ በለቅሦ ተመሥገን እንድህሆናችሁ ስላየኋችሁማነው እደኔ ደስያለው 👍❤❤

  • @user-kc4we2sr3q
    @user-kc4we2sr3q6 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ በፍቅርና በደስታ አላህ ያኑራቹሁ ያስባቹቱን ይሙላልቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cv3zk5uo1j
    @user-cv3zk5uo1j6 ай бұрын

    በጣም ደስብሎናል ደስታችሁ ፍቅራችሁ እስከዘላለም ያርግላችሁ እንወዳችሆለን❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuFamily-tf1fq
    @zuzuFamily-tf1fq2 ай бұрын

    እኔስ ቢቸግረኝ ወደኋላ እዬተመለሰኩ ሳቃቸውን አብሮነታቸውን እያየሁነው ምንይሻለኛል😢😢😢😢😢😢አረ ፈጣሪዬ አንድ አርገሀቸው አሳየኝ እነሱኮ እዚህ የደረሱት ብዙ ተፈትነው ነው አሁንኮ መደሰቻቸው ነበር መለያየት አይገባቸውም ነበር😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢ሀሳቤሁሉ ስለናተ ሆኗል😢😢😢😢

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m6 ай бұрын

    ሄሉየ የኔ ዉድ ማርክ እኳን ደሰ አላችሁ ማርያምን እዴት ደሰ ማርክ እደዚህ ደሰተኛ ሆነህ ሰላየዉህ በጣም ደሰ ብሎኛል😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biremoges
    @biremoges6 ай бұрын

    የፈተና ማብቂያው ያርግላችሁ በፍቅር ኑሩ❤❤❤

  • @hhdre5924
    @hhdre59246 ай бұрын

    አይለያችሁ በጣም አዝኜ ነበር አልሐምዲሊላህ ደስ ብሎኛል ለወንድምሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ ሰላሙኖ ተመኘሁላችሁ ታላቅ እህታችሁ ነኝ ከሳውዲ ቸር ያሰማን

  • @astermichael3363
    @astermichael33636 ай бұрын

    ኡፈይይይይ ተመስገን እኛንም ከሀሳብ ከጭንቀት ገላገላችሁን። ሄሉ እንኳን ቀረሽ። ማርክም እንኳን አሸነፍክ። በሉ አሁን ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ ሁለታችሁም ከስታችኋል። ዊና፣ኤፍሬም፣ ብሩክ፣ ነፂ ክበሩልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን።

  • @muludejene
    @muludejene6 ай бұрын

    ጌታን በጣም ደስ አለኝ እንኳን ደስ አላችሁ ጌታ በፍቅር ያኖራች❤ ❤❤ ❤

  • @user-sp9ol8yf5r

    @user-sp9ol8yf5r

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @user-nx3yd3jn3r
    @user-nx3yd3jn3r6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅርአንድነት ይብዛላችሁ በቀጣይ ተሄለንን አባት ሄለንም ማርክም ይቅታ ይጠይቁ የምትሉ

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx3 ай бұрын

    የኔማር ሄሉየ ማነዉ መስቀሉ እንደኔ የታየዉ ከአንገቷ ዋዉ

  • @ritalema9810
    @ritalema98106 ай бұрын

    የምር ስወዳቹ ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ፍቅራችሁን ያብዛዉ ❤❤😍

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c6 ай бұрын

    እኔ በጣም ደስ ብሎኛል የእናተ እንባ በጣም ነው ልብ የስበረኝ እንኳንም ቀረች ሄሉ እና ማርክ ተጋብታቹ ወልዳቹ እግዚአብሔር ያሳይን❤❤❤❤❤

  • @sebletube6489
    @sebletube64896 ай бұрын

    በእውነት ደስ ብሎኛል ከልቤ እንዲህ ደስ ብሏችሁ ስላየሁ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን አባቷን አመስግናቸው በእውነት መልካም ነታቸውን አይቸበታለሁ ከመጀመራው ይቅር ሲሉ ገርሞኛል

  • @user-ig2mq6qe7f
    @user-ig2mq6qe7fАй бұрын

    ይሔ ፍቅር ተበትኖ እደማየት ምን ልብ የሚሰቡር ነገር አለ 😭😭😭😭😭😭

  • @rawdha4195
    @rawdha41956 ай бұрын

    ደስታቹ ደስታችን ነዉ እንኳን ደስ አላቹ ሁላቹም እኔ ብርኬ ባጠቃላይ ነፃ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse50076 ай бұрын

    😢😢😢ወይኔ እንዴት ደስስ እንዳለኝ❤❤❤❤ ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤❤❤ እፍፍፍ እሰይ ከዚህ በሓላ ደስታ እንጂ ሐዘን የለም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰአለቸሁ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FikrteWyohanns-bl4cd
    @FikrteWyohanns-bl4cd6 ай бұрын

    ዋው እውነት ነው የምልህ ጒደኞችህ የሄሎ ወንድም ለአንተ አንደኞች ናቸው ፍቅር የሆኑ በመቤቴ ዋው ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jj5yd9ux1g
    @user-jj5yd9ux1g6 ай бұрын

    እንኳን ቀረሽ ሄሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @AsnidebelaAsnide-px3go
    @AsnidebelaAsnide-px3go6 ай бұрын

    አንተ እኮ ልክ ነክ ማርክ ስለምታፈቅራት እንዳታጣት ነው ስለዚህ ያለ እና የሚኖር ነው አብሽር ወደ ፊት አብራቹ ትኤዳላቹ❤❤❤❤❤

  • @MkMk-ls4cv
    @MkMk-ls4cv6 ай бұрын

    ማርያምን በጣም ነው የምውዳችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ ❤

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh6 ай бұрын

    የኔ ማሮች ይህ ነዉ የሚምርባቹህ ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያብዛዉ

  • @user-mx8sx1wb4j
    @user-mx8sx1wb4j6 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ❤

  • @nasanate8410
    @nasanate84106 ай бұрын

    አይለዬቹ ፈጣሪአለያቹ ፍቅራቹንያብዛው ፍፃሜያቹን ያሳምርላቹ ❤❤ፍቅርአሽናፊነው❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46456 ай бұрын

    አንኳን ደስ አላችሁ ሰታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ns6el2ur2c
    @user-ns6el2ur2c6 ай бұрын

    Wowo Baxami new dasi yalenu geta fikirachuni yicamirachu ayilayachu ❤❤❤❤

  • @user-mx4hg2nt6q
    @user-mx4hg2nt6q6 ай бұрын

    ተመስገን ምንይሳነዋልለ ፍጣሪ መጨረሻዉን ያሳምረዉ ደስብሎኛል እደዚህ ሁናቺዉ ስላየዋቺዉ መታገስ ዋጋአለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube216 ай бұрын

    ማርክ ሄሉ ፈጣሪ ከፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ምርጥ አስተዋይ ልጂ ናት ማርክ ፍቅራችሁ ለዘላለም❤❤❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f6 ай бұрын

    እኳንም ታረቃችሁ ዉዶቼ❤❤ ዋዉ ስታምሩ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ማሮቼ🥰

  • @aliuaq9039
    @aliuaq90396 ай бұрын

    ሄሉን የሚወድ ማን ነው የኔ ዉድ። ፍቅር ን ታቺ ተማረሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ካንቺ ብዚ ተምሬአለሁ መልካም ሰው ነሸ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @zuzu-sn6hi
    @zuzu-sn6hi6 ай бұрын

    ክክክ እኔብቻነዉ ግንየሚሥቀኝ የሄእሚዳለይያለ የሺሩሩ ፍርቅቅ

  • @qweqwe444
    @qweqwe4446 ай бұрын

    ❤❤የሰዉልጅ ፍቅር ብቻ እንደሆነ ዘላለም ቢኖረን ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ያብዛዉ❤❤❤❤❤!!!!!!ተመስንገ ከሁሉ ነገር ።ፍቅር ሀያልነዉ ፍቅሩ ንይስጠን❤❤❤❤

  • @amenshow2384
    @amenshow23846 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ በፍቅር ዘላለም ኑሩ❤❤🎉ሄሉዬ የኔ ልባም ሴት

  • @adan1376
    @adan13766 ай бұрын

    የኔ ውድች ሄሉየ ስለቀርሽ ደስ ብሎኝል የኔ ቆጆው❤❤

  • @awlaw6688
    @awlaw66886 ай бұрын

    ፍቅር ያሻንፋል እኮን ዴስ ያላቹ ባታላይ ቡሩኬ ኤፍሬም ዬኔ ውዶች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

Келесі