እማማ ካሌ ምን ላይ ናቸው? ዛሬ ወደ እዮሃ ስቱዲዮ ምን አመጣቸው? ምንጨቃጨቀው እንደ ባል እና ሚስት ነው !Eyoha Media |Ethiopia |Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 800

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO6 ай бұрын

    ዉስጥህም ዉጭህም ቆንጆ እና ፅድት ያልክ ጋዜጠኛ ተባረክ!!

  • @gmalmu650

    @gmalmu650

    6 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @comcell3831
    @comcell38316 ай бұрын

    ፨ቤታቸውን ሽጥት አድረገው አረጋዊ መርጃ ይግቡ

  • @nuthiyehun8333

    @nuthiyehun8333

    6 ай бұрын

    እውነት እኔም እንደሱ ነው ምለው በእውነት ምን አጨቃጨቃቸው በርጅና ግዚያቸው በመጦሪያቸው ሰአት

  • @chuchumike3286

    @chuchumike3286

    6 ай бұрын

    ንበራ እንደዚህ ስቃይም አይበዛባቸውም ልብሳቸው ታጥቦ ተጠብቀው እር ምኑቅጡ ንበራ ጌታ ያስመልክታቸው

  • @user-jb9bu9to2t

    @user-jb9bu9to2t

    6 ай бұрын

    ትክክል እፎ ከዚህ ሁሉ ጭቅጭቅ

  • @saramaood7497

    @saramaood7497

    6 ай бұрын

    ወላሂ ይሻላቸው ነበረ ልብሳቸው እንኳን የሚያጥብላቸው የለም እፉፉ የኔ ከርታታ እናት 😭😭

  • @liyamotton2066

    @liyamotton2066

    6 ай бұрын

    እናታቸውን ሳይሆን መሬታቸውን ነው ሚፈልጉት ግን እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @Tezu948
    @Tezu9486 ай бұрын

    ምን አይነት የተረገሙ ልጆች ናቸው በፈጣሪ😢😢😢😢😢 ፈጣሪን ስትለምኑ ልጅ ስጠኝ ሳይሆን የተባረከ ልጅ ስጠኝ ብላችሁ ለምኑ

  • @marmedia-ly3nx

    @marmedia-ly3nx

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @user-he3mu1ki4m

    @user-he3mu1ki4m

    6 ай бұрын

    አምን የረብ

  • @user-he3mu1ki4m

    @user-he3mu1ki4m

    6 ай бұрын

    8ወር ኡሩዝ ነኝ ግን በስደት እተከረተትኩ እስከሁን የመደም ስራ እየሰረሁ ነዉ እንህ እሆንኩ ተዎልዶ እንን ከለከበረኝ መቴን እመረጠለሁ ኡኡኡኡኡ😥😥😥

  • @saratube7626

    @saratube7626

    6 ай бұрын

    ​@@user-he3mu1ki4mከሰው ቤት ሰራተኛ ሳትወጭ ምን አስረገዘሽ ከስራ ሁሉ የመጨረሻ የሰው ቤት ነው ከዚህ መወጣት ነበረብሽ የተሻለ ከዛ ትደርሽ ነበር ያው ትጎጃለሽ ብየ ነው የተባረከ ልጂ ተመኘሁልሽ

  • @semiraibrahim1650

    @semiraibrahim1650

    6 ай бұрын

    You are right

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem45376 ай бұрын

    ልጆች እናታቸውን መያዝና መከባከብ ካልቻሉ ቤቱ ተሽጦ ለመቋደኒያ ይሰጥና ሰትዩቲ መቋደኒያ ይረከባት አለቀ

  • @delamieri1747

    @delamieri1747

    6 ай бұрын

    Tikikl bleshal

  • @genethabdi2647
    @genethabdi26476 ай бұрын

    እናት የረከሰበት ዘመን:: ስታጡአቸው እና አርጅታችሁ ልጆቻችሁ የጃችሁን ሲሰጡአችሁ በፀፀት ትኖራላችሁ::

  • @geezawitsvlog647

    @geezawitsvlog647

    6 ай бұрын

    Q A

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    6 ай бұрын

    😔😔😔በጣም

  • @alganesh-xe4yb

    @alganesh-xe4yb

    6 ай бұрын

    Tekekel sew yezerawen yachdal

  • @bestebeste5137

    @bestebeste5137

    6 ай бұрын

    ኡዉነት ነዉ 😢😢😢😢

  • @mymunahussen1263

    @mymunahussen1263

    6 ай бұрын

    ሳህ ወሏሂ እናት እንድህ ስትሆን ከባድ ነው 😢

  • @user-fe1kz9xu7z
    @user-fe1kz9xu7z6 ай бұрын

    ማነው በመዳም ቤት ሁኖ የሀገር ሠላም የናፈቀው😢

  • @user-jk5ch1qn7z

    @user-jk5ch1qn7z

    6 ай бұрын

    inne aleww

  • @user-hb9ux3ob2w

    @user-hb9ux3ob2w

    6 ай бұрын

    እኔ

  • @nasanate8410

    @nasanate8410

    6 ай бұрын

    እኔስብትይ😢😢😢አገራችንስላምያርግልን😢😢

  • @user-dt1lw4hq3n

    @user-dt1lw4hq3n

    6 ай бұрын

    እስኪ ልባችን አንፅተን እንፀልይ

  • @taibakeiak

    @taibakeiak

    6 ай бұрын

    እኔ.እሰኪዲምሩኝውዶቸ

  • @ummiumi3911
    @ummiumi39116 ай бұрын

    እኔ ልጠብላቸው በሳምንት ሰብስቤ ወስጄ በማሽን አጥቤ ልስጣችሁ እሳቸው ልጃቸው ብቻ ነው መከባከብ የሚችለው ለሌላ ሰው ከእድሜአቸው አንፃር መስማማት አይችሉም እናቴን የተንከባከብክዋት ትዳሬን ፈትቼ ነው 🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @GT-eg1fd

    @GT-eg1fd

    6 ай бұрын

    እግዜብሔር ይባርክሽ ይሔንን ማለትሽ ቀላል አይደለም እህቴ በጎ ነገር ይሰጥሽ🙏🙏🙏

  • @yoditmanyazewal7165

    @yoditmanyazewal7165

    6 ай бұрын

    እግዝያብሔር ዘርሽን ይባርከው ደግ አሳቢ ቅን ሰው አይጥፋ

  • @Dina-nj2yb

    @Dina-nj2yb

    6 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @asteradisu9039

    @asteradisu9039

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ያለምልም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረክ!!

  • @Metu6780

    @Metu6780

    6 ай бұрын

    የኔናት ማሰብሽ በቂነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf6 ай бұрын

    ድሮም አላማረኝም ሠውዬው። ያሣዝናሉ አሮጊቷ በልጅ ያልታደሉ ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ያድለን ለሁላችንም

  • @zamotube5162

    @zamotube5162

    6 ай бұрын

    Sawuyew bazi idme isachew layi lamin shakim yihonal yene xiyyaqe hiwotachewunim yabaxabexew isu iko new

  • @hanademelash6673
    @hanademelash66736 ай бұрын

    የጋዜጠኛ አድናቂ ነኝ ❤️🙏🙏🙏

  • @hannatsegaye6536

    @hannatsegaye6536

    6 ай бұрын

    እኔም ከምለዉ በላይ አድናቂዉ ነኝ ❤❤❤❤

  • @brikitytesfazghi2904

    @brikitytesfazghi2904

    6 ай бұрын

    በጣም

  • @yadituluu4574

    @yadituluu4574

    6 ай бұрын

    betam

  • @merhawitbrhane1347

    @merhawitbrhane1347

    6 ай бұрын

    Betam yena deg

  • @user-qc1hr5ie9u

    @user-qc1hr5ie9u

    6 ай бұрын

    ችግሩኮ ኮመንት አላነብም ብሏል አንድ ጊዜ ገብተህ አመሰግናለሁ በል ለአድናቂዎችህ

  • @user-dw9bp4zp6k
    @user-dw9bp4zp6k6 ай бұрын

    ፈጣሪያ ሆይ ለውላጆቻችን የተመረጡ ልጆች አርገን ለኛም የተመረጡ ልጆች ይስጠን

  • @taybat536

    @taybat536

    6 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @nunumengesha4446

    @nunumengesha4446

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤ለናትና ላባቶቻችን እድንታዘዝ መፀሀፍ ቅዱስ ያዛል ግን አሁን ምን ምን እደሆንን ግራ ያጋባናል እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @ZeburaAli-db7wk

    @ZeburaAli-db7wk

    6 ай бұрын

    አሜንያረበልአለሚን

  • @genetbati9518

    @genetbati9518

    6 ай бұрын

    ❤❤amne

  • @luckyman8713

    @luckyman8713

    6 ай бұрын

    ❤Amen ya rabbi Egna yebetasabachin gedeta k watan legnam Allah alen

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh23686 ай бұрын

    እኚህ እናት ግን እንዴት ያሳዝናሉ በእውነት ያልተባረኩ ልጆች ምናለበት እናቴ ኖራልኝ በተንከባከብኳት ምን አይነት እድል ነው ነገ ግን እኚህ እናት ሲያልፉ ሁሉም ለውርስ ይሯሯጣሉ 😢😢

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu17626 ай бұрын

    ሺ አመት ላይኖር ፍጅት እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ቤተሠብ ሰላምን ይስጥ ልጆች ሆይ ወላጆቻችሁን ታዘዙ።

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo6 ай бұрын

    መጀመሪያም ቅድስት ልክ ነበረች ለአያቴ አላንስም አጎቴን ግን አልፈልግም እኔም ለህይወቴ ያሰጋል ለልጄም አለች ያለቀሰችው እንባ መቼም አይረሳም እማማ ግን የልጅ ልጂዎት ትሻላለች ቢያንስ ህሊናዋ ሲያዛት ቀን ልብስዎን ታጥባለች ፀባይዎትን አስተካክለው ይኑሩ ልጅዎት ሊመታወት ከተገለገለ የልጅ ልጅ ሃላፊነት የለባትም ግን መስማማት የተሻለ ነው

  • @zuzutube3698

    @zuzutube3698

    6 ай бұрын

    እሷም እኮ አታከብራትሕ ነበር

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu56786 ай бұрын

    ልጁ ነው ለዚህ ሁሉ መንስኤ ደና እናትና ልጅ በሰላም ከሚኖሩበት መጥቶ በጠበጣቸው ሱሳም ነው እሱ እያለ እየሰራች እየመጣ እየበላ ስለሚሄድ በሱ እልክ ነው አያቷንም የተወቻቸው ድሮም ቤቱን ሽጦ አሽጦ ለማጥፋት ነው ለማማ አስቦ አደለም።

  • @belayshebo3149

    @belayshebo3149

    6 ай бұрын

    inem bihon aliseram afare yibila

  • @tewabechtamirat2836

    @tewabechtamirat2836

    6 ай бұрын

    በትክክል። እሷም እሳቸው ወደልጃቸው ሲሆኑ ተናዳባቸው ነው የተወቻቸው እንጂ ጨክና አይደለም። እግዚአብሔር ይፈርዳል ብላ ነበር። እሱ የጁን አገኘ።

  • @selamhailu1990

    @selamhailu1990

    6 ай бұрын

    ✅✅✅✅✅✅✅

  • @davedabebe4712

    @davedabebe4712

    6 ай бұрын

    ትክክል ልጁ በሱስ ተጠምዶል ሰካራም ከሆነ አይረባም😢

  • @EtifalemYifiru

    @EtifalemYifiru

    5 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @user-cg7oc2wv9w
    @user-cg7oc2wv9w6 ай бұрын

    አለም ሰገድ የኛ ሰው አስቸጋሪ ነው ። በእግዚአብሔር ታገኛዋለህ እጂ ሰው አይረዳም ።እደዚህ አይነት ፕሮግራም ይቅርብህ ከባድ ነው

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir68086 ай бұрын

    በጣም አሰቀያሚ ሰዎች ናቸው ታሪካቸው ያሰጠላል እውነት እሚያወሩ አይመሰሉኝም ሁላቸውም እውነቱን አላህ ነው እሚያቀው

  • @mashaallhsss3479

    @mashaallhsss3479

    6 ай бұрын

    Siyamaselegn iredta birr faligo new lijetum iko birr faliga nebar bire yikfalagn iyalechi nebar yihe makregna ye arab ager set biruwan ulum libela yifaligal

  • @zebibtubez4756
    @zebibtubez47566 ай бұрын

    ትልቅ ሰዎች እኮ እንደህፃናት ናቸው እንክብካቤ ይሻሉ

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x6 ай бұрын

    አጀብ የታደለች እናት ትጦራለች ያልታደለች እናት ደግሞ በልጂ ትሰቃያለች ፈጣሪ ይጠብቀን መጨረሻችን ይመር😢😢😢

  • @ataata4854
    @ataata48546 ай бұрын

    አሜን በሉ ወልዷቸው ተከካባሩ በልጆቻቸው እራፉ እግዚአብሔር አምላክ የማሽታቻውን ይስጣቸው የማዳም ቅማሞች በሰላም የመጠችትኝ ሀገርቹን በሰላም ግቡ ምንአለባት። አያቴ ብትኖር ቤት የፍለገችሁን አረገት ነበር ❤

  • @moamnamoha9270

    @moamnamoha9270

    6 ай бұрын

    አሚን😢

  • @tigstt2119
    @tigstt21196 ай бұрын

    ፀበል ግቡና እቤታችሁ ያለ ክፉ መንፈስ አስወጡት ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ እግዚአብሄር ይጠብቀን አምላኬ ሆይ ፍቅርህን አብዛልን ፀብን አጥፍልን

  • @betyfita754

    @betyfita754

    6 ай бұрын

    እዉነት ነው

  • @selamephi6327
    @selamephi63276 ай бұрын

    የቅድስት እውነት ሊወጣ ነው 👍👍👍

  • @tirutasfwu8258

    @tirutasfwu8258

    6 ай бұрын

    በትክክል 😢

  • @user-np7br4ro8o

    @user-np7br4ro8o

    6 ай бұрын

    ኧረ ወደዛ የምን እውነት የፈለግ ቢያጠፉ እደምንም ተቸግራ አያታን ቢያሥ ልብሣቸውን ማጠብ አለባት ሢበዛ ሁሉም የጥቅም ሠው ናቸው ለናታቸው ዴታ የላቸውም ጨካኝ ናቸው

  • @MekdesWorku-bb8hc

    @MekdesWorku-bb8hc

    6 ай бұрын

    Be tekekele

  • @saratesfaye3882
    @saratesfaye38826 ай бұрын

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ በጣም አዝናለሁ በዝህ እድሜያቸዉ ምን አይነት ልጆች ሰጣቸዉ መጦሪያቸዉ ነበረ ከልብ ነዉ ያዘንኩት በእዉነት

  • @Bt-Y2XLO

    @Bt-Y2XLO

    6 ай бұрын

    ኸረ እሳቸዉም ቀላል ሰዉ አይደሉም!! ፈጣሪ መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ!!

  • @birktiA

    @birktiA

    6 ай бұрын

    Hulum yaw nachew lijtwam lijum acheberbari

  • @hannagetaneh2368

    @hannagetaneh2368

    6 ай бұрын

    እውነት ልጆቹ እንዲህ የሚባሉበትን ቤት እማማ ለሜቄዶንያ ሰጥተው እዛው ገብተው በስነስርአት ቢጦሩ ይሻል ነበር

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu23116 ай бұрын

    ባለ ማዕተብ አንደበተ እሩቱ ወንድማችን ደግ ምርጥ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤/ የኢትዮጵያ ሕዝብ መከራ እንደ ቀጠለ ነው እግዚአብሔር ይሁን😢

  • @user-rl7eb4lm2v
    @user-rl7eb4lm2v6 ай бұрын

    ልጁ በጣም ቀጣፊ ነው እናቱን አያከብርም ብር ብር ነው ወሬው ሰርቶ አይበላም እግዚአብሔር እኚህን እናት ይጠብቃቸው ልጃቸው ለጥቅም የልጅ ልጃቸው ጥቅሜ ተነካ በሚል እኒህን እናት በመሀል ተሰቃዩ ብቻ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላቹ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg6 ай бұрын

    እማማ ዝናሽን የጎበኘ አላአህ እረሶን ይጎብኞት ካልጠቀመ መውለድ ምንም ፋይዳ የለውምኡፉ😢😢አ

  • @hiwotgonder594
    @hiwotgonder5946 ай бұрын

    ጋዜጠኛውን በጣም አድናቂ ነኝ ወንዱ ልጃቸው በፊትም ሱሠኛ እንደሆነ ያስታውቃል ደሞ እድሜው የገፋ ሠው በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ፍቅር ይስጣቸው ቤተሰቡም ቁስላቸውን ሽሮ ወደ ፍቅር ይመልሳቸው

  • @maryshara4466
    @maryshara44666 ай бұрын

    የኔ እናት በጣም ያዛዝናል እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን!!❤😢😢😢

  • @user-lo8vo8yc5b
    @user-lo8vo8yc5b6 ай бұрын

    ውይ አለምሰገድ ትግስትህ ተሰጥቶሀል ታድለህ ከባድ ነው እማማም አሳዘኑኝ በዚህእድሜ ሰላም ማጣት የሰላም ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ሰላምን ያድላችሁ

  • @netsanete1578
    @netsanete15786 ай бұрын

    እግዚአብሔር ካልባረከ ቢወለድም ዋጋ የለውም እግዚአብሔር የሚፈሩ ሰው የሚያፈሩ ልጆች ይስጣችሁ

  • @asemerttilahuntilahun5225

    @asemerttilahuntilahun5225

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @amenamenselasa9298

    @amenamenselasa9298

    6 ай бұрын

    አሜን፫

  • @martamekonen7455

    @martamekonen7455

    6 ай бұрын

    አሜን እውነት ነው ግን እናትዮዋ ግን ሁሉም እጃቸውን ይብሉ በእውነት ያላቸውን ሸጠው ወደ መቂዶንያ በገቡ 😢

  • @tesgeredawolde4522

    @tesgeredawolde4522

    6 ай бұрын

    🎚አሜን🤲

  • @emebetemebet1075

    @emebetemebet1075

    6 ай бұрын

    አሜን እውነት ነው

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn6 ай бұрын

    የወላድ መካን ፈጣሪ ይድረስሎት ሴቷም ልጃቸው ራስ ወዳድ ወንዱ ልጃቸው እርባና ቢስ ደሞ እንደ ደህና ሰው አንድ ወሬ በተወራ ቁጥር በስመአብ ይላል

  • @emebetabduk9508

    @emebetabduk9508

    6 ай бұрын

    እራሱ በስመአብ 😅

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew33056 ай бұрын

    አለምሰገድ እናመሰግንሃለን ምንም ቢሉህ የእውነት እየረዳህ ነው ከዚህ በጀት የሰራችሁት ቪዲዮ በእግሯ መሄድ የማትችለዉን እርዳታ ያገኘኘችው ጉራጌ ዞን ሰንበት ብር ነበር ወደ 24, ሚሌዩን ብር ነው ያገኘችው እንኳን እናንተ ልትወስዱ እናንተ የምታገኙት ከዩትብ ነው እንጂ የሰው እርዳታ የምታገኙት ነገር የለም ምናልባት የምታገኙት ምርቃት ብቻ ነው አለምሰገድ ተባረክ እድሜህን ዘመንህን ሁሉ ድንግል እመቤቴ ትጠብቅህ እና መሰግናለን

  • @user-jk6jk2cp5d
    @user-jk6jk2cp5d6 ай бұрын

    አለም ሰገድ አባክህ ሱስ ያለበት ሰው በጣም አስቸጋሪ ነው አቺን እናት ለመቆደንያ ትሰጥ

  • @user-fw4tg5he7l
    @user-fw4tg5he7l6 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ የተመረቁ ልጆች አድርግልኝ

  • @user-ly4uq4cz9r

    @user-ly4uq4cz9r

    6 ай бұрын

    Ene,lejem,menim,yelegnem,gen, egzeabher yemesgen lebel?aye, egzeabher yemesgen Hulu,lebego,nw,beka

  • @Aisha-ex8vd

    @Aisha-ex8vd

    6 ай бұрын

    Amiiiiiiin 😢🤲🤲 yaarab

  • @gannagannthe3536

    @gannagannthe3536

    6 ай бұрын

    Amen

  • @betinajjar8241

    @betinajjar8241

    6 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ልጆች እናት አትቅለልባችሁ እማዬ እድሜሽን ያርዝምልኝ እንጂ አለሁልሽ እንደ እንቁላል እንከባከብሽሀለሁ ማነው እንደኔ እናቱን የራበው miss you Mom love you Mom😘

  • @elsabetshume4775

    @elsabetshume4775

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @amanueltadesse6183
    @amanueltadesse61836 ай бұрын

    ከዛች ልጅም አጣልቷቸው ላያዛልቃቸው ነገር,, እግዚአብሄር ያግዞት እናቴ

  • @gigiriri4865
    @gigiriri48656 ай бұрын

    እናቱ በጣም ጤናማ ሰላም ያላቸው ይመስላሉ እና ይቅሩባቸው በሰላም ይኑሩበት እማማ :: thank you dear keep the good work

  • @user-rl7eb4lm2v
    @user-rl7eb4lm2v6 ай бұрын

    በዩቱፕ ሚዲያ አንደኛ ሚዲያ ነው የጋዜጠኝነት ስነምግባር 100+ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልህ ወንድሜ

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu6 ай бұрын

    ግልፅ እኮ ነው ይሄ ልጅ ሱሰኛ ነው ለእናቱ አይሆንም የልጅ ልጃቸው እንዳትረዳቸው አብረው ሲኖሩ የከረሙትን ያበላሸባቸው እሱ ነው የሚሻለው ከልጅቷ ጋር መስማማት ነው ::

  • @yarot6270

    @yarot6270

    6 ай бұрын

    Betambyelej lejachew neber yemtshalachew ehe yehone deneze weshetame demo

  • @meryem2446

    @meryem2446

    6 ай бұрын

    በትክክል ሴት ልጅ እኮ ቅመም ናት

  • @user-bg3hk5ez6o

    @user-bg3hk5ez6o

    6 ай бұрын

    ስለምን ስለ ልጅ ልጅ ታወሪያለሽ ቤቲ የወለዱዋት ልጃቸው ምን አይነት እርኩስ ክፉ ናት የተረገመች ድሮም መናፍቅ የታወቀ ነው በዚህ ጌታ ጌታ ይላል ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድላቸው የወላድ መካን ቤትን የሚያክል ነገር ነጥቃ እንጀራ የሚጋግርና ልብስ የሚያጥብላቸው ሲያጡ ያረጀ ሰው ይነጫነጫል እንደ ባህሪው ነው መያዝ ብቻ የልጅቱዋ እናትም አባትም ክፉዎች ናቸው ሚዲያ ላይ ለፍልፈው በተግባር አልተገኙም እዮሃ ሚዲያ እውነቱን ለህዝብ ስላደረሰልን እናመሰግናለን ሲሞቱ ግን ለመቅበርና ለመውረስ ይመጣሉ ህሊና የሌለው ትውልድ አንድ ቤተሰብ መስማማት ያልቻለ ታዲያ ኢትዮጵያ እንደ ሃገር እንዴት እንስማማ ክፉዎች ነን በአለም ተወዳዳሪ የሌለን በልጁ አልፈርድም ሱስ መጥፎና አዋራጅ ነው እግዚአብሔር አምላክ እረድቶት ነፃ እስኪወጣ ወዶ አይደለም መሰሪዎቹ የእህቱ ቤተሰቦች ናቸው ከቶሮንቶ

  • @user-pv8ws9je1z

    @user-pv8ws9je1z

    6 ай бұрын

    @@user-bg3hk5ez6o አረ ስንት ሁና የሰራችውን ቤት ይሄ ስካራም ሱሰኛ ልጃቸው ጋ መክረው አይደል እንዴ የከዷት

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    6 ай бұрын

    የልጅ ልጃቸው መስላኝ አውጥታ የጣለቻቸው አይርሽ እህቴ።ልቡአ ንፁህ ቢሆን ልብሳቸውን ታጥብላቸው ነበር. ሁሉም አይረቡ ጨካኞች ናቸው

  • @hyatt127
    @hyatt1276 ай бұрын

    ምርጥ ወድማችን አለምየ ኑርልን አላህ እረጂም እድሜ 👍👍👍

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu6 ай бұрын

    አለምሰግድ ❤በእውነት አንተ ለእውነት የምትሰራ ትክክለኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር ቢፈቅድ እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ያለው ባለቤት ያገጥመን ተመልካቾች ምርጥ ሰው ነው

  • @takloteshomemekonnen303
    @takloteshomemekonnen3036 ай бұрын

    ሰው ራሱን ለመቻል መጣር ሲገባ በእርዳታ ላይ ማተኮር የለባቸውም፡ ጤና ሰው እርዳታ ማስለመድ ሊሎችንም ያበረታታል ይታሰብበት

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove2756 ай бұрын

    እንዲህ ያለ ነገር በቤተሰብ በዘመድ መሃይ እግዚአብሔር አይፈጠርባቹ ኡፍፍፍ እንዴት እንደሚያስጠላ ሰላም አቶ መኖር 😢የኔ እናት አምላክ ሰላሙን ያውርድላቹ❤

  • @addisyelma4218
    @addisyelma42186 ай бұрын

    ይህ ወንድማችን የመጠጥ ችግር አለበት :: ማገገሚያ ስፍራ መግባት አለበት:: እናታችሁ በእዚህ በመጨርሻው ዘመናቸው በሰላም እርፍ እንዲሉ እንዳይፀፅታችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ::

  • @hyjamawakebt163

    @hyjamawakebt163

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji6 ай бұрын

    እውነት በጣም ያሳዝናሉ የኔናት በዚህ እድሜያቸው እንክብካቤ ሲያስፈልጋቸው መንከራተታቸው አለምዩ ተባረክ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane76186 ай бұрын

    ወይ ሲያሳዝኑ አይዞዎት እማማ😢 ምን ዓይነት የተረገሙ ልጆች ናቸው ያደለው ባዳውን ይጦራል

  • @elsa3589
    @elsa35896 ай бұрын

    እኔ እርስዎን ብሆን ንብረቴን ሰጬ ለመቆዶንያ ሰጥቼ ቀሪ ዘመኔን በሰላም እጦራለሁ የማንም የማይረባ ልጅ በዙሪያዬ አያስፈልገኝም።

  • @marmedia-ly3nx

    @marmedia-ly3nx

    6 ай бұрын

    እነኚህን ልጆች ለማለት ይከብዳል።እርግማን ነው የወለዱት፣ ንብረት ለመውረስ አሰፍስፈው የተቀመጡ ተኩላዎች

  • @wubitadmasu2249

    @wubitadmasu2249

    6 ай бұрын

    Betekkl betam yasferal 😢😢😢

  • @GT-eg1fd

    @GT-eg1fd

    6 ай бұрын

    ነበር በዉነት እንዴት ማሰረዳት ይችላል

  • @onelove1703
    @onelove17036 ай бұрын

    ልጁ መጀመርያም ቤቱን ፈልጎ በቁማቸው ወርሶ ሊሸጥ ነው የፈለገው ብቻ እማማ ካሌ ያጠፉት ቅድስትን እንደጠላት ባዩ ጊዜ ነው ጎረቤትም አንድቀን ከረዳ 2 ቀን ከረዳ ሳስት እና አራት ቀን አይደግምም ምንም ቢሆን ልጅ የልጅ ልጅ ዘመድ ነው የሚጠቅመው ስለ ቅድስት አታውራ አፍ የለክም አሁንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ቅድስት እባክሽ በልጆችሽ ይደርሳል ለልጆችሽ ስትይ እርጃቸው የአያትሽን አፋቸውን አትይ ወይ የዚ የነቀዝ አጎትሽን አፍ አትይ እኚህ እናት ግን እባክሽ ባይልላቸው ነው እንጂ መቁረቢያቸው ጊዜ ነበር

  • @ediworku4925

    @ediworku4925

    6 ай бұрын

    እውነት ነው ከሱ ጋር ማበር አልነበረባቸውም

  • @bona2318

    @bona2318

    6 ай бұрын

    የሆነ ነቀርሳ ሰውዬ ነዉ

  • @empyrealcirus

    @empyrealcirus

    6 ай бұрын

    እርሷም ያው ነች ከልብ እንደ አያት ካየቻቸው አሁንም መርዳት ትችለለለች የተረገመ ቤተሰብ ናቸው ።

  • @user-vg6dh4qj2x
    @user-vg6dh4qj2x6 ай бұрын

    ልጁ በጣም አስቸጋሪ ነዉ በጣም

  • @user-kq5kr9zs5l
    @user-kq5kr9zs5l6 ай бұрын

    መጀመርያም አላማረኝ ያልኩት ይህን ነው እኝህን እናት እግዚአብሔር ይድረስላቸው እማማ እሷው ትሻሎታለች

  • @mercymercy9309
    @mercymercy93096 ай бұрын

    ይህ ሚዲያ በጣም ጠቃሚ ነው ከጥያቄዎች እስከ መፍትሔዎች መልሶች ድረስ የት እንደደረሱ ውጤቶችን የሚነግረን ምርጥ ሚዲያ ነው ።❤🎉❤🎉

  • @genetiligabawu1709

    @genetiligabawu1709

    6 ай бұрын

    ትክክል

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    6 ай бұрын

    Yes

  • @Mimimimi-ql1pd

    @Mimimimi-ql1pd

    6 ай бұрын

    Betam 👌👌👌👌

  • @fatiya8477
    @fatiya84776 ай бұрын

    የኔ እናት በዚህ እድሚያቸው ማረፍ ሲገባቸው አንዴ በልጅ ልጃቸው አንዴ በገዛ 😢ልጃቸው መሰቃየታቸው ወላሂ ያማል😢ይሄ ሰካራም ሚስትና ልጆች አሉኝ አላለም ለምን ወደቤቱ አልሄደም 😢 ለነገሩ ሰካረም ቤት አይሰረም

  • @fkrtamamo7944

    @fkrtamamo7944

    6 ай бұрын

    😂😂ufffg

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h6 ай бұрын

    አሌክስ እኝህ እናት ፍቃደኛ ከሆኑ እኔ ደብረብርሃን ቤት አለኝ በህይወት እስካሉ ድረስ ልጡራቸው አንድ ክፍል ቤት ልስጣቸው አይከብዱኝም😢

  • @asne3025

    @asne3025

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጨምርልሽ እህቴ ድግነት ለራስ ነዉ

  • @user-np7br4ro8o

    @user-np7br4ro8o

    6 ай бұрын

    ተባረኪ

  • @selihom6023
    @selihom60236 ай бұрын

    አሁን እኝህ እናት ምድርን ረግመው እንዲያልፍ ማድረግ ጥሩ ነው😢 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን,! ፈጣሪ እድሜ ይሰጠን እና አንድ ቀን እንኳን እንዲደሰቱ እንዳደርግ ፈጣሪ ይረዳኝ!

  • @user-eb6eg7pc3h
    @user-eb6eg7pc3h6 ай бұрын

    የኔ እናት ምንም ቢሉ ትልቅ እናት ናቸው ❤❤❤❤❤ በዚህ እድሜ አይገላቱ የልጅ ልጃቸው ቅድስትዬ እዳመላቸው ያዥያቸው ልፋትሽን ሕግዚያብሄር ይከፍልሻል

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed90726 ай бұрын

    የልጀወልጅ ተበርክካ እግረወሥር ተደፍታ ተይ ይሄልጅ አይጠቅምሽም አትግፊኝ ብላ ለምናወታለች ገደል ይግባና ሜዳላይ ጣላቸዉ በበኩሌ በሠአቱልጅቱን አምኛታለሁ። መልካም ልጅ ነበረች

  • @roziasfaw7228
    @roziasfaw72286 ай бұрын

    የኔ እናት በማረፊቸው ጊዜ ተሰቃዩ

  • @user-no3us9tt1w
    @user-no3us9tt1w6 ай бұрын

    አይዞት እናቴ በዉነት እኔ በየሳምንቱ እልችልም ግን15 ቀን ልብሳቸውን ልጠብላቸው ፍቃደና ከሆናችሁ

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho6 ай бұрын

    ሰው የአፉን ፍሬን ፍሬ ይበላል የዘራውንም ያጭዳል እናት የረከሰበት ዘመን ምን አይነት ጊዜና ዘመን ሁሉም ነገ ብድሩን ያገኘዋል እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝኑት እግዚአብሔር ይርዳቸው እማዬን 😢😢😢

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi42906 ай бұрын

    አለም ሠገድ ልጆቼ እንዳንተ የተባረኩ ሷሊህ ያድርግልኝ ቅን ሰው ነህ እማማ ልጃቸውም የልጅ ልጃቸውም አይ አለመታደል በማረፊያቸው ሰአት ተሠቃዩ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed87446 ай бұрын

    በመጦሪያ እድሜያቸው ሚዲያ ለሚዲያ ስንከራተቱ እፋፋፋፋ ምን አይነት ጊዜ ደረሰን የኔ እናት 😢

  • @shdshdhdh9632
    @shdshdhdh96326 ай бұрын

    እውነት እዮሃ ሚዲያ እናተ የተለያችው ነው እግዝይቤር ይባርክህ እናት የረከሰበት

  • @alemagegn8616
    @alemagegn86166 ай бұрын

    አረቂያም በዚህ እድሜው ጠጥቶ ማሰቃየት የለበትም ። በጣም ያሳዝናሉ ያልታደሉ እናት

  • @rahelmenelik
    @rahelmenelik6 ай бұрын

    እናትን ያጣችኋት ጊዜ ይቆጫችኋል እማን ተንከባከቡ😢

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye18446 ай бұрын

    እናታቹሁ ብሂወት እያሉ እርዶቸው 🙏

  • @hiwetokbay652
    @hiwetokbay6526 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ የተመረቁ ልጆች አግዚአብሄር የሚወድ የሚፈሩ ያድርግልን🙏🙏🙏🙏

  • @saratesfaye3882
    @saratesfaye38826 ай бұрын

    ዝበል ሰካራም አንተም የናትህን ንብረት ፈልገህ ነዉ ሴቶቹም ጅቦች ወይኔ እናቴ ብላች አምት ፀፀቱበት ቀን ይስጣችሁ ባለጌ ወች አያሳዝናችሁም እኝ አሮጊት

  • @kokokko8695

    @kokokko8695

    6 ай бұрын

    ትክክል 😢😢😢ውላሂ እማማ አጀቴን በሉት ሁሉም ንብርታቸውነው የሚፍልጉት

  • @bona2318

    @bona2318

    6 ай бұрын

    ሌባ ነዉ እናቱን ሳያይ ስንት ዘመን ከርሞ ባለፈው ወዳጅ መስሎ ነበር አሁን ደሞ ያካጥላቸዋል

  • @user-qg8bf3fq5k

    @user-qg8bf3fq5k

    6 ай бұрын

    አያፍርም በ50 አመቱ ከናቴ ካልኖርኩኝ ይላል እናቱን ከመጦር ይልቅ

  • @zuzumedia3401
    @zuzumedia34016 ай бұрын

    ያ አሏህ ሁሌ ሚድያ ላይ ጭቅጭቅ ሲጀምር ሴቷ ልጅጋ ነበር ተስማምተው መቀመጥ የነበረበወት

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd6 ай бұрын

    አለም ሰገድ ተባረክ ለምታደርገዉ ነገር ይሔ ሰዉዬ የመጠ ጥ ሱስኛ ነዉ ሰለዚህ አንተ እሱ በሚለዉ ነገር መቀበል መሰማትም የለብህም ድጋሚ መቅረብ የለበትም ከዚህ ቤተሰብ መዉጣት ይሻላል ሁሉንም ልቦና ይሰጣቸዉ ለካሌ

  • @user-ec5lt4si7b
    @user-ec5lt4si7b6 ай бұрын

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ ፈጣሪ ያስቦት

  • @africanwomen916
    @africanwomen9166 ай бұрын

    ልጁ በፊትም ለገንዘቡ ብሎ ነው፡፡፡፡አስቸጋሪ እንደነበረ ተነግሯል፡፡

  • @user-vg6dh4qj2x

    @user-vg6dh4qj2x

    6 ай бұрын

    ልጁ ሲናድድ

  • @chuchumike3286

    @chuchumike3286

    6 ай бұрын

    የወለደ አትፍርዱ መቼም እናት ልጁዋ ምንምይሁን ምንም በቃ በጣም ከባድ ንው

  • @selinahagos3510
    @selinahagos35106 ай бұрын

    ሰውየው ሱሰኛ ነው ውሸታምም ነው ለሴትየዋ የልጅ ልጃቸው ትሻላቸው ነበር አሌክስ ብዙ ደከመሀል እግዚያብሄር ይባርክህ ትዕግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም🙏

  • @EduEduLove-fr1lf

    @EduEduLove-fr1lf

    6 ай бұрын

    የልጅ ልጃቸው ሌባ ናት ከቤተሰቦቿ ጋ ተመሳጥራ የአጎቷን ድርሻ በራሷ ለማጠቃለል ያደረገችው ሙከራ በጣም ያስገርማል ።አሁንም ቢሆን ይህን ሰው ከመግደል ወደኋላ አይሉም ምክንያቱም አደገኛ የጥቅም ሰው ናቸው እግዚአብሔር በወለዱት ይክፈላቸው ።ማነው ከእንደዚህ አይነት ሰዎች የሚገባው የዲያቢሎስ ታናሽ ወንድሞች።

  • @birktiA

    @birktiA

    6 ай бұрын

    Hulum yaw nachew tekem new mifelegut ke enatachew

  • @meseretsisay1481

    @meseretsisay1481

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @drawingzone101

    @drawingzone101

    6 ай бұрын

    ​@@EduEduLove-fr1lfmindinew yemitatekalilew ?😂 liju eko ayimetam tebilo tewesino neber.

  • @DawitWedajo

    @DawitWedajo

    6 ай бұрын

    ትክክል በለሻል ሰካራም ቤት አይሰራም ቢሰራም....

  • @adaecnh5992
    @adaecnh59926 ай бұрын

    የኔ መልካም ጋዜጠኛ እንኳን ደህና መጣልን እኔም ከስደት መልስ እንገናኛለን ብዙ ታሪክን እዥ ወደ እዮሀ ሚዲያ ከች ነው❤❤እናት ውድ ስጦታ ናት እንጂ ርከሽ አይደለችም

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele37136 ай бұрын

    እማማ ቤታቸውን ሸጠው መቆዶንዬ መግባት አለባችሁ ገንዘባቸውን ለእርዳታ ሰተው እዛ ይጦሩ ልጆቹ እግዚአብሔር አይፈሩም በጣም ያሳዝናል ልጆቹ ሁሉም ልቦና ይስጣችሁ

  • @FIYORINAYEEE
    @FIYORINAYEEE6 ай бұрын

    ሁሉም በህግ ከእማማ ቤት መውጣጣት አለባቸው በህግ እውነት እንዴት ነው የሚያሳፍሩት በህይወት እስካሉ ተደስተው ሳይከፉ አምላካቻውን እያመሰጉኑ መኖር አለባቸው 😢😢😢😢ወይኔ ልጅ ደረሰ ቤት ፈረሰ የሚለው ተረት እውነት ነው 😢😢ታላቅ እህቱ እራሱ እውነት እግዝያብሄር ይይልሽ የእናት ያለ ያስብልሽ 😢😢😢አያስዝኗችሁም 😢😢ግድ የለም አምላክ ይርዳቸው እናቴ መጨረሻውን ያሳምርሎ😢😢😢😢

  • @mercybayissa
    @mercybayissa6 ай бұрын

    አግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ:: እማማ ፈጣሪ እድሜ ይስጣቸው 😭😭😭 ወይኔ ሲያሳዝኑ 😭😭😭 ግን ሰውየው ሱሰኛ ነው:: አለምዬ አንደኛ የኔ ጀግና 👍👍👍

  • @amefke2069
    @amefke20696 ай бұрын

    እኔ የምልህ አለምዬ ትለያለህ ተባረክ እማማ ለራሶት ብቻ ምትረዳዎት ሰውፈልጉ

  • @etiosa9865
    @etiosa98656 ай бұрын

    በጎ ስጦታ ፍፁም በረከት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። ልጆችም የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው።ይላል ግን ሁሉ እግዚአብሔር ሲባርክ ፍቅር ሲኖር ሰላም ሲኖር ነው። እግዚአብሔር ይድረስላቸው።

  • @TGAsfaw
    @TGAsfaw6 ай бұрын

    እዮሀ ሚድያ ግን አደንቅሀለሁ ባሁን ዘመን ዘመድ ተጨካክኗል እኔ እና ታናሽ እህቴ በበሀር ሳውዲ ገብተን ዘጠኝ አመት ሰርተን ለታላቅ እህታችን ነበር የምንልከው እሷ ዝንጥ ያለ ቤተ ሰርታ ለልጇ ባጃጅ ርስት ኮዶሚኒየም ገስታ በቃን ብለን እጅ (ታስረን) ሰጠን ሀገራችን ገባን ስንገባ ብራችንን ለራሷ የሚያስፈልጋትን አርጋ ይህ ነው የላካችሁት ብላ የተወሰነ ብር ሰጠችን እንደዛም ሆኖ እኛ በሰራነው ቤት ማረፊያ ከልክላል ጥገኞች እያለች ትሰድበናለች ለህግ ብናሳውቅ ህግ ገብዋን አይቶ ይፈርድልናል እዮሀ ሚድያ ለማግኘት እፈልጋለሁ

  • @jhgfgj4334

    @jhgfgj4334

    6 ай бұрын

    ያሳዝናልና ቁጥር አለኮ ደውሉ መፍትሔ አይጠፋም

  • @sagh6319
    @sagh63196 ай бұрын

    አለምየ አተ ልዩ የሆክ ጋዜጠኛ በርታልን ❤❤❤❤❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e6 ай бұрын

    አይ አለምሰገድ ተባረክ ትንሹም ትልቁም ይተነፍስብሓል ልጆችሕ በኢየሱስሞ የተባረኩ ይሑኑ ማረፈያ አነሕ❤❤❤❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e6 ай бұрын

    ስያሳዝኑ😢😢ንግግራቸዉ እሽ ያገባች ልጅ አለቻቸዉ ምነዉ በናቷ ጨከነች😢😢😢

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh6 ай бұрын

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ እኔ የእናት ፍቅር አላዉቅም እናቴ አላሳደገቺኝም በሰደት ለእረዢም አመታት ኖሬያለሁ እና እራሴን ከቻልኩኝ በኋላ እናቴን መርዳት ፈለግሁ እደዉልላትም ጀመረ ሰደዉልላት ግን ሰሜን እያወቀቺዉ በአባት በማልገናኛቸዉ ልጆቿ ሰም ነዉ የምትጠራኝ በጣም ይከፋኛል ግን እናት ምንም ጎዶሎ ቢኖርባት እናት ነቺና እኔ እወዳታለሁ በምቺለዉ ሁሉ እደግፋታለሁ ሀገሬም ሰገባ እናቴ ባትፈልገኝ እንኳን እኔ እፈልጋታለሁ እጦራታለሁም እናት ምንክፉ ብትሆን እንኳን ይቺን አለም ማየት የቻልነዉ እናቶቻቺን አምጠዉ ሰለወለዱን ነዉ

  • @zabebaAman

    @zabebaAman

    6 ай бұрын

    abisher Ba Allah

  • @PeacefromJesus

    @PeacefromJesus

    6 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክሽ ለራስሽ ስትይ መልካሙን አስቢ አንድ አንድ እናቶች ልብ ይሰብራሉ ብቻ ጤናቸውን ይስጣቸው እንዳልሽው ወደዚች ምድር የመጣነው በነሱ በኩል ነው በልጆችሽ ይካስሽ ጤናሽን ይስጥሽ አይዞሽ በርቺ

  • @susuyefetariagelgay-et7tx

    @susuyefetariagelgay-et7tx

    6 ай бұрын

    ተባረኪ ላልወለድን እግዚአብሔር አምላክ የተባረኩ ልጆች ይስጠን❤

  • @Amesegenalhue

    @Amesegenalhue

    6 ай бұрын

    ጎሽ ጥሩ አደረግሽ አንቺ የምትቺውን አድርጊ በተለይ በአሁኑ ሰአት ከሰጋ ዘመድ እናቶና አባት ጀምረሽ ሰው በሰውኘቱ ሳይሆን የሚያሰተውሰው ለብሩ ነው።ሰለዚህ በኋላ ከሚቆጭሽ አሁን አድረጊ ( እነደ ምክር ትንሽ በትንሽ ) ሲሆን ጥሩ ነው።ሰለደረሰብኝ ነው ምክሬ ለሰደተኛ ሁሉ ነው

  • @empyrealcirus

    @empyrealcirus

    6 ай бұрын

    ​@@Amesegenalhueትክክል በወለዱን እናቶች ስንት ግፍ የደረሰብ ቤት ይቁጠረው ‼️

  • @mishu372
    @mishu3726 ай бұрын

    ለአንተ አይነት ሰካራም እናቱን የሚያሰቃይ ቢተርፈኝም አረዳህም እናትህ ቀሪው ዘመናቸውን አስደስታችሁ ማኖር ሲገባችሁ የሽንት ጨርቅህን አጥባ አሳድጋህ ነጠላዋን ማጠብ ያቃተህ ሰካራም😢😢😢😢😢

  • @N33Natty

    @N33Natty

    6 ай бұрын

    ትክክል ሰካራም ነው ያስታውቃል።ጉልበት አለው ሰረቶ አይበላም፣

  • @genettadesseshibeshi8431
    @genettadesseshibeshi84316 ай бұрын

    እንደ ልጃቸው ስለሚያዩህ ነው የመጡት እናታችን። እግዚሀብሄር ለልጁም ልብ ይስጠው።

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue6 ай бұрын

    በቤተሰብ መሐል መግባት አሰፈላጊ ባይሆንም /የሰው ሆዱ የወፍ ወንዱ እንደሚባለው ሆነና ልጁም ሲናገር ያሳዝናል ።እናት ግን እናት እኮ ናት ግን እኮ እድሜ ሲገፋ ፀባያችንም ይቀየራል ድንገት ማዘርን ብዬ ነው !!!አመብርሐን በመሐል ገብታ ታሰማማቹ /ብር ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እኮ አመዘነ በተለይ በኛ ንብረት ነክ ነገሮች ኡፍ ....

  • @ZamzamEhstu
    @ZamzamEhstu6 ай бұрын

    አይ የጨቀይ ዘመን 😢እናት ምንም በታድርግ እንዴት ልጅ እናቱን ሊመታ የነሳል አላህዬ ልቦና ሰጠን😢

  • @hannagetaneh2368

    @hannagetaneh2368

    6 ай бұрын

    መስሏቸው ነው ዛሬ እነሱእናታቸው ላይ ያደረጓትን ነገ በልጆቻቸው ያገኙታል እነዚህ የተረገሙ

  • @zulfana1457

    @zulfana1457

    6 ай бұрын

    ወንዱ፣ ልጃቸዉ፣ በደላቸዉ

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma34996 ай бұрын

    የኔ እናት የት ነዎት ቢያንስ ልብስዎትን ልጠብልዎት አንድም ቀን አይቆሽሹም አሌክስ ያሉበትን ንገረኝ ልጠብላቸው እናቴ ይሆናሉ የአቅሜን ላግዝ

  • @yeshewerkbelay24

    @yeshewerkbelay24

    6 ай бұрын

    Egeziabhare yeseteshi be 1 were erasu eyehsdeshi beteteyikachew konjo new

  • @burtukankeya3758

    @burtukankeya3758

    6 ай бұрын

    A A nachew

  • @comcell3831

    @comcell3831

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ😢

  • @mememekdi6705

    @mememekdi6705

    6 ай бұрын

    የምር እኔም ሀገር ቤት ብሆን biey ተመኘሁ

  • @taybat536

    @taybat536

    6 ай бұрын

    ዉይ እህቴ ተባረኪ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun76486 ай бұрын

    አረ ምን አይነት ጊዜ መጣ እንት ስትጦር ልጅ ሲንከባከባት እንጁ በልጅ እንዴት ትሰቃያለች ምን ጊዜ መጣብን ወንድማችን ጥሩ ሰው የተጎዳውን የምታፅነነ ተባረክ🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @user-vu2ug3yj2t
    @user-vu2ug3yj2t6 ай бұрын

    እናትን ያክል እንደዚህ አጅብብ አይ እማ እስኪ እድሜእና ጤናሠጥቶልኝ በጦርኩሽ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73896 ай бұрын

    ፈጣረ ከናደዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን😢

  • @Xx-jy6qn
    @Xx-jy6qn6 ай бұрын

    ወይ አምላኬ 😢😢😢እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣላችሁ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla45616 ай бұрын

    የኔ እናት አይይ ከወለዱ አይቀር የወላጆቹ ሀቅ የሚጠብቅ ይስጠን

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera68086 ай бұрын

    ሰውየው ህክምና ያስፈልገዋል ፊቱ ይመሰክራል ውስጡ ተጎድቷል በተረፈ ለናታችን እድሜና ጤና ተመኘው አለምየ ትእግስቱን ያብዛልህ

  • @jamila3850
    @jamila38506 ай бұрын

    ዲኤኒኢ የተመረመሩት ውጤት በጉጉት እሚጠብቅማነው እደኔ

  • @kokiimedia

    @kokiimedia

    6 ай бұрын

    Ene

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c6 ай бұрын

    እዝህ ቤተሰብ ውስጥ የቅናት እና የንፉጉ መንፈስ አለ እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ ሰውዬው አዕምሮ ልክ አይደለም የበታችነት ስሜት አለበት

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel43966 ай бұрын

    በዚህ ቤት እግዚአብሔር ይግባ ።

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq6 ай бұрын

    የጋዜጠኛውን አድናቂ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @bezawitzerhiun8099
    @bezawitzerhiun80996 ай бұрын

    ሲጀምር በጣም ውሸት አለበት ልጁ እናትየውንም ካለዘመድ አስቀራቸው ብቻ እግዚአብሔር ይርዳቸው😢

  • @mekdesgebrekidan
    @mekdesgebrekidan6 ай бұрын

    ልጆ ነዉ ላይጠቅማቸው ሰው የሚያሳጣቸው እንደ ወንድ ሆነህ አስተዳድር ወሬ አይጠቅምም ሴታሴት ነገር ነዉ

  • @user-so4hf6wo7f
    @user-so4hf6wo7f6 ай бұрын

    አንተህ የተባረክ ፈጣሪይ የባረከህ ነህ ለራሳቸው ከዛው ጦስን ይወስዱ ንፁህ ስው ነህ ፈጣሪይ ዕድሜና ጤና ይስጥህ አለምስገድ እነሱም ማስተዋል ልቦና ይስጣቸው

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s6 ай бұрын

    እኔ የእናቴ ጠረን ናፍቆኛል😢 ሰዉ እናት ረክሶበታል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ እደኔ ስደት ሆናችሁ የእናታችሁ ጉያ እና ጠረን ለናፈቃችሁ🙏 አይዞን እማዬ😢 እደናተ አይነት ልጅ ከምወልድ መካን ብኮን ይሻላት ነበር ጌታን አቃጠላችኋት በስተርጅና😭

Келесі