‘ባል’ በገዛ ሚስቱ እና ውሽማው ጉድ ተሰራ! የሆቴሉ ካሜራ ያልተጠበቀ ሚስጥር አወጣ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 200

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia Жыл бұрын

    ክፍል 1 kzread.info/dash/bejne/k4KA0KmuY5fVctI.html ክፍል 2 kzread.info/dash/bejne/eXeEuqaLY5yfm84.html ክፍል 3 kzread.info/dash/bejne/mKV9xaR-hbncqKw.html

  • @aminatahmed

    @aminatahmed

    Жыл бұрын

    ቃልየ አደራ ልጂቷ ታስፈልጊያታለሽ አንቺን ለመግለፅ ትለያለሽ ምንም ይሁን ምን ትችያለሽ

  • @ninaaman4586

    @ninaaman4586

    Жыл бұрын

    Huletegnawa wuchi ena kemistu gar tarko yimeles

  • @tigistwebeshet2077

    @tigistwebeshet2077

    Жыл бұрын

    ወንድሜ ይሄ ባሎማያ ማማከር አያስፈልግም እንዳውም ይህ ስው የስው ህይወት ማበላሽት ነው የያዘው እንዳውም ብልቱን ቆርጦ ነው ማስቀመጥ ምን ማለትህ ነው ጋዜጤኛው 3 ሴት ጋር እየማገጠ እሱ ጋር እውነት ይኖራል ስትል አይከብድም❤አስተማሪ ነው thanks ሴቶቹ ግን ደስ ይሜል መረጋጋት አለባቸው ትዳርሽ ይፈታሽው ስው የቀድሞን ባልሽን ብትታረቄው እላለ❤

  • @Holylove260

    @Holylove260

    Жыл бұрын

    @@ninaaman4586 Are you dame ? ያምሻል ? ወንድ ብርቁነሽ: እነዚህ ሞራል ያላቸው የተማሩ ሴቶች ናቸው: እንዳንቺ ዓይነቱ ተመልሶ መገረድ ይቻላል

  • @almazalmaz5315

    @almazalmaz5315

    Жыл бұрын

    አደንቃታለዉ ሁለታኛዋን 🙏🙏🙏

  • @SelamSelam-yr2xc
    @SelamSelam-yr2xc Жыл бұрын

    አቤት ሚስቱ ግን በጣም ታሳዝናለች የእዉነት በዛላይ እርጋታዋ እመብርሃን የተሻለ ነገር ትስጣችሁ አሜን❤❤❤❤

  • @asnakech1destwi1

    @asnakech1destwi1

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @jesusking3536

    @jesusking3536

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Жыл бұрын

    ሁለታችሁም ድንቅ ሴቶች ናችሁ ወደድኳችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ በርቱ ተረዳዱ እዉነተኛ ጓደኛሞች ብቻ ሳይሆን እህታማቾች ትሆናላችሁ

  • @eyerusalemyitbarek8583

    @eyerusalemyitbarek8583

    Жыл бұрын

    Betame fetare ayeleyachew

  • @selamberhanu7404

    @selamberhanu7404

    Жыл бұрын

    በጣም የሚደነቁ ሰዎችናቸው😢

  • @hannantube5408

    @hannantube5408

    Жыл бұрын

    Betam merte nachewe

  • @zamzamzam5637

    @zamzamzam5637

    Жыл бұрын

    በጠጣምምም

  • @munasalah4402

    @munasalah4402

    Жыл бұрын

    ​@@eyerusalemyitbarek8583qwlj

  • @ethiopia5567
    @ethiopia5567 Жыл бұрын

    ሁለተኛዋ ሴት ጀግና ነች መተጋገዛችሁም ድንቅ ነዉ ግን እራሳችሁን ጠብቁ

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 Жыл бұрын

    መልካም ሰው ነሽ ከእስር ቤት እንዳስፈታሻት ነው የሚቆጠረው ጠንካራ ስለሆንሽ አጠንክሪያትየተተፋ ምራቅ አይላስም ማልቀስም የለባትም መልካሙን ይግጠማችሁ 🙏🙏

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    @meaziwendemumeaziwendemu7012

    Жыл бұрын

    የኔ ጥያቄ ደሞ እሱዋን እቃ አስጭና ከቤት እንድትወጣ አድርጋ በስልክ ኮንፋረንስ እያስገባች ስለሱዋ እየጠየቀችው መጥፎ ቃል እየተናገረ እያሰማቻት ለምን ከመጀመሪያው ጥርጣሬ አለኝ አንዴም ከሴት ጋር ያዝኩት በድጋሚ ሚስት እንዳለው አወቀች አልፈልገውም ትላለች አይደል ለምን ስልክ ታነሳለች ሲደውል ፀበል ውሰጂኝ ሰብስቢኝ አግቢኝ አለኝ እያለች ብላክ ሊስት ውስጥ ይገባል እኮ ስልክ እንዳይደውል ከፈለገች የተማረች ነች አይደል እኔ እንደሚሰማኝ ሚስቱ እሱንም ይቺን ሴትም መተው መርሳት አለባት ጊዜ ወስዳ ተረጋግታ ሂወቱዋን መምራት እሱዋ ስታለቅስ ስታወራ እራሱ ስሜቱዋ ተጎድቱዋል ይቺ ትስቃለች እንደፈን ነው የምታወራው ያው መለያየት አዲስ ለሱዋ ስላልሆነ ይሆናል ባሌን ፈታው ብላ የለ

  • @Bt-Y2XLO

    @Bt-Y2XLO

    Жыл бұрын

    @@meaziwendemumeaziwendemu7012 በጣም ሀይለኛ ጎበዝ እና አርቃ የምታስብ ሴት ስለሆነች ነዉ ያልተጎዳችዉ ሲጀመርም ወደ ዉስጤ አላስገባሁትም አለች እኮ። በእሷ ብርታት ባይሆን ባለቤቱ ከዚህ የባሰ በጣም ትጎዳ ነበር እንኳንም ተዋወቁ።በጣም እያገዘቻት ነዉ ያለችዉ ሰዉየዉም ስራዉን አዉቆ ወደራሱ የሚመለስበትን መንገድ በብዙ ብልሀት እየፈለገች ነዉ ያለችዉ።ሁሉም አብረዉ ስለሚሰሩ በብሎክ መለያየት አይችሉም።ለመጀመሪያ ሚስቱ ግን እግዚአብሔር እንዲክሳትና መልካም የተሻለ የስራ ዝዉዉር ወደተሻለ ቦታ እንድታገኝ ተመኘሁላት!!

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    @meaziwendemumeaziwendemu7012

    Жыл бұрын

    @@Bt-Y2XLO ታሪኩን በደንብ አልሰማሽም አልተረዳሽም ይሆናል እንጂ ጎበዝ ስለሆነች አይደለም ፋቅር እኮ ያስረታል ንጉስ በፋቅር ዝቅ ይላል እሱዋ ከዚህ በፊት ትዳር ያላት እና የልጅም እናት ናት ትዳሩዋ በቅርቡ ነው የተለያዩት ጋዜጠኝው እንደውም ለሱ ብለሽ ነው ባልሽን የፈታሽዉ ብሎ ጠይቆዋታል ከልምድ ነው ሁለተኝው ሚስቱ አንድ ቃል ስለሱዋ እንደዚህ አለሽ አላለችም ያቺ ግን እቃሽን ይዘሽ ውጪ ብላት ባሉዋ ወደቤት እንዳይሄድ ቀጥራ አግታው እቃ ጭና እስከምትወጣ በዛላይ ዘርፋኝ ሄደች አለሽ አይንሽን ማየት አልፈልግም አለሽ አደጋ የደረሰብኝ በሱዋ ነው አለሽ የባአድ አምልኮ አስደረገችብኝ አለሽ እያለች የማጥላላት ስራ ነው የምሰራው እሱዋ ግን ፀበል ውሰጂኝ ሰብስቢኝ አግቢኝ እያለ ይደውላል ፋላጎት አላት ከሱ ጋር የመሆን ይሄን ሁሉ ነገር እኮ እሱ አያውቅም እዚህ ድረስ ሴራ ምድነው እሱን ቀጥራ ሚስቱን መጥራት አብረው ፍለፊት መገናኝት እያለ ሚስቱ ምስኪን ናት አድርጊ የምትላትን ነው የምታደርገው ተሸወደች

  • @Bt-Y2XLO

    @Bt-Y2XLO

    Жыл бұрын

    @@meaziwendemumeaziwendemu7012 ታሪኩን ከመጀመሪያ በደንብ ተከታትየዋለሁ።ልክ ነዉ አንቺ እንዳልሽዉ ከዉጭ ሲታይ ሊመስል ይችላል ግን አካሄዳቸዉ የሁለቱም ሴቶች በጣም ብልሃት የተሞላበት በማስረጃ የሚደገፍ የተረጋጋ እና በጣም የሚደነቅ አካሔድ ነዉ ።ለሁለቱም ባለዉለታቸዉ ስለሆነ ጨክነዉ ባያባርሩትም ሚዲያ ላይ ተጋገዘዉ ተደጋግፈዉ ሲያያቸዉ ግን መደንገጡ የማይቀር ነዉ አንቺ እንዳልሽዉ ደሞ የመጀመሪያዋ ፍላጎቱ ቢኖራት እራሷን መስዋእት አድርጋ ከባለቤቱ ጋር ሚዲያ ላይ አትቀርብም ነበር ምክንያቱም በደንብ አስበዉበት ከእሱና ከሴቶቹ የጋራ ጓደኞቻቸዉ ጋር ተመካክረዉ ያመጡት ሀሳብ ስለሆነ።እኔ እንደገባኝ በጣም በጥቅም ስለሚይዛቸዉና ከታሪኩ ስትናገር እንደተረዳሁት ሁለተኛዋ የሰዉየዉን ታሪክ እና ፀባይ በደንብ ስለተረዳች ከማንም ሳትጣላ እና ብዙም ሳትቀበለዉ እየቀለደችበት መሆኑ ከአነጋገሯ ግልፅ ነዉ።በስራ አለም ሁሉም በደንብ ስለሚተዋወቁ እግዚአብሔር ይርዳቸዉ ለእኔ እንደሚታየኝ ግን የመጀመሪያ ባለቤቱ አይምሮዋ እስከሚያገግም እግዚአብሔር ረድቷት ስራዋም መኖሪያዋም ሁሉም ነገር ቢቀየርላት ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ!

  • @Holylove260

    @Holylove260

    Жыл бұрын

    @@meaziwendemumeaziwendemu7012 እጅግ ቅንነት ይጎልሻል ሚዛንሽ የራስሽ ልብ ነው መረዳትሽም ጠበብ ያለ:: ውጪ ስትል ልትጠቅማት እንጂ ልትጎዳት አይደለም እንደ እህት ማድረግ ከሚገባት በላይ አደረገች: ጥበበኛ ሴት በጥበብ ከዚህ ቁሻሻ አላቀቀቻት ምስጋና ይገባታል

  • @hhana1232
    @hhana1232 Жыл бұрын

    ሴቶች እንደዚህ የሰው ባል ላይ የምተልጠፎ አንዳንድ ሰዎች ከዚች ልጅ ተማሩ ሁለተኛው በጣም ጀግና ነሽ የምር🥰 ሴት❣ ነሽ

  • @abebamail3599

    @abebamail3599

    Жыл бұрын

    Huletegnawa yefetachna kijochm yaluat nat yachigawa gin mnnm sewu yelatm bettam tegodtalch

  • @almazalmaz5315

    @almazalmaz5315

    Жыл бұрын

    ሁለታኛዋ በጣም ጎበዝናት አነደኛዋን ስለረዳች 💚💛❤🙏

  • @Holylove260

    @Holylove260

    Жыл бұрын

    @@almazalmaz5315 አዎ መልካም ናት ሚስቱም ቅን ናት መልካም የህትነት ዘመን ይሁንላችው::

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    Жыл бұрын

    ትክክል ለሧ ያለሆነ ለኔ ማለት አለባቸው ለመጀመሪያው ያልበጀ ለሁለት ለሥሦተኛዋ አይሆንም።

  • @monalizamebratu9525

    @monalizamebratu9525

    Жыл бұрын

    ኧረ ከሰው ባል ሚያረግዙም አሉ ግን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከዝሙት እና ዝሙተኞች ይጠብቀን 👏👏እግዚአብሔርን መፍራት በውስጣችን ያድለን 👏ፈሪሀ እግዚአብሔር እየራቀን ነው

  • @baniget7068

    @baniget7068

    Жыл бұрын

    አአሜን አሜን

  • @muzeimogos9652

    @muzeimogos9652

    Жыл бұрын

    Amen 3

  • @HanagebreGebre-kx2ti

    @HanagebreGebre-kx2ti

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @dinkitudxb3308

    @dinkitudxb3308

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @salomegigsasalomegigsa8088

    @salomegigsasalomegigsa8088

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 Жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት እህቶች ያብዛልን ኮራሁባችሁ የኔ ጀግኖች የኔ ሀቀኞች

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Жыл бұрын

    እራሳችሁን ጠብቁ ሰውየው ከስራው አንፃር ህሌናየለውም እንደይጎዳችሁ

  • @Ethiopia890

    @Ethiopia890

    Жыл бұрын

    True

  • @tsigenigatu3922

    @tsigenigatu3922

    8 ай бұрын

    አውነት ነው። ሰውየው ህክምና ያስፈልገዋል። የስነልቦና ሀኪም። ሴሰኝነት የጤና ችግር ነው በሰሚያዊ አለምም ትልቅ ሀጢያት

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ አራዳ ሴቶች ናችሁ 👍👍👍👍

  • @adanchgirma5940
    @adanchgirma5940 Жыл бұрын

    ላይክ አምሮኝ ነው ለዚህ ድንቅ ታሪክ ትዕግስትን እና ትሕትናን እንማርበት ለእነሱም መልካም ትዳር ይግጠማቸው

  • @user-fz2ey8dx2n
    @user-fz2ey8dx2n Жыл бұрын

    ሁሉም ሴቶች እንዲህ መተባበር አለባቸው

  • @almaz-rudy8793

    @almaz-rudy8793

    Жыл бұрын

    I agree

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    Жыл бұрын

    አወ ቢሆንማ ብዙዎቻችን እንድን ነበር ወዱም ይስተካከላል መነጋገር ከጀመርን

  • @Meski-or8ln

    @Meski-or8ln

    Жыл бұрын

    በጣም ብዙዎቹ በወንድ ምክንያት ሲደባደቡ እናያለን የነዚህ ግን በጣም አስተዋይነት ያለው ትምህርት ሰጪ ገጠመኝ ነው

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    Жыл бұрын

    Enesu huletum yetemaru financial chigir yelelebachew fikir bicha feligew yemetu ehitoch nachew. Silezi yigibabalu. I give you hug and kiss 💋 my both sisters 😘

  • @user-mb2lx5gg7c

    @user-mb2lx5gg7c

    6 ай бұрын

    ቢሆንማ ጡሩ ነበር ሁሉም እደዚህ በነበር❤❤❤❤

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 Жыл бұрын

    ደስ የሚሉ እርጋታቸው ድምፃቸው በተለይ የመጀመርያዋ ስታሳዝን ሁለተኛዋ ቆርጦላታል መልካም ጓደኛማቾች ያርጋችሁ

  • @LoveAndPeace2424

    @LoveAndPeace2424

    Жыл бұрын

    ሁለተኛዋ አግብታ የነበረች ልጆችም ያሏት ናት ለዚህም መሰለኝ የጠነከረችው።

  • @jesusking3536

    @jesusking3536

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @abebanatiabebanti9006

    @abebanatiabebanti9006

    11 ай бұрын

    አሜን ፈጣሪ በመልካም ሰው ይካሳችሁ

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 Жыл бұрын

    ሁለቱም ደምጻቻው በጣም ነው ደስ የሚለውን ደሞ ስረዓታቸው ደስ የሚል ታሪክ በጉጉት ነው የተከታተልኩት

  • @mulatwamk7138

    @mulatwamk7138

    Жыл бұрын

    በተለይ የመጀመሪያዋ ድምፅዋ በጣም ያሳዝናል

  • @monaahmad7565

    @monaahmad7565

    Жыл бұрын

    ​@@mulatwamk7138 batam mesken nat batam wadaulashe

  • @biriktiatsebha4561

    @biriktiatsebha4561

    9 ай бұрын

    God bless you guys You guys you are special God bless you the rest of life he need to go to see a doctor he’s sick

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Жыл бұрын

    ሴቶቹ መተዞዘናቸው ደስ ይላል ❤

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @tigitk5795

    @tigitk5795

    Жыл бұрын

    በጣም ደሰ ሲሉ የትአባቱ ዉሻ መግደል ነው

  • @keryodtube
    @keryodtube Жыл бұрын

    በስመአብ ሚስት የነበረችው አስለቀሰችኝ አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለው ይስጥሽ ሁለታችሁም እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይስጣችሁ ወይ ወንዶች በሴቶች ልጅ ላይ የሚፈጽሙት ግፍ 😢

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    @meaziwendemumeaziwendemu7012

    Жыл бұрын

    ዉሽማዋ እኮ እንደ ቀልድ ነው እየሳቀች የምታወራው ባሉዋን የልጅ አባቱዋን ፈታ እኮ ነው ከዚ ሰው ጋር ፋቅር የጀመረችው አልወደውም ትላለች ከበፊት ጀምሮ ወሬ እሰማለው ስለሱ ትላለች ደሞ አብራው ነች እጅ ከፋንጅ ሴት ሲስም ያዝኩት ብላለች አሁን ደሞ ሚስት እንዳለው አውቃ ከሱ ጋእ የምትደዋወለው ለምድነው ሳትፈልግ ነው ሲደውል የምታነሳው ዉሸት ነው ሚስቱን እቃሽን ይዘሽ ውጪ ብላት በስልክ ኮንፋረንስ አስገብታ እሱ ሲደውል ስለሱዋ እያነሳች መጥፎ ነገር ሲያወራ እያሰማቻት ለምን አስፈለገ ሲመስለኝ ከሚስቱ አስተዋ እሱዋ አብራ መሆን ትፈልጋለች እንደዚህ ተጫውቶባት ስልክ ደውሎ ፀበል ውሰጂኝ አግቢኝ ሰብስቢኝ አለኝ የምትለው ፋላጎት አላት የሰው ባል ይወዳል ሴቱ ሴት የሚጋደልበት በዛላይ ገንዘብ አለው የእውነቱዋን ቢሆን እሱን ቀጥራው አንድ ቀን እሱዋንም መጥራት ፋለፊት መፋጠጥ የሚለውን መስማት ነበር ምስትየው ታሳዝናለች ምስኪን ናት እንደውም ከዚች ሴት መራቅ አለባት በቃ ጉዳዩዋን ጨረሰች እሱን ነው ሁሌም ስታያት የምታስታውሳት ሰላም አይሰማትም እሱንም እንሱንም መተው ።

  • @yayahala615

    @yayahala615

    Жыл бұрын

    😢

  • @yayahala615

    @yayahala615

    Жыл бұрын

    እህቶቼ ከተቻላችሁ ፎቶ ይለቀቅ ።።።።

  • @derbietoshoma9455

    @derbietoshoma9455

    Жыл бұрын

    ተይጅ ወድ ብቻ ነው እሔን ግፍ የሚፈመው ሴቶችም አሉ እንጂ እናቴ

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Жыл бұрын

    ሴቶች ሳትጋቡ አብራችሁ አትኑሩ በተጨማሪ ስለ ጤናቹ አስቡ ለቀለደባችሁ ሰው አትልፈስፈሱ ተውትና የራሳችሁን ሂወት ነሩ።

  • @hananm1530
    @hananm1530 Жыл бұрын

    ምስት እያለው በሰው ባል ፊጥ ምትሉ ከነዚህ እህቶቻችን እስኪ ተማሩ እነሱ ቢያንስ ሸውዷቸው ነው አንዳንዶቻችን ሚስቱን ትቶ ሲመጣ ጮቤ እንረግታለን ከሚስት ምንበልጥ መስሎን

  • @marifazw7969

    @marifazw7969

    Жыл бұрын

    እደዝህ ያሉ እህቶች ርካሽ ናቸው ሚሥት እያለው ቲጠይቃት እሽ ትልና ጡሩ ትዳሩን ትበጠብጣለች ያች የዋህ ሚሥት ደግሞ ታለቅሣለች አላህ ደግሞ የተበዳይ ዱአ አይመልሥም ተራዋ ደርሶ ደም ታለቅሣለች ሤቶች ልብ ይኑራችሁ የተጣፈላችሁን ኑሩ ትዳር አበትኑ የተለየ ነገር ያለን አይምሠልሽ😮😮😮😮

  • @ruhamabarkot4802

    @ruhamabarkot4802

    Жыл бұрын

    በጣም ዞሮ ዞሮ ትቷት የመጣው ሚስቱ ለኛም አይቀርልን😢

  • @sarontegegne6460

    @sarontegegne6460

    Жыл бұрын

    yene konjo egeziabehe yesetesh, ahh enedeh nigeiyachew eski hakun

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ከባድ ታሪክ ነው ጓደኛዋ ግን እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም አከብርሻለው ከጎኗ ስለሆንሽ ህመሟን ስለተካፈልሽ አከብርሻለው በጣም ጀግና ነሽ አስተዋይ ነሽ አሁንም ማስተዋሉን ይስጥሽ ሁሌ መልካም ሁኝ ሚስትየዋው እግዚአብሔር ያበርታች በጣም ከባድ ነው ግን አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ሰው መስለው እባብ የሆኑ ሰዎችን ለማወቅ እድሜልክ አይበቃም እና ያ መልካም መስሉ የታየሽ ላዩ ለስልሶ ውስጡ እየወጋሽ ኖሯል እናም ጠንክሪ እሱስ እግዚአብሔር ወደ ልቡ ይመልሰው ይህ በሽታ ነው ከበሽታው እግዚአብሔር ይማረው ማን ይታመን ግን 😊😊😊😊😊

  • @Naniya254
    @Naniya254 Жыл бұрын

    መማር ማለት እንደዚህ ነው የምር ሁለታችሁም የምትገርሙ ጀግና ሴቶች ናችሁ እሱ እርድና መስሎት ሲንቦጫረቅ ይሄንን የመሰለ ቅሌት ወጥመድ ላይ ቁጭ😊 የታባቱ አሁን ምን ይዋጠው😂 እናተ እኮ ጤነኞች ሰርታችሁ የምትኖሩ ሴቶች ናችሁ🥰

  • @mamijimma5414

    @mamijimma5414

    Жыл бұрын

    በጣም የእውነት ጎበዞች ናቸው አቦ ሁሉም ሴት እንደዚህ ቢሆኑ

  • @abebanatiabebanti9006

    @abebanatiabebanti9006

    11 ай бұрын

    እውነት ነው ጀግኖች ብያቸዋለሁ እሱ ግን በየቦታው መወሸቁን እንዲያቆም ለአዳኙ ይሰጥና ውርደቱ በአደባባይ ይውጣ

  • @Miss-no-blink
    @Miss-no-blink Жыл бұрын

    እጅግ በጣም አስተማሪ ነዉ ብዙዎቻችን ከዚህ ፉልም ከመሰለ ታሪክ መ ማር አለብን የምትደነቅ ሴት ናት።

  • @almaz-rudy8793

    @almaz-rudy8793

    Жыл бұрын

    ይኼ ሁሉ የሆነው እንግዲህ አዲስ አበባ ውስጥ ነው

  • @hiwotberhnu5435

    @hiwotberhnu5435

    Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ፊልም ነዉ የሚመስለዉ

  • @tsegeredakassa943

    @tsegeredakassa943

    Жыл бұрын

    ፊልም ይመስላል አላቹ ስንት ጉድ አለ ከዚህ የባሠ በየቤቱ አያድርስ ነው የሚባለው

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 Жыл бұрын

    ምስኪን የኔ እናት ፈጣሪ ልብሽን ይጠብቅ የተደረብሽ ሴት ግን ምርጥ ሴት ነሽ ሀላፊነት የሚሰማሽ የሰው ቁስል የሚያገባሽ በጣም አሪፍ እህት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 Жыл бұрын

    አረኔ 18 አመቴ ነው ከባለቤቴ ከተፋተውኝ 1 ልጅ አለኝ እሡን ብቻዬን ነው ያሣደኩት ወንድ የሚባል በአይኔ ማየት አልፈልግም እንደ ብቻ መኖር የሚያሥደሥት ነገር የለም ይህን እየሠሙ ከመታመም ሆ ጎመን በጤና🤔🤔🤔

  • @nahomberuksesay1042

    @nahomberuksesay1042

    Жыл бұрын

    ቁላ ሲያምርሽስ ምን ታደሪጊያለሽ በልተሽ ጠጥተሽ መቼም እራስሽን አትፈነግሪም አይደል።

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    Жыл бұрын

    ​@@nahomberuksesay1042 ጉድ አማከረችህ ማነን ገሎ ዋናው ጭቅላትህን ማሳመን ነው

  • @yayahala615

    @yayahala615

    Жыл бұрын

    😢😢😢

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    Жыл бұрын

    አበሳ ጀግና ብየሻለሁ በምድር ሽሽሽ አመት አይኖር አረ ጨጎራ መላጥነዉ😢😢😢😢

  • @samsamsun367

    @samsamsun367

    Жыл бұрын

    @@nahomberuksesay1042 ንግግር አር ጭንቅላት አር ከንደ ያንተው ከፋ ሳይካትሪት ያስፈልገሀል በእውነት ውስጥህ ገምታል በስብሳል ሸተሀል መግለሀል ምግላ እንዴት ቀፈፍከኝ 👉መምከር ስትችል የባሰ ለመጉዳት ክፉ

  • @rakeb4363
    @rakeb4363 Жыл бұрын

    እህቴ አይዞሽ ህመምሽን አውቀዋለሁ የእውነት ታመምኩኝ የናንተን ስሰማ ያዳፈንኩት እሳት ተቀሰቀሰብኝ እንዲህ አይነት ሰዎች ግን አምላክ ይድረስላቹ ሴትን ልጅን በመበደል የምታገኙት እርካታ ከሰይጣን ነውና ልቦና ይስጣቹ

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 Жыл бұрын

    እረ ሚስት ብሎ ያስቀመጣት ቤተክርስቲያን ሂጂ ፀልዪ ወደ እግዚአብሔር አልቅሽ ትረጋጊያለሽ ከአምላክሽ ጋር ጥብቅ በይ አዲስ ያደርግሻል አምላክ ይክስሻል አይዞሽ

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ጎበዝ ናችሁ እህቶቼ በእህትነታችሁ ቀጥሉበት ይህንን ጉደኛ ሰው እንደው በፎቶ ማጋለጥ ነው ሲቀጥል ራሳችሁን ጠብቁ እንዳያጠቃችሁ አደራ ::

  • @user-cu1nb5tk1k
    @user-cu1nb5tk1k Жыл бұрын

    ጀግና ናችሁ በተለይ ሁለተኛይቱ

  • @halom3886

    @halom3886

    Жыл бұрын

    ጀግንነት አይደለም መጨረሻውን ያሳምርላቸው

  • @user-cu1nb5tk1k

    @user-cu1nb5tk1k

    Жыл бұрын

    @@halom3886 ምክንያት ስላለኝነው ብዙ የማውቀው ታሪክ አለ እንደዚህ አይነት መውጣት ሳይችሉ የሚርመጠመጡ ሲነገሩም የማይሰሙ እነዚህ ግን ተመካክረው ወጡ ለኔ ጀግና ናቸው

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g Жыл бұрын

    ለእናተ ጥሩ እድል ይግጠማችሁ በጣም እስተማሪ ነው ታሪክ ነው

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Жыл бұрын

    የሰውየዉ ፎቶ ለሌሎች ሴቶች ሲባል መታየት አለበት,አኛ ሀገር ትልቁ ችግር የመፈራራት ችግር ነው,አንዳንድ ነገሮች ድፍረትን ይጠይቃሉ

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    9 ай бұрын

    ህግ የሌለበት ሀገር ከባድ ነው ቢገላቸዉስ

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 Жыл бұрын

    ጥንካሬችሁን አደንቃለሁ መማር የሚጠቅመዉ ለማመዛዘን ነዉ በበለጠም ተግባቡ ተዋደዱ

  • @tigiethiokitchen
    @tigiethiokitchen Жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ሁሉም ሴት እንዲህ ቢተባበር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Жыл бұрын

    እነዚህን ልጆች ግን ለሂወታቸው አስጊ ስለሆነ የህግ ከለላ ያስፈልጋቸዋል ሚስትየው ግን ጨክነሽ ከዚህ ሰው ተለዬ በፍፁም ላንቺ የሚሆን ሰው አይደለም እንዲህ አይነት የዝሙት መንፈስ ያለበት ሰው በሽታ ነው ስለዚህ ያንቺ የሆነውን እግዚያብሄር ይክስሻል ከዚህ አይነት ግን ራቂ እግዚያብሄር ይርዳሽ ይሄ ወንድም ግን እግዚያብሄር ማስጠንቀቂያ ነው የሰጠው ሁለቴ በመኪና መገጨት እና በምህረት ተመልሰህ በተለይ ሚስትህን ይቅርታ ጠይቀህ በንስሀ ቶሎ ካልተመለስክ ግፍ ጥሩ አይደለም ከሴት ተወልደህ እንዴት በሴት ሂወት ትጫወታለህ እግዚያብሄር ይቅርይበልህ በምህረቱ እሱ ይድረስልህ ይሄ የሚዘገንን ጉድ ነው

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын

    የኔ ውድ አታልቅሽ ነገ ሌላ ቀን ነው የዋህነትሽ ከሱ ለይቶሻል ማመስገን እንጂ ማልቀስ ለሱ እንጂ ላንቺ አይገባም እህቴ አፅናኛት አትለያት

  • @user-dm7ok6yy8p
    @user-dm7ok6yy8p Жыл бұрын

    ውሽማ የተባለችው በጣም ተመቸሽኝ ከእሷ ጎን መሆንሽ አስተዋይነትሽን ይገልፃል ሌላ ቢሆን በገንዘቡ ይታለል ነበር

  • @hayutiyeumer1235

    @hayutiyeumer1235

    Жыл бұрын

    በትክክል ❤❤

  • @mimit4032
    @mimit4032 Жыл бұрын

    You are very high class for him! You guys deserve a way better!! You have to thank God he is not a father of your children 👌👌👌

  • @pharmtips8969

    @pharmtips8969

    Жыл бұрын

    betam

  • @hanaethiopia1059

    @hanaethiopia1059

    Жыл бұрын

    በጣም::

  • @raheltilahun3575

    @raheltilahun3575

    Жыл бұрын

    well said

  • @liyagemeda2368

    @liyagemeda2368

    Жыл бұрын

    💯 %

  • @getayehoyyesus5345

    @getayehoyyesus5345

    10 ай бұрын

    Agree100%

  • @user-lg5bp1wh1y
    @user-lg5bp1wh1y Жыл бұрын

    በወንዶች ውይም በፍቅር ያልተጎዳችሁ ሴቶች ታድላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ 😢😢

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    Жыл бұрын

    ያልተዳ አለ ብለሽ ነው

  • @ethiotubesiti4244

    @ethiotubesiti4244

    Жыл бұрын

    አዎ እኔ አለው

  • @user-lg5bp1wh1y

    @user-lg5bp1wh1y

    Жыл бұрын

    @@ethiotubesiti4244 ታድለሽ እራስሽን ጠብቂ ምንም ጥሩ ቢሆኑ ወንዴች ሴትን ከማስለቀስ ወደሆላ አይሉም

  • @user-lg5bp1wh1y

    @user-lg5bp1wh1y

    Жыл бұрын

    @@user-tt5ne9uv4s ምን አልባት ቢኖሩ

  • @user-xw2kf7ri5t

    @user-xw2kf7ri5t

    Жыл бұрын

    ደም ያስለቀሰኝን አሁን ያለሁበትና ያለበትን ሳይ አግዚአብሔር ምን ያህል ለልጁ ተበቃይ እንደሆነ አይቻለው አግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ወንድ ለጉርብትና አልፈልግም 🙏🏽

  • @bkgizaw-fo1rh
    @bkgizaw-fo1rh Жыл бұрын

    ሄኖክ ድቁ ማረን የሚያስብልም መጣ (አይዞሽ እህቴ ,,ፈጣሪ እየቀጣው ነው በመኪና አደጋው አልገባውም እጂ)

  • @yabyab5036

    @yabyab5036

    Жыл бұрын

    አቤት የወሬ ጥግ😅😅😅😅😅😅

  • @MariamMariam-up3dz

    @MariamMariam-up3dz

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @user-oo5ye4tf3f

    @user-oo5ye4tf3f

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @MdAlauddin-yj8nz

    @MdAlauddin-yj8nz

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክትልቅውድሙሳይሆንአይቀርም

  • @hayutiyeumer1235

    @hayutiyeumer1235

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @semirayakobe2121
    @semirayakobe2121 Жыл бұрын

    ሁለተኛው ሴት ጀግና ነች ፡፡ሁለታችሁም ፍቅር እና መተጋገዛችሁ ደስ ይላል

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Жыл бұрын

    ትህትናቸው ይደንቃል በእውነት

  • @emanbelay4275
    @emanbelay4275 Жыл бұрын

    ለኔ ግን ውሹማ የተባለችው ውሽማ ሳትሆን ሽማ አውልቃ እርቃን እምታስቀር ይጀግኖች ጀግና ናት 😘 አላህ እድሜና ጤና ያብዛልሽ የእህቷን ህመም ያከመች ዶክተር ብያታለሁ ❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Жыл бұрын

    ይህን ቅንዝንዝ የጀመረው የመኪና አደጋ ይጨርሰው :: ይሄ ሰው ለሰውም ለሃገርም አይጠቅምም::

  • @freweynihadush255

    @freweynihadush255

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-ur7hp7sl9q

    @user-ur7hp7sl9q

    Жыл бұрын

    ቅንዝንዝ😂😂😂😂

  • @hiwotjima

    @hiwotjima

    Жыл бұрын

    እኔ ጨርሼው ነበር ምወጣው ይሄ አሳሳች

  • @addiszebre5049

    @addiszebre5049

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @tigitk5795

    @tigitk5795

    Жыл бұрын

    በትክክል አገር የሚያጠፍት እንደዚ አይነት ውሻ ሰው ነው የመጨርሻ ወንበዴ ነው

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 Жыл бұрын

    የሃገሬ ሴቶች ስልጥናችሏል👏👏👏

  • @woine123
    @woine123 Жыл бұрын

    በነገራችን ላይ የእነኝህ ሰዎች ታሪክ ጠቅላላ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ባህል/ ፋሽን ሆኗል ተይዞአል ይህን መሰል ታሪክ በሚሊዮኖች ላይ አለ::

  • @selamberhanu7404

    @selamberhanu7404

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢ምንጉድ ነው

  • @hayutiyeumer1235
    @hayutiyeumer1235 Жыл бұрын

    በጣም የተማርኩት ነገር ሁለተኛዋ በጣም አስታዋይ ናት ወላሂ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Жыл бұрын

    ነጭ ጃኬት የለበሰችው ልጅ በጣም እርጋታዋ ደስ ይላል

  • @tsigeteferi2381

    @tsigeteferi2381

    Жыл бұрын

    በጣም እኔም በጣም ነው የወደድኳት እርጋታዋ በጣም ደስ ይላል የእውነት የትምህርት ዋጋ የገባት ናት እግዚአብሔር ይካሳት

  • @selambelay-hp2hi

    @selambelay-hp2hi

    Жыл бұрын

    Exactly 💯

  • @rahelcosentino5254
    @rahelcosentino5254 Жыл бұрын

    እኔን አልልሽ ነገር የኔ ታሪክ ካንቺ ይብሳል አይዞሽ የሆነብሽን ትተሽ የሆነልሽን አስቢ እንኳንም አልወለድሽለት እንኳንም የኢኮኖሚ ጥገኛዉ አልሆንሽ ብቻ እግዜር አፋፍሶ አስመልጦሻል የካሳ ዘመንሽ ከፊት ይጠብቅሻል አይዞሽ....መተባበራቹህ ልብ ያሞቃል ስለ narcissist ጎግል አድርገሽ አንብቢ በደንብ አንጀትሽን ይበጥስልሻል

  • @addisw1713
    @addisw1713 Жыл бұрын

    ጉድ ሳይሰማ መሥከረም አይጠባም አሉ አይዟቹ እንግዲ ታማኝ ሰው ጠፍቷል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን 🙏🙏

  • @ahjgjghko643
    @ahjgjghko643 Жыл бұрын

    ጎበዞች እህቶች ቀሬዘመናችሁን እግዚአበሄር ይባርክላችሁ በጣም ልባሞችናችሁ❤❤❤

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 Жыл бұрын

    በጣም ነው የሚገርመው ልብ ወለድ የሚመስል እውነተኛ ታሪክ በጣም ያማል በእውነት ምን አይነት እመም ነው ከዚህ አይነት ግንኙነት ይጠብቀን ግን የኢትዮጵያ ህግ እንዴት ነው ከአንድ ሰው ጋራ ባንድ ጣራ ስር የተወሰነ ጊዜ አብሮ መኖር እራሱ ከህጋዊ ጋብቻ ወረቀት ውጪ ቢሆንም እንደምንኞውም ባለትዳር ህግ ሊዳኛቸው ይገባል

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub Жыл бұрын

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል አስለቀሽኝ አይዞሽ እግዚአብሔር ንገሪው የሰሚነሽ ኪዳነምህረት ንገሪኛት ትረዳሻለች !!!!

  • @meselechalna6311
    @meselechalna6311 Жыл бұрын

    እውነትሽን ነው በሽተኛ ነው ህክምና ያስፈልገዋል፣ እውነት ነው እኔ ቤት ውስጥ አለ፣ ልጄን ላሳድግ ብዬ ነው

  • @aynitashu4609
    @aynitashu4609 Жыл бұрын

    የመጀመሪያዋ ትግስት የሁለተኛዋ ቆራጥነት እና ብልጥነት በጣም ይገርማል! ጀግኖች ናችሁ በእውነት !!

  • @eakrameku2341
    @eakrameku2341 Жыл бұрын

    ጀግና ናችሁ ለድርዬ ወንዶች ከዚ በላይ ይገባቸዋል

  • @hanaethiopia1059

    @hanaethiopia1059

    Жыл бұрын

    Yes 😂

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይፍረድበት ሰው አይደለም አውሬነው ሶስት ሴት መበደልበጣም ከባድነው😢😢😢😢 እህቶቼ አይዛችሁ አምላክ ይርዳችሁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    ጀግኖች በርቱ እንደዚህ አይነት ወንዶች በአደባባይ ቢቀጡ ሁሉ ደስ ይለኛል

  • @user-dm7ok6yy8p
    @user-dm7ok6yy8p Жыл бұрын

    ማነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቀው

  • @blenfikade9303
    @blenfikade9303 Жыл бұрын

    የኔ እናት የምታለቅሽበት ሰዓት አልፏል ይችን የመሠለች መልካም እህት ተሰቶሻል ከዚህ በኃላ ከእህትሽ ጋ ወደፊት ብቻ

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 Жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ሰላም ነዉ

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Жыл бұрын

    እናተ ጀግ ኖች ናችሁ እንደዝህ አይነት ባለጌ ሰው ማጋለጥ ነው እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው 🙏🙏🙏

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 Жыл бұрын

    የተማረ ይግደለኝ አሉ ጎበዞች ናችሁ ሌላ ሴት ቢሆን ተፈላልጎ ይደባደብ ነበር ጀግኖቾ ናችሁ😍😍😍😍

  • @aminatahmed
    @aminatahmed Жыл бұрын

    ይለቀስለት እማ አይዞሽ አብሽሪ ለሁሉም ነገር አመስጋኝ ሁኝ እህት ሰጥቶሻል እሱን ማጣትሽ የኔ ደርባባ አይዞሽ እህቴዋ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Жыл бұрын

    በርቱ እህቶቻችን ልኡል እግዚአብሔር የተሻለውን መልካም እድል ይግጣማችሁ🙏

  • @mesafint44
    @mesafint44 Жыл бұрын

    ጀግኖች ናችሁ ይሔ አለሌ ስሙን ወይም ፎቶውን ብትለጥፉ ሌሎች አንድ ሺህ ሴቶች ይመጣሉ።

  • @solomonberhane3299
    @solomonberhane3299 Жыл бұрын

    ሶስቱንም part ተከታትያለሁ በጣም ተመችቶኛል : ዋናዋ የዋህ ነው የሆንሽው በዚህ በፍየል ዘመን በግ ባትሆኚ ጥሩ ነው:በርቺና አዲስ ሂወት መስርቺ። ሁለተኛዋ ቆራጥ ነሽ አገራችን እንዳንቺ አይነት ቢበዛ አሪፍ ነው። ለሁለታችሁም ሽልማት ያስፈልጋችኋል የብዙ ሰው ሂወትን የሚዳስስ ድንቅ ተሞክሮ ነው ያካፈላችሁን። መልካም የህይወት ዘመን ይግጠማችሁ።

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын

    አይዙሽ እህት አታልቅሽ እሱ ጥሎሽ የሄድ ወንድ ለምን አባቱ አንድ እንባ አትልፍሽላት ይህ ጨምላቃ በጭምልቅና ያድግ ሰው ነው የሴት ማንነት ኖሮ የማይረዳ ብቻ ስሜቱን የሚከትል ወንድ ነው አላህ የትሻለው ይስጣችሁ

  • @user-kl8zk4fn1o
    @user-kl8zk4fn1o Жыл бұрын

    እህቶች እግዚአብሔር የተሻለ ባል ይሰጣችሁ

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 Жыл бұрын

    ይሔማ ልጅሽንም አይለቅልሽም ነበር እንደዚህ አይነት ሴሰኛ ወንዶችን እግዚአብሔር ከምድራችን ያጥፋልን

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Жыл бұрын

    እንደእናንተ ያሉ ሴቶችን ያብዛልን አሁንም አንዳችሁ ለአንዳችሁ አስፈላጊ ናችሁና አይለያያችሁ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Жыл бұрын

    ሚስትየዋ እጅግ በጣም ታሳዝናለች 2ተኛው confidence አለሽ መረዳዳታችሁ ደስ ይላል።ለ ሁለታችሁም ጌታ በተባረከ ሰው ይካሳችሁ።ሴት ልጅ ላይ የሚቀልዱት ወንዶች ግን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ።

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Жыл бұрын

    ❤ ስወደው እኮ አለምሰገድ ወንድምዬ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Жыл бұрын

    ጀግና ናቹ በርቱ💪

  • @Bete-el
    @Bete-el Жыл бұрын

    Amazing strength! Women supporting women love to see it!!

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын

    በመጨረሻው ዘመን አስር ሴቶች ለአንድ ወንድ የራሳችንን እንበላለን የራሳችንን እንለብሳለን በስምህ ብቻ እንኑር የሚሉበት ዘመን ይመጣል እነዚህ ሴቶች የተማሩ ቆንጆዎች ናቸው ምን ያህል አንድ ያልተማረ እርኩስ መንፈስ የተጠናወተው ነው ሚስት ሳትሆኚ ሚስት ሆነሽ የቆየሽው አይዞሽ ምንም አይሰማሽ እንዳለፈ ወሐ እርሽው ቆሻሻ ነው

  • @halimatube4649
    @halimatube4649 Жыл бұрын

    ሁለትኛዋን ሚሰት በጣም አደንቅሻለሁ እንዳች ጀግኖችን ያብዛልን ልጁ ባልዮ ልክሰክሰቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ

  • @aronsaba9422
    @aronsaba9422 Жыл бұрын

    እሄ ታሪክ የእኔ ነው ከ6አመት መከራ በሃላ ነው እኔም ቀና ያልኩት😢እሄንን Comment ካየሽው DR.Ramani Durvasula መፅሐፍ ወይም KZread ላይ እዮት ይረዳቹሃል እንደነዚህ አይነት ሰዎች ምንአይነት ባህሪ እንዳላቸው ከራሳቸው በቀር ማንንም የማይወዱ መሁናቸው እንዲት ከእነሱ መጠንቀቅ እንዳለብን ታስረዳለች Drሯ በተረፈ በመጭው ዘመናቹ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን❤

  • @eyerus2144
    @eyerus214410 ай бұрын

    እንደዚህ አይነት ጀግና ሴቶች የተባረኩ ይሁኑ። ብዙ የሀበሻ ሴቶች እንደዚህ አይደሉም

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 Жыл бұрын

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለባልሽ ያለሽ ክብር ስታወሪ ሥርአትሽ ሁለት አመት ከባድ ነው አይዞን ጠንካራ ነሽ እሱ ቀረበት እንጅ

  • @SMS-NewvisionAppointment
    @SMS-NewvisionAppointment Жыл бұрын

    I don’t trust the girl on the left side Serious girl friend አለው ተብሎ ከተነገረሽ ግንኙነት ከመጀመራችሁ በፌት ለምን ይህን ግንኙነት ከሱጋ ለምን ጀመርሽ ??? ሲጀመር ትዳርሽ የፈረሰው በሱ ምክንያት ነው አሁን አንቺ የፈለክሽው መብቀል ነው Revenge በቃ ተሳክቶልሻል ነጭ ጃኬት የለበስሽው ደግሞ በጣም ሞኝ አትሁኝ አድርጊ የተባልሽውን ሁሉ አታድርጊ Stay away that woman sitting next to you Please

  • @user-ij8dl7kf9h

    @user-ij8dl7kf9h

    Жыл бұрын

    That my thought too

  • @eyesusAmalajekebere_6310

    @eyesusAmalajekebere_6310

    Жыл бұрын

    First listen and understand carefully before u give negative comment !!! ... She is brave and humble women who doesn't want a man hurting other women .. To find this kind of women in this generation is wow.. she is real hero of other women ... And realy she doesn't have to listen what ever she heared??? Already she know what he is doing so what u are talking about ??? May be u want be slave of a man until he will bring HIV virus to u but not her ... I am proud of this women who is strong .. Why always women like u want be slave of mistakes or for there stupid man who doesn't care for his wife or there is no other man in the world to aloud a man to do what ever he want to do...!!..???? Before u comment negative feedback make sure u be self confidence women ... Your comment is like slavery mind set people ok .. 👎👎👎 ... Value your self before u talk about them to judge .. They are really good example for other women who have to respect each other ...

  • @neima6584

    @neima6584

    Жыл бұрын

    @eyasus My everything You say the right thing thank yo👏👏

  • @emmushet

    @emmushet

    Жыл бұрын

    የሌለ ነገር አታውሪ። እነሱ ተግባብተዋል። በግልፅ አንፈልገውም ብለዋል። ከፈለግሽ ሰውየውን ፈልጊና ውሰጂው። እንዳንቺ አይነት ስብዕና ላለው ሴት ነው የሚመጥነው።

  • @hiyamhiyam162

    @hiyamhiyam162

    Жыл бұрын

    Sijemer tarikun kemejemeriyaw semi

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    ለእንደዚህ አይነት ወንዶች እግዚአብሔር በጊዜ እንዲሰበስባቸው ወይም ወደ ልባቸው እንዲመለሱ ነው ፀሎቴ

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 Жыл бұрын

    ሚስትዬዋ ❤አይዞሽ " የሰይጣን" ባል ምንም አይጠቅምሽም. በርቺ ጉዳትሽን አይቶ እግዚአብሔር ይክስሻል❤

  • @maberomenze2392

    @maberomenze2392

    Жыл бұрын

    ህጋዊ ሚስት አይደለችም ዝም ብለው ነው አብረው የኖሩት።

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Жыл бұрын

    ሁለተኛ ሚስቱ ግን መደነቅ አለባት እግዚአብሔር ይስጥሽ❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Жыл бұрын

    1 2 3 የምር ፊልም የመሰለ ታሪክ እህቶቸ አይዞችሁ በጣም ያስለቅሳል 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይጠብቂችሁ 🙏🙏🙏

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Жыл бұрын

    ፅናቱን ይስጣችሁ ሁለታችሁም በጣም ቅርብ እና ስርአት ያላችሁ አተረጋጋችሁ ናችሁ ! ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን!!

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ለእናተ እግዚአብሔር ያጠክራችሁ እሱንም እግዚአብሔር ወደ ቀልቡ ይመልሰው ግን ወዶ አይደለም መንፈስ ነው እደዚህ የሚያረገው ከቻላችሁ በየእምነታችሁ ጸሎት አድርጉለት😢😢😢❤❤❤ ጋዜጠኛውንም አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Жыл бұрын

    በእውነት እጅግ በጣም ያሳዝናል አስለቀሳችሁኝ እኔ ያሳለፍኩት ህይወት ለካ በየቤቱ ጉድ አለ ፈጣሪ ይፈርዳል ❤❤

  • @mesafint44
    @mesafint44 Жыл бұрын

    በሰፈራችሁ ሰሞኑን ሁለት ጊዜ መኪና የተጋጨ ወንድ የምታውቁ ሼር አርጉን 😂😂😂

  • @hailehaile16

    @hailehaile16

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @ll8432

    @ll8432

    Жыл бұрын

    😜😜😜😜

  • @nycellnycell9588

    @nycellnycell9588

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @twittybanchi8068

    @twittybanchi8068

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @nejatSai88

    @nejatSai88

    Жыл бұрын

    🤣😂🤣😂😂😂😂ክፉ ክክክክክክክክ

  • @mamibabi6805
    @mamibabi6805 Жыл бұрын

    ሁለታቹ ደግነታቸው💙💙😍😍🙏ከሱ የተሻለ ይስጣቹ😍🙏

  • @user-if3jd1jo2c
    @user-if3jd1jo2c Жыл бұрын

    ያቺኛዋ ድንቅ ሴት ነች ድንቅ ስራ ነው የሰራሽው ጎበዝ ሴቶች እንዲህ ስተጋገዙ እንደት ደስ ይላል እግዝአብሔር የተሻለ ነገር ይስጣቹ

  • @user-do2bz5nx7d
    @user-do2bz5nx7d Жыл бұрын

    እናተን ሳደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዞች ናችሁ። በጋራ ዝሙትን እንከላከል ሀሳቤን የምትጋሩ ላይክ😍

  • @AsiyaYouTube-mp9hp
    @AsiyaYouTube-mp9hp Жыл бұрын

    ሰውዬው በጣም ወስላታ ሰው ነው አለም ሰገድ እጅግ በጣም ትህትና ያለው ጎበዝ ጋዜጠኛ ዋው

  • @hananabdena4051
    @hananabdena4051 Жыл бұрын

    ሚስት የነበረቸው ታሣዝናለች ድምጻዋ በጣም ያምራል

  • @emuemuti1105
    @emuemuti11057 ай бұрын

    የቀድሞ ሚስቱ እግዚአብሔር ያንቺን ሰው ሰጥቶሽ በልጆች ይባርክሽ መገፋት ደህና ቦታ ያደርሳል ፈጣሪ ይርዳሽ። ሁለተኛዋ እባክሽ የልብ እህት ሁንኚያት ላንቺም መልካም እድል።ተለውጣቾሁ ያሳየን ተባረኩ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Жыл бұрын

    ስታሳዝን የኔ እህት እግዚአብሔር እንኳን ገላገለሽ አይዞሽ ሁለተኛዋ ጠንካራ ናት

  • @adugenet1114
    @adugenet1114 Жыл бұрын

    ፍቅር ግን ፍታው ነው?? ምስትዬ ግን ፍጣሪ ብርታቱን ይስታት 🙏

  • @user-si5ih2gd6f
    @user-si5ih2gd6f Жыл бұрын

    በጣም ይጓዳል በርግጥ ግን እንዳትሸነፊለት እንዳትወድቂ በጭራሽ ሁለተኛ ወደ ህይወትሽ እንዳታስገቢው አብሽሪ

  • @cheesy3771
    @cheesy3771 Жыл бұрын

    እኔ ማለት ሚስትየዋ ነኝ የመጀመርያዋ እንደ አዲስ ህመሜ ተቀሰቀሰ እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሺ የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው ፈተናው የበዛው የሚለውን የመስከረም ወልዴን መዝሙር ጋበዝኩሺ።😢

  • @maryammary8722
    @maryammary8722 Жыл бұрын

    ሁለተኛዋ ምርጥናት ሴትናት

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 Жыл бұрын

    እንደው ሁለታችሁንም ሳላደንቅ አላልፍም። ግን ሰውየው የሰራው ግፍ ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው።

  • @sake7577
    @sake7577 Жыл бұрын

    It is crime and moral abuse. Must be punished this selfish guy. I really appreciate both of you. You a hero.

  • @rahelweldegiorgis40
    @rahelweldegiorgis40 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ትሁት ጋዜጠኛ ❤❤❤

Келесі