መዘንጋት ባለበት | Mezengat Balebet | ዝማሬ ያሬድ | Zemare Yared
Музыка
✟መዘንጋት ባለበት✟
መዘንጋት ባለበት በታናሽ ህሊና
መዘመር ልጀምር ለድንግል ምስጋና
እኔስ በውዳሴሽ ባህር እዋኛለክሁ
ገናናነትሽን ክብርሽ እያሰብኩ
የትህትናሽ ነገር ቢወሳ አያልቅም
ታነቢያለሽና ለዚህ ክፉ አለም
ድንግል ሆይ ለሀጥኃያን ታስቢያለሽና
ልቦናዬ ባአንቺ በምልጃሽ ተፅናና
አዝ________________
ማርያም ሆይ ስለዚህ እንወድሻለን
አንቺን ተማፅነናል እንድታማልጅን
ዘወትር እጆችሽ ተዘርግተዋልና
ስለ በደለኞች ሊያቀርቡ ልመና
አዝ_________________
እሳታውያኑ ሲራፌል ኪሩቤል
ሊነኩት ያልቻሉት የእሳቱን ነበልባል
አንቺ ግን አቀፍሽው ሳምሽው በከንፈርሽ
ከፍጥረት ለይቶ ፍፁም ስላፀናሽ
አዝ_______________
ማርያም ሆይ ስለዚህ እንወድሻለን
አንቺን ተማፅነናል እንድታማልጅን
ዘወትር እጆችሽ ተዘርግተዋልና
ስለበደለኞች ሊያቀርቡ ልመና
#mezmur #yared #zemare #ዝማሬ #ያሬድ #መዘንጋት_ባለበት
Пікірлер: 36
Zimare melaektin yasemalin 🙏🙏🙏 bebetu yatsinachihu 💝💝💝
@zemare_yared
Жыл бұрын
አሜን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሠማችሁ...በርቱ
@zemare_yared
Жыл бұрын
አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ በጣም ደስ የሚል ድመፅ ❤
@zemare_yared
Жыл бұрын
አሜን በሀይማኖት ያፅናን
Zmare melaekt yasemaln!!...
😍🥰❤😊
Bertu igziyabher yrdachu
@zemare_yared
Жыл бұрын
አሜን
Egezaber yemesegen zemare melakete ysemalen
@zemare_yared
Жыл бұрын
አሜን
Zemare melake yasemslen 🙏🙏🙏
@zemare_yared
4 ай бұрын
amen
Ye melaketen tome zema yasemalene
@zemare_yared
Жыл бұрын
አሜን
Zmare melaekt yasesemaln❤❤❤❤
@zemare_yared
Жыл бұрын
amen
Kale hiwot yasemalen.
@zemare_yared
Жыл бұрын
አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱ❤
@zemare_yared
Жыл бұрын
አሜን
Zemare melaekten yasemachehu
@zemare_yared
Жыл бұрын
amen
Zemare melakete yasemalene segawene yabezalachihu dese sile
@zemare_yared
Жыл бұрын
amen
Wendemochee kale hiwot yasemachu
@zemare_yared
Жыл бұрын
አሜን እህታችን🙏🏾
@Annie-zv9kk
Жыл бұрын
Zemari mlaketn ysemalen yagelgelote zemenahiwen ybzalahu honke bertu
@zemare_yared
Жыл бұрын
@@Annie-zv9kk amen
🙏🙏zemare melakt yasmechu
@zemare_yared
Жыл бұрын
amen
ተባረኩ ከአይን ያውጣችሁ
@zemare_yared
Жыл бұрын
amen