🔴 የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ " መዘንጋት ባለበት " መዝሙር ትንታኔ በዲያቆን ዶክተር ቴዎድሮስ በለጠ

Ойын-сауық

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ18 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ " መዘንጋት ባለበት " መዝሙር ትንታኔ በዲያቆን ዶክተር ቴዎድሮስ በለጠ ‪@-mahtot‬

Пікірлер: 95

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth6 ай бұрын

    የሊቀ መዘምራን ይልማ መዝሙሮች መስማት ማለተ በራሱ ፀሎት ነው።እግዚአብሔር እድሜ በፀጋ ያድልልን!በቀን ሳልሰማው አልውልም!!

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u6 ай бұрын

    እጅግ ግሩምና ልብ አርስ ትንታኔ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ረቡኒ💜🙏

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለሊቀ መዘምራን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ተዋህዶችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele79766 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ በፀጋ ያድልልን

  • @yalewbirhanu12
    @yalewbirhanu126 ай бұрын

    ጥራዝ ነጠቅ እውነት ያለቸው መምህሮች ሲያደናግሩን ነበር ይሄን ይመልከቱ specially ዮርዳኖስ :: እናመሰግናለን ረቡኒ ❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76966 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘሙራን ይልማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon21866 ай бұрын

    Zemari melaket yasemalen. Amen kale Hewitt yasemalen memher. Hulachenm egzabher bebetu yatsenan. Ema amlak tatabekachu. Tselotesh fekresh aylayan 🙏🙏🙏

  • @-mahtot

    @-mahtot

    6 ай бұрын

    ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን እናግዝ::

  • @rahelalamerew6369
    @rahelalamerew63694 ай бұрын

    እጅግ ግሩም በሆነ ልብን በሚመስጥ ትንታኔ ነው የቀረብክልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንኸን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ🙏። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ይልማ እጅግ ከምንወደው ዝማሬ አንደኛው ስለሆነ🙏

  • @-mahtot

    @-mahtot

    4 ай бұрын

    የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n6 ай бұрын

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር ፣ይገርማል አስቤው አላውቅም ይነቀፋል ብዬ መዘንጋት ባለበት እንኳን በዘመርኩላት ክጃት በሲኦል ከምቃጠል አይ እመብርሃን ያልታደሉ ጠሉሽ የወደዱሽ እንዴት እንደማመሰግኑሽ ይቸገራሉ ብቻ እለምንሻለሁ እንዲሁ አስምሪኝ

  • @mequadesha
    @mequadesha6 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን

  • @ERMY-1972
    @ERMY-19726 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን።የአገልግሎታቹ በረከት ይደርብን።

  • @r.love9569
    @r.love95696 ай бұрын

    መቸም ግሩም ትንታኔ ። እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን

  • @Yobal_Tube
    @Yobal_Tube6 ай бұрын

    ደስ ይላል ቀጥሉበት መምህራኖቻችን እንወዳቹሃለን

  • @gizawbekuretsion1889
    @gizawbekuretsion18896 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፡፡ ለሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡

  • @addisuadela
    @addisuadela6 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤ ለሊቀዘማሪያንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh6 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲያቆን ዶክተር ቴዎድሮስ በለጠ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን መምህር ጸጋ በረከትን ያድልልን ሊቀመዘምራን ይልማ ሃይሉንም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7g6 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አዎ በእውነት ትህትናውን ለመግለፅ የተጠቀሰ ነው! ❤

  • @meseretteklu2891
    @meseretteklu28916 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሳማልን እጅግ ያማረ ማብራሪያና ትምህርት እኛም ኦርቶዶክሳውያን የበለጠ እንማርበታለን ሊቀመዘምራን ይልማ ሃይሉንም መምህር ቴዎድሮስም በእድሜ በጤና ኑሩልን 🙏

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej6 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ይሄ ነገር ሁልጊዜም እንደዚህ ብታስተምረን መልካም ነዉ ❤🙏

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa76 ай бұрын

    የሊቀ መዝሙር ይልማ በጣም ነው የምወደው መዝሙር ስሰማ ነብስ ትጨነቃለች በሀጢያት ብዛት እረጀም እደሚ ይስጥልን

  • @yohanesassefa289
    @yohanesassefa2896 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-gb9pm5tm1j
    @user-gb9pm5tm1j6 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን❤

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu97696 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ እረዥም እድሜን ይስጥልን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe24726 ай бұрын

    መአምሕር ቃለለሕወት ያሰማአልን🙏🙏🙏

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j6 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልንአሜንን❤❤❤

  • @yeabsiraberhanu3211
    @yeabsiraberhanu32116 ай бұрын

    ለምን ድነው ሊቅ መዘምራን መዝሙር የሉም አዲስ የድሮም አየለቅቁም ለምን ድነው

  • @hirutmengistu6288
    @hirutmengistu62886 ай бұрын

    መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ቴዎድሮስ በለጠ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ምንም እንኳን ወጣት ብትሆንም በስራህ ግን በጣም አዋቂ ነህ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa41486 ай бұрын

    Amen you are wonderful ❤❤❤

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu6 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd6 ай бұрын

    Amen Memehrachen kalehiwot yasemalen

  • @user-zb6ll8yd4e
    @user-zb6ll8yd4e6 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በሚበልጠው ፀጋ ይጎብኝልን አሜን

  • @EthioCities2024
    @EthioCities20246 ай бұрын

    ድንቅ ትንተና! በሚጨንቅ background መምህር ቃለ-ህይወት ያሰማልን!

  • @santiyabah4709
    @santiyabah47096 ай бұрын

    አሜን (፫)ቃል ሕይወትን:የያሰማልን

  • @Miidiyaa_Qaraaniyoo
    @Miidiyaa_Qaraaniyoo6 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ማምህራችን

  • @user-lc5jw7px1d
    @user-lc5jw7px1d6 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረቡኒ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54856 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @-mahtot

    @-mahtot

    4 ай бұрын

    የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @ራፋtube
    @ራፋtube6 ай бұрын

    egziabher yakbirilign sitebik neber yihen tintane

  • @rbkaTube-gz6ti
    @rbkaTube-gz6ti6 ай бұрын

    ቃለሕወትን ያሠማልን

  • @amanawettsion
    @amanawettsion6 ай бұрын

    Memhr tewodros Kale hiwet yasemaln zemari ylma zmare melaktn yasemaln

  • @beki6496
    @beki64966 ай бұрын

    ❤❤❤🙏🙏

  • @eritrawiwediakeleguzay552
    @eritrawiwediakeleguzay5526 ай бұрын

    Amen

  • @-mahtot

    @-mahtot

    6 ай бұрын

    ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን እናግዝ::

  • @fitsummelesse8240
    @fitsummelesse82406 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት የሰማልን::

  • @Redattube
    @Redattube6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelkebede9817
    @abelkebede98176 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️

  • @-mahtot

    @-mahtot

    6 ай бұрын

    ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን እናግዝ::

  • @kasakasa3187
    @kasakasa31876 ай бұрын

    ልልልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Ayenew-ce8ox
    @Ayenew-ce8ox6 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd6 ай бұрын

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih

  • @user-hm8zf1rf2o
    @user-hm8zf1rf2o6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @-mahtot

    @-mahtot

    6 ай бұрын

    ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን እናግዝ::

  • @Tesfsh12
    @Tesfsh126 ай бұрын

    ድንቅ

  • @fah5400
    @fah54006 ай бұрын

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️

  • @user-fc7uf4qt1p
    @user-fc7uf4qt1p6 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-fc7uf4qt1p
    @user-fc7uf4qt1p6 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga72916 ай бұрын

    Kalaheyotene yasamalene memher

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r5 ай бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @-mahtot

    @-mahtot

    4 ай бұрын

    የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis32746 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia6 ай бұрын

    ሲጀመር ማንም አልነቀፈም ዲያቆን ዮርዳኖስ ነው ያለው እርሱ ደግሞ ልክ ነው። እኔ ራሴን ራሱ ከማምን ዲያቆን ዮርዳኖስን ባምን ይቀለኛል። እርሱ ሥርዓት ያውቃል፣ የቤተ ክርስቲያን ጥንታዊ ሥርዓት መዛባትና የምዕመናን ቸልተኝነት ሌት ከቀን ያንገበግበዋል። የሚረዳው የለም ከእግዚአብሔር በቀር ሁሌ ተግሳጽ ስለሚያበዛ እንደ ነቃፊ ነው የሚቆጥሩት እኛ ግን እንሳሳለታለን በዚህ ዘመን ተቆጭና የቤተ ክርስቲያን ችግር በእውነት ያለ ማስመስል የሚያንገበግበው እሱ ብቻ ነው ስል አላፍርበትም ይኑሩልን ስስታችን ነው😢😢አንተም ዲያቆን ቴዎድሮስ እንደ እሱ ነው የማይህ እኮ ነበር stilም❤😢 ደግሞ አስተያየቴን ደብቁት አሏችሁ አንደለመዳችሁት ማኅቶቶቹ እኮ ክርስቲያን አትመስሉም ወቀሳ አትፈልጉም ሙገሳ ብቻ እንጂ😂😂

  • @abelbasazenew8565

    @abelbasazenew8565

    6 ай бұрын

    ስለርሱ ማን አወራ አንቺስ የተሰጠውን ማብራሪያ ሰምተሽ ጥያቄ ካለ መጠየቅ እንጂ እንዴት አንድ ሰዉን በዚ ደረጃ ትከተያለሽ እርሱ ሊሳሳት አይችልም?

  • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927

    @nebiyuhaileyesuszwushwush4927

    6 ай бұрын

    አንቺ ራሱ ዲያቆን ዮርዳኖስ የሚለው ገብቶሽ ሳይሆን ዲያቆን ዮርዳኖስ ስለተናገረ ነው ያኔም ያመንሽው ምንም የምታውቂው ታሪክ የለም። ደግሞ አንቺ እንደምትይው እኔም እንዳንቺ እኔን ከማምን ዲያቆን ቴዎድሮስን ባምን ይቀለኛል ማለት እችላለሁ ግን አልልም ምክንያቱም ማንም ምንም ቢል የተናገረው ነገር ትክክል ነው አይደለም የሚለውን ነው የማየው። አንቺማ ዲያቆን ዮርዳኖስን እግዚአብሔር ይጠብቀው እንጂ ጴንጤ ቢሆን አብረሽው የምትወጪ ነሽ ለነገሩ አንቺ ብቻ አይደለሽ አብዛኛው ተከታዮቹ ልክ ያኔ በጋሻውን ሲከተሉ እንደነበሩት ጅሎች ናቹ። እናቴ ቃሉን ብቻ ተከተይ ማንም ይሁን ማን ትምህርቱ ላይ ብቻ አተኩሪ እንደዛ ካልሆነ ተራ ብሽሽቅ ውስጥ ነው ራስሽን የምታገኚው። ዲያቆን ዮርዳኖስን ከሚወዱት ወገን ነኝ ተከታዮቹ ግን ግልብ ናቹ ከምህረተአብና ከአጥማቂው አቶ ግርማ ተከታዮች አትሻሉም። እርግጠኛ ነኝ ሙሉ ቪዲዮን ሳታይ ነው ኮሜንት የጻፍሽው ለነገሩ አይገባሽም 😂😂

  • @BeletuSntayehu

    @BeletuSntayehu

    6 ай бұрын

    እናትዬ እኔ ሰዉዬዉን ሳይሆን የምከተለዉ የሚናገረዉን ቃል ነዉ የእግዚአብሄርን ቃል ሳይሆን ሰዉን ስለምንከተል ነዉ ተያይዘን ገደል የምንገባዉ 😢

  • @BeletuSntayehu

    @BeletuSntayehu

    6 ай бұрын

    ​@@nebiyuhaileyesuszwushwush4927አጥማቂዉ አቶ ሆኑዴ 😂😂

  • @GalaxyGalaxy-su6cj
    @GalaxyGalaxy-su6cj6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mistertadele7181
    @mistertadele71816 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @-mahtot

    @-mahtot

    6 ай бұрын

    ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን እናግዝ::

  • @user-zl3rt8qe4b
    @user-zl3rt8qe4b6 ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊

  • @nobel1259
    @nobel12596 ай бұрын

    ይህን video ለዮርዳኖስ አድርሱለት🙏🙏🙏

  • @user-zo1zt5vm1n

    @user-zo1zt5vm1n

    6 ай бұрын

    ለምን

  • @Ayenew-ce8ox

    @Ayenew-ce8ox

    6 ай бұрын

  • @kalebtarekegn9731

    @kalebtarekegn9731

    6 ай бұрын

    እኮ ለምን ? ያውም ለዮርዳኖስ

  • @bruktibrukti6751

    @bruktibrukti6751

    6 ай бұрын

    ለምን

  • @nigatmuluneh8839

    @nigatmuluneh8839

    6 ай бұрын

    ለምን፣????

  • @goitommulu8888
    @goitommulu88886 ай бұрын

    መምህር ቴዎድሮስ ሆይ "መዘንጋት ባለበት. . ." የሚለውን መዝሙር ከመተንተንዎ በፊት: እርስዎ የዘነጉት አንድ መሰረታዊ የአበው ሊቃውንት አባባል አለ: ይሔም "#ኢትንአዶ_ለሰብእ_ዘእንበለ_ትርዐይ_ተፍጻሜቶ ሰውን መጨረሻውን ሳታይ አታመስግነው" የሚለውን ነው። ለዓመታት ስንዘምረው የነበረን መዝሙር አሁን "ትንታኔ" ብሎ ማቅረብ ጤነኛ አካሔድ ሆኖ አልተሰማኝም። ሊቀመዘምራን ይልማ ኃይሉም በዚህ መርሃ ግብር ደስተኛ እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ። በመሰረቱ "ከ በጣም መጥፎ መጥፎ ይሻላል" በሚል የሰነፎች አባባል ስለተመረኮዝን ነው እንጂ : የይልማ መምዝሙርም ቢሆን የሌሎቹም ቢሆን እኮ ያሬዳዊ አይደለም። ዘለሰኛ ፣ አንቺ ሆዬ ፣ ባቲ ፣ አምባሰል. . . ምናምን በሚባሉት category ውስጥ ነው የሚመደቡት። እንደ ኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች መዘመር ያለብን እኮ ያሬዳዊ መዝሙርን ነበር። ትንታኔ ማቅረብ ከተፈለገ የሊቁ የማኅሌታይ የቅዱስ ያሬድ መዝሙራትን በተመለከተ ሙያዊ ትንታኔ ቢቀርብ መልካም በሆነ ነበር። ከባህታዊዉ ከአባታችን ከቅዱስ ያሬድም በረከት እናገኝበታለን። አንድ መዝሙር ይዘቱ (ግጥሙ ፣ ዜማው. . . ) ምን መምሰል አለበት ተብሎ የዘማርያን ስም እና የዘመሩት መዝሙር መጥራት ሳያስፈልግ መሰረታዊ የሆነ የቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮ ቢተነተን መልካም ነበር። አለበለዚያ ግን እንዲህ ዓይነት መርሃ ግብር አስፈላጊ መስሎ አልታየኝም። በኔ በኩል ውድቅ አድርጌዋለሁ። ከይቅርታ ጋር። ከተሳሳትኩ ለመታረም ዝግጁ ነኝ።

  • @rbkaTube-gz6ti
    @rbkaTube-gz6ti6 ай бұрын

    ቃለሕወትን ያሠማልን

  • @Ermiandgirume
    @Ermiandgirume6 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @-mahtot

    @-mahtot

    6 ай бұрын

    ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን እናግዝ::

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh10456 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @-mahtot

    @-mahtot

    6 ай бұрын

    ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን እናግዝ::

Келесі