"ኃይልህ ሲገለጽ በሰማይ" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

Ethiopian Orthodox Song By Like Mezemeran Yilma Hailu "Haileh Sigelet Besemay"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Yilma Hailu
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት

Пікірлер: 105

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi57603 жыл бұрын

    ኣቤቱ በቀኝህ ከሚቆምቱ ኣርገን ይቅር በለን የኣቤልን ደም የተበቀል ኣምላክ ሆይ ኣሁንም የዘመናችንን ቃየልና ሄሮድስን በጥበብህ ኣጥፋልን ኢትዮን መሃሏን ገነት ዳሯን እሳት ኣርግልን የኢትዮ ሰላም የኣፍሪካ ሰላም ነዉ እና ሰላሟን ኣብዛልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባካችሁ ሁላችንም የግል ጉዳያችንን ትተን ሰለ ወረደብን መከራ እንጸልይ ሃገር ሰላም ካልሆነች የኛ መቆም ትርጉም የለዉም የሞቱን ነፍሳቸዉን ለገነት ያርግልን ለተራቡት ምግብን ያድልልን ፈጣሪ መልካን ዕለተ ሰንበት ይሁንልልን ኣሜን።

  • @kidist1955

    @kidist1955

    3 ай бұрын

    ኣሜን ፫🙏🙏🙏😢

  • @sentayetensu

    @sentayetensu

    3 ай бұрын

    Amen

  • @beemnetadugna8778

    @beemnetadugna8778

    2 ай бұрын

    አሜን🙏

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d9 ай бұрын

    አቤቱ በቀኝህ ከሚቆሙ አድርገን !🤲😢😥አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሠማልን

  • @arsemazinabu5079
    @arsemazinabu50792 жыл бұрын

    ይልማ እግዚአብሔር የባረከው ሰው፡፡ መዝሙሮቹ በጣም ትምህርት ያለው ነው፡፡

  • @ez4314
    @ez43144 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መድሐኒያለም በቸርነቱ በፊቱ ያቁመን እመብርሐን የጭንቅ አማላጇ ፊቱእንድንቆም ትርዳን ያለእሷ ማን ፊቱ ይቆማል።

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u4 жыл бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን ማን ይቆም ይሆን ከፊትክ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-lj2te8wv2l
    @user-lj2te8wv2l4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ

  • @tube3498
    @tube3498 Жыл бұрын

    ጥኡም የሆነ እማሪ ወቅቱን የተመለከተ ስማሪ መላይክት ያሰማልን መንፈስን ያድሳል አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለንና ሀገራችንን ማርልን ህዝቦህን አድን

  • @suramaze859
    @suramaze8592 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ... 💚💛❤️🙏

  • @meront8158
    @meront81583 жыл бұрын

    Zimare Melaikt yasmalin 🙏

  • @meront8158

    @meront8158

    2 жыл бұрын

    🙏🏽🙏🏽

  • @getachewnedaw2256
    @getachewnedaw2256 Жыл бұрын

    አቤቱ አምላካችን ፈጣሪያችን ቅዱስ እግዘብሔር ሆይ በግርማ መንግስትህ በመጣህ ጊዜ በቀኝህ እንድንቆም አንተ እርዳን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @user-uo9rf6yb8b
    @user-uo9rf6yb8b9 ай бұрын

    ፈጣሪዬ እና አምላከ በጎ ስራ የለኝምና ስለ እናትህ ስለ አለም ንግስት ድንግል ማርያም ብለህ መንግሥትህ በመጣች ጊዜ በመንግሥትህ አስበኝ

  • @masreshakuma1742
    @masreshakuma1742 Жыл бұрын

    ቸር አባት ሆይ የሰራውትን ሀጢያት ሁሉ ይቅር በለኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ "ማን ይቆም ይሆን ከፊት" አቤቱ እንደ ምህረትክ እንጂ እንደስራዬ እንደ ሀጢያቴ አትመልከትብኝ

  • @user-qz9md5le4z
    @user-qz9md5le4z2 жыл бұрын

    መዝሙር ዎችህ ሁሉው አጥንትን እኮነው ሚሰብረው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @geteneshgete9727
    @geteneshgete97274 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe2794 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበድውላችን ሳይሆን እንደቸርነትክ አስበን አሜን አሜን አሜን ዝማሪ ማላ አክት ያሰማልን

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu994 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemare melkten yasemalen memereachen yagelglote zemenchun yarzmlachu barakatachu ayleyen 💒❤❤❤🙏

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb3 жыл бұрын

    በዚህ ኃጢያታችን ማን ይሆን ከፊቱ የሚቆም? አቤቱ ማረንና ዝም ብለህ ማረን! ወንድማችን ዝማሬን ያሰማልን!! እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ!!

  • @habtamweletmariam1510
    @habtamweletmariam15102 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይሁነን እንደተቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ama7624
    @ama76244 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልን

  • @elsaabraham4183
    @elsaabraham41833 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @gmgn602
    @gmgn6023 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @dhds6ys895
    @dhds6ys8954 жыл бұрын

    ዚማሬ መለአክትን ያሰማልን

  • @saleightemmanuel5595
    @saleightemmanuel5595 Жыл бұрын

    Lord Son of God have mercy on all of us!!

  • @diboradibora7260
    @diboradibora72604 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ይስማልን

  • @midanwerku6530
    @midanwerku65304 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥችሁ

  • @liyaliya4023
    @liyaliya40233 жыл бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @AbeniLast
    @AbeniLast27 күн бұрын

    egezaber amlak yasben zemare melakten yasmalen

  • @almazarega8629
    @almazarega86294 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay89564 жыл бұрын

    Zimare melakit yasemalin

  • @tiktok-rz5qs
    @tiktok-rz5qs2 жыл бұрын

    uuuuufffff wey Des yemil mezmur zemara meleaketn yasemalen

  • @Red-gebriel
    @Red-gebriel2 жыл бұрын

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ😭😭😭😭

  • @henoklegssie6939
    @henoklegssie6939 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ አንትን የሚያውቅ ልብ ስጠን

  • @senaitalayou6819
    @senaitalayou68193 жыл бұрын

    Amen zimare melaekit yasemalin Egziabher yikir yibelen

  • @abezor
    @abezor4 жыл бұрын

    Zimar melak yasemalen 🙏🙏🙏

  • @liwamfili2892
    @liwamfili2892 Жыл бұрын

    😭😭😭😭 abietu ykr belen, zmare melaekt yasemalin 🙏

  • @serdinosinternational4076
    @serdinosinternational4076 Жыл бұрын

    Amen , may God save my soul.

  • @sosina8042
    @sosina8042 Жыл бұрын

    አቤቱ በቀኝህ አድረገን ልምናየ ነው !!

  • @TsionMoshe
    @TsionMoshe11 ай бұрын

    Abet man ykom yhun kfitk....😢😢😢zemare melaktn yasemaln

  • @rosahana7659
    @rosahana76594 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @sebleabera4939
    @sebleabera49393 жыл бұрын

    አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርንትህ ማረን

  • @yordandanale457
    @yordandanale4573 жыл бұрын

    Qale hyweht yaseman

  • @user-zc4jn1dt4w
    @user-zc4jn1dt4w3 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @-mahtot

    @-mahtot

    3 ай бұрын

    የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @yohanabayecha
    @yohanabayecha4 жыл бұрын

    Amen amen amen zemare meliaketen yasimalin

  • @roherohe860

    @roherohe860

    4 жыл бұрын

    Amen.amen.amen

  • @tajtaj9676
    @tajtaj96769 ай бұрын

    በእውነት ዘማሬ መላእክት ያሰማልን 😢

  • @biniyambiniyam4058
    @biniyambiniyam40582 жыл бұрын

    zmare melakte yasemaln

  • @midanwerku6530
    @midanwerku65304 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @frehiowtgetachew6422

    @frehiowtgetachew6422

    4 жыл бұрын

    አሜንአሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds96182 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቅዱሳን ህብረት ያስገባን

  • @birhanuworku6850
    @birhanuworku68503 жыл бұрын

    kale hiwotn yasemaln.zmarie melaktn yasemaln.abet man yikom yihon kefith.abet yachi ken masferatua

  • @tomasasefa2663
    @tomasasefa26634 жыл бұрын

    Ye tewedrosn fkren kekrstos thtnan kemariyam yemilewen ebakachuh lkekuln mahtot. 😥😢😟😞

  • @berte12345
    @berte123454 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin77102 жыл бұрын

    Zmara melaekt yasemaln 😥😥😥😭😭😭😭😭

  • @milanlael155
    @milanlael155 Жыл бұрын

    Zmare melaektn yasemaln😇😇😇

  • @user-tk6yz8di3j
    @user-tk6yz8di3j4 ай бұрын

    ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን

  • @mesi5527
    @mesi5527 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥹🥹

  • @beyeneteshome8554
    @beyeneteshome8554 Жыл бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv10 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @selambelet6837
    @selambelet68372 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእት ያሰማል

  • @yitbarektadele7617
    @yitbarektadele76173 жыл бұрын

    ይልማ

  • @peteraga4041
    @peteraga4041 Жыл бұрын

    Bekana zegelila man tenagere

  • @addisaddis8701
    @addisaddis87013 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሠማነን❤

  • @-mahtot

    @-mahtot

    3 ай бұрын

    ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @BiyaGelano-uj6ne
    @BiyaGelano-uj6ne Жыл бұрын

    በጣም የምወደው መዝሙር ሀይልህ

  • @melesesemu3654
    @melesesemu36544 ай бұрын

    Zemare melahektn yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-df7gr9su4g
    @user-df7gr9su4g2 ай бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን በመንግስትህ አስበን

  • @user-nl4lb8sw2f
    @user-nl4lb8sw2f11 ай бұрын

    ኣቤቱ ከፍተናልና ይቅርበለን❤❤❤

  • @TigstTesfaye-wc4tx
    @TigstTesfaye-wc4tx3 ай бұрын

    ምህረትህን ይቅርባይነትህን ቸርነትህን በማሳብ በቀኝ ከሚቆሙት መካከል እንደምሆን አምናለሁ.🙏🙏🙏

  • @-mahtot

    @-mahtot

    3 ай бұрын

    ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @kidanmheretenate9400
    @kidanmheretenate94004 ай бұрын

    egezyabher yimesgen awo edenalhu amenalhu edenalhu yehema lene nw yetezemerewu egezeyabher lene ken alewu beswu lay adero tenagerognal ade ken demo emesekeralhu amen yeunlegn yidereglgn 😭😭😭😭

  • @selamet.a5758
    @selamet.a57582 жыл бұрын

    እልል ዝማሬ መላክትንያስማልን

  • @peteraga4041
    @peteraga4041 Жыл бұрын

    Sew mewon endezi new kedabilos ayen yawetak

  • @peteraga4041
    @peteraga4041 Жыл бұрын

    Egnas bekidane meheret endenalen amalage mariam

  • @user-wd8wb3dv4y
    @user-wd8wb3dv4y2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @ermiastekle7544
    @ermiastekle75442 жыл бұрын

    Zimara Melakit yasemalin

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 Жыл бұрын

    Aaname aname ✝️💒✝️💒✝️💒🤲🤲🤲🤲✝️💒✝️💒🙏🙏🙏🙏

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6u2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq6 ай бұрын

    ❤🙏

  • @mesfin1234
    @mesfin1234 Жыл бұрын

    Abetu dagmegn bemetah gize bechereneteh asebegn

  • @meront8158
    @meront81582 жыл бұрын

    Amen 🙏🏽

  • @tangutgetent7227
    @tangutgetent7227 Жыл бұрын

    አሜን

  • @Zzizette
    @Zzizette2 ай бұрын

    አቤቱ እንደ ቸርነት መጠን ማርኝ እንደ ምህረትህም ብዛት መተላሌፊ ደምስስ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢 የድፍርት አጢኡት እንዳይዘኝ እኔ በርያህን ጠብቅ😢😢😢🎉😢😢😢😢😢

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell51142 жыл бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 #ኃይልህ_ሲገለፅ_በሰማይ 😭 ኃይልህ ሲገለፅ በሰማይ (2) አቤት ማን ይቆማል ይሆን ከፊትህ አቤት ቀንደ መለከት ሲነፋ አዋጅ ሲታወጅ በይፋ ፃድቃን ሲጠሩ ለተድላ ምን ይሆን የእኛ ተስፋ #አዝ አቤት መላእክት ሰማዩን ስያርሱት ቀድመው ሲሰሙ መባርቅት ያልታየ እና ያልተሰማ ድምፅ ስሰማ ከራማ #አዝ አቤት ሰባቱ ነፋስ ተከፍተው ምድርን ሲያውኩት ቀስፈው ሲታዘዝ የባህር ሞገድ ምድሪቱን ሊከድናት ለፍርድ #አዝ አቤት ሲጠሩ ፃድቃን ቅዱሳን መልካም የሰሩ ብሩካን በምድር የሰሩት ትሩፋት ሲያቀርቡ ለአምላክ ስብሐት #አዝ አቤት ኃጥአን ለፍርድ ሲጠሩ በጨለማ ዓለም ሊቀሩ የማይጠቅም ዋይታ ሆኖ መዋረድ ይሆናል አስሉ #አዝ አቤት ሲጠሩ ፃድቃን ቅዱሳን መልካም የሰሩ ብሩካን በምድር የሰሩት ትሩፋት ሲያሰሙ ለአምላክ ስብሐት

  • @henokteklemaryam1460

    @henokteklemaryam1460

    3 ай бұрын

  • @sitiyanagebru
    @sitiyanagebru Жыл бұрын

    🤍🤍🤍🤍🤍

  • @sh4_st195
    @sh4_st1954 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን👐😭😭

  • @libonasiten4725
    @libonasiten47254 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @KALETUBE
    @KALETUBE2 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @demidemeke8795
    @demidemeke8795 Жыл бұрын

    ይልማ እግዚአብሔር የባረከው ሰው፡፡ መዝሙሮቹ በጣም ትምህርት ያለው ነው

  • @berhanubelay4519
    @berhanubelay4519 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zweditogalu7343
    @zweditogalu73434 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-xr2wl4oo5e
    @user-xr2wl4oo5e2 ай бұрын

    ይልማ

  • @Semmah-np8qf
    @Semmah-np8qf Жыл бұрын

    ❤❤❤🥰😍

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 Жыл бұрын

    አሜን!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!☦️♥️🙏🏾

  • @Lideyatibebu2641
    @Lideyatibebu26412 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @bisratmulugeta4675
    @bisratmulugeta4675 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yashica5085

    @yashica5085

    2 ай бұрын

    😢😢😢😢

Келесі