የአቶ ደምሴ 'በገና' ደስታ የበገና መዝሙሮች ስብስብ - ethiopian orthodox tewahdo church begena mezmur

Музыка

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የበገና መዝሙሮች ስብስብ - ደምሴ 'በገና' ደስታ
1. መልካም ቤተልሔም - 0:00
2. ተውኩት - 3:09
3. ወላዲተ አምላክ - 5:37
4. በዚህ ጊዜ - 8:41
5. አይቀርም ሞቱ - 14:11
6. ጻድቅ ኢትዮጵያ - 17:26
7. ድጓ ጾመ ድጓ - 20:19
እነዚህን የበገና መዝሙሮች ያድምጡ :- • Alemu Aga
Telegram Channel: t.me/enzirasbhat
Facebook: / መዝሙር-ዘዐሠርቱ-አ. .
Email: zeasertuawtarihu@gmail.com

Пікірлер: 33

  • @askme7620
    @askme76202 жыл бұрын

    *በገናን ስሰማ ጉልበቴ ሽብርክ ይላል ። ከዚች ብሩክ ሀገር ኢትዮጵያ ስለተፈጠርኩ እግዚአብሔር ይመስገን🙏*

  • @Ureal22

    @Ureal22

    3 ай бұрын

    የውስጤን ተናግረዋ።

  • @yedawitbegena7490
    @yedawitbegena74903 жыл бұрын

    zmare melaekt yasemaln ... des yemil yebegena mezmur

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede33563 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥልን 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @abrahamtesfaw4727
    @abrahamtesfaw47273 жыл бұрын

    Thanks for uploading this timeless Begena of the late Demese Desta.

  • @taodocostube6869
    @taodocostube68693 жыл бұрын

    Egziabher amlak yemelaektn zimare yasemah wendime

  • @atronos3

    @atronos3

    3 жыл бұрын

    amen lantem/lanchim

  • @derradegaza2060
    @derradegaza20603 жыл бұрын

    አባታችን በርከቶ ይደርብን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @atronos3

    @atronos3

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @seraphemcherubem6426
    @seraphemcherubem64263 жыл бұрын

    በርታ ያበርታህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማህ

  • @selamlegese3676
    @selamlegese36762 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zmare melakt yasemaln::

  • @andualemanmaw4292
    @andualemanmaw42923 жыл бұрын

    ejig grum yebegena mezmur!! thanks for sharing this marvelous begena song.

  • @eyaalem7990
    @eyaalem79902 жыл бұрын

    ልብን የሚያረሰርስ ድንቅ መዝሙር::

  • @BEKA14270
    @BEKA1427010 ай бұрын

    አወድሀለው

  • @tewodrosgebre204
    @tewodrosgebre2042 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @derradegaza2060
    @derradegaza20603 жыл бұрын

    የሊሎችም የቆዩ ዝማሪዎ በጣም የጥቱ አቅርቡልን

  • @Ureal22

    @Ureal22

    3 ай бұрын

    አዎ እባክዎን።

  • @mamymamymame5953
    @mamymamymame59533 жыл бұрын

    የአቶ ተስፋዬም ቢኖር ጥሩ ነው

  • @atronos3

    @atronos3

    3 жыл бұрын

    search adrg/adrgi yesachew already sletelekeke new yetewkut ale KZread lay ... 1 mulu album

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s4 ай бұрын

    መልካም ቤተልሔም መልካም ደጀ ሰላም እንዳላፈርሰው ከቶ አልሰራም

  • @teraorna3857
    @teraorna3857 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @son_of_God-12
    @son_of_God-122 ай бұрын

    መንፈስ የሚያድስ ዝማሬ። ዝማሬ መላክትን ያሰማልን።

  • @Ureal22
    @Ureal223 ай бұрын

    ክብረቱን ይስጥልን በውነት።

  • @henoksolomon2773
    @henoksolomon27732 жыл бұрын

    🙏🙏

  • @user-ty2rv1yo1s
    @user-ty2rv1yo1s3 ай бұрын

    የሶሰና በገና አሰሙን

  • @kingfasika
    @kingfasika3 жыл бұрын

    THANK YOU! I know Gash Demessie Begena long a go when he used to buy me some Sambusa when I was very little boy. And where he used to come to my dad's (Negatu Bezabih) shop in Merkato Addis Ababa Ethiopia

  • @atronos3

    @atronos3

    3 жыл бұрын

    በጣም እድለኛ ነህ ከእንደዚህ አይነት አባት ጋር ይሄን የመሰለ ታሪክ ስላለህ። ትንሽ ስለሳቸው የምትነግረን ነገር ይኖር ይሆን? ምናልባት ከአባትህ ጋር ቅርብ ከነበሩ ለእኛ ለበገና ወዳጆች የሚተርፍ ፍርፋሪ ካለህ?

  • @kingfasika

    @kingfasika

    2 жыл бұрын

    ንጋቱ ንጋቱ የጥንቱ የመሠረቱ የግንደ-ብረቱ... ...እያሉ አንዳንዴ በመሰንቆ አንዳንዴ በክራር አንዳንዴም በበገና እዛ መርካቶ መሐል ከአባቴ ጋር በዜማ ሲፎጋገሩ አይረሳኝም::

  • @ET3453

    @ET3453

    9 ай бұрын

    ጋሽ ደምሴ አሁን በህይወት አሉ?

  • @atronos3

    @atronos3

    9 ай бұрын

    ayy, nefsachewn yimar. yelum!

  • @menaluferede1723
    @menaluferede1723 Жыл бұрын

    ለእግዚአብሔር በ24 ስዓት የምስጋና መስዋዕት ከሚያቀርብ ነገድ ውስጥ ስለፈጠርከኝ አመሰግንሃለሁ:: ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች:: አምላኬ ሆይ ዘንዶውን ቀጥቅጥልን! አባታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን::

  • @seyab251ab5
    @seyab251ab52 жыл бұрын

    Libn yemimesit menfesn yemiaregaga abatawi mezmur amesegnalehu

  • @abelgebrye
    @abelgebrye2 жыл бұрын

    አባታችን በርከቶ ይደርብን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን አሜን

Келесі