መጥቷል ወደ ደጄ / METETUAL WEDE DEJE - Azeb Hailu #1 አዜብ ሃይሉ ቁጥር 1

Музыка

Azeb Hailu #1 አዜብ ሃይሉ ቁጥር 1

Пікірлер: 10

  • @Somewhereaf
    @Somewhereaf Жыл бұрын

    ከሰማይ የመጣው የውዴ ውብ ቃል ልጄ ወዳጄ ሆይ አንቺ የኔ ሲል በኮረብታዎች ላይ መጣልኝ ሲዘል ሐዘኔን ሊያስረሳ ነፍሴን ሊያባብል (2x) አዝ፦ የነፍሴ የውስጤ የልቤ የሚገባው ወዳጄ በቃሉ መጥቷል ወደ ደጄ ሲያንኳኳ ከፍቼ የክብርን ንጉሥ አስገባለሁ በአፉ ቃል ነፍሴን አጠግባለሁ ወዳጄ ሆይ ተነሽ ውበቴ ሆይ ነይ ክረምቱም አለፈ ብቅ አትይም ወይ አበቦች በምድር ይኸው ተገለጡ ወይኖችም አበቡ መዓዛቸውን ሰጡ በዓለት ንቃቃት ያለሽ እርግብ ሆይ ጊዜው ደርሷልና ነይ እንተያይ እያለ ሲያጽናናኝ ወዳጄ በቃሉ ነፍሴም ተነቃቃች እግሮቼም ዘለሉ አዝ፦ የነፍሴ የውስጤ የልቤ የሚገባው ወዳጄ በቃሉ መጥቷል ወደ ደጄ ሲያንኳኳ ከፍቼ የክብርን ንጉሥ አስገባለሁ በአፉ ቃል ነፍሴን አጠግባለሁ የሥጋና የደሜን የልቤን ትርታ የመንፈሴን ጩኸት የነፍሴን ሙግቷ ከወንድም አልጦ እኔን ሚጠጋጋ ወዳጅ አለኝና ለርሱ ብቻ ላውጋ ዘልቆ የሚያረሰርስ ቃል አለና ባፉ ሥሙን እየጠራሁ ልግባ ወደ እቅፉ ቃል ብቻ ይናገር እኔም እሰማለሁ ሸክሜን ሲያራግፈው ያኔ ሰው እሆናለሁ አዝ፦ የነፍሴ የውስጤ የልቤ የሚገባው ወዳጄ በቃሉ መጥቷል ወደ ደጄ ሲያንኳኳ ከፍቼ የክብርን ንጉሥ አስገባለሁ በአፉ ቃል ነፍሴን አጠግባለሁ

  • @natolihordofar5t355

    @natolihordofar5t355

    6 ай бұрын

    Bless u.

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын

    የ 1998 ዓ.ም / 2006 የቪሲዲ መዝሙሮችስ ? እነሱም በጣም ናፈቁኝ / ናፈቁን 1. አመለጥኩት 2. ካህኔ 3. ነፍሴ 4. የዘላለም ክንዶች 5. ሙሉ መስዋዕት 6. እምቢ 7. ማለዳ አግኝቼው 8. ተመስገን

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    @eyesusgetanewmezmurchannel

    Жыл бұрын

    ደግሞም ኮሌክሽኖች ያሏቸው የኦዲዮ መዝሙሮችሽስ ?

  • @selamselam8800
    @selamselam880010 ай бұрын

    Amen❤❤❤q

  • @elbettyawe1388
    @elbettyawe1388 Жыл бұрын

    Mesgana le semay ena lemder hulu balete abatachen leul EGZIYABHER yehunelet..ketelo demo Aziye❤ i don't have words berek bey wededdddddd❤❤❤

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg93327 күн бұрын

    አሜንንን አሜንንን ❤️❤️e❤️ee🥰🥰🥰

  • @user-ii5nr1cv3j
    @user-ii5nr1cv3j5 ай бұрын

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤

Келесі