Selamnewe ""ሰላም ነው" A New Ethiopian Gospel Song by Azeb Hailu

Album Title " በመጀመሪያ እግዚአብሔር"
Copy Right 2017
Now available at the App. Store and Google Play.

Пікірлер: 188

  • @edenwoldegiorgis
    @edenwoldegiorgis3 жыл бұрын

    ባይሆን ኖሮ እግዚአብሔር ከኔ ጋር ባይጋርደኝ ቅጥርን ባይቀጥር(፪) ጠላቶቼ በቁጣቸው ብዛት ህያው ሳለሁ በዋጡኝም ነበር(፪) ግን እግዚአብሔር ምህረትን አበዛ አሻገረኝ መንገድ አበጀና (፪) ይኸው ዛሬ በህይወት ቆሚያለሁ በብዙ ድል በብዙ ምስጋና (፪) ተጠነቀቀልኝ ጌታዬ ተጠነቀቀልኝ ተጠነቀቀልኝ አምላኬ ተጠነቀቀልኝ(፪) ንብ ማር እንደሚከብ ከበቡ በጭካኔ መንፈስ አየሉ ከጃቸው ሚያስጥል እንደሌለ እጅግ የበረቱ መሰሉ አላስተዋሉትም ነበረ ከኔ ጋር ያለውን እረኛ ድካም ከቶ እንደማያውቀው እኔን ለማዳን እንደማይተኛ ስላለ ግን ጌታ ከጎኔ ስላል እርሱ ካጠገቤ በጠላቴ ፉከራ ዛቻ ስጋት አይገባውም ይህ ልቤ ተማምኜ በርሱ ተማምኜ በትከሻው መሃል አድራለሁ ዘላለም በክንፎቹ ጥላ በሰላም በደስታ ኖራለሁ ሰላም ነው ሁሉ ሰላም ነዉ ጌታ ነው ከጎኔ ያለዉ ደህና ነው ሁሉ ደህና ነዉ ጌታ ነው በቤቴ ያለዉ የላባ ቀንበር ቢከብደበት በቸገር ቢጠማ ቢከፋ አመልጣለሁ ብሎ ቢያስብም ማልዶ ቢኮበልል ቢጠፋ ተከታተለዉ ደረሰበት በቁጣው ሊያጠፋውም ዝቶ የወደደውንም እንዲያደርግ በእጁ በሃይሉ ተመክቶ የያቆብ አምላክ ቀደመ ለላባ በህልም ነገረው እንክዋን ልትጎዳ ልታጠፋው በክፉ ቃል አትናገረው በማስጠንቀቂያ ቃል ገስጾ ሃሳብ እቅዱን አፈረሰ ያሳዳጁን ዛቻ ላልሰማው ለባሪያው ለያቆብ ደረሰ ሰላም ነው ሁሉ ሰላም ነዉ ጌታ ነው ከጎኔ ያለዉ ደህና ነው ሁሉ ደህና ነዉ ጌታ ነው በቤቴ ያለዉ ባይሆን ኖሮ እግዚአብሔር ከኔ ጋር ባይጋርደኝ ቅጥርን ባይቀጥር(፪) ጠላቶቼ በቁጣቸው ብዛት ህያው ሳለሁ በዋጡኝም ነበር(፪) ግን እግዚአብሔር ምህረትን አበዛ አሻገረኝ መንገድ አበጀና (፪) ይኸው ዛሬ በህይወት ቆሚያለሁ በብዙ ድል በብዙ ምስጋና (፪) ተጠነቀቀልኝ ጌታዬ ተጠነቀቀልኝ ተጠነቀቀልኝ አምላኬ ተጠነቀቀልኝ(፪) እግዚአብሔር ብርሃኔ ነው ለኔ ጨለማው መንገዴን እንዳይዘጋ ፍርሃት ስጋት ሁሉ ቀረ በልጁ ወደርሱ ስጠጋ ተሰነካክዬ እንዳልቀር ህይወቴም እንዳትሆን ከንቱ እንዳልሆንበት መሳለቂያ ገነነልኝ ለኔስ ምህረቱ ስላለ ግን ጌታ ከጎኔ ስላል እርሱ ካጠገቤ በጠላቴ ፉከራ ዛቻ ስጋት አይገባውም ይህ ልቤ ተማምኜ በርሱ ተማምኜ በትከሻው መሃል አድራለሁ ዘላለም በክንፎቹ ጥላ በሰላም በደስታ ኖራለሁ (፱)

  • @hewanyilma4490

    @hewanyilma4490

    2 жыл бұрын

    Kkk

  • @shibreyedesliji7612

    @shibreyedesliji7612

    2 жыл бұрын

    አሜንንንን

  • @Joy-op2qh

    @Joy-op2qh

    2 жыл бұрын

    Thank you so much for writing the lyrics. May GOD ALMIGHTY Bless you.

  • @hiwotdebebe6356

    @hiwotdebebe6356

    Жыл бұрын

    አሜንንንንንንን

  • @haninaseyoum7430

    @haninaseyoum7430

    Жыл бұрын

    God bless you

  • @markosmarye
    @markosmarye4 жыл бұрын

    ፩) ባይሆን ኖሮ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር [ባይጋርደኝ ቅጥርን ባይቀጥር]×፪ ጠላቶቼ በቁጣቸው ብዛት [ሕያው ሳለሁ በዋጡኝም ነበር]×፪ ግን እግዚአብሔር ምህረትን አባዛ [አሻገረኝ መንገድ አበጀና]×፪ ይሄው ዛሬ በሕይወት ቆሜያለሁ [በብዙ ድል በብዙ ምስጋና]×፪ [ተጠነቀቀልኝ ጌታዬ ተጠነቀቀልኝ ተጠነቀቀልኝ አምላኬ ተጠነቀቀልኝ]×፪ ፪) ንብ ማር እንደሚከብ ከበቡ በጭካኔ መንፈስ አየሉ ከእጃቸዉ የሚያስጥል እንደሌለ እጅግ የበረቱ መሰሉ አላስተዋሉትም ነበረ ከእኔ ጋር ያለውን እረኛ ድካም ከቶ እንደማያውቀው እኔን ለማዳን እንደማይተኛ ስላለልኝ ግን ጌታ ከጎኔ ስላለ እርሱ ከአጠገቤ በጠላቴ ፉከራ ዛቻ ስጋት አይገባውም ይህ ልቤ ተማምኜ በእርሱ ተማምኜ በትከሻው መኃል አድራለሁ ዘላለም በክንፎቹ ጥላ በሰላም በደኅና እኖራለሁ ሰላም ነው ሁሉ ሰላም ነው ጌታ ነው ከጎኔ ያለው ደኅና ነው ሁሉ ደኅና ነው ጌታ ነው ከቤቴ ያለው ፫) የላባ ቀንበር ቢከብድበት ቢቸገር ቢጨነቅ ቢገፋ አመልጣለሁ ብሎ ቢያስብም ማልዶ ቢኮበልል ቢጠፋ ተከታተለው ደረሰበት በቁጣው ሊያጠፋውም ዝቶ የወደደውንም እንዲያደርግ በእጁ በኃይሉ ተመክቶ የያዕቆብ አምላክ ቀደመ ለላባ በህልም ነገረው እንኳን ልትጎዳ ልታጠፋው በክፉ ቃል አትናገረው በማስጠንቀቂያ ቃል ገስጾ ሃሳብ ዕቅዱን አፈረሰ የአሳዳጁን ዛቻ ላልሰማ ለባሪያው ለያዕቆብ ደረሰ ሰላም ነው..... ባይሆን ኖሮ.... ፬) እግዚአብሔር ብርሃኔ ነው ለእኔ ጨለማው መንገዴን እንዳይዘጋ ፍርሃት ስጋት ሁሉ ቀረ በልጁ ወደ እርሱ ስጠጋ ተሰነካክዬ እንዳልቀር ሕይወቴም እንዳትሆን ከንቱ እንዳልሆንበት መሳለቂያ ገነነልኝ ለእኔስ ምህረቱ ስላለልኝ ግን ጌታ ከጎኔ ስላለ እርሱ ከአጠገቤ በጠላቴ ፉከራ ዛቻ ስጋት አይገባውም ይህ ልቤ ተማምኜ በእርሱ ተማምኜ በትከሻው መኃል አድራለሁ ዘላለም በክንፎቹ ጥላ በሰላም በደኅና እኖራለሁ [በሰላም በደኅና እኖራለሁ] ×፰

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398

    @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398

    3 жыл бұрын

    geta.yebark Azabeya.geta.yebarkish.weda

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel38472 жыл бұрын

    ዘማሪ አዙዬ ሕይወት በጣም አድክሞኛል ግን ጌታ ይመጣል ጭክን በይ ስትይ በረታሁ ተጽናናሁ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም።👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤ እወድሻለሁ 🙏

  • @agimie2291
    @agimie22912 жыл бұрын

    ድምፅሽን ያሣመረ ዝማሬም የሠጠሽ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @mulugetakebede8304
    @mulugetakebede83042 жыл бұрын

    ቃላት አጠቃቀምሽ ይገርመኛል ደግሞ ዘማዎችሽ ግሩም ናቸው ጆሮን አልፈው እስከ ልብ መዝለቅ ይችላሉ ተባረክልኝ አዜብ ❤😇😍❤

  • @adamarbab5152
    @adamarbab51522 жыл бұрын

    I am the biggest fan of your music, Azeb. Much love from Sudan!!

  • @user-bz4qi4hx2z

    @user-bz4qi4hx2z

    2 жыл бұрын

    But she is cristian

  • @massebo662
    @massebo662 Жыл бұрын

    ሰላም ነው ሁሉ ሰላም ነው ጌታ ነው ከጎኔ የለው.......amen amen

  • @user-ys9sw5nt5v
    @user-ys9sw5nt5v7 жыл бұрын

    ዘመንሽ ይለምልም ፀጋው ይብዛልሽ።

  • @user-xj8es7ls7p
    @user-xj8es7ls7p2 жыл бұрын

    እልልልልልል እሰይ ጌታ ኢየሱስ ተጠነቀቀልኝ ምንይባላል ስሙ ይክበር የእግዚአብሔር ልጅ አዜብብ ተባርከሻል

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 Жыл бұрын

    I'm so blessed by this gospel song,,,wow hallelujah ❤❤❤❤

  • @hopej8560
    @hopej85602 жыл бұрын

    I know nothing about Ethiopian, but their Gospel make my heart happy.

  • @TheAbbe127
    @TheAbbe127Күн бұрын

    አሜን አሜንንን አሜንንንን እልልልልልልልልል ማርትዬ እህቴ ተባረኪልኝ❤🙏❤/መቲ

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan32145 ай бұрын

    Amen You are Blessed You look so Goregous Azeb I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song "ሰላም ነው" Selamnewe Tebarake Zemen Yebarake💞💞❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @mercytube9772
    @mercytube97722 жыл бұрын

    wuwuyyyyyy amen amen bless you aziyeeee❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse15152 жыл бұрын

    እህቴ አዜብ ቃሉን ነው የምትዘምሪው፣ ስለዚህ ቃሉ መንፈስም እውነትም ስለሆነ አጥንትን ጅማትን አልፎ ነው የሚያረሰርሰው። መባረክሽ ይብዛልሽ፣ አንቺና የአንቺ የሆኑት ሁላችሁ በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ!

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu34755 жыл бұрын

    ሰላም ነው ሁሉ ሰላም ነው ጌታ ነው ከጎኔ ያለው! ደህና ነው ሁሉ ደህና ነው ጌታ ነው በቤቴ ያለው! ብርክ በይልን አዚ!

  • @qawsedqawsed6147

    @qawsedqawsed6147

    2 жыл бұрын

    Geta abizito yibarekishi tebareku

  • @abenezerwondu7969
    @abenezerwondu79692 жыл бұрын

    You are so blessed. What precious gift of God!!!!!! You are

  • @sidsid9932
    @sidsid9932 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @AlmazHayle-ci9ij
    @AlmazHayle-ci9ijАй бұрын

    ኸረ ኡኡኡuuuuuuuጌታ ግን በቃ ባንቺ በኩ ማያወራኝን ጠይቂኝ ህይወቴን ያዘምርሽ ጀመር ደግሞ ስሙ ይክበር ለዘላለም

  • @VPS277
    @VPS277 Жыл бұрын

    Elillllllllll You are blessed 🙌

  • @Ruth85752
    @Ruth85752 Жыл бұрын

    Aziye Yeabate Lij Lemlimilgn Yibzalish Bereketachin Nesh !!!

  • @FrayTV
    @FrayTV7 жыл бұрын

    Oh my lord, how much I love your songs. So excited about this album. Geta yibarkish Azebye

  • @abebechlemu5579

    @abebechlemu5579

    7 жыл бұрын

    frabek125 t

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንንንንንን

  • @mamezeleke
    @mamezeleke6 ай бұрын

    egzabhare yebareksh azebeya zare maleda wusta molto yadere mezmure neber selam new hulu selam new geta new kengare yalew ....elellllllllllllllllllllllllll

  • @endalekassa6710
    @endalekassa67106 жыл бұрын

    Geta yebarekeh Auen

  • @newleveltubeofficial208
    @newleveltubeofficial208 Жыл бұрын

    ተጠነቀቅልኝ 😀😀😀

  • @romiabebe8838
    @romiabebe88382 жыл бұрын

    አዝዬ ስወድሽ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte93664 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘመንሽን ጌታ ይባርክ

  • @bethkebede3073
    @bethkebede30737 жыл бұрын

    God bless you azebye

  • @user-zs4yb6xz7p
    @user-zs4yb6xz7p4 жыл бұрын

    Aziye mezemuroch wuste nachu geta yibarekish festame asamrlesh

  • @addisabebaasmera6672
    @addisabebaasmera66722 жыл бұрын

    Aziti tebareki wude

  • @tututube7062
    @tututube706211 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ በጣም እወደሻለሁ❤❤❤😢😢😢😢

  • @dagnachewzenebe754
    @dagnachewzenebe7546 жыл бұрын

    God bless you more.

  • @sweet6052
    @sweet60522 жыл бұрын

    ከዘማሪዎች ሁሉ አንደኛ ነው ምወድሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen78306 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @yusraakasahun4923
    @yusraakasahun49232 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen

  • @edenzekariassavedbygrace6471
    @edenzekariassavedbygrace6471 Жыл бұрын

    አሜን🙌🙌

  • @lidiyawondemu6210
    @lidiyawondemu6210 Жыл бұрын

    Yeha Yenay Tarik new 😭👏👏👏👏👏

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen1392 жыл бұрын

    Tebareki mengedish kena yihun

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Жыл бұрын

    ሃሌሉያ ጌታ በብዙ ይባርክሽ አዚዬ የኔ ቆንጆ

  • @tegegndamiyo3157
    @tegegndamiyo31577 жыл бұрын

    amen, God bless you azeby

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa36835 жыл бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ ብሩክ ሁኚ

  • @hopej8560
    @hopej85602 жыл бұрын

    People with God in are beautiful.

  • @user-gv8yw7wx1t
    @user-gv8yw7wx1t6 жыл бұрын

    ameeeeennnnn Tebarekh Bebizuuuuu Kibirrrrr Le Getiyeeee Yhunnnnnnnn

  • @user-xd1lw8jd3b
    @user-xd1lw8jd3b7 жыл бұрын

    Halleluya

  • @user-ss1lk2dv3b
    @user-ss1lk2dv3bАй бұрын

    Tebareki❤❤❤❤

  • @temesgendawit3495
    @temesgendawit34952 жыл бұрын

    Egzeabher Yibarekish , Ayne gena tekefitonh specially bemezmurochishna YeLilin bemsmat spritual alem eyetedeneku nenh , Glory to God for his presence in our soul!!

  • @hannaatena7844
    @hannaatena78442 жыл бұрын

    God bless you Sis, I couldn't stop herring this songs it's like

  • @wasyehunbelaymamo5482
    @wasyehunbelaymamo5482 Жыл бұрын

    Amen

  • @mahderezeray4563
    @mahderezeray4563 Жыл бұрын

    ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ

  • @meseretmatos8152
    @meseretmatos81522 жыл бұрын

    እግዛብሄር ዛማንስህን ይባርክሺ

  • @akiyamelakugaming4870
    @akiyamelakugaming48702 жыл бұрын

    Beyesusem tebareke

  • @haymanouttemesgan5278
    @haymanouttemesgan52787 жыл бұрын

    አሜን አዝዬ ብርክ በይልኝ

  • @jesusislordjesusislord3545
    @jesusislordjesusislord35457 жыл бұрын

    you too me sis.. my God blessd you#😍

  • @emmanuelbuno5625
    @emmanuelbuno5625 Жыл бұрын

    Almighty God blessed forever and ever amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe63862 жыл бұрын

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር በመጀመሪያ የተባረክሽ ዘማሪት ነገርሽ ሁሉ ይትረፍረፍ

  • @azebtemesgen2798
    @azebtemesgen27982 жыл бұрын

    Tebareki

  • @mimigirma1322
    @mimigirma13223 жыл бұрын

    Tebarekiy

  • @semhargulbet3143
    @semhargulbet31437 жыл бұрын

    what a blessed mezmur 🌼🌻🌺🌷🌾⚘✋✋✋ tetenkekelgn!

  • @masimasiye4380
    @masimasiye4380 Жыл бұрын

    Amen amen tebarakiii

  • @fikergirma9183
    @fikergirma91837 жыл бұрын

    silaleh Geta ke ene ga yih libe ayigebawum sigat be telate zacha ...amen bless you Aze !!

  • @motatemesgen479
    @motatemesgen4792 жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ

  • @elianayegeta809
    @elianayegeta8096 жыл бұрын

    God bless you Aziti.

  • @mimiztr2071
    @mimiztr20712 жыл бұрын

    AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI

  • @tigistworku6949
    @tigistworku6949 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ተባረከሻል

  • @alemtadesse7797
    @alemtadesse7797 Жыл бұрын

    Wow! God bless you sister. I love always your song!! praise God 👏 🙌

  • @banchyhany2072
    @banchyhany20727 жыл бұрын

    ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @sernasern5770
    @sernasern57702 жыл бұрын

    Amen Hulu sakam naw

  • @abrahamfiory8978
    @abrahamfiory89782 жыл бұрын

    Amen goyta ybarke

  • @tizitadangaro5695
    @tizitadangaro56953 жыл бұрын

    Zarem sisemawu ebarekalehu elililil Elililil zemenih yilemilim aziye🥰

  • @yerusalemtekeste7257
    @yerusalemtekeste72576 жыл бұрын

    Amennn elllllellllll geta tebarkr

  • @bulegosasso631
    @bulegosasso6317 жыл бұрын

    amen God bless you Azeb Hailu

  • @newleveltubeofficial208
    @newleveltubeofficial208 Жыл бұрын

    ድካም ከቶ እንደማያውቀው !!!!!

  • @desalegnshambel350
    @desalegnshambel3506 жыл бұрын

    MY God what amazing...Jesus

  • @birukteferi7664
    @birukteferi76642 жыл бұрын

    More Blessing

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse15152 жыл бұрын

    ❤🙏 ሰላም ነው ሁሉ ሰላም ነው፣ ኢየሱስ ነው ከእኔ ጋር ያለው! አሜን! ደህና ነው ሁሉ ደህና ነው ጌታ ነው ከእኔ ጋር ያለው! አሜን!

  • @lulaalene847
    @lulaalene8477 жыл бұрын

    God bless you !!

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 Жыл бұрын

    ተባረኪልኝ

  • @kalkidantakele5850
    @kalkidantakele585010 ай бұрын

    Azuye❤

  • @emukashashe2126
    @emukashashe21262 жыл бұрын

    ለምሳሌ አዚቲ ምርጥዬ ምሳሌ ነሽ

  • @mesaygizaw8648
    @mesaygizaw86487 жыл бұрын

    ohhhhhhhhjeyesus smih yibarek hasetttt aderku azebiye tsegaw yibzalish ewedishalehu

  • @bokasheyadeta9178

    @bokasheyadeta9178

    6 жыл бұрын

    God bless you adnakish neon😀😊😁😂😄😆😇

  • @bokasheyadeta9178

    @bokasheyadeta9178

    6 жыл бұрын

    Geta eyesus yebarkesh Azeby.

  • @meryalemayehu3217
    @meryalemayehu32172 жыл бұрын

    ጌታ ዘመናቹህ ይባርክ🙏 ❤❤❤

  • @tedalmera8583
    @tedalmera85832 жыл бұрын

    God bless you

  • @YiteTube111
    @YiteTube111 Жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @helennewete6108
    @helennewete6108 Жыл бұрын

    Amen praise God. God bless you all 🙏. Very true 👍 🙏

  • @afomiyagebre4416
    @afomiyagebre44162 жыл бұрын

    azebye geta eyesus berk yargesh knbetsbsh btam new mewodsh ehte

  • @lazaeri7278
    @lazaeri72782 жыл бұрын

    Love you Azu blessed konjoo❤

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu80422 жыл бұрын

    አዜብዬ ተባረኪ

  • @bezaayalew44
    @bezaayalew442 жыл бұрын

    አሜን!!! 😍❤️

  • @zufanbaraki1933
    @zufanbaraki19335 жыл бұрын

    tebarikilng azebye

  • @ermayafrew6956
    @ermayafrew69562 жыл бұрын

    ጌታ ያብዛልሽ ከዚ በላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ

  • @misganaguchie9293
    @misganaguchie92932 жыл бұрын

    Aziye, swedshko. Tebareki

  • @lucylohango3857
    @lucylohango38574 жыл бұрын

    ሃሌሉያ.. .❤️🙏🙏

  • @ribkaabebegebre3700
    @ribkaabebegebre37003 жыл бұрын

    ተባረኪልኝ አዚዬ ከልጅነቴ ጀምሮ በመዝሙርሽ እንደተባረኩ ነዉ እወድሻለሁ

  • @elondaeentertainment1710
    @elondaeentertainment1710 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ነው ከእኔ ጋር ያለው!

  • @salamworku6083
    @salamworku60832 жыл бұрын

    Ameeeeeen Ameeeeeen👏👏🙏🙏❤geta yibarikish tabaraki ba bizuu tsaga

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed98486 жыл бұрын

    Hallelujah

  • @elizabethkhatchadourian5991
    @elizabethkhatchadourian59913 жыл бұрын

    BLESSED AND STAY BLESSED ❤️🙏💖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube38142 жыл бұрын

    Amen 🙏🏻

  • @AbeBoss-bh6og
    @AbeBoss-bh6og19 күн бұрын

    amen

Келесі