መሪዋ ሴት የበቃችና የምታበቃ ናት! //በሴቶች የተሾፈረው እሁድን በኢቢኤስ ሞቅ እና ደመቅ ብሎ እነሆ //

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 206

  • @ghgvhvh1113
    @ghgvhvh11132 жыл бұрын

    አስፋሻ የኔ አባት እንኳን ህመሙን እንቅፋትም አይንካብን ወላሂ ምርጥ የኢትዮጵያ አባት ነው አላህ ያሽርልን ያለሱ ኤቤኤስ ያለ እሱ አያምርም

  • @MaryMary-pf7nb

    @MaryMary-pf7nb

    2 жыл бұрын

    Wenet newu erec ale tamewu newu ende alawekem egzehaber yimareh

  • @user-jr2vz6dx2z
    @user-jr2vz6dx2z2 жыл бұрын

    በአዉሬዎቹ ፖሊሶች በጠረባ የተመታችዉን እህታችንን አልብሳችሁ አስዉባችሁ ዉሎ ፕሮግራም ላይ አቅርቡልን

  • @zuzutyoub8177

    @zuzutyoub8177

    2 жыл бұрын

    በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው የሳምንት እንግዳ ቢያደርጓት

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v2 жыл бұрын

    አምሮባችኃል መቅዲ እና ናፍቆት ግን ያለ አሥፋው አይደምቅም እግዚአብሔር ይማርው

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu97532 жыл бұрын

    አስፍሽ ሲጎል ቅር አለን በጣም እንኳን ደህና መጣችሁ❤😍🙏

  • @elisabekele477
    @elisabekele4772 жыл бұрын

    አስፍሽ የኢቢኤስ ድምቀት ነህ እ/ር ይማርህ እረጅም እድሜ ኑርልን!!!

  • @amenpipi7978
    @amenpipi79782 жыл бұрын

    ውይ አስፊቲ የእሁድን በኢ.ቢ.ኤስ ድምቀት ሞቅ ሸብረቅረቅ ጨርሶ እ/ር ይማር

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra5232 жыл бұрын

    እረ አስፊቲ እግዚያብሄር ይማርህ

  • @user-os7qs7pk6j
    @user-os7qs7pk6j2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ አስፊት

  • @diribeshiferaw4479
    @diribeshiferaw44792 жыл бұрын

    Thank you ebs for activetes

  • @tenad7309
    @tenad73092 жыл бұрын

    አስፊቲ ሰላምና ጤና ይስጠው🙏🏾

  • @azebyilma9909
    @azebyilma99092 жыл бұрын

    አስፉቲ የቤቱ ድምቀት እግዝሀቤር አባት ይማርህ 🙏🙏🙏ትናፉቀናለህ 😍

  • @tube6676

    @tube6676

    2 жыл бұрын

    በጣምምምም አዜብየ ስወድሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @azebyilma9909

    @azebyilma9909

    2 жыл бұрын

    @@tube6676 እሽ እሙዬ😍🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @user-hy9fz3wx3c
    @user-hy9fz3wx3c2 жыл бұрын

    አስፊቲ የኛ ድምቀት እግዚአብሔር ይማርህ አንተን ክፉ አይንካብን

  • @user-cp8np1of1j
    @user-cp8np1of1j2 жыл бұрын

    በስመ አብ አስፊቲ ነው ለካም የዚህ ፕሮግራም ማረግ እናንተም ማር ናችሁ እግዚአብሔር ምረቱን ይላክለት እና በተሎ መቶ ሄፓ ለማለት ያብቃው

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b2 жыл бұрын

    አስፊቲይ አላህ አፊያ አባቴ አንተ ከሌለክ እኮ ebc አየመስልም እና ናፊቂ መቅዲ ❤❤❤❤

  • @emutyu7395
    @emutyu73952 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ. አስፍት ሰላም ይብዛልህ በስም ተምለስ

  • @rimon6793
    @rimon67932 жыл бұрын

    ኣመሰግናለው

  • @rjdjdjdjidirirj542
    @rjdjdjdjidirirj5422 жыл бұрын

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @abebtube9771
    @abebtube97712 жыл бұрын

    እንኳን በስላምመጣቹህ አስፍየ ድምቀታቹህ ነው እሱ ሲኖር ነውድምቅፍክት እምትሉት ኢባ ስልላቹህ የምር ቅር አለኝ ገና ብቹህን ስገብ አስፍየ እግዚአብሔር ይማርህ አባታችን

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ማርደ ደምሪኝ ልደምርሽ

  • @bettytube9023

    @bettytube9023

    2 жыл бұрын

    Demirugn ethtoche

  • @emutyu7395
    @emutyu73952 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ በስላም ተመለስ

  • @seadamohammedtube3189
    @seadamohammedtube31892 жыл бұрын

    ጎበዞች በርቱ ውበታችሁ፣ሀሳባችሁ ሁሉ ውብ ነው።

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l2 жыл бұрын

    አስፊቲ እግዚአብሔር ይማርህ እፍፍ ቅርይላል በሰላም ተመለስልን

  • @khdigaap1667
    @khdigaap16672 жыл бұрын

    ትክክል

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia38492 жыл бұрын

    አሲፊቲ እግዚአብሔር ይማርህ ሲቀጥል ኢትዮጵያ ውስጥ 99ኛ ጊዜ የሴቶች አመራራ ቢመጣም መቼም የሴቶችና የህፃናት መብት መቼም አይከበርም ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ ምንም እየተጠቀምነበት አይደለም ሁሉም የእራሱ ጥቅም ብቻ ነው

  • @meseretwelde8836
    @meseretwelde88362 жыл бұрын

    Egzabeher yimarih Asfish

  • @amarekebede1463
    @amarekebede14632 жыл бұрын

    በጣም ታምራለቹ

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ኧረ ማር እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @user-ro3cy3np4k
    @user-ro3cy3np4k2 жыл бұрын

    ኧረ አስፊቲ ድምቀታችን ነው እግዚአብሔር ይማረው ቀጣይ ሳምንት ድኖ እናየዋለን ኧረ ebs ያለ አስፊቲ ሞቅ ደመቅ የለም

  • @tube6676

    @tube6676

    2 жыл бұрын

    ሄሉ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ

  • @user-ro3cy3np4k

    @user-ro3cy3np4k

    2 жыл бұрын

    @@tube6676 እሽ ምን ችግር ሀያስከፍል እህቴ ያው ደስ ይበልሽ

  • @tube6676

    @tube6676

    2 жыл бұрын

    @@user-ro3cy3np4k ክበሪልኝ ውዷ😍😘😘

  • @user-ro3cy3np4k

    @user-ro3cy3np4k

    2 жыл бұрын

    @@tube6676 አሜን፫ የኔ መልካም እህት

  • @zenaib6967
    @zenaib69672 жыл бұрын

    Hi genius lijosh Ethiopia a rich country land and water so no problem selamun na Tory mengst new asfelagi and will happen what ever you want u get and African women is strong God bless

  • @senushikore7663
    @senushikore76632 жыл бұрын

    Hope, Asefesh gets well soon and still both of you guys are looking good with him or without him! Just keep it up the good work. Especially, about the new women who came to their new higher position. Yes, since they accept their new position to serve others, they have to involve and do deep research in every womanhood areas regardless the women backgrounds. So, I really like when you mentioned about all womanhood neccecitiy and issues. Also, about the new elected responsibility towards to their society so keep reminding them to do their job if you all did not see changes.💚💛❤🙏🙏🙏 Shemetu teshekemo mezore becha ayedelem!😜

  • @mechegiya4247
    @mechegiya42472 жыл бұрын

    መቅድ ኧረ የልብስሽ እና አቀማመጥ ይታሰብበት

  • @yelyel1389

    @yelyel1389

    2 жыл бұрын

    Hahaha she do it intentionally and the people also have to say something

  • @meremmerem

    @meremmerem

    2 жыл бұрын

    እግሯን ሰቀለችዉ እኮ😀

  • @hirutsisay557

    @hirutsisay557

    2 жыл бұрын

    So what

  • @torsetithopia3230
    @torsetithopia32302 жыл бұрын

    ዪመቻችሁአቦ ደስትላላችሁ

  • @toninboulo8738
    @toninboulo87382 жыл бұрын

    ስላም

  • @askidesta4271
    @askidesta42712 жыл бұрын

    ሠላም ለናት ሀገራችን💚💛❤ስታምሩ እነ አስፍየ ሲቀሩ ቅር አለኝ ፈጣሪ ይማራቸው ያመማቸውንም

  • @tube6676

    @tube6676

    2 жыл бұрын

    አሜን ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @user-vr4no7dl9u
    @user-vr4no7dl9u2 жыл бұрын

    አስፋው እ/ር ይማርህ

  • @astubtube
    @astubtube2 жыл бұрын

    አስፍቲ የኢቢኤስ ድምቀት በጣም ቅር አለኝ ስላላየውት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🥺🥺

  • @imusanyiikush806
    @imusanyiikush8062 жыл бұрын

    ጋሽ አስፋው 👏👏Be slm nalegn

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr2 жыл бұрын

    አስፍዬ ድምቀታችን ነህ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @tube6676

    @tube6676

    2 жыл бұрын

    አሜንንንን ሳርቲ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @hayutube3193
    @hayutube31932 жыл бұрын

    ውይ እስፊቲ አላህ ይማርህ

  • @user-lf6wy2ix4c
    @user-lf6wy2ix4c2 жыл бұрын

    አስፊ የኔ መልካም ሰው አፊያ ያድርግህ

  • @meron7439
    @meron74392 жыл бұрын

    አስፊቲ እግዚአብሔር ይማርህ 🙏

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ኧረ ማር እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @fetihfetih5778
    @fetihfetih57782 жыл бұрын

    አስፍዬ አይዞን አብሽር

  • @zbebz6116
    @zbebz61162 жыл бұрын

    አሕላን ኤቤኤስ

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ኧረ ማር እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @marimamarima4951
    @marimamarima49512 жыл бұрын

    ሰለም ለሀጋረችን እትዮጵያ ይሁንልን የዘሬ ሰምንት የሄዳቹት ቦታ ሰለሌ ነው

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r2 жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣቹልኝ ምርጦችዬ ውይ አስፊቲ የለም ዛሬ ቤቱ ያለ እሱ አይደምቅሽ አስፊቲ የቤታችን ድምቀት አላህ ያሽርክ አተንማ ክፉ አይንካብን መቅዲዬ ናፍቂ ማሻአላህ አምሮባቹሀል

  • @ESU05
    @ESU052 жыл бұрын

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን !!

  • @bettybetty1621
    @bettybetty16212 жыл бұрын

    Asefaw mesheshsa asefaw egezabher yemarh yemer ker belognal botah lay satah sament temetalh beye tesefa algn beterf mekid & nafekot Ena lelochum enwedachualn selam le 🇪🇹

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye85782 жыл бұрын

    ድምቀታችው አስፊቲ ነው የእውነት ለebs አስፊቴና ዮኒ ና ነፂ ናችው }ትንሡ ና ዳጌ ረባሻች ናችው ?እንውዳችዋለን

  • @hayat5466
    @hayat54662 жыл бұрын

    አህለን እንካን ደና መጣችሁ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma97362 жыл бұрын

    አስፊት ነዚ ፕሮግራም ድምቀት ነው 🥰

  • @nigistfanta586
    @nigistfanta5862 жыл бұрын

    In 🇰🇪they give sanitary pads to public school girls the gvt.of 🇪🇹should also do the same the food program is a good start.

  • @hayatmohammed3386
    @hayatmohammed33862 жыл бұрын

    ውይ አስፍሻ አባቴ አላህ ያሽርህ

  • @makdesabebe3230
    @makdesabebe32302 жыл бұрын

    ሰላሌ

  • @hananhamdan819
    @hananhamdan8192 жыл бұрын

    Yenafekot lebes betam yameral

  • @rose_pink2949
    @rose_pink29492 жыл бұрын

    የኔም ጥያቄ ነበረ ''እውን ሴቶች ወደስልጣን መምጣታቸው ለውጥ ነውን??'' ግን ተስፋ አለኝ በተሾሙበት የስራ ሀላፊነት ቦታ ሁሉ ለውጥ እንደምናይ ። ደግ ደጉን ማስብ ደግ ነው ። ኢትዬዺያ ትቅደም ✊🏿!!!🇪🇹

  • @aswanaswan5941
    @aswanaswan59412 жыл бұрын

    Ebs ምርጦች ናቹ በተለይ በገጠር ለሚኖሩ ልጃገሮች ላይ ያነሳቹት ሃሳብ ይበል የሚያስብል ነው ግን ደሞ ዋናው ነገር ሞዴስ ብቻ ሳይሆን ፓንት መጠቀማቸውንም እርግጠኛ ብንሆን ሀሪፍ ይመስለኛል ምክንያቱም ፓንት የምትጠከም ሴት ቢያንስ ጨርቅ ደርባ ከትምህርት ገበታዋ ትገኛለች እሱ የሌላት ሴት ግን አማራጭ የላትምና ሳምንት ቤቷ ትቀመጣለች ስለዚህ ዋናው ይታሰብበት

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas2292 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛ የሄዳችሁ ቦታ ሰላሌ ነው 👍👍👍👍👍

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ኧረ ማር እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i2 жыл бұрын

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ 🙏

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ኧረ ማር እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @tyyy2099
    @tyyy20992 жыл бұрын

    መልሱ ሰላሌ ፍቼ ነው

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z2 жыл бұрын

    😭😭😭😭አስፌቲ ከሌለ አይደምቅም

  • @youtub2797
    @youtub27972 жыл бұрын

    መግደስ በጣም እወድሻለሁ

  • @user-oq7ss5nk6p
    @user-oq7ss5nk6p2 жыл бұрын

    እኳን ደሕና መጣችሑ ሑለታችሑንም ውድድ አስፊቲ ድምቀታችሑ ነው እሱከሌለይደብራል አላሕ ያሽርሕ አባቴ🤲🤲🤲🤲🤲 እነዛ ሑለት ሴቶች ይደብራሉ ትሱ ወዴት ነው

  • @tube6676

    @tube6676

    2 жыл бұрын

    ነኢም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @helenberhane4390
    @helenberhane43902 жыл бұрын

    Selale

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p2 жыл бұрын

    እኔሰ የሰደት ጎዶሎ አልሞል አለኝ አሰር አመቴ አሁን ግን ሁሉም ደከመኝ በዛላይ ብቸኛነኝ

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ኧረ ማር እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @user-eq4dm6qs3p

    @user-eq4dm6qs3p

    2 жыл бұрын

    @@fetijegnatube9887 እሸ

  • @moomenam9702

    @moomenam9702

    2 жыл бұрын

    አብሽሪ በሁሉምለይያለ ነው አንድ ቀንያልፍል አታስቢ

  • @privatecell3665
    @privatecell36652 жыл бұрын

    ebs andgha nachu Gata yasfachu kazhi balye nafkeya 😘

  • @thaybakasa2176
    @thaybakasa21762 жыл бұрын

    ሁለት ፍልልቆች እንኳን በሠላም መጣችሁ

  • @bertes7099
    @bertes70992 жыл бұрын

    Asfawe kelele ydebral egizabher yemarehe

  • @user-ni3tg6yv3p
    @user-ni3tg6yv3p2 жыл бұрын

    ሰላም

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ማር በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ነኝ አበረታቺኝ

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h2 жыл бұрын

    ጥሩ አጀዳነው ያነሳቹህት በተለይ በሴቶች ዙርያ 👍

  • @SamsungM-ku3dy
    @SamsungM-ku3dy2 жыл бұрын

    ሰላም ነው አስፍቲን ይማርው

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir26472 жыл бұрын

    Enkuwanim ya asfaw alnore,minim aychilim,aysibim redio yishalawal

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ኧረ ማር እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @user-zv4qb9mx1r
    @user-zv4qb9mx1r2 жыл бұрын

    አስፊቲ የታለ ቅር ይላልኮ🙄 አላህ ያሽርህ

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ኧረ ማር እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @wintamisganu7241
    @wintamisganu72412 жыл бұрын

    Swadchu 😍😍😍

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam38112 жыл бұрын

    ❤❤❤❤💕💕

  • @kebedebiru8893
    @kebedebiru88932 жыл бұрын

    ፍቼ

  • @user-rz8yq8gf1t
    @user-rz8yq8gf1t2 жыл бұрын

    ሴቶች ለሹመት አትሆኑም ምክንያቱም እርስ በርስ አትከባበሩም አትዋደዱም እርስ በርስ ትቀናናላችሁ እና ጥሩ እናትና እህት ሚስት ለመሆን ሞክሩ::

  • @sumayabeevi1476
    @sumayabeevi14762 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay16212 жыл бұрын

    እሱ ብቻ አይደለም የሽንት ቤት ጉዱይ የስልጣኔ መስፍረት ነው ነው ባለፈው ሀገሬ መጥቸ ያስደነገጠኝ ረጂም ርቀት ባስ ተሳፍረን ስንሄድ ሜዳ ላይ አቁሞ ሽንት ሽኑ ተባለ አወይ የወያኔው ሴራ ድሮ ከተማ ዉስጥ አቁሞ ሻይ ቡና በሉ ሽንት ቤት ተጠቀሙ ብሎ ነበር የሚያወርደን።።።።።

  • @user-qg6zx7lf7g
    @user-qg6zx7lf7g2 жыл бұрын

    ሳላለ ፍቼ

  • @beydhytb646
    @beydhytb6462 жыл бұрын

    አህለን🌷🌷🌷

  • @user-ni3tg6yv3p

    @user-ni3tg6yv3p

    2 жыл бұрын

    አስፈዉየትነዉ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.2 жыл бұрын

    በሀገርም በስደትም ያላችሁ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ እስኪ ቤተሰብ አርጉኝ እምወዳችሁ የመዳም ቅመሞች

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew10572 жыл бұрын

    Asifiti. Egizabihar. Ymarew. Abatachin

  • @japymeb2381
    @japymeb23812 жыл бұрын

    ናፍቆት ቀስ ብለሽ እውሪ ለነሱም ጊዜ እየሰጠሽ እወድሻለሁ

  • @user-qy7hc2py8g
    @user-qy7hc2py8g2 жыл бұрын

    ፍቼ ሰላሌ

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij14922 жыл бұрын

    #ፍቼ_ሰላሌ

  • @smooshy2493
    @smooshy24932 жыл бұрын

    ገራጌ ሐገር

  • @trhashagos7826
    @trhashagos78262 жыл бұрын

    ፊቼ ሰላሌ ነበር የመስቀል ፕሮግራማቹሁ የተዘጋጀዉ

  • @senayt6680
    @senayt66802 жыл бұрын

    በስማም አስፋው መሸሻ ሳይኖር አይደምቅም እግዚያቤሔር ይማርህ 😔

  • @user-nh5zi3ob9m
    @user-nh5zi3ob9m2 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍

  • @ghgvhvh1113
    @ghgvhvh11132 жыл бұрын

    ከማደንቃቸው ከምወዳቸው አንዱ አስፍሻ ነው

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay40852 жыл бұрын

    ኣንድነት ብዘማ ሙዚቃ ኣንድ ኣይነት መልበስ ሳይሆን በተግባር ሕልናም ነው !?

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument2 жыл бұрын

    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @youtub2797
    @youtub27972 жыл бұрын

    ጉልበትሽን ለበስ አድርጊው

  • @abdinkoowaqqayyyoqofa1033
    @abdinkoowaqqayyyoqofa10332 жыл бұрын

    Salalee fi fichee

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.2 жыл бұрын

    በሀገርም በስደትም ያላችሁ የሀገሬ ልጆች እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ቅን የሆናችሁ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ጎራ በሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ማር በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ነኝ አበረታቺኝ

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    2 жыл бұрын

    @@fetijegnatube9887 እሽ ብቅ በይ አብሽሪ እህት

  • @fanatube196
    @fanatube1962 жыл бұрын

    አስፋው የኔ መልካም እሱ ሲኖር ነው ደመቀ ሸብረቅ የሚለው

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ማርደ ደምሪኝ ልደምርሽ

  • @makiyatube8670
    @makiyatube86702 жыл бұрын

    ወይኔ አስፍዬ አላየህ ያሽርህ ያላተ አያምርም

  • @esromgebrameden7994
    @esromgebrameden79942 жыл бұрын

    አረ ፕሮግራሙ ፖለቲካ አታድርጉት

  • @gzeray9932
    @gzeray99322 жыл бұрын

    🙏🌟🏆😘💫

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo61662 жыл бұрын

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!

  • @zahraalmdori108
    @zahraalmdori1082 жыл бұрын

    Aner weda

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha2382 жыл бұрын

    💚💛❤👍👍👍👍👍

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ማር በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ነኝ አበረታቺኝ

Келесі