እሁድን በኢቢኤስ ከሳምንቱ ተወዳጅ እና አዝናኝ ፕሮግራሞች ጋር

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon On EBS TV
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewers right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 233

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y4 жыл бұрын

    ዛሬ ቅዱሰ ሜካኤል ነው 💒💒እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ከመጣብን ወረረሸኝ ይጠብቀን 🙏🙏🙏 ሠላም ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-gl3xk1oe6k

    @user-gl3xk1oe6k

    4 жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @kalkidandessalegn2141
    @kalkidandessalegn21414 жыл бұрын

    እኔ የምመኘው የተዋህዶን አርበኛ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በክፉ ለሜመኙት እግዚያብሄር ይቅጣ በትርን ያንሳባቸው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ጠላት እርርይበል ለሙቱት ነፍስ ይማርልን

  • @kalkidandessalegn445

    @kalkidandessalegn445

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @hasetlove2207
    @hasetlove22074 жыл бұрын

    ምነዉ እደኔ አስፈዉ ሲያለቅስ ስሜት ዉስጥ የገባዉ no ዉሸት👍happy birthday አስፊቲ

  • @mohamedseid6839
    @mohamedseid68394 жыл бұрын

    አስፍዉ መልካም ልደት መቅዲዬ ፍቅቅቅቅቅሪና የሁልግዜ ተከታታይሽ ነኝ

  • @hasetlove2207
    @hasetlove22074 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዬ ክፉሽ አያሰማኝ ሠላሙን ያብዛልሽ ❤️💛💚

  • @tesfayemessele3089

    @tesfayemessele3089

    4 жыл бұрын

    አሜን!

  • @hasetlove2207

    @hasetlove2207

    4 жыл бұрын

    @@tesfayemessele3089 😘😘😘

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n4 жыл бұрын

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለእምወዳት ሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ይሁንልኝ👈 ሁለቱ ቆንጆወች እንዳው በእመብረሀን ልጠይቃችሁ ክርስቲያን ከሆናችሁ (ማተብ) (እስላምም) ከሆናችሁ ሄጃብ አድርጉ

  • @dgghdfh3912

    @dgghdfh3912

    4 жыл бұрын

    Arif Asiteyayet

  • @user-mw2rg5go7n

    @user-mw2rg5go7n

    4 жыл бұрын

    @@dgghdfh3912 አመሠግናለሁ ማር

  • @naeimahussn3315

    @naeimahussn3315

    4 жыл бұрын

    እውነት ምርጥሰው ነሽ እናመሰግናለን

  • @vvc9039

    @vvc9039

    4 жыл бұрын

    አሚን አሚን ይመችሽ አቦ

  • @user-mw2rg5go7n

    @user-mw2rg5go7n

    4 жыл бұрын

    @@vvc9039 አሜን የኔ ውድ ደሜ

  • @potho7308
    @potho73084 жыл бұрын

    የኔ ማርች እንካውን በ ዳና ማጣችሁ ስታምሩ ናፍቆት &ማቅዳስ ስውድችሁ አስፍየ ስውድህ

  • @salams503
    @salams5034 жыл бұрын

    ስላምምም እህቶች ወንድሞች እንዴት ናቸው ዘሬ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረስችሁ ሀገርችን ስላም ያድርግልን ለኦሮሞ ህዝብ ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ በቅርቡ የስራችው ይመለስ ለዘላለም የተረገሞ ይሁን እግዚአብሔር ይቅር አይበላችው

  • @user-gw4up6qw7n

    @user-gw4up6qw7n

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @rozalove9103

    @rozalove9103

    4 жыл бұрын

    Hulunm. Begemela. Beatey teru. New. Mesadeb. Heteyat. New. Zeren. Legebera. Eheth. Ene. Ethiopiawi. Eng

  • @tenshuatenshua2893
    @tenshuatenshua28934 жыл бұрын

    Exactly ❤️ መልካም መልካሙ እናስብ በጎ በጎን እንስራ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-pn7ks8mc8e
    @user-pn7ks8mc8e4 жыл бұрын

    አሁን በካሊፎርኒያ ሰዓት አቆጣጠር 03:40pm እንቅልፉ እምቢ ብሎኛል አገሬ ናፉቆኛል ጫወታ ተሰባስቦ መጫወት ናፊቆኛል ደግሞም በዚህ ሰዓት ትኬት ብቆርጥ ኮረናው ሙዴን ይከንተዋል ምን ላድርግ! ?

  • @user-gw4up6qw7n

    @user-gw4up6qw7n

    4 жыл бұрын

    በጣም እህቴ እኔም እንዳች ነኝ ምን የማይናፈቅ አለ።

  • @user-pn7ks8mc8e

    @user-pn7ks8mc8e

    4 жыл бұрын

    @@user-gw4up6qw7n አይዞሽ እህት ግን ወንድ ነኝ!

  • @Emanu2018

    @Emanu2018

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ፡ይሄ፡የሁሉም፡ሀሳብ፡ነው፡ፀልይ፡ኮሮና፡ሁሉኑም፡ከንትዋል፡በየሱስ፡ስም፡እንከንተዋለን፡ክክክ

  • @etanimhaile6475

    @etanimhaile6475

    4 жыл бұрын

    ኮሮና በዝቷል እናተጋ አርፈህ ቁጭ በል ይዞ ለመሄድ ነው ከጎረቤትህ

  • @user-pn7ks8mc8e

    @user-pn7ks8mc8e

    4 жыл бұрын

    @@Emanu2018 እሺ

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b4 жыл бұрын

    አስፍዬ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጥህ

  • @jolememeru471
    @jolememeru4714 жыл бұрын

    ይሄ ፕሮግራም ታሪካዊ መሆን አለበት በደንብ ይቀመጥ።የምታወሩት ስለቅንነት ነበር ዕጣ የደረሰውም ሰው ቅን ነው አያችሁት ለቅን ሰው ሽልማት።በጣም አለቀስኩ

  • @user-ok8nb2jh2e
    @user-ok8nb2jh2e4 жыл бұрын

    በ covid- 19 ምክንያት ቅዳሜን ከሰዓት ከናንተ ጋር ሆኖዋል የማሳልፈው ቆንጆ ፕሮግራም ነው እድሜያቸው ይርዘም

  • @ueauea7521
    @ueauea75214 жыл бұрын

    አሥፊቲ መልካም ሠው እንደሆንክ ታሥታውቃለህ መልካምነት ለእራሥ ነው መልካም እለተ ሠንበት

  • @alemayehuwoldekidan3214
    @alemayehuwoldekidan32144 жыл бұрын

    እጣው የወጣለት ሰው ምን ያህል ቀና ሰው ነው። እሚገርም ንግግር ነው። ሰው ማለት ትላንትን አስታውሶ ዛሬን የሚያመሰግን ነገን ተስፋ የሚያደርግ ነው።

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l4 жыл бұрын

    መልካምነት አይከፈልበትም መልካም ለማድረግ መልካም ማሰብ በቂ ነው ቀናችን #በመልካም ስራ እናሳልፈው መልካም ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ መልካም ሰንበት

  • @user-lv4oc9ll8l

    @user-lv4oc9ll8l

    4 жыл бұрын

    @@milkilion696 Yemsgan fatare dena nage 😘

  • @adisadis5198
    @adisadis51984 жыл бұрын

    እውነት ነው መልካም እነት ለራስም ለሰዋችም ትልቅ ነገር ነው እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @hayutitube
    @hayutitube4 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ናቹሁ በጣም ነው የናፈቃቹሁኝ 💋💋🌷🌷🌷🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👈

  • @akeliluasekedommoges9682
    @akeliluasekedommoges96824 жыл бұрын

    ተናፋቂ ዎች ሁሉንም አስረሳችሁን በተለይ መቅደስ ዳባስ HBD Asefaw

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b4 жыл бұрын

    መልካም ስራ እንደት ደስ ይላል እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገኔት ያኑረው

  • @Akielsa
    @Akielsa4 жыл бұрын

    አስፊቲ ዛሬ እየተበጠረቀ ነው😃 happy birthday asfaw edmana tena yestek fetari💓

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay40854 жыл бұрын

    መልካም ማሰብ ከራስ ነው ምጀምሮው ስንል በቃል ሳይሆን በተግባር ነው ለምንድ ነው ማተባችው ኣውልቃችው ምትመጡት (ask your self )

  • @roottekele4269
    @roottekele42694 жыл бұрын

    መልካም ልደት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ኑርልን!! አስፊቲ

  • @user-on2ns9yc2q
    @user-on2ns9yc2q4 жыл бұрын

    እንኳን ደህናመጣችሁ ሠላም ለሀገሬ ከነህዝቧ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝☝😍😍😍😍

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu97534 жыл бұрын

    ዋው ቅን ሰወች ይብዙልን ደስ ሲል❤👍🇪🇹

  • @masreshaalcho4048
    @masreshaalcho40484 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ አገራ ስላም ይብዛ አስፊቲ ኑራልኝ በጣም ነዉ የምወድክ መልካም ልደት

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d4 жыл бұрын

    ያልተዘመረላቸው ብዙ ቅን እና መልካም ሰዎች አሉ እግዚአብሔር ንፅህ ልብ ስጠኝ

  • @meronlife5129
    @meronlife51294 жыл бұрын

    Happy birthday 🎂 Asfiti melkam sew ❤️

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c4 жыл бұрын

    እንኳንተወለድክ እንበለው አስፊቲን በላይክ

  • @badriahasan5387
    @badriahasan53874 жыл бұрын

    አንደኛ ነኝ የሳምንቱ ምርጥ አባይ ግድብ ሙሊት በመጀመሩ የተደሰተ ላይክ ግጩኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አንድ ኢትዮጵያ እንገነባለን መጭው ዘመንየሰላም የብልፅግና ያድርግልን ዘረኝነትንና ኮሮናን ያጥፋልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Setotaye2024
    @Setotaye20244 жыл бұрын

    እንደ ቅንነት እና መልካምነት ነገር የለም።ነጮች ቅን የሚያስብ ሰው በጣም ጤነኛ ይሆናል ይላሉ

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni96684 жыл бұрын

    አስፍዬ መሸሻ ይሙት በጣም መልካምና ደግ ስለሆንክ ሁሌም እወድሀለሁ አደንቅሀለሁ አባቴ ኑርልኝአስፍዬ አይዞኝ 😢💚💛💘💪💪💪💐

  • @zmambe466
    @zmambe4664 жыл бұрын

    አረ አስፋየ ስወድክክ ብዙ ሠዉ ሊወድክ ይችላል የኔ ግን የተለየ ነዉ እርጅም እድሜና ጤና ተመኘዉልህ የኔ አባት💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi51684 жыл бұрын

    እካንም በሰላም መጣችሁልን አስፊቲ

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt4 жыл бұрын

    አስፍቲ እንካን ተዋላድክ መልካም ልደት ራጃሚ እድሜ ከጤና ጋር እመኝላው

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment63844 жыл бұрын

    ጥሩ ነጥብ ነው ያነሳችሁት:: ቅንነትና ደግነት ለራስ ነው: ደግሞም ቅን መሆን አያስከፍልም!! ቀና ቀናውን እናስብ: አገራችን ሰላም ያድርግልን::

  • @sebleseble3010
    @sebleseble30104 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል የደረሰው

  • @user-gl3xk1oe6k
    @user-gl3xk1oe6k4 жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ፈጣሪ ያገራችንን ሰላም ያድረግልን ውይ በስደት ላይ ጭንቀት አልቻልኩም

  • @user-sy7wh4vv9r
    @user-sy7wh4vv9r4 жыл бұрын

    ትክክል ነው መልካም ማሰብ ለራስ ይጠቅማል

  • @gettyalabasho2709
    @gettyalabasho27094 жыл бұрын

    ዋው እንኳንም ተወለድክ

  • @tesfayemessele3089
    @tesfayemessele30894 жыл бұрын

    ሁሌም መልካም ማሰብ ሌሎችን ከመጥቀም አልፎ የራስን መንገድ ያቃናል!

  • @zinatzz4792
    @zinatzz47924 жыл бұрын

    እኳን ደና መጣችሁ ስጠብቃችሁ ነበር

  • @cgh478
    @cgh4784 жыл бұрын

    እነግቢያ ላይ የራኬብ ሜካብ የሚያስታውስ ማነው

  • @yesrayesra7757

    @yesrayesra7757

    4 жыл бұрын

    ክክክክ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ

  • @sadietube4069
    @sadietube40694 жыл бұрын

    ኪኪኪኪኪኪኪ መሸሻ ይሙት እምደዛሬ ስቄ አላውቅም ጋሺ መሸሻ አሀያ በጥፊ ገለዋል ሲል እንደት እንደሚያሥቅ

  • @selamtefera7894
    @selamtefera78944 жыл бұрын

    Aslekesachug😭😭 enkon fridg dersew Des belogal seldersew happy birthday 🎂🎉🎈

  • @taibattt4535
    @taibattt45354 жыл бұрын

    ምርጥ አቅራቢ ናችሁ አንዳይነት

  • @nasatnasat1663
    @nasatnasat16634 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣቹ እሁዶች😍😍😍😘😘😘

  • @tesfamichaelweldesellasie3331
    @tesfamichaelweldesellasie33314 жыл бұрын

    Happy birthday Asfeye

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r4 жыл бұрын

    የኔ ምርጦች እኳን ሰላም መጣችሁልኝ እዴት በጉጉት እደምጠብቃቹ እኮ መቅዲዬ & ናፍቆትዬ & አስፍቲዬ እዴት እደምወዳቹ እኮ መልካም ቀን ተመኘሁላቹ ለሁላችሁም አስፍቲዬ እዴት እዳስለቀስከኝ 😭😭😭😭😭 አስፍቲዬ እደኔ ሆደ ባሻ ነክ የጋሽ መሸሽዬን ነብስ በገነት ያኑርልክ አስፍቲዬ 😭😭😭😭 አቃተኝ ማየት አስፍቲዬ እኳን ተወለድክልን መልካም ልደት ተመኘሁልክ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልክ ሺ አመት ኑርልን ቀሪ ዘመንክ በደስታ በፍቅር ያኑርክ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🌹🌹🌹🌹🍰🍰🍰🍰🍷🍷🍷🍷

  • @gebegreater9495
    @gebegreater94954 жыл бұрын

    Tedila,betam girum sew new.

  • @user-qh7mg6ch8n
    @user-qh7mg6ch8n4 жыл бұрын

    መልካምነት ሁሌም ይዘክረናል ስለሁሉም ነገር መልካምንትን እናስብ

  • @zenebech4440
    @zenebech44404 жыл бұрын

    እንኳን በደና መጣችሁ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p4 жыл бұрын

    ውድ ክርስቲን ወገኖቸ እንኳን አደረሳችሁ ሚኪየል በያለንበት ይጠብቀን የሳምት ሰው ይብለን

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586

    @hiwotyemedehanialemlejefii7586

    4 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን 🙏🙏🙏

  • @tesfatube8265
    @tesfatube82654 жыл бұрын

    Betam dess yemil agatami Melkamnet endzi new. Enkan des alk yetbkat ken

  • @user-me5xi3pb6b
    @user-me5xi3pb6b4 жыл бұрын

    ሁልጊዜ ጥሩ ነገር መስራት ጥሩ ነገር ማስተዋል አለብን

  • @kamilatube865
    @kamilatube8654 жыл бұрын

    እኮን ደህና መጣችሁ

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa89784 жыл бұрын

    ሃገሬ ኑሪልኝ ኡፍፍ ኢትዮጵያ ናፍቃኛለች መቼ ነዉ😢❤

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh39124 жыл бұрын

    EGZIABHER Becherinetu Abatihin Beatsede Genet Yanurilin

  • @kiya5806
    @kiya58064 жыл бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛💓 ይሁን አሜን

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v4 жыл бұрын

    Enkuan selam matachulin mertocha ewdavhualweg ok

  • @hamidmohammed5688
    @hamidmohammed56884 жыл бұрын

    Happy Birth Day Asfsh

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh39124 жыл бұрын

    Asifiye Melikam Sew Enikuwan Teweledik !

  • @user-hl5ch3jj2w
    @user-hl5ch3jj2w4 жыл бұрын

    በጥያቄው ላይ ውጪ ሀገር ያለነው መሳተፍ አንችልም ?

  • @user-xl5di5il8g
    @user-xl5di5il8g4 жыл бұрын

    እንካንም ተወልድህልን እስፍቲ

  • @user-jt4kb8lb6b
    @user-jt4kb8lb6b4 жыл бұрын

    አስፍዬ መልካም ልደት ረጅም እድሜ

  • @user-tt6ks8ty2z
    @user-tt6ks8ty2z4 жыл бұрын

    በክክል አሥመሣይሠው እኔም አልወድም

  • @siterakassim436
    @siterakassim4364 жыл бұрын

    ናፍቆ መቅደስ አስፋው አቦ ይመቻቹ

  • @kareemasaid3962
    @kareemasaid39624 жыл бұрын

    እኔ እራሡ በጉጉት የምጠብቀዉ ብሮግራም ነዉ

  • @mohammad5957
    @mohammad59574 жыл бұрын

    ❤❤❤❤😍😍😍😍👌👌ምርጦች

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef63664 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @user-sz4fb8ft6f
    @user-sz4fb8ft6f4 жыл бұрын

    እነዚህ ሁለት ልጆች ይምታቱብኛል

  • @ktube2655
    @ktube26554 жыл бұрын

    ናፍቆትን እስከ ጥግ ድረስ ነው ማደንቃት አብሶ ድምፅዋን100% ይጀንን👌😘

  • @zinatzz4792

    @zinatzz4792

    4 жыл бұрын

    መቅድም በጣም ጎበዝ ናት

  • @user-jy7mn9gx5w
    @user-jy7mn9gx5w4 жыл бұрын

    ሠለም ለኢትዮጵያ ዘረኝነት ከተበለው በሽታ አለህ ይጠብቀቹ

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi51684 жыл бұрын

    ምስኪን አስፋው ካባትህ የወረስኸው ነው ማለት ነው ደግነትን እግዚአብሔር የጋሸ መሸሻን ነፍስ ይማርልን

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi51684 жыл бұрын

    ውድ የተዋህዶ ልጂወች እካንም።አደረሳችሁ ለመላእኩ ለቅዱስ ሚካኤል ወራሀውይ በአል እግዚአብሔር ኢቶጲያን ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotbetekle8794
    @hiwotbetekle87944 жыл бұрын

    Endet yetebareke honest sew new abzito yistih tedla

  • @mynam8080
    @mynam80804 жыл бұрын

    ሰለም ለሁለቹሚ

  • @maki369
    @maki3694 жыл бұрын

    እንኻን ተወለደክ አሰፉቲ ምልካም ዘመን ይወንልክ

  • @fesofeso4263
    @fesofeso42634 жыл бұрын

    መልካም ልደት አስቲ እኖድሃለን

  • @sulamith.9031
    @sulamith.90314 жыл бұрын

    Gitimitimoshu beza yetedewelelet lij gash meshehan yawkal lidetu tilante neber, asfiti demo birthdayu nege new tvw demo tesebro neber......... ebsoch tewu enji

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j4 жыл бұрын

    asfeteya xeru endahonk tastawkale rejem edma ysxe fexare

  • @rahelasres4910
    @rahelasres49104 жыл бұрын

    Both dresses feat on Selam and Rakiye

  • @user-oi6dq9ud9f
    @user-oi6dq9ud9f4 жыл бұрын

    Wow

  • @user-su7zd4ik6z
    @user-su7zd4ik6z4 жыл бұрын

    መሸሻይሙትእዲሜይስጢህበርታ

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut33474 жыл бұрын

    በመጀመሪያ አስፍሻ እንኳን ተወለድክ መልሱ ዳቦ መጋገሪያ ቦታ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k4 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y4 жыл бұрын

    ዋውውውውው ፍሪጅ

  • @erahmatube17
    @erahmatube174 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ ወድ የኢቢየሥ ቤተሠቦች ኑ በቅንነት ቤተሠብ እንሑን ከመጡ አይጸጸቱም

  • @hawaebrahim8392
    @hawaebrahim83924 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አስፌ መሸሻ ይሙት በጣም ተናፍቀሀል

  • @user-me5xi3pb6b
    @user-me5xi3pb6b4 жыл бұрын

    ሁልጊዜም አክብሮት ያለኝ ለ አስፋው መሸሻ ጥሩሰው ያኖረ

  • @shaikzahra6304

    @shaikzahra6304

    4 жыл бұрын

    ቅዱስሚካኤልየባእራንየሙትደብዶቤወደሰርግእደለወጠክየኛንምየተመሳቅለለእይወትታችንለወጠዉአሜን

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma43474 жыл бұрын

    እሚገርም ገጠመኝ ውይ አስለቀሰኝ

  • @gettyalabasho2709
    @gettyalabasho27094 жыл бұрын

    በይ ጥሩ ሰው እድሜው አጭር ነው

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh39124 жыл бұрын

    Melikam Yemisera sew Hulem Seawedes Yinoral

  • @nabiawal494
    @nabiawal4944 жыл бұрын

    እባካችሁ አስፋው ልጀ በጣም ይወድሀል

  • @sabla201

    @sabla201

    4 жыл бұрын

    ሰላማቹይብዛ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓👍👍👍👍👍👍👍

  • @habshihabshi2943
    @habshihabshi29434 жыл бұрын

    እኳን ለቅዱስ ሚካኤል አደረሰን መልካም ሰበት

  • @user-fn4jw6ot5v
    @user-fn4jw6ot5v4 жыл бұрын

    እሁዲች ከች ብለዋል እሁድ እሁድ አስመስሉት እስኪ እናንትኳን ውይይይይይ ኔት ተዘግቶ በጣምነው የሚደብረው እውነት ማነው እስኪ ከቅዳሚ እና ከእሁዲ ማን ይመቻችዋል እኔ እሁድ ነው

  • @user-cc9qv3mx2b
    @user-cc9qv3mx2b4 жыл бұрын

    ናፍቆት ትእግስቱን ስወዳት በሷፍቅር ተይዠ እሄው 3አመት ሞላኝ እሷን ለማግኘት ለፋሁ ግን ላገኛት አልቻልኩ ከቻላችሁ አገናኙኝ

  • @rahmamechegiya1982

    @rahmamechegiya1982

    4 жыл бұрын

    ኢቢሲ የሚሰራ አንድ ጋዜጠኛ አግብታለች እርምህን አውጣ

  • @Emanu2018

    @Emanu2018

    4 жыл бұрын

    @@rahmamechegiya1982 ክክክ፡ምንው፡አንቺ፡ማናት፡ግን

  • @mossbruk9151

    @mossbruk9151

    4 жыл бұрын

    Me too am in love qedemkegn

  • @gebegreater9495
    @gebegreater94954 жыл бұрын

    Ethiopia benezih kin sewoch tawka awrewoch kinochin iyatefu new.

  • @hadratube4986
    @hadratube49864 жыл бұрын

    በናታችሁ የማዳምጠው ልጅ ኸዳማ መብላት ሠብባኝ ከፋቶኛል አፅናኑኝ 😭

  • @user-qx7sc4hu8b

    @user-qx7sc4hu8b

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ አብሽሪ እህት

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    4 жыл бұрын

    @@user-qx7sc4hu8b እሽ ማር

  • @eikramshemals5996
    @eikramshemals59964 жыл бұрын

    አረ እንዴት ልሳተፈ ጥያቄ አልመጣ አለኝ ቴሌ ግራም እንቢ አለኝ እንዴት ልመልስ ኡሁ

  • @user-qf6rr5hy7p

    @user-qf6rr5hy7p

    4 жыл бұрын

    ኧረ እኔም ፈልጊው ነበር

Келесі