እሁድን በኢቢኤስ ከአዳዲስ እና ወቅታዊ ዝግጅቶቹ ጋር

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 150

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel35654 жыл бұрын

    ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏

  • @user-mw2rg5go7n

    @user-mw2rg5go7n

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን💐

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p4 жыл бұрын

    በቃ ዛሬ ደሰብሎኛል የሰውደሰታ እማሰደሰታችሁ ላይከ አሳዩኝ መልካም ሰበት

  • @saraendris1956

    @saraendris1956

    4 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ የአምባሰሏ

  • @user-vy6jh8sm8w

    @user-vy6jh8sm8w

    4 жыл бұрын

    እኳን ደስ አለሽ የሀገሬ ያባሰል ልጀ

  • @workalemahuarittfeldt1815
    @workalemahuarittfeldt18154 жыл бұрын

    እኔ በጣም በናፍቆት እስማማለሁ, አርአያ, ምኞት እና ቅናትን እየደባለቅነው ይመስለኛል. በርቱ በጣምቆንጆ ዝግጅት #ebs @ebs #👍🏾 #💚💛❤️

  • @muluderbie3260
    @muluderbie32604 жыл бұрын

    የናፍቆት ሀሳብን ነው የምጋራው ።ትክክለኛው ሀሳብ በትክክል እስከ ማብራራው ነው ያቀረበችው

  • @ummbilal8686
    @ummbilal86864 жыл бұрын

    ቅናት አብዛኛው ጊዜ መጥፎ ጎኑ ይበልጣል ከናፍቆት ጋር ነኝ

  • @eyobekassae7851
    @eyobekassae78514 жыл бұрын

    ናፍቆት አትሳሳች የስማይአምላክ ጌታ እግዚአብሄር እኔ ቀናተኛ አምላክ ነው :: የስው ልጆች ባህሪ ነው::

  • @zebibaali7626
    @zebibaali76264 жыл бұрын

    የመቅዲኔ ሀሳብ እደግመዋለሁ በጎ ቅናት አለ ተፈጥሮ ነው።

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu97534 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹ ውዶቼ አስፍሽ ላምሪዬ መቅድዬ

  • @saraendris1956
    @saraendris19564 жыл бұрын

    ልጆቹ እህትና እህት ናቸውዴ?ደግሞ ታምራላችሁ ሁላችሁም እሱ ይጠብቃችሁ አስፋው መሸሻ ስወድህ ረጅም እህሜ ይስጥህ

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v4 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ የሁዳችን ደሥዋች

  • @saliya3249
    @saliya32494 жыл бұрын

    የኡነት እሁድን በኢቢኤስ በጠም ተመቸቹኝ ኡንከን አብሮ አደረሰን ፈጠሪ ጤናነ እድሜ ይስጠቹ

  • @kasualem2137
    @kasualem21374 жыл бұрын

    መቅዲ ልክ ናት ። inspire በክፋትም ሊሆን ይችላል

  • @user-ci2ye5jk4b
    @user-ci2ye5jk4b4 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @merafshumeye1492
    @merafshumeye14924 жыл бұрын

    Nafkot I think you are really broad minded lady....your explanation on jealousy is so right. I really feel for you working with those super 'atakach' people's like that old asfaw and the young asfaw aka tinsae.

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን💚💛❤💐

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x4 жыл бұрын

    ኢድ ሙባረክ ውድ የኢስልምና ተከታዮቺ በሙሉ እንኳን አደረሳቺሁ تقبل الله و منا ومنكم صالح الاعمال

  • @user-gp8ie6qr3g

    @user-gp8ie6qr3g

    4 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @alemkebede4279
    @alemkebede42794 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou9374 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አስፊሽ

  • @sarahcalap633
    @sarahcalap6334 жыл бұрын

    እኳን ደህና መጡ ምርጦች

  • @user-of1jv7ow2t
    @user-of1jv7ow2t4 жыл бұрын

    እኛ በሙቀት ልናልቅ ነው ኡፍፍፍፍ ገላየን እራሱ መታጠብ አልቻልኩም እኮ😔

  • @user-bz8nu5rj8j

    @user-bz8nu5rj8j

    4 жыл бұрын

    በጣም

  • @mmmsss9657

    @mmmsss9657

    4 жыл бұрын

    በጣም እኔስ አልቻልኩትም የሳውዲ ሙቀት ቀለጥኩ እደ ሻማ

  • @user-fr8xb1wk6y

    @user-fr8xb1wk6y

    4 жыл бұрын

    አላህ ይርዳን ማር እኔማ ሲሞቀኝ ያሳክከኛል ያአላህ እዘንልን በዚች በእዱኒያ ፀሀይ እደዚህየሆንን። የአሄራንእሳት አንችልምያረብ አንተ በራህ ህመትህ እዘንልንያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mmmsss9657

    @mmmsss9657

    4 жыл бұрын

    @@user-fr8xb1wk6y አሜን አወ እኔም በጣም ያሳክከኛል ፊቴ እማ ከጥም ዉጪ ሆነ

  • @user-ew5uz2mg2q

    @user-ew5uz2mg2q

    4 жыл бұрын

    😭😭😭😥

  • @user-ih1gf6ne4f
    @user-ih1gf6ne4f4 жыл бұрын

    ያለ ራኬብኮ እሁድን በ ኢቢኤስ አያምርም ኤጭጭጭጭ አደራቹሁን አስፋውና ሃናን አታባሯቸው😍

  • @Me-vz4xv

    @Me-vz4xv

    4 жыл бұрын

    ወለተ ኢየሱስ የማርያም ልጅ ነኝ Kkkkk man terash. Ye rakeb nesh. 😜😜😜😜😜

  • @user-ih1gf6ne4f

    @user-ih1gf6ne4f

    4 жыл бұрын

    @@Me-vz4xv ሆሆሆሆ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልኝ አላልሽም መሰለኝ ጠዋት ስትነሺ በቃ ራኪዬ ውድድድድድድ

  • @user-ih1gf6ne4f

    @user-ih1gf6ne4f

    4 жыл бұрын

    @@Me-vz4xv ሆሆሆሆ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልኝ አላልሽም መሰለኝ ጠዋት ስትነሺ በቃ ራኪዬ ውድድድድድድ

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf4 жыл бұрын

    እናተ ጥሩ ናችሁ ቅዳሜ ከሰአቶች ገርመውኝ ነበር እንኳን አደረሳችሁ ሳይሉ ደደቦች

  • @user-gi8cv4bn8y
    @user-gi8cv4bn8y4 жыл бұрын

    ስጠብቃቹሁ ነበር እንካን ደህና መጣቹሁ

  • @hytedilo9668
    @hytedilo96684 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @user-gp1lx7sp9p
    @user-gp1lx7sp9p4 жыл бұрын

    እንኳን አብሮአደረሰን ደስ ስትሉ

  • @Shewaentertainment
    @Shewaentertainment4 жыл бұрын

    ለመላው ትውለደ ኢትዮጵያን በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም የምትኖሩ በያላቺሁበት የአለም ጥግ ፈጣሪ ሰላማቺሁን ይጠብቅልኝ። ❤ በስደት የሚኖሩ እህትና ወድሞቼ ፈጣሪ ለሀገራቺሁ ለትውልድ ቀያቺሁ የበቃቺሁ ያድርጋቺሁ ።👉 ሁሌም ቸር ወሬ ያሰማን አሜን

  • @ethiohagre5791
    @ethiohagre57914 жыл бұрын

    እንክዋን አብሮ አድረሰን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l4 жыл бұрын

    እንኳን በደና መጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ከሁላችንም ጋር ይሁን መልካም ሰንበት

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r4 жыл бұрын

    እኳን ደና መጣቹ የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ ናፍቆት & መቅዲዬ & አስፍቲ የኔ ልዩዮች መቅዲና አስፊቲ በሀሳባቹ እስማማለው

  • @fhxhfdjckcjch8404
    @fhxhfdjckcjch84044 жыл бұрын

    ናፍቆትየ ስወድሽ

  • @yaredtesfaye5735
    @yaredtesfaye57354 жыл бұрын

    nafkot you are number one

  • @gjxifi7f8fiff97
    @gjxifi7f8fiff974 жыл бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሁድን በኢ ቢ ኤስ አዘጋጆች እና ተመልካቾች ።እኔ የነፍቆትን አሰብ እገረለው (100 ) የቅናት መልካም የለም በፉፁም ቅናት አስፈላጊ አዴለም ቱቱ አረ ቅነት አይን ይጥፋ ሰላም እና ፍቅር ለሀገሬ ተመኛው 💚💚💚

  • @lemlem2303
    @lemlem23034 жыл бұрын

    Asifaw meshesha betam new yemiwedih rejim Edime temegnehu

  • @asthey
    @asthey4 жыл бұрын

    QENAT !!!! ANDEM BEGO NEGER YELEWEM KEFU MENFES NEWE !! GEN NAFQOT YALECHEW BDENB YSKIDAL👍💚👍💛☝️❤

  • @zinatzz4792
    @zinatzz47924 жыл бұрын

    ሱሶቸ ስወዳችሁ እኳን ደና መጣችሁ እኔ ከሁለታችሁም ሀሳብ ነኝ እከሌን ጥየ እከሌን ከፍ አላደርግም 👌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @abduyassin3130
    @abduyassin31304 жыл бұрын

    እረ ናፍቆት በጣም ሀሪፍ ነው ቅናት በአብዛኛው ክፋት ነው ዝለዚህ ናፍቆት ትክክል ናት

  • @rabiawali1915
    @rabiawali19154 жыл бұрын

    እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @mihretkasaye2127
    @mihretkasaye21274 жыл бұрын

    I love Nafkot Tigestu

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo61114 жыл бұрын

    ሰላም ወደ የሀገር በያላችሁበት የፈጠራ ሰላምታ ይድረስ ቸር ወር የስም

  • @gtfvf7888
    @gtfvf78884 жыл бұрын

    አንካን አብሮ አደርሰን ቆንጆ

  • @gebenayoutub2756
    @gebenayoutub27564 жыл бұрын

    ናፍቆት ጋር እስማማለሁ በቅናት በኩል መቅዲም አስፍሽም ስወዳችሁ ከምር ምርጥ ፕሮግራም ሆነ አሁን እሁዶች

  • @jemalmohammed8464

    @jemalmohammed8464

    4 жыл бұрын

    ናፍቆትን እጋራለሁ

  • @vipami399
    @vipami3994 жыл бұрын

    Nafkot. U talk my dear friend.

  • @wajo_tube
    @wajo_tube4 жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሁለት ወንድማማቾች ወደ ትምህርት ቤት እየሄዱ ነበር፤ ትናንሾች ናቸው፤ ከሁለቱ አንዱ በእጁ ሳንቲም ይዟል፤ ሳንቲሙን በፍቅር ይዞ እንዳይጠፋበት ተጠንቅቆ ወደ ትምህርቱ እየሄደ ቢሆንም ያለመታደል ነገር ሆኖ ሲሮጥ 50 ሳንቲሟ ከእጁ አመለጠች። ልጁ ደንግጦ የጠፋበትን ሳንቲም ፍለጋ ኳተነ። ወንድሙ ግን ያቺ ሳንቲም የት እንዳለች ያውቅ ነበር። ሳንቲሟንም እንዳያት ሄዶ በእግሩ ቆመባት። ለወንድሙ "ደብተርህን ልያዝልህ ሳንቲሟን አንተ ፈልግ" ብሎት በሳንቲሟ ላይ እንደቆመ ለብዙ ጊዜ ተገትሮ ቀረ፤ ወንድሙ ለአንድ አፍታ ዘወር እንዲልለት ቢፈልግም ወንድምየው ግን ሳንቲሟ የወደቀችው እዚያው አካባቢ እንደሆነች ስለሚያውቅ ፍለጋውን ቀጠለ። በዚህ የተነሳ ለብዙ ሰዓት እቆሙበት ቦታ ከባድ ፀሐይ መታቸው። ትምህርት ቤትም ረፈደባቸው፤ ፈተናውም አመለጣቸው። ሁለቱ ወንድማማቾች የሆኑት ነገር በአሁኒቷ ኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው። ችግራችን ምን እንደሆነ እናውቀዋለን። የጠፋብንን ነገር እናውቀዋለን። ግን አንዳችን ለሌላችን መፍትሄ ከማፈላለግ ይልቅ በችግሩ መፍትሄ ላይ ቆመንበታል። በዚህ የተነሳ አንዳችን ለሌላው መሰል ወንድማችን ብቻ ሳይሆን ለራሳችን እንቅፋት ሆነናል። ለዚህም ነው ቅንነት በማጣት በሽታ ታውረን በመንገዳገድ ዘመናችንን እየጨረሰን ያለነው፡፡ ✍እመኑኝ የተፈጠርንው ብቻችንን አይደለምና ሁሌም ለሌሎች እናስብ፡፡ ብቻውን እሩጦ አንደኛ የወጣ የለም፡፡ እናም ወዳጄ ወገንከን በመልካም አበርታው እንጂ በክፉ አትነሳበት፡፡ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @user-gp8yd1gm5d
    @user-gp8yd1gm5d4 жыл бұрын

    ታምራላችሁ

  • @InspireEthiopia
    @InspireEthiopia4 жыл бұрын

    በአጭር ጊዜ ውስጥ በቀላሉ እንዴት በራስ መተማመን ማዳበር እንደሚቻል አስገራሚ ቪዲዮ ሰርተናል Inspire Ethiopia ቻናል ውስጥ ይግቡና ይመልከቱ።

  • @user-rm3fj6gb9y
    @user-rm3fj6gb9y4 жыл бұрын

    ቅናት መጥፎ በሽታ ነው

  • @fikirfikir4135
    @fikirfikir41354 жыл бұрын

    Ekan beselam metachiww😍😍😍😍

  • @JojoJojo-mm2lo
    @JojoJojo-mm2lo4 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም የኢ ቢ ኤስ ቤተሰቦች በሙሉ ኧረ ሀንቾ ጠፉች እኮ

  • @baderiyaeregu3962
    @baderiyaeregu39624 жыл бұрын

    የናፍቆት ትክክል። ናት

  • @ashebiraberra
    @ashebiraberra4 жыл бұрын

    Desta gebrewold, kidanewold kifle? Asfaw eko እንዲህ aynet ayarfem. በባህላዊ አጫውቺው

  • @samidire5304
    @samidire53044 жыл бұрын

    I agree with Nafkot

  • @hayatyimer6822
    @hayatyimer68224 жыл бұрын

    ኢድ ሙባረክ እንኮን ለኢደል አደሀ በሠላም አደረሳችሁ ለሞላው ለህስልምና እምነትተ ከታዮች በሙሉ

  • @user-iw7ih2po9m
    @user-iw7ih2po9m4 жыл бұрын

    በመቅዲ ሃሣብ እስማማለሁ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg4 жыл бұрын

    ሰላም የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ እኔ ግን ቅናት አልወድም

  • @user-sl2kr1ll9v
    @user-sl2kr1ll9v4 жыл бұрын

    ኧረ ድምፅ የለም ምን ነካችሁ

  • @InspireEthiopia
    @InspireEthiopia4 жыл бұрын

    ሁልጊዜም ቀናችንን ለማሳመር መመልከት ያለብን አንድ አስገራሚ ቪዲዮ ሰርተናል። Inspire Ethiopia እንባላለን። በኢትዮጵያ ትልቁ አነቃቂ መልዕክቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው፤ ቪዲዮዎቻችንን ከተመለከቱ በኋላ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን።

  • @selahulenagar7424
    @selahulenagar74244 жыл бұрын

    ማቅደስና አስፈው ቅናትና ምኞት ተደበልቆበቹወል አንድን ሰው ስረውን ፀበዩን ወደን እንደሱ በሆንኩ ማለት ምኞት ነው እንጅ ቅነት አይደለም። ቅናት የዘን ሰው ሁሌ ውድቀቱን ማማኛት ጥሩም ነገር ብሰራ ማጥለለት ማነኘውም ናገር በማትፎ ማቶርጎም ነው ናፍቆት ትክክል ናት።

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l4 жыл бұрын

    🥀 ሶላት 🥀 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ✅✅✅✅ ሁለተኛውማ ሶላት መስገድ ነው ስርዓቱን አሟልቱ እንደሚገባው። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ 🌸አምስቱን ሶላቶች በተራ መስገድ🌸 ፈርድ ነው ግድ ነው አይደለም የውድ መግሪብ ኢሻእ ሱብሂና ዙሁር አምስተኛው ደሞ ይባላል አሱር ። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ 🥀 መስገዱ ግድ ነው እኒህን አምስት 🥀 ፣ ሐብታም ቢሆን ድሐ ወንድም ቢሆን ሴት፣ ሸርጡን እያሟሉ በስነ ስርዓት ፣ ግድ ነው መስገዱ ካሉ በህይወት ። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ 🌾 ማንም አያድንም ሶላት ለማይሰገድ 🌾 ፣ አባትም እናትም ዘመድም አዝማድ ፣ መልአክም ወልይም ሴትም ቢሆን ወንድ የዛች የቂያምለት ሲቀርብ አላህ ዘንድ። 🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐 በህይወት እያለ እሱ ካልሰገደው ፣ ማንም አያልፍለት ለሚያወናብደው፣ ማነም አያድነው ከጌታች ቁጣ፣ አጥብቆ መስገድ ነው ሳያበዙ ጣጣ፣ የመጨረሻ ቀን ማምለጥ አይችልም፣ ሶላት ካልሰገደ በዝችው ዓለም፣ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የሶላት ወንበዴ ሞልቷል በየዘርፋ፣ እሰግድልሐለሁ እያሉ እሚቀጥፋ፣ አንተ እኛን ካድመን ሶላቱ የኛ ነው፣ ብለው ያሞኙታል እሱም ተላላ ነው፣ እንኳን ለሰው ሊሆን የነሱ ሶላት፣ እስኪ ለነፍሳቸው ጉዱን ይወጡት፣ እንዲህ ያሉን ሰዎች ምን እንበላቸው፣ የእስላም ካባ ለብሰው የዲን ጠላት ናቸው። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ ይሄ ሶላት ማለት የእስላም ምልክት ነው፣ ሶላት የማይሰግድን ምንም ሰው አትበለው፣ እርኩስ ነው እርጉም ነው ጠማማ ወልጋዳ፣ ጉዱን ያገኘዋል ጀሀነም ሲነዳ፣ በጀሐነም ጉድጓድ ገብቶ ሲቀቀል፣ ስራውን ያገኛል ምን ቢውደለደል። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ የመንደር ወንበዴ ትልቁ አመፀኛ፣ በራሱ ያዘለ የወንጀል ቁራኛ፣ የሸይጣን ጓደኛ የወንጀል ወጠጤ፣ የጥፋት መነሻ የአዛቡ ሐጤ ፣ የሐጢአት ከተማ የተንኮል ጉድጓድ፣ የእብሊስ ባለ ሟል አለው ብዙ ጉድ። ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ በረካ የሌለው በድሜውም በርዚቅ፣ ወራዳ ቀላል ሰው የጠላ ኸሊቅ፣ የገማ ሚያስጠላ የሚሰራው ሁሉ የወንበዴ አለቃ ጠማማው ወደሉ፣ ከራማው ተገፎ ባዶውን የቀረው፣ የተንኮል መፍለቂያ የጠላው ፈጣሪው። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ግዴታ መሆኑን ሶላትን የካዱ፣ እስላም አይባልም ተወስኗል ፍርዱ፣ ለትክትና ብለው የማይሰግዱትማ፣ ሶስት መዝሀብ አለ ልንገርህ ብትሰማ፣ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 ሻፊእና ማሊክ ሞት ፈርደውበታል፣ አንድ ሶላት ቢተው ቅጣት ወስነዋል፣ አህመድና ደሞ ሌሎቹ ፈርደዋል፣ እስላም አይባልም ከእስልምና ወጥቷል፣ አቡ ሐኒፋማ ያሳለፋት ፍርድ ወህኒ ቤት መኖር ነው ሶላት እስኪሰግድ። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ ለሶስቱም መዝሀቦች ማስረጃ አላችው፣ አጥንተህ እወቀው እንደሚገባው፣ ሶላት ወንበዴ ጉዱን አንዘልቀውም፣ ዝም ነው ዝም ነው አያስለፈልፍም። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ ☪በሐጅ ሙሐመድ ወሌ አሕመድ ☪ ✍ አቡ ማሂ ሙሀመድ ⚛ ابو ماحي محمد اسلفي⚛kzread.info/dash/bejne/e4ieutyifJerpMo.html

  • @turmitube4275
    @turmitube42754 жыл бұрын

    ስንቶቻቹ ናቹ እንደኔ ዘረኝነትን ከልባቹ የምትጠየፉት በዚህ አጋጣሚ በዩትይብ መጥቻለው ሰብስክራይብ አርጉና ቤተሰብ እንሁን፡፡እወዳችኋለው😍

  • @yirgalemgedamu8037
    @yirgalemgedamu80374 жыл бұрын

    Enkan dehen metachihulen

  • @bezitube122
    @bezitube1224 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅርን ሰላምን ደስታን ያድለን በማርያም ሰብስክረይብ አድርጉኝ የረሴ ኮሜንት ላይ ጸፉልኝ መልሰለሁ

  • @sulamith.9031
    @sulamith.90314 жыл бұрын

    በትግርኛ “ቅዱስ ቅንኢ” ይባላል እንደዛ ሰው ለመሆን ፍላጎት የሚያሳድርብህ ኣይነት ቅናት ማለት ነው።

  • @zebibamengesha1213
    @zebibamengesha12134 жыл бұрын

    Ashmur abezachu beslam new?

  • @tgsttariku6391
    @tgsttariku63914 жыл бұрын

    ገነት ማስረሻ

  • @emanMtytube
    @emanMtytube4 жыл бұрын

    እሁድን በቢኤስ ተከታታይዎች ስወዳች ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @selimaahmed4326
    @selimaahmed43264 жыл бұрын

    አሢፌ ትክክክክል

  • @pastanick6859
    @pastanick68594 жыл бұрын

    ለአንድ ነገር የሚገባውን ነገር ለሌላ መስጠት ሌላኛውን ያስቀናል፡፡ ለምሳሌ አንድ ባል ሚስቱ ለሌላ ወንድ ተገቢ ያልሆነ ስሜት ብታሳይ ባል መቅናቱ የተገባ ነው። ግን ለምን ወንድ አየሽ ብሎ የሚሟገት ተገቢ ያልሆነ ቅናት ነው። ለምሳሌ ለአገሬ እቀናለሁ ብል ምን ማለቴ ነዉ? እንደ ሌሎች አገሮች ሃብታም ባለመሆኗ ይሰማኛል ለማለት ነውና ቅናት ጥሩም መጥፎም ጎን አለው አለው።

  • @Me-vz4xv
    @Me-vz4xv4 жыл бұрын

    Jealous doesn’t have mean in English. Jealousy is jealousy .

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra77574 жыл бұрын

    የራኬብ ዱቄትና የፈረስ ፀጉር ብቻ ነዉ ሴቶቹ ጋር የለለዉ ሁሉነገራችሁ በተፈጥሮ ምርጦች ናችሁ አስፉሻ ጭራሽ ግራና ቀኝ በቆጆ ተወጠርክ

  • @ellenikassa6100
    @ellenikassa61004 жыл бұрын

    Mekedes she is right

  • @dinukeyradin5617
    @dinukeyradin56174 жыл бұрын

    አንድ አንዴ እንደዚ ተከረከሩ

  • @sefenhhhh4102
    @sefenhhhh41024 жыл бұрын

    Tamralachu gin min alebet yeferes ciraw biqeribachu ende hanniye hunu eski

  • @tirhashaile3944
    @tirhashaile39444 жыл бұрын

    kenat westawe semite new kefu Seyetane

  • @kassimebabu7142
    @kassimebabu71424 жыл бұрын

    በሰው አትሳቁ ደውላችሁ በስርአት ብታናግሩ የሚያስቅ ነገር ሲኖር ሳቁ!!!

  • @abumod308
    @abumod3084 жыл бұрын

    ለደመረኘ እደምረዋለሁ

  • @nicolaal-azzouni9784
    @nicolaal-azzouni97842 жыл бұрын

    Hi

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer45024 жыл бұрын

    Enkonye.dhenamerachu

  • @samrietophaya5597
    @samrietophaya55974 жыл бұрын

    Udin ebs susi honbnyi

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.4 жыл бұрын

    ሰላም ኑ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @YAFBEZE.
    @YAFBEZE.4 жыл бұрын

    ቪዲዮ ኤዲቲን የምቶዱ የኔን ቻናል መመልከት ትችላላቹ

  • @mastewalaysheshm8975
    @mastewalaysheshm89754 жыл бұрын

    ውድ የሀገሪ ልጆች please ሳይስክራይቭ ጏደኛየ ሁኑኝ በፍጣሪ ስም ይዟችሁ አለሁ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን

  • @kokotiiaduuu5986
    @kokotiiaduuu59864 жыл бұрын

    turu kinatim ale metifom ale

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley8654 жыл бұрын

    Gn mnew alebabesachihun matasitekakilu sitochi. Brid eko new

  • @semusemira5217
    @semusemira52172 жыл бұрын

    Mase

  • @yefat2007
    @yefat20074 жыл бұрын

    Check the 10 commandments, to be jealous is wrong.

  • @abdu4725
    @abdu47254 жыл бұрын

    እኔም አሁን ቀንቼብሻለሁ ለምሳሌ ማታ ይዞብኝ የሚተኛውን አንችን

  • @alemneshwasihunasmara9286
    @alemneshwasihunasmara92864 жыл бұрын

    ሁሉም ቅናት መጥፎ አይደለም ስእደጌፋለሁ

  • @Me-vz4xv
    @Me-vz4xv4 жыл бұрын

    No knat metfo new. K Nafkot gar negy.

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay40854 жыл бұрын

    መንፈሳዊ ቅንኣት ከሆነ ጥሩ ነው !!!

  • @user-wd5iw4xy6e
    @user-wd5iw4xy6e4 жыл бұрын

    አስፉሽ ተስተሀል የቅናት መልካምየለውም ወይም አያሳድግህም ሀሜትቢሆን ይሻላልጅ

  • @lavesweet1700
    @lavesweet17004 жыл бұрын

    እኔ የበጎ ቅናት አለኒ

  • @fasikatube9475
    @fasikatube94754 жыл бұрын

    ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ ብያለሁ መልካም በአል ይሁንላቹ kzread.info/dash/bejne/iGeC2JqcmtnYkdY.html

  • @woinshetbekele456
    @woinshetbekele4564 жыл бұрын

    ዶክተር አልበራ ዘፋኝ

  • @almazkadama7325
    @almazkadama73254 жыл бұрын

    አረቲሰት ገነት ማስረሻ

  • @samiritimima4210
    @samiritimima42104 жыл бұрын

    Nafkot konjoo

  • @azraahmed1793
    @azraahmed17934 жыл бұрын

    የአብዛኛው ቺኮች ፊት ከለር ከአንገታቸው ጋር አልመሳሰልልህ አለኝ ምን ወረርሽኝ ገብቶ ነው?😝😜

  • @husanehusane4108

    @husanehusane4108

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክ የሜካፕ ወረሽኝ

  • @dbded7599

    @dbded7599

    4 жыл бұрын

    @ Semu Habeshawit መጥፎ ቅናት አለብሽ ማለት ነው፡ አይ ሴቶች

  • @user-rz1mx6sv5o
    @user-rz1mx6sv5o4 жыл бұрын

    እናተ መጀመሪያ መአተብ ያሰረ ስራ አይሰራም አላቹ ኦሮሞ ቀጥሎ ክርስቲያን አይወለድም አለ ማነው የላካቹ

  • @ethiomagna4098
    @ethiomagna40984 жыл бұрын

    KZread, Facebook and Google በአማርኛ ፊደል ሳይደጋገም ለመፃፍ የሚጠቅም App Visual Geez kzread.info/dash/bejne/e45-lM-mhpnLk6g.html

  • @selimaahmed4326
    @selimaahmed43264 жыл бұрын

    መቅድ. ትክክክክ

  • @Illustrationsbybecca
    @Illustrationsbybecca4 жыл бұрын

    ኑ ሰብስክራይብ እንደራረግ

Келесі