አመረሩ እንዴ!?

Ойын-сауық

ሜላት ከዚህ በፊር በበጎ አድራጎት ላይ ልጆቻቸው የጤና ችግር ያጋጠማቸውና አቅመ ደካማ የሆኑ ቤተሰቦችን በመርዳት ትታወቃለች ዛሬ ደግሞ ወላጅ እናትዋን ልታመሰግን ተገኝታለች።
Melat is known for helping families whose children have health problems and who are weak in their finances, and today she came to thank her mother.
አመረሩ እንዴ!?
🔴Subscribe to our Channel: / channel
🔴Subscribe to Donkey tube: / @comedianeshetu
✅follow us on
Facebook👍🏿: / comedianeshe
Instagram📸: / comedian.es
Telegram: t.me/donkeytube_official
TikTok: / comedianeshetu0
#mother #thanksgiving #ethiopia #thankyou #greatfull #ComedianEshetu #comedianeshetu #donkeytube
Other Related Videos
ተስፋ አልቆርጥም እፈልጋታለሁ!
• ተስፋ አልቆርጥም እፈልጋታለሁ! @C...
ልጄ የት ጠፋች!?
• ልጄ የት ጠፋች!? @ComedianE...
ሚስቱን ሲያመሰግናት ልቤን ነካው!
• ሚስቱን ሲያመሰግናት ልቤን ነካው! ...
የምትወደኝ ልጅ መጣች !
• የምትወደኝ ልጅ መጣች ! | Come...
ተወራርጄ ተበላሁ
• ተወራርጄ ተበላሁ | Comedian ...
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com

Пікірлер: 1 700

  • @sofmesekantubegy
    @sofmesekantubegy Жыл бұрын

    እናት ለዘላለም ትኑር

  • @jerry9895

    @jerry9895

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen mommy is my first Love my Life my Heart So Good bless you are job in l miss you so much more mommy 😘 💖 😢🌹🇪🇹👍

  • @omimababa926

    @omimababa926

    Жыл бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍

  • @aminahussein9810

    @aminahussein9810

    Жыл бұрын

    Sveneka

  • @user-oi3ng4xf6b

    @user-oi3ng4xf6b

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    @@jerry9895 ደምሪኝውዴዋው

  • @user-rx7gw2px8z
    @user-rx7gw2px8z Жыл бұрын

    ውይ እሼ ሰፍ ያልኩት ቀለበት ልታስር መስሎኝ ነበር ለሁሉም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ebrahit55

    @ebrahit55

    Жыл бұрын

    🤣እኔም እደዛው ነው ይሰብኩት ተበላን 😂😃

  • @hiruttasew98

    @hiruttasew98

    Жыл бұрын

    😂😂😂 እኔም

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ😁😂

  • @lztoutube8165

    @lztoutube8165

    Жыл бұрын

    ደምሪይ እመልሣለሁ

  • @brighttube4me

    @brighttube4me

    Жыл бұрын

    እሼ ያንተ ዩቱብ ብቻ በመሀል ያለ ዩቱብ ማስታወቂያ ሳንረበሽ የምናየውና ጽድት ያለ ትውልድን ለበጎ የሚለውጥ ቪዲዮ የሚያሳይ። BTW, ሁለታችሁም ግን ልባችሁ ውስጥ የተዋደዳችሁ ይመስላል። የቅዱስ ፈጣሪ ፈቃድ ይሁንላችሁ። አሜን።

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын

    ታድለሽ እህቴ እናትን እንደማመስገን በአደባባይ ላይ መን ደስታ አለ የኢትዮጵያ እናቶች ቃላት ይታጣላቸዋል እኮ ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @samuelhailu241

    @samuelhailu241

    Жыл бұрын

    Hhj

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋው💐🌷

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    @@samuelhailu241 ደምሪኝውዴዋው

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын

    😭😭 ሰለ ናት ሲወራ ቃላት ያጥራል እናቴ ናፍቀሽኛል 💔😭ስደተኛዋ ልጅሽ ክፉሺን አልስማ😢🙏🇪🇹

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @jkljkl4970

    @jkljkl4970

    Жыл бұрын

    ዱአ ነው አታልቅሽ ይችን አሻጉሊት የሚያለቅስ አትላኪ አለችልሽ በህይወት ሲለዚህ አላህ ያገናኝሽ

  • @rozirozi6568
    @rozirozi6568 Жыл бұрын

    ሥታምሩ ብትጋቡ ደሥታዬ ነበር ትዳር የፈጣሪ ሥጦታ ነው በተረፈ ታምራላቹ❤❤❤❤❤

  • @waynelewis78

    @waynelewis78

    Жыл бұрын

    What about urself …?

  • @eyoabmelaku3984

    @eyoabmelaku3984

    Жыл бұрын

    ጰከኸአኸአሸሸ

  • @tirste2744
    @tirste2744 Жыл бұрын

    ስለ እናት የገለፀችው አስነባኝ እግዚአብሔር ለእናቶ ትልቅ እድሜ ከጤና ይስጣልን የአለም እናት

  • @senayttberehan8968

    @senayttberehan8968

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @raeecell6431

    @raeecell6431

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @abinezereden6542
    @abinezereden6542 Жыл бұрын

    እሹ እንዳታመልጥ ምርጥ ልጅ ነች በስስት ነው የምታይክ ጋማ አድርግ ዋ😎😎😎😎ለአንተ ብዬ ነው እሹ ለማንኛውም መልካም የሚሰራ በኢትዮጵያ ምድር እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Жыл бұрын

    ውይ መጀመሪያ ላይ የፍቅር ጥያቄ መስሎኝ ደንግጨ ነበር 😁 ዋውው በእውነት ደስ የሚል ግጥምና የምስጋና ፕሮግራም ነው እናት ለዘላለም ትኑር 🙏😍

  • @kemshamu4617

    @kemshamu4617

    Жыл бұрын

    Endeza meslogn layew neber gn tewkut beqa

  • @hiruthirut6604

    @hiruthirut6604

    Жыл бұрын

    Ines bitluu😂😂😂😂

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @rehmamare1995

    @rehmamare1995

    Жыл бұрын

    እኔም የፍቅር ጥያቄ መስሎኝ ደነገጥኩኝ

  • @beza8707

    @beza8707

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Жыл бұрын

    ወይ እሼ እኔ ደግሞ አፌን ከፍቼ ቀለበት እየጠበኩ አይይይ ግን በጣም ታምራላችሁ😘❤ መቸም አተን ምታገባ የተባረክች ናየት በቅርብ ሰርግህን ያሳየን

  • @marmar803

    @marmar803

    Жыл бұрын

    እረ ልጁ እስኪ አይምሮውን ሰብስቦ በነፃነት ይስራበት ገና ከመጀመሩ ጭራሽ ትዳር?? ትዳር ቢኖረው እንደዚህ ስኬታማም አይሆንም ፤ አሁን ያለውን እይነት ነፃነትም በታምር ሊኖረው አይችልም ። ትዳር ይቅርበት መጥፎ ነው እያልኩ ሳይሆን አሁን 100%ስራው ላይ አተኩሮ እየተሯሯጠ ብዙ ነገሮችን ሳይደክም እየሰራ ነው ጊዜውን አሁን ይጠቀምበት የስኬቱ ፤ ገንዝብ የመያዣው ሰአት ፤ አሁን ነው ከዛ በሁዋላ ትዳር ለሱ ምንም አይሆንም ያማረውን እንዲሁም ፈጣሪ የፈቀደለትን ያገባል ያኔ!!!

  • @heusihsisjw8143

    @heusihsisjw8143

    Жыл бұрын

    @@marmar803 ስዥድፍሽትክን

  • @betterideas8479

    @betterideas8479

    Жыл бұрын

    @@marmar803 የእነሱስ ህይወት? ልጅ ካረጀ በኋላ ከወለደ ከልጁ ጋር መጫወት ያደክማል። ፈጣሪ ሁሉን ካሳካው ልጅ በልጅነት። ስራውንም ትዳሩንም ባላንስ ማድረግ ነው ወዳጄ። እሷም እንደሱ በጎ አድራጎት የምትወድ ልጅ ናት። አብረው የበለጠ ይጠናከራሉ። ደግሞ አንዴ በጣም የሚወዳት ወይም የምትወደው ሰው ካመለጠ/ጠች እንደዚህ አይነት ፍቅርን መተካት አይቻልም።

  • @marmar803

    @marmar803

    Жыл бұрын

    @@betterideas8479 hahaha እኔ የምለው ፍቅረኛዬ ናት እኮ አላላችሁም 😊፤ እሱ ማስታወቂያውንም ከሴት ጋር እንደዛ ለብሶ ፖስት ያደረገው የተመልካች አይን ለማግኘት ወሬ ወዳዱንም ህብረተሰብ ሰፍ አድርጎ ለመያዝና ፤ ለማቆዩት ነው ሌላ ታሪክ የለውም እራትም አብረው ሄደው የበሉት አዲስ የሚጀምረውን ፕሮግራም ይዘት ለማሳየት ነው እኮ ፤ እናት ፤ አባት ፤ አሳዳጊ ፤ አብሮ በልቶ ጠጥቶ ስላደረጉልን ደግ ነገር ሁሉ በሂወት እያሉ የማመስገኛ ፕሮግራም እያስተዋወቀ ስለሆነ ነው ፤ ለእሸቱ መልካሙን ሁሉ ይስጠው ፤ ያሁኑ ግን የሱን ፍቅረኛ የማስተዋወቂያ ሳይሆን አዲሱን ፕሮግራሙን ይዘት እያስተዋወቀ ስለነበረ ነው፤ እንዳጋጣሚ ግን አይዞሽ አንድቀን ማግባቱ አይቀርም 😊!!!

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Жыл бұрын

    እኔም ውዷን እናቴን ከስደት መልስ እግሯ ስር ዝቅብዬ ተበርኬ ይቅርበይኝ እና ለማመስገን ያብቃኝ በእውነት የእናት ወለታ ከፍለን አጨርሰውም

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ።።

  • @user-br5zb7tp1x

    @user-br5zb7tp1x

    Жыл бұрын

    አላህ ለሁላችንም ይህንን እድል ያድለን

  • @heymanotmengsha3171

    @heymanotmengsha3171

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @user-ek4ly3cg7i

    @user-ek4ly3cg7i

    Жыл бұрын

    ለሁላችም አላህ እድሉን ይስጠን የእናት ዉለታ ከባድ ነዉ

  • @alemteka3149

    @alemteka3149

    Жыл бұрын

    ሰብለ ቶሎ ብለሽ አድርጊው ጊዜ ቆሞ እይጠብቅም ። እንዳይቆጭሽ ።

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l Жыл бұрын

    ቢጋቡ የምትሉ እጅ ወደላይ እነዚ ሁለት መልካም

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @kdestarsma8075

    @kdestarsma8075

    Жыл бұрын

    ✋🌹🌹🌹🌹🌹

  • @eamameyeamamey3575

    @eamameyeamamey3575

    Жыл бұрын

    መልካም ነበር እኔ ደግሞ የፍቅር ጥያቄ ለታቀርብ ነው ብየ እዴት ደስ እዳላኝ ነበር

  • @tijiyeintwalij2406

    @tijiyeintwalij2406

    Жыл бұрын

    @@eamameyeamamey3575 ,,enem indaza maslogn ,,ayi yegna nager kkkkk

  • @etamimisis3322

    @etamimisis3322

    Жыл бұрын

    ህጻንኮናት እዝጎ 😃😃😃🤱🤱🙈🙈

  • @tsegawhaile384
    @tsegawhaile384 Жыл бұрын

    ከዚህች ልዕልት ጋር ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ታላቅ ሆናችሁ ያሳየን አሜን።

  • @samsungsam4681
    @samsungsam4681 Жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ አስለቃሽ እና አሰደሳች ነበር እድሜ እና ጤና ለእናቶች 🤲🤲🤲 እናት ባይኖረኝም 💔😭

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Жыл бұрын

    የሀገሩ ስላም የናፈቀው🙋👍

  • @abdu-tube

    @abdu-tube

    Жыл бұрын

    እኔ በጣም ናፍቆኛል

  • @hanagosaye4686

    @hanagosaye4686

    Жыл бұрын

    እኔ በእውነት

  • @b.6015

    @b.6015

    Жыл бұрын

    እኔ እህህህህ

  • @user-fo9gu9lp2n

    @user-fo9gu9lp2n

    Жыл бұрын

    ሁላችንም ሠላም ናፈቀን

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    Жыл бұрын

    @@hanagosaye4686 ደምሩኝ

  • @desalegne10
    @desalegne10 Жыл бұрын

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በዓለም ሀሉ ያላቹ እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳቹ የአመት ሰው ይበለን ቤተሰቦቻችን ይህን ቻናላችንን🌹❤ አበረታቱን 🙏❤😍😘

  • @hanagosaye4686

    @hanagosaye4686

    Жыл бұрын

    አሜንንንንን

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @ghfghfhjhgh911

    @ghfghfhjhgh911

    Жыл бұрын

    Amennn

  • @ghfghfhjhgh911

    @ghfghfhjhgh911

    Жыл бұрын

    Are chger yelwem

  • @zewdiblessings5347

    @zewdiblessings5347

    Жыл бұрын

    እሽዬ እስኪ አስበበት በጣም ነው የምታምሩት ጌታም ይጨመርበት

  • @user-vv6lo2xs1h
    @user-vv6lo2xs1h Жыл бұрын

    ማ ነው እንደኔ የፍቅር ጥያቄ መስሎት የጓጓው🙊🙉😄😄😄😄

  • @yabyab5036

    @yabyab5036

    Жыл бұрын

    እኔ ጡል አልኩኝ እስትትናገር አፏፏን አየሁ

  • @user-vv6lo2xs1h

    @user-vv6lo2xs1h

    Жыл бұрын

    @@yabyab5036 ልክ እንደኔ😂😂😂😂

  • @asdpeh3842

    @asdpeh3842

    Жыл бұрын

    እንዳው ይህ የፈቅር ጥያቄ ስንቱን አጓጓ 😁😁😁😌😌

  • @user-ln2hk6jz3u

    @user-ln2hk6jz3u

    Жыл бұрын

    አቤት ለወሬ መቸኮል😂

  • @user-vv6lo2xs1h

    @user-vv6lo2xs1h

    Жыл бұрын

    @@user-ln2hk6jz3u አይቲክ ቶክ ላይ ነበር የሰማሁት ግን እስከ መጨረሻው ስለማያሳይ ኦሮጨ ዩቲብ ገባው😂😂😂😂😂

  • @fantaagede6865
    @fantaagede6865 Жыл бұрын

    ወይኔ ተሸ አመረርክ እንዴ የኔ ልዮ የኢትዮጵያ አውታር ደስ ብሎ ኛል ዛሬ ዘና ስላልክ❤️👍

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Жыл бұрын

    በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @selma5801

    @selma5801

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @user-ye3ck3ff9o

    @user-ye3ck3ff9o

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @texttext7643

    @texttext7643

    Жыл бұрын

    Amen

  • @Beba873

    @Beba873

    Жыл бұрын

    አሜን🙏 እስኪ ዱባይ ፌስ ቡክ ወይም ቲክ ቶክ እንዲሁም ቴሌግራም ሊንካቹህን ስጡኝ እንድትመክሩክ ነው ስለከፋኝ እሰው ቤት ለእናቴ ብየ እየሸቀልኩ ብሬን ሀዋላ በላብኝ 😭

  • @sssss-ow7zi
    @sssss-ow7zi Жыл бұрын

    ቃላት አያጥረኝም !አሪፍ ፕሮግራም ነው የምንወዳቸውን ሰዎች በህይወት እያሉ ማመስገን መታደል ነው

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @lztoutube8165

    @lztoutube8165

    Жыл бұрын

    እንዛመዱ በቀንነት እመልሣለሁ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውውዴወ

  • @tube9363

    @tube9363

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ ውድ

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Жыл бұрын

    ወይ መታደል እውነት እኔም እናቴ እንዲህ ገብቼ እንዳመሰግን ፈጣሪ ከኔላይ ቀንሶ እድሜን ጤና ሰቶ ያገናኘን አማን እድሜ ጤና ይስጥልሽ የኔናት

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 Жыл бұрын

    እሸትዬ የኛ መልካም ተጋቡ እና ሰርግ ጥሩን እናጨበጭባለን ዋው እንዴት እንዴ ምታምሩ 😍😍😍😍😍🌹🌹🌹

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @jgxjijfxvj4413

    @jgxjijfxvj4413

    Жыл бұрын

    @@kamilawollo7528 እሺ

  • @saraderba2899
    @saraderba2899 Жыл бұрын

    ጥሎብኝ ማህተብ አያለው ስታምሮ እሼ😍😍

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @abebeyegnadil1466

    @abebeyegnadil1466

    Жыл бұрын

    Me to

  • @user-tq6qm5xe7c

    @user-tq6qm5xe7c

    Жыл бұрын

    እኔም በጣም ደሥይለኛል ማሀተብና መሠቀል ሠይ

  • @Tsehay1261

    @Tsehay1261

    Жыл бұрын

    @@user-tq6qm5xe7c ማማየ እንደማመር

  • @user-tq6qm5xe7c

    @user-tq6qm5xe7c

    Жыл бұрын

    @@Tsehay1261 ደመርኩሽ

  • @user-dt6bk6ob9v
    @user-dt6bk6ob9v Жыл бұрын

    የእኔ ቆጆ እናትሽም አባትሽም ሽ አመት ይኑሩልሽ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @edenteferi3037
    @edenteferi3037 Жыл бұрын

    እናት ያላቹ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥላቹ!!! እንደ እኔ ላልታደላቹ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!

  • @cggh6051

    @cggh6051

    Жыл бұрын

    ማሻ አላሂ እህት ታድለሻል አላሂ እድሜና ጤና ይስጣቹሁ 😍😍❤️❤️😍😍👍👍👍👍

  • @edenteferi3037

    @edenteferi3037

    Жыл бұрын

    @@cggh6051 ያለ እናት ? እዚች ምድር ላይ ታድለሻል ለመባል እናት ሊኖርሽ ግድ ነው።

  • @user-co3xz8bz1f

    @user-co3xz8bz1f

    Жыл бұрын

    እኔም እዳች አልታደልኩም

  • @edenteferi3037

    @edenteferi3037

    Жыл бұрын

    @@user-co3xz8bz1f አዝናለሁ!! ነፍስ ይማር!

  • @sululee.masfin579

    @sululee.masfin579

    Жыл бұрын

    Ashe das yelal

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Жыл бұрын

    ከሜላት ጋ የነበረው እራት የሚገርም ነው እሼ በጣም አምሮባችዋል ዝምድና ያላችው ይመሥላል አይናችው በተለይ 😍😍ለወላጆች እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችው💚💛❤

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @user-bx7pr6pe8n

    @user-bx7pr6pe8n

    Жыл бұрын

    ሳሂህ እንዳውም ዘመድ ሳይሆኑ አይቀሩም

  • @tadese1114
    @tadese1114 Жыл бұрын

    ብቲጋቡ!❤😘መርጥ ጠዶች ይወጣቹዋል አሼ❤😘😘😘

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭አስለቀሰችኝ በእውነት💔💔💔 እናት ያሳታል ክብር ለኢትዮጲያ እናቶች ይሁንልን🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን እህቴ

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝ

  • @tsehaymekonen7120
    @tsehaymekonen7120 Жыл бұрын

    እድለኛ ነሽ እናትሽን ማመስገን መንከባከብ መቻልሽ የኔ እናት አሁን በከባድ ችግር እና መከራ ውስጥ ናት ግን ከመከራ እንኳን ማዳን አልቻልኩም እድሜ ለፖለቲከኞቻችን ...

  • @donitube683

    @donitube683

    Жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ እናት እማምላክ ትጎብኝልሽ

  • @amarafano
    @amarafano Жыл бұрын

    እናት ትልቅ ፀጋ የፈጣሪ ስጦታ ናት እ= እውቀት ና= ናፍቆት ት= ትምህርት ናት እናት ለዘላለም ትኑር

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Жыл бұрын

    እሼ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ! እግዚአብሔር ይህችን ልጅ እህል ውሃ አጣጪህ ቢያደርግልህ እመኛለሁ! እናቴ ተባረኪልኝ🙏🏾💕

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @kdestarsma8075

    @kdestarsma8075

    Жыл бұрын

    እኔም ያረብ🌹

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын

    ወይ አምላኬ የዚህ ልጅ ስጦታ ብዙ ነው እግዚአብሔር ስጦታችሁ ይብዛ ለእንተም ለጓደኞችህ💚💛❤💕❗

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @zd2439

    @zd2439

    Жыл бұрын

    ተባረኪ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ስላደለሽ ትልቅ እድል ነው ስውብህይወት እያለ ነው ምስጋና የሚገባው ለስሩትለደከሙት ወላጆች ልፋታቸውን ድካማቸው የአንቼ ልፍሬ ደርስሽ እንቺም በልጆችሽ እንድትሞገሽ እንዲኮርብሽ እግዚአብሔር ፅጋውን ይስጥሽሸራ ሁሉ ይባረክ ፍቅር ነሽ ምጨረሸን እግዚአብሔር ያስምርልሽ

  • @sus2475
    @sus2475 Жыл бұрын

    እናትነት ከቃላት በላይ ፍቅርን መግለፅ አይቻልም አልሀምዱሊላፍ ለዚህ ደረጃ ስለበቃሁኝ ሁሌም ደስተኛነኝ ለእናት ደስታዋ የልጆቿን ፈገግታማየት ነው እራሷን እየጎዳይ ብትመጣም ያየሚያምር ሰውነቷ አንድ ልጅ በወለደች ቁጥር እየቀነሰ ይሄዳል ግን ለእሷ የውስጧ ደስታ ነው እማ እወድሻለሁ የልጄም አያት ስለሄንሽ ከምንም በላይ ደስተኛነኝ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Жыл бұрын

    እናት ለዘላለም ትኑረ ኦፈፈፈፈ እናት በተረፈ ጎበዝ ነሸ 👏 ተሸ ምረጥ ሰው ውድድ ባለብዙ አይምሮ ተባረክ

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын

    እሼ እቢ እንዳማትለኝ ቃል ግባልኝ ስትል የፍቅር መስሎኝ ነበር እናም የእናት ምርቃት ይድርስሽ በጣም ደስ ይላል

  • @user-kg4ln5st3s

    @user-kg4ln5st3s

    Жыл бұрын

    እኔም መስሎኝ ነበር

  • @Tsehay1261

    @Tsehay1261

    Жыл бұрын

    @@user-kg4ln5st3s ማማየ ሰብእስክራይብ አድርጊኝ

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤🙏

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    @@user-kg4ln5st3s ደምሪኝውዴዋው

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለውናቶቻችን ተባረኪ እህታችን ዘመንሽ ይባረክ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын

    የእምዬ የኢትዮጵያ እናቶቻችን ለዘለሀለም ደስ ይበላቸዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ♥️🇨🇬♥️

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Жыл бұрын

    እሼዋ የኔ እንቁ ስወድክ እኮ😘😘😘😘😘እናቶቻችን ለዘላለም ኑሩ ❤❤❤❤

  • @user-dt6bk6ob9v
    @user-dt6bk6ob9v Жыл бұрын

    እኔም እናቴን አባቴን በጣም ነው የምወዳቸው❤😭😭😭ሒወቴን እሰጣቸዋለሁ

  • @user-ml8ki1no5r
    @user-ml8ki1no5r Жыл бұрын

    ውይይይ ተጋቡ አሼ ፕሊስ ስታምሩ ❤️❤️♥️❤️❤️ሁለት ውብ

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @askualh2360

    @askualh2360

    Жыл бұрын

    Eneko mini ayinet jilochi nachihu tegabu kesuga yeteletefe Hulu tegabu ere ..

  • @Tsehay1261

    @Tsehay1261

    Жыл бұрын

    @@askualh2360 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @ak4ever818

    @ak4ever818

    Жыл бұрын

    I agree with you 💯

  • @Tsehay1261

    @Tsehay1261

    Жыл бұрын

    ማማየ ደምሪኝ🙏

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Жыл бұрын

    እናት ምን አይነት ቃል ይሆን ለምስጋና እሚሆን እናት ያለን አመስግነናት አግብረናት እንኑር ከዚች አለም ላይ የለሉትንም እናቶች ፈጣሪ የገነትን በር ይክፈትላቸው

  • @sarabrara1262

    @sarabrara1262

    Жыл бұрын

    አሜን ምንሥ ቃል ይገልጻታልእናትንውዴ 😢😢😢

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Жыл бұрын

    ሜላት እህታችን ዕረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልሽ እናትሽን በፍቅር ያኑራችሁ አይለያችሁ ጎበዝ ነሽ ሐናት ብዙ ነገር እንደሚገባት ሁሉ

  • @qintube28
    @qintube28 Жыл бұрын

    እሸቱ እንደ ስምህ እሽት ያለህ ብስል ያለ ልዩ የኢትዮጵያ ጀግና እላለሁ ሁሌም ሁልጊዜም በሀሳብህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምህ በርታ ቀጥል💚💛💖🙏 ኡፍፍፍ እናት ለዘላለም ትኑር የኔ ቆንጆ ልዩ ግጥም ክበር እኔም ዉዉድድድ አረኩሽ እህቴ😘

  • @mekdesmekdes5180
    @mekdesmekdes5180 Жыл бұрын

    ዛሬ እሺ ነገሩ ወዲ ነበር ፕሮግራሙ ዋው ነው ማን እደ እማዬ ይለያል ሁሌም አመስጋኝ ያድርገን ቤተሰባችንን ፈጣሪ ክበሩልን 🙏🥰🥰🥰

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 Жыл бұрын

    እናትኮ ልዩ የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው እድመና ጠና ይስጥልን ለእናቶቻችን ይሁን ክፉ አይንካቸው

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Жыл бұрын

    ወይይይ ሰለናት ስታወራ እባየ መጣ 😭😭እደሜና ጣና ይስጠልና ለናቶቻቸን እሺዩ የኔ መልካም ቀለበት እምታስር መስሎኚ ነበረ

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝኝኝ

  • @user-cr1sq9xt2x
    @user-cr1sq9xt2x Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ ላንተ ይሁ ይቻልሀል በስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን አብቃን

  • @user-qd1im4jc3e

    @user-qd1im4jc3e

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    Жыл бұрын

    @@user-qd1im4jc3e ደምሪኝ

  • @Tsehay1261

    @Tsehay1261

    Жыл бұрын

    @@user-qd1im4jc3e ማማየ ደምሪኝ

  • @user-ci8kq7tq6u
    @user-ci8kq7tq6u Жыл бұрын

    አቤት ዱቄት አበዛዝ ጥሎብኝ ዱቄት አልወድም😥😥 በተረፈ ቆጆ ናችሁ በዚሁ ሰርጋችሁን እጠብቃለን

  • @user-ew2vt2wc8i

    @user-ew2vt2wc8i

    Жыл бұрын

    ዱቄቱማ በጣም በዘባት በለው በጣም ተምር ነበር

  • @user-ju6my6su9y

    @user-ju6my6su9y

    Жыл бұрын

    እኔም አልወድም እናንተየ ምናለ ፊታችሁን black bord ባታደርጉት

  • @hamudawol9213

    @hamudawol9213

    Жыл бұрын

    😁😁😁😁

  • @fatumaahmed2270

    @fatumaahmed2270

    Жыл бұрын

    ክክክ ሲበዛም ያስጠላል ለካ

  • @MaryMary-xp2lb

    @MaryMary-xp2lb

    Жыл бұрын

    እሱን መቀባት ከተጀመረ በራስ መተማመንን ከመቀነሱ ሌላ ያለሱ መውጣት አይቻልም ። ለጀመራችሁ እየቀነሳችሁ ላልጀመራችሁ አትጀምሩ እላለሁ

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Жыл бұрын

    መታደል ነው እንዲህ በሀይወት ኖሮ ማመሰገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @shumetietefera521
    @shumetietefera521 Жыл бұрын

    'ከኃጢአት በቀር ምኞቷን ሁሉ ያሳካላት' አለች እናት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Жыл бұрын

    💚💛❤ማነው የሚወሥደው መልካሙኑ ቅኑን ወንድማችንን ጠይቂው ውዴ ይመችሽ ጌታን አይቆጭሽም🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐ዋዋዋዋዋዋ ለወንድማችን ለቁ እሸቱ

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 Жыл бұрын

    እሼ አንተ ምርጤ ነህ ዘላለም ያለበትን አላልፈውም በጣም ጎበዝ ነው ።

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Жыл бұрын

    #ሁለታችሁም በጣም ታምራላችሁ #ማሻ አላህ ብያለሁ ከአይን ያውጣችሁ #ሜላት ስለእናትሽ የገለጥሽው እጅግ በጣም እውነት የሆነ ነገር ግን ከእናቶች ውለታ ከብዙው በጥቂቱ ገልፀሻታል #እረጅም እድሜ ለእናቶች #ብዙ መከራና ስቃይ ላዩት ለልጆቻቸው ሲሉ #እሸ የኔ መልካም ፈጣሪ ለወግ ለማረግ ያብቃህ #ይህ ሞት እያለ እባክህን ለእናትህ ወግ ማረግህን አሳያቸው #አግባና ወላሂ #እሸ አግብቶ ማየት በጣም ነው በጉጉት የምጠብቀው ልክ እንደተቀጠረ ሰው #ሡብሀን አላህ #እስኪ የእሸን ጥንድ መሆኑን በመልካም የምትመኙ(በጉጉት ላይ ያላችሁ? እጅ አውጡ ልቁጠራችሁ

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl Жыл бұрын

    This is so beautiful 😰😰❤️❤️❤️እሼ እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ በሰማይ ዋጋህን ይክፈል

  • @sinduruta9348
    @sinduruta9348 Жыл бұрын

    እናትነት መልካምነት ❤❤❤ረጅም እድሜ እና ጤና ለእናቶች❤❤❤

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝኝኝ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ እሸ እንወድሀለን ልትጣመሩ መስሎኝ ነበረ🙆😍🙈ምርጥ ናችሁ እኮ

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 Жыл бұрын

    እሽየ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያደለው በሂወት ወላጆቹ ያሉ ሁሌም ማመስገን አለባችሁ ካለፈ በኋላ ሁሉም ቁጭት ብቻ ነው ትርፉ እናም አሪፍ ፕሮግራም ነው እሽየ እናመሰግናለን

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 Жыл бұрын

    እሼ እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይጨምርልህ 🙏🙏🙏

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Жыл бұрын

    ክብር ለኢትዮጵያውያን እናቶች ምሥጋና ይገባቸዋል ከራሣቸው በላይ ልጃቸውን ለሜወዱ አንተም እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽልዩነሽ መልካምነት ለራሥነው

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @tsehaydagnachew
    @tsehaydagnachew Жыл бұрын

    I just moved. I can't stop crying. God bless you all. Eshitu you are my rock. I love you so much son Egzehabeher yitebikhe xxxxx

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын

    እናቶች ሁሉ ቸሩ አምላክ ይጠብቅልን ጤና እና እድሜን ይስጣቸው በእውነቱ 💕💕👍👍

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @user-xg3tw6uv4z

    @user-xg3tw6uv4z

    Жыл бұрын

    @@kamilawollo7528 እሽ እህቴ

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 Жыл бұрын

    እሼ ስታምሩ ምርጫው ያንተ ነው ግን እውነት ቢያደርገው አሼ ብዙ ስራ እየሰራሕ ነው ለእናትህ ወግሕን አሳያቸው

  • @user-xv2jv7yu9p
    @user-xv2jv7yu9p Жыл бұрын

    አይ የምን ዳር ዳር ነው እሼ በቃ ቀለበት ምናምን surprise መስሎኝ ደስ ብሎኝ ሳይ ቆይቼ አከሰራቹኝ የምር እሸቱ ተው ግን ተጋቡ ዉለዱ ክበዱ ሰርጋቹን ግን አደራ ጥሩኝ የጅማ ልጅ ነኝ

  • @mhg9154
    @mhg9154 Жыл бұрын

    ያለ ፕሮግራሜ በጠዋት አንድህ ታስለቅሱኝ። ዋዉ እንዴት መታደል ነው፤ በህይወት እያለ ወላጅን ማመስገን። ሜሊ የተባረክሽ ነሽ።

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Жыл бұрын

    በእባ ጨረስሁት አምላኬ ሆይ እረዳኝ የእናቴን እግር ዝቅ ብየ ስሜ ይቅርታን ጠይቄ እደምወዳት ነግሬት ነፍሴን ደሥሥ እዲላት

  • @msaleyoutube3395

    @msaleyoutube3395

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Жыл бұрын

    ጥበብን እንደ ስለሙን ትግስትን እንደ እዮብ ለሃግራችን መሪ ያድልልን ቅኔ አለው ምርጥ ፕሮግራም ነው እሽቱ ሜሌ ጎበዝ ነሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⁉️⁉️⁉️

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @heymanotmengsha3171

    @heymanotmengsha3171

    Жыл бұрын

    አሜን ለሁላችን

  • @Tsehay1261

    @Tsehay1261

    Жыл бұрын

    @@heymanotmengsha3171 እንደማመር

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 Жыл бұрын

    ለኔም እናቴ አለሜ ናት እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶ ባመሰግናት በጣም ደስ ይለኛል

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Жыл бұрын

    ውይ ምን መታደል ነው እንደት ባለ ቃል ገለፅቻቸው ለእናት ክብር ይገባታል አስለቀሰችኝ ትልቅ ደርጃ ያዲርስኝ የቤተሰብ ክብር ያለው ልጂ መጨረሻውም ያምራል

  • @adhanombayru8459
    @adhanombayru8459 Жыл бұрын

    እሸቱና እቺ ልጅ ተጋብተው ጥሩ ትዳር የሚኖራቸው ይመስለኛል። እሸቱ እስካሁን ካላገባ ማለቴ ነው። በሁለቱም ዓይኖች የሆነ ብርሀን ይታያል። ሁለቱም የሚያቀራርብ ብርሀን። ቸር ይግጠማችሁ!

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын

    እህህህ በቃ ምን ልበል አላህ ረጂም እድሜና ክብር ለእናቶች አብዝቶ ይስጥልን!!

  • @seadihusna
    @seadihusna Жыл бұрын

    ለናቶች ረዥም እድሜና ጤና

  • @fatimayoutube6735
    @fatimayoutube6735 Жыл бұрын

    እሽ የምር ምርጥ ሰዉነህ እኔም ኢንሻላህ ቤተሠቦቸን መማሰገን እፈልጋለሁኝ😥ቤተሠቦችሽን እድሜና ጤና

  • @Miss-no-blink
    @Miss-no-blink Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ለእናቶች መታደል ነው እንዲህ በሂወት እያሉ ማመሰገን።

  • @ethio7706
    @ethio7706 Жыл бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለትግራይ ወገኖቻችን 😭 አምላክ በቃቹ ይበለን

  • @genetyilma7717

    @genetyilma7717

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @zedgebregziabher3426

    @zedgebregziabher3426

    Жыл бұрын

    ኣሜን

  • @user-hd1fs9je1k

    @user-hd1fs9je1k

    Жыл бұрын

    ኣሜን እህቴ

  • @2Corinthians.10-17

    @2Corinthians.10-17

    Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲

  • @Tsehay1261

    @Tsehay1261

    Жыл бұрын

    @@user-hd1fs9je1k ማማየ ሰብእስክራይብ አድርጊኝ

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p Жыл бұрын

    እሼ ተጋብ ምርጥ ናችሁ❤❤

  • @bituu126
    @bituu126 Жыл бұрын

    እድል ነው እናት በህይወት ኖራ ይህንን ማድርግ😍😍😍💗

  • @ummusabir3805
    @ummusabir3805 Жыл бұрын

    ሸወድከን የምታገባት ሚስትህ መስሎኝ ውይ የኔ ቆንጆ እናትሽን ለማመስገን ነው እድግ በይልን እንጄራ ይውጣልሽ ወልደሽ በልጆችሽ ተደሰቺ :: እሼቱ ደግሞ ምረጡልኝ ሚስት ልትለን መሰለን በል በርታ ሚስትም አግባ 🇪🇹👍👌

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Жыл бұрын

    ሠለ እናት ያለቸው ዋው የአላህ እኛም ስደተኞች ለሀገራችን አብቅቶን ቤተሠቦቻቸችን የምንከባከብ ያድሪገን

  • @wennywenny8533

    @wennywenny8533

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @Tsehay1261

    @Tsehay1261

    Жыл бұрын

    @@wennywenny8533 ማማየ ደምሪኝ

  • @user-vv6lo2xs1h
    @user-vv6lo2xs1h Жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ና ጤና ለእናቶች❤❤❤❤

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Жыл бұрын

    በጣም ደስይላል ነናቶቺ ሁሉ እረጂም እድሜ ተመኘሁ እሼ ምርጥሰዉ ሁሉምናለ እደአተ ቀናአስተሳሰብ ቢኖረዉዉ 💗💗💕💘💘

  • @user-ex2rd2qr7s
    @user-ex2rd2qr7s Жыл бұрын

    አቤት እርጋታዋ ስታምር🥰🥰🥰 የሴት ልጅ ውበቷ ስረአቷ👌

  • @nejatsalhe4527
    @nejatsalhe4527 Жыл бұрын

    ሚሰቶ ብትሁን ብያ ተመኝሁኝ 😍😍😍

  • @MsNexus
    @MsNexus Жыл бұрын

    እህቴ ይንም ደቆት ባትቀቢ በጣም ቆንጆ እኮ ነሽ እግዚአብሔር ውብ አድርጎ ፈጥሮሻል

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @selamselamteshome8809
    @selamselamteshome8809 Жыл бұрын

    አየህ እሼ ያንተን መልካም ነገር ምን ያህል ሰው እንደሚመኝ ቀለበት ልታደርግ ነው ብዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ፕሮግራሙም ቢሆን ድስ ይላል እናት ለዘላለም ትኑር

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝኝኝ

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን እሼ በጣም ታምራላቹ ዋው መታደል ነው እናትን እንደዚ ማመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል ለእናቶች ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጣቸው ታድለሽ የእናት ምርቃት አይገኝም እድለኛ ነሽ እሼ ምርጥ ወንድማችን በርታልን በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝ

  • @inter-media6464
    @inter-media6464 Жыл бұрын

    ኧረ ዛራ እና ቻንድራ😂😂😂ኧረ ይመችህ እሸቱ ቻንድራዉ ይች ልጅ እንዳታመልጥህ አሳደህ ጥበሳት ✌️✌️✌️

  • @ebrahit55

    @ebrahit55

    Жыл бұрын

    🤣🤣🥰🥰🥰🙏👍

  • @user-wn3bd1tu6d

    @user-wn3bd1tu6d

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @lumibasha8696

    @lumibasha8696

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-xi4jf3ut4z

    @user-xi4jf3ut4z

    Жыл бұрын

    ኮሜት ማንበብ ውስጤነው😂😂😂😂😁

  • @user-iu5iz1yu7n

    @user-iu5iz1yu7n

    Жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @nigstifishaye7831
    @nigstifishaye7831 Жыл бұрын

    ካንቺ ቆንጆ ፡ብልህ ልጅ ፡ይህ ድንቅ ልጅ እንዳያመልጥሽ ፡ ውስጅው እፈሽው፡ ኣንተም እንደዚሁ ውስዳት ታውጣለች ቤተሰብ የሚወድ ሰው ፍቅር የሚያቅ ነው ፡ክብር ፍቅር ከቤት ስለ ሚጀምር ብትቀጥሉና እውነት ብታደርጉት ደስ ይላል ።

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Жыл бұрын

    እናት. እናት እናት ነች በቃላት ተገልፃ የማትጨረስ እናት በሶስት ወርድ የምትጠራ ግን ቢደጋገም የምይሰለች እናት እናት ነች

  • @user-ek4ly3cg7i
    @user-ek4ly3cg7i Жыл бұрын

    ከዝች ከልጅ ብዙ እንማር የመዳም ቅመሞች በሚድያ ለምናዉቀዉ ወንድ ከምንረዳ ቤተሰቦቻችን እናስደስት ለቤተሰቦቻችን ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤናጋር እማዬ እወድሻለሁ ሜሪየ አንች እናትሽን የገለፅሽበት ቃል የኔም እናት እዳንችዉ እናት ናት እዉይ

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    Жыл бұрын

    እሕትአለምየየየደምሪኝኝኝ

  • @ruthh.9069
    @ruthh.9069 Жыл бұрын

    Wow what a beautiful poem 😍 . It's for all the kind loving families.

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላኬ ፍቃዱ ሆኖ ብታገባ ደስ ይለናል እሸ እንወድሃለን አንች መልካም ልጅ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ ቤተሰብሽን እንዳከበርሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @alemworkbirhan4268
    @alemworkbirhan4268 Жыл бұрын

    ዋው በጣም ነው የምታምሩት ብትጋቡ ደስ ትላላችሁ እናት በምን ቃል ትገለጻለች

  • @dinksirasemu5666
    @dinksirasemu5666 Жыл бұрын

    Wow ... what an idea ... Very creative, heartful and interesting program nw ... thanking people who mean a lot to us while they are alive ... Eshe Ketelubet

  • @user-vz3jb8ek4i
    @user-vz3jb8ek4i Жыл бұрын

    አንዴኛ ነኝ እሼን የምትወዱ እስኪ ልያችሁ

  • @hanagosaye4686

    @hanagosaye4686

    Жыл бұрын

    አለን

  • @ebrahit55

    @ebrahit55

    Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Marthi723
    @Marthi723 Жыл бұрын

    አስተዋይ ሰው አክባሪ ነሽ ምነው ሁሉም ልጆች እንዳንቺ እናታቸውን ቢያመሰግኑ ብዬ ተመኘው እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын

    አሼ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እችን ልጅ ብታገባት ማለቴ ፍቅረኛ ከሌላት አንተም ከሌለህ እርጋታዋ ከዉበቷ ይበልጣል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ማማዬ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Жыл бұрын

    እንክብካቤ በዛበት እናቷን የገለጸችበህ ዋው

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 Жыл бұрын

    ሁለታቹም ፍክት ብላቹሃል ለእናት የሚገልፃት በቂ ቃል የለም ግን በደንብ ገልፀሻታል እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Жыл бұрын

    ወይኔ እሽዬ ለሴት ልጅ ያለህ ትሪት መንት እኮ ለየት ያለ ነው በእውነት እድሜና ጤናውን ያጎናፅፍህ ውዴ💕💕💕💕💕 እውነት ነው የኔ ውድ ከእግዚአብሔር በታች የመኖር ሚስራችን ናቸው እናቶቻችን አድሜና ጤና ይስጣቸው ለውድ ለኢትዮጵያ እናቶች 💕💕💕💕💕💕🕊🕊🕊🕊💚💚💚💚💚

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 Жыл бұрын

    ዋዉ መታደል ነዉ፠እናትን በዚ መልኩ እናትን ማመስገን እረጅም እድሜ ለሁላችሁም

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እናትን በደንብ አድርጎ የሚገልፅ የተጠቀምሽውእግዚአብሔር አምላክ እናቶቻን ረጅም እድሜ ይስጥልን 💞💞💞

Келесі