"መርዶ ነበር የጠበቅነው ...በአካል መጣች!!" እናትና አባትን ያስደሰተ አስገራሚ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰዓት/

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 2 300

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 Жыл бұрын

    ይህቺ ልጅ ብሱስ ውስጥ መሆኗ ያስታውቃልና እርዷት ከሱስ እንድትወጣ ጌታ ይርዳሽ እህቴ ❤

  • @hhaa44473

    @hhaa44473

    Жыл бұрын

    አወ ብቻ የሆነ ነገር አለ አልተረጋጋችም ሱስ እኔም ተጠራጥያለሁ

  • @lulululu2675

    @lulululu2675

    Жыл бұрын

    እኔም መጀመርያ ካየሁዋት ይሆነ ሱስ ነገር እንደገባሽ ተረዳሁ ኣነጋግራ ፊትዋን ያስታውቃል

  • @makysolly1837

    @makysolly1837

    Жыл бұрын

    በምን አወቅሽ??? ሳናውቅ አንፍረድ

  • @mikayaz8559

    @mikayaz8559

    Жыл бұрын

    @@makysolly1837 እህቴ ልነቅፋት ፈልጌ አይደለም እኔ ማነኝ እና ? ግን እውነቱ ምን ይሁን ምን ሱስ እንዳለባት እርግጠኛ ሆኜ ነው የምናገረው ሱስ እራሱን የቻለ በሽታ ነው በእርዳታ ከእግዚአብሔር ጋር ነፃ መውጣት ትችላለች:: እውነትን መድፈርና መናገር እንልመድ አናለባብሰው ጫት ሆነ ሺሻ መጠጥ ሆነ ሌላ እፅ ሁሉም እኛ አገር አብደው በረዳ እስኪወድቁ ማመን አንፈልግልም we are in denial !! ቆንጅዬ ልጅ ናት እግዚአብሔር እንደሚረዳትና ነፃ እንደሚያወጣት ተስፋ አደርጋለው:: 💜💜💜💜💜🛐

  • @kistanit

    @kistanit

    Жыл бұрын

    እሱዋ የብቸኝነት ኑሮና ፣የደረሰባትን መጎሳቆል ስሜት አታቁትም ። ሱሰኛ ሳይሆን ውስጡ ተስብሮ የነበረ ልብ የተሰበረ ፣ ያዘነ ፣ ብዙ ያለቀሰ፣ ተስፋ ቆርጦ የነበረ ገጽታ ፣ አይን እና መልክ ነው ለኔ የታየኝ። አንድ ሰው ስለ ሌላ ሰው ሱሰኝነት ና ሌላ ነገር እርግጠኛ ሆኖ መናገር የሚችለው ፣ብይኑ ካየና ፣ አብሮ ካደረገ ነው።

  • @bezobezonesh5524
    @bezobezonesh5524 Жыл бұрын

    ክብር ሁሉ አማኑኤል ይውሰድ የኛ ጌታ ❤️🙏🙏🙏👍👍👍

  • @user-ps3bf9zh4u

    @user-ps3bf9zh4u

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @beletetom107

    @beletetom107

    Жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ሰማይና ምድርን ለፈጠረው ለአላ (ለእግዚሐብሄር)

  • @bezobezonesh5524

    @bezobezonesh5524

    Жыл бұрын

    @@beletetom107 አሜን እንግዲህ ኦርቶዶክስ ከፍ ከፍ ስትል ጠላት ያለቅሳል ምንም ማድረግ አንችልም 🙏🙏🙏

  • @tilahunnatpome2153

    @tilahunnatpome2153

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-xu8us6kl6u

    @user-xu8us6kl6u

    Жыл бұрын

    @@user-ps3bf9zh4u ደንቆሮ ድሮስከጨላማ ሂወት ምንይገኛል

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Жыл бұрын

    ትእግስትዬና ጉሩሜሳዬ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ለዚ ቀን አበቃችሁ ምን እያልን እንደምንጠይቅ እንኳ ግራ ይገባን ነበር ትጊዬ እውነት ስለሷ ስናገኝሽ መጠየቅ በራሱ አንቺን ማገዝ ሳይሆን ይበልጥ እንዳናስጨንቅሽ እንፈራ ነበር እንጂ ሁሌም እናስብሻለን እስከቀረብሽበት ቀን ሳይቀር ለምን አትቀርብምም እንል ነበር ለልጆችሽ ለኑሮሽ የነበረሽን ፍቅርም ሆነ ማንነት ጠንቅቀን ስለምናውቅ እንኳን በድጋሚ ለዝች ቀን የምትወጂው አማኑኤል አደረሰሽ አበቃሽ ቀሪ ዘመናችሁን ደግሞ የበለጠ ይባርክላችሁ

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 Жыл бұрын

    ማነው እንደኔ በእንባ ጀምሮ በእንባ የጨረሰው እንኳን ደስስስ አላቹ ልጁቷ ለአባቷ ያላት ፍቅር ይለያል ገን ለእናትሽም ፍቅር ይኑርሽ ይከፋቸዋል አስቢ ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ትበል🙏❤🇪🇹

  • @Tube-pu1tf

    @Tube-pu1tf

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @TG-qk7kc

    @TG-qk7kc

    Жыл бұрын

    Yhen ayto yemayaleqs yelem

  • @f8863-z7k

    @f8863-z7k

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @seniafeworki1066
    @seniafeworki1066 Жыл бұрын

    የተረዳሁት ነገር ልጅ ሲባል ጨካኝ መሆኑ ነው ሺ ጊዜ ኑሮ ባይመች የትም ሁኑ የትም ልጆች ወላጆችን ባታስለቅሱ በናፍቆት ባታንገበግቧቸው ስልክ ደውሎ አለሁ ማለት ምን ይከብዳል የወለደ ከባድ ነው 😢😢

  • @tube-wg4po

    @tube-wg4po

    Жыл бұрын

    ያስብላል

  • @sahralove2899

    @sahralove2899

    Жыл бұрын

    Ferage atehunge lijetwa benatwa yetegodach temeselalech. Westachewn yemyakew fetare naw. Abatem be 13 amete ehedalhu setel denget belo he should have run it by the mom. This girl is the result of a divorce, wanaw egzabher enkwan agenanachew

  • @BoomBoom-un5xu

    @BoomBoom-un5xu

    Жыл бұрын

    በስንት መከራ አድገው ሲጎረምሱ ይከዳሉ ስንቱን አይተናል

  • @weleterufalle2371

    @weleterufalle2371

    Жыл бұрын

    በጣም እህህህህ እንዲት አየሽልኝ

  • @ekrammohammed3009

    @ekrammohammed3009

    Жыл бұрын

    አይገባንም እኮ የቤተሰብ ሀቅ ከባድ ነዉ አላህ ፍ እንኳን እንዳትሉ ብሎናል አላህዬ ቤተሰቦቻችንን አንተ ረጅም እድሜ ስጣቸዉ ከሀቃቸዉንም ጠብቀን

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i Жыл бұрын

    የእናታችን የእምነቷ ፅናት አማኑኤል አባቴ እንኳን እረዱሽ የኔ እናት❤🥰

  • @abiysintayehu4224
    @abiysintayehu4224 Жыл бұрын

    እኔ በዚህ ደስታ ላይ ያየሁት በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈው ታሪክ ጠፍቶ በተገኘው ልጅ አባቱ በጣም እንደተደሰተና ብዙ እዳደረገ ያነበብኩትን ነው ያስታወሰኝ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ፀሎቶዎን ሰማዎት እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @haregatanaw886

    @haregatanaw886

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😍😍😍🙏🙏🙏

  • @ethopia0995

    @ethopia0995

    11 ай бұрын

    Eqane bslame agnagnachehu❤❤❤

  • @ethopia0995

    @ethopia0995

    11 ай бұрын

    Selhulume ngre ydegele mareyame lege egziabehare yimsegne❤❤❤❤❤

  • @user-rk4nv9fd8l
    @user-rk4nv9fd8l Жыл бұрын

    አባትዬው እህህህህ😢 አላህ ይጠብቃቹ ebs የመዳም ቅመሞች ብሎ ስም ያወጣልን ጋብዙልን አብዱ ወሎ ጋብዙልን ጠይቀን አናቅም 👍👍👍

  • @user-yc9hg7yz6v

    @user-yc9hg7yz6v

    Жыл бұрын

    ككك

  • @user-yc9hg7yz6v

    @user-yc9hg7yz6v

    Жыл бұрын

    የኔም ሀሳብ ነው አብዲ ወሎ ይቅረብልን

  • @user-xf9tu1qk6w
    @user-xf9tu1qk6w Жыл бұрын

    የማዳም ቅመሞች ያላሰባችሁትን ደስታ ይስጣችሁ ፡😍

  • @Maleehat-Tube

    @Maleehat-Tube

    Жыл бұрын

    ለሀገርችንም በሠለም የብቀን

  • @user-sg2qv8wl2i

    @user-sg2qv8wl2i

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @woiynshettekile3401

    @woiynshettekile3401

    Жыл бұрын

    Ameeen

  • @user-rh6jg7qo5u

    @user-rh6jg7qo5u

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-qc9wl2yg7d

    @user-qc9wl2yg7d

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @wellotube2
    @wellotube2 Жыл бұрын

    እስይ አልሀምዱሊላህ አንተ ምን ይሳንሃል ፈጣሪ ሆይ የተጠፋፋን እና የተነፋፈቀን አገናኛቼው ሁሉ በእጅክ የሆነው ጌታ

  • @khadejalebanese7318

    @khadejalebanese7318

    Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zelekekiflu3500
    @zelekekiflu3500 Жыл бұрын

    ይህ ደስታ ለኢትዮጵያ እናቶች ይሁን።

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 Жыл бұрын

    እናት አምላክ ሆይ እኔም በሰላም ቤተሰቦቸ ጋር ደብልቀኝ የድንግል ማርያም ልጅ አደራህን

  • @meronwaktola4462
    @meronwaktola4462 Жыл бұрын

    ዛሬ ብዙ ተማርኩ በእዉነት የእናት እና የአባት መለያየት ለልጆች ምን ያህል አደጋ አለው የልጅቷ ሁኔታን ያየ 😢😢😢 አሁን ወደ ፀበል ብትወስድ

  • @omtzzzz8920

    @omtzzzz8920

    Жыл бұрын

    awo lijuta like ayidelachima

  • @user-bm9iq8do2h

    @user-bm9iq8do2h

    Жыл бұрын

    ከቃል በላይ አደጋ አለው የደረሰበት ያውቀዋል

  • @DrawMeToYouLord

    @DrawMeToYouLord

    Жыл бұрын

    አዎ እኔም የተረዳሁት እሱ ነው። የልጅቷ አነጋገር፡ እይታና የምታሳያቸው እንቅስቃሴዎችን ሳይ በመጥፎ ሱስ ህይወት ውስጥ አለች የሚያስብ ቢሆንም የጓደኞቿ ህይወታቸው ሳይ ግን እንደዛ እንዳልሆነ ተረዳሁኝ። የልጅቷ ትልቁ ችግር ብየ የማስበው ከአባቷና እናቷ ፍቺ ምክንያት የሞራልና የልብ ስብራት ደርሶባታል። በጣም ያማል። እንኳን በህይወት በሰላም ከወላጆቿ ጋር ተገናኘች። ለባለ ትዳሮች ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @user-ul5cf8ru6j

    @user-ul5cf8ru6j

    Жыл бұрын

    Ewnetnw lijtwa besus west be bezu negeroch yasalefech endehone ka akal enksekasewa ke fetwa ges yastawkal

  • @asterabate7743

    @asterabate7743

    Жыл бұрын

    አዎ ይጎዳል እኔም በልጅነቴ ነዉ የተፋቱት ግን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለአያቴ ይሁንልኝ ግን መለያየት አያስፈልግም

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Жыл бұрын

    ውይ ቅዱሰ አማኑኤል እንኳንም እንባዎትን በደሰታ ለወጠልዎት የኔ እናት የማዳም ቅመሞች እኛም ከሰደት መልሰ የምንደሰትበት ነገር ይሰጠን አሜን በሉ

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    Жыл бұрын

    አሜን እህት

  • @samira9231

    @samira9231

    Жыл бұрын

    አሜን 3

  • @titiyababe9490

    @titiyababe9490

    Жыл бұрын

    Amen 🙏 my darling 💓

  • @sarabrara1262

    @sarabrara1262

    Жыл бұрын

    አሜንውዴ🙏🌹

  • @mahitamahu8278
    @mahitamahu8278 Жыл бұрын

    የኔ አማኑኤል ሲሉ ደስ ሲሉ😥😥😥😥

  • @fafi5397
    @fafi5397 Жыл бұрын

    ኡፍ እናትነት አላህ ልጆቻችንን ይጠብቅልን ልጆችም ልቦቻቸውን ያራራ ኢቢሄሶች ግን ቃል የለንም ውለታቹ ፈጣሪ ይክፈላቹ ስንቱ እንባውን አበሳቹ

  • @Amele8427
    @Amele8427 Жыл бұрын

    ልጅቱ ግን የሆነ መንፈስ ሰፍሮባታል እግዚአብሔር ይታደጋት እናት አባት እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @tamrisaeed7158

    @tamrisaeed7158

    Жыл бұрын

    ደግጣነዉ

  • @user-uv5rk1vb5i

    @user-uv5rk1vb5i

    Жыл бұрын

    ትክክል ሱሰኛ ነገር ናት መስል

  • @user-gn5wb1zi4o

    @user-gn5wb1zi4o

    Жыл бұрын

    @@tamrisaeed7158 አይ መደንገጥ አይደለም ጀል ብለለች

  • @Amele8427

    @Amele8427

    Жыл бұрын

    @@tamrisaeed7158 የመደንገጥ አይደለም እጇ ሁኔታ አይቶ መረዳት ይቻላል

  • @tamrisaeed7158

    @tamrisaeed7158

    Жыл бұрын

    @@user-gn5wb1zi4o አዉ ግን አይ ችግር ነዉ

  • @halemahalmurshidi7018
    @halemahalmurshidi7018 Жыл бұрын

    የተስበር ልብ ነው የምጥግኑት. እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ኢቢኤሷች በሙሉ

  • @fozea5554
    @fozea5554 Жыл бұрын

    *አትፍረዱ* በልጅቷ የምትፈርዱ ሰዎች ግን ልክ ናችሁ? የእናት እና አባት አንድ ላይ አብሮ አለመኖር ብቻ ልጆች ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ይፈጥራል ልጆች ሁልጊዜም ለወላጆች ትልቅ ደረጃ ደርሰን ነው ማሳየት እና ማስደሰት የምንፈልገው ያ ሳይሆን ቀርቶ ህይወት ሲከብደን ግን ሁሌ በተስፋ ነገን ስንጠብቅ ብዙ አመታቶች ያልፋሉ ያኔ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ እንገባለን ምሳሌ ስደት ላይ ያለን በዚህ ጊዜ ሀገሬ እገባለሁ ብለን ስኬታችንን አስበን ከሀገር ወጥተን ግን እንዳሰብነው ሳይሆን እስኪሳካልን እየጠበቅን በማያልቅ ተስፋ እመጣለሁ እያልን ብዙ አመታትን ወላጅን በናፍቆት የቀጣናቸው ቢሳካላችሁ ከወላጅ እና ከሀገር ትርቃላችሁ? አትርቁም ነበር እሷም ያሳለፈችው ችግር አሁን ድረስ ጠምጥሞ ይዟት ነገሮች አመት እስከ አመት ቢመሳሰሉባት እንጅ ቢሳካላት ይሄ ሁሉ ጊዜ ባልሄደ ነበር ወላጅ ፊት ከሚጠብቁን በታች ሆነን መገኘት አለመፈለጋችን ብዙ ጊዜያቶች እያጣናቸው ነው እሷስ በሂይወት አግኝታቸዋለች ዱኣቸው/ፀሎታቸው ደርሶ ስንቶች ሳይገናኙ አጥተዋል ቤተሰባቸውን *በመጨረሻም* ከእሷ እና ስደት ላይ ሆኖ ቤተሰቡን የራቀ ልዮነቱ እሷ ጠፍታ መሆኑ ብቻ ነው ይልቁንስ ለራሳችን እንፀልይ/ ዱአ እናርግ ፍላጎታችን ሞልቶ ከቤተሰብ ከሀገራችን እንድንኖር *አትፍረዱ*

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i Жыл бұрын

    ዉይ ልጅቷ በህይወት ዉጣ ዉረድ ያለች መሆኗን ገጽታዋ ይናገራል አይዞሽ ቤተሰብሽ ጋ ተገናኝተሻል ሁሉም መልካም ይሆናል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Жыл бұрын

    ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖች ድዋ ፀሎት ለሀገራችን💚💛❤

  • @BbBb-io2rf

    @BbBb-io2rf

    Жыл бұрын

    Inshallaa

  • @AZGZ-nh4dk

    @AZGZ-nh4dk

    Жыл бұрын

    በትክክል የፈጠረን አምላክ ይረዳናል🙏

  • @tigesttakele6452

    @tigesttakele6452

    Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @nas7117
    @nas7117 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ጥሎብኝ የሰው ደስታ ያስደስተኛል እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ማነው እንደኔ የሰው ደስታ የሚስደስተው 👍👈

  • @user-uq7bh9lm9s
    @user-uq7bh9lm9s Жыл бұрын

    EBS ትልቅ ስራ ነው እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ውለታ ነው ይሄንን ስራ መቸም እንዳታቋርጡት ስንት የተሰበረ ልብ ነው የጠገናችሁት ስንት ብዙ ያዘነ ልብ እያስደሰታችሁ ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 Жыл бұрын

    አልቅሰን ሞትን እኮ አባቷን ቁርጥ ይገርማል ስንት አይነት ቅን ልብ ያለው ሰው አለ አሰላዎች ብሩካን ናቹ እንኳን ደስ አላቹ እማማ አባባ እልልልልልልል ጌታ እየሱስ ይባረክ !!!

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 Жыл бұрын

    መቼም የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ውስጤ ሁሌም እንደመረቃችሁ ነው!! ኢ ቢ ኤሶች ተባረኩ ❤️🙏🇪🇹

  • @mahletsyoum770

    @mahletsyoum770

    Жыл бұрын

    በምንድነው ታሪክ የሚላከው

  • @ebuyaasefa9618
    @ebuyaasefa9618 Жыл бұрын

    የአማኑኤል ድንቅ ታምር ነው ክብር ለሱ

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ነይ ወደቤቴ ማሬ እባክሽ

  • @user-wj5rt6ek8n

    @user-wj5rt6ek8n

    Жыл бұрын

    @@anuyoutube5454 በርቺ እድርጌሻለሁ

  • @mihret3341
    @mihret3341 Жыл бұрын

    በልጅነት ትዝታ ውስጥ አስታውስሻለው በተለይ ወንድሞችሽን ሳይ እንኳን በሰላም ከቤተሰብ ጋር ተገናኘሽ አማኑኤል ክብርና ምስጋና ይሁን😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @susususu3837

    @susususu3837

    Жыл бұрын

    መሳለሚያ አማኔል አካባቢ ነበረች አደል?

  • @emanchombe8567
    @emanchombe8567 Жыл бұрын

    እኔም 16አመት እናቴን አላየዋትም ትኖር ትሙት አላቅም ግን ልቤ እደማገኛት ይነግረኛል እኔ ለአላህ አመልክቻለው ምላሹንም ከሱጠብቃለው ኢሻአላህ ካልመተች አገኛታለው እኔም እደሰው እናቴን አጊቼ የሆዴን ማጫውትበት ቀን ናፈቀኝ እስቲ በዱአቹ አስቡኝ🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥🤲🤲🤲

  • @user-yx7wj7ic1x

    @user-yx7wj7ic1x

    Жыл бұрын

    አላህ ያገናኝሽ ያረብ

  • @Zahra-qh6md

    @Zahra-qh6md

    Жыл бұрын

    አላህ

  • @meremamerema7164

    @meremamerema7164

    7 ай бұрын

    ኢንሻአላህ አላህያገነኚሸ ያረብ

  • @hdhdhddhhhj9229

    @hdhdhddhhhj9229

    7 ай бұрын

    አይዞሺ እህት አላሂ ይገንሺ

  • @zekeriyazake3719

    @zekeriyazake3719

    2 ай бұрын

    አንችም ለኢቢስ ለምን አትነግሪም መፈለግ ግድ ይልሻል

  • @MIkItube
    @MIkItube Жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል የእውነት ይህን ያክል አመት እያለቀሱ የቆዩ መሆናቸው መረዳት ቀላል ነው😭😭😭😭😭 እንኳን ደስ አላቹህ

  • @user-qw7sv4le4h
    @user-qw7sv4le4h Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የአባት እናት እምባ የምታብሱ ልጅትዋ ግን ጠነኛ አይደለችም ጸበል ውሰድዋት😢😢

  • @mirtneshmasresha6025
    @mirtneshmasresha6025 Жыл бұрын

    እምነት ትልቅ ፅናት ነው በእማማ ውስጥ ትልቅ እምነት አለ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው እንኳን ደስ አለዎት አማኑኤል ይክበር ይመስገን እማማ ልጅ እንደናቱ አይሆን ይባል የለ መልካም የምትሰሩ ሁሉ እማማ እንዳሉት አማኑኤል ይጠብቃችሁ እምባየን ማቆም አቃተኝ

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 Жыл бұрын

    😭😭😭😭እመብርሃን የአምላክ እናት እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ ጌታ ለአመኖት ደራሺ የማያሳፍርው ንጉስ ክብር ምስጋና ይገባዋል🙏🙏❤️❤️

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለን አላቸው ሰላም ለኢትዮጵያ የተመኛቹ ሁሉ እቺ ሳምንት የደሰታ ሳምንት ነው ኢትዮጵያና ኤርትራውያን አይለየን ወገኖቼ 🇪🇹🇪🇷

  • @eteteemu9153

    @eteteemu9153

    Жыл бұрын

    Yzihe bytdeb merqat betef yehunlacju Yoni

  • @ameetameetina4849

    @ameetameetina4849

    Жыл бұрын

    አማን

  • @hadiyamollatube6921

    @hadiyamollatube6921

    Жыл бұрын

    🌹

  • @sjsjsjsj2034

    @sjsjsjsj2034

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏🙏

  • @mansourabdelrahman5208
    @mansourabdelrahman5208 Жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን መዳኒአለም የማንም እንባ ዕዳ የለበትም እንባን ከዓይን ላይ የሚያብሰው አማኑኤል ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤️🙏🙏🙏

  • @betelhemhaymanot340
    @betelhemhaymanot340 Жыл бұрын

    ክብር ሁሉ ለፃዲቁ አባታችን አባ ተክለ ሀይማኖት አምላክ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Mahlet-lq1bu

    @Mahlet-lq1bu

    6 ай бұрын

    አሜንንንንንንንን።

  • @dubaleshibeshi5291
    @dubaleshibeshi5291 Жыл бұрын

    የእናትየዋ የእምነት ፀናት በጣም ያኮራል ጠንካራ እምነት ከሳት ያወጣል ይሄ ምስክር ነው እኛንም በ ቤቱ ያፅናን ፡

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 Жыл бұрын

    ከወላጆቿ ናፍቆትና ጭንቀት የበለጠ የልጅቷ በህይወት መንከራተቷን ስትነግረን በጣም አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመኑን ሰላም ያድርግላችሁ

  • @kistanit

    @kistanit

    Жыл бұрын

    አሜን። ብቻዋን ያሳለፈችውን መከራ እና ችግር እግዚያብሄር እና እሱዋ ናት የሚያቁት።

  • @milanabood5582

    @milanabood5582

    Жыл бұрын

    አው በጣም ታሳዝናለች

  • @alemtube12
    @alemtube12 Жыл бұрын

    ስሮጥ ተደፍቸ ነበር የእናትን ደስታ ማየት ❤❤❤❤❤

  • @heritube7927
    @heritube7927 Жыл бұрын

    የኔ እናት ወላሂ እንዴት እንዳለቀስኩኝ እንኻን ደስ አላቹህ. አባዬ ልጅቷን ግን አዳምጧት ከችግርም በላይ ስለልቦናዊ ተፅኖ ደርሶባታ እንርዳት ህይወቷን እንቀይርላት

  • @emuyejima9423

    @emuyejima9423

    Жыл бұрын

    Tebarki 😍😍.

  • @oumumuitesim
    @oumumuitesim Жыл бұрын

    እንደው አቢኤሶች አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ያአላህ

  • @natey16
    @natey16 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ የቲቪ ጣብያዎች አሉ አንዳቸውም ግን ማህበራዊ ህይወታችን ውስጥ ገብተው ሲሰሩ አይታይም ፍላጎትም የላቸውም። ebs ግን ይለያል በአንድ ሳምንት የአንድ ቤተሰብ ህይወት መቀየር የአንድ ቤተሰብ እንባን ማበስ መቻሉ ብቻውን የኛ የኢትዮጵያውያን ኑሮ የሚያሳስበው መሆኑን ያሳያል‼️ ❤❤❤❤❤ ebs እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @tegstmengstu9105
    @tegstmengstu9105 Жыл бұрын

    ዮኒየ እድሜ ጤና ይስጥህ ከአቅሜ በላይ ምን ልልህ እንደምችል ሁሉ ይጨንቀኛል እመብርሃን ትጠብቅህ ልጆህ ትዳርህ ይባረክ

  • @rabiyamohammed3445
    @rabiyamohammed3445 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭እኔም ከስደት ስገባ ወላጆቼ እንድህ ነው ያለቀሱት የወላጂ አንጀት አይጨክንም እንኳን ይህንን ሁሉ አመት ድምፆን ሳይሰሙ 😭

  • @seidshefere2070

    @seidshefere2070

    Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቃችሁ EBS

  • @kistanit
    @kistanit Жыл бұрын

    I know abkoye since she was a little girl, she was my neghbour. she was a respectful , happy , beautiful girl. oh I still remember her smile and lough, My heart was broken when I heard about her disapprance. I am so happy and I do not have a word to express my feeling. I see in her eyes how she probability went through a lot. I hope that sparkle we use to see in her eyes and happiness comes back. EBS Thank you for all you do to mend broken hearts.

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Жыл бұрын

    ውይ የኔናት ውይ እናት መሆን ውየ አባት እንኳን እግዚአብሔር በሰላም አገናኛቹ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-tr5zv9mg5j
    @user-tr5zv9mg5j Жыл бұрын

    እናት ወይ እናት እማዬ እንኳን ደስ አለሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ ክብር ለንጉሱ ይሁን

  • @sjsjsjsj2034

    @sjsjsjsj2034

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @sjsjsjsj2034

    @sjsjsjsj2034

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 Жыл бұрын

    ዬናሰዬ የኔ የዋህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይሰጥህ ልጆችህንም ይባርክልህ ፈጣሪ ደሰ ሲል ኦፍ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tofikeamane1499
    @tofikeamane1499 Жыл бұрын

    ምስጋና ለጀሊሉ ይሁን ebs ልዩ ሚዲያ ኢትዮጵያዊነት ሁሌም ከፍ ይበል መከራ ይብቃን

  • @fkr834

    @fkr834

    Жыл бұрын

    Manew jelilu

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Жыл бұрын

    ውይ እኛንም አስለቀሳችሁን ፡ እንኳን ደስ አላችሁ በህይወት መገናኘት ትልቅ ነገር ነው ።

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын

    እህህህህ እናትስ አታልቅስ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን አላህ የደስታ ያድርገው እኔ በማልቀስ በየሳምንቱ እህህህ መለያየት ከባድ ነው አላህ የቤተሰብን ደስታ እንጂ ሀዘን አያሰማችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @sarabrara1262

    @sarabrara1262

    Жыл бұрын

    አሜንውዴ🙏🌹

  • @HN-rs9fv

    @HN-rs9fv

    Жыл бұрын

    አሚንንንንን ያረቢቢቢቢ

  • @Tewahdo_Enatalem
    @Tewahdo_Enatalem Жыл бұрын

    ስሉስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይግባው። የለምኑትን የማይረሳ ቅዱስ አማኑኤል ስሙ ከፍ ከፍ ይበል። እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 Жыл бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው :: መጨረሻው ደስ ይላል :: ወገኖቼ እባካችሁ አትፍረዱ ልጆች በለጋ እድሜ ከእቤት ሲወጡ ፈተናው ብዙ ነው ::

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Жыл бұрын

    እናቴ ወለላ እንኳን ደስ አላችሁ የወንየ የኔ እሩህሩህ ከእንባህ ጋራ ለተጨነቁ ቤተሰቦች አብረህ ተጨንቀህ ።በጣም ክብር አለኝ ለናተ ከፍ ያርጋችሁ ታሪክ ነዉ በሳምንት ስትገኝ ገረመኝ ።

  • @Tube-fu1yg
    @Tube-fu1yg Жыл бұрын

    ኢቢኤሶች ሀቂቃ በጣም የሚበረታታ ፕሮግራም ነው አልሀምዱሊላህ እኳን በሰላም ተገናኛችሁ

  • @rebeccamoges
    @rebeccamoges Жыл бұрын

    የቤተሰብ መፍረስ ልጆችን በጣም ይጎዳል. ወላጆች ለልጆቻችሁ ስትሉ work it out!!!

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Жыл бұрын

    ውይ ፀዲ የት ሄደች???😮በስላሴ ስም ውይይይ እንዴት ይጨንቃል የደስታ ጭንቀት ተባረኩ ❤

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Жыл бұрын

    በደስታ እንባዬን የምጨርስበት ፕሮግራም ነው:: መልካም ነገር ብርቅ በሆነበት ዘመን የመልካም ወሬ አብሳሪዎች በመሆናችሁ ምስጋና ይገባችሁአል::

  • @memegezaw5011
    @memegezaw5011 Жыл бұрын

    ምንም ቢለፋ እግዚአብሔር ካልፈቀደ ምንም አይሆንም. ይኤን ያክል ግዜ ተለያይቶ በሰላም በጤና መገናኘት ቀላል አይደለም. ካሁን በዋላ ከቤተሰቦችሽ. ባትለያይ. አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ. ማን እንደ እናት እና አባት 💞🙏🙏🙏

  • @malakabboud7404

    @malakabboud7404

    Жыл бұрын

    ❤️

  • @yewbdargetachw1877
    @yewbdargetachw1877 Жыл бұрын

    በእውነት ዛሬ በጣም ስራ ነበረብኝ ድክም ብሎኝ ነበር ግን ቅዳሜ ከሳአት ሳላይ አልተኛም ብዬ ነው እውነት ምወደው ሚዲያ ነው ቅዳሜ ከሰአት ውስጤ ነው

  • @astubelay5909
    @astubelay5909 Жыл бұрын

    የራስ ወዳድ ዘመን ምን ሆነሽ ነዉ እንዲህ አይነት እእናትና አባት እያለሽ ሰልፊሽ ነሽ ማሚ እና ባቢ እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @almazzeme1888
    @almazzeme1888 Жыл бұрын

    Ebs ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ !!የብዙዎችን እምባ እያበሳችሁ ነውና በርቱበት ❤❤

  • @zed9732
    @zed9732 Жыл бұрын

    ከኔዉ ጀምሮ ልጅ ወልደን በትዳራችን ደሥተኛ ያልሖንን ጥዶች ከዚች ልጅ ሒወት ተምረን ትዳራችንን ሥኬታማ ለማድረግ መጣር አለብን የልጆቻችንን ሕልም እዳንቀጥፍ!!!

  • @zendlemlem8083
    @zendlemlem8083 Жыл бұрын

    የኔ እናት እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ተአምሩ ብዙ ነው ክብር ይመስገን

  • @user-qq8en3ru6u
    @user-qq8en3ru6u Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ሆይ በልጆቸ እዳትፈት ነኝ 🙏🙏🙏ፈጣሪ ምላክ እንካንም በሰላም አገናኛችሁ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Жыл бұрын

    ልብ ይነካል የኔ እናት 😥😥😥😥😥 ምን ያህል ናፍቀዋታል አማኑኤልየ ምን ይሳናወል

  • @fentawkefyalew7183
    @fentawkefyalew7183 Жыл бұрын

    ዮኒ ምርጥ ሰው ፕሮግራሞችህ ሁሉ እንደ አንተ ምርጥ ናቸው ።አይቼ አልጥግብም በርታ ወንድሜ ሲበዛ ሩህሩህ ነህ።

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 Жыл бұрын

    ፀሎታችሁን የሰማ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን :: ደስ ይላል ::❤🎉

  • @user-rz7zb4to6b
    @user-rz7zb4to6b Жыл бұрын

    ወየዉ እናትየዋ አማኑኤልዬ ሲሉ አፋቸዉ ሲጣፍጥ አማኑኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ኢቢኤሶች ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @user-ru2tm1lc3l

    @user-ru2tm1lc3l

    Жыл бұрын

    አማኑኤል ማን ነው

  • @lekabeka1165
    @lekabeka1165 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤት የኔ እናት🥰😢 ለቅዱሳን ክብር ይገባል አቤቱ ቸሩ መዳሀንያለም🥰🥰❤❤🥰❤🥰ሰላም ለሀገሬ🥰❤❤

  • @alem502
    @alem502 Жыл бұрын

    የኔውድ"እኳን"ደሳለሽ"ብዙ"መከራዎችን"ያሳለፈች"ትመስለኛለች"የኔውድ"ክብሩ"ለጌታ"ይሁን"በሒወት"ኖራችሁ"መገናኘታችሁ"እራሱ😢❤❤❤

  • @shemimamusa6709

    @shemimamusa6709

    Жыл бұрын

    betam stasazn

  • @user-ul5cf8ru6j

    @user-ul5cf8ru6j

    Жыл бұрын

    Ewnetnw tasaznalech besus west endalech besrat west nw yalechw akalwa yenageral geta yefetat

  • @sophiaafworki1284

    @sophiaafworki1284

    Жыл бұрын

    Ewnet new

  • @absdabsd4647
    @absdabsd4647 Жыл бұрын

    እንደኔ አባቱን የሚወድ ሞቶም የሚወደው ሁሌ የእግር እሳት ሆነብኝ ይናፍቀኛል አባይየ የኔ ልዩ አባት አንድ ቀን ባይህ

  • @Ethiopya.

    @Ethiopya.

    Жыл бұрын

    እኔም ሞቶ የሚመጣ ሁሉ የመሰለኛል

  • @metometo4483
    @metometo4483 Жыл бұрын

    አምላከ አቡነ አረጋዊ ወ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ክብር ምስጋና ይግባው

  • @azebina20tube
    @azebina20tube Жыл бұрын

    ረጅም እድሜና ቴና የተረሳሱ የተለያዩ ቤተስቦቺን ህይዎት ታሪክ የምትለውቱ እግዝሃብሄር ይባርካችሁ🙏

  • @natytesema9148
    @natytesema9148 Жыл бұрын

    EBS thank you for your help and support for people who separated from their loved ones. God bless! Yony you're a great man with a compassionate personality. 👍👍👍🙏❤️🇪🇹

  • @asterwordofa1239
    @asterwordofa1239 Жыл бұрын

    ከእግዚአብሔር ቀጥሎ እናንተ ልትመሰገኑ ይገባችኋል እግዚአብሔር ለሰው ሰውን ይሰጣል በዚህ ዘመን እንዲህ ቤተሰብ ለቤተሰብ በሚጠፋፋበት ጊዜ እናንተን አስነስቶ የሚያስደንቅ ነገር ሲሆን ደስ ይላል እንደሚመስለኝ ቅን ሰዎች ያሉበት ቦታ ነው ። ምክንያቱም እግዚአብሔር ከቅኖች ጋር ቅን ነው። ፈልጋችሁ እንድታገኙ የእሱ እርዳታ አለበት ሰቷችሗል በርቱ ጥበቃው ይብዛላችሁ God bless you !!!❤

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 Жыл бұрын

    እልልል ........እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን ደስ አላችሁ። የኔ እናት እንኳን ተክልዬ አባቴ ሰማዎት።

  • @aneshaenders6601
    @aneshaenders6601 Жыл бұрын

    ልጆች ግን ጨካኝ ናን እናት መከረኝት እንኮን ደስ አላችሁ

  • @elsabetgb4000

    @elsabetgb4000

    Жыл бұрын

    ተው ኣትፍረዱ ያለችበትን ሳታውዉ ለራስዋ የክርበዳት ምትመስል

  • @belanebelane237

    @belanebelane237

    Жыл бұрын

    አትፍረዱ ይፈረድባችኋል ይላል ቃሉ

  • @yemsida1758

    @yemsida1758

    Жыл бұрын

    ልጅነት ይዟት ወጣች በኋላ ይቆጡኛል ብላ ፈርታ ነው።

  • @edmalemberihun9100

    @edmalemberihun9100

    3 ай бұрын

    አትፍረዱ ያልፍልኛል ብላ ወጣ አልተሳካም ይሆናል ምን ይጀ ቤተሰብ ልመለስ ሚለውም ይሆናል

  • @dagitube-6921
    @dagitube-6921 Жыл бұрын

    ግርማ ሞገስ ያለው ቤተሰብ እያላት ብቻዋን ብዙ ተሰቃየች አሁን የደስታ ጊዜ ነው አሰላወች አኮራቹኝ ለሁሉም ፈጣሪ እድሜና ጤና ጀባ ይበልልን

  • @eyobgezachew4834
    @eyobgezachew4834 Жыл бұрын

    ኢቤሶች ለናተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ይክፈላችሁ እናት እና አባትም እንኳን ደስ አላችሁ። አይ ልጅ ግን ጨካኝ ነው አንዳዴ እናቶች ወልዳችሁ እዩት እሚባል አባባል አለ እናም ልጆችን ልብ ይሰጠን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    17ዓመት ሙሉ አዲስ አበባ ውስጥ ቁጭ ብሎ እናቱን አላየም የኔ ወንድም 😭እናቴ ሁሌም ታለቅሳለች እኔም የናቴ ጉዳት ተረፈኝ 😢ከ 32ዓመት በላይ ጠፍቶ በቀረው ወንድማችንና እንዲሁም ሸገር ቁጭ ብሎ ዞር ብሎ ለማያያት ልጇ ስታለቅስ ይሄው አለች 😥አይ የልጅና የዕናት ልዩነት 😭ልጅቱ ትንሽ ዱርየነት አለባት

  • @fafialitube6664

    @fafialitube6664

    Жыл бұрын

    ሱስ ያለባት ነው የምትመስለው

  • @nuneshnunesh3986

    @nuneshnunesh3986

    Жыл бұрын

    ሱሰኛ ነገር ትመስላለች የማትረባ ነች ብታ እንኮን ተመለሰች ለቤተሰቦቾ ስትል ኤጭ

  • @albloushi6189

    @albloushi6189

    Жыл бұрын

    @@nuneshnunesh3986 አትፍረዱ ይፈረድባችኃል ይባላል በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳለፈች እሷ ነች የምታውቀው

  • @mamanegu1324

    @mamanegu1324

    Жыл бұрын

    ​@@fafialitube6664 አዎ

  • @nuneshnunesh3986

    @nuneshnunesh3986

    Жыл бұрын

    @@albloushi6189 እረ ተው እባክህ ሴት ልጅ ሱሰኛ ስትሆን

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 Жыл бұрын

    I saw so many people reunion in different situations this one is killing me with tears 😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 praise the lord and for everyone who works very hard

  • @meronabay5417

    @meronabay5417

    Жыл бұрын

    Me too.

  • @kedijakedija535

    @kedijakedija535

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meseratcherenate8120

    @meseratcherenate8120

    Жыл бұрын

    Yes indeed 🤩🙏🙏🙏

  • @alemayehunegash2061

    @alemayehunegash2061

    Жыл бұрын

    Wow, I cried too

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f Жыл бұрын

    መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ። ወላድ የአንጀት ኡፍፍፍ ልጅቷን ወደ ፀበል ውሰዷት ይመስለኛል ብሶት እና ናፍቆት ጤናዋን የቀማት ይመስላልና ሳይኮለጂ ምክርም ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ቀልቧን ይመልስላት።

  • @getasewalemnew9753
    @getasewalemnew9753 Жыл бұрын

    ምን አለበት ልጅ ከወለዳቹህ በኋላ እናት እና አባት ባትለያዩ ለልጆቻቹሁ ስትሉ 😢😢

  • @mohammedabdi2703
    @mohammedabdi2703 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ከአሁን ወደዚህ ልጅቷ ብዙ ውጣውረድ ካባድ ችግር ስላሳለፈች ጠንካራ ልጅ እንደምትሆን ጥርጥር የለውም

  • @rutaarts1511
    @rutaarts1511 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል አምላክ ክብር ይስፋ EBS እግዛብሄር አሁንም ከጎናችሁ ይሁን

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር የኔ እናት የእምነቶ ፅናት ምስክርነቶ እመብርሃን ታክብርልን። ክብርምስጋና ይድረሳቸው ተክለሐይማኖት አባቴ።

  • @user-fb4md4qw4t
    @user-fb4md4qw4t Жыл бұрын

    የኔ እናት እናት ክፉ አይንካት😥 ግን ልጆች ጨካኝ መሆናችንን ተረዳሁ 💔 ልጅቱ ውሰጧ ተሰብሯል መቸም ሴት ልጅ ከቤት ስትወጣ ብዙ ፈተና ይድረስባታል😥😥

  • @meseretshumi7328
    @meseretshumi7328 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ አቤት የሰውን ደስታ እንደማየት የሚያስደስት ነገር ምን አለ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 Жыл бұрын

    በስመአም የልጅ ጭከኔ ግን ይገርማኛል እናትነ አበት እንኲን ደስ አለችሁ እብኤሶች ጌታ ይባርከችሁ

  • @lidiya9294
    @lidiya9294 Жыл бұрын

    እናት ሁሌም እረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ኢቢየስ ክብር ይስጣችሁ ❤️

  • @meseretmola1330
    @meseretmola1330 Жыл бұрын

    ከቤተሰብ መለየት ሂወትን ያበላሻል ልጁትዎ ሱስ ውስጥ የገባች ትመስላለች ይቺንየመሰለች

  • @mohammedhabibbibo2925

    @mohammedhabibbibo2925

    Жыл бұрын

    Ayebalim balege

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    Жыл бұрын

    በይምሰል ባናወራ ጥሩ ነው ምንም ውስጥ ትሁን ዋናው በሰላም ከናት ካባቷ ከቤተሰቧ መገናኘቱ ትልቅ ነገር ነው

  • @mamanegu1324

    @mamanegu1324

    Жыл бұрын

    ይመሰላል

  • @Master_ofElements

    @Master_ofElements

    Жыл бұрын

    @@user-ri9xq2or8r እዉነት ነዉ ዋናዉ እሱ ነዉ

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    Жыл бұрын

    @@Master_ofElements እኮማማዬ ዋናው በጤና መገናኘታቸው ትልቅ ነው እሄንን ደስታ ያላገኘ ስንት አለ

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች ያስብነውን አሳክተን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🙏

  • @kemf5410
    @kemf5410 Жыл бұрын

    ቤተሠቦች እንኳን ደስ ኣላቹ💕ልጅቷ በሡሥ ተጠምዳለች እግዚያብሔር ይፈዉሥሽ🙌

  • @user-nw1ov6mf1f

    @user-nw1ov6mf1f

    Жыл бұрын

    በጣም ሱስ ላይ ነች

  • @fereferegetachwe1451
    @fereferegetachwe1451 Жыл бұрын

    የማዳም ቅመሞች እናት ያላቹሁ እናትና አባታቹሁ አክብሩ እኔ እንካ ቤቴሴቤ በህይወት የሉም ድንግል ማርያም እናቴ አማኑኤል አባቴ አለልኝ የእናት እንባ አያሳየን

  • @jannathjannath7836
    @jannathjannath7836 Жыл бұрын

    እናቴ ውይ እንባዬን አስጨረሱኝ የመዳም ቅመሞች በደስታ አልቅስ ክፉ አይንካን

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z Жыл бұрын

    እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ ልጂቱ ግን ሞራልዋ ተነክትዋል የስነ ልቦና ምክር ያስፈልጋታል

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Жыл бұрын

    እሰይ ቅዱስ አማኑኤል እንኳን ሰምዎት😢😢💕💕💕

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 Жыл бұрын

    የኔ እናት ስለአቡነ ተክለ ኀይማኖት ስናገሩ አስለቀሱኝ ሁላችሁም እኳን ደስ አላችሁ።

  • @truwerqmitaw1337

    @truwerqmitaw1337

    Жыл бұрын

    Manewe abunetekelehayemanote?

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት አብሬ አልቅሼ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ ተመስገን 🙏እውነት ይሄ ፕሮግራም የስንቱን እንባ አበሰ በርቱልንግን ክሬዲቱን ሑሉ ለአባትሽ ማብዛትሽ ብዙም አልተመቸኝም ምንም ቢሖን እምዬ❤😘ለዚህ ያበቃችሽ

Келесі