"ሰርቄ ልወስድሽ መጥቼ ነበር" አባት እና ልጅ በቅዳሜ ከሰአት ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኙ "ቤት የማገኝህ እየመሰለኝ ከት/ቤት ጓጉቼ እመለሳለሁ"

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 898

  • @solodamedia1029
    @solodamedia1029 Жыл бұрын

    የትግል ጓዴ በአካል ባንተዋወቅም በአንድ ግንባር መጋቢት 10/1976 እንደጠቀስከው በአልጌና ውጊያ አብረን ውለናል ስለዚህ ደስታህ ደስታየ ነው እንኳን ደስ አለህ። ኢትዮጵዊነት በእኛ ዘመን ይህንን ይመስል ነበር በሄድንበት ዘርና ሃይማኖት ሳንጠይቅ በትዳር እንጣመር ነበርን። ወዲ ሻምበል ዘብሔረ ኢትዮጵያ የቀድሞው ሰራዊት አባል።

  • @user-cx7tn7mx7b

    @user-cx7tn7mx7b

    Жыл бұрын

    በትክክል ከ1983 ዓ ም በፌት ዘር ሐይማኖት የሚባል ነገር አይጠየቅም ነበር ከሁለም ብሄር ጋር ተጋብቶ መኖር ይቻላል በኢትዮጵያ በአሰራ አራቱም ክፍለ ሀገራት መኖር መሰራት ይቻላል ያን ዘመን እግዚአብሔር ይመለሰልን አሜን

  • @zeyitunamisganaw8646

    @zeyitunamisganaw8646

    Жыл бұрын

    ትክክለኛ ኢትዩፕያዊ በናንረ ዘመን ቀረ አሁንም መድረክ አግኙና ስለ ኢትዩፕያዊነት ልታስተምሩን ይገባል

  • @mamaajmanmamaajman4999

    @mamaajmanmamaajman4999

    Жыл бұрын

    እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ በጣም ደስ ይላል እኔ ሁለት እጎቶቸ አሁን አልከው ውጊያ ላይ እንደንበር ተመቶ የመጣ ስው ነግራናል እንዳግልጣሚ አንድ ክፍለ ጦር ነበት ሶስቱም እሱ ተመታ ወድኩ አለ እንሱ ግን የት እንደለ አልቅም ግን ይኖርሉ ብሌ ነበር ያን ግዜ ትንሽ ነበር በ1984 በዛውም እፍልጋገሁ ብሌ ገባ በ2008 አባቴም ተስዋ አጎቴቸ ግን እስካሁን ምን የስማንው ነገር የለም

  • @almaz-rudy8793

    @almaz-rudy8793

    Жыл бұрын

    Thank you for your service, we salute you

  • @thebesistersever

    @thebesistersever

    Жыл бұрын

    @@mamaajmanmamaajman4999 XCC`AAlQqQ ¡lqK

  • @Agurashtube
    @Agurashtube Жыл бұрын

    ማነው ተጠፋፉተው ሲገናኙ እንደ እኔ የደስታ እንባ የሚያለቅስ እንኳን ደስ አለሽ

  • @betitube1185

    @betitube1185

    Жыл бұрын

    በቅንነት ደምሪኝ

  • @mekdaskebede4912

    @mekdaskebede4912

    Жыл бұрын

    ene beyesamintu eyalkesku aljut

  • @user-cx7tn7mx7b

    @user-cx7tn7mx7b

    Жыл бұрын

    እኔ አለሁ ተጠፍፍተው ሲገናኙ በጣም ነው የማለቅሰው ለምን ብትይኝ የእኔም እህቴ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች ሀገሯ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው ለንሮ ብላ አዲስ አበባ ከተማ በ1995 ዓ.ም ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን አናውቅም ሰለዚህ ነው የተጠፍፋ ሰዎች ሲገናኙ ደሰ የሚለኝና የሚያሰለቅሰኝ

  • @tigisttola990

    @tigisttola990

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    @@user-cx7tn7mx7b ደምሪኝ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Жыл бұрын

    ይችን ኮመንት ምታ ነቡ ሁሉ ወቶ ከመቅረት ይስውራቹ የማታ እንጀራ ይስጣቹ አሜን🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @user-zv1oj5gp6x

    @user-zv1oj5gp6x

    Жыл бұрын

    አሚንንን

  • @ethiopialove2158

    @ethiopialove2158

    Жыл бұрын

    Amen amen amen wude

  • @tube7770

    @tube7770

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @neimanuriye1196

    @neimanuriye1196

    Жыл бұрын

    Amen yene wud

  • @melkiederies5770

    @melkiederies5770

    Жыл бұрын

    አሜን 3

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 Жыл бұрын

    እርጉዝ ነኝ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ በሉኝ

  • @user-fu4wh2pg7k

    @user-fu4wh2pg7k

    Жыл бұрын

    አላህ በሰለም ይገለግልሽ እኔም ነኝ

  • @zdwollyewa6601

    @zdwollyewa6601

    Жыл бұрын

    እመቤቴ በሰላም ይገላግልሽ አቅፈሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @user-qt5fn2bx4e

    @user-qt5fn2bx4e

    Жыл бұрын

    እመቤቴ በሰላም ከሁለት ታርግሽ

  • @DamosDamos-fo9yu

    @DamosDamos-fo9yu

    Жыл бұрын

    እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ የኔ እናት

  • @dkbdtyt17776

    @dkbdtyt17776

    3 ай бұрын

    እርጉዝ ሳይሆን ነፍሰጡር ነው የሚባለው። የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳሽ!

  • @user-xn3ir6gs3n
    @user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын

    ለወታደሮችኮ የልፋታቸውን ያህል ክብር አልሰጠናቸውም እህህህ ስንቱህይወቱንገበረ

  • @zigg773

    @zigg773

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ውታደሮች የእናት የአባት ፍቅር አግብተው ውልደው ክብር ሣያዬ መስዋት ሆነው ለውድ ሀገራቸው የቀሩ ብዙ ናቸው ያአላህ ሀገራችን ሠላም አርግልን

  • @meseretsemaw
    @meseretsemaw Жыл бұрын

    ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ የልባችሁ ሀሳብ ይሙላ የእጆቻችሁ ፍሬ ይባረክ አሜን🤲🏼

  • @genettube277

    @genettube277

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @bezaethiopia9215

    @bezaethiopia9215

    Жыл бұрын

    Enateee and ken endemagegnish tesfa alegn enatee

  • @aynalemzeleke676

    @aynalemzeleke676

    Жыл бұрын

    አሜን የኔ እናት

  • @hawamohammednur

    @hawamohammednur

    Жыл бұрын

    @@bezaethiopia9215 አላህ ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @nosib7890

    @nosib7890

    Жыл бұрын

    አሚንንንንን

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Жыл бұрын

    አባት እኮ ክብር ደስታን የሚፈጥር ውበት ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @nosib7890

    @nosib7890

    Жыл бұрын

    ዳምራኝ በቅንነትና

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@nosib7890 እንደማመር

  • @mekdesdegef3535

    @mekdesdegef3535

    Жыл бұрын

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 Жыл бұрын

    የኸነው የወታደር ልጂ ታሪክ የራሳቸውን ህይወት አመሠቃቅለው ለእኛ ይሞታሉ ይቆስላሉ ይለያያሉ እንኳ በሰላም ተገናኛችሁ በህይወት

  • @almaz-rudy8793

    @almaz-rudy8793

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @sae3aj584
    @sae3aj584 Жыл бұрын

    ማነዉ እንድኔ በባባ ሞት ልቤ የተስብር😢😢😢💔

  • @user-vm1px8mi8f

    @user-vm1px8mi8f

    Жыл бұрын

    እኔስ. እንደዚህ. አይነት. ሳይ አባቴ. ላንድ. ቀን. ባየዉ. ብዬ እመኛለህ. ላይከኝ💔💔💔💔💔💔😭😭

  • @ahlutube8472

    @ahlutube8472

    Жыл бұрын

    @@user-vm1px8mi8f እኔም

  • @user-wr6dw1fk4s

    @user-wr6dw1fk4s

    Жыл бұрын

    አላህ ሦብር ይሥጥሽ

  • @fasikawande3558

    @fasikawande3558

    Жыл бұрын

    አይዞን ነብስ ይማር

  • @fasikawande3558

    @fasikawande3558

    Жыл бұрын

    አይዘዞን ነብስ ይማር

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Жыл бұрын

    እኔ ም እናቴን አግ ኝ ቸ የደስታ ለቅ ሶ ለማልቀስ ያብቃኝ በጦለት እገዙ ኝ 😭😭😭😭😭

  • @asterabate7743

    @asterabate7743

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እማ

  • @user-yx5jz9rj8t

    @user-yx5jz9rj8t

    Жыл бұрын

    አይዞሸ

  • @iloveyouethiopian3936

    @iloveyouethiopian3936

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ውዴ

  • @user-ji6mo8lh6h

    @user-ji6mo8lh6h

    Жыл бұрын

    አይዞሽ ታገኛለሽ

  • @user-cg9bs4pd2t

    @user-cg9bs4pd2t

    Жыл бұрын

    እመብርሀን ታግዝሽ እማ

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Жыл бұрын

    የኛ ሀገር መከላከሊያ. ውለታቸው ተከፍሎ አያልቅም እኮ 😥 ሰላም ለሀገራችን.

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Жыл бұрын

    በስማም ቁጭ አባትዋን እንኳን ደስ ያለሽ

  • @yohannestube4947
    @yohannestube4947 Жыл бұрын

    እኔ ግን ሁሌም እሚገርመኝ የውናስ ነው ልበቡቡ ነው ❤❤❤❤❤

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 Жыл бұрын

    ዮኒ የሰው ምርጥ አንተ ትለያለህ አቦ እድሜህ ይርዘም ከጤና ጋር

  • @wellotube2
    @wellotube2 Жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ እንዴት ደስ ይላል እንኳን ተገናኛችሁ ምነው ደስ የሚለው ተነፋፍቀው ሲገናኙ🇪🇹🙏😥

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Жыл бұрын

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ 🙏ሳምንት አልቅሼ ነበር እንኳን ደሰ አለሸ😍

  • @musajohni9754

    @musajohni9754

    Жыл бұрын

    Inide IGIZIABIHER Yale Mani yelemi 😍 Irisu bichahuni Tiliqinawu

  • @ema1409
    @ema1409 Жыл бұрын

    ማነዉ አንደኔ ይሄን ፕሮግራም እያለቀሠ የሚያየዉ😢🥰🥰

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Жыл бұрын

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም❤💛💚 ሚስኪን አባትየው እንባው ፈሰሰ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Жыл бұрын

    የቅዳሜ ከሰአት አድማቂዎች ሉላ እና ዮኒ እንኩዋን ደህና መጣችው ebs ደሞ ሰው ስታከብሩ እንኩዋን ደስ አላችው አባት እና ልጅ

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын

    አቤት የወታደር ሕይወት ኡፍፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Жыл бұрын

    አቤት ሉላ የሰዉ መጨረሻ እኮ ነሽ ስወድሽ ፀባይ መልክ ሁሉን አሟልቶ የፈጠረሽ

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q Жыл бұрын

    እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን 😍😍😍❤ወላሂ በጣም ልብ ይነካ ነበር በር በር እያየሁ እጠብቀዉ ነበር ስትል 😥

  • @tub8577
    @tub8577 Жыл бұрын

    የሃገር ሰላም አለመሆን መዘዙ ይህ ነው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын

    ልጅቱ እኮ ቁጭ አባቷን ናት እኳን ደስ አለሽ እኔም አጎቴን እያፈላለኩ ነው ይቅናሽ በሉኝ የተጠፋፉ ሰዎችን እግዚአብሔር ያገናኛቸው

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Жыл бұрын

    የኔ እናት እርግት ያለች ሴት ወይዘሮ እንኳን ደስስስስስ ያለሽ የኔ እናት

  • @samiratube2450

    @samiratube2450

    Жыл бұрын

    አህመድ🙄🙄🙄🙄😂

  • @user-bm9iq8do2h

    @user-bm9iq8do2h

    Жыл бұрын

    @@samiratube2450 🙄😐

  • @samiratube2450

    @samiratube2450

    Жыл бұрын

    @@user-bm9iq8do2h 😂😂😂😂

  • @sn-jn3eg

    @sn-jn3eg

    Жыл бұрын

    @@samiratube2450 አቺ፣ነሽ፣ያሳቅሽኝ፣ምነው፣ጠራሹ😂😂😂😂

  • @samiratube2450

    @samiratube2450

    Жыл бұрын

    @@sn-jn3eg ሠብ አርጊኝማ😏😏🥺🥺😀😀😀😀

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Жыл бұрын

    ደስ ሲል አባት እኮ ህይወት ነው💓

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Жыл бұрын

    ቅዳሜ ከሰአትን እና አድስ ምዕራፍን እንዴኔ በጉጉት እሚጠብቅ አለ ደስ ሲል እንኳን ሰላም ተገናኘሽ ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @user-cx7tn7mx7b

    @user-cx7tn7mx7b

    Жыл бұрын

    እኔ አለሁ እህቴ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ የትውልድ ሀገሯ ሰሜን ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው ለንሮ ብላ አዲስ አበባ ከተማ ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን ስለማላውቅ የተጠፍፋ ሰዎች ሲገናኙ ሳይ ደሰ ይለኛል እኔም አንድ ቀን በእግዚአብሔር እርዳታ የጠፍችብኝን እህቴን አገኛት ይሆናል ብየ ተሰፍ አደርጋለሁ

  • @Tube-iz3xj

    @Tube-iz3xj

    Жыл бұрын

    @@user-cx7tn7mx7b ኢንሻአሏህ ትገኛለች ebs አፈላልጊያት

  • @genetberhe8035
    @genetberhe8035 Жыл бұрын

    ዮኒዬ ስወድህ እኮ የኔ እሩህሩህ። ❤

  • @Allin-qj2re

    @Allin-qj2re

    Жыл бұрын

    6

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын

    አቤት ዬኒ አንተ እኮ ልዩ እረህሩህ ነህ ተባረኩ

  • @zuzuandsahed1577
    @zuzuandsahed1577 Жыл бұрын

    ይችን ኮመት ያነበበ በስደት ያለን በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር አላህ ያገናኝን

  • @AiushaMuhammed

    @AiushaMuhammed

    3 ай бұрын

    አሜን ሁላችንም 🙏🙏🙏🙏

  • @temesgenmululem

    @temesgenmululem

    2 ай бұрын

    አሜን. 3

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 Жыл бұрын

    ዮኒየ አላህ ያንተን ክፉ አያሰማኝ👆🤲😢 ሁሌም ረጅም እድሜ ና ጤና ኤመኝልካለሁ ሌላ ቃል የለኝም💘❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ በህይወት በጤና ላገናኛችሁ ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ አሜን ኢቢኤሶች ተባረኩ የሰዉ እንባ እያበሳችሁ ነዉ በመልካም ስራችሁ❤️❤️❤️❤️

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын

    አህቴ አንኳን ደስ አለሽ ሴት ልጅ በተለይ እንደኔ ከሆነ አባቷን ትወዳለች አባትየውም አንኳን ደስ አለዎት

  • @webchannel2572
    @webchannel2572 Жыл бұрын

    ሰው ካልሞተ ይገናኛል እንኳን ደስ ያላችሁ አባትና ልጅ

  • @betitube1185

    @betitube1185

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ በቅንነት

  • @amu-nx8eg5nm2v
    @amu-nx8eg5nm2v Жыл бұрын

    ምን አለ የሞተ እንደዚ ቢገኝ 🥺😢አባቴ

  • @betitube1185

    @betitube1185

    Жыл бұрын

    ውዴ ደምሪኝ

  • @user-jy4zc1de4q

    @user-jy4zc1de4q

    Жыл бұрын

    እነአ አንዲቱ ነበሪኩ እናቴም አባቴ የሉም😭😭😭

  • @30lifeafterthirty38

    @30lifeafterthirty38

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢

  • @toybayoutube1611

    @toybayoutube1611

    Жыл бұрын

    እኔም አባቴን እና በስደት የሞተብኝን ወንድሜን ባገኛቸዉ ያአሏህ

  • @tigitube3
    @tigitube3 Жыл бұрын

    የኔ እንባ ይፍሰስ የኔ አባት ሲያሳዝኑ በማርያም 😭😭😭

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын

    ውይ የሰውን ደስታ ከማየት ውጪ የሚያስደስት ነገር ምን አለ እግዚአብሔር ይስጣቹ ኢቢኤሶች መልካም ስራ ነው

  • @mekiletkidist5886
    @mekiletkidist5886 Жыл бұрын

    ቤተስቦች የብዙ አመት ጥያቄያችሁን በስዉ ተመስሎ የመለስላችሁ ፈጣሪ የተመስገነ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @fikir-yashenifal

    @fikir-yashenifal

    Жыл бұрын

    ውዴ ቤተሰብ እንሁን አበረታችኝ ፕሮፋይሌን በመጫን

  • @muna4453
    @muna4453 Жыл бұрын

    የወኒ በጣም ቅን ሰው ዘመንክ ይባረክ Ebs በሙሉ ተባረኩ

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j Жыл бұрын

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ

  • @getahuntesfayesiraj6087
    @getahuntesfayesiraj6087 Жыл бұрын

    እንኩዋን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል EBS እንም ጌታ ይባርክ ሰራተኞችንም ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @user-tg1jt2yq3y
    @user-tg1jt2yq3y Жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ😍😍

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በህይወት ኖራችሁ ተገናኛችሁ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Жыл бұрын

    3ኛ ነኝ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምቀብቀው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማነው ተመስገን ነው ሁሉም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው በሳምንት ኢቢኤሶች ፈጣሪ ይስጣቹ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын

    ውድ በስደት ያላችሁ እኛንም ከቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ተገናኝተን እንደዚህ ለመደሰት ያብቃን!! እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን አላህ የደስታ ያድርግላችሁ!!ዩኒ መልካም ሰው ግብረገብነት የተሞላበት አስተዋይ!

  • @sarabrara1262

    @sarabrara1262

    Жыл бұрын

    አሜንውዴ😍🙏🌹😢

  • @afif3932
    @afif3932 Жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች ኑኑ እናልቅስ በደሥታEbsበርቱ አላህ ታክሎ ይሥለምትደሠቱ ደስ ይላላል እደኔ ደሥ ያለው በላይክ አገራችን ሰላም ይሁን በደሥታ እደኔ ያለቀሠ በላይክ

  • @bekelegutema7875

    @bekelegutema7875

    Жыл бұрын

    Yemadam kimem.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይርዳሽ ቀላል ይመስላል ፈጣሪ ፈጣን ምላሽ አለው እንኳን ደስ አለሽ ምስጋና ለእግዚአብሄር

  • @bmm72
    @bmm72 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አላችሁ 👏💐

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ቆንጆ ቤተሰብ ebs ተባረኩ ምርጥ ሰዋች ስወዳችሁ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Жыл бұрын

    ቁጭ አባትዋን የምትመስለው ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር በፈቀደው ጊዜ ነው የሚሆነው አሁን ተገናኛቹ ፡ወታደር እኮ በቃ እረፍት የለውም

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ መልካም ባል አለሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ልጆችሽ ሲያምሩ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Жыл бұрын

    ደስታዉን ይበልጥ የሚጨምረዉ ሙዚቃዉ ነዉና ባይቀር ጥሩ ነዉ

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l Жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ ክብር ለወታደሮች የነሱን ሂወት ትተዉ እኛን በክብር ይጠብቁናል በእዉነት ያልተወራላቸዉ ያላመሰገናቸዉ ጀግኖቻችን ናቸዉ እናመሰግናለን

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134

    @gajsbbsjsnnajvsnana2134

    Жыл бұрын

    አሜን ፫ 🙏🙏🙏

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Жыл бұрын

    Ebs እግዚአብሔር ያከብራችሁ በእውነት ትልቅ ሥራ ነው የምትሰሩት

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 Жыл бұрын

    እኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች እድሜና ጤና ይስጣቸሁ

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын

    ወይኔ እንዴት ደስ ይላል እኔ ጭራሽ አባቴን ሳላውቀው አለሁ ሰው ሁሉ አባታቸውን ሲያገኙ ሁሌም አለቅሳለሁ ሲደሰቱም ደስ ይለኛል ግን መን ብየ ልጠይቅ ኢቢኤሶች ፕሮግራማችሁን ሁሌም እከታተላለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-gp4kg9ie4j

    @user-gp4kg9ie4j

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን🎉

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Жыл бұрын

    ሰለሁሉነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን እኳን ደስ አላችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Жыл бұрын

    EbSየምትሰሩ ሰወች. እውነት ተመርጣችሁ. ነው እውነት ፈጣሪ ለዚህ ስራ ያስቀመጣችሁ ትሁት. እሩህሩህ. ደግ. አዛኝ ናችሁ. ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-tl9od9qj2z
    @user-tl9od9qj2z Жыл бұрын

    እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ አልሀምዱሊላህ አላህ የሚሳነው ነገር የለምና የሁላችሁንም ሀጃ ያሳካልን

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Жыл бұрын

    እንኳን ደሰ አላችሁ አቤት ደሰ ሲል ኢቢኤሶች ክብር ይገባችሗል ተባርኩ በእውነት

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ ያለሽ የኔ እናት እሰይ እግዛብሄር ይመስገን።።።

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረኩ ኢሄን ፕሮግራም የምታቀርቡ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын

    የደምና የስጋ ነገር ይገርማል አባቷን ቁጭ ናት ውብ ሸጋ ናቸው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @yonasyikealo7197
    @yonasyikealo7197 Жыл бұрын

    ዮኒ አንተም እኮ ልዩ ነህ። ካለቀሰው ጋር አልቅሰህ ከሳቀው ጋር ትስቃለህ። ሳቅህም ለቅሶህም በሁላችንም ላይ ይጋባል። ምክንያቱም ሁሉም የሚሆነው እያስመሰልክ ሳይሆን ከልብህ የመነጨ የእውነተኛው ማንነትህ ነፀብራቅ ስለሆነ ነው። ተባረክ !!!! ያንተ በጣም ልዩ ስለሚሆንብኝ ነው እንጂ ሉላንም አልረሳዃትም

  • @destaetay2122
    @destaetay2122 Жыл бұрын

    You guys doing great job keep continue God bless you

  • @meseretbelayhailu4993
    @meseretbelayhailu4993 Жыл бұрын

    እኳን ደስ አለውት ፍጣሪ እድሜና ጤና ሰጦ ለዚ ያበቃችሁ

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ቅደሜን ከሰዓት በጉጉት የሚጠብቀው ምርጥ ፕሮግራም ነው ።

  • @anvsnv9586
    @anvsnv9586 Жыл бұрын

    ማሻአሏህ ዩኔ ስም ኣጣሁልህ በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ በጠቅላላ ና እስካለህ ክፉ ኣያግኝህ

  • @mosisaabishe8885
    @mosisaabishe8885 Жыл бұрын

    በእውነት የምትደነቁ ሰዎች ናችሁ በርቱና የሰዎችን ችግር ፍቱ ተባረኩ

  • @asiasaed1251
    @asiasaed1251 Жыл бұрын

    የሞተ አባት ልክ እደዚሕ እሚገኝ በሆነ እያያአለም አዴ ባገኘውህ ከሆዴ ያመኩት ብዙ ወግ ነበረኝ ላተ እማማክርሕ አባት ሳይ ሁሌም አለቅሳለሁ አላህ ይዘንልሕ መቸም አላገኝሕ😪😣

  • @user-vm1px8mi8f

    @user-vm1px8mi8f

    Жыл бұрын

    💔💔💔💔

  • @toybayoutube1611

    @toybayoutube1611

    Жыл бұрын

    የኔ እህት አብሽሪ እኔም እንዳንቺዉ

  • @mariaethiopia9867

    @mariaethiopia9867

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነበር

  • @haylu8198
    @haylu8198 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ሲል በጣም ምን አለ ያጣነው ሰው እንዲም ምናገኘው ቢሆን

  • @user-ob8ro4iw9u
    @user-ob8ro4iw9u Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቱ ኢቢአሶች

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 Жыл бұрын

    የጠፋሰዉ ስገኛ እንዴት ደስይላል እንኳ ደስ አለሽ ኢቢኢስዉች እናመሰግናለን🙏

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o Жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ አመት እንኳን ፈጣሪ እንባሽን ጠረገልሽ የኔውድ

  • @lemlems683
    @lemlems683 Жыл бұрын

    እኳን በሰላም ተገናኛችሁ 🥰🥰እግዚ አብሔር የተመሠገነ ይሁን ኢቢኤሶች ፈጣሪ ይባርካችሁ 🥰🥰

  • @user-mj8tp7dt5f
    @user-mj8tp7dt5f Жыл бұрын

    እኔም አንድ ቀን የእናቴን ቤተሰቦች እንደማገኝ በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ

  • @user-tr2xn1go8i

    @user-tr2xn1go8i

    Жыл бұрын

    ዉዴ የት ኣከባቢ ነሽ ተወልደሽ ያደግሽዉ እኔም የአክስቴ ልጆች የጠፉ አሉኝ

  • @user-mj8tp7dt5f

    @user-mj8tp7dt5f

    Жыл бұрын

    @@user-tr2xn1go8i እማ እኔ ተወልጄ ያደኩት ድሬደዋ ነው ግን እምፈልገው የእናቴን ቤተሰቦች ነው

  • @aishaaisha2657

    @aishaaisha2657

    Жыл бұрын

    @@user-mj8tp7dt5f ሀገርቸዉ የት ነዉ ሊገኙ ይችላሉ

  • @sabataye2264
    @sabataye2264 Жыл бұрын

    አባት እንኳን በህይወት እያለ በህይወት ሳይኖርም ይናፍቃል

  • @tatariwa98
    @tatariwa98 Жыл бұрын

    ውይ በጣም ደስ ይላል እሰይ እንኩዋን ተገናኛችሁ

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 Жыл бұрын

    ኡፍ ደስ ሲል እንኳንም ተገናኙ እግዚአብሔር ይመስገን። የኔም እሕት እንድህ አባቷን አግኝታ ደስታዋን ባየሁ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ ያላችሁ አባትና ልጅ ቤተሰብ በሙሉ

  • @mobailshop9157
    @mobailshop9157 Жыл бұрын

    በውነት በጣምነው ደስይላ እኳንደላኘው እባካችው የሰውን አገናኙኝ ምናልባት አባቴን በህይወትካ ከለም ከሞተም ያውቁ ይሆና እኔ አባቴን አላውቀው አሱን ለመፈለግ ፎቶኳንየለኝም ኢቢስ እባካች ሰውየጠይቁልኘ የበቴስም ደሳለኝ መለሰ ነው የሚባል እደሳቸ ወታደር ነበር እደተነገረኘ አባቴበሄ ከ3አመት በኋላ ኢሀዲ አሸንፎ ገባ ነው ያሉኝ አዴት ደሰይላል ተለያይቶ ቆይቶ ሲገናኙ ምናለበት እኔም አባቴን ምን አይነት እደሆነ እኳን ባወኩ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Жыл бұрын

    እግዚያቢሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ በዉነት🙏🙏🙏

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 Жыл бұрын

    ውቃው እዝ ጀግናው አባታችን እንኾን ደስ አላችሁ።💚💛❤

  • @eyerusasefa8089
    @eyerusasefa8089 Жыл бұрын

    EbS ፕሮግራም ይለምልምልን ዮኒ ና ሉላዬ ተባረኩልን እግዚአብሔር ከፈቀደ በቅርቡ አባቴ ይቀርባል ወድሙን ፍለጋ እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡን አጎቴ እዲገኝ

  • @merongetaneh2398
    @merongetaneh2398 Жыл бұрын

    በጣም እድለኛ ነሽ በህይወት ስላገኘሻቸው የኔም አባት በህይወት ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር.

  • @tibletalemu9700
    @tibletalemu9700 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል አይናቸው(አዲስ) አዲስ አንኳን ደስ አለክ በጣም ነው የምወድክ የኛም አባት ነው።

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ እህትየ ፈጣሪ የእኔንም እህት ያገናኝኝ እንዲያው

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j Жыл бұрын

    ምንም ደሀ ቢሆን ባይኖረውምሀብት ከበር ሲቀመጥ ደስይላል አባት እንኳን ደስ አላችሁ የebs ታዳሚወች ምናለ የሞተሠውም እነደዚህ ቢገናኝ አባቴን ባየው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤስ የደረሰ አያፍርም ተመስገን ዮወንየ ተባረኩ

  • @tenaadmassu2031
    @tenaadmassu2031 Жыл бұрын

    The best program of EBS I have ever loved

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw Жыл бұрын

    እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Жыл бұрын

    ጎበዝ ሴትልጆቹዋ ባለቤቱዋማተባችሁ ደስይላል እደመልኩ ፀባዩም ውብ የሆነባል አለሽ

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын

    ለሁሉም እግዚአብሔር ቀን አለው እና እንኳን ደስ አላችሁ

  • @dffgggy7933
    @dffgggy7933 Жыл бұрын

    እኔም እናቴን ከአባቷ (ከአያቴ) ጋር በሒዎት ካለ ምን አልባት እናቴን አስደስታታለሁ ብየአስባለሁ ከስደት መልስ ኢሻአላህ ኢቢኤሶች አንድ ውለታ ዋሉልኝ እኔ ታሪኩን በስልክ ልገራችሁ የአያቴን ስምእና በፊት ይሰራ የነበረውን ብቻ ብዙ ታሪክ አለ እና እናታችሁን የምትወዱ በሙሉ ተባበሩኝ ተስፋ የቆረጠችውን እናቴን ላስደስታት የebs ቅዳሜ ከሰአት የሚሰሩትን ቁጥር 😭😭😭😭😭😭

  • @jghjfh7892

    @jghjfh7892

    Жыл бұрын

    ይቅናሽ እህቴ

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላቹሁ አባቴ እኔም አንድቀን እሩትዬን እንዳገኝ ፀልዬልኝ 🙏😭🙏

  • @meseretmola1330

    @meseretmola1330

    Жыл бұрын

    ምስርየ አረኩ ያለው ቦታ ካልተገኝች የት የት እንዳደረጋት በህግ መጠየቅ አይችልም

  • @fikir-yashenifal

    @fikir-yashenifal

    Жыл бұрын

    ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን

  • @fikir-yashenifal

    @fikir-yashenifal

    Жыл бұрын

    @@meseretmola1330 ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን

  • @yemsrachmisir8927

    @yemsrachmisir8927

    Жыл бұрын

    @@meseretmola1330 መስዬ ህጉኮ አልሰማም አለ ያልደረስኩበት ጣብያ ያላማከርኩን የህግ ሰው የለም ግን የሚረዳሽ የለም የግል ጠበቃ ደሞ ዋጋው ከበደኝ በጣም

  • @meseretmola1330

    @meseretmola1330

    Жыл бұрын

    @@yemsrachmisir8927 እሱ ልክነሽ አንዴ በሚዲያ ቀርበሽ ስለልጅ ብላችሁ ጥብቅና ቁሙልኝ በይ ብዙ ሰዎችነ የሚረድ እና ሚዲያላይም ያለነው በዚህ ታሪክ የተነካን ያቅማችንን እናድርግ የተቀበለውን ልጅ እከሌ ጋር ነኝ እያለ በመዎሸቱ በማጭበርበር ሰው በመሰወር ሊያስጠይቀው ይችላል እሱ እኮ የዛን ቀን እዚህ ቦታ ጣልኮት ቢል ያኔ ያነሳት እና ታሪኩን የነገራት ሰው የችናት እዚህ ጋር ነቸ ሊል ይችላል ባለቤቱራሱ ጨካኝ ነች እንጂ ወልዳለች የጣለበትነሰ እንዲናገር ብታደርገው እርግጠኝ ልጅቱ ትገኝ ነበር እንፅልያለን አምላከሰ ይርዳሽ

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስ እሚል ቤተሰብ

  • @almazgirma553
    @almazgirma553 Жыл бұрын

    ኢቢኤሶች እኮ ከግዚአብሔር በታች መድሀኒት ናችሁ❤🙏

Келесі