መንሱር ጀማልን ሲያሙት ደረሰባቸው / 😁😁 /

መንሱር ጀማልን ሲያሙት ደረሰባቸው / #ጭምብል
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZread: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 310

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Жыл бұрын

    መንስሬ ትመቸኛለህ ❤በተለይ ለሀይማኖትህ ያለህ ነገር

  • @user-lt3gl4ld5o

    @user-lt3gl4ld5o

    Жыл бұрын

    ለሀይማኖቱ ቦታ ቢኖርው ሀጅ ነቢ ሴት ሜዳ ላይ ባላቀፈ ነበር

  • @hayatmohamed8193

    @hayatmohamed8193

    Жыл бұрын

    @@user-lt3gl4ld5o ሰው ሙሉ አይደለም ። ትክክል ነው እያልኩ ሳይሆን ግን መልካም ጎኑ ይበዛል

  • @Roommateforever

    @Roommateforever

    Жыл бұрын

    @@user-lt3gl4ld5o መልዓክ ለመሆን የምትሞክረው ነገር ደስ አይልም አለቃ 😂

  • @leuelkefle961

    @leuelkefle961

    Жыл бұрын

    ay fugra enkuan lanchi le legochum alhon

  • @keryahala

    @keryahala

    Жыл бұрын

    Hi

  • @user-hh8vt7ld9f
    @user-hh8vt7ld9f Жыл бұрын

    ቅን ልብ አለው መንሱር ተባረክ 🥰🥰🥰

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 Жыл бұрын

    አሁን ገና ሀገራችን ላይ ጥሩ ሚዲያ ተገኘ በዚህ ይቀጥሉበት ደስ ይላል ኢትዮጵያዊነት 😍😍😍😍

  • @kingphone7156

    @kingphone7156

    Жыл бұрын

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇮🇱❤❤🥰

  • @endateww6889
    @endateww6889 Жыл бұрын

    መንሱሪ አንተ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын

    መንሱር ሀያትህን አላህ ያርዝመው❤❤❤

  • @mvab3252
    @mvab3252 Жыл бұрын

    ብዙሀኑ መልካም አስተያየት ነው የገጩት 🤓 መልካም መስራትን የመሰለ ነገር የለም 🌾🇪🇹❤️🕊

  • @saronzakaryas1111
    @saronzakaryas1111 Жыл бұрын

    በውነት እኔ በበኩሌ መንሱር በጠም ሚወደው ሀይማኖቱንም የሌሎች ሀይማኖትም የሚጠብቅ ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መሱሪዬ❤❤❤

  • @nevanebuta3940
    @nevanebuta3940 Жыл бұрын

    መንሱሬ ሰው ብቻ ሳይሆን የህዝብ ጭምር ነው

  • @user-qd5kc4qb9l
    @user-qd5kc4qb9l Жыл бұрын

    😂😂😂 ተመቸኝ አጎቴ አላለም

  • @ibsaoromia4152
    @ibsaoromia4152 Жыл бұрын

    መንሱረ ህዝብ ይወዳል ኑርልን ❤🙏🙏

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Жыл бұрын

    መንሱር ጥሩ ሰው ነህ ሰዎች የሚወናበዱት በዩቲበር ሸቃዮች እንጅ ትክክለኛ መሬት ያለው እውነት ይህንን ይመስላል ሁሉም ስለመንሱር የተናገሩት በጥሩ ጎኑ ነው መልካምነት ለራስ ነው

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 Жыл бұрын

    ደስ ይላል አሪፍ ነው የመንሱር መልካምነት ከፊቱ ላይ እና ፈገግታው ያሳብቃል ሁላችንም እንዋደድ እንረዳዳ ሁላችሁም ሸቅሉ ስሩ ኢንሻ አላህ እኛም ሀብታም ሆነን እንድንተጋገዝ😍

  • @marvenasfa-uu9so
    @marvenasfa-uu9so Жыл бұрын

    ደስ የሚል ፕሮግራም

  • @geja2809
    @geja2809 Жыл бұрын

    ስላም ለሀገራችን ፊትህ ለኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ፍቅር ለህዝባችን ለሚገባ ቤታቸውን ክፍት ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o Жыл бұрын

    መንሱር ግልፀኛነቱን ወደዋለው

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Жыл бұрын

    ምርጥ አዝናኝ ፕሮግራም ቀጥሉበት😂😂😂😂😂

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የምል ስራ ነው ወንድማችን ምርጥ ሰው👍👍👍❤️❤️❤️መንሱሪ ❤

  • @fhhcvy4730

    @fhhcvy4730

    Жыл бұрын

    ❤💞💕💕🇪🇹🇪🇹☝️

  • @bintahmed6655
    @bintahmed6655 Жыл бұрын

    ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @birukbekele749
    @birukbekele749 Жыл бұрын

    መንሱሬ ጠንክር የጀመርከዉ ነገር ሁሉ በጣም ጥሩ ነዉ በዚሁ ቀጥል

  • @hanlove412
    @hanlove412 Жыл бұрын

    መንሱሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልን❤🥰❤🥰🙏ባለህ አቅም እየሰጠህ ነው ተባረክ

  • @halimaahmed2235
    @halimaahmed2235 Жыл бұрын

    አጓቴ አላለም 😂😂😂😂😂😂 እረ በሳቅ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Жыл бұрын

    መሱሬ ምርጥነዉ❤❤❤❤

  • @dejeneyabasabayisa4804
    @dejeneyabasabayisa4804 Жыл бұрын

    really! i appreciate him because he is humble, generous, confident ,extraordinary and do things he believes.

  • @endateww6889
    @endateww6889 Жыл бұрын

    ቀጥሉበት በተለየ መንገድ መጣጣችሁ አሪፍ ነው እንጠብቃለን ከውሽት ዜና ማለቴ ዋልታ የስራውን ስለምናውቅ ይህ አሪፍ ነው

  • @Rahma-uu9pt

    @Rahma-uu9pt

    Жыл бұрын

    ምርጥ አስተያየት ምርጥአስተያየትተሠተዌዋል አንበሳ ነህ ፣ነሽ

  • @makizewdu6486
    @makizewdu6486 Жыл бұрын

    የማላማው ሰው ቢኖር መንሱር እውነት ይመቸኛል

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Жыл бұрын

    መንገዲህ ሁሉ ቀኝ ይሁን ሂወት በደስታ የተሞላች ይሁን በጣም አስተማሪና ደግ ሰው ነህ!!!እረጅም እድመኔና ጤና ይስጥህ!!!!!

  • @lobabalobaba6670

    @lobabalobaba6670

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 Жыл бұрын

    አሪፍ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉበት

  • @metinmuhammed-pg8wq
    @metinmuhammed-pg8wq Жыл бұрын

    ሰውየው ይለያል ኢትዮጵያዊ ሰለሆነ እኮራለሁ በተለይ በተለይ ሀይማኖቱ።

  • @Mekdelawitzmki91
    @Mekdelawitzmki91 Жыл бұрын

    ቅንነት ለራስ ነው በርታ ቅን ስው ነክ❤

  • @neimayesuf6102
    @neimayesuf6102 Жыл бұрын

    ❤❤ መንሱሬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 Жыл бұрын

    በምቀኝነት የሰከረችሁ እንግዲ መልካም መቀጠል መንሱር መልካም በመሥራት በርታ

  • @user-gb3bn5qe8w
    @user-gb3bn5qe8w Жыл бұрын

    የዘማናችን ታላቅ ስው Mr mensur salute long life

  • @saadarida1665
    @saadarida1665 Жыл бұрын

    ጉረኛም ቢሆንም ያምርበታል ምንም ሰሰይኖራቸው የኔ ብጤ ይጐርሩ የለም

  • @Eyou653
    @Eyou653 Жыл бұрын

    ተባረክ እሄንን ማን አደረገው አንተ ነክ❤

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын

    ይቀጥል ምርጥ ፕሮግራም😅😅😅😅

  • @mensur5689
    @mensur5689 Жыл бұрын

    መንሱር አድናቂክ ነኝ በርታ

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Жыл бұрын

    መንሱሬ አሏህ ይጨምርልህ በርታ ልብህ ንፁህ ነው ቲክቶክ ላይ ያለው ህዝብ ያበደ ነው አትስማቸው ❤❤

  • @ybrahimymer
    @ybrahimymer Жыл бұрын

    መንሱ የምወድለት ለሀይማኖቱ ጎበዝ ነው

  • @alemmiki3769
    @alemmiki3769 Жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ፕሮግራም አረብ አገር ላይ ነበር የማቀው እኛም አገር መጣ

  • @melakeg.117
    @melakeg.117 Жыл бұрын

    ስንት አገራችንን የሚያሳስባት ነገር እያለ የአንድ ግለሰብ ገፅታ ግባታ ማፈሪያዎች

  • @gashawwedajo
    @gashawwedajo Жыл бұрын

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @user-ry6js6ip6t
    @user-ry6js6ip6t Жыл бұрын

    መንሱር አንደኛ ነህ እርዳ አግዝ ቀጥልበት 🙏

  • @ahmedsengatera7321
    @ahmedsengatera7321 Жыл бұрын

    Woooooooowwww Masha Allah walta TV & mensur jemal thanks

  • @bfg314
    @bfg314 Жыл бұрын

    Nice content walta! we need more of these.

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 Жыл бұрын

    መንሱር የጠቅላይ ሚኒስትር ሃብት ያዥ ነው ኩላሊትህን ቀርቶ እሱ በፈለገ ሰአት ነብስህን ይረከብሃል!!

  • @muradhassen9858
    @muradhassen9858 Жыл бұрын

    አሪፍ ፕሮግራም መንሱሬ ይመችህ

  • @kasahunzeleke2005
    @kasahunzeleke2005 Жыл бұрын

    እንዴ አጎቴ 😂😂😂😂

  • @ethiolovekiya4015
    @ethiolovekiya4015 Жыл бұрын

    አጎቴ ባ ድንጋጤ 😄😄😄😄

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Жыл бұрын

    መንሱሬ እወድካለሁ

  • @lobabalobaba6670
    @lobabalobaba6670 Жыл бұрын

    መሱርአላህይጠብቅህየዋህነው

  • @erukyatube2862
    @erukyatube2862 Жыл бұрын

    በዚያወም ሀሜት ከሰወቹ ጀርባ እደት እደሆነና ሰወቹን ሰናይ kkkk

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 Жыл бұрын

    በርቱ አታቋርጡ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ሌሎች እንዳይመነትፏችሁ‼️👍🏾

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 Жыл бұрын

    መንሱር ተባረክልን❤❤❤❤

  • @kujappum5180
    @kujappum5180 Жыл бұрын

    አላህ ይጨምርልክ መንሱር ማሽአላ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Жыл бұрын

    ለኔ መሱር ጀማል ጀግና ነው ኢትዮጵያ ብመራት ብየ ከማስባቸው ሰዎች አንዱ ነው ❤❤❤❤❤ l Love You

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Жыл бұрын

    ማንሱር ምርጥ ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @f_m-uo8yw
    @f_m-uo8yw Жыл бұрын

    I love this program ❤❤❤❤❤

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 Жыл бұрын

    ይመችክ መንሱሬ

  • @user-vb2qh6fm4c
    @user-vb2qh6fm4c Жыл бұрын

    ይሄ ፕሮግራም ይቀጥል የምትሉ

  • @tadeleGullat-oo6nj

    @tadeleGullat-oo6nj

    Жыл бұрын

    ሰዉ ሲያልቅ ምንም እንዳልተፈጠረ የሚሆን አስመሳይ ሚዲያ

  • @fgitgv2882
    @fgitgv2882 Жыл бұрын

    Masuree🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 Жыл бұрын

    Wowwww

  • @mime873
    @mime873 Жыл бұрын

    መንሱሬ ለኔ አንደኛየ ነህ ❤❤

  • @user-mx9ie9gb9b
    @user-mx9ie9gb9b Жыл бұрын

    ያረብ ሀገርሰላምሰሁን ነውሁሉምየሚምሩው

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Жыл бұрын

    መንሱሬ❤❤❤

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mvАй бұрын

    innocent people ❤❤❤❤

  • @enaya0481
    @enaya0481 Жыл бұрын

    አጎቴ አላለም😂😂😂

  • @user-qt2rq6eu3b
    @user-qt2rq6eu3b3 ай бұрын

    አአጎቴ አላለም ወየ በሳቅ ክክክክ

  • @firehiwotbeyene4251
    @firehiwotbeyene4251 Жыл бұрын

    i love mensur

  • @hewanteshome538
    @hewanteshome538 Жыл бұрын

    Aboooooo tebarek baleh lay cheru medanalem yechemirelih abooooo yesetih❤❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Жыл бұрын

    ወይኔ ስራህ መንሱሬ 😄😄😄😄😄♥️♥️♥️♥️

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 Жыл бұрын

    Waww mensur btam adnkh ngi yagere lji❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ok9bt1bh1g
    @user-ok9bt1bh1g9 ай бұрын

    ፀይሙ ክርሲቲያኑ ልጅ አጎቴ ያለው ተመቸኝ ጎበዝ ግልፅ

  • @Daliya2023jemalegeti
    @Daliya2023jemalegeti29 күн бұрын

    Mensur jemal Recbect full❤

  • @profic9222
    @profic9222 Жыл бұрын

    መንሱር ጥሩ ሰው ነው ኣስተቃቀፉ ትህትና እንዳለው ያስረዳል

  • @eshetutefera5894
    @eshetutefera5894 Жыл бұрын

    Keep up the good work, dear Prospective President, "Mensur Jemal." Really you are social entrepreneur.

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Жыл бұрын

    ሚድያ ለይ እንደ ሚያብጠለጠሰሉት አይደለም አስተያያቶቹ ሁሉም ጥሩ ነቸዉ ❤የሃገሬ ሰዉ የዋህ እና ፍቅር ነቸዉ❤አንደንዶቹ ነቸዉ እጂ ሚድያ ለይ እያመጡፀብ ፀብ ሚለቸዉ ከረሰቸዉ ጋር የተጠሉ

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x Жыл бұрын

    ማሻአላህ ደስ ይላል✔✔✔

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Жыл бұрын

    በምንድነው ታዋቂ የሆነው ላለው ማሽርገድ ልማዳችው ሰለሆነ እንጂ ለእውነት መሥራት ብፈለግ ኖሮ ቤት ፈርሶባቸው መንገድ ላይ ስለወደቁት ሰዎች ብዙ መሥራት ይቻል ነበር !!

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Жыл бұрын

    ▫️ብልህ ሰው ▫️ስነምግባሯ ያማረን ▫️በመልካምነቷ የምትታወቅ ▫️ከጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘች ▫️በእድሜዋ ከእሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነችን፡ ▫️ከደሃ ቤተሰብ ጋር ያደገችን ልጅ ያገባል፡፡ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በድህነት ያደገች መሆኗ ባለቤቷ የሚያመጣላት ትንሽ ነገር ብትሆንም ብዙ እንዳመጣላት በመቁጠር በትዳሯ ደስተኛ እና የተብቃቃች እንድትሆን ያደርጋታል፡፡ ✨✨✨✨✨✨ 💎ከኢብኑል ጀውዚ ምክር የተወሰደ منقول

  • @Rahma-uu9pt

    @Rahma-uu9pt

    Жыл бұрын

    ምርጥ ምክር

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Жыл бұрын

    ማላቴ ፂዱ ሰው ደስ ይለኛል መዘነጥ ምናምን ሲለምውዲ መስለኝ ካካ

  • @Jesus-dj8yy
    @Jesus-dj8yy Жыл бұрын

    Mesure zena yale sew nw❤❤

  • @snhdjdke9591
    @snhdjdke9591 Жыл бұрын

    Masurriyye❤❤❤

  • @Jazancom
    @Jazancom Жыл бұрын

    🎉🎉🎉

  • @hudaawamleh4668
    @hudaawamleh4668 Жыл бұрын

    Masha Allah ☝️♥️ Mansur jamaal

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Жыл бұрын

    👍👍👍

  • @medinabintendris
    @medinabintendris Жыл бұрын

    እውነት አሪፍ ነው ብርቱ ሌላም አቀረብልን

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Жыл бұрын

    This guy is a good person ❤

  • @SamiraIbrahim-oi5it
    @SamiraIbrahim-oi5it8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @thetruthhearts
    @thetruthhearts Жыл бұрын

    የመጀመርያዋ ልጅ የሰጠችው አስተያየት.......... አትሰክስ 🎷🤣🤣🤣

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Жыл бұрын

    መሱሬ ሀቢቢ❤

  • @Wedigebru1
    @Wedigebru1 Жыл бұрын

    በጣም አሪፊ ነው ቀጡሉ በዝህ ¡¡¡

  • @bintendris2288
    @bintendris2288 Жыл бұрын

    አላህ ይጨምርልህ

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Жыл бұрын

    በርግጥ ምንም ጥሩ ብትሰራ ሁሉም ህዝብ ሊወድህና ሊያደንቅህ አይቺልም ቢሆንም መልካም መሰራትን የመሰለ ነገር የለም ብዙሀኑ መልካም የተናገሩት ማሻ አላህ መንሱሩ በርታ በመልካምነትህ እና በእምነትህ ላይ አላህ ይጠብቅህ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Жыл бұрын

    ይመችክ መሱሬ

  • @hundeelias3170
    @hundeelias3170 Жыл бұрын

    Good example.

  • @iamfree347
    @iamfree347 Жыл бұрын

    መልካም ፡ ሰው ፡ ❤❤❤❤

  • @imannasirii8540
    @imannasirii8540 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammednasir1733
    @mohammednasir1733 Жыл бұрын

    መንሱር አላህ በሃብትም በሁሉም ነገር ከፍያርግህ

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Жыл бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Жыл бұрын

    mensur u are good keep going poor peoples even by idea

Келесі