መንሱር እና አስቱን ምን አገናኛቸው? | የመጀመሪያ በISUZU የታጀበ ሰርግ የኔ ነበር | መንሱር ሊያገባ ነው? | Haleta tv

#Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 334

  • @messiessi3635
    @messiessi36355 ай бұрын

    እኔ መንሱርን የማከብረው ማንም ምንም ቢለው ከአፉ አንድ ቀን ክፉ ነገር ተናግሮ አያውቅም ዘርን ሃይማኖትን ተሳድቦ አያውቅም ❤

  • @susutube2726

    @susutube2726

    5 ай бұрын

    ትክክክልል በጣም ቁጥብ እና ከሱደግነት ይልቅ ምቀኛይበዙበታል

  • @Ekram-dh4jg

    @Ekram-dh4jg

    5 ай бұрын

    ሳህ🎉

  • @Mohammed-kp9oo
    @Mohammed-kp9oo5 ай бұрын

    ስለመንሱር ከአንድ እህቴ ጋር ትርንስፖርት ውስጥ ተገናኝን እና ሰለመንሱር አነሳን ውይ ያ ጉረኛ አልኳት ው እደምታሰቢው አይደለም አለችኝ እና ወዴው ደወለና እና ይቅርታ አላት ስልክ ያላነሳውት ከሰወች ጋር ነበሩክ ይቅርታ አላት እና ለሷ ቦታ መስጠቱ ገረመኝ እና ቦታ እንድስጠው አደረገኝ እና መልካም ሰው ነወ እንደነገረችኝ❤❤❤

  • @tinawa56
    @tinawa565 ай бұрын

    ይጨምርልህ ፈጣሪ በርታ ችግር መጥፎ ነው ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥሀል ፈጣሪ ሰጪ ስለሆንክ በርታ አግባ ውለድ መንሱሬ

  • @RichDebx-oc8en
    @RichDebx-oc8en4 ай бұрын

    አስቱ በጣም እወድሻለሁ የኢትዮጵያዊነት ስሜትሽን አደንቃለሁ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @susutube2726
    @susutube27265 ай бұрын

    መንሱሬ እንወድህላን ኑርልን ❤❤❤

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p5 ай бұрын

    መንሱር ወድማችን እንወድሃለን ሰላምህ ይብዛልን

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma15 ай бұрын

    መንሱሩ በ ኢትዮጲያ ውስጥ ግልፅነትን አይወድም ብዙ ስም ይሰጥሀል ጉረኛ ወሬኛ ያስብለሰል አንተግን ማንነትህን አትለውጥ ዘንጥ በርታ ወንድሚ💚💛❤️💚💛❤️💛❤️

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre75545 ай бұрын

    መንሱር በጣም ጨዋ ክፉ የማይናገር ሽክ ያለ አለባበስ የሚወድ ሰው ነው ይመቸው

  • @samm5903
    @samm59035 ай бұрын

    I like him he is really humble Guy God bless you

  • @Emily66905
    @Emily669055 ай бұрын

    መንሱር እ/ር ያብዛልህ መልካም ሰው ነህ ።

  • @tinawa56
    @tinawa565 ай бұрын

    መንሱር ጥሩ ሰው ነው ግልፅ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ የተቸገረ መርዳት ጥሩ ነው

  • @sebletilye3174
    @sebletilye31745 ай бұрын

    ደስይላል ጭቅጭቅ የሌለው የግል እይወት ትባረኩ መሱርመልካየትዳር ዘመን ይሁንልክ

  • @user-wx9vc3xm8l
    @user-wx9vc3xm8l5 ай бұрын

    በትክክል መንሱሬ

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v5 ай бұрын

    እህህህህህህህ ሀገሬ ፍሬከርሲዎች በጩህት አደነቁርን!!

  • @debreworkwoldearegay7151
    @debreworkwoldearegay71515 ай бұрын

    አይ መንሱር confidenceህ በጣም ተመችቶኛል🎉

  • @jemo5716
    @jemo57165 ай бұрын

    Blessed መንሡር። 🙏🙏🙏

  • @user-dc6jr7ff9l
    @user-dc6jr7ff9l2 ай бұрын

    I love you mensur jemal ❤so much… continue you just like 🙏good job

  • @user-hb8gf9lo8t
    @user-hb8gf9lo8t4 ай бұрын

    መሱር አላህ ይጠብቅህ ወድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @fathiyaomar3478
    @fathiyaomar34785 ай бұрын

    Mensure may Allah bless you brother I’m so proud of you

  • @kirostasew2843
    @kirostasew28435 ай бұрын

    ሰላም ላንቺ ይሁን እስር መምሱር ሰላም ላንተ ይሁን ህልም ግን እግዚአብሔር ይሙላልህ፣ነገር ግን ፕሬዚዳንት ለመሆን እኮ እያገባ የሚፈታ አይደለም አስብበት ለመታረቅ ሞክር ከመጀመሪያ ባለቤትህ፣መማርህ በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው።

  • @susutube2726
    @susutube27265 ай бұрын

    ከጋዜጠኛ እስከ ተከታይ ማበረታታት ሳይሆን ዝቅዝቅ ማድረግ ነው እምን ወደው እኛ ኢትዮጵያውያን

  • @kibretshiferaw8821
    @kibretshiferaw88215 ай бұрын

    Astu my dove, your humble questions and wisdom teaches a lot to many youtubers t

  • @tesemaergetu4089

    @tesemaergetu4089

    5 ай бұрын

    Lll

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie59395 ай бұрын

    Mensureye. We love you so much. May Allah !get you a very good wife. Stay blessed. ❤❤❤❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e5 ай бұрын

    የተመኘኸዉ ያርግልሕ አድ ቀን እኮን የተራበ ታበላለሕ❤

  • @zola_man
    @zola_man5 ай бұрын

    መንሱር ግን ደስ የሚል ሰው ነው ጉራው ራሱ ይዞ ስለሆነ ደስ ይላል

  • @user-vz8hg8fc5v
    @user-vz8hg8fc5v5 ай бұрын

    ደስ የሚል interview

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie59395 ай бұрын

    Mensureye, I always so proud of you. Like our P/ M. Dr. Abiy Ahmed Ali. He is the best leader/ human in the world.🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @asnakechhennart7455
    @asnakechhennart74555 ай бұрын

    Gobez berta bravo

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e5 ай бұрын

    መሱር ይጨምርልሕ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንሕ❤

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic5 ай бұрын

    ዋው መንሱሬ ይገባሀል ትችላለህ የተወደድህ መልካም ሰው ነህ ምኞትህን ያሳካልህ በምርጫ እሳተፋለሁ እመርጥሀለሁ ቃሌን እጠብቃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ttww9470

    @ttww9470

    5 ай бұрын

    😂

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa5 ай бұрын

    መንሱር ጀማል የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ለመሆን መማር ,ፖለቲካውን ማወቅ እና ሌሎች የመሳሰሉትን ክህሎቶች ይፈልጋል ስለዚህ ዝም ብለህ ስራህን ስራ:: በዚህ ላይ ታዋቂ መሆን ጎድቶኛል ትላለህ ወዲያው ደግሞ ፕሬዝዳንት መሆን እፈልጋለሁ ትላለህ, አይጋጭም ሁለቱ:: በመጨረሻም ስራህ ላይ ጎበዝ ነህ ስለዚህ እዛው ላይ በርታ:: ይህ ወንድማዊ ምክሬ ነው::

  • @user-dy5kf3dr4h

    @user-dy5kf3dr4h

    5 ай бұрын

    ምን ችግር አለ በ ኢትዮጵያ ዶክትሬት ይገዛል ዶክተር ይኾናል ምሁራን የተናገሩትን copy አድርጎ እንደ ራስህ ኣድረገህ መናገር ምን ችግር አለ

  • @Biniam_Kelbesa

    @Biniam_Kelbesa

    5 ай бұрын

    @@user-dy5kf3dr4h ለእሱ እማ ምን ችግር አለው ችግሩ እኮ ለአገራችን እና ለህዝባችን ነው መቼም የዚህ ህዝብ ጫንቃ ያልቻለው ጉድ የለም::

  • @malcomx39
    @malcomx395 ай бұрын

    ወንድም መንሱሩ ማሻአላህ የሁነ ወንድማችን ነዉ

  • @birukashine711
    @birukashine7115 ай бұрын

    Mensure jemmala. I like your stance keep it on ,your situation shows me you are not corrupt person .👍

  • @sinafkishasefa3554
    @sinafkishasefa35545 ай бұрын

    ወግ በዐይን ይገባል ትል ነበረ እናቴ ነፍሷን ይማርና

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t5 ай бұрын

    አላህይጠብቃችሁ ❤

  • @meseretmandafro7491
    @meseretmandafro74915 ай бұрын

    His positive energy is everything😊

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo74195 ай бұрын

    ❤FM equality of justice deemsis walumaan Haleta tv manuna Graham

  • @jmelukedir9330
    @jmelukedir93303 ай бұрын

    መንሱር 1ደኛ ምርጥ ነህ ይመችህ

  • @zaharasavery6202
    @zaharasavery62025 ай бұрын

    መጀመሪያ አመሰግናለሁ የአባ ገዳ ልጆች መሆናቸውን መንገራችሁ በትክክል ናቸው ዛሬ ጊዜው የነሱ ነው በግፍ አማራንና ኦርቶዶክስን የሚያርድ

  • @Hayu3565

    @Hayu3565

    5 ай бұрын

    ጉድ እኮ ነው መመስገኑ ለምን አስፈለገ ታዲያ ዬአባ ገዳ ልጆችን ሁሉ በአማራ አራጅነት ዬምትፈርጂው ከሆነ ታዲያ ዱባ እራስ

  • @RedwanKori
    @RedwanKori5 ай бұрын

    በቀዝቃዛ ወለፈ ጀምሮ መደንቅሽና መከብር ነሽ

  • @user-gy9vj9pf8x
    @user-gy9vj9pf8x5 ай бұрын

    መንሱሬ አላህ ከምቀኛ ከመተት ይጠብቅህ

  • @AyuTg
    @AyuTg5 ай бұрын

    This interview changed my view of him... Don't judge a book by it covers ሚባለው ለካ ለዚ ነው

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham42914 ай бұрын

    ደሀ አስተሳሰብስ!!ድህነት ነው መንሱር!አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል!

  • @ReMu-rw3of
    @ReMu-rw3of5 ай бұрын

    አስቴር የሀገር ባለ ዉለታ አላህ ይጠብቅሽ የህዝብ ተቆርቋሪ ነሽ!!!!!

  • @medinaworku85
    @medinaworku854 ай бұрын

    ሽቶ ጋብዛት ለአስቱየ

  • @Asiya570
    @Asiya5705 ай бұрын

    Selalalhi nawuuuuuu

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo74195 ай бұрын

    ❤❤❤❤Maashaa'allah Mansur Jamaal Galatoomii hayyuu

  • @abdeakeml3629
    @abdeakeml36295 ай бұрын

    Did anyone feel like this is not interview Like family meeting I was enjoying every second❤

  • @samsungsameung1506
    @samsungsameung15065 ай бұрын

    በስደት 12አመት እሰራለው እሰራለዉ እሰራለው ወፍ የለም ብቻ ተመስገን

  • @selamawitwondem5677

    @selamawitwondem5677

    5 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ አንድ ቀን ይሞላልለ።

  • @kidistarsema6361

    @kidistarsema6361

    5 ай бұрын

    ሳምሰንግ ግን አስቢበት ካሁን በሇላ በኔ አካውንት አጠራቅሚ የላ🙆🙆

  • @rob21112

    @rob21112

    5 ай бұрын

    Yallefewun eyasebsh mazen titesh....yewedefitun asbi.....kutebashn atekakyi kezh behuala

  • @ttww9470

    @ttww9470

    5 ай бұрын

    ​@@kidistarsema6361😂😂😂

  • @Ekram-dh4jg

    @Ekram-dh4jg

    5 ай бұрын

    የት እያረግሽው ብሩን መስራት ምን ዋጋአለው ካላወቅሽበት ግቢ ሀገርሽ 12አመት ሰርተሽ ያልተቀየርሽውን ከዚ ኋላ ደሞ ወልደሽኳን ሞክሪው😢

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem45975 ай бұрын

    መሱ ና አስ ሁለቱም የሚያመሳስላቸው አንዳች ነገር አለ ሌላ ሰው ገንዘብ ባይጠላም ገንዘብና ዝና መሰማትን ይፈልጋሉ !

  • @whykme
    @whykme5 ай бұрын

    ሞተው እየተነሱ ነው ።።።።mensur I like your positivity anyways

  • @dgnegunegus4421
    @dgnegunegus44215 ай бұрын

    መንሱሬ Keep going

  • @jemilseid7385
    @jemilseid73855 ай бұрын

    He is hero I love him

  • @fuadBilal1
    @fuadBilal14 ай бұрын

    ፕሬዝደንት መንሱሬ

  • @user-dy5kf3dr4h
    @user-dy5kf3dr4h5 ай бұрын

    በ ኢትዮጵያ ኑሮ ከብዶኣቸው መኖር ያልቻሉ ህዝብ በሞላት አገር መንሱር ኢንተርቪው ማድረግ በጣም ያስገርማል

  • @astertesfai3340
    @astertesfai33405 ай бұрын

    Amen amen

  • @aburidwan6831
    @aburidwan68315 ай бұрын

    መሱር በሸሪአው ጋብቻ የገለፅክበት አሪፍ ጎበዝ

  • @medinaworku85
    @medinaworku854 ай бұрын

    👍👍👍

  • @mebrahtomgebrehiwot
    @mebrahtomgebrehiwot5 ай бұрын

    Mensur you are best friend so God bless you

  • @genettesema8908
    @genettesema89085 ай бұрын

    መንሱር ወንድማችን ጉራ ቢመስልብህም በጣም ግልፅ ባህሪህ ደስ የሚል ነው በዚሁብቀጥል።

  • @user-ik8yr6pc3q
    @user-ik8yr6pc3q4 ай бұрын

    ማሻአሏህ፣አላህ፣ይጨምርልህ

  • @Merem-ht7by
    @Merem-ht7byАй бұрын

    አስኪ ቁጥርህን አስቀምጥልን

  • @user-cq6pl8xt9j
    @user-cq6pl8xt9j5 ай бұрын

    መሱርየ እንወድሀለን

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h4 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @melakeg.117
    @melakeg.1175 ай бұрын

    መንቻካ

  • @Asiya570
    @Asiya5705 ай бұрын

    Mhiyeme selona nawu

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome87935 ай бұрын

    እነትናም መሪነን ብለው እደድመት ወገኖቹን የሚበላም እየመሯት ነው

  • @user-ec9wz9gx1u
    @user-ec9wz9gx1u4 ай бұрын

    ዱአ አብዛ

  • @user-kw2ld9nz3b
    @user-kw2ld9nz3b5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cj4ko5bx8f
    @user-cj4ko5bx8f5 ай бұрын

    ከምር በጣም እናደድበት ነበር ዛሬ ግን አከበርኩት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir24715 ай бұрын

    አይ መንሱር ቅን ጥሩ ሰው አላህ ይጠብቅህ የልብህን መሻት ይወፍቅህ ሰላሙን ያብዛልህ ልበ ኑፁ ነህ

  • @senytekassa8003
    @senytekassa80035 ай бұрын

    አይንኸን. ልይ. ወዳጀነኸን. ያሳሳትሽው. አንሰ. ማለትም. በቃላት በሌላ. እንኳን አይታሰብም

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x5 ай бұрын

    መሱሬ ጎበዝማሻአላህ❤❤❤

  • @RedwanKori
    @RedwanKori5 ай бұрын

    4:30 4:31

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv5 ай бұрын

    መንሱር ይመችህ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e5 ай бұрын

    መሱሩዬ❤❤አረብ አገር 20ኖሩኩ ግን አልሞላ አለኝ ኮዶሚን ቤት ገዛሑ ግን የቤት እቃ የለኝም ግዛልኝ❤❤😢

  • @user-oc6jp6mg5r
    @user-oc6jp6mg5r5 ай бұрын

    ስውድሽ አንችንይመስሎ ይብዙ ለሀግሬ❤❤❤በአገኝሽ ውይ አንተ ተርትተርት

  • @lifeat2401
    @lifeat24015 ай бұрын

    ደሞ መቷ ይንደቅደቅብን

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w5 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏❤❤🇪🇷

  • @remziremzi5829

    @remziremzi5829

    5 ай бұрын

    Banderahn sebsib🫴🫀yibeqal 👍

  • @natty3166
    @natty31665 ай бұрын

    መንሱር ጀግናዉ

  • @tigistwube6895
    @tigistwube68955 ай бұрын

    😍😍😍ደፋር

  • @melihiqtube7700
    @melihiqtube77005 ай бұрын

    Mensur have been started thinking

  • @kersemadesalegn2476
    @kersemadesalegn24765 ай бұрын

    አስቴር ጀግና ኢትዮጵያዊ

  • @getch373
    @getch3735 ай бұрын

    ውይይይይ ቀናነትህን ሥወደው ፕሬዙዳንት ደግሞ ትሆናለህ እንመርጥሃለን መንሱሬ

  • @danielm.5250
    @danielm.52505 ай бұрын

    ጉራ ግን የኢትዮጲያውያን እሴት አይደለም። ይህን ለምን ይህ ሰው አንደማይረዳው አይገባኝም። ስለቲክቶክ ይህን ያህል ሰአት ሰቶ ማውራት ደካማ አስተሳሰብ ነው። ውጪ አለም እንደዚህ እንካን አያወራም።

  • @neimay4696
    @neimay46965 ай бұрын

    I am sorry to have both Dam ASTERE AND MENSOR IN ETHIOPIA

  • @ST-lt2rw
    @ST-lt2rw5 ай бұрын

    ነብሴ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መሆን ማለት የልማት ጉዳይ ይመለከተዋል ማለት አይደለም ነብሴ እንግዳ ተቀባይ ነው እምትሆነው።

  • @rob21112
    @rob211125 ай бұрын

    Posetive man!

  • @Song-Ram
    @Song-Ram5 ай бұрын

    በጣም ከምትደብረኝ ጠያቂ ብትኖር ይች ናት በጣም ምቀኛ አክራሪ ሀይማኖተኛ ናት ስትጠይቅ በጣም ነዉ የምደብረኝ የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር የሌላት ሰዉን በሰዉነቱ ሳይሆን ሀይማኖት እንዲሁም ከብሄርዋ ዉጪ ያለ ሰዉ ሲሆን ስትጠይቅ አጠያየቅዋ የጥላቻና የምቀኝነት ነዉ በጣም ስለማልወዳት ነዉ Coarse ዉሰጂ ስጠይቂ እንዴት እንደሆነ ሁሉም ነገር ሙያ አለዉ So አስተካክዪ እህቴ

  • @user-gy9vj9pf8x

    @user-gy9vj9pf8x

    5 ай бұрын

    ወላሂ የእኔን ስሜት ነው የተናገርከው ። በፍፁም አትመቸኝም መርዝ ናት

  • @Song-Ram

    @Song-Ram

    5 ай бұрын

    @@user-gy9vj9pf8x ይህ ስሜት ብዙዎቹ ጋር አለ

  • @MeseretHaile-vt6mm

    @MeseretHaile-vt6mm

    5 ай бұрын

    እኔ ደሞ ስወዳት እንደ ጓደኛ ነው የምታወራው

  • @sitotawberhanu4279

    @sitotawberhanu4279

    5 ай бұрын

    የሰገጤ ሰገጤ ጋለሞታ ሴተረ ጋር ለመወያየት መቅረቡ አይመጥነውም

  • @user-jk2jh5fk6g
    @user-jk2jh5fk6g5 ай бұрын

    አቦ ይመችህ መንሱር ግን ከቻልክ ሰው አድርገኝ

  • @bartemagamini
    @bartemagamini5 ай бұрын

    አስቴር በዳሳ የፍትህ ሰው የመርህ ሰው እናከብርሻለን

  • @user-ry6hl6rd1e
    @user-ry6hl6rd1e5 ай бұрын

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በሂወት ቢኖር መንሱርን እና አብይን ቢያያቸው ምን ይል ነበር

  • @astertesfai3340
    @astertesfai33405 ай бұрын

    ,ewenet new

  • @ethiopialove3759
    @ethiopialove37595 ай бұрын

    Mensuerya bless you

  • @melaasmare7335
    @melaasmare73355 ай бұрын

    Two couple of Morans

  • @abdinuredin613
    @abdinuredin6135 ай бұрын

    ወ/ሮ አአስቴር መጠየቅ ካለብሽ ለምን በማስረጃ እና በመረጃ ማትጠየይቂው....ምንድን ነው ስራህ? ባለ ሀብት ምን አለህ? ለአንድ ሰው የስራ እድል ሳይፈጥር ለትውልድ የውሸት ሀብታም ነኝ ባይ 2ኛ ደረጃ ትምህርቱን እንኩዋን መጨረስ ያልቻለ በማውራት የሚኖር ተራ አጭበረረርባሪ ማቅረብ ላንቺውርደት ሲሆን ለሱ ግን ሚስኪን ማጭበርበሪያ እድል እያመቻቹሽለት መሆኑን እወቂ.......ለማስታወስ ያክል አንድ ሠሞን ዶክተር ኢንጂነር እያለ በውሸት ማእረግ ከተማውን ሲያምስ የነበረው ሱውዬ ረሳነው እንዴ???????????

  • @habeshapolitics1313

    @habeshapolitics1313

    5 ай бұрын

    ትክክል!!

  • @Hayu3565

    @Hayu3565

    5 ай бұрын

    ሰውን መናቅ በራሱ ውርደትና ማሃይምነት ነው ኮሜንት መቸክቸክ እውቀት መሰለክ በዬሰው ቤት እዬተልከሰከሱ

  • @kediribrahim2090
    @kediribrahim20905 ай бұрын

    መንሱር : cofidensi ያለሁ ከዉ ያሰበዉን መሆን ይችላል ፡ ስለእምነቱ ያለው ዕዉቀት ና ጥንቃቄ ግልፅነቱን አጀንቀዋለሁ

  • @shewayeasefa7095
    @shewayeasefa70955 ай бұрын

    አስቴር አንቺ የታወቅሽው በስራሽ ነው እሱ የሚታወቀው በጉራ ካለኔ አለባበስ የሚያውቅ የለም ባይ ሽቶ ካለኔ የሚቀባ የለም አይነት አክት የሚወድ ይህ ባክሪ ደግሞ በጣም የሚያስጠላ የሚሸክክ ባህሪው በጣም በጣም ያስጠላል ረጋ ሰከን ደበቅ ቢል መልካም ነው ከአንተ በላይ ሀብታም ሠው የሚወደው ፈጣሪ በጤና ፣በፍቅር የባረካቸው ሲሰጡ የማይታዩ ከጉራ ነፃ የሆኑ የተሠጣቸውን ሲሰጡ አንገታቸውን ደፍተው ደሀን አንስተው አብልተው እግር አጥቦ ችግራቸውን ቀርፎ ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወደው እንደ ማስተር አብነት አይነት ደግና መልካም የሆነ የተራቡትን ለምሳሌ ቦረናና ትግራይን የጎበኘ መንገድ የወደቁትን የሚያነሳ የመቅዶኒያ ጀግና ቆሻሻ አብድ በሽተኛ ሳይል የሚያነሳ ኧረ ስንቱ ከእነሱ ተማር ግዴለም

  • @Chaltuko-ol5wc

    @Chaltuko-ol5wc

    5 ай бұрын

    አላለምቅናትነው

  • @brookendale3611

    @brookendale3611

    5 ай бұрын

    ​@@Chaltuko-ol5wcanchi Ye mehaym lij askeyami metash demo ezi

  • @saraiyoub3135
    @saraiyoub31355 ай бұрын

    You don’t understand what is going on the country already it’s collapsing because this weak regime anyway no more stupid regime 😢😢😢 hopefully take over FANO InshAllah

  • @user-ju6kx9fr4r
    @user-ju6kx9fr4r5 ай бұрын

    ሐሐሐሐሐሀ

Келесі