መንሱር ጀማልን ፕራንክ አደረኩት

ባልጠበቀዉ ነገር ፕራንክ አደረኩት
#mensurjemal
#seifuonebs
#kanatv

Пікірлер: 228

  • @Kealemizuriya
    @Kealemizuriya Жыл бұрын

    እውነት ነው መንሱሬ ትክክል ነው ሰው አብሮት የሚውለውን ነው ሚመስለው እና ትልቅ ተስፋ ያለው ሰው ከድሚው በላይ ካሉት ጋር ነው ሚውለው የሚያስበው😍

  • @bishukiya33

    @bishukiya33

    Жыл бұрын

    U r right thanks❤

  • @ethiowood5692
    @ethiowood5692 Жыл бұрын

    መንሱርን በዚህ ስብዕና ዉስጥ ያለ እንደሆነ አላቅም ነበር ...... ሚገርም ስበዕና እና አስተዋይ መሆኑን አየሁበት እዉነት ደስ ብሎኛል ..... ይህንን ሰው በ አካል ባየው እና በ አካል በጨብጠው ምኞቴ ነው ........ እባክህ አገናኜኝ

  • @melkamelka23

    @melkamelka23

    6 ай бұрын

    ጊውን ሆቴል ነውያለው

  • @user-pi4st6rz8w
    @user-pi4st6rz8w Жыл бұрын

    መሱሬ ጀግና ሰው ነክ ከምልክ በላይ መልካም ሰው ነክ

  • @bishukiya33

    @bishukiya33

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @efrataadane9452

    @efrataadane9452

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍✌

  • @habibaayuni1130

    @habibaayuni1130

    Жыл бұрын

    Abyin argaw balh

  • @qamuti1
    @qamuti1 Жыл бұрын

    ከቲክቶከሮች ስርአት የለዉ ልጅ እንኳ ሰለም መጣክ የዉስጡን መግለፅ አቅቶት ያረቢ ብሎ ባለቀሰ ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት ጉሉ አሚን ፕሮፈይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ🙏👌

  • @sameeraahmad119

    @sameeraahmad119

    8 ай бұрын

    አሚን

  • @abdu-tube
    @abdu-tube Жыл бұрын

    እስኪ ማነው አገሩ ሰላም ሆኖ ሁሉም ሰላም ጦርነቱ ሁሉም ነገር ሰላም ሁኖ የድሮ ሰሏሟ እዲመጣ የሚጓጓው አይይይ አገሬ በዘረኝነት በከሎብን አላህ ሰሏሙን ያምጣልን ኢሻአላህ ታላህ ተስፋ አይቆረጥም ኑሪልኝ ሀገሬ ክፉሽን አልስማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅👍👍🌹🌹

  • @user-eb4hq1bj1x
    @user-eb4hq1bj1x Жыл бұрын

    መሡር ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @allqua2433
    @allqua2433 Жыл бұрын

    ይሔ ነው ትልቅ ሰው ታናሾቹን እሚያርም ተባረክ

  • @bestfbest8492
    @bestfbest8492 Жыл бұрын

    mashallah የተፈጥሮ አድናቂ ሰው እንደት ደስ ይላል

  • @ARITi01
    @ARITi01 Жыл бұрын

    የመሱር አድናቂዎች የት ናችሁ በላይክ

  • @hiruthirutkidane3419

    @hiruthirutkidane3419

    Жыл бұрын

    ትክክል ነው.

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Жыл бұрын

    መንሱር ቆሜ ነው የአክብሮት ፍቅር የሰጠውህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @azutube6342
    @azutube6342 Жыл бұрын

    ወንድም አለም አቅም ያለህ ልጅ ነህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bishukiya33

    @bishukiya33

    Жыл бұрын

    Thanks❤❤

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 Жыл бұрын

    የዚ ልጅ ሀድናቂሆች እሥኪ በላይክ

  • @bishukiya33

    @bishukiya33

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @fitayenatulig6072
    @fitayenatulig6072 Жыл бұрын

    መንሱር 1ኛ ምክርህ እኔን አስተካክሎኛል አመሰግናለው

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 Жыл бұрын

    የ አዉነት መንሱረ የ ሰው ልጅ ኔ Wawuu💞💞💞💞

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀ እኔስ ሰብስ አደረኩህ ፍዱየ አስናቂህነኝ መነወሱሬ አላህ ይጠብቅህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ለሀገር የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ ልጆቼ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Жыл бұрын

    በትክክል መሱር የተቆጣው ለራሱ ብሎነው

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2c Жыл бұрын

    አላህ የተጨነቅን አላህ ጭቅትን ያሶግድለት💔

  • @imaan2449
    @imaan2449 Жыл бұрын

    ገንዘብ ጭንቅላቱን ያልደፈነዉ ሰዉ ቢኖር መንሱር ጀማል አላህ ይጠብቅህ 🤲

  • @hidayaa7171
    @hidayaa7171 Жыл бұрын

    በጣምነው ምወድህ ወድሜ መሡሬ ክበርልኝ 💝💝💝

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Жыл бұрын

    Wow መንሱርን አከበርኩት በጣም የሰዉ ልጅ ዋናዉ ዲስፒሊንድ ነዉ

  • @susutube360
    @susutube360 Жыл бұрын

    ሙስሊም ጋ ስትውል እድህ ነው መሱሬ ክብር በልልን😊

  • @sabbahsantos6507

    @sabbahsantos6507

    Жыл бұрын

    ክክክ

  • @susutube360

    @susutube360

    Жыл бұрын

    @@sabbahsantos6507 ምን ያስቃል እየተዋወቅን😌🍺😂

  • @sofiadefu3063
    @sofiadefu3063 Жыл бұрын

    Gobazii mansuriyee💯💯💯👍👍👍

  • @medicoffeeshow3758
    @medicoffeeshow3758 Жыл бұрын

    Nice work Bro good luck 😍 Mr 👏

  • @sadatube686
    @sadatube686 Жыл бұрын

    መሱር ምክሩ ተመቸኘ ጎበዝ መንሱሬ

  • @user-bu6lq9tl6u
    @user-bu6lq9tl6u Жыл бұрын

    ጎበዝ መንዙረሸ ጥሩ ምክር ነዉ

  • @fafi5397
    @fafi5397 Жыл бұрын

    መንሱሬ ትለያለክ ብትናደድም በምን መልኩ ማስተካከል እንዳለብክ ተናገርክ በርታ ማደግ ትችላለክ እውነቱ ነው ኢትዮጽያውያን በላይኛው ገጽታ ነው ሚመስሉክ

  • @user-rw7ip6ej5t
    @user-rw7ip6ej5t Жыл бұрын

    Welcome sanyii ofii jabadhu hadhoo koo

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Жыл бұрын

    መሱር ይመችሕ ጥሩ ስብእና ያለሕ ሰዉ ነሕ

  • @zgetboys
    @zgetboys Жыл бұрын

    Amazing prank wow👈👍👈👍

  • @bishukiya33

    @bishukiya33

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @machusen4752
    @machusen4752 Жыл бұрын

    u got him bro, keep it up my man

  • @asmerabellabella7519
    @asmerabellabella7519 Жыл бұрын

    መንሱር አስተማሪ ነህ ጤና ይስጥ ፈጣሪ 🇪🇷

  • @mulualemdekbew6563
    @mulualemdekbew6563 Жыл бұрын

    ዋው መንሱር አረማመዴክ በጣም የምርል

  • @amok5929
    @amok5929 Жыл бұрын

    Good job next

  • @helenassefa6333
    @helenassefa6333 Жыл бұрын

    ተባረክልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @oline1970
    @oline1970 Жыл бұрын

    ድራማ እንደሆነ ምንያህሎቻችን እናውቃለንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r Жыл бұрын

    በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል ብሮ::

  • @eliayassami7210
    @eliayassami7210 Жыл бұрын

    በእውነት መንሱር አክባሪሕነኝ

  • @etet2089
    @etet2089 Жыл бұрын

    Good job dear👏

  • @raheldebeb8981
    @raheldebeb8981 Жыл бұрын

    Cool yehone saw mensur rely

  • @meronsete956
    @meronsete95610 ай бұрын

    የኔ አባት በጣም ነው የምወድህ በርታ❤❤❤❤

  • @user-ku3fh5xr8b
    @user-ku3fh5xr8b Жыл бұрын

    የኔ ይከን ልጅ ስወድዉ

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 Жыл бұрын

    ብሩክ ኔ መንሱረ 👌👌👌👌

  • @AtsedechalachewYehuala
    @AtsedechalachewYehualaКүн бұрын

    ❤❤❤❤❤mensur

  • @makbelalem9534
    @makbelalem9534 Жыл бұрын

    Mejemerya ሲት ቤልት Esere belew መንሱር ጀማልን Esu erasu yemeyastemerew sew yasfelegwale Hege yekebere

  • @josieshimalis3694
    @josieshimalis3694 Жыл бұрын

    Masur gobizi 👍👍👍👍

  • @deboltube
    @deboltube Жыл бұрын

    አረ ይመችክ ጎበዝ ፕራንከር ነክ የምር በርታ😂😂😂😂👏👏👏

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Жыл бұрын

    መንስራ፣አላህ፣ያጨምርልክ

  • @ksaksa3344
    @ksaksa3344 Жыл бұрын

    ዋው በርታ ወንድማችን

  • @bishukiya33

    @bishukiya33

    Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @MahdiAbudalla-le3zp
    @MahdiAbudalla-le3zp Жыл бұрын

    Bishuye konjo

  • @husabe5441
    @husabe5441 Жыл бұрын

    Wow

  • @user-wt2us3rk2m
    @user-wt2us3rk2m Жыл бұрын

    Wow Mansur kkkk

  • @abdi9995
    @abdi9995 Жыл бұрын

    ማንሱር ዎሳን ሳው ❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @kiyatube2
    @kiyatube2 Жыл бұрын

    ልተባር መስሎኚ ተዘጋጁቸ ነበር ለፍርና አተ የተመታህ በሰብ ከች በለናለ🍫🍫🍫🍫🍫

  • @bishukiya33

    @bishukiya33

    Жыл бұрын

    Thanks welcome

  • @Abdi_Creative
    @Abdi_Creative Жыл бұрын

    Anta Ye Dimtsu Quality Boyam Indezi Yelewum Yetignawun Mayik Yesetehew

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын

    ❤❤

  • @helenassefa6333
    @helenassefa6333 Жыл бұрын

    ውነቱን ነው መንሱር ወንድ ልጅ ወንዳወንድ መሆን አለበት ቀጣይ ፕሬዘንዳችን እናመሰግናለን ክበርልን

  • @shankerhd4979
    @shankerhd4979 Жыл бұрын

    Mansure turu sew neh ❤❤❤

  • @bishukiya33

    @bishukiya33

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @blenkasaye3122
    @blenkasaye3122 Жыл бұрын

    Wow mensure 💞💞💞💞

  • @bishukiya33

    @bishukiya33

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @madetube4356
    @madetube4356 Жыл бұрын

    Arif timirt new bro

  • @tsegenetabebayehu3412
    @tsegenetabebayehu3412 Жыл бұрын

    Woooooow

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Жыл бұрын

    ቢሼ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን 😘

  • @yoni335
    @yoni335 Жыл бұрын

    Weyeeee abate berechilgn wow

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Жыл бұрын

    ዋው ፕራንክ አደረከው ደስ ሲል ቲሽ ወደዛ የማይመስል ፕራንክ እንዴት ግን የውጭ አለባበስህ ማንነትህን ይገልጻል አትሳሳት በኔ ግምት አለባበስ ማንነትን አይገልጽም

  • @hanantube6915

    @hanantube6915

    Жыл бұрын

    ብዙጊዜ ይገልጻል ሁሉምሠው ላይባይሆን

  • @destatigray9547

    @destatigray9547

    Жыл бұрын

    በደምብ አድርጎ ይገልፃል

  • @lifeat2401

    @lifeat2401

    Жыл бұрын

    @@destatigray9547 በልብስ በሚያም ሰው ትክክል ግን ሰው የኒለካው በማንነቱ በውስጡ በአነጋገሩ ነው በአለባበስ አንዱ ቀፎ ቆቀሽ ብሎ ስለመጣ ሞኝ አትሁን

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube Жыл бұрын

    wow mensur betam adenakih negn

  • @user-if8vx3xw3s
    @user-if8vx3xw3s Жыл бұрын

    💚💚💚💚

  • @user-lq5zd5dm2y
    @user-lq5zd5dm2y Жыл бұрын

    Wow 👌 🥰❤

  • @bishukiya33

    @bishukiya33

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Жыл бұрын

    አንድ ሰው ስብስክራይብ እንዳያረግ አላለም ክክክክክ እሺ አላረኩምሽ

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 Жыл бұрын

    mansur big man

  • @meriysisay3635
    @meriysisay3635 Жыл бұрын

    Love you bro

  • @ggbb87
    @ggbb87 Жыл бұрын

    Ke camera jerba yalew yemensur personality wooow nw.altebekum

  • @user-bh4bl2yl8v
    @user-bh4bl2yl8v Жыл бұрын

    መንሱሬ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kw2wz9tn9n
    @user-kw2wz9tn9n10 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 Жыл бұрын

    ፕራንኩን ወደንዋል ግን መንሱር ፂሙን ሲላጭ🙈🙈🙈

  • @shagagitube
    @shagagitube Жыл бұрын

    Bro selkeh bertowel koo of argaw voice recorde

  • @Wankooshow
    @Wankooshow Жыл бұрын

    አንደ ሃብታምን ፕራንክ ከማድረግ አንድ ደሃ የኔ ብጤን ማስደሰት ይመረጣል @wankooTube

  • @bishukiya33

    @bishukiya33

    Жыл бұрын

    Check it my work on tiktok

  • @mesifunmilkiyas9417
    @mesifunmilkiyas9417 Жыл бұрын

    ጠቅላይ ሚነስትር አብይን ፍራንክ አርገው

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 Жыл бұрын

    በርታ ቢሹ

  • @elcstore5158
    @elcstore5158 Жыл бұрын

    💓💓❤️❤️😍😍😘😘👌👌

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed7913 Жыл бұрын

    በርታ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Жыл бұрын

    Thanks

  • @rahimarahima1653
    @rahimarahima1653 Жыл бұрын

    👍👍👍

  • @mubemaruf1034
    @mubemaruf1034 Жыл бұрын

    👍

  • @birukhailu5758
    @birukhailu5758 Жыл бұрын

    Yimechish anchi brother

  • @bishukiya33

    @bishukiya33

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel1344 Жыл бұрын

    😁😁😁 wey Mr Mensur

  • @user-mh7rs4bz6f
    @user-mh7rs4bz6f Жыл бұрын

    Wow des tilalachiw

  • @yetikuretmenderethio
    @yetikuretmenderethio Жыл бұрын

    ጉራህ ተመቼኝና ሳብስክራብ አደረኩህ

  • @dawit6731
    @dawit6731 Жыл бұрын

    thanksliked🙄🥰🥰🥰❤️❤️💐💐💐🙏🏻🙏🏻

  • @tube2984
    @tube2984 Жыл бұрын

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ሴ/ብ ተደርጓል

  • @user-gv4wi7zl4p
    @user-gv4wi7zl4p10 ай бұрын

    😮😮😮😮😮😮😮

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Жыл бұрын

    መንሱር ፂምህን ለምንድነው ምትላጨው አተእኮ ሙስሊሥነህ ውበትህ ፂምህላይነው በልልኝ እማ ከሰማ

  • @roba_trend
    @roba_trend Жыл бұрын

    atiwash manim be youtube na alalekim::

  • @user-zb5pc7og4j
    @user-zb5pc7og4j5 ай бұрын

    Wow des ylale mkru

  • @SamiraIbrahim-oi5it
    @SamiraIbrahim-oi5it9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😊

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Жыл бұрын

    Bewnet Super market wist kesu prank ylik yantew dans😂😂😂😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇩🇪 hagerachin selam yarglin.

  • @almazgirma838
    @almazgirma838 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Жыл бұрын

    0:22 oh wow 😂😂😂

  • @user-hx7vt8mp7k
    @user-hx7vt8mp7k Жыл бұрын

    እረተው ለሀብታም ከምታሽቃብጡ የመዳም ቅመም ነኝ አብረታቱኝ በትርፍ ሰአቴ ልስራ

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    እሸ

  • @bdjjd701
    @bdjjd701 Жыл бұрын

    የምር ምርጥ ኢቶቢያዉይ ነዉ

  • @bishukiya33

    @bishukiya33

    Жыл бұрын

    Betam❤️

  • @hayatnagas5257
    @hayatnagas5257 Жыл бұрын

    ምሱሪየምቸክ

  • @romi-qc2fp
    @romi-qc2fp Жыл бұрын

    መሱሬተምሯልእዴቴኪውሲልሰማሁት ከየትአመጣው

Келесі