"መፈንቅለ መንግስት እየዶለቱብኝ ነው" (የሰውዬው ፍርሀት ጨምሯል)-እመኑኝ፤ከሁለት-አንዱ ይሆናል -ቀጥታ-July 4,2024

Join this channel to get access to perks:
/ @derejehabtewolde

Пікірлер: 417

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede74633 күн бұрын

    አረጋ አይጥ እያባረረ መሠለኝ!

  • @YASMIN-uk9ri1th1g

    @YASMIN-uk9ri1th1g

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂 ዘመዱ ናትኮ

  • @ZOZO-ws6bk

    @ZOZO-ws6bk

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂 ይሆናል ይህ ባንዳ አይቅርብኝ

  • @user-ji1xs3fl1x

    @user-ji1xs3fl1x

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @getnetkebede7463

    @getnetkebede7463

    2 күн бұрын

    ናፍቃው ሊስማት ነው'ኮ😂😂😂​@@YASMIN-uk9ri1th1g

  • @sikosilo3403
    @sikosilo34033 күн бұрын

    ሽንት ሽንት ቢለውም 😂ዘንድሮ አይቀርለትም ቀላል ይፈነቀላል😂

  • @SemiraSemira-vw6nf
    @SemiraSemira-vw6nf3 күн бұрын

    ጌታ ሆይ ይሄን ሰውየ አውርድ እና መፍትሄ አምጣልን ልጆችህ አለቅን

  • @samuela1388
    @samuela13883 күн бұрын

    ሰላም ደሬ ሰው ሲሞትም ዜና ስታወራም ሁሌ ክላሲካል ( ለአልጋ ነው የሚያምረው) ጦርነት ላይ ያለነው ወኔ የሚቀሰቅስ መዝሙርና የፋኖን የድል ዘፈን አሰማን እባክህ🙏🏽

  • @MamushAlemayehu-fc6fq
    @MamushAlemayehu-fc6fq3 күн бұрын

    ደሬ በርታ ሁሌም የአንተ ሜድያ ምርጫችን ነው❤❤❤

  • @user-tp3yd1ry3e
    @user-tp3yd1ry3e3 күн бұрын

    ሀይ ሰላም ደሬ ወድማችን የአማራው ልሳን እግዚአብሔር ከአተ ጋር ይሁን ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን

  • @EternalLife-fu6nk

    @EternalLife-fu6nk

    2 күн бұрын

    Racist people. If Amhara can’t lead there is no Ethiopia . I’m not Oromo but your hate to Oromo is unbearable.

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal37753 күн бұрын

    የቤቱ ግርግዳ ላይ የፋኖ ጥይት ገብቶበት ኦፕሬሽን እየሰራ መሰለኝ😅😅😅

  • @MertiAbi-jf7nt

    @MertiAbi-jf7nt

    3 күн бұрын

    hahaha

  • @fozy514
    @fozy5142 күн бұрын

    ይሕ ሠዉየ ድምፀኑን ባልሠማዉ ይሕ አዉሬ

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka3 күн бұрын

    አይ ጀርናል ትንፍሸ ትንፍሻቸው ሳይቋርጥ እጅ ሰጡ አለ ደሬ 😂😂😂😂😂😂ድል ላይበገሬው ፍኖ ❤️

  • @asmara3973
    @asmara39733 күн бұрын

    ባክህ የዚ ጩሉሌ የአይምሮ ዘገምተኛ ድምፁ አታስማን

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje78053 күн бұрын

    መቸም ከአረጋ ከበደ እኮ ደረቁ እንጨት ይሻላል🤣🤣🤣

  • @MertiAbi-jf7nt

    @MertiAbi-jf7nt

    3 күн бұрын

    hahahahaaa

  • @user-hn7qv9vw7s
    @user-hn7qv9vw7s3 күн бұрын

    ወታደር ከሆነ ለምን ግባር ሂዶ አይዋጋም😂😂😂😂😂

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea4712 күн бұрын

    በስመ ስላሴ ስም የድንግል ማርያም ልጅ እየሆነብንን ያለውን ሁሉ አንተ ታውቃለህና መካብም ማውረድም መናድም እግዚአብሔር ያውቅበታል ክብሩን መጠበቅ ያለበት ባለቤቱ ነው ፈጣሪ ሆይ የተሻለውን ባርከህ ስጠንአሜን ድል በግፍ ለሚገደሉት ⛪️🇨🇬💪🏾

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse12153 күн бұрын

    ከምር ሰውየው አንቀላፍቷል ሽንፈቱን ማመን ነው የከበደው😂

  • @ghuiHjkl-jv6qy
    @ghuiHjkl-jv6qy3 күн бұрын

    ፋኖ ይነቅልሀል ጠብቅ በጭባጫ

  • @freyalew5619
    @freyalew56193 күн бұрын

    ደረጀ፣ በኮሬ ነጌኛ የተገደሉ ሰዎች መቃብር ላይ ዛፍ እንተክላለን ካለው ሰውዬ ምን ትጠብቃለህ???

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib43803 күн бұрын

    ብራቮ ደረጀ! በጣም ጥሩ ትንታነ ነው የሰጠኸው!

  • @user-wl7ts5dn6w
    @user-wl7ts5dn6w3 күн бұрын

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤

  • @36614
    @366142 күн бұрын

    ድል ለጀግነዉ አማራ ፋኖ💚💚💛💛❤❤👌💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @asmara3973
    @asmara39733 күн бұрын

    ተወው መፍቅለ መንግሥቱን እደ ሳዳም ጋዳፊ እደአይጥ ከጉድጋድ ተጉትተህ ትወጣለህ😂😂😂😂

  • @akalhamer5959
    @akalhamer59593 күн бұрын

    ህዝብ የተፋው ይህ አረመኔ ሊፈነቅሉኝ ነው እባካችሁ እዘኑልኝ; ይህ 6 ዓመት በፊት "ቦንብ አፈነዱብኝ ውጡና ከኔጋ ተሰለፉ "ን ያስታውሳል

  • @samiraphantom2060
    @samiraphantom20602 күн бұрын

    ደርየ በርታልን ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @mesimesi998
    @mesimesi9982 күн бұрын

    ደሪ ሰለምታደርገዉ ነገር ሁሉ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ

  • @molamirade109
    @molamirade1093 күн бұрын

    ወይ አርጋ ቀንዳውጣ እንሽላሊት እየገደለ ነው ወገን በወገኑ የከፋበት ዘመን😂😂😂

  • @alenleshethiopia5663

    @alenleshethiopia5663

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom42862 күн бұрын

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @user-nf3gr9ki7t
    @user-nf3gr9ki7t3 күн бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @mekuriamolla3548
    @mekuriamolla35483 күн бұрын

    በርታልን ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @habtamu4106
    @habtamu41063 күн бұрын

    ደሬ የዚህን የዳቢሎስ ሰው ፎቶውንም ድምፁንም ባታቀርበው ይመረጣል የተናገረውን ቃል አንተ ዘርዝረህ ብታቀርበው ይሻላል ዘንድሮ ዳቢሎሱ ከነጀሌዎቹ የሚቀበርበት ስዓት ስለሆነ የሚናገረውን አያውቀውም በደቂቃ ውስጥ የተናገረውን የሚረሣ ጨቅላውና አታላዩ ወንበዴ አብቅቶለታል ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዮጲያ ሕዝብ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomongirma8767
    @solomongirma87673 күн бұрын

    ደሬ በናትህ ስም ዝርዝር ስትጠራ ይሰለቻል፣ ሁላችንም ቤተሰቦችህ ነን፣ ሁኔታዎች ስለማይፈቅድልን እንጂ እኛም እኮ ሚዲያውን ለመደገፍ እንፈልጋለን፣ ግን ላይክና ሼር ሁሌም እናደርጋለን

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia73252 күн бұрын

    ግዜው ለኢትዮጵያ ከእግዚአብሄር የይቅርታ ግዜ ነው ብዬ አምናለው🙏🙏🙏 ድል የኢትዮጵያ ነው🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪

  • @mereere5285
    @mereere52853 күн бұрын

    አቶ አበባው አላህ ይጠብቅህ ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤❤

  • @aregaemoges5926
    @aregaemoges59263 күн бұрын

    እብደት

  • @Joshua-xr4ri
    @Joshua-xr4ri2 күн бұрын

    Thanks Dere❤❤❤

  • @BayelignAbye
    @BayelignAbye2 күн бұрын

    ደሬ የአማር መከታ እና ኩራት በርታ ። ጤና እና ሀብት ይስጥህ

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla7463 күн бұрын

    ማጣፊያው ሲያጥር..........

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold67372 күн бұрын

    በደርግ ፣ በወያኔ መጨረሻ ለይ ውሀ፣ መብራት እና የሚበላ ጠፋ አሁንም ይኸው ተደገመ።

  • @kongitkebede3030
    @kongitkebede30303 күн бұрын

    Thank you Dere

  • @downdownw7374
    @downdownw73743 күн бұрын

    ❤️🌹🌹🌷🌹🌹❤️❤️🌹🌷❤️❤️❤️ ደሬ በርታልን።

  • @user-ez4ky4oc3g
    @user-ez4ky4oc3g2 күн бұрын

    ሚስቱና ልጆቹ ያሳዝናሉ።

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew18633 күн бұрын

    በጅምላ ካልገደሉ ወታደሮችን ለምን ታሰሩ መልሱ እርስ በ እርስ የሚጋጭና እውነታውን የበለጠ የሚያረጋግጥ ነው በላ መንገድ መፈንቅለ መንግስት መታሰቡን ስለደረሱበት ሳይሆን ፍርሀት ስላላቸው እንዳይታሰብ ለማስፈራራትና ለማሸማቀቅ ብለው የተናገሩት ነው

  • @namanekemti8556
    @namanekemti85563 күн бұрын

    የቀመጠበትን ወንበር ክብር በማይመጥን መልክ ሲዋሽና ሲቀጥፍ ትንሽም እንኳን አይሰቀጥጠውም። ሽንፈቱን ለመሸፈንም ድል በድል ሆነናል እያለ ይዘላብዳል።

  • @Nexflix367
    @Nexflix3672 күн бұрын

    Tekekel blehal Derei. Tebareklen❤❤❤❤❤

  • @mekta8790
    @mekta87903 күн бұрын

    ደሩ እባክህ ይህን ሰዉዬ አንቱ አትበልብን አንተም እንተም እንደመሳይ ቁረጥ።

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema77572 күн бұрын

    ሰላም ደሬ 🎉ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @matieyoashagre7491
    @matieyoashagre74912 күн бұрын

    አረጋ ከበደ አይን እየደነቆለ ነው በእንጨቱ

  • @peace4all308
    @peace4all3083 күн бұрын

    Hi Dere!

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u2 күн бұрын

    Hi ደሬ እናመሰግናለን

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha3 күн бұрын

    ደሬ የኔ አደበተ ጣፋጪ ስወድህኮ 😘😘😘😘

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u2 күн бұрын

    በርታልን

  • @Lidetuworku-r4m
    @Lidetuworku-r4m2 күн бұрын

    Holy savior please protect Ethiopia

  • @mannyseretse
    @mannyseretse3 күн бұрын

    Thank you for the great news for Biniam Girmay🎉

  • @solomonmengesha331
    @solomonmengesha3313 күн бұрын

    ትክክል ነህ ደሬ

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas89592 күн бұрын

    ደረጀ ይቅርታ አርግል እንጂ ውሸታም ሰው አንቱ አይባልም

  • @michaelmulugeta5842
    @michaelmulugeta58423 күн бұрын

    ሚሻ ሚሾ እየጨፈረ😂😂😂😂😂😂

  • @WubrestMelkam
    @WubrestMelkam2 күн бұрын

    ደሬ እግዜያብሄርይጠብቅህ

  • @mekuriamolla3548
    @mekuriamolla35483 күн бұрын

    በርታልን❤❤❤❤

  • @user-sc8fg6kq5q
    @user-sc8fg6kq5q3 күн бұрын

    👌👌👍👍

  • @GezemMelaku
    @GezemMelaku3 күн бұрын

    በርቱ

  • @Lidetuworku-r4m
    @Lidetuworku-r4m2 күн бұрын

    አምላክ ሆይ አገራችንን በቃሽ በላት

  • @asmara3973
    @asmara39733 күн бұрын

    😂😂😂አሁን እነዚህ እሺላሌቱች ናቸው በዚህ ትልቅ ህዝብ ሥም እሚጠሩአፍር ብሉ

  • @user-xu5yh1ko1v

    @user-xu5yh1ko1v

    3 күн бұрын

    በጣም😂😂እሄ አረጋ ከበደ የማባለውማ የሆነ አስከሬን ነው የሚመስለኝ

  • @mohammedabdu4964
    @mohammedabdu49643 күн бұрын

    Welkam❤❤❤

  • @WorkuMitiku
    @WorkuMitiku3 күн бұрын

    ውጋ ንቀል እያለ ነው።🤣😃🤣

  • @sintayehudawed3132
    @sintayehudawed31323 күн бұрын

    እስፓናቶን ያንተጭንቅላት ነው የሆነው

  • @siyoumbeyene2048
    @siyoumbeyene20483 күн бұрын

    Will call I’m waiting for a meeting

  • @user-xr2jz3ib8n
    @user-xr2jz3ib8n2 күн бұрын

    አይጥ እያባረረ ነው

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia76022 күн бұрын

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @S1Ali-lq5is
    @S1Ali-lq5is3 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @eshetubelachew1740
    @eshetubelachew17402 күн бұрын

    እነ እንጂኜር ይልቃልና ደጉን ወዘትን በአሽሙር ለመናገር ነው።

  • @fekiryashenfal2185
    @fekiryashenfal21852 күн бұрын

    ሰላም ደሬ.....!!! በርታልን ለተጨቆነው የአማራ ህዝብ ድምጽ ስለሆንክ እና ከእውነት ጎን ስለቆምክ።

  • @user-hw3ri7lp6w
    @user-hw3ri7lp6w2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @muluasmare8099
    @muluasmare80992 күн бұрын

    ጉድ ነው

  • @bieregewBeregew-hh1nb
    @bieregewBeregew-hh1nb2 күн бұрын

    እዚህ ላይ መድረሳችን ይገርመኛ

  • @WondwosenReta
    @WondwosenReta2 күн бұрын

    Hi dere

  • @user-nz5fu9hr9d
    @user-nz5fu9hr9d2 күн бұрын

    We love❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelTesfai4
    @michaelTesfai42 күн бұрын

    Yehia jammi is I think from the Gambia.

  • @user-eq1ud6hy4u
    @user-eq1ud6hy4u3 күн бұрын

    Viva Dere

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare5452 күн бұрын

    ❤mesha mesho😂😂😂😂

  • @workinehzerfu3094
    @workinehzerfu30942 күн бұрын

    Viva fanoi am with you

  • @ayiniyeloue6633
    @ayiniyeloue66332 күн бұрын

    እስኪ ለፋኖ እምትቀርብ ምርካኛ ይረሸን ጠላታችን ነው

  • @RasTeddy-dl1jq
    @RasTeddy-dl1jq2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lg8wn6ci2u
    @user-lg8wn6ci2u2 күн бұрын

    Abiye leadership talent yalam

  • @tigistthomas9434

    @tigistthomas9434

    2 күн бұрын

    🙃🙃🙃

  • @user-vr8tt2ed6l
    @user-vr8tt2ed6l2 күн бұрын

    አንቱ የምትሉ ሰዎች ታዛዝናላቹህ።ምሣሌ ደረጀ ፋሢል

  • @user-hj8gc3db6t
    @user-hj8gc3db6t2 күн бұрын

    ሰላምኢትዬጵያ

  • @AbaderMuhammed
    @AbaderMuhammed2 күн бұрын

    መሬት ላይ ያለው በአይናችን እያየን ነው። እዛ ማዶ ሆነህ ትዘላብዳለህ። የሆንክ ወመኔ

  • @AmanielDesalgi
    @AmanielDesalgi3 күн бұрын

    ❤❤

  • @wondimagegnameha7148
    @wondimagegnameha71483 күн бұрын

  • @woine123
    @woine1233 күн бұрын

    አብይ በጣም እየጎበጠ ስለሆነ ኦቦ ቀጀላን የግል ስፖርት አሰልጣኝ እንዲሆን ፈልጎት ነው::

  • @martakebed3626
    @martakebed36263 күн бұрын

    😂😂😂😂😂አይደሪ አሳከኝ ትፋሻቸው ሳይቆርጥ ስትል ድል ለፋኖ❤

  • @asmara3973
    @asmara39733 күн бұрын

    😂😂😂ለሱ ሥልጣን እየጠበቁ ያሉትን መከላከያ ተብየው አብይ ትል እደሙተም አልቁጠራቸውም😂😂

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha3 күн бұрын

    ትፋሻቸዉ ሳይቆረጥ አላለም ደሬ ተመቸኝ እሺ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @HelenBirkie
    @HelenBirkie2 күн бұрын

    ማርያምን እውነት ነው የፍራት ምልክት ነዉ

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw76793 күн бұрын

    Thank you tell him good ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪👏💪👏💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mariozewdie2838
    @mariozewdie28383 күн бұрын

    🖐🖐🖐❤️❤️❤️

  • @mogesguangul3898
    @mogesguangul38983 күн бұрын

    ደሪ አንበሳየ! ኑርልን! ኑርልን! ኑርልን!

  • @chalachewalemayehu3285
    @chalachewalemayehu32852 күн бұрын

    አይት አይቶ ይሆናል

  • @user-es8em5qt6e
    @user-es8em5qt6e3 күн бұрын

    የአረጋ ከበደ ፎቶ ክላሽ ይዞ ፍኖን እየፈለገ ነው 😂

  • @mogesguangul3898
    @mogesguangul38983 күн бұрын

    እንድያ ንገርልን እባክህ!? መቸስ ምን ጆሮ አላቸው ብለን ነው! መስምያቸው የደነቆረ! ደሪ ኑርልን!።

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw13123 күн бұрын

    መቼም በአብይ አህመድ የማናየው ጉድ የለም

  • @user-hp4iv4ob2y
    @user-hp4iv4ob2y2 күн бұрын

    yes , ayehonem dere. atexeru

  • @solomef9614
    @solomef96143 күн бұрын

    እሱን ባታሳየን እባክህ

Келесі