መች ነው ምታገባው??....... ሮማን ጆሲን አፋጠጠችው l ክፍል 2 l Sheger Daily

‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@AbelBirhanu‬ ‪@zehabesha4157‬ ‪@fetadailyanalysis‬‪@AddisDailyNews24‬ @Seifuo EBS

Пікірлер: 55

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327Ай бұрын

    ጆሲ እውነት ብለሀል ሁሉ ነገር እግዛብሔር ሲፈቅድ ነው ላንተ የሆነችውን ይስጥህ ❤❤❤❤❤

  • @dmx3674
    @dmx3674Ай бұрын

    እኔ አገው ነኝ ፣ ማንነቴ አማራ ነው። አማራ ከአገው የወጣ ነው። እንዲሁም ከቅማንቴ የተዋሀደ ማንነት ነው። በዚህ ስዕት አማራን እና አገው ለመለየት የሚደረገው ጉዳይ ይገርመናል ። አባቴ ሁል ጊዜ ማንነታችሁ አማራ ነችሁ ፣ ዝቅ ስትሉ አገው ናችሁ ነበር የሚለን ።

  • @user-qn3jr9zd4u

    @user-qn3jr9zd4u

    Ай бұрын

    ውሸትነው፡አገው፡ኩሽነው፡ቅማትም

  • @dmx3674

    @dmx3674

    Ай бұрын

    @@user-qn3jr9zd4u ዞር በል አንተ ግም ጋላ ! ኩሽ ከምሆን ሞቴን እመርጣለሁ ። ግሞች ፣ ደሞ ከናንተ ማን ይዛመዳል ፣ እናተ የመጣችሁ ከማዳጋስካር ነው። ለዚህ ነው ፊታችሁ የአፍሪቃ እንጂ የኢትዮጳያ የማትመስሉት ።ከኛ ጋር ተዳቅላችሁ አንዳንዳችሁ ሰው መስላችኋል እንጂ ፣ የባሪያ ዝርያ ያላችሁ መጤ ግም ኩሾች ናችሁ ። ሌላ መስራስት የሌለብህ ፣ ጋላ 27 ብሄረሰቦችን ሰልቅጦ ውጦ ነው። ግን ኦሪጂናል ጋሎችን ደሞ ከዝንጀሮ ጋር ይመሳሰላሉ ።

  • @jaz-pl9mx

    @jaz-pl9mx

    Ай бұрын

    @@user-qn3jr9zd4uአንተ አማራ አይደለህም ወረበላ ተነቅቶብሀል።

  • @user-qn3jr9zd4u

    @user-qn3jr9zd4u

    Ай бұрын

    @@jaz-pl9mx እኔመችአማራነኝ፡አልኩ፡ግን፡አማራናኦሮሞነኝ፡ዘርግን፡በአባት፡ስለሆነ፡ኦሮሞነኝ፡አገው፡የኦሮሞዘርኩሽነው፡ፈረሱንካአታይም፡ምንያገናኘዋል፡ከአማራ፡ጎጃም፡የአገውነው፡የጊዜ፡ጉዳይነው፡ቆምጫ፡ትመነቀሪያለሽ፡የኦሮሞና፡የአገው፡መሬት፡ነው

  • @mintamir4333
    @mintamir4333Ай бұрын

    ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ለሁሉም ግዜአለው

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5oАй бұрын

    ጆሲ ልክ ነህ እግዚአበሔር ሲፈቅድ ብቻ ነው ሁሉም የሚሆነው🙏🙏🙏🙏

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputerАй бұрын

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነበር እናመስግናለን ሮሚ ሁሉም ፊልምሽና ትወናሽን ምርጦች ናቸው ነገር ግን ሰው ለሰው ላይ ኮሚሽነር ሆነሽ የሰራሽው ለኔ ምርጡ ትውናሽ ነው አለባበስሽ ሰውነትሽ አቋምሽ ኮስታራንትሽ በቃ ሁሉነገርሽ የተዋጣልሽ ትወና ነው :: ከፍቅር ይልቅ መሪነት አዛዥነት የምርብሻል በተረፈ ጆሲ የአለባበስህ ሚስጥሩ ዛሬ ተገለፀልኝ ሁሌ ዘናጭነትህ ይገርመኝ ነበር🙏❤️🇪🇹

  • @robloxlegend4300
    @robloxlegend4300Ай бұрын

    Hi Josie welcome back long time we miss you 🎉🎉🎉

  • @sarasolomon7056
    @sarasolomon7056Ай бұрын

    የምወድሽ ሮማንዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ። ባለታክሲውን 10 ጊዜ አይቸዋለው አንቺን ከመውደዴ የተነሳ ማለት ነው። ይህን ኮመንት ካነበብሽው please like 👍 አድርጊኝ። የምትወድሽ ማለዳ ነኝ

  • @immanuelnumerson8063
    @immanuelnumerson8063Ай бұрын

    Wendema betam chewa lej naw yasetawqal egziyabihir yirdah teru tedar yisteh. respect!🙏

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598Ай бұрын

    ጆሲ ዋው አርቲስትሮማን በፍቃዱን ስላቀረብክልን እሮማንም ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየቀችህ ።ጆሲ ፕሮግራሞችህ ጥሩዎች ናቸው ።ሮማንን በጣም ከሚወዷት አንዱ ነኝ ኑሪልን።❤❤❤

  • @queensheba2506
    @queensheba2506Ай бұрын

    Thank you so much for the best interview 😇❤️👌

  • @agdr895
    @agdr895Ай бұрын

    ሮማንን ደፍሬ የማልላት ነገር ቢኖር እጅግ ደስ ትለኛለች።

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896Ай бұрын

    የስ፡ የሚል ጥያቄና መልስ ሁለታችሁ ም አንደበት መልካም j'adore

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111Ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ስታምሪኮ ሙሉ እመቤት ብዬሻለሁ አቤት እርጋታ አሁንማ ፊልም እያሉ ተጫወቱብን እኮ እናንተ ግን በዚህ ልክ መጥፋቱን እንዴት ቻላችሁበት እረ ቶሎ ቶሎ ኑልን❤

  • @ayalneshdejene2761
    @ayalneshdejene2761Ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል የእውት ቢሆኑ ደስ ይላል እል ነበር ሁለታችሁንም ስለምወዳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ በድሜ በጤና ያኑራችሁ

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051Ай бұрын

    አግባ

  • @user-bl8vt9yr9c
    @user-bl8vt9yr9cАй бұрын

    ጆሲዬ ትልቅሰው ❤❤❤የምወዳትልጅ ስላቀረብክልኝ አመሰግናለሁኝ ❤❤❤

  • @WudieChanie
    @WudieChanieАй бұрын

    ቀረፃው በጣም የቆየ ነው እሕት ወንድሞቼ ምን አልባት አሁን ላይ ሚስትም ልጅም ሊኖረው ይችላል ዋሽቶ ላይሆን ይችላል

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311Ай бұрын

    Loved❤

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3peАй бұрын

    ለምን እንደምወዳት አላውቅም ለኔ ሁሉን ያማላች ወይም ማየት የምፈልገውን አይነት እስክሪብቶች ላይ ነው የምታተኩረው.....የኛን እውነተኛ ታሪክ ብታውቅ ብዙ ትሰራበታለች ስገምታት...

  • @yohannesghebrezghi7594
    @yohannesghebrezghi7594Ай бұрын

    I love Roman the first time I saw her when she was working for Sekaramu posta

  • @abel8835
    @abel8835Ай бұрын

    ሻይ በዳቦ በሌለበት ዘመን አርቲስት እያላችሁ ስትቀልዱ እግዚአብሔርን አትፈሩም ወይ ?😂😂😂

  • @norad999
    @norad999Ай бұрын

    ጆሲ ሁል ጊዜ ጠዋት ካለፈው ቀን ውሎ እና አዳሩ ጋር የሚጣላ ልጅ ነው ።

  • @user-si7wy1hc9l
    @user-si7wy1hc9lАй бұрын

    ባለትዳር ነኝ ስትይ የሰማሁ መሰለኝ እና የሚመሰገን ሆኖ አልተገኘም? ምንድነው ነገሩ?

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458Ай бұрын

    ጆሲ ማያገባው ስለሚቀያይር ነው 😂 እንጂ ምሳሌ መሆን ነበረበት ።

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5beАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6lАй бұрын

    yenante azaaachuna joffeyachuh sherachuh yaleqe qen? atilatm jisi

  • @Miriamismybestie4ever
    @Miriamismybestie4everАй бұрын

    Hi

  • @abebaize
    @abebaizeАй бұрын

    Please your outfit looks like??????????

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284Ай бұрын

    ጆሲ ግን ትዳር ያለመያዝህ ጉዳ የፆታ መዘበራረቅ ተፈጥሮብህ ይሆን? ይሄን ሌሎች ስለማይነግሩህ ብዬ ነው፣ ግልፅ ማረግ አለብህ ሁኔታህ ስለሚመስል።

  • @etprevails6839
    @etprevails6839Ай бұрын

    Is this a genuine Jossy’s channel? Because this was recorded long time ago on (Jossy in the house) show.

  • @alemsegedhabtesion4996
    @alemsegedhabtesion4996Ай бұрын

    ጆሲ በጣም ታጋሽ ነው

  • @felimingo52
    @felimingo52Ай бұрын

    ምን አገባሽ?

  • @aliseidi8946
    @aliseidi8946Ай бұрын

    ጆሲ ታዋቂነዉ አተራምሶ ሳይጨርስ አያገባም ታቂሰወች የማያገቡት አተራማሽ ናቸዉ የማቀዉነገርነዉ የምነግራቺሁ

  • @user-bl8vt9yr9c

    @user-bl8vt9yr9c

    Ай бұрын

    ቲሽ ያተራምስህ ፋራ መሀይም ኖሮህን ነው የምትጽፈው መሀይም ቅናአት እንዲህ ያሳርራል 😅😅😅

  • @user-tn4ik6mo2k
    @user-tn4ik6mo2kАй бұрын

    ጆሲ ለምን ይዋሻል ትዳር ላይኖርክ ይችላል ልጅን የሚያክል ነገር እንዴት ይዋሻል ልጅ አለክ ካንተ አልጠብቅም ልጅ አለኝ ትዳር የለኝም ያሰኬዳል

  • @tigist9810

    @tigist9810

    Ай бұрын

    ልጅ አለዉ እንደ🤔

  • @user-tn4ik6mo2k

    @user-tn4ik6mo2k

    Ай бұрын

    @@tigist9810 እሱን ለራሱ ጠይቂው

  • @Say-2424

    @Say-2424

    Ай бұрын

    እርግጠኛ ነህ ልጅ አለው?

  • @user-tn4ik6mo2k

    @user-tn4ik6mo2k

    Ай бұрын

    @@Say-2424 ቢኖረው ምን ችግር አለው ልታገቢው ነው ምን የመሰለ አንበሳ አለው ግን ኖርማል ነው

  • @user-bl8vt9yr9c

    @user-bl8vt9yr9c

    Ай бұрын

    ውሸታም ቲሽ የቅርብ ቤተሰቡ ነኝ

  • @atakltitesfay7790
    @atakltitesfay7790Ай бұрын

    ደስ የሚል ጨዋታ ነበራቹ ግን እንዳንቺ ረባሽ እና ቆንጆ እፈልጋለው እስቲ ጦቅሚኝ ?

  • @abel8835
    @abel8835Ай бұрын

    ጆሲ የከሰረ ኮረሪማ ነጋዴ ይመስል ትዳር ትፈራለህ ቀንድ ልታወጣ እኮ ነው ` ገንዘብ ትዳር ልጅ አይሆንም bro !!!!

  • @Lovetube4644

    @Lovetube4644

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @emmazero3023

    @emmazero3023

    Ай бұрын

    ወሬኛሰዉለማሸማከክቱኮሻሻ😮

  • @WifiWifi-md2vh

    @WifiWifi-md2vh

    Ай бұрын

    አይ ሃበሻ ቅናተኛ 😢😢

  • @kalmulugeta4210

    @kalmulugeta4210

    Ай бұрын

    Werki yestelal eshi

  • @mihretyamaru9111

    @mihretyamaru9111

    Ай бұрын

    ምን አገባችሁ በፈጣሪ ኮሮሪማ ሆ ኮሮሪማ እራስ ሰው እንደው ያልበላውን ማከክ እረ እንዴት ቻላችሁበት😂

  • @LulitTsegaye-zy1bs
    @LulitTsegaye-zy1bsАй бұрын

    He looks gay to me no offense 😊😊

Келесі