🛑live ላይ ከዲ/ን ዘማሪ እዝራ ሃይለሚካኤል ጋር የተደረገ ቃለምልልስ

Пікірлер: 184

  • @obsademoz6635
    @obsademoz6635

    እግዚአብሔር ስሙ ገናና ነው። ስሙ የተባረከ ይሁን። አሜን።

  • @farida1771
    @farida1771

    ወንድሜ እንዴት ደስ እዳለኝ ተመስገን ዘርፊንም እግዚአብሔር ይጎብኛት

  • @user-mr1bn6mn3e
    @user-mr1bn6mn3e

    ደስታዬ ልክ አጥቷል በእውነት አግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ😊😊

  • @user-ik8du3zp1f
    @user-ik8du3zp1f

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ የተዋህዶ እንቁዎች በርቱልን ከናንተ ብዙ እየተማርን ነውና እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ek

    እንዴት ደስ እዳለኝ አጠይቁኝ እፄን የ10አመት ልጅ ኦኜ ነው መዝሙሩን እምሰመው ደስ ብሎኛል

  • @kassahundemlash7308
    @kassahundemlash7308

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!!

  • @user-jc9lj3wk9j
    @user-jc9lj3wk9j

    መን ብየ ልናገር ተመስገን አምላኬ እንበል ሌላ ምን ልበል ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዛብሔር ክብሩን ይዉሰድ❤

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላክ ያሰማልን እኳንም ወነተኛዉ ቀጥተኛዉ መገድ መጣህልን አባታችንም ይፍቱን ይባርኩን ❤❤❤እዚላያላቹህ መህራኖች እድሜ ይስጣቹህ

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ልጅ።በጣም ነው ደስ ያለኝ በእዝራ መመለስ በጣም የሚቆጨኝ ዘማሪ ነበረ።ወንድሞቼ የተዋዶ እንቁዎች ልፋታችሁ ፍሬ እያፈራ ነው በርቱልኝ❤

  • @mamimami1739
    @mamimami1739

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እዝራ እንኳን ለዚህ አበቃ እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-mf1ff5sf4k
    @user-mf1ff5sf4k

    አሜን ስለስማሬው የዝማሬው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ ያጽናን 😢ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @user-pf5ev9dv2n
    @user-pf5ev9dv2n

    ይገርማል ትንሽዬ ልጅ ሆኖ የዘመራቸዉ መዝሙሮች በተለይ አርባምንጭ ጉባዔ ላይ ተገኝቶ ነበር ስለአእዉነት በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሞቼ ፈጣሪ አቅም ይሁናችሁ🙏🙏🙏

  • @smegniyaze
    @smegniyaze

    ዘመሪ እዝራ ሀይለሚካኤል ስለተመለስክልን በጣም ደስ ብሎናል መጨረሻሀን ያስምርልን በቤቱ ያጽናህ እናተንም ወድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu

    እዝራዬ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ደስታዬ ከምገልፀው በላይ ነው ልዑል እግዚያብሔር ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏🙏🙏

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646

    ዘማሪ ዳቄን እዝራ እንኳን ደህና መጣህ በርታልን ወንድሜ።

  • @user-rj4ex8mj4v
    @user-rj4ex8mj4v

    እግዚአብሔርን እኔ ከወጣ ጀምሮ ድምፁንም የምወደውን መዝሙርም ሰምቸ አላቅም 2002 በእንባ ነበር እምሰማው መዝሙሩን በጣም መፅናኛየ ከፈተና መፅናኛየ የዛኔ ጎንደር ዮኒቨርሰቲ ነበር አረሳውም❤❤❤❤

  • @arsemabegashaw2852
    @arsemabegashaw2852

    ትንሹ ዘማሪ በቤቱ ያፅናህ ፍትህ እንዴት በፀጋ እና በደስታ ሲያበራ እየታየኝ ነው እመቤቴ ከእቅፉዋ ትጠብቅህ

  • @eyerusalimmekuriya2605
    @eyerusalimmekuriya2605

    ወንድማችን በጣም ደስ ብሎናል እንኩዋን ደና መጣህ ሁላችሁም ተመልሳችሁ አንድ እንድንሆን ነው ፍላጎታችን

  • @kinettibebu7076
    @kinettibebu7076

    Egzahber yemasegen sela hulum ngr ❤❤❤❤

Келесі