Leyu Tune - ለዩ-Tune ምዕራፍ 1 ፤ ክፍል 15 መዝሙር ፤ ጥላሁን ፤ ተስፋዬ

ለዩ-Tune ፤ ዘወትር እሁድ ማታ 1:30 - 2:30 በ ፋና ቲቪ የሚቀርብ ሙዚቃ ላይ ያተኮረ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው

Пікірлер: 128

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene71553 жыл бұрын

    ፕሮግራሞ ምርጥ ነው አንድ ነገር ላስቸግርክና ሰይፉን አስፋውን ነፃነትን አቅርብልን

  • @zherakubiwwmuhemad2245

    @zherakubiwwmuhemad2245

    3 жыл бұрын

    አወ እነሡን ይጋብዙልን

  • @nemakedir1426

    @nemakedir1426

    2 жыл бұрын

    ኝድ

  • @nemakedir1426

    @nemakedir1426

    2 жыл бұрын

    ድድድዽፕኝእኝእእ

  • @sameerahamza3550
    @sameerahamza35503 жыл бұрын

    የሳሚ ፀባይ እንደኔ የሚመቸው አለ ፀባይክ ሰናይ ነው

  • @tsionbaheran468

    @tsionbaheran468

    3 жыл бұрын

    አሳሳቁም ደሰሰሰሰ የሚል ልጅ ነው❤❤❤

  • @semrteyhdga9177
    @semrteyhdga91773 жыл бұрын

    በሌላ ነገር እንዳታስቡት ግን ለምድነው አማርኛ ዘፈን ብቻ የሚጠየቁት ብዙ ቋንቋ ብዙ ዘፈን አይደል ያለን ሁሉ ቢደባለቅ የበለጠ ፈተኝ እና አዝናኝ ይሁናል😔

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran4683 жыл бұрын

    ጥልዬዬዬዬዬ አቤት ሰወድህ ሁላችሁንም እንደዛው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran4683 жыл бұрын

    ደረጄ ሀይሌ ሰይፉ ፋንታሁን እና አሰፋው መሸሻን ይዘህልን ብትቀርብ ደሰ ይለናል ሳሚዬ🙏❤✌

  • @na-uu5or

    @na-uu5or

    3 жыл бұрын

    ደረጀ ሀይሌ ቀርባል

  • @shkuralamohamed8553

    @shkuralamohamed8553

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkk omg betkekel

  • @hagos9195

    @hagos9195

    3 жыл бұрын

    በደረጄ ቦታ ሀይሌ ገብረስላሴ

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js3 жыл бұрын

    ጥልሽ እንወድሃለን ረጅም እድሜ

  • @TrueLife9

    @TrueLife9

    3 жыл бұрын

    እንወድሐለን

  • @firahuwatasia2218
    @firahuwatasia22183 жыл бұрын

    የ90ናዎቹ ምርጦች

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker96973 жыл бұрын

    ፀሀዬ መስሎኝ ነበር ይገርማል የ እግዚአብሔር ስራ

  • @mechegiya4247

    @mechegiya4247

    3 жыл бұрын

    ወንድሙ ነው መዝሙር ዮሀንስ

  • @yimer2543
    @yimer25433 жыл бұрын

    መዝሙረ ቁርጥ ፀሃየን ድምፁ መልኩ እርጋታው ሁለ ነገሩ ፀሃየ ዮሀንስ ትልቅ ሰው ነው !! ሀሪፍ ሾው ነው እናመሰግናለን

  • @bettybetty7880

    @bettybetty7880

    3 жыл бұрын

    Ane arasu tsehiye yohanis meselagn eko

  • @yantamanorenawemanorenawea1683

    @yantamanorenawemanorenawea1683

    3 жыл бұрын

    @@bettybetty7880 ename maslone nabre tsehaye serwchune baxme nawe mewdelte

  • @bettybetty7880

    @bettybetty7880

    3 жыл бұрын

    @@yantamanorenawemanorenawea1683 ewnta betam yemiwedad artista naww demo 90 wochu nachew bichaa yimesaselalauu ewnta andane yeteshewda buzu ale meselagn .😚

  • @user-dd9xs6mr6f
    @user-dd9xs6mr6f3 жыл бұрын

    ሣሚ ስነሰረአት አለህ ጨዋ ወልዶ ያሣደገህ 🙏

  • @eldanatube68
    @eldanatube683 жыл бұрын

    ሳሚዬ ስወድክ አብሶ የመግቢ ዳንስክ ፐ

  • @karemahassan5485
    @karemahassan54853 жыл бұрын

    Wowwwwwwwww ye zarewu liyu newuuuuu😍😍😍😍😍😍

  • @haschascha627
    @haschascha6273 жыл бұрын

    እጂግ የምንወደው የምናደንቀው የጸሐዬ ወንድም ነው ወይ መመሣሠል እንወዳችኋለን በተለይ ጸሐዬ ምትክ የለሽ ተአምር እኮ ነው።

  • @abayazidkadir4393
    @abayazidkadir43933 жыл бұрын

    ጥላሁን እልፍኔ 1999አይኮቦለ ክፉ አመለ

  • @ethiopianevents8829
    @ethiopianevents88293 жыл бұрын

    ጥሌ እናከብርሃለን ኮንሰርት አዘጋጅ እንመጣለን አትጥፋብን

  • @gfgghh3486
    @gfgghh34863 жыл бұрын

    ጥላሁንን በአዲስ ስራ ለመምጣት ማሰቡ አስደስቶኛል

  • @imissumyfamily1807
    @imissumyfamily18073 жыл бұрын

    yneee wudi yne zarewu demo ijk btm desyilal nbr berta gn iske mechereshawu 3tum bihedu indet desyil nbr👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍👍✅✅✅✅

  • @loussikonjo8808
    @loussikonjo88083 жыл бұрын

    መዝሙረ ዮሀንስ በጣም ነው ምወድክ ሁላቹንም

  • @foziyaahmed6917

    @foziyaahmed6917

    3 жыл бұрын

    👌

  • @user-bi2xd4zj1y
    @user-bi2xd4zj1y3 жыл бұрын

    ተስፍሽና መዝሙር የማያረጁ ሰዎች

  • @samrawitdemas4775
    @samrawitdemas47753 жыл бұрын

    ፍቅር ጀባን ዘፈን በጣም ነው እምወድልህ አሪፍ ሙዚቃ ነው

  • @enzoabik8500
    @enzoabik85003 жыл бұрын

    I like you man

  • @user-jn1mr9rm2u
    @user-jn1mr9rm2u3 жыл бұрын

    ስወደው ይሄን ፕሮግራም

  • @Hana-em2qv
    @Hana-em2qv3 жыл бұрын

    እንደኔ የተሸወደ ስሙ ራሱ እየሰማሁ ፃሀይ የዋንስ እየመሠለኝ ለመጀመራ ጊዜ ሳየው ማለት ፃሀይ ነበር ሚመስለኝ ወቸ ጉድ

  • @matiwoskassahun1938
    @matiwoskassahun19383 жыл бұрын

    ፀሀዬ ነዋይ እና ታማኝ

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta76343 жыл бұрын

    Mezemureya selayiwohe I’ma happy

  • @mihretteka4178
    @mihretteka41783 жыл бұрын

    Wowwww Mezmure betam adenkhalew balebetnm silemtwedat silemitakebrat Egzihabhear yibarkh

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay10323 жыл бұрын

    Bogyeee high bogey y tilahun song very entertaining we need more like that keep up the good work

  • @mestumestu904
    @mestumestu9043 жыл бұрын

    ሴፉ ፋንታሁን እና አስፋዉ መሸሻን አቅርብልን🙏

  • @bettybetty7880

    @bettybetty7880

    3 жыл бұрын

    Ewnta bilesha

  • @mestumestu904

    @mestumestu904

    3 жыл бұрын

    አንቺም ❤

  • @bettybetty7880

    @bettybetty7880

    3 жыл бұрын

    😚

  • @tsionbaheran468

    @tsionbaheran468

    3 жыл бұрын

    Please thx

  • @Koki1993

    @Koki1993

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @solomonberhe1711
    @solomonberhe17113 жыл бұрын

    Tiliea...my favorite i grow up listening your comedy music

  • @ሰሚር
    @ሰሚር3 жыл бұрын

    ሰው ሲሻሻል እንደዚህ አዘጋጅ አላየሁም በጣም ገራሚ ሰው ነው የሆንከው ሳሚ በርታ መጀመሪያ ለዛ የለውም ብዬክ ነበር አከበርኩህ ጎበዝ 👍👍 ፕሮግራም ከዚህ በላይ እንዲያድግ ምኞቴ ነው።

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t3 жыл бұрын

    እንግዶቹን አደንቃለሁ መዝሙር የሰፋሬ ልጅ ተስፋይ አጋጣሚ ሆኖ አብረን 6 ኛ ክፍል አብረን ተምረናል መካነ ህይወት አቦ ትምህርት ቤ ት ከዛም አብረን ወደ ህብረት ፍሬ አለፍን በስደት የምገኝ ወንእምህ ከራሻ ።

  • @lemeltewelde110
    @lemeltewelde1103 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል አዝናኘ የሆነ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት

  • @ESU05
    @ESU053 жыл бұрын

    እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ሠላም፡ፍቅር እና ጤና ሀገራችንን ያድርገን ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ.::::::::::

  • @Mule1223

    @Mule1223

    3 жыл бұрын

    Paster yeti

  • @bettytube2

    @bettytube2

    3 жыл бұрын

    ገፍላ ተናግረሽ ሞቶሻል

  • @marmar803
    @marmar8033 жыл бұрын

    Hope , hope , Dance Kenesk , begugut Neber Yemitebikew , Bel Bedenb , Eyezork Denis Engi 😊 hope, hope , hope... Next week Etebikalhu Adera. !!!

  • @fozahmed9836
    @fozahmed98363 жыл бұрын

    Hager segeba mewedader yemefelgew program

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl3 жыл бұрын

    Tesfish king of king Minilik II school , mezmure yohsnis is best tile best

  • @user-gl3xk1oe6k
    @user-gl3xk1oe6k3 жыл бұрын

    መግቢያው በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @alazar7432
    @alazar74323 жыл бұрын

    Please Samisha Tsehaye Yohanes, Neway Debebe and Tamagn Beyenen And lay Akirbelin

  • @ribkayemariam1916
    @ribkayemariam19163 жыл бұрын

    Teleya twedaje nurelen

  • @hayathassen6535
    @hayathassen65353 жыл бұрын

    Tilahun Betam Sine migibar yaleh sew neh enwedihalen

  • @frezodsalamon5524
    @frezodsalamon55243 жыл бұрын

    ጸሀዬን ቁጭ

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t3 жыл бұрын

    መዝሙር ❤❤❤

  • @tesfahunberhanu311
    @tesfahunberhanu3112 жыл бұрын

    tesfaye taye's fikr jeba and mezmur's two music videos including lijnet where released in the same VCD we had it in our home when i was i very young remember it like it was yesterday

  • @tsegebirhanu9558
    @tsegebirhanu95582 жыл бұрын

    ስወደው ይህን ፕሮግራም በርታ ሰይፉ ነፃነት አስፋው መሸሻ ቢቀርቡ

  • @chuchu.simachew1919
    @chuchu.simachew19192 жыл бұрын

    Samiye you are hero

  • @mimotadelekiki1046
    @mimotadelekiki10463 жыл бұрын

    Sami betam newu yemwedk😍

  • @hernandezwalcot8945
    @hernandezwalcot89453 жыл бұрын

    Great show

  • @johi8683
    @johi86833 жыл бұрын

    ነፃነት ወርቅነህ,ሰይፍ ,አስፍው መሸሻ አቅርብልን

  • @user-yo5kg9gz9e
    @user-yo5kg9gz9e3 жыл бұрын

    የምር ፅሀዬ መስሎኝ ምነው ተቀየረ እያልኩኝ ነበር ወንድሙ ነው ለካ

  • @brktimaryteshome6472
    @brktimaryteshome64723 жыл бұрын

    ዉይ መዝሙር ስወደው

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem8603 жыл бұрын

    እንኩን ሠላም መጣችሁ

  • @kasetatnafu2945
    @kasetatnafu29453 жыл бұрын

    ምርጥ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl3 жыл бұрын

    ፀሐይ ዩሐንስ ቁርጥ!!!! በስማም ምን አይነት ጂን ነው ።

  • @emuyadesya
    @emuyadesya3 жыл бұрын

    Wawww

  • @sagadsagad6598
    @sagadsagad65983 жыл бұрын

    ጠቃሚ

  • @hanaasehnaki4206
    @hanaasehnaki42063 жыл бұрын

    Hi sami betam temehcgal

  • @neimaumer9703
    @neimaumer97033 жыл бұрын

    Melsu be comments behon noro ena neber yemshnfew🤣🤣😍

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x3 жыл бұрын

    ጥልሽ ጠፍተኻል

  • @mimimimi7949
    @mimimimi79492 жыл бұрын

    ❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥👍👌

  • @immawogane.65.9k
    @immawogane.65.9k3 жыл бұрын

    Tesfisha jagina🇱🇺🇱🇺🇱🇺🇱🇺🇱🇺🇱🇺🇱🇺🇱🇺🇱🇺🇱🇺🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yelishhbekalu441
    @yelishhbekalu4413 жыл бұрын

    Samiya programu betam tru nw Dagi kidame kesat ebs lay yalewn engda adrgeh bitabizligna des yilegnal

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo47233 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን ወንድሞቻችን

  • @amusebah6444
    @amusebah64443 жыл бұрын

    አቅራቢው ፎንቃዬ እየወፈርክ ነው በደንብ መንቀሳቀስ እየከበደህ ነው እራስህን ጠብቅ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa34983 жыл бұрын

    የኔ ሱስ መጣቹ

  • @aemrolaketube1745
    @aemrolaketube17453 жыл бұрын

    Shiferawu desalegn yikreb

  • @tegabudemese
    @tegabudemese3 жыл бұрын

    ጥላሁን እልፍነህ ምናልባት ካስታወሰኝ አላውቅም ጠይቅልኝ ወንጂ ስኳር ፋብሪካ እስታዲየም መጥቶ ሲጋራ የሰጠከውን ልጅ ያስታውሳል

  • @foziyaahmed6917

    @foziyaahmed6917

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-qq8et5gh8q

    @user-qq8et5gh8q

    3 жыл бұрын

    አዋ አስታውሶሀል ከነላይተሩ መልስ ብሎሀል

  • @user-kj9hl4wu9p

    @user-kj9hl4wu9p

    3 жыл бұрын

    @@user-qq8et5gh8q 😂😂😂

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb3 жыл бұрын

    WEL come sami two two

  • @marybelen7519
    @marybelen75193 жыл бұрын

    Samey wdddddd

  • @koki4424
    @koki44243 жыл бұрын

    ❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @liliabab379
    @liliabab3793 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yitayihadmas6730
    @yitayihadmas67303 жыл бұрын

    best boy

  • @friedchicken1310
    @friedchicken13103 жыл бұрын

    Can the winner will donate to charity's

  • @jemalmohamed8297
    @jemalmohamed82973 жыл бұрын

    Dess yelall

  • @SUBCR-vo5jq
    @SUBCR-vo5jq3 жыл бұрын

    You guys must keep all the contestants to the end and just award the winner....otherwise people might not finish the show.

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay10323 жыл бұрын

    Bigyeeee hhhhh bigyeeee

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema69442 жыл бұрын

    እንዴት እንድሆነ ነገ እጠይቃለሁ አሁን ሌሊት ነው እኔ ጋር ሰላም ዋይልኝ

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb3 жыл бұрын

    Nice

  • @danaabera6267
    @danaabera62673 жыл бұрын

    1ኛ ነኝ 😍👈

  • @fasilheilemeskel6619

    @fasilheilemeskel6619

    3 жыл бұрын

    wooooooow

  • @MrChambalala
    @MrChambalala3 жыл бұрын

    አይረጋ ሚለው የሸዋንዳኝ ዘፈን ቅንብሩ የአበጋዝ መሰለኝ፣የግሩም አይመስለኝም

  • @almhabacll5740
    @almhabacll57403 жыл бұрын

    አ አ ይላል ተስፍሽ ሲያወራ 😂😂😂😂

  • @susuromana722

    @susuromana722

    3 жыл бұрын

    😁😁😁😁😁አ አ አ

  • @user-qq8et5gh8q

    @user-qq8et5gh8q

    3 жыл бұрын

    የአዲስ አበባ ታርጋ አስመሰለው እኮ

  • @janalikahan3951
    @janalikahan39513 жыл бұрын

    Bazi program layi mastef felgelalo yelawut suoth afric naw endati honga naw mestafahu pls replace my comment?

  • @ethiopianevents8829
    @ethiopianevents88293 жыл бұрын

    ተስፍሽ ይመችህ

  • @assefa1975
    @assefa19753 жыл бұрын

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን አአ ባይበዛ ጥሩ ነው

  • @kiya5113
    @kiya51133 жыл бұрын

    ተናፋቂ ፕሮግራም እንኳን ደህና መጣክ

  • @meseretdesta6035
    @meseretdesta60353 жыл бұрын

    Hi, I love this show. but change your opening dance, please? It is boring. please 🙏

  • @selasshibeshi6097

    @selasshibeshi6097

    2 жыл бұрын

    Err it’s beautiful 🤩

  • @ermias2859
    @ermias28593 жыл бұрын

    Mic not good

  • @dagmawitsemeneh8128
    @dagmawitsemeneh81282 жыл бұрын

    Are memesasel quch wendemeyawen sigarem

  • @alexanderberhane6000
    @alexanderberhane60003 жыл бұрын

    Ewunet echi intro mitargat movement tinish irritate nat,,,gn ykrta

  • @zeousapollo2236
    @zeousapollo22363 жыл бұрын

    ጥላሁን አሪፍ ሰው ነው ግን ምነው ፍቱ የተረበሸ ከተማ መሠለ? ይጠጣል

  • @najatahman6529

    @najatahman6529

    2 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed78323 жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር

  • @ermias2859
    @ermias28593 жыл бұрын

    Ye American flag yyyyyy

  • @bettytube2
    @bettytube23 жыл бұрын

    ፓሮግራሙ ምንም አይልም ግን ለንደዚ አይነት ጫወታ ጠያቂው ተጫዎች እና ቀልድ ፈጣሪ ቢሆን የበለጠ ተመልካች ይስብ ነበር ልጅ ግን የጠየቀው ጥያቃ ማስጨረስ አይችልም

  • @user-hymilex
    @user-hymilex3 жыл бұрын

    መዝፈን ብቻ ነው እንዴ የሰው ዘፈን አያዳምጡም አራሙቻ ሁላ

  • @user-qq6vu9zo9j
    @user-qq6vu9zo9j Жыл бұрын

    ምነው ይሄ ድንቅ ፕሮግራም አልቀጠለም ?

Келесі