Leyu Tune (Lisa Entertainment)
Leyu Tune (Lisa Entertainment)
#Leyu Tune#Suzi#1 Mesa Kesami Gar, Ethiopian Music, Ethiopian reality show, Ethiopian Game show, Ethiopian Entertainment Reality Shows Hosted by musician Samuel Alemayehu
kzread.info/dron/fRxDx_xW--8PXqSBjPjT-A.htmlfeatured?sub_confirmation=1
Пікірлер
ብትረዳው ያኮራሀል አያሳፍርህም ከፈጣሪ ታገኛለህ
ወይኔ ቃል የለኝም ከምር❤❤❤❤❤❤
Ere maryamin yileyal featuring ligbalet dimtse sekitach bihonm
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው🎉 የሰው ልጅ የስራ ተስፋ እግዚአብሔር በፈቀደው ሰአትና ጊዜ ሰወችን ያገናኛል ሰወችንም ምክንያት ያደርጋል ምክንያት መሄን መመረጥ ነው እግዚአብሄር ያላሰብከው እንጀራ ይስጥህ ታዳጊውን በትሰጠው ስጦታ ለከፍታ ያድርሰው
ያለአንድ።መሳሪያ።የሚገርም።ድምፅነው
ፉጣሪይርዳህ
Wendema fetare yetbkke
ዘምር በለው ወንድሜ!
እሚገርም
Edeg bel yene konjoooooi
ታአምረኛ አገሩን የሚያፈቅር ልጅ ሰወደው ተባረክ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሰህ፡፡
Jdk😮wk
ግሩም ግሩም የአስራ አራት ዓመት ልጅ ዕድሜህ ይርዘም የኔ ልጅ በርታ በርታ::
Degmie degagmie new yayehut betam yemigerm new sami tebarek
ሳሚ ሌላ ምንም አልልም እግዛብሔር ከጊልዶ ይጠብቀው
Good luck kidus
❤❤❤❤❤❤❤
አንበሳ ነህ ቀጥል
ዋው❤❤❤ ግሩም የሆነ ድምጥ💖💖💞💞💞
Betam eko des aylem lemndenew endih mtaregut ,scripted endehone eko enakalen lemeshewed lemn tmokeralachehu , leju gobez new temelkachem balageru lay mnamn yakewal ena zemblachehu btakerbut pis neber lela tarik mefter ayasfelegem , mndenew audience eko mekeber alebet mood atyazuben
በትክክል ይገባዋል
New muzikawn btkensew
ጎበዝ በርታ በርታ ቁድሴ
በርታ አንተም ለዚህ ልጅ የህይወት መለወጥ በአጋጣሚ አንተ እጅ ላይ ወድቐል አደራ:: በሩክ መለካም ዕድል::
በጣም ነዉ የሚችለዉ
Ename awkatalawe bakale batame gobaze nace
Tadagi kduse betam adnakh negn ye ewnet ssmah wye badr alselechim berta bem gobez👍👍👍😚😚😚😚eraskn eyetebek bruke hulem enwedhalen🙏🙏🙏🙏🙏
በነገራችን ላይ አንደዚህ አይነት ታላንቶችን ከየአጋጣሚው እያገኙ እንዲህ ገሀድ የሚያወጡ ሰዎች በጣም ነው የማደንቃቸው
ደስ የሚል አጋጣም ነው
Wow amezing performance keep it up
Woww
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የምር መግለፅ እሥከሚያቅተኝ ድረሥ ሥራውን ወድጄዋለሁ እገዛችሁ አይለየው የምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Barta wwwww marxe new❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
I don’t understand why he didn’t try to approach Balageru TV instead OR Vice Versa? I am afraid this talented Teenager would be exploited. It’s annoying also that both of them choose to ignore Balageru, without mentioning the TV Station where he first led the way to the future. Good luck Kidus!!
ቅዱሴ እንኳን ደስ ያለህ 🎉🎉🎉
Wawu yene abat
መሌ ነዋ
ተባረክ ሳሚየ በጣም እንደምትረዳው አልጠራጠርም
ተስፈኛው የ14 ዓመት ታዲጊ ቅድስ ተስፍ አለኝ
ሳሚ በናትህ ተባበረው❤🎉🎉🎉🎉
Wow
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣችሁ ዋው በጣም አሪፍ ነው ውወድማችን በርታ❤❤❤
ይህ ልጅ ይቅርብልን የት አለ
Konjonew
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ edeg bele ayizohi berta
😭😭😭🔥🔥🔥