Leul Egziabeher Hoy Hosaena A choir ልዑል እግዚአብሔር ሆይ

#EECMY Hossana A Choir. የኢወቤክ መካነ ኢየሱስ ሆሳዕና ማ/ም "ሀ" መዘምራን #Mezmur 2021.

Пікірлер: 21

  • @dagnachewfeleke
    @dagnachewfeleke3 жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የለም የሚመስልህ በግርማ ሞገስህ በሀይል በስልጣንህ በእውቀት በጥበብህ ከፍተኛ ነህ ከሁሉም በላይ ነህ በዘመናት መሃል ጸንተህ ትኖራለህ ጊዜ ሳይለውጥህ ሳይደክም ጉልበትህ በዙፋንህ አለህ አሜን አለህ ሰላምህን በዙሪያችን አብዝተሃል የደጃችንን መወርወሪያ አጽንተሃል ሁሉም ከአንተ ትዕዛዝ ወጥቶ ተከናውኗል በዚህ ሁሉ ከፍ ልትል ይገባሃል አሜን ይገባሃል በትርህን መንግስትህን ሳታስነጥቅ የጥበብህን ዕውቀት ሳትደብቅ በዙፋንህ ትኖራለህ ዛሬም ነገም አትሻርም አትታክትም ለዘላለም አሜን ለዘላለም ልዑል እግዚአብሔር ሆይ... ነገስታትን ታስነሳለህ ታፈልሳለህ በስልጣንህ ቃል ሁሉን ትገዛለህ ኃይል ጥበብ ላንተ ይን ታላቅነት ለጸባኦት ባለህበት በበረከት አሜን በበረከት

  • @user-we4dm5lw6g
    @user-we4dm5lw6g6 ай бұрын

    ዘመናችሁ ይባረክ ድንቅ እጅግ ተወዳጅ መዝሙር

  • @mesfinmathewos5118
    @mesfinmathewos511811 ай бұрын

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡ ከልጅነት ጊዜዬ ጀምሮ ለረጀም ዘመናት እየተባረኩብት ያለሁበት መዝመር ነው፡፡

  • @jobbelgutu9277
    @jobbelgutu9277 Жыл бұрын

    ተባረኩ ፣ ይሔ መዝሙር የድሮውን የክርስትና ዘመን ያስታውሰኛል፡፡

  • @mandefrokassaergicho1875
    @mandefrokassaergicho18758 ай бұрын

    ❤❤ሀ ኳየር GOD BILESSI YOU

  • @dawitdafs
    @dawitdafs Жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @dawitdafs
    @dawitdafs Жыл бұрын

    Be Blessed

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu Жыл бұрын

    Be blessed

  • @Mom2023new
    @Mom2023new3 жыл бұрын

    ተባረኩ!! ለታላቁ ጌታ ተቀምጣችሁ አታምልኩት!! ይኸንን ልምምድ በዝቷልና አቁሙ!! ጌታ ሊመጣ ነው!! ከክብሩ የተነሳ ጉበኤውም ቆሞ ያመልካልና ተጠንቀቁ!! በቅድስና ህይወት ፣ በእውነትና በመንፈስ እንጂ በዘልማድ የማይመለክበት ጊዜው በጣም ቅርብ ነው!!

  • @samiberhanu1573
    @samiberhanu1573 Жыл бұрын

    ይህን መዝሙር ከሰማው ሁለት ቀኔ ነው ነገር ግን ከአፌ አልለይ ብሎኛል 🤞🤞🤞

  • @eyobyadetaofficial5072
    @eyobyadetaofficial50723 жыл бұрын

    geta yesus yibarikachu

  • @misirtadelle3627
    @misirtadelle36273 жыл бұрын

    Geta yibarkachu,yegna barkatochi nachu

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe38023 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ነው በዙፋኑ ያለ ግዜ የማይለውጠው እግዚአብሔርብቻ ነው

  • @ehudelias
    @ehudelias3 жыл бұрын

    Tebareku...

  • @tsehayyimer6370
    @tsehayyimer63703 жыл бұрын

    Amen!!! stay bless

  • @yalemselamshiferaw2102
    @yalemselamshiferaw21023 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @xornelekanuno2699
    @xornelekanuno26992 жыл бұрын

    የጌታ ጥበብና ማስተዋል እንደገና ይብዛላችሁ! በጥበብና በማስተዋል ከዚህ ይልቅ ትዘምሩ ዘንድ።

  • @mihretabtadesse8340
    @mihretabtadesse83403 жыл бұрын

    amen!

Келесі