ምላስ መሳም ያስደስትኛል || በመጀመርያ ትውውቅ ይህን ያህል እንሆናለን ብዬ አላሰብኩም ነበር

ሁለት የማይተዋወቁ ሰዎች በምን ያክል ፍጥነት ሊገባቡ እና ሊመቻቹ ይችላሉ ይህን ዝግጅት አዝናኝ እና አስቂኝ በሆነ መልኩ ይዘንላችሁ መጥተናል አብርችሁን ቆዩ ። ዝግጅቶቻችን ላይ ለመሳትፍ በቴሌግራም አካውንታችን ላይ ቤተሰብ በመሆን ያነጋገሩን እናመሰግናለን።
telegram account t.me/kehlot

Пікірлер: 1 100

  • @khelot
    @khelot2 жыл бұрын

    የምታስደምም ልጅ ። kzread.info/dash/bejne/hnyD0MWukqzeZbw.html

  • @dmx3674

    @dmx3674

    2 жыл бұрын

    አንተ እራስህ ጊሽጣ ነህ ፣ በሚዲያህ ላይ መሳሳም መፍቀድ የለብህም ነበር ፣ነገር ግን ለሚመጣው ባህል ጉድፈት አስፋፊነት ስለተመረጥክ ነው። አልያም ኢትዮጵያዊነት ያማታውቅ ጊሺጣ እራስ ነህ!!

  • @dagmawiyoseph1439

    @dagmawiyoseph1439

    2 жыл бұрын

    Fffffffffffffff

  • @lilpapi2785

    @lilpapi2785

    2 жыл бұрын

    She's gorgeous 100% woah 😲

  • @zenebunegenew9784

    @zenebunegenew9784

    2 жыл бұрын

    Ikiiiiiii

  • @zenebunegenew9784

    @zenebunegenew9784

    2 жыл бұрын

    Ikiiiiiii

  • @user-rh3dg6qw9z
    @user-rh3dg6qw9z3 жыл бұрын

    ታየኝ እኮ እኔ እደዚህ ተሳስሜ እቤት ስመለስ የሚጠብቀኝን በትር እኛ ቤት ወይ ፍቅጭ በተለይ እናቴ 😁

  • @yetinayetlove6988

    @yetinayetlove6988

    3 жыл бұрын

    Kkkkk

  • @user-rh3dg6qw9z

    @user-rh3dg6qw9z

    3 жыл бұрын

    @@yetinayetlove6988 እውነቴነው ማር ክክክ

  • @yetinayetlove6988

    @yetinayetlove6988

    3 жыл бұрын

    @@user-rh3dg6qw9z ከሱ ጋር መሄድ ነው እኔም ሽም አሳይዙኝ

  • @muzereja5349

    @muzereja5349

    3 жыл бұрын

    Hahaha

  • @user-cj9vd9nx5z

    @user-cj9vd9nx5z

    3 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f3 жыл бұрын

    የኔ መደንገጥና መሸማቀቅ ምን ይባላል።

  • @user-hu7yt2gd7l

    @user-hu7yt2gd7l

    3 жыл бұрын

    ክክክክክ እር ባህላችንን አዘቀጡትት

  • @nihal-ru4sy

    @nihal-ru4sy

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @mahadareshume506

    @mahadareshume506

    3 жыл бұрын

    ኧረ በጣ ያሽማቅቃል ሴቱ አይን አወጣ እኮ

  • @mesitube4040

    @mesitube4040

    3 жыл бұрын

    እኔ አፌን አፍኘ ሀሀሀ

  • @yedingil

    @yedingil

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkkk

  • @emu9992
    @emu99922 жыл бұрын

    ደስ ትላላችሁ ያላችሁ ኮመንት ምታደርጉ ሰዎች ጤንነታችሁ ያሳስበኛል ምኑም ደስ አይል ኢትዮጲያዊነትን ያጠፋል ብዙ ያስተሰራባቸው የሀገራችን ድንቅ ባህሎች አሉን በነሱ ላይ ብትሰሩ መልካም ነው እንዲያው ሰውን ያዝናናል ያላችሁ አደባባይ ኪስ ለዛውም ገና ያልተዋወቁ ሰዎች በትንህ እንትኔን ንካው ምናምን በእውነት አይመስጥም ከቻላችሁ በሌላ ፕሮግራም ኑ ካልሆነ ግን ባታስተላልፉት መልካም ነው

  • @narditube4378

    @narditube4378

    Жыл бұрын

    ሀሰቤን ስለጨረሽው ምገልጸው የለኝም

  • @narditube4378

    @narditube4378

    Жыл бұрын

    ደግሞ ምኑም ከምኑ የማይጨበጥ ፍቅረኛዬ ለኔ ያወጣልኝ 40ሺህ አለች 😂😂😂 ደግሞ ኖርማል ክስ ነው አለች የተቅለሰለሰች የምተወራው ግን ያፈጠጠ ወሬ ነው 😂😂😂

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam20413 жыл бұрын

    ወቸው ጉድ ወቸው ጉድ አለ ጋሽ ጣሰው እንድሜ ብቻ ይስጠን እንጂ ብዙ እናያለን

  • @user-ky6rx8sp2f

    @user-ky6rx8sp2f

    3 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @user-hz8zq4uu5d

    @user-hz8zq4uu5d

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ ጉዴ

  • @hiruthirut9796

    @hiruthirut9796

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክ ሰንሰልት

  • @shaikhaalthani2822

    @shaikhaalthani2822

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @tube-zg3gc

    @tube-zg3gc

    2 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @kalkdankalkdan2063
    @kalkdankalkdan20632 жыл бұрын

    የባስ አታምጣ እድሜ ስጠን ገና ብዙ እናያለን

  • @tub4465

    @tub4465

    2 жыл бұрын

    በዚህ ዛመን እድሜ አልፈልግም

  • @lidiyaqueenofmamanddad187

    @lidiyaqueenofmamanddad187

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @lidiyaqueenofmamanddad187

    @lidiyaqueenofmamanddad187

    2 жыл бұрын

    @@tub4465 🥺

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt3 жыл бұрын

    🤔😳😳😳😳😳ግልፅነት ጥሩነው ግን እሄባህላችን አይደለም ይስተካከል

  • @lem1595
    @lem15953 жыл бұрын

    ኡይይ ደግነቱ አይኔ አለሙላቱ ወይኔ ዘድሮ መቀዥቀዧ አይ እንኳንስ ገጠር ተወለድኩ

  • @nunisdetegawasdetegawa7181
    @nunisdetegawasdetegawa71812 жыл бұрын

    ኡኡኡቴ ታየኝ ተሣሥሜ ወደቤትስመለስ እናቴ ወገቤንሠብራ ሥትጥለኝ😂😂😂😂😂

  • @user-eu7ih7ic9b

    @user-eu7ih7ic9b

    2 жыл бұрын

    😆😆😆😆😆😆😆😆😉

  • @entisarmehamed6174

    @entisarmehamed6174

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @user-ui1ip2ln9l

    @user-ui1ip2ln9l

    2 жыл бұрын

    እንዴ ቤተሰብ እማያዩበት ቦታ ነው 😌😌😌😌😌😋😋😋😋😜😜😜😜😜

  • @dgytt1008

    @dgytt1008

    2 жыл бұрын

    አረ ኳሞትሮች በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ch1so3gy4y

    @user-ch1so3gy4y

    2 жыл бұрын

    በምን ታዉቃልች እንደ ተሳሰመሽ እናትሽ 😀

  • @emanaaa733
    @emanaaa7333 жыл бұрын

    ምላስ ይሳማል እንዴ ወቸው ጉድ 🙄🤔የጉድ ሀገር ገንፎ እያደረ ይሞቃል አሉ 😂

  • @aneesaanees9414

    @aneesaanees9414

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @feraassefa710

    @feraassefa710

    3 жыл бұрын

    😅😅😅😅

  • @user-cj9vd9nx5z

    @user-cj9vd9nx5z

    3 жыл бұрын

    ክክክ ይገርማል

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    3 жыл бұрын

    😃

  • @user-ll3ui9ix9r

    @user-ll3ui9ix9r

    3 жыл бұрын

    አሳቅሹኚ

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h3 жыл бұрын

    በእውነት ከበሀላችን አትውጡ ብዙ ብአላችንን የማይመጥኑ ጥያቄወች አሉ

  • @alsaethio8434

    @alsaethio8434

    3 жыл бұрын

    ወይ ፈጣሪ ሰው በሱባኤ ሲጠይቅ አሁን ግን ይህ ፈጣጣነት ነው በዛላይ ባህል የለሽ አትሁኑ

  • @khelot
    @khelot3 жыл бұрын

    ለመሳተፍ እንዲሁም ሃሳብ አስተያየትዎን ለማጋራት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ t.me/kehlot ♡ ♥💕❤😘

  • @zahrabest786

    @zahrabest786

    3 жыл бұрын

    E

  • @picsartermi7683

    @picsartermi7683

    3 жыл бұрын

    የነዚህን ፍቅር የሆኑ ልጆች ተከታትለህ ክፍል 2 አሳየን

  • @mikiyasmicogirma

    @mikiyasmicogirma

    3 жыл бұрын

    ምንድነው መሥፈርቱ ለመሣተፍ መሣተፍ እፈልጋለው 😁

  • @khelot

    @khelot

    3 жыл бұрын

    @@mikiyasmicogirma m melkam feqad becha text us on telegram

  • @abrhambunaro9634

    @abrhambunaro9634

    3 жыл бұрын

    lijitua kenferua siyamr begeta nigerulign

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq3 жыл бұрын

    ፕሮግራሙ አሪፍ ነው የፍቅር ምርጫዬ ብለው 3 ሴት አቅርበው አንድ ወንድ አምጥተው ምረጥ ፈትን እያሉ ሴትን ርካሽ አርገው ከሚያቀርቡት 100 ፐርሰንት ጥሩ ነው ለቃሪያው ማርከሻ ትንሽ ስኳር አስቀምጡ !!

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya19013 жыл бұрын

    እዉነት በጣም ደሥ ነው የምትል ልጅቷ በዛዉ ላይ ሀሪፉ ጥድ ይወጣቹሀል

  • @biniyamabebayehu8128
    @biniyamabebayehu81283 жыл бұрын

    በጣም ዉብ ናችሁ ጥዶች ሁኑ 🌹🌹

  • @nanishow-6604
    @nanishow-66043 жыл бұрын

    እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ጉድ እናያለን ልጅቷ 22አመቷ 8-9ሠው ተሳስሜያለው ትላለች ያረብ

  • @hiruthirut9796

    @hiruthirut9796

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @shaikhaalthani2822

    @shaikhaalthani2822

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @samstwentyone5268

    @samstwentyone5268

    2 жыл бұрын

    በጣምምም አር በለዉ

  • @user-yj3ie6um7e
    @user-yj3ie6um7e3 жыл бұрын

    ቅድሚያ ምስጋና ለመድሀኒአለም👏👏👏

  • @user-tn9ho8of9v
    @user-tn9ho8of9v3 жыл бұрын

    በጣም ያወራል ወጣቱ፡እረጋ

  • @yenineshtesfaw1630
    @yenineshtesfaw16303 жыл бұрын

    እሯሯሯሯሯሯሯሯ ምንጉድነው እማሳየኝ እማሰማኝ እኔለናተ ተሳቅቄ ሞትኩ እረ በተሰቦቼ እኳን ባአስራሶስት አመቴ ዳራችሁኝ አመሰግናችሁ አለው ምርጥ ወላጁቸ ቱ በሚድያላይ ፍለጋ ትዳር

  • @shaikhaalthani2822

    @shaikhaalthani2822

    3 жыл бұрын

    በጣም ትክክል ስርአት አጡ ኤጭ

  • @selamshikor9012

    @selamshikor9012

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-yj8kq3jm9j
    @user-yj8kq3jm9j3 жыл бұрын

    ይመቻችሁ ክህሎት ❤👍

  • @tesfayoutube7581

    @tesfayoutube7581

    2 жыл бұрын

    ደምሬኝ ወድበቅነነት

  • @alruwili4900
    @alruwili49003 жыл бұрын

    እናቴ አቤት ሴት ትጥላላችሁ እዚህ ጋ ሳመችዉ እኮ የሞ አይናፋር ናት ይላል ደፋር

  • @yena3093
    @yena30933 жыл бұрын

    አይናፋር ናት አላለም bro😂

  • @user-mx2hm8le3u

    @user-mx2hm8le3u

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @kidistmulugeta4633

    @kidistmulugeta4633

    2 жыл бұрын

    Be online yetesasamech ayinafar

  • @user-yh1zt6if7t

    @user-yh1zt6if7t

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣አች ደሞ ከዚህ በላይ አይናፋር

  • @user-eu3hl3tr2j

    @user-eu3hl3tr2j

    2 жыл бұрын

    አይ አይናፋር በሁኑ ዘመን በገጠሩም ጠፋ 🤣🤣

  • @yordanosmamo6642

    @yordanosmamo6642

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክ አለ እንጂ

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j2 жыл бұрын

    በስመአብ እንኳን የገጠር ልጅ አድርገህ ፈጠርከኝ ጌታዬ እኛ የገጠር ልጆች ከመሸ በኋላ ከቤት አንወጣም የሚጠብቀን ዱላ እንኳንም የቆፍጣና ቤተሰብ ልጅ ሆንሁ እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሌም አከብራችኋለሁ

  • @aliciazeriu1810

    @aliciazeriu1810

    2 жыл бұрын

    ሐሐሐ ለዚ የሚሆን መልስ የለኝ ከብት ጥበቃ ሔዶ ወይም አጨዳ ሑሉን አስረክቦ መመለስ ነው ሁሁሁ ለአምስት ደቂቃ ብቻ

  • @user-eu3hl3tr2j

    @user-eu3hl3tr2j

    2 жыл бұрын

    @@aliciazeriu1810 ሁሉም ሴት አንድ አይደለም እሽ

  • @aliciazeriu1810

    @aliciazeriu1810

    2 жыл бұрын

    @@user-eu3hl3tr2j ሑሉም ሰው አንድ ካልሆነ ለምን የከተማ ሴትን ለይተሽ ስም ታጠፊያለሽ ከገጠር ሴት የተሻሉ ስርአት ያላቸው ልጆች እንዳሉ ከግምት አስገቢ ጅምላ ፈረድ መሆን ጥሩ አይደለም

  • @user-eu3hl3tr2j

    @user-eu3hl3tr2j

    2 жыл бұрын

    @@aliciazeriu1810 እኔ በማንም ሰው ላይ እየፈረድሁ አይደለም ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር አንድ እግዚአብሔር ነው እኔ የከተማ ሰውን ስርአት የለውም እያልኩ አይደለም በእየቤቱ ስንት ስርዓት ያለው ሰው አለ

  • @aliciazeriu1810

    @aliciazeriu1810

    2 жыл бұрын

    @@user-eu3hl3tr2j ይሔ ያግባባናል ተባረኪ

  • @buzattube
    @buzattube3 жыл бұрын

    ኖ ኧረ ነውር ነው ቅጣቱ ሌላ ይሁን ልጆች ሊያዩት ይችላሉ

  • @user-ls4pr5vs9e
    @user-ls4pr5vs9e3 жыл бұрын

    የዛሬወቹ እረጋ ያሉናቸው አሪፍ ነው ሳቅ አያበዙም😁😍😍😍

  • @tesfayoutube7581

    @tesfayoutube7581

    2 жыл бұрын

    ደምሬኝ ወድ

  • @user-ls4pr5vs9e

    @user-ls4pr5vs9e

    2 жыл бұрын

    @@tesfayoutube7581 እሺ

  • @ethiocityyoutubechannel230
    @ethiocityyoutubechannel2303 жыл бұрын

    ምችት ዲልት ይበላችሁ ምርጦች ናችሁ ከዚበሇላ አንተም ከእርሷዉጭ ወደዉጭ አንችም ከእርሱዉጭ ወደዉጭ :::::::: የተቀራረባችሁበት ነ ፓርት እንደፊልም ሰስፔስ ሆኘ ሊስማትነዉ ልትስመዉ ነዉ እያልኩ ብዲግ ቁጭ እያልኩ ነዉ ያየሁትኝ ስትስማት ቡና እና ማን ዉናይትድ ጎል የተቆጠረባቸዉ ያክል ነዉ እራሴን ይዠ ወይኔ ያልኩትኝ ዉለዱ ክበዱ 💍 ጊዜ ሳታባክን አዲርግላት

  • @jonairahdiya1901

    @jonairahdiya1901

    3 жыл бұрын

    ልክ ብላቹሀል

  • @samiahussein3458
    @samiahussein34583 жыл бұрын

    She is honest

  • @user-qj5uq2bp2x
    @user-qj5uq2bp2x2 жыл бұрын

    ለዛ ያለው ነገር ብታመጡና ብታሳዩን ብዙ ላይክ ታገኛላችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ለዛውን ያጣ ነው ማየትም ያሳፍራል

  • @diribtube_1482
    @diribtube_14822 жыл бұрын

    እኛ ሀገር የተለመደ ባይሆንም ጥሩ እና አስደሳች ነዉ❤

  • @user-uv8vp4ff4d
    @user-uv8vp4ff4d3 жыл бұрын

    እዝ ጋር የሚመጡ ሴቶች እድሜያቸውን የሚሽመጥጡት ነገር ያሳፊራል የእውነት ስናወራ 27 አመትሺ ነው አትዋሺ ጥሬ

  • @amanuelgebre4810

    @amanuelgebre4810

    3 жыл бұрын

    አንች ቆይ 27 እንደሆነት እንዴት አዎክሽ

  • @abametyub501

    @abametyub501

    3 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @ekram0007

    @ekram0007

    2 жыл бұрын

    47 አመት ሴት ኮሜንት

  • @mt.g4041
    @mt.g40413 жыл бұрын

    አይይ መጨረሻችን ይሄው ነው 😭😭😭😭😭አይ ወላድ

  • @user-fi9pl4mm4q

    @user-fi9pl4mm4q

    3 жыл бұрын

    አይይይ ግዜ ???

  • @umumuhammed3964
    @umumuhammed39643 жыл бұрын

    ምን አይነት ፈጣጣ ሴቶች ቢገጥሙት ነው ይቺን አይን አፋር ናት ያለው

  • @mesimykinig4367

    @mesimykinig4367

    3 жыл бұрын

    እሯ በሳቅ😂😂😂

  • @user-ne1nk3ic7v

    @user-ne1nk3ic7v

    3 жыл бұрын

    እኔምገርሞኛል

  • @eyorikaanteyeget5407

    @eyorikaanteyeget5407

    2 жыл бұрын

    Hhhhh

  • @alemnegnyenatalijealemnegn4422

    @alemnegnyenatalijealemnegn4422

    2 жыл бұрын

    አረ በሳቅቅቅቅ ሞትኩኝ

  • @user-ok2tv2dw3i

    @user-ok2tv2dw3i

    2 жыл бұрын

    ዓይናፋር አያቅም ወይ ፋጣሪ 😁😁

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl57623 жыл бұрын

    ወይ ፈጣሪ ምን ጉድ መጣብን

  • @kett9066
    @kett90663 жыл бұрын

    በርቱ የድሮ ባህላችንን አስታወሳችሁን

  • @alphamale617
    @alphamale6173 жыл бұрын

    ልጅቷ ግን ስታምር

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g3 жыл бұрын

    የታደለች 22 ሁሉም ሴት ይወዳታል

  • @linas2343

    @linas2343

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @destamogesdestamoges7062

    @destamogesdestamoges7062

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkk

  • @shaikhaalthani2822

    @shaikhaalthani2822

    3 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @user-ue2xd4sz6e

    @user-ue2xd4sz6e

    2 жыл бұрын

    እረ በጣም እንጅ

  • @user-tt3ir4mf6p

    @user-tt3ir4mf6p

    2 жыл бұрын

    እኔ 20ነው ደስየሚለኝ 😁

  • @user-wu2ef3lz6c
    @user-wu2ef3lz6c3 жыл бұрын

    44 አራቱ 🙈🙈አሳቀቃችሁኝ እኮ እንዴ ባላይስእና ሲብል ሰረቤስ ታድያ አዲስ አበባ አይደል እንዴ ትግስቱን ስጠኝ 😳😳😳

  • @ezjone9318
    @ezjone93182 жыл бұрын

    መቼም አሪፍ ጥንድ አይደለም እንጀራ እራሱ አይወጣልህም ከሷ ጋር.የኔ ቆንጆ

  • @user-fg4zr7pd4l

    @user-fg4zr7pd4l

    2 жыл бұрын

    ለምን

  • @emdadulhaque7718

    @emdadulhaque7718

    2 жыл бұрын

    Ppnkii

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube89243 жыл бұрын

    አይ ሴትነቴ አንገቴን አስደፋኝ

  • @selammekonennethiopia2110

    @selammekonennethiopia2110

    3 жыл бұрын

    😄አይዞሽ ቀና በይ

  • @user-gg1de6nh9v

    @user-gg1de6nh9v

    3 жыл бұрын

    በጣም እኔም ህይወቴ ጠላሁት ግን ምን ኣይነት ግዜ ደርስን

  • @emebetaberatube8924

    @emebetaberatube8924

    3 жыл бұрын

    @@selammekonennethiopia2110 እውነት ሰላም አታናድድም ምን ጉድ ነው ባንድ ቀን መሳሳም

  • @emebetaberatube8924

    @emebetaberatube8924

    3 жыл бұрын

    @@user-gg1de6nh9v እንዴጃ ሄዋንዬ በጣም ደባሪ ትውልድ ተባልን እኮ

  • @brtebrte5606

    @brtebrte5606

    3 жыл бұрын

    እኔም ኡፍፍፍ

  • @HabeshaTechTips
    @HabeshaTechTips2 жыл бұрын

    ሸረሪቷን እኔ ብቻ ነኝ ያየኋት?? 2:50

  • @zdtube4690
    @zdtube46903 жыл бұрын

    መጠጥ ያለመኖሩ ደሰ ይላል

  • @tesfayoutube7581

    @tesfayoutube7581

    2 жыл бұрын

    ወዴ ደምሬኝ

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l3 жыл бұрын

    ወይ ጊዜ ትዳር እደዚ በገቢያ ኦነ ጥሩነው በአካል ስናፈቅርማ አቃጥለው ሊደፉን ነውኮ

  • @shaikhaalthani2822

    @shaikhaalthani2822

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @alemnegnyenatalijealemnegn4422

    @alemnegnyenatalijealemnegn4422

    2 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @sallysally7180

    @sallysally7180

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @abdifatahaly8480
    @abdifatahaly84802 жыл бұрын

    The guy is homie 😎 shakiso family

  • @hanamulugeta6815
    @hanamulugeta68152 жыл бұрын

    እናተ ለተተጋጋቺሁት የኔ መሽኮርመም ምን ይሉታል😌በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l2 жыл бұрын

    ፍቅር ባጋጣሚ ይሉታል እንድህነው ይመቻቹ ታምራላቹ ምርጥ ጥንዶች ትሆናላቹ

  • @user-mm8qr6ez4p
    @user-mm8qr6ez4p2 жыл бұрын

    ደሰሰሰ ትላላቹ ብእውነት 💞

  • @maymoonama7812

    @maymoonama7812

    2 жыл бұрын

    አሪፍላኪልኝ

  • @user-ef9bv8rv9u
    @user-ef9bv8rv9u3 жыл бұрын

    አቢት ሴት መሆኒን ጠላሁት ይህ ሁሉ ዚና ነው አላህ ሆይ ከሀራም ጠብቀኝ

  • @miserutube7681

    @miserutube7681

    3 жыл бұрын

    እነሱ ዬት የቁተል ሀይመኖተቸው ምን እንደምየስተምር እንጃ

  • @user-um3gy3rz7h

    @user-um3gy3rz7h

    3 жыл бұрын

    ሀይማኖታችንማአይፈቅድም ህጉን ብጠብቅማ የት በደረስነ በበር ግን ችጉሩ የራሳችንን ሴሜት ብቻነው የምናስተናግደው ልብ ይስጠን

  • @madinaomar3096

    @madinaomar3096

    3 жыл бұрын

    @@miserutube7681 የትኛውም ሀይማኖት ዝሙትን አይፈቅድም

  • @user-kk1dj3oy3k

    @user-kk1dj3oy3k

    3 жыл бұрын

    ያረብምንአይነት ዘመንላይደረስን

  • @destakeremela3591
    @destakeremela35912 жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ ተጣምራችሁ እናይ ዘድ ጓጉተናል 😍🤗

  • @yordi9590
    @yordi95903 жыл бұрын

    የምር ትመጣጠናላቹ😍😂 ደስ ትላላቹ

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3k2 жыл бұрын

    የእናቴ ማማሰያ ተየኝ 😃😄😄😄😄

  • @bintsied6276
    @bintsied62763 жыл бұрын

    እደዉ ጉድ ነዉ 4/5 አመት ተጠናንተናል ያሉት እንኳን አይሳካላቸዉም እንኳን እድህ ባንድ ቀን ጉድ ፈላ ብቻ

  • @user-ez3qb6de1y

    @user-ez3qb6de1y

    2 жыл бұрын

    ሲስጠሉ

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይሆ ምኑን አሳየኸኝ ኧረምንጉድነው እመቤቴ

  • @jahangle9244
    @jahangle92442 жыл бұрын

    shakisoye ❤😍

  • @abebaabeba7280
    @abebaabeba72803 жыл бұрын

    እርግጠኛ ነኝ ጤነኛ አይደለችም

  • @user-dp3td8ti2q

    @user-dp3td8ti2q

    3 жыл бұрын

    😁😁🤣😅🤣🤣

  • @hiruthirut9796

    @hiruthirut9796

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @user-ui6pd3yc3o
    @user-ui6pd3yc3o3 жыл бұрын

    ወኔ ስምንት ኮ አለች🙄 አምላኬ ሆይ ካአንድ አታሳልፈን

  • @galaxya2043

    @galaxya2043

    3 жыл бұрын

    🤪😀😀😀😀😀😀😂😂😂

  • @dabamegersa
    @dabamegersa11 ай бұрын

    በጣም ደስ ትላለችሁ ጎበዝ ባሪቱ

  • @alemhaile625
    @alemhaile6252 жыл бұрын

    ምርጥ ጥንዶች ይወጣችኋል ግን ዝንቡ 🐜 እንዴት እስቱዱዮ ውስጥ ገባ😌😌

  • @mramani2633
    @mramani26333 жыл бұрын

    ከግር ጥፍሬ እስከራስ ፀጉሬ ነዘረኝ የሳምው ሶኬት ነው እንዴ?

  • @deljpyoutube7694

    @deljpyoutube7694

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z2 жыл бұрын

    ወይኔ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስኩ በመጀመሪያ ጊዜ ጭራሽ መሣሣም ለዛውም ስማቸውንኳን ሳይተዋወቁ ኤሬ ወዳ

  • @munaenders7878
    @munaenders78782 жыл бұрын

    ካሜራ ፊት ከተፈተኑ ባዶ ቤት ቢሆኑ አስቡት ግን ሁለቱም ደስ ይላሉ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i3 жыл бұрын

    ጥሩ ጥንድ ይወጣችኃል እኔ ብሞት አልናገርም እንካን የተሳምኩትን ውንድ ችግር የለውም ሴት ግን ያደርገችውን መናገር የለባትም ያፈቀርኩትን እንኳን ሲጠይቁኝ ኖርማል ጓደኛ ነን ነው የምለው

  • @user-vl7ch2fu5l

    @user-vl7ch2fu5l

    3 жыл бұрын

    እኔም እንዳንቺ ነኝ

  • @huzitube3153
    @huzitube31533 жыл бұрын

    Its so cool. Do more....

  • @amytk6095
    @amytk60952 жыл бұрын

    🤣🤣🤣 እድሜ ይስጠን እንጂ ስንቱን እናያለን ገና!! ውስዋስ አላለም 🤣🤣🤣

  • @user-wd5uj9sx9s
    @user-wd5uj9sx9s2 жыл бұрын

    ወይኔ ጉዴ እናተ በዳራገችት እኔ ተሳቅቄ ልሞት እናት ኢትዮጵያዬ ወዴት እያመራሽን ነው

  • @lidiyaqueenofmamanddad187

    @lidiyaqueenofmamanddad187

    2 жыл бұрын

    🤣

  • @bura.burara
    @bura.burara3 жыл бұрын

    አረ ተንኮል ግን ይመቻችሁ በቃ እስታይል

  • @zedraya8818
    @zedraya88183 жыл бұрын

    አይናፉር ናት አላለም አይናፉር ማለት ምን ማለት ነው

  • @shaikhaalthani2822

    @shaikhaalthani2822

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @kidistmulugeta4633

    @kidistmulugeta4633

    2 жыл бұрын

    Tirgumu sayikeyer ayikerm sanisema

  • @sameraahmed5398

    @sameraahmed5398

    2 жыл бұрын

    9ሰው ስማ ክክክክክ

  • @user-do5uo5lh6d
    @user-do5uo5lh6d2 жыл бұрын

    ወይኔ ቤተሰቦቻችሁ ሲያዩት ምን ይውጣችሇል

  • @mrlkjh2984
    @mrlkjh29843 жыл бұрын

    Malet yasazinalu, beteley meti

  • @almanal1229
    @almanal12293 жыл бұрын

    ወይኔ ተሳሳሙ 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @hdhdhdhdh3858

    @hdhdhdhdh3858

    3 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @shaikhaalthani2822

    @shaikhaalthani2822

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @filifili7853

    @filifili7853

    2 жыл бұрын

    እንኻን ኣደረሰን

  • @MmMm-oh9wu
    @MmMm-oh9wu2 жыл бұрын

    አየግዜያሳዝናል😭

  • @user-er7jj9fq9m
    @user-er7jj9fq9m3 жыл бұрын

    ግን ይቅርታ አድርጉልኝ እና ምላስ ደግሞ ይሳማል እንዴ ወይ ጎድ የምር እኔ አፈርኩ

  • @user-vw4nt5el4p

    @user-vw4nt5el4p

    3 жыл бұрын

    አይ የኔም ጥያቄ ነበር ለመጠየቅ እራሱ ያሳፍራል በምላስ ምግብ ሲቀመስ ነበር እማውቀው

  • @mikimutd1779

    @mikimutd1779

    3 жыл бұрын

    Awo betam yisamel😂😂ene rasu milas inda jalati wayim inda ice Cream nw yemileso🍦🧁💋🤣😜🙈🙈

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580

    @ayeleshtamasgnyoutube6580

    3 жыл бұрын

    ጉድፈላምላሥ ደግሞይሳማል እደ አይግዜ።አፈርኩ

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580

    @ayeleshtamasgnyoutube6580

    3 жыл бұрын

    አይአይንአፋር ናት እሜዳለይየምትሠም

  • @user-yx3kc6oi4i

    @user-yx3kc6oi4i

    3 жыл бұрын

    @@user-vw4nt5el4p በጣም

  • @shmseashmsea4547
    @shmseashmsea45473 жыл бұрын

    ምላስ ይሳማል እንዴ ክክክክ

  • @user-xf7zg2kd9t

    @user-xf7zg2kd9t

    3 жыл бұрын

    😋😋😂😂😂

  • @user-xf7zg2kd9t

    @user-xf7zg2kd9t

    3 жыл бұрын

    እስቲ ንገሪልኝ

  • @sentiysentiy5324

    @sentiysentiy5324

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @rutsweet8658

    @rutsweet8658

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂እቺ ከሆየች ሌላ ታዘራለች

  • @rahmaali5551

    @rahmaali5551

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mekdesnegash970
    @mekdesnegash9703 жыл бұрын

    ብላችሁ ብላችሁ አጋጥማችሁ አርፋችሁ እር ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ

  • @zuzubaba3520
    @zuzubaba35202 жыл бұрын

    8ሰው አላለችም🙄 እኔ አንድ አልደረሰኝም 😂

  • @gogogogo742

    @gogogogo742

    2 жыл бұрын

    😆😆😆እሷ ጨርሳብሽ ነዋ ውዴ

  • @user-rs9ny9ns1y

    @user-rs9ny9ns1y

    2 жыл бұрын

    ምንዲነዉ?😒

  • @anuty8821
    @anuty88212 жыл бұрын

    Weyne yemr stasqenu❤❤❤❤❤❤

  • @yonatanabaye5902
    @yonatanabaye59023 жыл бұрын

    Denkem ayenafar!!!!!

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq3 жыл бұрын

    ውይ ልጅቱ ሲበዛ ግልፀ ከመሆኗየተነሳ አበስኩ ገበርኩ

  • @shaikhaalthani2822

    @shaikhaalthani2822

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @mebatube1245

    @mebatube1245

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @hanalegesse5135
    @hanalegesse51353 жыл бұрын

    ምንድነው አፏን የምታደርገው ማድረግሥ😂

  • @emanmuhammed6938

    @emanmuhammed6938

    2 жыл бұрын

    የኔም ጥያቄ ነዉ

  • @user-ps1es9le3g

    @user-ps1es9le3g

    2 жыл бұрын

    😁😁😁😁

  • @sumey865

    @sumey865

    2 жыл бұрын

    ሀሀሀ 😅😃😂😅😄 እውነት በደብ ስታያት ገረመችኝ

  • @hanalegesse5135

    @hanalegesse5135

    2 жыл бұрын

    @@sumey865 እኮ😂😂😂

  • @user-ui1ip2ln9l

    @user-ui1ip2ln9l

    2 жыл бұрын

    😁😁😁😂😂😂😂😂

  • @ETGhostBikes
    @ETGhostBikes2 жыл бұрын

    Baxam dasi yelalu yemir🤣🥰🥰🥰🥰

  • @samesame731
    @samesame7313 жыл бұрын

    setamer lejtuwa gen safr wust metebsh wond tefto nw qoy? sira bota yelm

  • @konjit762
    @konjit7623 жыл бұрын

    ደሞ ትመስሳላላቹ ብትጋቡ በጣም ነው ምታምሩት

  • @sifanmalaku7260
    @sifanmalaku72603 жыл бұрын

    😍😍❤❤

  • @saratube8614
    @saratube86142 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደሰ የላል

  • @enattube5599
    @enattube55993 жыл бұрын

    እዴ ምላስ ይሳማልዴ ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @dbx7607

    @dbx7607

    3 жыл бұрын

    አይ ዴን ኖኖኖኖኖ

  • @user-cg3fq9ej8l
    @user-cg3fq9ej8l3 жыл бұрын

    ኢስኪ ኢደኔ ያፋረ ውይይይይይይ አይኔን ጭፍን

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580
    @ayeleshtamasgnyoutube65803 жыл бұрын

    በሥምአብ። አይግዜ እማልሰማውየለኝ

  • @kokitube
    @kokitube3 жыл бұрын

    Wow yeelibee mit cemeree sitiqerarebu🤣🤣🤣🤣🤣❤

  • @fjto630
    @fjto6302 жыл бұрын

    መልካም. እድል. ለሁለለታችሁም

  • @user-tm9kw1uv3b
    @user-tm9kw1uv3b3 жыл бұрын

    ከማስቲካ ጋር ቃሪያውን አልበላቺውም ቴሪክ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @betselot2984

    @betselot2984

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @shaikhaalthani2822

    @shaikhaalthani2822

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @semutimohammed

    @semutimohammed

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-it1qq3ng6s

    @user-it1qq3ng6s

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sadanuru7191

    @sadanuru7191

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክክ እኔም ገርሞኛል

  • @messyworld3577
    @messyworld35773 жыл бұрын

    this dude sounds like he works as a PR officer for a recently formed political party. :)

  • @abrham9613

    @abrham9613

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @melatabeye8221

    @melatabeye8221

    2 жыл бұрын

    ha ha ha ha betam new yesakut

  • @kambolojo-4822
    @kambolojo-48222 жыл бұрын

    ስፖርት ይወዳሉ..? የሀገር ዉስጥ ወይስ የውጭ ስፖርት ይመችወታል? የአለማችን ኮኮቦች ያልተሰሙ ታሪኮችን ማዎቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ካምቦሎጆ ን ይጎብኟት

  • @lem1595
    @lem15953 жыл бұрын

    🙈🙈😱😱😱😱😭 ጠየያቂዎቹ ግን

  • @dawitabate9291
    @dawitabate92913 жыл бұрын

    ምን አይነት ነበልባል ሴቶች ቢገጥሙህ ነው ባክህይቺን አይናፋር ያልካት ? በነገራችን ላይ በጣም ትለፈልፋለህ!!

  • @user-mx2hm8le3u

    @user-mx2hm8le3u

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ እኮ

  • @user-kc2re2vk3b
    @user-kc2re2vk3b3 жыл бұрын

    ኢሔ ኢትዮጵያ አይወክሉም ምን ይሉታል ባዴ መሳሳም

  • @tub4465
    @tub44652 жыл бұрын

    ደነዝ ጥቅመኛ ሴት ናት ደነዝ ቢያንስ ለቤተሰብ ክብር የለሽም ደደም

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m2 жыл бұрын

    በስምአብ ከ8ሰዉ ጋር አልሸሰ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን 25ገባሁ ወፍ የለም ሳላገባማ አልላላስም

  • @hewanfesseha8927

    @hewanfesseha8927

    2 жыл бұрын

    😆

  • @user-qr5vc8pb3u
    @user-qr5vc8pb3u3 жыл бұрын

    ዋው ደስ የሚለው ሁለታችሁም የኦሮሞ ልጆች ናችሁ ደሞቼ ብትጋቡ ደስታዬ ነው ያባ ገዳ ልጆች ይመቻችሁ❤❤🥰

  • @user-mx2hm8le3u

    @user-mx2hm8le3u

    2 жыл бұрын

    ኦሮሞ ስለሆኑ ብቻ ደሞቸ ?

  • @user-fl6dl3td4z
    @user-fl6dl3td4z3 жыл бұрын

    You will be model couples!

  • @ETGhostBikes
    @ETGhostBikes2 жыл бұрын

    Amezng ❤️💯👌

  • @tesfayoutube7581

    @tesfayoutube7581

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅነነት

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh38103 жыл бұрын

    Zares lik aladergim aun enate beteseb alacheu?

Келесі