በእድሜ ስለምበልጥህ እንለያይ || ፍቅረኛህን ከጋደኛህ አልጋ ላይ መያዝ ያማል እንባውን መቆጣጠር አቃተው

በእድሜ ስለምበልጥህ እንለያይ || ፍቅረኛህን ከጋደኛህ አልጋ ላይ መያዝ ያማል እንባውን መቆጣጠር አቃተው
#donkey #kehelot #eyohamedia #ክህሎት #rohe #ethioinfo #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #ebc
ጥንዶቹን ለማግኘት:- • ብድሬን መለስኩ ተበቀልኳት 😍😍🙄ቤ...

Пікірлер: 886

  • @khelot
    @khelot Жыл бұрын

    ጥንዶቹን ለማግኘት:- kzread.info/dash/bejne/aJqHmtZmYcfIeLw.html

  • @mekdasmulatu1912

    @mekdasmulatu1912

    Жыл бұрын

    ena ❤❤❤😂😂😂

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    Жыл бұрын

    Min yadergulnal😂😂😂

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    Жыл бұрын

    Oky you tube alachewu

  • @hanacell5845

    @hanacell5845

    Жыл бұрын

    ልጅቷ ታይታ አትጠገብም

  • @g.d2239

    @g.d2239

    11 ай бұрын

    እኔም ዛሬ ቀን ከፍቅረኛዬ ጋር ስኒማ ለማየት ፈልገን ዝግ ነበር በመጨረሻ ግን ተጣልተን ተለያየን

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Жыл бұрын

    በልደታ አላለም ስያሳዝን ልደታ ማርያም ፍቅራችሁን ትባርክላችሁ አይለያችሁ

  • @zneiayhail6498

    @zneiayhail6498

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤😭😭😭

  • @evaabayenshe6417
    @evaabayenshe6417 Жыл бұрын

    ማረያምን።አለቀስኩኝ እውነት ትክክለኛ አፍቃሪሽ ነው በፍቅራቹህ ያፅናችሁ❤❤❤😢😢😢

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ❤

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    Жыл бұрын

    ​@@sebelyoutubeደምሬለሁ❤❤❤

  • @user-dt4wh3qv2h
    @user-dt4wh3qv2h Жыл бұрын

    ወድ ልጅ. አፍቅሮ ሲያለቅስ ደስ ነው የሚለኝ. ማን አለ እደኔ. ደስ የሚለው ?

  • @neganega5754

    @neganega5754

    Жыл бұрын

    አለዉ እኔ ሁሌ ነዉ የሚያለቅስልኝ

  • @leileiakemalleileiakemal7840

    @leileiakemalleileiakemal7840

    Жыл бұрын

    ​@@neganega5754areii

  • @user-dt4wh3qv2h

    @user-dt4wh3qv2h

    Жыл бұрын

    @@neganega5754 እስይ

  • @bezyetadse8901

    @bezyetadse8901

    Жыл бұрын

    ​@@neganega5754😂😂😂😂😂

  • @zainasied615

    @zainasied615

    Жыл бұрын

    ​@@neganega5754😂😂😂

  • @user-pn6mh4sf3x
    @user-pn6mh4sf3x6 ай бұрын

    ኧረ ወዶችዬ ማሻ አላህ ማልቀስ ጄመራችሁ በጣም ዴስ ይላል ሁሉም እዳተ ይሁኑ አሚን በሉ ሴቶችዬ😂

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    2 ай бұрын

    😁😁😁😁

  • @trhasberhe7738
    @trhasberhe7738 Жыл бұрын

    ልጁ በጣም ሩቁ አሳቢ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሚያቹ ያሳምር❤🎉

  • @abebateklemariam4929

    @abebateklemariam4929

    11 ай бұрын

    ❤ ምም

  • @emebethabte595
    @emebethabte595 Жыл бұрын

    እኔ እራሴ ልፈነዳ ነበር እንኳን ፕራንክ አልሽ ። በጣም ደስ እምትዬ እሱም እውነተኛ አፍቃሪ ወልዳችሁ ሳሙ🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @mawaysh
    @mawaysh Жыл бұрын

    ኢድ ሙባረክ የእስልምና እምነት ተከታዮች ❤ ደምሩኝ ውዶቸ

  • @user-gm7rs6wh9o

    @user-gm7rs6wh9o

    Жыл бұрын

    እናመሰግናለኔ የኔ ቆንጆ❤

  • @asghadfd4929

    @asghadfd4929

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @sebrinatube

    @sebrinatube

    Жыл бұрын

    አላህ ይባርክ ለና

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ ኣፍቃሪወችን እወዳችሂለሁ ኣታላዮችን ኣስመሳይ ወንዶችን ከምድር ያጥፋችሁ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤በጣም ነው ደስ የምትሉት❤❤አይዞህ ወንድሜ በሌላ የተጎዳ ሰው ይከፋዋል 😢😢😢😢

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 Жыл бұрын

    ልጁ.ንፅህ.ልብ.ያለው.ንፁህ.አፍቃሪነው.መጨርሻችሁ.ይመር❤❤❤❤❤❤❤❤ወልዳችሁ.ሳሙ.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Жыл бұрын

    ማነው እንደኔ ደስ ያለው ሲያለቅስ 😂😂😂😂😂😂 እውነት የደም እንባ ብታለቅሱ ደስ ነው ሚለኝ

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @jujuYouTube382

    @jujuYouTube382

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @kiyukiatadese9268

    @kiyukiatadese9268

    Жыл бұрын

    እኔ እራሱ ሲያለቅሱ ደስ ይለኛል

  • @hayatseid6725

    @hayatseid6725

    Жыл бұрын

    የራስሽን አስለቅሽ😂😂😂😂ቱቱቱ

  • @AnwarYassin-pi8mh

    @AnwarYassin-pi8mh

    Жыл бұрын

    Ynfksale eshi 😅

  • @mednaseeit211
    @mednaseeit211 Жыл бұрын

    😢😢😢ኡፍፍፍፍ ልጁ ግን ትክክለኛ አፍቃሪ ነው

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын

    ታምራላችሁ በጣም አይለያችሁ እውነተንኛ ፍቅር መታደል ነው ❤❤

  • @alemgedamu8701

    @alemgedamu8701

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt Жыл бұрын

    ለካ ወንድም ያለቅሳል ታፈቅራላችሁ እንዴ ወንዶች ስታለቅሱ ደስ ይለኛል 😂😂😂😂😂😂

  • @embetweyesaefe4732

    @embetweyesaefe4732

    Жыл бұрын

    ኸረ አይባልም😅😅😅

  • @fafifafi4975

    @fafifafi4975

    Жыл бұрын

    ቀላል ያለቅሳል የኔን ባል ባየሽዉ

  • @youtube6598

    @youtube6598

    Жыл бұрын

    @@fafifafi4975 ከከከከከከ

  • @user-jt7hz2zr9t

    @user-jt7hz2zr9t

    Жыл бұрын

    ቀላል ያለቅሳልዴ 😢😢

  • @jamilaajamila2704

    @jamilaajamila2704

    Жыл бұрын

    እኔም ገርሞኛል😢

  • @msertdaig5134
    @msertdaig5134 Жыл бұрын

    ወድ ልጅ በፋቅር ሲያለቅሰ ደሰታዬ ሰማይ ይነካል🙋😂😂😂😂💕

  • @nejatSai88

    @nejatSai88

    Жыл бұрын

    አቺ ክፉ አልቃሻ ወድ ይስጥሽ አልልሽም 😂🤣😂🤣

  • @msertdaig5134

    @msertdaig5134

    Жыл бұрын

    @@nejatSai88 አድ ቀን እደማሰለቅሰ ተሰፋ አለኝ😂

  • @nejatSai88

    @nejatSai88

    Жыл бұрын

    @@msertdaig5134 ከጎንሽ ነኝ😂🤣

  • @fgfghg1431

    @fgfghg1431

    Жыл бұрын

    እኔም🙋🙋🙋

  • @user-oy8le7bf9t

    @user-oy8le7bf9t

    Жыл бұрын

    ወይኔ ግፋቹ

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Жыл бұрын

    ለኔም እንዳተ አፍቃሪ ባል የሰጠኝ አሜን😮😮

  • @rahwa4187

    @rahwa4187

    Жыл бұрын

    ኣሜን😃

  • @zneiayhail6498

    @zneiayhail6498

    11 ай бұрын

    አሜን ይሥጥሽ 👐👐👐👐💚💛❤

  • @tewodrosmulatu39

    @tewodrosmulatu39

    10 ай бұрын

    አንኳኩ ይከፈትላችኋል

  • @tewodrosmulatu39

    @tewodrosmulatu39

    10 ай бұрын

    አንኳኩ ይከፈትላችኋል

  • @tewodrosmulatu39

    @tewodrosmulatu39

    10 ай бұрын

    አንኳኩ ይከፈትላችኋል

  • @user-gm7rs6wh9o
    @user-gm7rs6wh9o Жыл бұрын

    ወንድ ልጅ አልቅሶ ፍቅሩን ሲገልጽ ደስ ይለኛል😂

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    Жыл бұрын

    ጓደኛ አገኘሁ በተለይ በዚህ መልኩ ሲነፍረቅ😏 ወድ ልጂ ቆፍጠን ብሎ ልቡ ቢያዝንም ፅጥ ብሎ ነው እሚያዳሞጠው

  • @user-lv9lx3oc1h

    @user-lv9lx3oc1h

    Жыл бұрын

    አኔም😂

  • @user-xx3jv1dj9z

    @user-xx3jv1dj9z

    Жыл бұрын

    ክክክክ

  • @Kabe-jt1xq

    @Kabe-jt1xq

    9 ай бұрын

    Awo desi yilal

  • @saidasaid467

    @saidasaid467

    5 ай бұрын

    እጪ የሚለቅስ ወዲ

  • @yeayeshmenale8358
    @yeayeshmenale8358 Жыл бұрын

    እንዴት እንደምታምሩ ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም አስታወይ ሴት ነሽ

  • @user-rb3ts4if5u

    @user-rb3ts4if5u

    Жыл бұрын

    እውነት፡ማስሎኝ፡በጣም፡ልነዳድብሺ፡ነበር፡እስከ፡ዛለላም❤❤😅😅

  • @asyamarr6756
    @asyamarr6756 Жыл бұрын

    የኔዎድም አይዞህ እዉነት በሌላነገር የተጎዳሰዉ በጣም ልቡ ይሰበራልያ😢😢😢😢😢😢

  • @bayushtelila
    @bayushtelila Жыл бұрын

    በጣም ነበር ያስጨነቃቹኝ እጨራረሱ ሲያምር❤❤❤❤❤

  • @0marahamed383
    @0marahamed383 Жыл бұрын

    በጣም ደስትላላችሁ ተጋቡ ዉለዱ ማንም በድሜዉ የሚምት የለም ሁለታችሁም ትመጥጠናለችሁ

  • @user-om3pd4jh2c
    @user-om3pd4jh2c Жыл бұрын

    ምን ችግር አለው ሴቶች በእደሜ ብንበልጣችዉ

  • @sebleberhanu4950

    @sebleberhanu4950

    Жыл бұрын

    ere chgrma alew wendu bebelt yemertal talak ehtu new metmeslew 🤔

  • @karimaayman3519

    @karimaayman3519

    Жыл бұрын

    😂😂

  • @nunugebeyehu6726

    @nunugebeyehu6726

    Жыл бұрын

    ኧረ ችግር አለው።ኦሆ

  • @almazalmaz5542

    @almazalmaz5542

    Жыл бұрын

    እጭ ወንድ ልጅ ሲይበልጥ ነው ደስ የሚይል 😂😂

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    Жыл бұрын

    ​@@almazalmaz5542እኮ

  • @tigistgelana1245
    @tigistgelana1245 Жыл бұрын

    ደስ ትላላችው ፈጣሪ ፉቅራችውን ያብዛላችው ፕራንክ መሆኑ ደስ ብሎኛል እውነት መስሎኝ አዝኜ ነበረ ፉቅር ካለ እድሜ ቁጥር ነው❤

  • @abcdabcd5059

    @abcdabcd5059

    Жыл бұрын

    Ahuns yastelagne prank mibal askeyami keld

  • @zewdituyihun3344
    @zewdituyihun3344 Жыл бұрын

    እደዚ ያለ አፍቃሪ ባል ይስጠን እፍ አሳዘነኝ ማርያምን

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Жыл бұрын

    በጣም ነው የሚታመሩ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ አንድ ላይ ያኑራችሁ የበረክት ሕይወት ልጆች የሚትወልድት ከክፍ ይሰውራችሁ❤️💖❤️🌹🌹🌹💯💯💯✅✅✅

  • @AnsaaruddiinAmiin

    @AnsaaruddiinAmiin

    Жыл бұрын

    Wowo❤❤❤❤

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Жыл бұрын

    አረ ተይ ወደደኝ ብለሽ እንደዚህ አትጫወቺበት ያሳዝናል 😢

  • @micheal5913
    @micheal5913 Жыл бұрын

    ጎበዝ ተዋናይ ናት ልጅትዋ❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Жыл бұрын

    ስየስዚኒ እዴት ደናገጥኩ የጨረሸውን የሰሚረለቹ❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Жыл бұрын

    ሴት ልጂ በእድሜ ብትበልጥ ምንችግር አለው???መውለድና በራሷ ምትተማመን ከሆነ ምድነው ችግሩ??የአለም ልኡሎችም መቼም 2,3 ቢሆን ሴቶቹ ይበልጧቸዋል ምንም ጥፉት የለውም ልክ ለወዶች ብቻ የፅድቅ በር እደተከፈተ አድርጎ በኋላቀር አመለካከት ሰውን መተቸት መሀይምነት ነው

  • @BBb-dk1gs

    @BBb-dk1gs

    Жыл бұрын

    እመነኝ እኔ አተን ነዉ የማገባዉ🙈

  • @tgtug8371

    @tgtug8371

    Жыл бұрын

    ​@@BBb-dk1gs😂😂😂

  • @romiromii9047

    @romiromii9047

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    ሲያሳዝን ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻ ያዝልቅላችሁ 🙏🙏🙏❤️🌹❤️🌹

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ❤❤

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Жыл бұрын

    ወዶች አፍቅርዉ ሲያለቅሱ ደስታ የሚሞት ላይክ ያርገኝ የወዶች ለቅሶ የሚያስደስተዉ ብቻ 😂😂😂😂

  • @kedirseid6161

    @kedirseid6161

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ እኛማ አስለቃሽ ጭስ ነን

  • @user-nx2nq7yy5d

    @user-nx2nq7yy5d

    Жыл бұрын

    ቀላል ደስታ ክክክክክ

  • @user-fk8ev8ce4p

    @user-fk8ev8ce4p

    Жыл бұрын

    Ene

  • @mili1621

    @mili1621

    Жыл бұрын

    ሸርሙጣ

  • @mili1621

    @mili1621

    Жыл бұрын

    የገጠር ልጅ

  • @geriegelne6324
    @geriegelne632411 ай бұрын

    ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን መምህር❤

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶልጅች❤❤

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 Жыл бұрын

    ወንዶች በፍቅር ሲያለቅሱ ማየት ውስጤ ነው 😘

  • @genetonelove518

    @genetonelove518

    Жыл бұрын

    Engnam seney dengitenal😂

  • @KhanAli-kb8ey

    @KhanAli-kb8ey

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @fekretnuguse7283

    @fekretnuguse7283

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂🙆

  • @mseyosy8602

    @mseyosy8602

    Жыл бұрын

    😂😂😁😁🙄

  • @ayisheayimam3858

    @ayisheayimam3858

    Жыл бұрын

    ይገበዋል መቸም እነሱ ወሸታቸው ነው ሀሀሀ 😂😂😂

  • @Damakesimedia7595
    @Damakesimedia7595 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያርዝመው ውለዱ ክበዱ እንቅልፍ አትውደዱ ወልዳችሁ ሳሙ ከዘመድ ምቀኛ ከአህያ ቀበኛ ከሴት አፈራጣጭ ከበቅሎ ተራጋጭ ያድናችሁ እንደችቦ ያለምልማችሁ አርሶ በድግሪ ሩጦ መንገድ ይሁን አሜንን እድሜያችሁ ጀሊል መንገድ ይሁን በርቱ ።እኔ ግን አላለቅስም ሴቶች ስቅስቅ ብለው ሲያለቅሱ ደስስስ ይለኛል 😀😀😀😀

  • @selamgizachew531
    @selamgizachew531 Жыл бұрын

    ኧረ በልደታ አለ የኔ አባት😢

  • @user-pf2ig8sm3w
    @user-pf2ig8sm3w Жыл бұрын

    ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም እግዚአብሔር ልብ ይሰጠን

  • @user-en8og9ue5w
    @user-en8og9ue5w Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻቺሁን ያሣምርላቺሁ የኔ አባት የኔ እባ ይርገፍ ወድሜን አሥለቀሺውኮ ኩፉ ነሺ 😂😂

  • @yodittube11
    @yodittube11 Жыл бұрын

    ሁለታችሁም ስታምሩ የኔ ምርጦች እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Жыл бұрын

    ሚስኪን አረ እንዴ ንገራት አለ አሳዘነኝ እረ በሚስኪን ልጅ አትቀልድበት አናዳችሁኛል❤❤❤

  • @hanagadisa6885
    @hanagadisa6885 Жыл бұрын

    ስታምሩ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Жыл бұрын

    እናቴልጆች፣እነኒም፣አሲለቀሳቹኝ ደሲ፣ይላሊ፣❤❤❤❤

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Жыл бұрын

    እውነት ነው ለምንድን ነው ቆንጆ ሴቶች ፊታቸው የሚኮሳተረው ግን ስውን ሲቀርቡ በጣም የዋሕ ሩሕሩሕ ናቸው ግን መልካቸው ቆንጆ አይናቸው ድምፃቸው ሳቃቸው አካሔዳቸው ቁመናቸው ቆንጆ የሖኑ ሴቶች ኩራተኛ ናቸው ፊታቸውም አይፈታም ግን ስትቀርቧቸው ፍቅር ናቸው ቆንጅየ በጣም ታምሪያለሽ ❤❤❤

  • @alelegnchekol
    @alelegnchekol Жыл бұрын

    እረ በዛ አሁንስ አሁን ይህ ምን ትምህርት ይሰጣል ወይኔ ቀጥ ነው ያልኩት በቃ አይቀለድም በፍቅር ለሸ

  • @alimehar113
    @alimehar113 Жыл бұрын

    አንተም ብድርህን መመለስ አለብህ❤❤❤❤በነገራችንላይ በጣምነው ደስ የምትሉት ፍቅራቹን የሞቀ የደመቀ እንዲሆን ከልብ እመኛለው❤❤

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Жыл бұрын

    ዛሬ ኮመንቶች ደስ ይላሉ ትክ ክለኛ አፍቃሪ ስለሆነ ተረድተዉሀል ፍቅር ካለ ልጅነቱ ችግር የለም

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 Жыл бұрын

    አልቀሸ😢😂 እውነት መስሎኛ በጠም አዝኜ ነበረ

  • @abybitch8991
    @abybitch8991 Жыл бұрын

    የኔ፡ጌታ፡እውነተኛ፡አፍቃሪ፡ነውቆም፡ብላቹህ፡ሁለታችሁም፡አስቡ፡እኔም፡ግራ፡ተጋብቻለሁ፡በእውነቱ፡አድ፡ዓመት፡ነው፡ብትበልጭኝ፡እያለ፡ይለኛል

  • @genettube277

    @genettube277

    Жыл бұрын

    በድሜ ወንድ ካነሠ ብዙ ግዜ ትዳር አይፀናም. ምክንያቱም የሠውን ሽሙጥና ውትወታ መሸከም ሥለማይችሉ

  • @HussainAhmed-mp9oc
    @HussainAhmed-mp9oc Жыл бұрын

    የኔ አባት አይዞህ እንደምትወዶህ አወቅክ በዛው ኘራንክ ነዉ ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ አይዟቾሁ ይመቻችሁ,

  • @jemaseid888
    @jemaseid888 Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ልጂ እኔም አብሬ አነባሁ ወላሂ አሳዘነኝ ጥሩ አላደረግሽም ቆጆየ በደብ ተከባከቢዉ የምር አሳዘነኝ❤❤❤❤

  • @user-tp2qy8sx8o
    @user-tp2qy8sx8o Жыл бұрын

    እኔንም አስለቀስከኝ በፍቅር ፍራክ የሚባል ነገር የለም አትቀልዱ

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ እግዚአብሄር ያዝልቃችሁ። ልጁ ቁምነገረኛ ነው። ደግሞ ደስ የሚለው አልቅሶ እንኩዋን ፕራንክ መሆኑን ሲያውቅ ምልስ ማለቱ በራሱ የሱን የዋህ እና ቁምነገረኛ ልጅ መሆኑን ያሳውቃል።

  • @meharitedros4196
    @meharitedros4196 Жыл бұрын

    ኤድያ ! ሲጀመር በራስክ ተማመን ። እሷ ትኑር ኣትኑር ሱስ መጥፎ መሆኑ ራስክን ኣስተምር። ሲቀጥል ገና መብሰል መብሰል መብሰል ።

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    Жыл бұрын

    😢😢😢ተወ እኮ ለሷ ብሎ አስተዋይ ናት

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын

    ሚስኪን ኡፍፍፍፍፍ እኔ ሰው ሲያለቅስ ደስ አይለኝም እዴት አስቻለሺ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Жыл бұрын

    ክህሎቶች ሰላም ብያለሁ ውይይይ ልጁ እንዴት አሳዘነኝ ከምር ሀይሌ አይዞህ ወንድሜ ፍቅራቹ ደስ ይላል መጨረሻችሁን ያሳምረው 🎉❤

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @AlamAlam-sn2vq
    @AlamAlam-sn2vq Жыл бұрын

    በጣም ትልቅ ናት እሷ ግን እሱ ትንሺም ቢሆን በጣም ትልቅ ጭቅላት አለው ደስ ሲሉ አይለያችሁ❤❤❤

  • @xdfgdrvvd3808
    @xdfgdrvvd3808 Жыл бұрын

    በጣም ነው ያደነኩሕ ቀጥልበት

  • @ahmed20m20
    @ahmed20m20 Жыл бұрын

    የኔ ውድ አረ በልደታ ስል አደቴን በላው😢

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    መተው ያለብሽ መጥፎ አመል ከቁጥር በላይ አፍንጫሽን ማሸት እና መጠራረግ ብትተይ ቆንጆ መልክሽን ያበላሽብሻል

  • @Tube-cy8gl

    @Tube-cy8gl

    Жыл бұрын

    😁😆😂

  • @ayeletarekegn7956
    @ayeletarekegn7956 Жыл бұрын

    Cleay, you love each other so much. Keep it up! Wishing you both all the best in life.

  • @kebe7097
    @kebe709711 ай бұрын

    በሥመ እብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፍቅር እንዲሕ ያድርጋል እንዴ ደሥ እላችሁኝ ክምር 👍👍👍 ዘመን እችሁ ይባርክ 👌👌👌💚

  • @hyewachhyewach4196
    @hyewachhyewach4196 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ያሣዘነኝ እዉነት

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын

    ዋው እንደዚህ አፍቃሪ ይሰጥ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Жыл бұрын

    ታምራላችሁ ያዝልቅላችሁ የኔምሥኪን አሳዘነኝ

  • @Seni3031
    @Seni3031 Жыл бұрын

    በጣም ነው የሳኩት እንደዚ ያስለቅሳል ለካ ፍቅር😂😂😂

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    Жыл бұрын

    😂😂ያልቅስ ባክሽ እዉነተኛ ያለ ሰው አይመስልም እኮ😢 እያስለቀሱ ነበረሴቶችን

  • @user-rf2rt1cf6f
    @user-rf2rt1cf6f Жыл бұрын

    ወይ ቅናት ተጨረጨርኩ ደስስትሉ ወላሂ ታምራላችሁ

  • @abdullah12qq73

    @abdullah12qq73

    Жыл бұрын

    😂😂

  • @robekaeth3984
    @robekaeth39848 ай бұрын

    ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын

    ውይይ ፕራንክ ነው ? አረ ጎሽ ተከባብራችሁ ኑሩ ሲያሳዝን እኔ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ከልቤ ያሳዝነኛል ሴት ታልቅስ ማለቴ ግን አይደለም 😂 ባትበልጪውም የታወቀ ነው ቀድመሽው እንደምታረጂ ዋናው ፍቅር ነው ። እዚህ አገር ደስ የሚል አባባል አላቸው age is just a number ❤

  • @hwiimohomed7787

    @hwiimohomed7787

    11 ай бұрын

    😋😋😋 Yalksu

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Жыл бұрын

    ፍቅር እኩል ቢሆን ይመረጣል ሌለውበእድሜ ሴትከበለጠች ትንሽ ይቸግራል ትክክለኛ ፍቅር ከሆነ በጣም ጥሩ ነው ወንዶችበእድሜ በለጥ ሲሉ ደስ ይላል

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ❤❤

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    እኩል ስትይ በምን ነው ? እኩል ቢሆኑ ነው ጥሩ

  • @gjguy5962
    @gjguy5962 Жыл бұрын

    እኳንም ብራክ ሆነ ታምራላችሁ

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Жыл бұрын

    የምር ልጁ በጣም ነው ያሳዘነኝ እንኳን ፕራንክ ሆነ ግን ሴቷን ሳላደንቅ አላልፍም 1የሆነ ፕራንክ ነው ፈጣሪ አይለያችሁ እርጋታዋ ደስ ሲል ❤❤❤❤

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye Жыл бұрын

    ስታምሩ

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 Жыл бұрын

    አረ ግን እናስተውል ይህ ፕርንክ ግን ብዙ ጣጣ ያምጠብናል ተእውነት ለሚወድህ ስው ለደቂቃም ይሁን ማሳዘን ይከብዳል ኣንዳዴ ቁምነገር ብንሰራም እንደትለመደ ፕራንክ ነው እየተባለ በቀላሉ ይታይል መስትዋል ይስጠን

  • @amanuelh210

    @amanuelh210

    Жыл бұрын

    እዊ ትግራይ ትስዕር እንታይ ክትገብሪ መጺኺ ናብዚ

  • @roozroozy6793

    @roozroozy6793

    Жыл бұрын

    @@amanuelh210 ፀገም ኣሎዎ ድዩ

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Жыл бұрын

    እንደሚወድሽ ታውቂያለሽ ያንን እንደደካማ ጎን ማየት በጣም ይደብራል ብዙ ፕራንክ ማድረግያ ሀሳብ አለ በፍቅር ግን እንዲህ መጨመላለቅ አንድ ቀን እውነተኛው ነገር ይፈጠራል ያኔ ምንም ብታደርጊ መመለስ አትችይም እሱም ውስጡ ጥርጣሬ ነው የምትፈጥሪው ።ቤት ተለማምዳችሁ ተውናችሁ ከሆነ ምንም አይደለም

  • @user-hg8ff5ht3l
    @user-hg8ff5ht3l Жыл бұрын

    የኔን ዉድ ባል አስታወሰኝ ወደስደት ስመጣ ያለቀሰዉ ለቅሶ የኔ ፍቅር አሏህ ይጠብቅልኝ ሀቢቢ አሏህ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ያረብ

  • @genetkelemu1748

    @genetkelemu1748

    Жыл бұрын

    አሜን እህቴ ያድርግልሽ።

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 Жыл бұрын

    ውይ ደስ ስትሉ ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ይጠብቃቹ ወደደኩዋቹ ቅንነት ምግብ ነው ሰይጣን ነው እንጂ የትዳር ጠላት ምቀኛ:- አምላካችን ግን ሰላማችን ብቻ ይወዳል መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ፍቅራቹ ይበዛል ሰው ከሚባል ራሳቹ ጠብቁ እንደ እርግብ የዋህ እንደእባብ ብልህ ሁኑ እስከመስቀል ሞት ላፈቀራቹ ልባቹን ስጡ የዚህ ምድር ሁሉ ሀላፊ ነውና ተባረኩ❤❤

  • @yehulubet7844
    @yehulubet7844 Жыл бұрын

    ውይይይ አይኗ ሲያምር😊

  • @tsehaytsehay7284
    @tsehaytsehay7284 Жыл бұрын

    ቆጆየናት በጣም በጣም ታምራለች

  • @mesereteshete1480
    @mesereteshete1480 Жыл бұрын

    በጣም ታምራላችው

  • @amanuelh210

    @amanuelh210

    Жыл бұрын

    እስዋ ብቻ ነው ምታምረው እሱ ማ አይጥ ነው ሚመስለው ጭራሽ

  • @higtug6
    @higtug6 Жыл бұрын

    😭😭 እውነት አስለቀሰኝ አይዙህ

  • @yoursalemabrha575
    @yoursalemabrha575 Жыл бұрын

    😂❤God bless you guys

  • @user-ty2dc7le6s
    @user-ty2dc7le6s Жыл бұрын

    ወይኔ ስታምሩ ያዝልቃቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-kj4hj8gh2m
    @user-kj4hj8gh2m Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይሁን ወድሜ እሶ ግን መርዝ ነገር ናት አይዞህ ያንተ ፍቅር ግን እውነት ነው እባህ ፈቅሎ ነው የወጣ ቆፍጠን በል ብዙም ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ውደዳት እንጂ አትመን ለክፍ ነገር እዳትጎዳ ቢመጣስ ብለህ አስብ እዳትጎዳ

  • @sintayehu5253
    @sintayehu52539 ай бұрын

    እውነተኛ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል ለመናገር ቃል የለኝም ብቻ አይለያቹ ፀሎቴ ነው የሚያፈቅሩት ሰው ማጣት በጣም ከባድ ነው በኔ ይብቃ በርግጥ በፈጣሪ ስራ አልገባም

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o Жыл бұрын

    ልጁ በጣም ተመችኸተኛል ትክክለኛ ነገር ነዎ የምታወረዉ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Жыл бұрын

    ማሸአላህ ቀጥሉበት

  • @user-ft2uz3zt5f
    @user-ft2uz3zt5f Жыл бұрын

    Heart breaking 😢

  • @user-wj9de6dr6g
    @user-wj9de6dr6g10 ай бұрын

    ወዶች ግራ ሰትጋቡ ማየት ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ የሚለኝ ነገርሰ😮😂😂😂😂

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Жыл бұрын

    ውይ የኔ ቆንጆ ለምን ፕራክ ትስሪያለሽ እውነት መስሎት ጥሎሽ ቢሔድስ ምን ልትይ ነው የኔ ጌታ ደግሞ በልደታ አልክ ምስኪን እንደዚሕ አይነት ወንድ አታገኝም ከአሑን በሖላ እንዳትቀልጅ እሺ እንዲሕ የሚዋደድ ስው የለም እሺ በተለይ ሑለት የተጐዱ ስዎች መሐል ፍቅር አለ መጥፎ ነገር ስላያችሑ ግን ተባረኩ በጣም ታምራላችሑ ደስ ስትሉ የፈጣሪን ስም በመጥራታችሑ ፈርሐ እግዚአብሔር ያደረባችሑ ተባረኩ ቆንጅየ እንዳያመልጥሽ ዋ ተጠንቀቂ አታገኝም እንዲሕ ያለ ስው❤❤

  • @amanuelh210

    @amanuelh210

    Жыл бұрын

    እቺን የመሰለች ቆንጅዬ ልጅ ለሱም አትገባም ነበር ምን አይጥ ነው ሚመስለው ጭራሽ

  • @senaittesfamichael3635

    @senaittesfamichael3635

    Жыл бұрын

    @@amanuelh210 ይቅርታ ፍቅር ካለ መልክ አይታያትም ለሌላ ስዎች ነው መልካቸው የሚታየን እንጂ ለሚፋቀሩ ስዎች መልክ አይተያዩም ብቻ ፍቅር መከባበር ችግሩ መች እንደሚመጣ ታውቃላችሑ አብሮ መኖር ሲጀመር የዛኔ ብዙ ነገሮች ይመጣሉ የዛኔ ነው ሑሉ ነገር የሚገለፀው ።

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ እንዴት እንዳሳዘነኝ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Жыл бұрын

    Ene Temchachihgn Geta Yerdachu Tebarku❤❤❤❤

  • @user-zo5tx1zi7c
    @user-zo5tx1zi7c9 ай бұрын

    አይዞሽ እሐሰቴ

  • @user-nj7oc4zy7o
    @user-nj7oc4zy7o Жыл бұрын

    በትክክክል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zi5hj6qw1j
    @user-zi5hj6qw1j Жыл бұрын

    ስታምርር ልጅቷ

  • @kalkidankal1578
    @kalkidankal15785 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክሆይ እዉነተኛ አፍቃሪ ስጠን😢❤

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail649811 ай бұрын

    አሥደነገጥሽው እኮ አይዞህ ልተማራም አለችልህ እኮ አሁንም አትለይህ ከአፍህ አሜን💚💛❤

  • @samriyouyube12
    @samriyouyube12 Жыл бұрын

    ጋደኞቼ ባላችሁበችሁበት ሰላማችሁ ብዥት ይበልላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew552911 ай бұрын

    መልካምነት የፍቅር መሠረት ነው ከሱ ይልቅ የሷ ልበሙሉነት አስደስቶኛል ትዳራችሁንም የአብረሃም እና የሳራ ያድርገው ።

Келесі