በጣም የምወደው ባሌ በጓደኞቹ አስደፈረኝ | hab media | adagnu | ሃብ ሚዲያ | arada plus | addis chewata | booby tube

ሰብ ቲዩብ አስገራሚ፣ አሳዛኝና አስተማሪ የፍቅር እንዲሁም የትዳር ታሪኮች ከባለታሪኮቹ አንደበት የምናቀርብበት ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ እንጋብዛለን

Пікірлер: 105

  • @DEMILEWBezie
    @DEMILEWBezie16 күн бұрын

    ምንሽም ሊገባኝ አልቻለም የተዘበራረቀ

  • @tekalingiishibeshii2537
    @tekalingiishibeshii25374 ай бұрын

    እንደአንተዐይነት ገልቱ ጠያቂ አይተቼም ሰምቼም አላውቅም የማትረባ ፡ ለደፋሪዎችም ለአስደፋሪው እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል አይቀርም ። አይዞሽ እህቴ ጸልይ በርቺ።

  • @Aron-l1i
    @Aron-l1i17 күн бұрын

    ኣብ ኣዲስ ኣለኹ ፡ፍቅሪ ትደሊ ትርከበኒ ከሐጉሳ እየ

  • @BasaznewMelake
    @BasaznewMelake18 күн бұрын

    አሪፍ ፈጠራ ነው

  • @hanza4716
    @hanza4716 Жыл бұрын

    ጠያቂው ማስተካከል ያለብህ ነገር ። በትክክል እያወራች እያለ:ያለምክንያት እያቓረጥካት አላስወራ አልካት። ይቅርታ እኔ እሷ ቦታ ብሆን ኑሮ በመሀል አቓርጨ እሄድ ነበረ።

  • @bazawitalmeamen4643

    @bazawitalmeamen4643

    Жыл бұрын

    አው 😂 ሌላ ኢንተርቪው ላይ ነው

  • @kassahunzemene-iq9zi
    @kassahunzemene-iq9zi5 күн бұрын

    Lelochus drgitun yefetsemut mn honu

  • @leelookids-mg4ku
    @leelookids-mg4ku10 күн бұрын

    HB media wedet hede

  • @Shanbletadse-oh6ci
    @Shanbletadse-oh6ci29 күн бұрын

    ሆን ብለሽ ነው መጀመሪያም. አብረውሽ ሲያድሩለምን አልጠርጠርሺም

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 Жыл бұрын

    ሲጀመር ባል ተብዬውም አንቺም እንዴት ከጓደኞቹ ጋር እንዲ ትቀራረባላቹ ፈርቼ ውዬ ልደር እንጂ ከሌላ ወንድ ጋር 1ቤት አላድርም ሆ

  • @rado7282
    @rado7282 Жыл бұрын

    እናቴ ሰዉ ተበላሽቷል ቁማር ተበልቶ ይሆናል

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j4 ай бұрын

    ጥፋቱ ያንቺ ነው :: የመጀመሪያ ቀን ጓደኛው አብሮሽ ሊያድር ሲመጣ ማስቆም ነበረብሽ:: ሴት ጓደኛ አለችኝ ያልሻትን ጠርተሽ እርሷ አብራሽ ብትሆን ይሄ ሁሉ አይሆንም ነበር::ጭራሽ አምስቱም እየተፈራረቁ እቤትሽ ሲያድሩ እንዴት ዝም ትያለሽ ይሄ ባህላችንም አይደለም:: የማይመሥለ ነገር ነው ስህተቱ አንቺ ጋር ነው ደሞ እኮ ሕፃን አይደለሽም ፈጣሪ ለቀጣይ ሕይወትሽ ማስተዋሉን ይስጥሽ

  • @user-sv8qi5ok7x

    @user-sv8qi5ok7x

    4 ай бұрын

    Atefred

  • @FikruSis

    @FikruSis

    4 ай бұрын

    Look.kkkkkkkkkkkmnmñmñnnññññññnnñññnmñnññññ nñmññññññmñnñññññññ ñññññññññmñmñnñmn

  • @47sh01
    @47sh014 ай бұрын

    አሁን አሁን የፈጠራ ትርክት በዩቲዩብ መልቀቅ ተለምዷል።ዕውነት አይመስልም

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed31712 ай бұрын

    ጋዘጠኛው ለባለታሪክዋ ሲባል ድምጽዋን ቀይረነዋል ኣለን በመግቢያ ላይ። ቢሆንም የገዛራሱ ድምጽ ትንሽ ሲያጎረናው የስዋ ግን ምንም ለውጥ የለበትም።

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi74224 ай бұрын

    ሲበዛ የዋህ ነሽ::በጣም አበዛሽው:: ጛደኞቹን ከላከብሽ አይወድሽም ማለት ነው::

  • @fasilshimelis5650

    @fasilshimelis5650

    4 ай бұрын

    ያንቺስ ይለያል ሲጀመር እሱ የሌለበት ቤትሽ እያስተኛሽ ጉድ አደረጉኝ ማለት ትንሽ ይከብዳል

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome37654 ай бұрын

    ጓደኛዬ አብሮሽ ይደር ማለት አስቂኝና የሰው ሳይሆን የአሻንጉሊት ጨዋታ ነው ። ሲቀጥል ጠያቂው የብቃት ችግር አለ ልጅቷ ከተደፈርኩ በኋላ ደፋሪዎቹ አልሄዱም ብላ መገረሟን ልትናገር ስትል አስቁመሀታል ።

  • @jordanw3048
    @jordanw304811 ай бұрын

    ጠያቂው ልክ አዬደለም፣ የጀመረችውን ወሬ ሳያስጨርስ ያቋርጣታል

  • @pinchento6857
    @pinchento6857Ай бұрын

    😂😂😂😂nonsense! Write the script once again and try your chance😂😂😂😂

  • @alidemis
    @alidemisАй бұрын

    መጀመሪያው እንደእንስሳት የተገናኘ መጨረሻውም ያው ያው ነው።

  • @Aron-l1i
    @Aron-l1i17 күн бұрын

    ፍቅሪ ትደሊ

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu Жыл бұрын

    አቺእንእኮ አይወድሺም አቺነሺ ያፈቀርሺው የታወረፍቅር

  • @getachewgirma7262
    @getachewgirma72624 ай бұрын

    ምን አይነት ደደብ ጠያቂ ነው ሀሳቧን እንዳትግውልፅ ይረብሻል ::

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5hАй бұрын

    ቁማር ይሆናል

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c4 ай бұрын

    አንድ ቤት መኖር ማጋባት ማለት ነውደ ቤተሰብ የማያውቀው ሰማኒያ የሌለው 😂😂😂😂😂😂

  • @AlmazAstbha
    @AlmazAstbha2 ай бұрын

    አትፍረድ ይፈረድባሃል

  • @mesfinassefa9134
    @mesfinassefa91344 ай бұрын

    ይህ ከባድ ዉንጁል ነዉ እስከመጨረሻው ጉዳዩ ቡክግ ማለቅ አለበት

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega55834 ай бұрын

    እነዛስ አልተያዙም 5 ቱም መያዝ አለባቸው

  • @BoomBoom-un5xu

    @BoomBoom-un5xu

    2 ай бұрын

    ኢትዬጱያ ውስጥ ህግ የለም ለፓሊስ ብር ሰተህ መውጣት ትችላለህ አንዴ ያጋጠመኝ አንዱ መንገደኛ ገጭቶ ለያዘው ገገማ ፓሊስ ብር አሽጎት ብዙ ነው ለቀቀው የተጎዳውን ወደ ሀኪቤት የዛሬ 4 አመት ወክማ አካባቢ እኛ ስናይ ኒዱ እንዳንተኩስ አሉን ኔድን

  • @teferigungul4620
    @teferigungul46204 ай бұрын

    አንተ ዝም ብለህ አትሰማም ጥሩ ጠያቂ አይደለህም።

  • @solomonzerfu924
    @solomonzerfu9243 ай бұрын

    ሴቶች እባካችሁ ልባም ሁኑ

  • @eshetubalcha9884
    @eshetubalcha9884Ай бұрын

    በደንብ ብትጮኪ ሰው ይደርስልሽ ነበር። ሲቀጥል አወራርሽ ራሱ የተመቸሽ ነው የምትመስይው።

  • @eshetubalcha9884
    @eshetubalcha9884Ай бұрын

    ወንድሜ ከይቅርታ ጋር ሀሳቧን ሳትጨርስ አታቆራርጣት

  • @user-io6hg4jb5z
    @user-io6hg4jb5z4 ай бұрын

    ነገሩ የተበላሸው ሲጋብዙሽ ነው የመጨረሻው ብልሽት አብረውሽ ሲያድሩ ነው ጓደኛቹ!

  • @KassayeGetahun
    @KassayeGetahun3 ай бұрын

    ግራ ያጋባል ሌላ .....ወዘተ የሚታወሩት አዉሪታ ምን እንዳይደረግላት ነዉ አህታችሁ ብትሆን ዘለ ትገለዋለህ :: ነገ በእኔ ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል ሁሉም ሊገደሉ ይገባል :: የከበት ልጅ.....

  • @esemaetu4226
    @esemaetu42263 ай бұрын

    እዉነት አሁን ተዋርዴሻል

  • @alemkahsay1046
    @alemkahsay10464 ай бұрын

    ጨካኞች ቁጥራቸዉ አናሳ በመላዉ አለም ይኖራሉ ግን የፍርድ ሁኔታ የጤናዋ ጉዳይ ቢገለፅ በተረፈ ሁሉም ጥሩ ሁሉም መጥፎ ሊሆን አይችልም ህይወት እንደዚህ ስለሆነች ያለፈዉን ተምረንበት ለቀጣዩ በርትተን መገኘት ነዉ

  • @barkotekinfe7179
    @barkotekinfe7179Ай бұрын

    ዋቴ

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse48714 ай бұрын

    አሁን ይሄ ጠያቂ ይባላል ገልቱ ከሱ እሶ የተረጋጋ ብስል ያለ ማብራርያ ሰጠች ስለምርመራው ውጤት እንኮን አልጠየቃትም ዝም ብሎ ሳንቲም ለመለቃቀም ብቻ ይግለበለባል

  • @teklubirru5780
    @teklubirru57806 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር የስራቸውን ይሰጣቸዋል የዘሩትን ያጭዳሉ፣ ጓደኛሽ የማይፈልግሽ ከሆነ ሴት ልጅ መሆንሽን አስቦ በመነጋገር ቢተውሽ መልካም ነበር፤ እግዚአብር የሥራውን ይስጠው። እሱም ነገ ሴት ልጅ ሊወልድ ይችላል ለምን እርግማን በልጆቹ ላይ ያመጣል።

  • @Solomonletta
    @Solomonletta Жыл бұрын

    ስለ ደፋሪዎቹ መጨረሻ አልጠየካትም ዋጋቸውን የሚያገኙ ይመስለኛል

  • @user-zl3oe7uw2b
    @user-zl3oe7uw2b4 ай бұрын

    ግራ ያጋባል 1ኛ እሱ ድርጅት ውስጥ ይሰራል እኔ ተማሪ አልሽ ከዛ ስራ ቦታ ተገናኘን አልሽ 3ኛ አዳር ህክምና ይሰራል አልሽ 6 አመት እንደት በተሰብ አያቅም?

  • @eyerusalemtsegaye2856

    @eyerusalemtsegaye2856

    Ай бұрын

    እየሰራውም እማራለው ነው ያለችው

  • @tadelekibret4298

    @tadelekibret4298

    Ай бұрын

    ሊደፍሯት ሲሉ አንዴ ባሏ እንዳለ አንዴ እደሌለ ነው ምታወራው።ያላወለቀው ያወለቀው ስትል 2 ናቸው ብዬ ሳስብ 5 ናቸው አለች።

  • @tadelekibret4298

    @tadelekibret4298

    Ай бұрын

    ደግሞ እንደ ቀልድ ነው ምታወራው

  • @user-qz2no5nk2o
    @user-qz2no5nk2o11 ай бұрын

    ጥያቄ አታብዛ brother

  • @Misikir_Yonas
    @Misikir_YonasАй бұрын

    ምንድነው የምትዘባርቁት የማይመስል ነገር... ሲጀመር በደምብ አላጠናችሁትም.... ወይ ደሞ ሌላ ታሪክ ለመፍጠር ሞክሩ... ባጠቃላይ ምንም ደስ አይልም

  • @user-wl8mi6mo8r
    @user-wl8mi6mo8r4 ай бұрын

    ባል እኮ ባዳነው ትላለች እናቴ አይይይ

  • @mesfinararsa5898

    @mesfinararsa5898

    4 ай бұрын

    mistim & Balim hulatum bada nachaw

  • @mulugetaseleshi7422

    @mulugetaseleshi7422

    4 ай бұрын

    እረ ከወንድም የሚያስንቅ ባል አለ ::

  • @BoomBoom-un5xu

    @BoomBoom-un5xu

    2 ай бұрын

    HIV የለብሽም አልያዛችሁም

  • @tilahunademe8851
    @tilahunademe88513 ай бұрын

    ምን እየሆነ ነው ያለው በጣም የሚዘገንን ነገሮች እያየን እየሰማን ነው አልገባኝም ማህበረሰቡ ወዴት እየሄደ ነው ?

  • @zehara53o
    @zehara53oАй бұрын

    ስለጤንነቷ ሳጨርስ ምን አጣደፈህ 😏😏😏

  • @sileshigebramariyam9589
    @sileshigebramariyam95897 ай бұрын

    Very sad to here this sorry

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi74224 ай бұрын

    ሠዎች ነገሩሽኮ አይሆንሽም ተብለሽ ነበር:: ለምን ምን ማስረጃ አላችሁ ብለሽ መጠየቅ ነበረብሽ::ከዚያ በኆላ የራስሽን ክትትል ማድረግ ነበረብሽ::

  • @PermissionCustem
    @PermissionCustem2 ай бұрын

    እሚገርም

  • @tsedinigusse8688
    @tsedinigusse8688Ай бұрын

    Yasazinal 😊😊😊😊

  • @ephremalebachew1751
    @ephremalebachew17515 ай бұрын

    ዘመድ አወጣበት

  • @temesgenbirhanu-ct6bl
    @temesgenbirhanu-ct6bl2 ай бұрын

    ህልና ያለው አንድ ጒዋደኛ ጠፋ ? እንስሳዎች

  • @DinsefaJemal-kt1fx
    @DinsefaJemal-kt1fx3 ай бұрын

    ለጣያቂውነው ስንት አመት ተፈረደበት አነገርከንም

  • @mekuriawasnake2661
    @mekuriawasnake266111 ай бұрын

    Ayzosh

  • @sileshigebramariyam9589
    @sileshigebramariyam95897 ай бұрын

    Ar that moment you should leave the room

  • @teklitberhe8738
    @teklitberhe87384 ай бұрын

    ትልቅ ወሸት መሆኑ የሚታወቀው ፖሊስ ምን አደረገ የሚለው ታሪክ ኣከባቢ ነው:: እንዴት ፖሊስ ከደፋርዋ ወይም ኣስደፋሪዋ ጋር ሊያገናኛት ቻለ?

  • @rebitube7373
    @rebitube7373Ай бұрын

    በማሃል ንግግርዋ ሳትጨርስ ጥያቄ እያነሳህ በጠበጥካት እኮ። ደደብ ጠያቂ

  • @aderajewaddis1312
    @aderajewaddis13124 ай бұрын

    ጠያቄው ግን ድስት ጥዶ ነው እንዴ የመጣ ?

  • @user-lq4mh3cv8w
    @user-lq4mh3cv8w4 ай бұрын

    አደገ አለዉ እዲህም አለ

  • @tadelekebede3534
    @tadelekebede35343 ай бұрын

    የህነን አይነት ትዳር መጀመሪ የወንድ ጎደኛ የፈለገ ይቅረበው ከባለቤቴየ ጋ አብራሃት እደር የምል ባል የለም እና ከሆነም ብቻሽ ቤተሽ ዝግተሽ ማደር ነበረብሽ አና ለሰዎቹን ወንጂል ወስጥ ያሰገባሻቸው አንቺው ራሰሽ ነሽ ሰለለመዱ ነወ።

  • @saras9696
    @saras96964 ай бұрын

    Yehonsh alelie doriy zelan baleg nsh

  • @munaahemed7778
    @munaahemed77788 ай бұрын

    ምንማለትነው

  • @leul5353
    @leul5353Ай бұрын

    ጋዜጠኛ ግን ከመደንቆሩ በፊት ነዉ ከደነቆረ በኋላ የጠየቃት?😅😅 መጀመሪ እሪከርድ ከመደረጉ በፊት ጠይቋት ሪከርድ ሲደረግ ታሪኩ ፍሰት እዲኖረዉ ቢደርግ ሀሳቧን ወደዚህ ወደዛ እያለ እሷንም እኛንም ግራ ባያጋባን

  • @tadmic
    @tadmic4 ай бұрын

    ወሪዋን አስጨርሻት

  • @amenashko0988
    @amenashko09883 ай бұрын

    Min honeh nw 😂

  • @ermiaskebede9933
    @ermiaskebede99332 ай бұрын

    Betam kewnt yeraka yfetara tereket yedeberale

  • @lynlyn6527
    @lynlyn65274 ай бұрын

    ህግ የት አለ

  • @user-zh3ho6lw9q
    @user-zh3ho6lw9q4 ай бұрын

    መርፌወይም ክኒን የሚወሰደው ምናልባት ከነዚያ አንዱ ቢኖርበት በሽታው እንዳይሰራጭ የሚያደርግ መድሀኒት ነው አለ ከ72ሰአት ወዲህ የሚወሠድ ነው ሳይሰራጭ

  • @Lucy70968
    @Lucy709682 ай бұрын

    He had used you He did not love you That coward must be punished well

  • @TmamAhmad-rt5yq
    @TmamAhmad-rt5yq4 ай бұрын

    የምን ትደርነዉ ቤትሰብ ሰየቅ

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi16924 ай бұрын

    የማይመስል ወሬ

  • @user-wl8mi6mo8r
    @user-wl8mi6mo8r11 ай бұрын

    ❤አይዞሽ የዋሕ ሰው ጌታ አተረፈሽ። ።

  • @hasanmuse4007
    @hasanmuse40074 ай бұрын

    Fiction

  • @unikh9837
    @unikh98373 ай бұрын

    😢😢😢❤❤❤

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi16924 ай бұрын

    ይህቺ ሰው ሳትሆን እንስሳ ነት

  • @mulugetaseleshi7422

    @mulugetaseleshi7422

    4 ай бұрын

    ያስብላል::

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js4 ай бұрын

    ክክክ ድሮኮ ከክፍለሀገር አድስ አበባ የገባ ሰው ትንሺ ወራት ኑሮ ሲመለስ አማረኛውን ቀይሮ፣አለባበሱን ቀይሮ ይመለስ ነበር በአሁኑ ጊዜ ደግሞ ከእንሰሳት በታች የወረደ የወሲብ ትምህርት ተምሮ ተመሳሳይ ፆታ ሴክስ ተምሮ ይመለሳል በለመደው የጎረቤቱን ወንድ ልጅ ደፈረ ተብሎ ይታሰራል ወይ አድስ አበባ የጀሀነብ ሰፈር አባየ አድስ አበባ ስገባ እንደድሮው ኪስህን ሳይሆን ቂጥህን ጠብቅ ይሄን ያህል ወንጀል የሰሩ አይታሰሩም ይሸለማሉ ቆሻሾች

  • @fenan3708
    @fenan37084 ай бұрын

    Guys I’m not believe this story.

  • @habtemichael485
    @habtemichael4854 ай бұрын

    በማሃል ንግግርዋ ሳትጨርስ ጥያቄ እያነሳህ በጠበጥካት እኮ። ለምን ንግግርዋ እስክትጨርስ በትእግስት ኣትስማትም። ኣድምጮችም በጠበጥክ እኮ። You are unprofessional journalist. Please try to improve your work.

  • @eshetubalcha9884
    @eshetubalcha9884Ай бұрын

    አረ ቀደዳ ለአራት ቀን መራመድ አትችይም ነበር???

  • @lilltedla669
    @lilltedla669Ай бұрын

    Do you know what I hate fake story if your story is real why you hide your face and the guy asked the question why your voice is change why your face is hide why you hiding this means you're not telling the truth

  • @pinchento6857
    @pinchento6857Ай бұрын

    እሄንን ትዉልድ delete ማድረግ ብቻ ነው።እስቲ ምኑ ነው አሁን እሄ ታሪክ እዉነት የሚመስለው።በገዛ ጓደኛዋ ጓጉደኞች የተደፈረች ሴት እንዲ ዘና ብላ ነው የምታወራው።ጅል ትዉልድ ።እነሱ click like እና describe ፍለጋ ነው።መንጋ😅

  • @user-pr3iq7up5z
    @user-pr3iq7up5z10 ай бұрын

    😂😂😂

  • @sileshigebramariyam9589
    @sileshigebramariyam95897 ай бұрын

    Please it is not good do not talk thise

  • @tanhimelse2296
    @tanhimelse22964 ай бұрын

    ደደብ ጠያቂ 😅

  • @htadessezelelew1683
    @htadessezelelew16832 ай бұрын

    እኔን የገረመኝ የጋዜጠኛው በመሀል እያቋረጠ አላስጨርስ የሚለው ነገር ነው ምንም ልምድም ችሎታም የሌለው ችኩልና የማያዳምጥ አንዱን ባንዱ ላይ ሳያስጨርስ የሚያወራ በጥቅሉ ምኑም አይችልም

  • @Abebe2023
    @Abebe202311 ай бұрын

    ጥሩ አስበጂ ነሽ አልችል ብሎሽ መሰለኝ 09 አስራ 2 ስልሳ 4 04 ስልሳ 9

  • @user-xg3uy8en9n

    @user-xg3uy8en9n

    4 ай бұрын

    አበበ ጀዝባው አንተ ስለማትችል ሁሉም እንዳተ ይመስለሃል

  • @MissNajat-ju1bu

    @MissNajat-ju1bu

    2 ай бұрын

    ​@@user-xg3uy8en9nአራ ጉድ ነዉ😂የቁጡረ ነገሪስ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @redagetach
    @redagetach4 ай бұрын

    Don’t interrupt her, let her finish

  • @Shanbletadse-oh6ci
    @Shanbletadse-oh6ci29 күн бұрын

    ሆን ብለሽ ነው መጀመሪያም. አብረውሽ ሲያድሩለምን አልጠርጠርሺም

Келесі