አላማዬ እራሴን ማጥፋት ነው ፤ ውሻ ይሻላል ከኛ @EyitaTV እይታ ቲቪ

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Пікірлер: 84

  • @eyitatv
    @eyitatvАй бұрын

    ባለታሪካችንን በማንኛውም መንገድ ማገዝ ከፈለጉ ስም - ቀለሟ ሹሜ ኢዶ CBE - 1000626403787 ስልክ ቁጥር - 0949441906

  • @user-sc6qr2xf3b
    @user-sc6qr2xf3bАй бұрын

    የኔ ልንከራተት በዚህ እድሜ መንከራተት ወይኔ ጌታ ሆይ ቤት ይሰጣቸው የምትሉ ላይ ላይክ አርጉ like

  • @maqerzfanatube21
    @maqerzfanatube21Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ። ድንግል ማርያም ትድረስላችሁ ። ቅዱስ ገብርኤል ይድረስላችሁ።

  • @haimont9075
    @haimont9075Ай бұрын

    አሌክስ እዮሀ ወዴት ነህ እባክህ የሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51Ай бұрын

    እኚህን እናት እና አባት አውጥተህ ሜዳ ላይ የጣልክ ክፉ ሰው እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ😢

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5uАй бұрын

    የአላህ እረሰትአለወላሂ አልሀምዱሊላበሉ

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917Ай бұрын

    ፈጣሪ ይርዳቹ፣ የምትችሉ ሰዎች እባካቹ እርዷቸው

  • @tsigeredamengsitu9091
    @tsigeredamengsitu9091Ай бұрын

    ውይ ሀገሬ ያልተሰማ ስንት ታሪክ አለ ዜጋ 😭😭😭😭😭

  • @warkwark6096
    @warkwark6096Ай бұрын

    ሰዉ የጣለዉን ፈጣሪ ያነሳዎል ፈተና ነዉ 😥😥😥

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5pАй бұрын

    በእዚሕ እድሜ ሲንከራተቱና ሲያለቅሡ እንደ ማየት የሚያም ምን ነገር አለ ሀጢያታችን በዛ . እኔ አፈር ልብላ

  • @user-um2io6nv5m

    @user-um2io6nv5m

    Ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4fАй бұрын

    ጌታ ይድረስላችሁ በተለይ ለልጆች የሰው ልጅ ደካማ ነው አገግዚአብሔር ኋይ አንተ ድረስልን !

  • @waantiya12tube
    @waantiya12tubeАй бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yekkey4931
    @yekkey4931Ай бұрын

    የቤተክርስትያን አባቶች የቤተክርስትያን ዘማሪያን የቤተክርስትያን አማኞች ሙስሊም ጴንጤ ኦርቶዶክስ ሙስሊም ሁሉ ሰማችሁ ሰማችሁ እግዝአብሔር ልብናችሁን ይክፈተው።

  • @user-ms4hc2xp5k
    @user-ms4hc2xp5kАй бұрын

    አሌከሰ እዮሐ ሚዲያ እባክህ ለነዚህ የተንከራተቱ ሰዎች ድረስላቸዉ አንተ ብዙ ተመልካች አለህ።

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pvАй бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል ስራውን ይስራ

  • @user-kw1fj9vp9z
    @user-kw1fj9vp9zАй бұрын

    ያም አለ ያ ቤቱ የነሱ አልነበረም ለምን ሰርተው የራሳቸውን ሰርተው ለምን አልገዙም የሰው ቤት መሆኑን ያውቃሉ

  • @gcy3510
    @gcy3510Ай бұрын

    በጣም ያሰዝናል ማንግሥት ለድሐዎች ቤት ሰራው እለል እናዝህ እትዮጵያኖች አይደሉም ያእትዮጵያ ሐብታሞች ምን እያሰሩ ነው በከቹ ታወቶለቻው እንዴት ቤት አይጋዘለቻውም ባከቹ ምድያዎች አከውንቶቻውን በትናቹ ይራዱ አደራቹን ሐብታሞች ምን ልታራጉት

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153Ай бұрын

    የኝስው ባለ ግዜ ይላል እነሱ አናኑራቸው እንኩዋን ያልተቀየረ አለ።

  • @user-pl3lj5uc5y

    @user-pl3lj5uc5y

    Ай бұрын

    Belegezem bekon keleseru keleseru keyet yimetal

  • @nunu7353

    @nunu7353

    25 күн бұрын

    @@user-pl3lj5uc5ywesha zim bey

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091Ай бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ኢትዮጵያን ማራት

  • @Dallol253
    @Dallol253Ай бұрын

    ይሄንን የመሰለ በደል ግፍ ያለበት ምድር ፈጣሪ እዴት ይታረቀን እርስ በራሳችን ያባላናል በመጦሪያቸዉ መከራ መጨረሻችን ይናፍቃል

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7kАй бұрын

    ማጣት ክፉ አይዟችሁ😢😢😢

  • @mamimami1739
    @mamimami1739Ай бұрын

    የኔ ወገኖቼ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @haimont9075

    @haimont9075

    Ай бұрын

    ወይኔ ልቤን አመመኝ

  • @almazadmike7734
    @almazadmike7734Ай бұрын

    የቀበሌውን ሊቀመንበር በትጠይቃቸውና ለሕዝብ ብታቀርቡ።

  • @user-si7en9dl8k
    @user-si7en9dl8kАй бұрын

    ከፈኔ እንዴት ናችሁ በጣም ያሳዝናል እንደዚህ በማይቲ የሰፈሪ ሰወች ፈጣሪ ይርዳችሁ ቀን አይጣልን በጣም ከባድ ነው መንገዱ በጣም ከባድ ነው ሰፈር ነው ዝናብ በጣም ያስፈራል ጎርፉ እንዳለ ወደ ቤት የሚገባው ሰፈሩ የኢንዱስትሪ ሰፈር ነው ግን አንድ ባለሃብ ያን መንገድ ተባብረን እንስራ የሚል የለም ሐይለኛ ዝናብ ሲዘምር አስፋልቱ በጣም ስለተቆፋፈረ ሐይለኛ ዝናብ ሲዘም ወደ ቤት የሚገባው ይሄን ነገር መንግስት ያየው በጣም አሪፍ ነው ከቴድሞ ፕላስቲክ ጀምሮ ሰፈሩ በጣም መንገድ መስፈራል እውነት ክረምት ሲመጣ ሁሌ ኤሌትሪክ እንደተበጠሰ የሰቀ ቀን ኑሮና ሁሉ ነገር ከባድ ነው ፈጣሪ አምላክ ይርዳችሁ🙏🙏🙏

  • @purplestars029
    @purplestars029Ай бұрын

    Ya Allha 😭 😭 this very hard to listen to her especially the mom

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5mАй бұрын

    ከዝህ፣በላይ፣ምን፣መከራለ፣አለ፣ወገን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SamiyaJemal-fk4qh
    @SamiyaJemal-fk4qhАй бұрын

    ያአላህ

  • @abge5258
    @abge5258Ай бұрын

    አይ ኢትዮጵያ ይህን ሁሉ በጉቦ የሚሰራ ፍርድ ቤት ምን እውነት ይኖራል እግዚአብሔር ምላሽ አለው የዛሬው የሰራችሁት ሁሉ ምላሽ አለው እግዚአብሔር ይጠይቃል ምላሹ ከባድ ነው በሰው ምላሽ ይለያ እግዚአብሔር ይጠብቃችህ ወገኖቼ አይዞሀቹ ጠብቁ ያላቹህ ሰውዬ ለናንተ የእግዚአብሔር ስጦታ ነበር ያማይጠግቡት ሆዳሞች ግን ቀኑ ሊኖሩበት ላይኖርበት ይችላል ግን በጣም አዝኖዋል ቤተሰብ በትነው ግለሰብ ማስደሰት ይህ ነው ፍትህ የውሸት ካርታ ማሰራት እውነተኞ ዳኞ ምላሽ ይስጣችህ

  • @Anumma572
    @Anumma572Ай бұрын

    Chru Egziabeher Ydreselachu

  • @fatumamekonen6835
    @fatumamekonen6835Ай бұрын

    ጉድ፣የማይሰማ፣የለ፣አይይይ፣አለመታደል

  • @user-oj4mk2gy2v
    @user-oj4mk2gy2vАй бұрын

    እናቴ እራስሽን ጠብቂ

  • @habibahabi1717
    @habibahabi1717Ай бұрын

    Teyakiwa eyedegagemech taselchalesh

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uqАй бұрын

    አዲስአበባግንህግአለ በስማም

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4obАй бұрын

    ሰው በሀገሩ እንደዚህ ጭካኔ

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5uАй бұрын

    እደወህግየለለበትአገር

  • @user-wj6cp3jn4o
    @user-wj6cp3jn4oАй бұрын

    በዚህ እድሜ ችግር ፈጣሪ ይድረስላችሁ

  • @mekedeskifile3666
    @mekedeskifile3666Ай бұрын

    ለመልክተኛው አድርሱት

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5oАй бұрын

    😢😢😢😢ጆሮ የማይሰማው የለውም 😢😢😢😢😢

  • @EtansheAbate-kn8wb
    @EtansheAbate-kn8wbАй бұрын

    እምነትያለውህዝብአለበትበሚባልአገርላይእንዲህአይነትሰቆቃናስቃይማዬትናመስማትእጅግያማልአረተውእንተሳሰብዛሬእነሱንአውጥተህሜዳላይየጣልክነገበስኔልተጠቅልለህብቻነውናስትባልየምትሄደውልቦናህወደረሳስህተመለስነገእውነተኛፍርድየሚሰጥበትቦታትሄዳለህ

  • @purplestars029
    @purplestars029Ай бұрын

    Ya Allha 😭 😭 😭 imagine if this is our dad and mom

  • @purplestars029
    @purplestars029Ай бұрын

    This very sad 😢😢😢😢😢

  • @FatuFatu-ys7vx
    @FatuFatu-ys7vxАй бұрын

    😢😢😢

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5oАй бұрын

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @waantiya12tube
    @waantiya12tubeАй бұрын

    😭😭😭😭😭😭

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757Ай бұрын

    ወይ ሀገሬ መንግስት አልባ ሀገር ፍትህ የለለበት ሀገር 💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @purplestars029
    @purplestars029Ай бұрын

    This has to be big problems even with Gavernment and others

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5uАй бұрын

    አረብአገርከሆነችልጅቱንመፈለግነወ የመዳምቅመሞች ፈልጓት

  • @hihdiyifhduf1122
    @hihdiyifhduf1122Ай бұрын

    kelelk yelehim😢

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9sАй бұрын

    ሰው ጠፋ አሉ እውነቶትነው

  • @user-yk4wf3on3b
    @user-yk4wf3on3bАй бұрын

    አልገባኝም ቤቱ ላይ ጥበቃ አይደሉም እንዴ

  • @S-G.19
    @S-G.19Ай бұрын

    Minem latedergulachew eyametachihu atasleflefwachew bakachihu.

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8cАй бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @adelegnmoges2350
    @adelegnmoges2350Ай бұрын

    are enatachen atemochem hulum yalfal ayzoshe

  • @YordiAlem-uf4es
    @YordiAlem-uf4esАй бұрын

    Account number ayseram lemndnew?

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5mАй бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9sАй бұрын

    አይ ኢትዮጵያ አይ አብይ መሀመድ አዳነች አበቤ አገር አደገ 😢

  • @alemzewdayano5557
    @alemzewdayano5557Ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል ያገራችን አዛውንቶች ሲያለቅሱ። ሰውየው ግን የተከበሩ ቡልቻ ደመቅሳ ወንድም ናቸው?

  • @leezashow9260
    @leezashow9260Ай бұрын

    አይ ኢትዮጵያ ከዜጋው ይልቅ የሌላ ዜጋ ኤርትራዊ ኮሌላ ቦታ መጥቶ ተንጠልጥሎ ከቤት ወጥቶ ጐዳና ይጣላል። እነሱ ኤርትራ ቢሄዱ እንኳን ቤት በረንዳም አይስጧቸውም ። ያሳዝናል ።

  • @fennybrukfennybrukfenny914

    @fennybrukfennybrukfenny914

    Ай бұрын

    መጀመሪያ አዳምጪ ኤርትራውያን ተቀመጡ ብሎ ሄደ ሌላ መቶ ነው ያሰወጣቸው

  • @nunu7353

    @nunu7353

    25 күн бұрын

    ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ ካልተባረሩ ሰላም የለም

  • @purplestars029
    @purplestars029Ай бұрын

    Mikina tiyya 😭😭😭🥺🥺😭😭😭

  • @hihdiyifhduf1122
    @hihdiyifhduf1122Ай бұрын

    adanche ababe pls pls😢

  • @purplestars029
    @purplestars029Ай бұрын

    Allha, GOD only knows who will dies frist 😢😢 mom please 🙏🏻 don't give up in this way

  • @fatumamekonen6835
    @fatumamekonen6835Ай бұрын

    እድህአርጎዘርፍ

  • @purplestars029
    @purplestars029Ай бұрын

    What about if this family has , problems 🤔 manfase problems if someone did something to the family, what about the gril who go? Why was she sick 😫 what happened to her,they should go Tabal i think ,because you never know this days is bad

  • @user-rf1bx8qt2t
    @user-rf1bx8qt2tАй бұрын

    ኦሮሞ ባለግዜ ነው የምትሉ አዩ 😭😭😭😭

  • @tewodros4795
    @tewodros4795Ай бұрын

    ..... አሁን መለስ ከመጣ ጀምሮ..... ያለውን መንግስት እንኳን ስሙን አያቁትም...

  • @user-up9yo5xh9m

    @user-up9yo5xh9m

    Ай бұрын

    Ena men yehun gera gebtahewal eko

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4uАй бұрын

    አብይናሽመልስሀቱተበዱ

  • @sonia-ee9er
    @sonia-ee9erАй бұрын

    ለሽመልስ ገንዳሳ ንገሩት ግዜው የናንተ አይደል 🙄🙄

  • @user-sd2xj4oo3l

    @user-sd2xj4oo3l

    Ай бұрын

    ክክክክ

  • @user-vj4zo8mt9s

    @user-vj4zo8mt9s

    Ай бұрын

    😂 ገንዳሳ

  • @nunu7353

    @nunu7353

    25 күн бұрын

    Komata ,

  • @Roman-bk6nb

    @Roman-bk6nb

    22 күн бұрын

    ደደብ

  • @mefmg2262
    @mefmg2262Ай бұрын

    አብይ አንተ ኢትዩዺያ አድጋለች ተያለሽ ሰው ግን እንደዚህ ይራባል

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4uАй бұрын

    ባለጊዜ፡የተባለው፡ኦሮሞይሄነው፡አብይ፡ሽመልስ፡ኤሰጅርታ

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4uАй бұрын

    ዳውዳውንሽመልስ👎

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4uАй бұрын

    ዳውንዳውንአብይ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655Ай бұрын

    ደሀይፈለጋልእርዳታሰጪነንብለውከመግስትመሬትይቀበላሉድርጅትይከፍቱብናልአረብአገርምአምጥተውባዶሜዳላይይጥሉናልእግዛብሄርይርዳንችግርባለበትሁሉይድረስልን

Келесі