አፍላ ፍቅር 14 - School life /ስኩል ላይፍ/

Ойын-сауық

አፍላ ፍቅር - School life /ስኩል ላይፍ/
Join this channel to get access :
/ @liyucinema
የአፍላ ፍቅር ደራሲና ዳይሬክተር አዲሱ ዩቲብ ቻናል ሊንክ ከታች አለ ሰብስክራይብ ሼር በማረግ እናበረታታው
/ @misikir132
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Liyu Cinema

Пікірлер: 1 000

  • @andie7227
    @andie72279 ай бұрын

    በሳምት ሁለት ጊዜ ይሁንልን የምትሉ💚💛❤️

  • @user-eq6dg2it4b

    @user-eq6dg2it4b

    9 ай бұрын

    በሣምት ሁለት ጊዜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @first3106

    @first3106

    9 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰q

  • @JamesAsale

    @JamesAsale

    9 ай бұрын

    Ere benatachu 2 gize yihunlin

  • @misskanamisskana9718

    @misskanamisskana9718

    9 ай бұрын

    አው 🥹😭

  • @user-vr9cx6tz8p

    @user-vr9cx6tz8p

    9 ай бұрын

    አረ ይሁን

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid23859 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን🤲🤲🤲🤲

  • @user-wt9xo9ol6p

    @user-wt9xo9ol6p

    9 ай бұрын

    አሚን ያረብ❤❤

  • @user-vh8kq8bv1o

    @user-vh8kq8bv1o

    9 ай бұрын

    አሚንን ያረብ

  • @Sara19212

    @Sara19212

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-rq7nk3ml3v

    @user-rq7nk3ml3v

    9 ай бұрын

    አሚን አሚን

  • @nasranasra611

    @nasranasra611

    9 ай бұрын

    Amiiin

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu9 ай бұрын

    የብሩኬ አባት ሲያሳዝን😢😢 እንደብሩኬ አይነት ከልቡ አፍቃሪ ይስጠን❤❤❤

  • @user-xh2wh2ie8t

    @user-xh2wh2ie8t

    7 ай бұрын

    አወ ወላሂ😂

  • @teddyabate9361

    @teddyabate9361

    2 ай бұрын

    Filim endhona rasashe

  • @esrom-m4d

    @esrom-m4d

    11 күн бұрын

    rug

  • @LilaLila-jv2bt
    @LilaLila-jv2bt9 ай бұрын

    የብሩኬን አባት ወደ ቀልቡ የመለስክ አምላክ የሀገራችንንም ፍቅር አተ መልስልን

  • @hshsgbsbsh2145

    @hshsgbsbsh2145

    9 ай бұрын

    አሚን😂😂😂

  • @AmireMusa-

    @AmireMusa-

    9 ай бұрын

    Amhine😢😂😂😂

  • @AwnooAwnoo

    @AwnooAwnoo

    Ай бұрын

    Bv ​@@hshsgbsbsh2145

  • @user-zs5jo8ej7y

    @user-zs5jo8ej7y

    Ай бұрын

    😂😂😮

  • @abebayehutora4952

    @abebayehutora4952

    18 күн бұрын

    U r right ✅

  • @user-ch1pt7ll2t
    @user-ch1pt7ll2t9 ай бұрын

    አላህ ሰላም ለሀገራቺን ይስጥልን አላህ ስደተኞቺን የረፍት እጀራ ይስጠን አስመሳይ ሰወቺን ያርቅልን ፍቅር ሰላም አድነት ለሀገራቺን

  • @user-wt9xo9ol6p

    @user-wt9xo9ol6p

    9 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @Bontu350

    @Bontu350

    9 ай бұрын

    Ameen

  • @user-ks2nw4jn1b

    @user-ks2nw4jn1b

    9 ай бұрын

    አሚን አሚን ያረብ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-wq7jq2wn4p

    @user-wq7jq2wn4p

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-wk2nd4km1q

    @user-wk2nd4km1q

    3 ай бұрын

    አሚን ያረብ😢

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t9 ай бұрын

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያልታስበ እንጅራ ይስጣችሁ ከስው ቤት ያውጣችሁ ❤. ፊዮሪ እና ብሩኬ በፍቅር ይቀጥሉ ሀና ያየችውን ወንድ ሁሉ ታፊቅራለች የስነ ልቦና አማካሪውን ታፍቅርዋለች 😍😍😍

  • @martaniguse1129

    @martaniguse1129

    9 ай бұрын

    🤣🤣🤣

  • @hmbryaKdyra

    @hmbryaKdyra

    9 ай бұрын

    አሚን አው😂😂😂😂😂

  • @amaamm-jb5wh

    @amaamm-jb5wh

    9 ай бұрын

    ውነት 😅😅😅

  • @LulumTube

    @LulumTube

    9 ай бұрын

    አሚን😂😂😂😂

  • @user-pz6eu8vs2s

    @user-pz6eu8vs2s

    9 ай бұрын

    it's correct

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene9 ай бұрын

    ማን ነው እንደኔ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው 🇪🇹🙏🤲በጉጉት ስጠብቅ ነበር በሳምንት 2ቢሖን

  • @user-pk1xg2tt5h

    @user-pk1xg2tt5h

    9 ай бұрын

    እኔስብትይ ኡፍፍፍፍ

  • @ruyik3207

    @ruyik3207

    9 ай бұрын

    ወላሂ እኔ

  • @tigisttegod8602

    @tigisttegod8602

    9 ай бұрын

    😢😢😢እኔም

  • @hasanatsayid5112

    @hasanatsayid5112

    9 ай бұрын

    Walahii ine.yaa allah

  • @rahima1683

    @rahima1683

    9 ай бұрын

    እኔም በጣም

  • @emanadane
    @emanadane9 ай бұрын

    ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነበትን ሰዉ ሲነኩበት አይወዲም የቡሪኬ አባት ዛሬ ተመቸይ ❤❤❤❤❤

  • @RealmeCy-pn6if

    @RealmeCy-pn6if

    9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮

  • @maewedu8803

    @maewedu8803

    9 ай бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @user-fm1xf7qs8i

    @user-fm1xf7qs8i

    4 ай бұрын

    ❤❤

  • @fafi6359
    @fafi63599 ай бұрын

    አሁንስ በዛ በሳምንት ሁለት ግዜ ይለቅቅ የምትሉ 😢 ፈጣሪ ከክፎ ነገር ይጠብቃችሁ የማዳም ቅመሞች🎉❤❤

  • @SelameSisay-fk7iw

    @SelameSisay-fk7iw

    9 ай бұрын

    Hii

  • @sawa8227

    @sawa8227

    9 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @fafi6359

    @fafi6359

    9 ай бұрын

    @@SelameSisay-fk7iw selam

  • @ephrataalemu7095

    @ephrataalemu7095

    9 ай бұрын

    Fafi

  • @fafi6359

    @fafi6359

    9 ай бұрын

    @@ephrataalemu7095 ወይ

  • @susu-im4sr
    @susu-im4sr9 ай бұрын

    ትምህርት ቤት ዉስጥ ስትቀርፁ እስከነ ባንራዊብሆን ጥሩ ነው በዝህ የምትስማመ 👍👍👍

  • @GjGui-nl1ed
    @GjGui-nl1ed9 ай бұрын

    በሳምንት ሁለት ጊዜ ማድረግ ለነሱ ቀላል ነው ግን እስፖንሰር ሰሌላቸው ነው ደግሞ ደስ የሚለው በአሳምን አድ ጊዜ ሆኖ ስአቱን ቢጨምሩት ነው እና ችኩል አትሁኑ የቸኮለ ሁለ ካሰበው አይደርስም ትግስት ያስፈልጋ

  • @neimasalah1179
    @neimasalah11799 ай бұрын

    ዛሬ የብሩኬ አባት አስደስቶኛል ግን ብሩክ በመጣለፍ አዝናለሁ እናት ወይኔ ቀጣይ ሰምንት መቼ ነው ምደርሰው የብሩኬን መጨረሻ 😭😢😢😢😢

  • @toybaseid7802
    @toybaseid78029 ай бұрын

    ❤❤ ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት ግን በሳምንት 2 ጊዜ ይለቀቅልን

  • @negeregnawa
    @negeregnawa9 ай бұрын

    ታይ ሀናን ብሩክን ያዥ ይኸኛዉ እኮ ይሞታል ተብሏል😢😂😂😂😂ወይ ሚስጥሪ አወጣሁ አይ የኔ ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @betelehimababa6487

    @betelehimababa6487

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @Samera-zl2ju

    @Samera-zl2ju

    9 ай бұрын

    እኔልነግረዉ ዎሲኛለዉ

  • @user-gf6lp5bf5q

    @user-gf6lp5bf5q

    9 ай бұрын

    ዋዉ ሚስጥር ይዘሽ ሙተሻል በይ😂😂😁😁😁😁😁ትል ነበር አያቴ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday9 ай бұрын

    እንደ ዛሬ የብሩኬ አባት እንዴት ደስ እንዳለኝ አባት ምንም ቢሆን አባት ነው የትም አይጥልህም

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t9 ай бұрын

    ከድንገተንኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 😢😢

  • @toybamuhammed9064

    @toybamuhammed9064

    9 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @user-xf1qo9dx9e
    @user-xf1qo9dx9e9 ай бұрын

    እኔ ላብድ ነው በዚህ ፌልም የተነሣ ትለቁ እደሁ ልቀቁ አለዛ 😢😢😊

  • @user-if4nh1vm3t

    @user-if4nh1vm3t

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @mesidese9713

    @mesidese9713

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @madina3828

    @madina3828

    9 ай бұрын

    እከተልሻለሁ ንገሪኝ ስታብጅ😂😂😂😂

  • @afromanmulu

    @afromanmulu

    9 ай бұрын

    በጉጉት 7 ቀን አረ ውይይ

  • @KldjhBhhhuh

    @KldjhBhhhuh

    9 ай бұрын

    ሞክሪው ባይሆንስታብጅንገሪን

  • @weqw4564
    @weqw45649 ай бұрын

    ፍትሕ በአረብ አገር ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን ፍትሕሕሕሕሕሕ😢😢😢

  • @mulumulu5957
    @mulumulu59579 ай бұрын

    የኢትዮጵያ አምላክ ኢትዮጵያን አደራ አምላኬ ሆይ😢😢😢

  • @samritube645
    @samritube6459 ай бұрын

    *ወይኔ የአባትየው ወንድም ትክክለኛ ተዋናይ ነው ከምሩ ነው የሚሰራው ጎበዝ ኮሽታራ ነው አባትየው ዛሬ ጀግና ሆነሀል በርታ*

  • @mesidese9713
    @mesidese97139 ай бұрын

    ሁለት ማፍቀር አይቻልም የራስሽን ስሜት ብቻ ነው ምታዳምጪው 😢ብሩኬ❤

  • @user-rf7es8sg5d
    @user-rf7es8sg5d9 ай бұрын

    አንዱ ሲሔድ ወደ አንዱ ትዞራለች ሁለት ማፍቅር እድህ ይጠቅማል ለካ😂😂😂😂😂😂😂

  • @sabakasa845

    @sabakasa845

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-jt4ud3ho5p

    @user-jt4ud3ho5p

    9 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @seadrss1844

    @seadrss1844

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @JtfGhyg-sy3py

    @JtfGhyg-sy3py

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @rmbfdn1794

    @rmbfdn1794

    7 ай бұрын

    ኧረ የሄ ኮሜት በሳቅ ገደለኝ

  • @victoryfilmacadamy
    @victoryfilmacadamy9 ай бұрын

    ዋው ዋው በጣም አስደናቂ ፊልም ነው ይመቻቸው አፍላ ፍቅር ደራሲና ዳይሬክተር

  • @momnaa4403
    @momnaa44039 ай бұрын

    የሳምት ሰው ይበለን ሀገራችን ሰላሟን አላህ ይመልስልን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nasranasra611

    @nasranasra611

    9 ай бұрын

    Amiim

  • @Baisa-l6l

    @Baisa-l6l

    24 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa9 ай бұрын

    ፊዮሪ ይመችሽ ሀና አቆሰልሺኝ ግን ብዙሀኑ ሴቶች ያሉበት ስሜት ነው ተማሩበት ሴቶች ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም😣

  • @hhjjhbbhhjj

    @hhjjhbbhhjj

    9 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-ho3rx7zw4y
    @user-ho3rx7zw4y9 ай бұрын

    የዛሬዉ ደሰ ይላል ዋዉ የቡሩኬ አባት❤

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud9 ай бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያውያን ሰላም ለሃገራችን🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Abdulselamtube

    @Abdulselamtube

    9 ай бұрын

  • @MakidasMakidass-zz8yy
    @MakidasMakidass-zz8yy9 ай бұрын

    በጣም ደሰ የሚል አና ልብ የሚሰብር 💔 ነበር ገን 😢😢 ፍት ለአማራ 🙏🙏

  • @user-ck2zz6it4v
    @user-ck2zz6it4v9 ай бұрын

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ንፁሀን የአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji9 ай бұрын

    ይሄ ታሪክ ግን ልክነው አለ እንደዚህ ሁለት አፍቅሮ ከሁለቱም ጋር ካልኖርኩ የሚሉ።

  • @mekiyayesuf7162

    @mekiyayesuf7162

    9 ай бұрын

    ከምርሽ ነው😉

  • @user-ly6kr5gy6b

    @user-ly6kr5gy6b

    9 ай бұрын

    አወን ከዉነተኛታራክ ነዉ

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    9 ай бұрын

    ​@user-rq7hz1gv2pአቺ ከቱ😂አዱን ምረጭ😅

  • @emanhusein9445

    @emanhusein9445

    7 ай бұрын

    ሁለት ብቻማ በጣም ቀላል ነው እኔ 5 አፍቅሬ እየተሰቃየሁ ነው 😢

  • @Selamyemariyamlji

    @Selamyemariyamlji

    7 ай бұрын

    @@emanhusein9445 ምን በአንዴ 5😳 ይሄማ ልብ አይደለም ሚሞሪ እንጂ😁

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha15239 ай бұрын

    ዉይይይይ ሁላቹሁ የማዳም ቅመሞች እንደ ቡርክ ያለ አፊቃር ይስጣቹሁ❤❤❤

  • @desta393
    @desta3939 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣቹ❤ወይኔ የብሩኬ መጨረሻ ናፈቀኝ በፈተና የተሞላ ሂወት😢

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie42249 ай бұрын

    የፊዮሪ ነፍስ ያለው ትወና ናፍቆኛል

  • @Snitey-n1n

    @Snitey-n1n

    9 ай бұрын

    ኣው

  • @user-tb7sn3pj9v
    @user-tb7sn3pj9v9 ай бұрын

    ሠላም ለሀገራችን ዲል ለተገፋው ያአማራ ህዝብ

  • @OsamaOsama-co6dd
    @OsamaOsama-co6dd9 ай бұрын

    ሄወን ምርጥ ሰዉ ነት የምትሉ❤❤❤

  • @SifuObse
    @SifuObse9 ай бұрын

    አሬ ልቃቁ ማዳም የላቺም ዛሬ እንካን ቁጭ ብዬ ልያሁ 😂

  • @user-bi5ke3se4w

    @user-bi5ke3se4w

    5 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-zo5rr8iw2y
    @user-zo5rr8iw2y9 ай бұрын

    ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን😢😢😢❤

  • @user-zp3tj6lm8u
    @user-zp3tj6lm8u9 ай бұрын

    ለብሩኬ የምትገባው ፌወሪናት ❤❤❤❤❤

  • @hananseid4116
    @hananseid41169 ай бұрын

    ያሳዝናል ማፍቀር ብዙ ነገር ያሳጣል በምድር ላይ እንኳ እንደዚህ እራስ ወዳድ የሆነ ፍቅር እና ጓደኝነት የለም የሀና እና የብሩኬ ካራክተር ቀለሙ በጣም በዛ ፊዮሪ ትክክለኛ ሴት አንዳንድ ውሳኔ ዳር ላይ ባያደርስም ቁርጠኝነት ግን 1ነገር መቀየሩ አይቀርም በርቱ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤

  • @milatmilato614
    @milatmilato6149 ай бұрын

    የጓደኝነት ትሩጉም የገባትና በጣም የምትመቸኝ ልጅ ፍዮኒ❤❤❤❤❤

  • @hidiggjfhriit

    @hidiggjfhriit

    8 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-ve6pq4hh9e
    @user-ve6pq4hh9e9 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እባካችሁ በሳምት ሁለት ጊዜ አቅርቡልን ድራማውን 💞💞💞💞

  • @Firoye921
    @Firoye9219 ай бұрын

    የሳምነቱ ስዉ ይብለን ዉዳች የቡሩኬ ምጭረሻ ኡፈፈ😢😢😢

  • @user-js3zm7yq9k
    @user-js3zm7yq9k9 ай бұрын

    ለመን በ1 ሳምት 2ለት አለቁም አላካበዳችሁም😏

  • @Abdulselamtube

    @Abdulselamtube

    9 ай бұрын

  • @user-en5yf1xz5n

    @user-en5yf1xz5n

    9 ай бұрын

    በጣም

  • @wediweyinking

    @wediweyinking

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-cp3lz9ui9j
    @user-cp3lz9ui9j9 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍ ሊፈርም ሲል ከብሩክ አባት ሲመጣ እንኔ ደስስስ ያለው አለ

  • @user-yf2ko9bf5i

    @user-yf2ko9bf5i

    9 ай бұрын

    እኔኔኔኔኔኔ❤❤😢

  • @dasuyelove
    @dasuyelove9 ай бұрын

    እንደዚህ አይነት ስቀይ ለኔም ደርሶ ነበር ሁሌት አፈቅር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ከሁሉም ነፀ ነኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @halimamusa4466

    @halimamusa4466

    9 ай бұрын

    እኔ ያሁን ታሪኬ ነዉ😢😢😢

  • @foiyza

    @foiyza

    9 ай бұрын

    እንዲት ዉጣሸ😂😂

  • @Sara-nd3ds

    @Sara-nd3ds

    9 ай бұрын

    ​​@@foiyza ሁሉንም ትታ ሰለ እራሶ ብቻ አስባ ይሆናል አዱንም አልቻልሁት እንኳን ሁለት 😂😂😂

  • @user-wm8pl1rh5d

    @user-wm8pl1rh5d

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-ne2rt3cz3i
    @user-ne2rt3cz3i9 ай бұрын

    አሁን ይሄ ምን የሚሉት ፍቅር ነው ብሩኬንም እወድሀለሁ ትተኸኝ አትሂድ ግሊያድንም በጣም ነው እምወድህ ሁለቱንም 😂😂😂😂😂

  • @heyryafedlu9371

    @heyryafedlu9371

    9 ай бұрын

    መጋኛ ነዉ እኮ😂😂😂😂

  • @rarecell4924

    @rarecell4924

    9 ай бұрын

    😂😂😢እብዳት ነው😂😢😢😢😮😮

  • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm

    @Irfnwhendnujdnalrtkmsm

    9 ай бұрын

    እንደዉ ተኚቼ ነበረ የሀን ኮሜንተ ሳይ ጩሄ ሳኩ😂😂😂😂😂😂

  • @user-ne2rt3cz3i

    @user-ne2rt3cz3i

    9 ай бұрын

    @@Irfnwhendnujdnalrtkmsm 😂😂😂😂😂

  • @samiman8111
    @samiman81119 ай бұрын

    አይ ደምባሪት ሽንቴ አምልጦኝ ነበር አላለችም🤭🤣🤣🤣

  • @user-oy1eq7si2o
    @user-oy1eq7si2o9 ай бұрын

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለተገፊው አማራ❤❤❤❤

  • @user-bq1su5sd8t
    @user-bq1su5sd8t9 ай бұрын

    ፍትህ በግፍ ለሚታረደው አምሀራ😢😢😢

  • @zebu4271
    @zebu42719 ай бұрын

    እስኪ ዝም ብላቹ ለይኩኝ አምሮኝ ነው 😏😅

  • @shsh1715

    @shsh1715

    9 ай бұрын

    😂😂😂🤔🙄ያንቺስከፋ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77269 ай бұрын

    ኡኡፍፍ ዛሬ የብሩኬ አባት አስለቀሰኝ 😭አኮራኝ 😂😂ለማ ማኛ ስወደው ነቅ ነቅ 😂

  • @user-qs2yh1kr8s

    @user-qs2yh1kr8s

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @saraabata4886
    @saraabata48869 ай бұрын

    😅😅😅ኮሜታትሮች ግን በሳምንት 2 ግዜ ይሁን እያላችሁ ትደጋግማላችሁ ማን ሊያነበው ነው አማረኛ እኮ አያነቡም አትድከሙ

  • @user-cu8me2wy4s

    @user-cu8me2wy4s

    9 ай бұрын

    በቃ በእንግሊዘኛ እንፅፋለን😂😂

  • @user-yf5gy1jy1s
    @user-yf5gy1jy1s9 ай бұрын

    ይለቀቅ ፊዮሪ ናፍቃኛለች ስወድሽ የኔ ቆንጆ ደሞ በሳምት 2ጊዜ ብታረጉትማ በጣም አሪፍ ነበር ወይን ሰአት ይጨመር አረ የኛም ሀሳብ አንዳንዴ አዳምጡን ምንድነው 😢

  • @amatotmam4367
    @amatotmam43679 ай бұрын

    እኔ ግርም የሚልኝ ነገር ለማ ሁሌ መንገድ እንደ ሄድ ስል እንዳወራ ነው ክክክ አሁንስ የቡሩኬ ስቃዬ በዛ ፍትህ ለቡሩኬ

  • @user-fx9mc1mh3k

    @user-fx9mc1mh3k

    5 ай бұрын

    💤✋🙏 Please stop

  • @didikiya4299
    @didikiya42999 ай бұрын

    ግን እንደ እኔ ማክሰኞን በጉጉት የሚጠብቅ ሰው አለ

  • @hayatabate2636

    @hayatabate2636

    9 ай бұрын

    እኔ😢😢

  • @kokobeqalam5493

    @kokobeqalam5493

    9 ай бұрын

    እኔ😢😢😢😢😢

  • @Sara19212
    @Sara192129 ай бұрын

    ❤❤❤😂ልይበት ልቀቁት መዳም ሳትመጣ😂😢

  • @tibaahuuuubah5097

    @tibaahuuuubah5097

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-yf5gy1jy1s

    @user-yf5gy1jy1s

    9 ай бұрын

    ያንቺ ይሻላል አይ ይሄ ድራማ ሱስ ሆነባቹ አይደል😂😂😂😂😂

  • @Sara19212

    @Sara19212

    9 ай бұрын

    ​@@user-yf5gy1jy1s😂😂😂

  • @user-pk1xg2tt5h

    @user-pk1xg2tt5h

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @wediweyinking
    @wediweyinking9 ай бұрын

    ሸንቴ አምልጦኝ ነበር አላለችም 😮😮😮😂😂😂😂😁😁😁

  • @user-di2bg4yp3c

    @user-di2bg4yp3c

    9 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-sb4zw4wq8i
    @user-sb4zw4wq8i9 ай бұрын

    እንደው ሙትት ሥል በሣምንት ቢያንሥ ሦሥት ጊዜ ይለቀቅ ቀን በመቁጠር ላናየ ዞረ ውይ 😢😢😢 ኧረወድያ ግን ለምኑን አላችሁ ከዛሬ ቡሀላ አልኮምትም መቸም አይገባችሁ

  • @zebu4271
    @zebu42719 ай бұрын

    ያረብ በሀላል እውነተኛ ፍቅርን ለግሰን

  • @user-cu8me2wy4s

    @user-cu8me2wy4s

    9 ай бұрын

    አሚንንን ያረብ

  • @ZubaydaNureZubaydaNure

    @ZubaydaNureZubaydaNure

    18 күн бұрын

    አሚን ያረብ

  • @rosarose2433
    @rosarose24339 ай бұрын

    ል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዛሬ ማክሰኞ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-tigi818

    @user-tigi818

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂🤭

  • @renuwelloyewatube6055

    @renuwelloyewatube6055

    9 ай бұрын

    😅😅😂

  • @betelehimababa6487

    @betelehimababa6487

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂❤

  • @user-tigi818

    @user-tigi818

    9 ай бұрын

    @@betelehimababa6487 እግድህ ቶሎ አይመጣም ማክሰኞ 🙄🤭

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad7119 ай бұрын

    😢😢😢😢😢ቡርኬ ታገተ 😢😢😢😢አሳዘነኝ 😥😥😭😭😭😭አይይይ ፊወሪ እና ብሩኬ ይቀጥላሉ😢😢😢

  • @Marwa_Ayalew-21
    @Marwa_Ayalew-219 ай бұрын

    መልክት ለኮሜንታተሮች ዝም ብላችሁ እዩና የሚጠቅማችሁን ዉሰዱ እንድትስተካከል የምትፈልጉትን ጠይቁ አትፍረዱ ይሄ ድርሰት ነው ።❤

  • @yissuabebemasebo1778
    @yissuabebemasebo17789 ай бұрын

    በጠም ታመችቶነል ግን ልብ መንጠለጠል ነው😍😍😍 thanks guys

  • @seadi-uq3dp
    @seadi-uq3dp9 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ እንጀራ ይጠን🙏

  • @hidjind8081
    @hidjind80819 ай бұрын

    የሀገራችንን ሠላም ይመልስልን

  • @fnottube2532
    @fnottube25329 ай бұрын

    ሀናን የመሰሉ እብዶች የበዙበት ዘመን ነው😂

  • @user-mk5sb5tc9g

    @user-mk5sb5tc9g

    9 ай бұрын

    በየ ምንገዱ እምናየው ጉድ

  • @user-cu8me2wy4s

    @user-cu8me2wy4s

    9 ай бұрын

    😂😂

  • @user-xz3qb1ff7o

    @user-xz3qb1ff7o

    6 ай бұрын

    Mariamn wuyyyy

  • @user-vs8kq4zi4p
    @user-vs8kq4zi4p9 ай бұрын

    ሽንቴአምልጦኝነበርአላለችም😂😂 ውይየዚችየልጅፍራትይለያል

  • @user-fl2ub2mp9g
    @user-fl2ub2mp9g9 ай бұрын

    ያኔ አባት ቡሩኬ እንኳን ደስ አሌክ እኔ የአባት ፍቅር የለኝም ግን ለአንቴ ደስታ ደስ ብሎኛል

  • @user-bi6nt6uy8x
    @user-bi6nt6uy8x9 ай бұрын

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @user-lc7ts3cs9h

    @user-lc7ts3cs9h

    9 ай бұрын

    ደምሪወ ወዴ

  • @user-qh7hm7tj8g

    @user-qh7hm7tj8g

    9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @buzuleb945
    @buzuleb9459 ай бұрын

    ልቤ ተጠልጥሎ ቀረ ትለቁደሁ ልቀቁ ምነው ሸዋ😂😂😂

  • @user-sm1xi1pb5q
    @user-sm1xi1pb5q9 ай бұрын

    አቦ ምርጥ ፊልም ነዉ አቦ ይመቻችሁ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቹ

  • @user-be8nn9sx9v
    @user-be8nn9sx9v9 ай бұрын

    ዛሬስ አስለቀሰኝ የዛሬዉ በጣም ተመችቶኛል😢

  • @halimaYoutube-wy3tx
    @halimaYoutube-wy3tx9 ай бұрын

    አላህአገሪችንን ሰላም ያረግልን አወነተኛ አፍቃሪ በዚህ ገዜየ የለም

  • @user-rl2pp6qh3c
    @user-rl2pp6qh3c9 ай бұрын

    ኡፍ ወይኔ ብሩክ 😢😢😢 ተጠለጠልኩ😢😢😢😢

  • @hggff9535
    @hggff95359 ай бұрын

    በስመአብ የብሪኬ እናት 😢አሳሰቀስችኝ ተዚህ ትምህርት የወስድኩት አንድ ሰው ጋ እውነት እዳለ እውነት አንድቀን እድምትወጣ ነው ❤ድስስ ይላል

  • @zewduDebash
    @zewduDebash23 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል አገራችን ጥሩ የሆኑ ተዋንያን እየወጣላት ነው ነገርግን ይሄ ፊልም በተማሪዎች ላይ መሰራቱ ትንሽ ቅሬታ አለን

  • @user-uc6wv5sq8b
    @user-uc6wv5sq8b9 ай бұрын

    ፍትህ ፍትህ በሱኡድ ለታሰሩ ዎገኖቻችን 😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔

  • @Ggg-br5kt

    @Ggg-br5kt

    9 ай бұрын

    ፎትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😥😥😥

  • @user-zl1fh6un3n
    @user-zl1fh6un3n9 ай бұрын

    እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው 💔😭😭

  • @HJi-bf6uz
    @HJi-bf6uz9 ай бұрын

    በእውነት እያደር ግን ልብ የሚሠብር ነው አይይይ በሳምንት ሁለት ግዜ ብታረጉልን ምናለ ነበር 😢😢😢😢😢😢😢

  • @melatmelat-fy5he
    @melatmelat-fy5he9 ай бұрын

    🥺እፍፍፍ ድራማ መሆኑን እያወቅኩኝ እምባዬ መቆጣጠር ያቅተኛል 😢

  • @astertalahon6375
    @astertalahon63759 ай бұрын

    በጣም በጉጉት ስጠብቃችው ነበር ❤❤❤❤❤

  • @2127
    @21279 ай бұрын

    የሀናን ልብ በሰጠኝ 🤣🤣🤣🤣

  • @ghguyu7204

    @ghguyu7204

    9 ай бұрын

    ለኔም😅😅😅😅😅😅

  • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm

    @Irfnwhendnujdnalrtkmsm

    9 ай бұрын

    ለኔም😅😅

  • @rmbfdn1794

    @rmbfdn1794

    7 ай бұрын

    እኔም ለኔም ንል ነበር ይቅርብኝ

  • @MaryamMaryam-of5wb

    @MaryamMaryam-of5wb

    3 ай бұрын

    😂😂😂😅😅

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o9 ай бұрын

    የቡርኬ አባት ዛሬ ተመቸኸኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ቀጥልበት በዚሁ እዳሰክር ሁለተኛ

  • @user-vu2tr5qw1c
    @user-vu2tr5qw1c9 ай бұрын

    ኦህህ ብሩኬ ደስ የሚል ተሰጥኦ ነው የቤተሰቦቹ ደስታ ያሰላም

  • @user-ny7iz1bb4h
    @user-ny7iz1bb4h9 ай бұрын

    ወው የዘሬ እኔ ለቤተቹ አዲስ ነኝ ደስ ይላል ቀጥሊ

  • @Abdulselamtube

    @Abdulselamtube

    9 ай бұрын

    ሰብስክረይብ

  • @Tg21217

    @Tg21217

    9 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-kz9sr7rl1g
    @user-kz9sr7rl1g9 ай бұрын

    ወይና አባትዮው ዛሬ አስደስቶኛል ደቂቃው አነሰ ድግሞ ዛሬ

  • @HanaHana-il7us
    @HanaHana-il7us9 ай бұрын

    ሀኒቾ በጣም የምታፈቅርው ብሩኬነው በድጋሜ ጊሊያድ ቢሆንም ዝብሎ በገጠመኝ ነው ብሩኬ ከሀኒቾጋር ይቀጥል ከልብ ትወደዋለች ፍዊሪም ከሃላ ድርብፍቅርነው በተረፈ ሁላቹህ ደስ ትላላቹህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f9 ай бұрын

    ያረቢ የአላህ አላለም ለማ ንቅንቅ😂😂😂ምርቃን ጎበዝ

  • @BeriukAsefa
    @BeriukAsefa9 ай бұрын

    አረ በስምንት ሁለት ግዜ ይሁንልን 🥰🙏🙏

  • @hameneeuser-mu1xw9fr2l
    @hameneeuser-mu1xw9fr2l9 ай бұрын

    ቤተስብ ናፍቆናል የአማራ እንተርኔት መቼ ነው የሚከፈተው!?

  • @user-rt3sf4iw6s

    @user-rt3sf4iw6s

    9 ай бұрын

    እኔምእዳችውአላህይድረስልኖ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y9 ай бұрын

    ፍቅረ የደረሰበተ ያቀዋል😢 እና እኔም የማፈቀረውን በሞተ አጥቼ የህው አለሁ😢😢😢

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c9 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣችው እስይ በጉጉት እጠባብቅ ነበር ወይ

  • @rahmaademrahmaadem6859
    @rahmaademrahmaadem68599 ай бұрын

    ሀና አስመሳይ ናት ብሩኪየ😢😢

  • @LulumTube
    @LulumTube9 ай бұрын

    ሚገርም፣ነው❤

  • @user-px8ct5ny5f
    @user-px8ct5ny5f9 ай бұрын

    ብሩኬ ማለት በጣም ጠካራ ማለትነው ዋው😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-kx6uc2gu3o
    @user-kx6uc2gu3o8 ай бұрын

    ሠላም ለሀገራችን ዲል ለተገፋው ያአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Nejat104
    @Nejat1049 ай бұрын

    እኔ ሀኒና ጊሊያድ አብረው ቢሆኑ አሪፍ ነበር

  • @adelsouheilazeineddine991
    @adelsouheilazeineddine9919 ай бұрын

    እባካችሁ ተሎ ልቀቁልን አሁንስ በጣም አበዛችሁት

  • @user-tb3do9cp7n
    @user-tb3do9cp7n9 ай бұрын

    ኧረ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን በጉጉት መሞቴ ነዉ❤❤

  • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
    @Irfnwhendnujdnalrtkmsm9 ай бұрын

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ፍቅረ ሀያለ ነዉ ግራ ያጋባን ገሊያደ እና ብሩኬ ቻሉት

Келесі