ዉሳኔ ክፍል 9 | Wesane episode 9 Kana TV

Ойын-сауық

ዉሳኔ ከሰኞ - ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ላይ በቃና
Wesane Monday to Friday @9:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Wesane #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZread ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZread Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 234

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Жыл бұрын

    ሳበሽ ምዋድለት ነገር ባዘም ድራማ እናም በዘኛው ድራማ ጀግናነው 💪💪💪💪💪🙏🙏💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @RukyaYesuf

    @RukyaYesuf

    Ай бұрын

    ሳህ❤❤❤❤❤❤

  • @QueenHarfi

    @QueenHarfi

    4 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤😊​@@RukyaYesuf

  • @user-ns6yl2hl5r
    @user-ns6yl2hl5r Жыл бұрын

    በስደት ያላችሁ እህት ወንዲሞች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይሄ ዲራማ ደም ግፊት ጨጓራ ልብ ዲካም ምናንም ክክክክ ይሄ መሬም ጨጓራየን ላጠችዉ ይሄ ጥንብ አንሳ የሆነ ሰዉየ አናዶ ሊገለኝ ነዉ😂😂

  • @user-pm4fj5qi7i

    @user-pm4fj5qi7i

    Жыл бұрын

    አሜን አሁን እኔየ ጨጓር ብሸታኝ ሆነከኝ😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆

  • @sahadauae9589

    @sahadauae9589

    Жыл бұрын

    ሀሀሀሀ ረሠወች ተረጋጉ አነሡ ወልደው ከብረዋል ለብራቸውነው ወይ የእውነት ጣፋጭበቀልና ይሄ በሸተኛ ያረጋል

  • @zozouae2590
    @zozouae2590 Жыл бұрын

    የራሱን ጥፋት ለመደበቅ ብሎ ምን አይነት እራስወዳድ ነውጠበቃ ተብየው

  • @user-el9ch2ew2i
    @user-el9ch2ew2i Жыл бұрын

    ሰላላም ደቅ ትግሬይ ዓደይ💊💊💊💊🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖🍀🍀🍀🌷🌷🌷💝💝💝🌸🌸🌸💐🙏🙏🙏

  • @kahisuhagos4071
    @kahisuhagos40712 ай бұрын

    ወንድም ማቾች እወዳችዋለዉ የስቫሽ ወንድም ዋዉ 😂😂😂ደስ ስሉ

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын

    Esti የ ፖሊሱዋ adናቂዎች❤

  • @user-pm6ig3st5b

    @user-pm6ig3st5b

    Жыл бұрын

    እኔ የኔ ጀግና

  • @weloyewa2139

    @weloyewa2139

    Жыл бұрын

    ሰወዳት💪💪💪💪

  • @user-sx1sr1jk7c
    @user-sx1sr1jk7c Жыл бұрын

    ፖሊሳ ግን ዋው ናት

  • @user-lc8ti1on3u
    @user-lc8ti1on3u Жыл бұрын

    ጉችሉ ዴስሲል😘😘😂

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 Жыл бұрын

    ውይ ሀቃቢ ህጉ ተብዬው ለመሬም ሳይሆን የተጨነቀው ሚሥጥሩ እንዳይወጣበት ነው🙄😏😏😏

  • @remeutb3455
    @remeutb3455 Жыл бұрын

    አቃቢ ህጉ የተጨነቀው ሚስጥሩ እዳይወጣ ነው

  • @user-bc6iz4wr5b

    @user-bc6iz4wr5b

    Жыл бұрын

    አው ግን ሁሉም ታውረዋል

  • @tig5154

    @tig5154

    Жыл бұрын

    አዎ እሄ ፈሪ የሆነ ሰዉየ ሰአስጣላ

  • @Mamamama-re9od

    @Mamamama-re9od

    Жыл бұрын

    ኣዎ የመሪየምን ኣባት ጓደኛ ይፈራዋል ያንን ባለሃብቱን

  • @Hfjcg-sq5gz

    @Hfjcg-sq5gz

    2 ай бұрын

    አወ ለመሬም አደለም

  • @HamAda-os6pv

    @HamAda-os6pv

    6 күн бұрын

    አቃጥሎ. ሊደፊኝ. ነው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    ጉቹሉ ጀግና ጓደኛ

  • @Elen-lb1ew
    @Elen-lb1ew Жыл бұрын

    የምር ሴት ልጅ ፖለስ ጅግና እና ጨካይ ናት

  • @sifansifan3283
    @sifansifan3283 Жыл бұрын

    ሰው መገት ከበድ ወንጀል ነው ሰውን ገጭቶ መሄድስ ወንጀል አይደለም አንቴ ብሽቅ ፡

  • @idrissusman1660
    @idrissusman1660 Жыл бұрын

    Savach betam smart boy ketilbet anchi algedelshatim alat. Ewnetun flega eneim endeferedebijn lichersat new filmwa.

  • @jarihachem1711
    @jarihachem1711 Жыл бұрын

    አንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ይሁንልን 🙏🌻🌻2015🌻🌻

  • @yeznaatalelealemu6186

    @yeznaatalelealemu6186

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @nmak2493

    @nmak2493

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @monavip4469

    @monavip4469

    Жыл бұрын

    amen Amen Amen

  • @meskiyosfe7539
    @meskiyosfe7539 Жыл бұрын

    ምርጥ ጓደኛ😍

  • @monavip4469
    @monavip4469 Жыл бұрын

    አይ ሳባሽ በየሄደበት ችግር ነዉ የሚገጥመዉ

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u Жыл бұрын

    ቡቹሉ ጉቹሉ አላቹሁት ምርጥ ጓደኛ ነው

  • @leylamohammed4201

    @leylamohammed4201

    Жыл бұрын

    በጣም🤔 ከፖሊሷ ሲከራከራት😂😂

  • @hbuha1270

    @hbuha1270

    Жыл бұрын

    ክክክክ ቡቹሎ

  • @naniasefa7094

    @naniasefa7094

    Жыл бұрын

    ወንድም ነው

  • @sahadauae9589

    @sahadauae9589

    Жыл бұрын

    ሀሀሀ

  • @user-xm4rk7wd6e

    @user-xm4rk7wd6e

    Жыл бұрын

    ክክክክ ምርጥ ጓደኛ

  • @user-rm4qr2qg4q
    @user-rm4qr2qg4q Жыл бұрын

    የዚህ አቃቢ ህግ ዉርደት ቀን ናፈቀኝ 🤕🤕🤕

  • @user-fx3py2gz4n

    @user-fx3py2gz4n

    Ай бұрын

    𝕓𝕖𝕥𝕒𝕞

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Жыл бұрын

    እሄ አቃቢ አቀጥሎ ሊደፋኝ ነው 🤛🤛🤛✊✊✊✊🤔🤔🤔🤔🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @ZahraZahra-uw8kd

    @ZahraZahra-uw8kd

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @selamtube8173

    @selamtube8173

    Жыл бұрын

    ክክክክክ እኔም😂😂😂😂

  • @user-vi1qf3lx3f

    @user-vi1qf3lx3f

    Жыл бұрын

    መጨረሻ ሳባሽ መርየም ጋ ሲጋቡ ጉችሉ ከፖሊስዋ ይሆናለ ኣቃቢ ህጉ ይሞታል

  • @Mamamama-re9od

    @Mamamama-re9od

    Жыл бұрын

    ገና ጅማሬ ዉ ነዉ ዉሃ ጠጪkkkkkk

  • @Mamamama-re9od

    @Mamamama-re9od

    Жыл бұрын

    @@user-vi1qf3lx3f ኣቺ ቅሌታም ዝም ብትይ ኣየር ያጥርሻል እዴ ምላሣምkkkkkk

  • @kunjuk1242
    @kunjuk1242 Жыл бұрын

    ሳቫሽ መርየምን እደሚወዳት ያሥታውቅበታል

  • @user-ul4xm6xu5g

    @user-ul4xm6xu5g

    Жыл бұрын

    አወን ያንኛው ደሞ ፖሊሷን።ይወዳታል

  • @berhandesta655
    @berhandesta655 Жыл бұрын

    ማሪያም ግን እፉፉፉፉ የባላ ያላት ታማኝነት 👌

  • @saratube9788
    @saratube9788 Жыл бұрын

    ድራማው konjo nw gn ያልገባኝ ነገር አቃቢ ህግ በፖሊስ ስራ ምን አገባው ፣ ምንስ አገናኘው ፣ እራሡን የቻለ መርማሪ የፖሊስ አለቃ ሊኖር አይገባም ነበርዴ፣ Please የተረዳቹህ አስረዱኝ???

  • @user-dc8gl5ne3y
    @user-dc8gl5ne3y Жыл бұрын

    ወይኔ ፓልሷ ስወድሽ

  • @user-pm6ig3st5b

    @user-pm6ig3st5b

    Жыл бұрын

    ጉቹሉ ይወዳታል አሁን በቅርቡ ፖሊሦን

  • @semirahussen9937
    @semirahussen9937 Жыл бұрын

    ወይኔ መርየምና ሳቫች 😭🤣

  • @shwetlove1232
    @shwetlove1232 Жыл бұрын

    ፖሊስዋ❤።

  • @fjgdtgg4140
    @fjgdtgg4140 Жыл бұрын

    Welcome

  • @faswelsfr1974
    @faswelsfr1974 Жыл бұрын

    መሪየም ስታሳዝን😢

  • @genetm7798
    @genetm7798 Жыл бұрын

    ወይ ይህ አቃቢ ህግ ተብየውም የምያጥፍልኝ ስው ባገኝሁ ልጅታል ውዳት ሳይሆን ሚስጥሩ እንዳይውጣብት ብሎ ነው እርግጥኝ ነኝ ውሽማው ታውጣብት አለች ይህ ጎማዳ

  • @hikmaahmed1745
    @hikmaahmed1745 Жыл бұрын

    ወድምነት፡ዋው

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Жыл бұрын

    Enkuan aderachu melkam adis amet arfi new enamsegn alen bertu 🌻🌻🌻🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын

    ምርጥ ወንድም ድፍረቱ ፖሊሣን ሢከራከራት😂😂😂😂

  • @user-lw5ig4bb7o
    @user-lw5ig4bb7o Жыл бұрын

    ግን ኔቭቻ ነኝ ሁሉም ድራማ ላይ በመጀመሪያ በጣም ይጎዳዱና😂ቨመጨረሻም በፍቅር እብድ ይላሉ ሁሉም ናቸውኮ ደሞ እዲሁም ሚሆኑት😂😂

  • @Mamamama-re9od

    @Mamamama-re9od

    Жыл бұрын

    ዉዴ የማይ ገል ቁሥል ያጠነክራል ለዛ ነዉ ወደፍቅር የሚቀየረዉ

  • @sus2475

    @sus2475

    Жыл бұрын

    ፊልም ድራማም ይህ ነው መጨረሻው

  • @vidiyomusiktfg1961
    @vidiyomusiktfg1961 Жыл бұрын

    ወይ መሬም የኦክታይን ጉድ አልሰማይች ሚስ ኪን

  • @milonbd6111
    @milonbd6111 Жыл бұрын

    ድሮ ድሮ ኮመቶች ዘና ያርጉኝ ነበር አዳድ ነፈዝ ሰዎች የፊልሙን መጨረሻውን እከሌ ይሞታል እከሌ ታረግዛለች እያሉ ሰው ያበሳጫሉ በራሳቸው ቋአቋ መለቴ ምስል ብቻ አይተው መተው ይበጠረቃሉ

  • @Mamamama-re9od

    @Mamamama-re9od

    Жыл бұрын

    በህግ ኣምላክ Kkkkkkkkk

  • @user-hc3hu4fe7c

    @user-hc3hu4fe7c

    Жыл бұрын

    ሀሀሀሀ

  • @user-di7up8oh7u
    @user-di7up8oh7u2 күн бұрын

    Era please part 10 ❤❤

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od Жыл бұрын

    ቃናዎች ኣመሠግናለሁ ቶሎ ቶሎ ሥለምለቁ ጉቹሉ ግን ፈታ ነዉ ያረገኝ የጓደኛ ቅመም ጓደኝነት እሄ ነዉ በምንም ሁኔታዉሥጥ ቢሆን ቃልን መጠበቅ ነዉ Kkkkkkkየሚጠባበሥ ነገር ይዘሻል ኣላለም Kkkkkkk

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Жыл бұрын

    ሲናን ምርጥ ሰው ስወደው

  • @yoditfantu1736

    @yoditfantu1736

    Жыл бұрын

    Senan eze wst mn agebaw hoooo 😂😂

  • @user-er7lj5nn8s

    @user-er7lj5nn8s

    Жыл бұрын

    @@yoditfantu1736 ሲናን በተሰኘው ድራማ ላይም አሪፍ ተዋኝ ነው

  • @kunjuk1242

    @kunjuk1242

    Жыл бұрын

    @@user-er7lj5nn8s እዚህ ጥሩነው

  • @sahadauae9589

    @sahadauae9589

    Жыл бұрын

    @@user-er7lj5nn8s ጣፋጭ በቀል ላይ ይበልጥ ደሥይላል አቃጠለኝ ሢያሥጠላ እኔን አያውቀኝ

  • @zedzed-yo1rw

    @zedzed-yo1rw

    Ай бұрын

    ❤❤

  • @Nafisa-yl7xu
    @Nafisa-yl7xu18 күн бұрын

    ሰንት ሰአትላይ ነዉ ቀጣዩ እሚታየዉ ንገሩኝ ስወደዉ ፊልሙን

  • @user-ee4sq7kh1g
    @user-ee4sq7kh1g Жыл бұрын

    እሄ ዉሸ አቀብ ህግ ተብየዉ አቀጠለኝ እኮ ምን ይሸለኛል

  • @masidaltmasida3336

    @masidaltmasida3336

    Жыл бұрын

    ክክክክ

  • @dmmksa6770

    @dmmksa6770

    Жыл бұрын

    Ayzoh eunetu eski weta new

  • @ASh-sh8jh
    @ASh-sh8jh21 күн бұрын

    ቃና ውስጤነበር ገናዛሬ አገኘሁት

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j Жыл бұрын

    ሠላምናችሁ

  • @nebiudaniel
    @nebiudaniel Жыл бұрын

    ኮሜንት እምትፅፉ ማርያም አትበሉ መርየም እንጅ

  • @ggfdjgf9105
    @ggfdjgf9105 Жыл бұрын

    ቡችሉ የኔ ማማር ስወደው

  • @rahmahrahamh5633
    @rahmahrahamh5633 Жыл бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sawsda4810
    @sawsda4810 Жыл бұрын

    ስባሽ ፍቅርር❤❤❤❤

  • @hanadareb3681
    @hanadareb3681 Жыл бұрын

    😍😍😍😍

  • @user-gh4iq6yd3w
    @user-gh4iq6yd3w Жыл бұрын

    🌹🌹🌹🌹

  • @jadissejirma5225
    @jadissejirma5225 Жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @zahera2172
    @zahera2172 Жыл бұрын

    ክክክ ጥቁር ፍቅር ላይ ታየር ዱንዳር ሲጨርጨር አይቸነበር ወንጀሉ እንዳይታወቅ ሲል እዝህ ደግሞ ኦክታይ

  • @AtsedechalachewYehuala
    @AtsedechalachewYehuala2 ай бұрын

    ጉቹሉ ደስ የሚል ሰው

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dc8gl5ne3y
    @user-dc8gl5ne3y Жыл бұрын

    እሄ አቃቢ ህግ አቃጥሎ ልደፋኝነው ወይይ

  • @fikerebegidu6103
    @fikerebegidu6103Күн бұрын

    ❤❤

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Жыл бұрын

    መልካም 🌻🌻🌻🌼🌼 ዓዲሰአመት 🌼🌼🌼🌻 215🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼

  • @tigistimidhaksa3366
    @tigistimidhaksa3366 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 Жыл бұрын

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤️🙏

  • @user-if1yq6ef5c
    @user-if1yq6ef5c22 күн бұрын

    guchlu betami nwe ymwdwee and sabshe wedee

  • @hhhg2772
    @hhhg277217 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @ramadantube
    @ramadantube Жыл бұрын

    ቡችሎ ጎበዝ

  • @user-uu4qd7bn3m
    @user-uu4qd7bn3m20 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zv1fv1jl2c
    @user-zv1fv1jl2c Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 Жыл бұрын

    ሰላም ደቂ ሪመይ🇻🇳🇻🇳🇻🇳💐💐🌻🌻😘😘😘😘😘

  • @dnilove6637

    @dnilove6637

    Жыл бұрын

    ሰላም ማዓረይ

  • @user-gx1pc5nz7i
    @user-gx1pc5nz7i Жыл бұрын

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @vidiyomusiktfg1961
    @vidiyomusiktfg1961 Жыл бұрын

    በጠራራ ፀሀይ አላለም😂😂😂

  • @user-fe7xs3jc7f

    @user-fe7xs3jc7f

    Жыл бұрын

    ፀሃይ ኣልነበረምዴ ማታ ነበርዴ

  • @muluwakeshem9172
    @muluwakeshem9172 Жыл бұрын

    ጉችሎ ምርጥ ጓደኛ

  • @saadaidirs-tm2bi
    @saadaidirs-tm2bi Жыл бұрын

    ❤❤❤😭😭

  • @user-wj3tg2to8n
    @user-wj3tg2to8n15 күн бұрын

    💪💪💪💪

  • @ayniyegirmaa4941
    @ayniyegirmaa4941 Жыл бұрын

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏

  • @hawamuhammed355
    @hawamuhammed355 Жыл бұрын

    💔💔💔💔

  • @Balco-gc1ve
    @Balco-gc1ve2 ай бұрын

    እሁሣባሽስወድህ❤❤❤

  • @user-nq6vf5qh5q
    @user-nq6vf5qh5q Жыл бұрын

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 😀😀😀

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Жыл бұрын

    የሳባሽ ጎደኛ ዎውውውው ወደድኩህ መርማሪዎን አደረቃትኮ ግን ይህ ውሸታም አቃቢ ህግ መቸነው ውሸቱ ታውቆ የማየው ማርያም ከሳት ያዳናት እሱ መሥሏታል ሳባሽ ምሥኪን እያመመው ችሎት ግን ማርያም ሳባሽን ትታው ስላልሄደች ደሥ አለኝ

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Жыл бұрын

    5:45 oh lord 🥹😂😂😂😂

  • @user-rd9gn4zp1t
    @user-rd9gn4zp1t19 күн бұрын

    ❤❤🎉

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Жыл бұрын

    Asazagnna yemiyasdest tarik yalew neaw!!!!!

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Жыл бұрын

    ጉቹሉ ተብዬው ያስቃል 😂

  • @mimochamchoum1921
    @mimochamchoum1921 Жыл бұрын

    💞💞💞💞

  • @zeritugashu1822

    @zeritugashu1822

    Жыл бұрын

    ፍፍችግግሽሽሽግ

  • @slienasolyana8913
    @slienasolyana8913 Жыл бұрын

    አቃቤ ህጉ ግን በየትኛው ስልጣን ነው እንዲህ ሚጨማለቀው🤔

  • @user-tr9dz3fh4x

    @user-tr9dz3fh4x

    Жыл бұрын

    ልክ እደኛ ሐገር ተጨማለቀኮ

  • @user-wh4ee6ss7p
    @user-wh4ee6ss7p23 күн бұрын

    Sabashe love 💔💔💔💔

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Жыл бұрын

    ይሄ አቃቢ ህግ አቃጥሎ ደፋኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-xz4db2so9h
    @user-xz4db2so9h17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @mahkgs8211
    @mahkgs821111 ай бұрын

    😢😢😭😘😘😘

  • @AtsedechalachewYehuala
    @AtsedechalachewYehuala2 ай бұрын

    ሳባሽ ውድ ነገር

  • @zaynebAl
    @zaynebAl28 күн бұрын

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺🙏🙏🙏

  • @user-wm7kz1ve2q
    @user-wm7kz1ve2q8 күн бұрын

    🥳🥳🥳ቃና ሱስ ሊደፍኝ ነዉ😢😂

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Жыл бұрын

    አቃቢህጉበጣምነውየሚያሰጠላኝምክነየቱምሚሰጥሩእንዴይወጣበት😏😏😏😏😏🤔🤔🤔🤔😏😏😏😏😏

  • @user-ks8pj8hk2w
    @user-ks8pj8hk2w Жыл бұрын

    አቃቢ ህጉ መቸ ይሆን እሚጋለጠዉ

  • @user-vj7hb9ly6k
    @user-vj7hb9ly6k9 күн бұрын

    Guchulu andena neh

  • @seadayimam9073
    @seadayimam9073 Жыл бұрын

    💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @KhangHull-dw3bb
    @KhangHull-dw3bbАй бұрын

    🥰💖🌻🌹👍👍👍👍👍

  • @estertafesa1898
    @estertafesa1898 Жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Жыл бұрын

    አየ ፖሊሷ ማርያም ታሳዝናለች

  • @mimochamchoum1921
    @mimochamchoum1921 Жыл бұрын

    የተረገመ አቀብ ህጉ መጨረሸው ምን ይሁን

  • @hau427

    @hau427

    Жыл бұрын

    ሞት ነው

  • @user-lc8tm4do1d

    @user-lc8tm4do1d

    Жыл бұрын

    ይሞታል ለዛውም በገዛ ውሽማው

  • @zahera2172

    @zahera2172

    Жыл бұрын

    መጨርሻ ሞት ነው

  • @redatedabdullah4805
    @redatedabdullah4805 Жыл бұрын

    ውይአቃቢህጉ አቃጥሎ ሊደፍኝነዝ

  • @EmanAli-gf7sl
    @EmanAli-gf7sl Жыл бұрын

    Gen yalgbag nger mereym ke sere sewta mnm masrja ylem enam tmlsa tegbalech enda

  • @genikiya4044
    @genikiya4044 Жыл бұрын

    የጏደኝነት ጥግ

  • @HHh-dx1gy
    @HHh-dx1gy2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ 1:59

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын

    ውይ መሬም ስታሳዝን ለምን አትነግሪውም

  • @nathitawule9693
    @nathitawule9693 Жыл бұрын

    Senan sewodake yne kimam

Келесі