አፍላ ፍቅር 29 - School life /ስኩል ላይፍ/

Ойын-сауық

#afela fikir #አፍላ ፍቅር #liyu cinema
Join this channel to get access :
/ @liyucinema
የአፍላ ፍቅር ደራሲና ዳይሬክተር አዲሱ ዩቲብ ቻናል ሊንክ ከታች አለ ሰብስክራይብ ሼር በማረግ እናበረታታው
/ @misikir132
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Liyu Cinema

Пікірлер: 1 500

  • @hassanabdul507
    @hassanabdul5076 ай бұрын

    ምኪን እና አቡሻን ያምቶዱ በለይክ አሰዩኝ🥰👍👍👍👍👍

  • @AyshaShifa-hi2kt

    @AyshaShifa-hi2kt

    6 ай бұрын

    Yt

  • @SubehanAlah-db1qs

    @SubehanAlah-db1qs

    6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @wollodessiefikr2514

    @wollodessiefikr2514

    6 ай бұрын

    እኔ ደቭን ነው የምወደው 😂

  • @user-bk6mc7zu7z

    @user-bk6mc7zu7z

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fjghdy2832

    @fjghdy2832

    6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t6 ай бұрын

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤🙏💕

  • @AlemBahiru

    @AlemBahiru

    6 ай бұрын

    አሜንንን

  • @mekkyajo588

    @mekkyajo588

    6 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-eu1ek6pp7s

    @user-eu1ek6pp7s

    6 ай бұрын

    አሜን ፫❤❤❤

  • @user-bd3rz6st1u

    @user-bd3rz6st1u

    6 ай бұрын

    Yen Mirixiii❤

  • @madinaaman7455

    @madinaaman7455

    6 ай бұрын

    አሚንንንን❤❤❤❤❤

  • @yonatanasires1221
    @yonatanasires12216 ай бұрын

    በእርግጠኝነት ይሄን ድራማ የምትከታተሉት ሴቶች ናቹ😂😂

  • @user-uk6xn7uy8p

    @user-uk6xn7uy8p

    6 ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @user-nk8jc4gq4b

    @user-nk8jc4gq4b

    6 ай бұрын

    ዎንዶችም አላን😊​@@user-uk6xn7uy8p

  • @user-qm2bm3uq1t

    @user-qm2bm3uq1t

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😅😅😅bamen awkshe😅

  • @HalimaA-tb4nz

    @HalimaA-tb4nz

    6 ай бұрын

    እደ ወዶቹምአሉ ትቀልጅአለሽ የጋራችንነው ክክክክክክክ

  • @user-ww9rm7vz2e

    @user-ww9rm7vz2e

    6 ай бұрын

    😅😅😅አወ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77266 ай бұрын

    ሚኪ እና አቡሻ ስመቹን እውነት ፈታ ነው የምያረጉኝ እፃኑን 😂😂😂

  • @jimmabiyyiko

    @jimmabiyyiko

    6 ай бұрын

    caraqusan😅

  • @user-hv7cz4kq1e

    @user-hv7cz4kq1e

    4 ай бұрын

    😂😂 ለኔም የሌለ ነው የመሰጡኝ😅 ግን ህፃኑ ማነው??

  • @nuhanuha5206

    @nuhanuha5206

    3 ай бұрын

    Htsanun 😊

  • @abezash921
    @abezash9216 ай бұрын

    በሰው ጓዳ ለምትሳቀቁ ሁሉ እግዚአብሔር የነፃነት ሕይወትን ይስጠን ከሰው ጓዳ ጭንቅ ይገላግለን❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-ul4oy1ko5b

    @user-ul4oy1ko5b

    6 ай бұрын

    Aminnnnnnn

  • @user-vy2ue2kq5v

    @user-vy2ue2kq5v

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Ggg-bl6nn

    @Ggg-bl6nn

    6 ай бұрын

    አምንን ያራብ😢😢😢

  • @user-zg9ei7fw5u

    @user-zg9ei7fw5u

    6 ай бұрын

    አሜን😢😢😢😢

  • @KalyeKalye-bs5xp

    @KalyeKalye-bs5xp

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @rydgfgff8433
    @rydgfgff84336 ай бұрын

    እች ኮመተ የምተንብብ ፈጣራ ከክፍኡ ነገረ ይጠብቃቹ ስብስግራት ብለን

  • @Sdetegnawa813

    @Sdetegnawa813

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @zhaaa8280

    @zhaaa8280

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @user-kb3qy8zw3x

    @user-kb3qy8zw3x

    6 ай бұрын

    አሜን፫

  • @mekkyajo588

    @mekkyajo588

    6 ай бұрын

    አሚን❤❤❤

  • @user-uw6bq8gd1o

    @user-uw6bq8gd1o

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej82556 ай бұрын

    ማነው እደኔ ሚኪንና አቡሻን የሚወድ❤❤❤❤❤

  • @semiratube5568

    @semiratube5568

    11 күн бұрын

    እፃኑን እኔምውዳቸዋለሁ ክክክ የተመቱኮናቸው ክክክክክ

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb43106 ай бұрын

    ዴቫ ደስነው ሚለኝ እጥር ምጥን ርግት ያለ ቆጂዬ ልጂ ነው ❤ኦሎይስ ሁላችሁንም ውድድ❤❤❤

  • @user-fl3sf1yh5p
    @user-fl3sf1yh5p6 ай бұрын

    አልቻልኩም የምር ቶሎ በሉ❤❤❤ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ👍👍👍👍

  • @user-bk6mc7zu7z

    @user-bk6mc7zu7z

    6 ай бұрын

    እኔ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JhggyhVbhgf-jk7rk

    @JhggyhVbhgf-jk7rk

    6 ай бұрын

    Ylekek

  • @JhggyhVbhgf-jk7rk

    @JhggyhVbhgf-jk7rk

    6 ай бұрын

    Ene

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare6 ай бұрын

    ብሩክ ወደ ማንነቱ ይመለስ እምትሉ እስኪ ላይክ 😊

  • @ahdutips1824

    @ahdutips1824

    4 ай бұрын

    Bro scriptu nw mitewenew like sebsebh meftrew neger yelem 😅

  • @fantanesh7777
    @fantanesh77776 ай бұрын

    የብሩኬ እናት ግን እንደት እንደ ምታሳዝን ፊልም መሆኑን እያወኩ 😢😢😢 ሚኪና አቡሻ ን የሚወድ በላይክ ግጩኝ👍👍👍

  • @user-ch1pt7ll2t
    @user-ch1pt7ll2t6 ай бұрын

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ይጠብቃቺሁ ሰው ከፍቷል ወላሂ😢😢

  • @seadaahmed8359

    @seadaahmed8359

    6 ай бұрын

    አሚን ዉዴ በሠላምነው ነው ግን

  • @hewotawoke2765

    @hewotawoke2765

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይዞሺ የኔ ውዴ ጠላትሺ ይከፋ😢😢😢

  • @user-ch1pt7ll2t

    @user-ch1pt7ll2t

    5 ай бұрын

    @@seadaahmed8359 ጓደኛየ የምታፈቅረው ሲህር አሰርቶባት😭😭😭

  • @nafesaann
    @nafesaann6 ай бұрын

    አረ ልቀቁልንጅ እድሜ ለእናንተ በእናንተ ምክንያት የዩቱብ ዘበኛ ሆኛለሁ🙈😁😁😁

  • @user-kb3qy8zw3x

    @user-kb3qy8zw3x

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂 እኔም አሁን ካሁን እያልሁ ነዉ

  • @almaztaraz9929

    @almaztaraz9929

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @f8863-z7k

    @f8863-z7k

    6 ай бұрын

    እኔም ካሁን አሁን ልቀቁ አለቀቁ እያልኩኮ ሰውነቴ አለቀ😂

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng77186 ай бұрын

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የማዳም ቅመሞች እየ ነፍ አመት ኑሩልኝ እህቶቸ ለሀገራችን ያብቃን እኔ አሁን ገና እያየሁት ነው የማዳም ሰራ አያልቅ

  • @JhggyhVbhgf-jk7rk

    @JhggyhVbhgf-jk7rk

    6 ай бұрын

    Enkan abro aderesen ehtachn

  • @Kalidtofik996
    @Kalidtofik9966 ай бұрын

    ይሄ ኮመንት እምታነቡ እናታቹ ሺ አመት ትኑርላቹ❤

  • @21tube16

    @21tube16

    6 ай бұрын

    amen amen amen

  • @Tig2127

    @Tig2127

    5 ай бұрын

    አሜን🙏♥️

  • @fdrd4798

    @fdrd4798

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @user-em1dp5qq2y

    @user-em1dp5qq2y

    Ай бұрын

    አሜን❤❤

  • @user-sf8ym3ex1p

    @user-sf8ym3ex1p

    7 күн бұрын

    አሚንንን ያረብ🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-tx4yr9fq2j
    @user-tx4yr9fq2j6 ай бұрын

    አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያድርገው በተሰቦቻቺንን ከክፉ ይጠብቃቸዉ ከስደት ኑሮ ይገላግለን😢😢😢😢

  • @roqiaroqia5421

    @roqiaroqia5421

    6 ай бұрын

    አሚንን ያረብ

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z6 ай бұрын

    አድሰዉ ላይክ እዳያረገኝ አልፈልግም😂😂😂😂

  • @user-ut1iq2qn8t

    @user-ut1iq2qn8t

    5 ай бұрын

    ብትይም እሚያረግሽ ለ ክክክክኪኪኪኪ

  • @user-sf8ym3ex1p

    @user-sf8ym3ex1p

    7 күн бұрын

    ሀሀሀ መፈለግሽ እራሱ በዚህ ያስታውቃል ለማንኛውም አረጌሽ አለሁ😁😁 ማለቴ አላረኩሽም👍😁😁😁😁

  • @user-kw9md6cx1p
    @user-kw9md6cx1p6 ай бұрын

    የዛሬ ይለያል በጣም ነው ደስ ያለይ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd6 ай бұрын

    ማሪያምን በጣምነው ደስ የሚለው ጥምቀትን እኔ አብሬ ያከበርኩት ይሀል ነው የተሰማኝ የቀጣዩን አፍጥኑልል በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልን 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹💖💖💖💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c6 ай бұрын

    ሚኪ እና አቡሻ ስመቹን እውነት ፈታ ነው የምያረጉኝ በህፃኑ ጨረቆስ ይመቻቹ ❤❤❤❤

  • @EsubalewDires
    @EsubalewDires6 ай бұрын

    እውነት እናንተን ለማድነቅ የሚመጥን ቃል አንደበቴ ማፍለቅ አልቻለም!! ልዩ ናችሁ ሁላችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁና ማከብራችሁ!

  • @chernetmemire1252

    @chernetmemire1252

    6 ай бұрын

    fetarin bota lesewu?

  • @hdhdh4201

    @hdhdh4201

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @EphremBirhan

    @EphremBirhan

    6 ай бұрын

    😢😮😢😮😅😅

  • @user-hn5ix1eq9n

    @user-hn5ix1eq9n

    6 ай бұрын

    ​@@hdhdh4201😅

  • @zakiazakia6479
    @zakiazakia64796 ай бұрын

    ያሱስታ ፊቅር እና ያዴቪ ፍቅር ከኔ ጋ ይመስሰለል😂😂😂😂 ሱስታ እና ዴቪ ያምቶዱ ለይክ❤❤❤

  • @AsdAss-lh2nz
    @AsdAss-lh2nz3 ай бұрын

    ሚኪእና አቡሻ የድራማዉ ድምቀቶቾ❤❤❤❤

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፍቅር ይሰጠን ❤🎉 በያለንበተ ጠበቃው አይለየን❤❤❤

  • @gyyuu1930

    @gyyuu1930

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @user-kp7pp7bj6y
    @user-kp7pp7bj6y6 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣቹ ይሄን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር የማታ እጀራ ይስጣቹ

  • @Senaytgonderwa

    @Senaytgonderwa

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @user-uz4em2eh7i

    @user-uz4em2eh7i

    6 ай бұрын

    አሚን❤❤

  • @abibaabiba9610

    @abibaabiba9610

    6 ай бұрын

    አሜን 🤲🙏😊

  • @gdamdan
    @gdamdan6 ай бұрын

    የሀገር ልጅች ፀሎት አድርጉልኝ እርጉዝ ነኝ ሀኪም መሂድ እራሱ አልቻልኩም አይድ ለማሰራት ተሚም ተደርጊለሁ ባባ እድከፍትልኝ ነገ ደዉይ ሰላለኝ😍

  • @nebiudaniel

    @nebiudaniel

    6 ай бұрын

    አይዞሽ እማ ሁሉም ሰላም ይሆናል እማ ፍቅር ትርዳሽ

  • @Alhamdulilahe

    @Alhamdulilahe

    6 ай бұрын

    አላህ ያግዝሽ አትጨነቂ ያለ አይድእሚሰሩ ሀኪምቤት የለም እንዴ ካልሆነ በሌላ ሰው ግቢና ይዉሽ

  • @Tofajemaltofajemal

    @Tofajemaltofajemal

    6 ай бұрын

    ደነዝ ደደብ አሁን ይህንን ነገር መናገር ለኛ ምን ይጠቅመናል ምድረ መሀይብ የቤትሽን ጣጣ እዛው ደንቆሮ

  • @user-ut1iq2qn8t

    @user-ut1iq2qn8t

    5 ай бұрын

    አመቤቴ ትርዳሽ እህቴ እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @user-np9cx6ne8f
    @user-np9cx6ne8f6 ай бұрын

    ማህተባችሁን ሳይ እዴት ልቤ ደስ እደ ሚለው ❤❤❤

  • @user-zy2xo7iq6m
    @user-zy2xo7iq6m6 ай бұрын

    ኦረ አማር ክልል ኔቶር ክ ይከፈት በናፍቆት አለቀን

  • @ddesiy6325

    @ddesiy6325

    6 ай бұрын

    እሷማ ተይው እስኪ ይህው 7 ወር ሞላን

  • @user-kv2yz9tu3e

    @user-kv2yz9tu3e

    6 ай бұрын

    ፍትህ ወላ 🥺

  • @adelsouheilazeineddine991

    @adelsouheilazeineddine991

    6 ай бұрын

    እውናትሽን ነው ግን ለምን ነው?

  • @user-yu1gb7vs6z

    @user-yu1gb7vs6z

    6 ай бұрын

    አለካ እሁሉም ባታ ባይሆን ግን አለ ሽዋለይ

  • @adelsouheilazeineddine991

    @adelsouheilazeineddine991

    6 ай бұрын

    @@user-yu1gb7vs6z ሁላችንም የንጺህት የድንግል ማርያም ልጅ ናን ኸር እኔስ መሮኛል በነፍቆት ሞትሁ አማራ ምን አደረገ

  • @Ethopoe
    @Ethopoe6 ай бұрын

    እሄንን ኮማት ምታናቡ ሁሉ አለህ ሃገራችን ሰለም ይስጣልን አምን ባሉ😢

  • @mmk-wx9kh

    @mmk-wx9kh

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @WolloyeNegn

    @WolloyeNegn

    6 ай бұрын

    አሚን😢

  • @user-pd5yf5pk3j

    @user-pd5yf5pk3j

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @TASHITE-zc4ic

    @TASHITE-zc4ic

    6 ай бұрын

    አምን😢😢

  • @jemilaahmed1415

    @jemilaahmed1415

    6 ай бұрын

    አሚንንንን

  • @ebrahimomer6071
    @ebrahimomer60716 ай бұрын

    እኔ ለእናቴ አንድነኝ ከሰደት መልስ እናቴን በሰላም እንዳገኛት ዱአ አድርጉልኝ በተረፈ እንደኔ አባታችሁ ለሞተባችሁ ጀነትን ተመኘሁላቸው ለእናቶቻችሁም ጭምር እናትም አባትም ያላችሁ ረዘም ያለ እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን አሚን በሉ በኮሜንት ለእኔም ዱአ አድርጉልኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-fr4ve4kk7b

    @user-fr4ve4kk7b

    6 ай бұрын

    ኢሻ አሏህ በሠላም ያግናኛችሁ ያርብ ለኛም አሚን ያቆያችው ያኢላሂ

  • @YeneneshEmamey-gi1bu

    @YeneneshEmamey-gi1bu

    6 ай бұрын

    አሜን❤😊

  • @ebrahimomer6071

    @ebrahimomer6071

    6 ай бұрын

    ​@@user-fr4ve4kk7bامين يارب😢😢😢አሚን ያረብ

  • @user-vy2ue2kq5v

    @user-vy2ue2kq5v

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝህ

  • @uflarhkhd.bzzhmjysfsbmbxvy4976
    @uflarhkhd.bzzhmjysfsbmbxvy49766 ай бұрын

    ሚኪ እና አቡሻ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂😂😂ስወዳቸው❤❤❤😂

  • @HdBs-vr5vv
    @HdBs-vr5vv5 ай бұрын

    ዴቭ የኔ ትግስተኛ እወድሃለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vk3hy6qs3c
    @user-vk3hy6qs3c6 ай бұрын

    Ere telo yleqeq benatachu 🇪🇷🇪🇷🇪🇷wendmachu from Eritrea 🇪🇷 Miki ena abush ❤️❤️❤️❤️

  • @Firoye921
    @Firoye9216 ай бұрын

    ማሚ የኔ እናት እንኳን ደህና መጥሺሊኝ ምነኛ እንደናፍክሽኝኮ ደስታሽን ማይት ነው ይናፍቅኝ ❤❤❤❤

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya74706 ай бұрын

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብራሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @uguv1234

    @uguv1234

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-jc5nm4iz6x

    @user-jc5nm4iz6x

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤

  • @user-ut1iq2qn8t

    @user-ut1iq2qn8t

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @Ckdtf-ts7kc
    @Ckdtf-ts7kc6 ай бұрын

    ውይ ደስ ስትሉ አብሶ የሀኒቾ አለባበስ ❤❤❤

  • @user-cc5cw4bj6v
    @user-cc5cw4bj6v6 ай бұрын

    ዋው ተዋህዶ በመሆኔ ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤

  • @user-zg9ei7fw5u

    @user-zg9ei7fw5u

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg91836 ай бұрын

    እንኳን ለበኣለ ጥምቀቱ በሰላም ኣደረሳቹ ❤❤❤❤❤

  • @Mulukentena
    @Mulukentena6 ай бұрын

    በሳምንት ሁለት ግዜ የምትለ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-sc9dz9fc8t
    @user-sc9dz9fc8t6 ай бұрын

    አላህ አገራችንንን ሰለዚ ያረግልን ያረብ❤❤❤❤❤❤ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ሞታችን ባገራችን🎉🎉🎉🎉

  • @user-qg6jz1mu6p
    @user-qg6jz1mu6p6 ай бұрын

    የኔ ውዶች ሁላቹም ውድድድድድድድድ አረጋችዋለው ውድ የኢትዮ ልጆች ሌላምስሩ ቀጥሉ የመዳም ስራ አልገፋም አለኝ

  • @fatimasaciid1224
    @fatimasaciid12246 ай бұрын

    ሁልግዜ ይለቀቅልን ዉዶቸ❤❤❤❤

  • @melatmelat-fy5he
    @melatmelat-fy5he6 ай бұрын

    🥺ለምንድነው ግን አፍላ ፍቅር ሳይ እምባዬ የምቀድመኝ እንኳን ደና መጣችሁ 🙏ሚኪዬ የኔ ባርች ስወድህ♥️

  • @user-et1nw1bi4f
    @user-et1nw1bi4f6 ай бұрын

    ዋው ያገሪ ልጆች በጣም ጎበዞች በጣም ነው የምወዳቹ ጌታ ይጠብቃቹ የአመት ሰው ይበለን ❤❤❤ምርጥ ድራማ

  • @user-ol7gn9yw7q
    @user-ol7gn9yw7q6 ай бұрын

    ዴቭየ የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወድህ ወላሂ አተን ካላየሁ እራሴን ያመኛል አተና ሶሲ ለሳምንቱ አብራችሁ በፍቅር ማየት እፈልጋለሁ እድለኛ ናት ባተ ልብ መፈቀሯ ፊልም ቢሆንም ባተ አፍ ስለወጣ እድለኛ ናት

  • @jgtu7415
    @jgtu74156 ай бұрын

    ሚኪ የእውነት ያራዳ ልጅ ይመችህ

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad25686 ай бұрын

    ሂዊ በጣም ደስ ይላልከሚኪየ ጋ

  • @user-be8nn9sx9v
    @user-be8nn9sx9v6 ай бұрын

    ዴቭ እርጋታዉ ቁም ነገሩ ይመስጣል

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba78776 ай бұрын

    ዎዉዉዉዉይኔኔኔኔ እናት ልጀ ብረክእዴትደሰእደምትሉ የኔማሮሮሮችእኔናቱ አጀቴንነዉየምትበላይ እደዉ በሰማም የተለየቸነዉ የኔመልካም ወይሰወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ds3cm8eo8p
    @user-ds3cm8eo8p6 ай бұрын

    ማርያምን እኛ ቤት ፊት ለፊት ነው የሚሰሩት 😊😊

  • @user-is7kw6ij3x

    @user-is7kw6ij3x

    6 ай бұрын

    ወይት አዲሥአባናቸውወይሥልዪቦታው

  • @user-ej7fl2vk2g

    @user-ej7fl2vk2g

    6 ай бұрын

    የት ናቹ😢😢😢

  • @sikosilo4773

    @sikosilo4773

    6 ай бұрын

    እኔ ብሆን ሂጀ ድብልቅ እል ነበርር😅😅😅

  • @user-ds3cm8eo8p

    @user-ds3cm8eo8p

    6 ай бұрын

    @@sikosilo4773 😂😂👏👏👌👌👌

  • @user-ds3cm8eo8p

    @user-ds3cm8eo8p

    6 ай бұрын

    @@user-ej7fl2vk2g ብስራተ ገብርኤል ነው

  • @ggguhjhvnhh2728
    @ggguhjhvnhh27286 ай бұрын

    ማኪ❤❤አቡሻ የሳቄ ምንጭ ናቸውአቀናብረሀለሁ አላለም አይ ማኪ

  • @saramakdos5234
    @saramakdos52346 ай бұрын

    ዘበኛ እንኳ እንደኔ አይሆንም 😂😂😂ኧረ ይለቀቅ😢😢

  • @Sdetegnawa813

    @Sdetegnawa813

    6 ай бұрын

    መገንኔ😂መዳም የት ነች😂

  • @alimetali6080

    @alimetali6080

    6 ай бұрын

    😂😂😂ያቺስ ከፋ

  • @user-jh1xi8ot1l

    @user-jh1xi8ot1l

    6 ай бұрын

    ክክክክክክክክክክክ

  • @user-jt4ud3ho5p

    @user-jt4ud3ho5p

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @AAA-cy4xk

    @AAA-cy4xk

    6 ай бұрын

    😂😂😂🍋

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse74616 ай бұрын

    ሶሲ ደስ ትለኛለች 🤣🤣🤣

  • @burtukankeya3758

    @burtukankeya3758

    6 ай бұрын

    Enem

  • @shaimaalraeesy3179
    @shaimaalraeesy31796 ай бұрын

    አይ ሶስና😂😂😂😂😂😂😂ሎሚ ሊወረወርብኝ ነዉ አላለችም😂😂😂 ለማንም እንዳታወሪ ቢላት እየደወለች ዝርግፍግፍ,,,

  • @Sara-nd3ds

    @Sara-nd3ds

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-oc2rl9og6n

    @user-oc2rl9og6n

    6 ай бұрын

    ደብቂ ቢላት ንገሪ ያላት ይመስል😂😂😂😂😂

  • @zeyenbuzeyenb1591

    @zeyenbuzeyenb1591

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dassgsdr3774
    @dassgsdr37746 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የልባችነን መሻት ይፈፆምልን ጉሉ አሜን❤❤

  • @user-bk6mc7zu7z

    @user-bk6mc7zu7z

    6 ай бұрын

    አሜን(3)

  • @tilahunbeyene2128
    @tilahunbeyene21286 ай бұрын

    እንዴት እደምትመቹኝ እኮ አጠይቁኝ በጣም ነው የምችሉት ዳሞ ጥምቀትን አብራችሁ ደስ ይላ ❤

  • @user-to8kd3bb9o

    @user-to8kd3bb9o

    6 ай бұрын

    ጴንጤዎቹ ለጊዜዉ ዞር ተደረጉ😂😂😂😂

  • @haymiasegelile2576

    @haymiasegelile2576

    6 ай бұрын

    አወ ማርያምን​@@user-to8kd3bb9o

  • @fatumatube1543
    @fatumatube15436 ай бұрын

    ውይይይይ እኳን ደህና መጣቹሁ ብርታቶቸ እናተን ሳይ ድካሜ ይለቀኛል ደስ ይለኛል ግን 😢 ያለቀብኝ እደሁ ብዬ ሀሳቡ ገደለኝ በጣም ነው ሁላቹሁንም የምወዳቹሁ ግን ሳሮንን አይወክልም

  • @natnaelengedaw313
    @natnaelengedaw3136 ай бұрын

    እረ ሚኪ የምር አንደኛ ግን እረ ልለምናችሁ እረ በሳምንት 2ቀን አድርጉት እእ የምር ምርጥዬ ነው ሚሆነው በዚህ ምትስማሙ ላይክክ አአ

  • @edel1883
    @edel18836 ай бұрын

    ወይኔ ያለምክንያት አደለም የምወዳችሁ የሳቂ ምጮች አሞኝኳን እናተን ሳላይ ማደር አልቻልኩም የሏሚዋ ነገር በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ አቦ የሳቂ ምጮቼ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በመቀጠል እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጊቲችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብረሀነ ጥምቀቱ የአመሰው ይበለን ልኡል እግዚአቤሂር ሰላም ፍቅር ለእናት አገራችን ለምዬ ኢትዮጲያ እግዚአቤሂር እኛን ስደተኞች ልጆችህንም አስበን😘😘😘😘👏👏👏

  • @user-sc7sb8sr9w
    @user-sc7sb8sr9w6 ай бұрын

    እረአታሳጥሩት❤❤❤

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare6 ай бұрын

    አቤት የደንባሪት ቅናት 😅😅ደስ ሲል

  • @f8863-z7k

    @f8863-z7k

    6 ай бұрын

    በጣም😊😂😂😂😂😂😂

  • @alimetali6080

    @alimetali6080

    6 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-yd5uy7tq3b
    @user-yd5uy7tq3b6 ай бұрын

    ዩቱብ አልወድም ነበረ አሁን ግን የኩንትራት ደንበኛ እመስላለሁ😢😢😢

  • @user-zo4bu1uo8z
    @user-zo4bu1uo8z6 ай бұрын

    ብሩኬ እናቱን እኳንማስታወስነበረበት አይደል

  • @jarejarry4552
    @jarejarry45526 ай бұрын

    ዋው በሳቅ ነው የጨረስኩት የአቡሻ ተንኮል የሄዋን ቅናት 😂😂

  • @Sara-nd3ds

    @Sara-nd3ds

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @buzuleb945
    @buzuleb9456 ай бұрын

    ሚኪና ኣቡሻ ሶሲ በጣም ነው የምታዝናኑኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ ብሩኬ ደግሞ ወደራስህ ተመለስ ኣታናደኝ😂😂😂

  • @user-pw8if5nd5j

    @user-pw8if5nd5j

    6 ай бұрын

    Uhyrf

  • @user-pw8if5nd5j

    @user-pw8if5nd5j

    6 ай бұрын

    Uhrymc😢❤

  • @Uofuhic-gv7dr
    @Uofuhic-gv7dr6 ай бұрын

    ማሚ መጣች በመንጣታ ደስ ብሎኛል

  • @selamassefa6964
    @selamassefa69646 ай бұрын

    ብሩክ ግን መረሳቱ በጀው እንጅ ሀና እንዴት እደምታሰቃየው 😂😂😂😂😂

  • @user-sg5em5pl4d

    @user-sg5em5pl4d

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂አወ

  • @eyshaali
    @eyshaali6 ай бұрын

    የወንዶች ጉድ አላልቅ አለኝ 😅😅 ለማንኛውም በርቱ🎉

  • @user-cm3nj6cy7p
    @user-cm3nj6cy7p6 ай бұрын

    ወይ በሳቅ ነው የምር የጨረስኩት በጣም ደስ ይላል ውዶችየ በርቱልን🥰🥰🥰🥰

  • @nebiltesfaya4137
    @nebiltesfaya41376 ай бұрын

    ብሩክ አበዛውጅ እናቱንና ሀኒን እየጎዳቸው ነው

  • @xcg7944

    @xcg7944

    6 ай бұрын

    ሳህ😢

  • @hseid4061

    @hseid4061

    6 ай бұрын

    እናቱን ማስታወስ አለበት ሀናን ግን ላ

  • @user-mk3to7pv9p
    @user-mk3to7pv9p6 ай бұрын

    ዉዶችእንኳንደናመጣቹ❤❤❤❤

  • @Uofuhic-gv7dr
    @Uofuhic-gv7dr6 ай бұрын

    ሚኪ አድናቂህ ነኝ ሂዋንን በማሳመንህ ዴፍ እደዛው ሂዊ ተመቸሽኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zxc786-qg2eg
    @zxc786-qg2eg6 ай бұрын

    ኧረ የሰምንቱ ሪዝማት❤❤❤

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5w6 ай бұрын

    ፍትኽላማራኽዝብለጀግኖቻችንፍኖ❤

  • @zenetzenet7786
    @zenetzenet77862 ай бұрын

    እረ ወይኔ ይከ ፊልም በሳቅ ሆዴን አሳመመኝ😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣👈

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y14 күн бұрын

    እሪረረረ አቡሻ ተርፈሀን ከድጋዩ እና ከጫማው😂😂😂😂😂😂

  • @HASNAAHMED-km1kr
    @HASNAAHMED-km1kr6 ай бұрын

    ብሩክ, አሁንማ አስጠላህኝ

  • @user-vf2su3sm5s
    @user-vf2su3sm5s6 ай бұрын

    ወይኔ ሚኪና አቡሻ እናንተን አለማድነቅ አልችልም

  • @user-gk7sm2vz1g
    @user-gk7sm2vz1g6 ай бұрын

    ሚኪ እና አቡሻ እና ሔዋን ታዝናኑኝ አላቹሁ ሕፃኑን

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew63566 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ 🙏

  • @rahwaye
    @rahwaye6 ай бұрын

    ሐና አለባበስሽ ደስስስ ሲል ልከኛ "ሴት"!❤

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema61906 ай бұрын

    ሸርተቴ በሸርተቴ እንዳትሆን አላለም ወይ አቡሻ😂😂

  • @user-pi5fx3kk8m
    @user-pi5fx3kk8m6 ай бұрын

    የጥምቀት ሎሚ ግን መቅረት አለበት ሌላ እምነት ተከታዮች በሀይማኖታችን የሚፈቀድ እየመሰላቸው ሀይማኖታችንን እያሰደብን ነው ሎሚ ባህላዊ እንጂ ሀይማኖታዊ አይደለም

  • @ethiopiaworld5952
    @ethiopiaworld59526 ай бұрын

    እኔ ተከታታይ ፊልም ድራማ እሚባል ነገር ተከታትየ አላቅም በዚህ ግን ተለክፌ እስከሚደርስ በጣም ነው በጉጉት የምጠብቀው

  • @Hi-yq3.U_ZfT77g
    @Hi-yq3.U_ZfT77g6 ай бұрын

    Ijoolleen keenya maatii naaf ta'aamee!

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2m6 ай бұрын

    😂😂😆😆😆😆አቡሽና ሚኪ ፍቅራቸውም ጠባቸውም አያስታውቅ ደስስስስስ ይላሉ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday6 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ያምራል ልዩ ነው

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q6 ай бұрын

    ሚኪና አቡሻ ስወዳቸው❤❤❤

  • @user-tl5us6ed3k
    @user-tl5us6ed3k6 ай бұрын

    ዛሬ በጣም ጓግቻለው የፊዩሪና የሳሮንን መጨረሻ ለማየት❤👌😍😍

  • @user-uq5nz3py9y
    @user-uq5nz3py9y6 ай бұрын

    እንኳን አደረሳቸሁ ወደቸየ🙏🙏👏👏ወኒየ አቡሽ😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @user-iv1rl1ip9r
    @user-iv1rl1ip9r6 ай бұрын

    እውነተኛ ገፀባህርይውን ሚኪ እና አቡሻ ቢጫወቱ ምነኛ ደሰ ባለኝ

  • @sonysony-zu8gc
    @sonysony-zu8gc6 ай бұрын

    ይሄንፊልም ለማየትሰቴአቆምኩት አላህ ከሰውቤትያውጣን😢😢

  • @user-vs8kq4zi4p

    @user-vs8kq4zi4p

    6 ай бұрын

    እኔመቸም ጭልጥብየነውየምሄደውወደልጅነትፍቅሬ😂😂

  • @SharaDha-ec1zw

    @SharaDha-ec1zw

    6 ай бұрын

    የምር እኔም 😭😭

  • @rahima1683

    @rahima1683

    6 ай бұрын

    አሚን❤

  • @selamgoytom-dj4mb
    @selamgoytom-dj4mb6 ай бұрын

    አፍላዎች እንካን ደና መጣችሁ አብሽ እና ሚኪ የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ

  • @user-ut3yc5sp8r
    @user-ut3yc5sp8r6 ай бұрын

    የብሩኬእናት፣እኳንደህናመጣሽ፣ማማየ

  • @HiwetiYene
    @HiwetiYene6 ай бұрын

    ወይኔ ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበልልን ሚኪና ሂዊ ሀንየና ዳዊት ጥሩ ትወና ነው መልካም ጓደኛ የደስታ ምንጭ ነው ለሁላችንም ጥሩ ጓደና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏💚💛💜

  • @TemesgenWorkie
    @TemesgenWorkie6 ай бұрын

    ምርት ነው

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa30566 ай бұрын

    ዴቭ በጣም ነው እምወድህ❤❤❤❤❤ጸበይህ አይቀየር ምርጥ ልጅ

  • @user-mq3ln4ku3o
    @user-mq3ln4ku3o6 ай бұрын

    ሰረ እረ ሚኪ እና አቡሽዬ ማኛ ❤❤❤❤❤❤ ሰጠብቃቸሁ ክኮ ነብር በሩኬ እና ሀኒቾ እንኳደህና መጣቸሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ssmmiiii7092
    @ssmmiiii70926 ай бұрын

    ውይ ተዋህዶ መሆን መታደልነው ወይኔደስስትሉ🙏🍋🍋🍋🍋🍋🍋

  • @weyniyenegqonijewa
    @weyniyenegqonijewa6 ай бұрын

    ደስ ይላል ይመቻቹ በሳምንት ሁለቴ አርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі