ፖለቲካ አልናገርም ! /እማማ ዝናሽ emama zinash | Zeki Tube

Ойын-сауық

Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@zekitube2212?si=...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Пікірлер: 135

  • @Sara-ix5rv
    @Sara-ix5rv23 күн бұрын

    የኢትዮጵያን ፊልም ከማየት የማማ ዝናሽ ያዝናናኛል

  • @negabe7417

    @negabe7417

    23 күн бұрын

    ትክክል ❤ በጣም ብልህ ነሽ 👍

  • @slntayehucherney8210

    @slntayehucherney8210

    22 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xz3iy6ti5m

    @user-xz3iy6ti5m

    22 күн бұрын

    👍👍👍😂😂😂😂

  • @user-kw7fk8vd4v

    @user-kw7fk8vd4v

    22 күн бұрын

    100% ትክክል ነሽ እህቴ...

  • @yonasbahta2777

    @yonasbahta2777

    22 күн бұрын

    Yes👍

  • @user-up2eu9do2o
    @user-up2eu9do2o23 күн бұрын

    ወገኖቼ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በኣል በሰላም አደረሳችሁ ደግሞ ያመት ሰው ይበላችሁ እግዚአብሔርዬ የኔ አባት እንደ ሃጺያቴ ሳይሆን እንደቼርነትህ የማታዬን አሳምርልኝ የንሰሃዬን ጊዜ አቅርብልኝ አሜን አሜን አሜን!!!!!!!

  • @slntayehucherney8210

    @slntayehucherney8210

    22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede593122 күн бұрын

    ዘኪዬ ካንተ አላውቅም ግን የሚያዝናናቸውን ነገር እንጂ የሚያበሳጫቸውንና የሚያስጮሀቸውን ነገር አታርግ በጤና እንዲኖሩልህ እማምዬ ኑሩልን🙏🏾❤️

  • @mametohem7990
    @mametohem799023 күн бұрын

    እማማዝናሽዬ ዘካርያስ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👏👏👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa685723 күн бұрын

    ዘኪ ተባረክ የእማማ ዝናሽ ምርቃት ይድረስህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @rozasebru103
    @rozasebru10319 күн бұрын

    እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ይስጦት ዘካሪያስ ልጅህን ያሳድግልህ ፍጣሪ💐❤️💐❤️💐🫶🙏🙏🙏

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime58122 күн бұрын

    ዘካርያስ እያስጨነካቸው ነው። ምግብ ብቻ ጤንነት አይሆናቸውም። ስጮህ አመመኝ ሲሉህ ውነታቸውን እንደሆነ አምነህ ልትጠነቀቅላቸው ይገባል።

  • @user-pb4rj7ck2t
    @user-pb4rj7ck2t23 күн бұрын

    እሳቸው መጠጣት እየፈለጉ አላስጠጣቸው አልክ ቀልዱ ቢቆይ ምን ነበር ጠጠው እሲጨርሱ

  • @korichafantaye1135

    @korichafantaye1135

    22 күн бұрын

    Tekekele

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie194622 күн бұрын

    😹 እማማ ዝናሽዬ፡ የኢትዮጵያ ድመቶች የተለዩ ናቸው! ፍሪጅ እየከፈቱ ምግብ የሚሰርቁ!!🙀 በጣም Smart ድመቶች! 😂

  • @semret859
    @semret85922 күн бұрын

    የወታደር ፍቅር አልወጣላቸውም እማማ ዝናሽዬ❤😂😂

  • @addisemetiku1495

    @addisemetiku1495

    19 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @meseretgetawedey

    @meseretgetawedey

    15 күн бұрын

    ልጃቸው ወታደር ሁኖ በዛው ነው የቀርው😢😢

  • @semret859

    @semret859

    15 күн бұрын

    @@meseretgetawedey ለዛ ነው የኔ እናት

  • @user-pt1oh2yf6h

    @user-pt1oh2yf6h

    15 күн бұрын

    ​@@meseretgetawedeyምንልጃቸዉብቻባላቸዉም ጭምርወታደርነበሩእንጅ❤❤

  • @negabe7417
    @negabe741721 күн бұрын

    የ አመማ ዝናሽ ፕሮግራም በ ፩ ቀን አልጨርሰውም 😁😍

  • @sreda1847
    @sreda184723 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂። እማማ ዝናሸዬ ዘካረያሰ ፈጣረ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa122622 күн бұрын

    እማማ ዝናሽዬ😂😂 ፋኖነው እንዴ የመጣቦት😂😂ፀጉሩ ምንድነው የርበኛ አረፋኖ💚💛❤️ፋኖ ነው እማማዬ🥰

  • @mahiletgetachew
    @mahiletgetachew22 күн бұрын

    እዴማና ጤና ለእማማ ዝናሽ ላንተም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tutyruby-vp2my
    @tutyruby-vp2my23 күн бұрын

    ❤❤❤❤Emma zenashe and Zaki we love you so much and God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael627822 күн бұрын

    ይማርዎት እናቴ 🙏🙏🙏

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon55122 күн бұрын

    እማማ ዝናሽ እና ዘኪ ምነው ጠፋችሁ በሰላም ነው?እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @senaitzewde2336
    @senaitzewde233620 күн бұрын

    ሳቅ ሲያምረኝ አማማ ዝናሽን በማየት አዝናናለሁ አድሜና ጤና ይስጣቸው ዘካሪያስ ታድለሀል

  • @KiyuKiyu-lk9yl
    @KiyuKiyu-lk9yl23 күн бұрын

    የእማማዝናሽ አይ ኪው ቢጠና ጥሩ ይመስለኛል

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube14922 күн бұрын

    ዘኪሻዬ ፀጉሩን ብታውሰኝ ሰርግ አለብኝ😅😅 ❤❤❤❤❤

  • @lovetube9672

    @lovetube9672

    21 күн бұрын

    😂

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n23 күн бұрын

    ደስ..ሲሉ..የኔናት

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem715223 күн бұрын

    ናፍቀውን ነበር❤

  • @nininini20
    @nininini2023 күн бұрын

    እድሜና ጤናይስጥልኝ: ኣቤት ያወቁህ እልታ 😂😂😂

  • @hanlove412
    @hanlove41222 күн бұрын

    😂❤ዘኪ ትለያለህኮ እማማ ዝናሽ ውድድድ

  • @user-kw7fk8vd4v
    @user-kw7fk8vd4v22 күн бұрын

    እማማየ ሺ አመት ይኑሩልኝ😂😂😂

  • @negabe7417

    @negabe7417

    21 күн бұрын

    እስማማለሁ 👍

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu170922 күн бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ወይኔ እናቴ ቆይተው ቆይተው እሽእሽ ይላሉ😅😅😅

  • @natey16
    @natey1620 күн бұрын

    የፖለቲካ ሕልምስ ይፈቱ ይሆን ዘኪ ?😂 ጠይቅልኝ😂

  • @marthaargaw8956
    @marthaargaw895617 күн бұрын

    ዘኪዬ አንድቀን በድምፅህ እንዳይዙክ 😍

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu231123 күн бұрын

    ያሁኑ መንግሥት ሰራ ነው የሚወደው አላሉም😂 አይ እማማ ዝናሸ እንኳን ሰራ መኖርም አልፈቀደልንም 😢

  • @slntayehucherney8210

    @slntayehucherney8210

    22 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asfawbizaniemaru433

    @asfawbizaniemaru433

    21 күн бұрын

    ጥምባታም ሀገርህ ሄደህ ኑራ የውሻ ልጅ

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile813022 күн бұрын

    የኔ እናት እምነቶት ታላቅ ነው❤😂

  • @henokwoldemariam2306
    @henokwoldemariam230621 күн бұрын

    Zeki tew

  • @user-dr3ng7jx7o
    @user-dr3ng7jx7o7 күн бұрын

    በጣም እወዳቸዋለሁ

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw799920 күн бұрын

    Ewnet naw

  • @adamia3883
    @adamia388318 күн бұрын

    Tabarke wondem 😍🙏

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam459918 күн бұрын

    እግዚአብሔር የእማማ ዝናሽን እድሜ ያርዝምልን

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er16 күн бұрын

    እማማ ዝናሽን የእውነተኛ ወታደር መተው ቢጠይቃቸው ደስ ይለኛሌ አይሽሩ እኛ አለንልሽ ቢሉያ

  • @fastkitchen9684
    @fastkitchen968421 күн бұрын

    emama tetfafan nafikug

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s22 күн бұрын

    ወይ የዛሬው ይለያል😂😂😂

  • @PETIROS-ds6sg
    @PETIROS-ds6sg23 күн бұрын

    ዘኪ😍😍😍

  • @SelihomSelihom-hn9yq
    @SelihomSelihom-hn9yq20 күн бұрын

    Zeki belela episode demo yedro echongachu nebereku belachew 😅😅😅😅 u killed me yo!! Esachewen one day I hope ayachewalew❤❤❤❤❤

  • @negabe7417
    @negabe741723 күн бұрын

    ምንድነው ችርሱ 😍🤣😍🤣

  • @jujuagedew1967
    @jujuagedew196721 күн бұрын

    በህልሜ...በህልሜ😂😂

  • @MuniraMohammed-q4r
    @MuniraMohammed-q4r23 күн бұрын

    Adametachew Zeki

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w22 күн бұрын

    ወይኔጉዴ እማማዝናሽ ይሔመንግስት ስራይወዳል አላሉም መኖርአልፈቀደልንም ይሔ የተሸጠ ሴጣን የንጹሀን ደምእና እንባ አስክሮታል እንኳን ሊሰራ ሊያሰራን ቀርቶ አይ እማዝናሽዬ የኢትዮጵያ አያት የኔናትት ኑሩልን

  • @abezuworku1528
    @abezuworku152822 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤yen inat❤❤

  • @SaraGeleta
    @SaraGeleta19 күн бұрын

    Zeki ke weyezero ashine alu gare asetarekashewe

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon55122 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤እወይ እማማ ዝናሽ እና ዘኪ❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael627822 күн бұрын

    እማማ ዝናሽዬ አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏

  • @edenbayisa
    @edenbayisa13 күн бұрын

    yene enat 😂❤

  • @alemabebe6691
    @alemabebe669123 күн бұрын

    Ere besak moten🤣🤣🤣edemewoten yarzemelen ke tena gare❤❤❤❤❤

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon3023 күн бұрын

    ዘኪ ከቻልክ ክምሩን ከማማ ዝናሽ ጋር አገናኘው😂😂😂😂😂

  • @slntayehucherney8210

    @slntayehucherney8210

    22 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj22 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi853721 күн бұрын

    እማማ ዝናሽዬ ሰላሞት ብዝት ይበልልኝ ከነ ልጆት ውድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenmera842
    @edenmera84223 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218Күн бұрын

    ኡኡኡ ልል ነዉ😂😂😂

  • @YasminAbdulahi-fc4wz
    @YasminAbdulahi-fc4wz22 күн бұрын

    Emama zenash❤ mtam new ymeyskug❤

  • @yordanostesfaye1625
    @yordanostesfaye162523 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeyada12
    @zeyada1223 күн бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @astertadese2229
    @astertadese222923 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EseteBelayneh
    @EseteBelayneh22 күн бұрын

    Thank you zaki❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi20 күн бұрын

    ዘኪዬ ለምን የጆሮ ማዳመጫ አትገዛላቸውም በማርያም

  • @user-es1bk3uu5h
    @user-es1bk3uu5h16 күн бұрын

    አንቺናሉ የምናብ ጠላት ሰጠሀቸው 😅 ደስሲል ስንት እንደዚ የሚያዋራቸው ያጡ አዛውንቶች ይኖሩ ይሆን

  • @EseteBelayneh
    @EseteBelayneh22 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etushmoga2557
    @etushmoga255723 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @henokwoldemariam2306
    @henokwoldemariam230621 күн бұрын

    Bemariyam tewachew

  • @jemalshambel
    @jemalshambel21 күн бұрын

    ግን ለምን ታስጮኻቸዋለህ?

  • @kefetatube3338
    @kefetatube333818 күн бұрын

    ለእማማ ዝናሽ ሚሪንዳ ጣፍጭ ጁስ ባትሰጦቸው ይመረጣል። ደሞ ጭቅጭቅ አታብዙባቸው ልባቸውን አታድክሞቸው

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s22 күн бұрын

    ተኝተው ያልሙ😂

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu170922 күн бұрын

    ደግም ተላላ ነችው እኮ

  • @user-qg1dh6mk6l
    @user-qg1dh6mk6l22 күн бұрын

    አታበሳጫቸው

  • @henokwoldemariam2306
    @henokwoldemariam230621 күн бұрын

    Alfelgem alu ywedhal tewachew

  • @tilahunkereta6341
    @tilahunkereta634123 күн бұрын

    Ande helem negerachew . Lela ken . Behelme megeb sebala sebela adrer yehew ahunem meblat alakuaretkum belachew .just for fun .thank you zeki

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m22 күн бұрын

    Kaa ethiyopiya comadey kaa mayet yamama zinash comadey 1 nw

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem715223 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @EseteBelayneh
    @EseteBelayneh22 күн бұрын

    😊😊😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie101218 күн бұрын

    😂😂😂❤

  • @vbb1243
    @vbb12435 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😅😅

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s23 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @SamarawitSamrawit
    @SamarawitSamrawit16 күн бұрын

    Anchin alu tekerbilin please 🙏 😢 😂😂

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged979521 күн бұрын

    በተደጋጋሚ ቢነገርህም እምቢ ያልከው አታበሳጫቸው የማይወዱትን አታድርግ መልፋትህ ላይቀር

  • @user-ff8vj9ci6v
    @user-ff8vj9ci6v22 күн бұрын

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @mrn3878
    @mrn387822 күн бұрын

    😂😂👍👍👍❤❤❤❤💚💛❤😍😍

  • @user-je7nl3ke5c
    @user-je7nl3ke5c23 күн бұрын

    Kkķkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @newthink2129
    @newthink212923 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure321423 күн бұрын

    Ere benath atasechuhachew

  • @friyeamen9579
    @friyeamen957923 күн бұрын

    ምናለ ባታስጮሀቸው አስሬ ፖለቲካ እያልክ?! የሆንክ ልብ አድርቅ ነገር ነህ እሺ🤯 በአሁን ዕድሜያቸው የሚያስደስት የሚያስቅ ነገር ብቻ የሚያስፈልጋቸው፡፡ 🤷🏽‍♀️

  • @almaz-rudy8793

    @almaz-rudy8793

    22 күн бұрын

    በተለይ ብስጭት ሲሉና ሲጮሁ ማየት ይሰቀጥጣል

  • @mmmmesaaa6509
    @mmmmesaaa650923 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m22 күн бұрын

    Emam zinashen saye dase yelanyale😂😂😂😂😂

  • @brkti_tube
    @brkti_tube22 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pj5mk3uh1h
    @user-pj5mk3uh1h7 күн бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw799919 күн бұрын

    Zuki you make more lounge 😂than Ethiopian comedian.

  • @hailusisay1911
    @hailusisay191121 күн бұрын

    ለምን የጆሮ ማዳመጫ አትገዛላቸዉም? ወይንስ መጩዋጩዋሁን ፈልገሄው ነዉ?

  • @tsigereday6490

    @tsigereday6490

    19 күн бұрын

    አፍህን አትክፈት የዘኪን እሩብ አትሰራም ለነብሱ ነው የሚሰራዉ የሱን ያህል አቅም ክለህ ብዙ የሚረዳ ሰዉ አለ እርዳ ካልቻልክ አፍህን ዝጋ ችጋራም

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s22 күн бұрын

    😂😂😂

  • @martha1043
    @martha104322 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @henokwoldemariam2306
    @henokwoldemariam230621 күн бұрын

    Kkkkk

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf22 күн бұрын

    😂😂😂 አይ ማማ ዝናሺ ያሁኑ መንግስት ወሬ አይወድም ስራ ነዉ የሚወደዉ አሉ ያሁኑ መንግስት ወሬ ተረት ነዉ የሚያወራዉ በየስብሰባዉ እጂ ስራ አያቅም እሱ የሚያቀዉ ጦርነት ሰዉን ማስጨረስ ነዉ የተረገመ መንግስት😂😂

  • @ababamoges4604
    @ababamoges460420 күн бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu170922 күн бұрын

    ይህው ሳስነጥስይ ደጋግሜ አስነጠስይ

  • @yeshi2661
    @yeshi266122 күн бұрын

    ቦተሊካ ነው የምባለው በማማ ዝናሽ አማርኛ አስተካክል😅

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam638422 күн бұрын

    ያሮጊት ቀላል! እግዜር ይማራቸው

  • @meselechfeyessa1226

    @meselechfeyessa1226

    22 күн бұрын

    ምን አረጉህ???

Келесі