''ወደደኝ አልወደድኝ'' እማማ ዝናሽ አዲስ | Emama zinash New Video | Zeki Tube

Ойын-сауық

Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@zekitube2212?si=...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Пікірлер: 127

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy6 ай бұрын

    አችናሉ ትምጣ 😂ምትሉ ላይክ

  • @metasebiayalew1368

    @metasebiayalew1368

    6 ай бұрын

    😊

  • @zekitube2212

    @zekitube2212

    6 ай бұрын

    ትመጣለች 😂

  • @user-dq4nq4yf6e

    @user-dq4nq4yf6e

    6 ай бұрын

    ​@@zekitube2212 አወ ይመጡ ናፍቀዉናል ዘኪ አጓትህም ይምጡ

  • @genetiligabawu1709

    @genetiligabawu1709

    6 ай бұрын

    ትምጣልን.

  • @genetfekadu7095

    @genetfekadu7095

    5 ай бұрын

    አንቺን አሉ ትምጣ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat30786 ай бұрын

    ዘካርያስ ለህማማ ዝናሽ ያረከውን ፈጣሪ ውለታህን ይመልስልህ።

  • @hawatube4864
    @hawatube48646 ай бұрын

    እማማ ዝናሽ እየ ዛሬ ደግሞ ደምቀዋል❤❤ የለበሱት ጥበብ ሲያምር❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j6 ай бұрын

    እድሜ ጤና ይስጥዎት እማማ ዝናሽ 💕👏👏💐💐 እውነታቸውን ነው በላብ ተሰርቶ የተስጠ ነወይ የሚለው ያሳስባቸዋል መሰል😢ብሎም ልጅ ካለ ልጅን ለመመረቅ፣ትዳር ካለም ትዳራቸውን ለመመረቅ ነው።እኛኮ አንጠይቅም ያሁን ሰዎች ነጥቀን ብቻ ነው የምንወስድ እማማ 👍👍👍 የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጀማነሽ 👍ዘኪ ፣ሁላችሁም ተባረኩ👏💐💐

  • @ethiobuzzfeed
    @ethiobuzzfeed6 ай бұрын

    የማታ እንጀራ ማለት እማማ ዝናሽ ናቸው ❤

  • @user-un2ju5lm3l
    @user-un2ju5lm3l6 ай бұрын

    የኔ እናት ዘኪን ትወስድብኛለች ብለው ሰግተው እኮ ነው የጠሏት አንችን አሉን❤

  • @ejigayehuwoldegeorgis9116
    @ejigayehuwoldegeorgis91166 ай бұрын

    ዘካርያስ ተባረክ

  • @clickcell4333
    @clickcell43336 ай бұрын

    የእማማ ዝናሽዬ ፎቶ ፊትለፊት ታየኝ😂❤❤❤እናትና ልጅ ዕድሜ ከጤና❤❤❤

  • @siforamamo7724
    @siforamamo77246 ай бұрын

    እማማ ዝናሽ ጎበዝ በደንብ ነው ሚጠይቁት😂😂😂

  • @hannujonur1095
    @hannujonur10956 ай бұрын

    ተባረክ ዘኪ ❤🎉❤🎉❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17096 ай бұрын

    የኔ እናት. እንጀቴን በሉት እሽ የቻላ የገናም ቀጤማ አልጉዙጉዝም ሚካኤል አልጉዘጉዘም አቶነው ምስል አሉ ፍ 😢😢

  • @user-miko443
    @user-miko4436 ай бұрын

    የማማ ዝናሽ ወታደሮች የናፈቀው መቼ ነው የማያቸው

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl6 ай бұрын

    Kkkkkk በስመአብ ጥያቄ?አቤት አንቺን አሉን ሲጠልዋት፣? እግዚኦ !! እማማ ዝኑዬ የኛ ደስታ ኑሩልን እንወዳችዋለን❤

  • @user-pf7qj4jn6n
    @user-pf7qj4jn6n6 ай бұрын

    እማማ ዝናሽ በጣም የሚናፍቁኝ እናት..

  • @menutube7647
    @menutube76476 ай бұрын

    ወይኔ አንቺላሉን ሲጠሏት 😜🙆‍♀️😂 በናትህ ዘኪ አንድ ቀን አንቺላሉን ሁነህ ለምን በጉን ብቻዎትን በሉ በላቸው 😂

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe19696 ай бұрын

    እማማ ዝናሽ❤❤❤ዘኪ ተባረክ❤❤

  • @user-fd6up2nh1z
    @user-fd6up2nh1z6 ай бұрын

    እማማ ዝናሽዬ ፈጣሪ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ዘኪዬ እንድት ነክልኝ

  • @senayetteshome8402
    @senayetteshome84025 ай бұрын

    ረጅም እድሜ እመኛለሁ ለእናታችን እማማ ዝናሸ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa12266 ай бұрын

    😂😂😂ፍርፍር ብዬነው የሳኩት ወይ እማማዬ😂😂ውይ ምርመራ🥰🥰

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe6 ай бұрын

    የድመቲቱ በጉን ተከትላው መጮዃ የሚገርም ነው ። " እረዱልኝ እረዱልኝ " የምትል ይመስላል።😢

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv6 ай бұрын

    ጀባነሽ መታደልሽ የአንቼ ነገር አይሆንላቸውም

  • @TuTu-sj9vy
    @TuTu-sj9vy6 ай бұрын

    አይ እማማዝናሽ ምርቃት ከሀገር ሰላም ጋር

  • @nmha4141
    @nmha41416 ай бұрын

    ተበረክ ዘኪ እማማ ዝናሽ ስወዶት

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte35146 ай бұрын

    ጎበዝ እማማ ዝናሽ

  • @emukal
    @emukal6 ай бұрын

    አይ እማማ ዝናሽ ከስር መሰረቱ ካላጣሩ ንቅንቅ የለም😂😂 የኔ እናት አሜንን እድሜ ከጤና ለርሰዎም ይስጠዎት

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy87936 ай бұрын

    እባክህን ዘኪ በበአል ቀን አንቺንአሉን አታንሳባቸው ፤ከአንደበታቸው ክፉ ቢወጣ ምን ጥቅም አለው?

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia78946 ай бұрын

    እንኩዋን ደና መጣቹ ሙሉ ጤና ይስጣቹ ማነው ላፍቶ ት/ቤት የተማረው እስቲ በላይክ ካላቹ እዛ ሳልጨርስ መጥቼ የሳውዲ ት/ቤት አለቅ አለኝ ❤❤

  • @gegeabate-lv1gd
    @gegeabate-lv1gd6 ай бұрын

    እማማ ዝናሽየ የኔ ናፍቆት

  • @user-jd6fr2ed8g
    @user-jd6fr2ed8g5 ай бұрын

    ፈጣሪዬ የ እማማ ዝናሽን.እዴሜ ይስጠን🙏🙏🙏እማማ ዝናሽ እዴሜ ይስጦት🙏 ዘኪ ዘር ማዘርክ ይባረክ.እዴሜ ይስጥክ ❤

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4t6 ай бұрын

    የማምዬ. ምርቃት. በጣም ጥሩ ነው

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde45226 ай бұрын

    « ከሃገር ሰላም ጋራ » ደስ የሚል ምርቃት :: 😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ምን አረገቻቸው አንቺናሉ 🤣🤣🤣 ሪሞቱ ለስልክነትም ያገለግላል እንዴ😂

  • @Tina-wz4nl

    @Tina-wz4nl

    6 ай бұрын

    😂😂

  • @saradezi8588
    @saradezi85886 ай бұрын

    እውይ ስታምሩ እናትና ልጅ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta75486 ай бұрын

    እማማ ዝናሽይ እንኳን አደረሶት 🇪🇹እንበላለን♥ቆዳው ይነጠፋል ቡና ሲፈላ♥🇪🇹

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf6 ай бұрын

    እማማ ዝናሺ የፖሊስ ትያቄ ነዉ የሚጠይቁት በደብ ጠይቁ😂😂😂😂 ለካ ሁሉንም አጣርተዉ የሚጠይቁት ለመመረቅ ነዉ የኔ ናት😂🎉🎉❤❤

  • @user-wb1eh2eo4t
    @user-wb1eh2eo4t5 ай бұрын

    አይ እማማ ዝናሽ የሰፈሩን ስም ጭምር ለመመረቅ ነው ❤❤❤

  • @ayelechchibssa3180
    @ayelechchibssa31806 ай бұрын

    ወይ ይሔ የእርጎ ፍቅር እንዴት ቢወዱ ነው እባክህ ዘኪ አታስቀርባቸው።

  • @SaraSara-fo4bz
    @SaraSara-fo4bz6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤እማማ ዝናሽየ ሥወደወት

  • @askidesta4271
    @askidesta42716 ай бұрын

    ዘክየ ምርጥ ሠው ❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam45994 ай бұрын

    እማማ ዝናሽ እኮ ፓሊስ ናቸው እድሜዎትን ያርዝመው ዘኪ ስድብ ሲጀምሩ ሌላ ወሬ አውራቸው

  • @fikirmekonen4220
    @fikirmekonen42206 ай бұрын

    ወይ ዘኪ በሌለች አንችን አሉ እማማ ዝናሽ ጭርጭር አረካቸው

  • @user-ob7qy3jy1m
    @user-ob7qy3jy1m6 ай бұрын

    ዘኬ በዚህ አጋጣሚ አንችን አሉ ሆነህ በግ እንደገባ እዚህ ቤት ሰምቼ ነው ብለህ እባክህን ሌላ ቪዲዬ ስራ የእማማ ዝናሽን ፊት ማየት ፈለኩ

  • @m.bedane7442
    @m.bedane74426 ай бұрын

    አቤት የኔ ወይዘሮ ሲያምሩ

  • @abebahabte8469

    @abebahabte8469

    6 ай бұрын

    ውብ ናቸው እኮ እማ ዉዴ ❤😂

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi85376 ай бұрын

    እማማ ዝናሽዬ ምርቃነው ፖሊስ ምርመራ ነው ዘኬ ሆዴ ቆሰለ የኔ እናት በጅምላ መርቀዋል በቃ ድጌ የለም አታድክማቸው ወዬ አችናልሉ ምን አረገቾት ኑሩልኝ

  • @ደስታ
    @ደስታ5 ай бұрын

    ወይኔ 😅 ጀመነሽን ብየረገኝ ብዬ ተመኛዉ😢❤😅😅 ኡኡኡኡኡኡ😢

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem71526 ай бұрын

    endat endmarbachew zeki fetary yeberekeh❤

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wgАй бұрын

    አችናሉ ይምጡ😂😂እደት እደሚጠላት😂😂

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g6 ай бұрын

    የሳቄ ምንጭ 😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n6 ай бұрын

    የኔናት❤❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban57145 ай бұрын

    ማነች አቺላሉ እማማን የምታናድድ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye54186 ай бұрын

    Zeki❤emama zenash❤

  • @tsehaizewodie6792
    @tsehaizewodie67926 ай бұрын

    Zeki gedelkegn, ende zare Seke Alakem. Eseyi Jemuyen yiwedutal. E/r edmena Tena yistachihu Ayileyachihu Tebareku.

  • @htwy52

    @htwy52

    5 ай бұрын

    ዘኬ በቅንነትህና በትእግሥት በጣም ቀናሁ። መንፈስ ቅዱስ የሰጠህ ፀጋ ነው።

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i5 ай бұрын

    አንቺን አሉ ያላችሁ እስቲ እንያችሁ!?

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem2706 ай бұрын

    ጽድት ያሉ ናቸው እኮ እማማዬ ወይ አንችንአሉ ሳቄ ነው የመጣው ወይ አንችናሉ ማን ትሆነን?

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech44786 ай бұрын

    ያንቺን አሉ ስም ጠርተህ ነርቫቸውን በጠስከው😂😅😅

  • @Meki618
    @Meki6186 ай бұрын

    አንችናሉ ናፍቃናለች😅😅😅

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17096 ай бұрын

    amen

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o5 ай бұрын

    እኒህን እናት እንዲህ የምትከባከብ ዘካርያስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha64636 ай бұрын

    Emma zinsh ❤

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey6 ай бұрын

    ወይኔ ሲጮሁ እራሳቸውን አያማቸው ይሆን ግን ❤❤ቆሽትህ ይበጠስ 😁😁😁😁

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv6 ай бұрын

    አይ እማማ ዝናሽ ጐበዝ መርማሪ ኖት

  • @asterkenaw4542
    @asterkenaw45425 ай бұрын

    ኧረ ዛሬ፣ ወይኔ አንቺንአሉ ምን ፈረደባት፣ ስድብህን በተዘዋዋሪ እያገኘኸው ነው ጉድህ።

  • @HadiyaHadiya-nb5cg
    @HadiyaHadiya-nb5cg6 ай бұрын

    መገን ጀማነሽ 😂😂😂😂

  • @samuelteshome3650
    @samuelteshome36502 ай бұрын

    መጣን አነበላለን

  • @user-ip1tf6ph5l
    @user-ip1tf6ph5l6 ай бұрын

    በናትክ አንችን አሉን አታንሳባቸው በጣምም ስለሚናደድ እንዳያምብክ ተውውው

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem71526 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @billusemere3163
    @billusemere31636 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @tesfaalemu9558
    @tesfaalemu95586 ай бұрын

    አታካሮው 😂😂😂😂😂ቀጥሏል

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet39334 ай бұрын

    Emama zinash anchinalush aywedwatem

  • @manyazihalkefelegn9052
    @manyazihalkefelegn90524 ай бұрын

    Wow

  • @netsolo8225
    @netsolo82256 ай бұрын

    ምነው ዘኬ እኛንም አስጎመጀህን

  • @selambogale6833
    @selambogale68335 ай бұрын

    አይ እማማ ዝናሽዬ 😂😮 ብትመጣኮ ያስተናግዳሉ ባልተፈጠረቸ አንቺን አሉ😂😂😂 እርር😂❤

  • @SuhfAlgetwira-vy1xl
    @SuhfAlgetwira-vy1xl6 ай бұрын

    ዘካርያስ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-cr9dq2ef1k
    @user-cr9dq2ef1k6 ай бұрын

    እሪሞቱ😮

  • @Sarahsarah-hp2ey

    @Sarahsarah-hp2ey

    6 ай бұрын

    እኔራሱ ስልክ መስሎኝ ነበር😅😅😅

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie10126 ай бұрын

    የኔ እናት ተቀይሜአለሁ አሉ

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias43736 ай бұрын

    Yene Enat jemanech Emetalew bela kerech .Mamman zenach tekeyemu ❤❤❤❤

  • @sadadghusein8430
    @sadadghusein84306 ай бұрын

    አንቺ ላሉን እዴት እደሚጠሎት 😂😂😂😂

  • @sarahsarah826
    @sarahsarah8266 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-bk4zl1gx6c
    @user-bk4zl1gx6c6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ym5hw9cq2b
    @user-ym5hw9cq2b6 ай бұрын

    አጬጦ😂😂😂😂😂😂አይ እማማ ዝናሽ

  • @AlmazMengistu-qb5qy
    @AlmazMengistu-qb5qyАй бұрын

    ❤❤❤mama zenash ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @sarahabas8619
    @sarahabas86196 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @meserat1627
    @meserat16276 ай бұрын

    ሰላም ነዋት

  • @sofiibrahim9466
    @sofiibrahim94666 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ip2le5be1w
    @user-ip2le5be1w2 ай бұрын

    ከናቴራ ከውስጥ አልብሳቸውሁልግዜ።እንዳይበርዳቸው።

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad58126 ай бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-ye2tt5rz9n
    @user-ye2tt5rz9n6 ай бұрын

    እኔ ፈልጋለው

  • @user-ns1bg1ux1o
    @user-ns1bg1ux1o6 ай бұрын

    አንተ ስራዋን ፣የባሏን ስራ : ብሄሯን ጠይቀህ አትቀበልም ነበር? እሳቸዉ ያስደስታቸዋል። ጠይቅ ለሌላ ግዜ።

  • @mhalatsemere3421
    @mhalatsemere34216 ай бұрын

    የሳቃችን ምንጭ

  • @ifaamedia
    @ifaamedia6 ай бұрын

    😅😅😂😂

  • @nesinesi8766
    @nesinesi87666 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @haftamohali
    @haftamohali6 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi80546 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ayi imama zinashi

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17096 ай бұрын

    😅😅😅😅😅 ስላብ ስላብ አሉ ክክክ

  • @kerubeldaalee8695
    @kerubeldaalee86956 ай бұрын

    Ere slk gif new

  • @sameerasame1612
    @sameerasame16126 ай бұрын

    ወዬ ጩህታቸወ

  • @ermiasadebabay1952
    @ermiasadebabay19526 ай бұрын

    ቆዳውን ለአንቺን አሉ😂😂😂😂

  • @yesalalewatube4540
    @yesalalewatube45405 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf6 ай бұрын

    ሰላቢ ቡዳ አቺናሉ 😂😂😂 አላሉም

  • @goldencell3461
    @goldencell34616 ай бұрын

    😂😂😂😂😂፧ቆሸትህ፣ይበጠስ፣አሉ፣እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahintemesgen6965
    @rahintemesgen69656 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

Келесі