ለባሕሪህ ይብዛ ምስጋና || ዘማሪ ዕዝራ ኃ/ሚካኤል || 2008 || መዝሙር || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

SUBSCRIBE AND SHARE kzread.info?...
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ሌሎች ማኅበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ።
/ kaleawaditv
kaleawadi.net/

Пікірлер: 840

  • @molly7000
    @molly70008 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን በጣም ደስ ይላል በርቱ ጠላት ብዙ ቢልም የኦርቶዶክስ ዘማርያ ወንድሞቻችን ጌታ ይጠብቃችሁ

  • @canixelarts

    @canixelarts

    2 жыл бұрын

    ye tahdiso channel new eko awkew lebsew eyasasatu new

  • @binyamessa8835
    @binyamessa88353 жыл бұрын

    ቃላዋዲዎች ጌታ ይባርካችሁ የአገልግሎት ጊዜያችሁን ያርዝመው!

  • @serkalammoges6130
    @serkalammoges61307 жыл бұрын

    ኢወት ነው ዘላለም እየሱስ ላመነው ጌታ ይባርካቹ በዚ ህብርት ያፃናቹ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን ጌታ ስሙ ይባርክ እልልልልልታ ሽብሸባ ጭብጨባ ምስጋና ተጥቅልሉ በኢየሱስ ስም ላተ ይሆን ልብ እርፍ የሚርግ ዝማሬ

  • @tikdemseleshi1566

    @tikdemseleshi1566

    6 жыл бұрын

    ዘገያችሁ በጣም እስካሁን የት ነበራችሁ በኦርቶዶክስ አዳሜ ችግርህን(ችግርሽን)ካራግፍክ በሃላ ኪሳችሁ ሲሞላ ልቦናችሁ ሲታወር ያከበራችሁን አምላክ ረስታችሁ መታደስ አማራችሁ እኛን ጠልቶ ነወያተ ቅድሳትን መጠቀም አይፈቀድም የራሳችሁ መገለጫ ይኑራችሁ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c5 жыл бұрын

    ፀጋው ይጨመርላችሁ ተባረኩ እዝራዬ እንዴት እንደምወድህ ተባረክልኝ

  • @weloveyoujesus929
    @weloveyoujesus9298 жыл бұрын

    አሜን አሜን ክብር ለእየሱስ ይሁን ተበረኩ

  • @user-we4dp1mg9e
    @user-we4dp1mg9e8 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ስቶ ወደ እቤታቸው ይመለሳቸው እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ከሴጣን እስራት ነፃ ታውጣችሁ

  • @abebatafesse1515

    @abebatafesse1515

    3 жыл бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ ነፃ ያወጣቸውን ሰው ምን ሊጨምርበት ይችላል? ይልቁንም ለእናንተ ደግሞ ነፃ እንድትወጡ ይኼው እግዚአብሔር በእንዲህ ባለ መንገድ መጥቶላችኋል፣ ክርስቶስን ተቀበሉት፣ ማርያምም ተቀብላዋለች!

  • @fasikahailu

    @fasikahailu

    Жыл бұрын

    እናቱ የእግዚሃብሔር ቃል የማይለውን ያልተፃፈውን ስለምን ይመኑ ከሰይጣን እስራት የሚወጣው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ነው ቃሉም የሚለው ከስም ሁሉ በላይ የተሰጠው ስም የኢየሱስ ክርስቶስ ነው ይላል ሞትን ድል አድርጐ የተነሳው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የሚያድነውም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ታዲያ ባልተባለ ባልተፃፈ ቃል እንዴት ሰው የክርስቶስን ስም በሌላ ይተካል እንዴት ክርስቲያን ተብሎ ነገር ግን የክርስቶስ ተቃዋሚ ይኮናል ስለዚህ የአምልኮ መልክ አላቸው የክርስቶስን ኃይል ክደዋል የሚለው እኮ ከክርስቶስ ኢየሱስ ይልቅ ሌላ ስም የሚተኩ የክርስቶስን ክብር ለሌላ የሚሰጡ ናቸው ስለዚህ እህቴ እውነቱን ለማወቅ በአሉ ብቻ ሳይሆን እራስሽ የእግዚሃብሔርን ቃል አንብቢ እውነት ክርስቶስ እየሱስን ለማወቅና ለማመን እርሱ ያስተማረውን ነብያቶች ያስተማሩትን ወንጌላዊያን የፃፉትን የእግዚሃብሔርን ቃል አንብበሽ እውነትን መምረጥ ያንቺ ድርሻ ነው ምርጫ ለሰው ልጅ ስለተሰጠ ነው የሚወደኝ ቢኖር ይከተለኝ ያለው እራሱ እየሱስ ነውና ወደሽና ፈቅደሽ መከተል ከፈለክሽ የእግዚሃብሔርን ቃል አንብቢ እንጂ በሰዎች ብቻ በሚነገርሽ በስማ በለውና በልምድ አትናገሪ ለማለት እወዳለው

  • @naifnaif6757

    @naifnaif6757

    20 күн бұрын

    አሜን ልቦና ይስጣቸወ

  • @etyealemi2219
    @etyealemi22197 жыл бұрын

    እግዚአብሄር በሚያምር ቃላት ሲመሰገን እንዴት ደስ ይላል ይህ መዝሙር የሚየሰበሳጨው የክርስቶስ ፀር የሆኑ ሰዎችን ብቻ ነው ።እመብርሀን ልጇን እንድትወዱ እንድታመልኩ ትርዳችሁ ።እዝራ ዘመንህ ይርዘም።

  • @hiromigs6044
    @hiromigs60446 жыл бұрын

    ፍጡር ሆኖ ሊመለክ የሚወድ ካለ እያማረው ይቀራል እግዚአብሔር በቃሉ ተሀድሶን አርጉዋል። ስግደት አምልኮ ውዳሴ ልስላሴ ለፍጡር የሚሆን የለንም ውዳሴ። ከመብዛት ከመስፍት ከማበብ ወጪ አማራጭ የሌላችሁ እናንተ የመንግስቱ ወንጌል አገልጋዬች የጌታ ፅጋ እና ሰላም በያላችሁበት ይሁን የትንሳኤው ጌታ በመንፍሱ በጉባኤው ነበረ ምክንያቱም የሁሉላችሁም ፌት ያበራል ይህን ጌዜ የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ!

  • @user-mv1md7tw5e
    @user-mv1md7tw5e6 жыл бұрын

    ይገባሀል ይገባህ ንጉስ ነህና ይገባሀል አምላክ ነህና ጌታ እየሱስ ይባርክ ተባረኩ

  • @seadatadesse8334
    @seadatadesse83348 жыл бұрын

    እዝራ በጣም የማከብርህና የምወድህ ዘማሪ ነበር ውሰጤ ፈራ የኦርቶዶክሰ ዝማሬ አይን ጨፍኖ አይደለም የብርሀን አባትን እያሰብ አይኖቻችን ተገልጠው ነው ምክንያቱም የኛን በደል የተሸከመ አባት የብርሀን አባት እጂ በጨለማ የሚመሰል አይደለም እ/ር ይለመነን

  • @tigstlidiya5988
    @tigstlidiya59888 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ላነተ ይሁን ጌታ ሆይ ተባረኩ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል የማይሳንህ

  • @yodityimer8370
    @yodityimer83708 жыл бұрын

    እንዴት ያስቀናል ወንድሞቼ ጌታ ይባርካችሁ

  • @MakiBante
    @MakiBante11 ай бұрын

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው እዝራን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን የመለሰ ለእናንተም ልቦና ይስጣችሁ

  • @eden5672
    @eden56727 жыл бұрын

    ማንም ሊሽረው የማይችል ጌትነት የኢየሱስ ጌትንት ነው. እልልልልልልልልል ይብዛ ምስጋና ከዘለአለም እስከለዘላአለም በአብ ቀኝ ላለው ለጌቶች ጌታ ለነገስታት ንጉስ. ጥላት ዲያቢሎስ ይቃጠል እግዚአብሔር ይክበር ተባረኩልኝ ያባቴ ልጆች 👍🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @susunana581
    @susunana5818 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን "....ከእንግዲህ ሞት የለም ጌታ ትንሳኤ ነው......." ሀሌሉያ

  • @lamnothingwithoutjesus2217
    @lamnothingwithoutjesus22178 жыл бұрын

    ኦኦኦኦ አሜንንንንንንንንንን ከንግዲ ሞት የለም ጌታ ትንሳኤ ነው ህይወት ነው ዘላለም እየሱስ ላመነው አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልል እዝራዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረኩ

  • @canixelarts

    @canixelarts

    2 жыл бұрын

    ye orrthodox tewhado libs lebsew new eko awkew eko new

  • @maret7629
    @maret76298 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ እኛንም ማስተዋሉን ያድለን አሜን የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ተኩላዋች ተጠበቁ ይላል ወገን ንቃ ሃይማኖትህን ጠብቅ

  • @kalethiopia2550

    @kalethiopia2550

    4 жыл бұрын

    Gen Orthodox nachew ?

  • @romanroman7493

    @romanroman7493

    3 жыл бұрын

    @@kalethiopia2550 ere adeloem tadedeso nachew

  • @fasilworku9005

    @fasilworku9005

    3 жыл бұрын

    bka l eyesus keresetos sizmre yamachuhal aydl. ebakachuu swochh manm sw bamtaw doctrin ateshwduu. ewnt heyewt mnegde eyesus bechaa nw.

  • @canixelarts

    @canixelarts

    2 жыл бұрын

    @@kalethiopia2550 ye orrthodox tewhado libs lebsew new eko awkew eko new

  • @zenebukidanu2729

    @zenebukidanu2729

    2 жыл бұрын

    @@fasilworku9005 ante zebaraki egna getachn medanitachn eyesus kirstos simelek simesegen endet enkatelalen gn ergitegna negn ante ewnetegnawn cirstos tilew hedeq gata hoy gata hoy le hasetegnaw geta kemitlut wist ante andu ante neh esua yetanagerechwn kal astewl metshaf kidus anbb be tekulawoch atshewe egzabher orthodox tewahdon le zelam yitebkat menafkan hula

  • @rahelweldu6942
    @rahelweldu69428 жыл бұрын

    what a beautiful worship Amennnn Jesus yimasgen yigebawal misgana amlko shbsheba kangdi mot yalem amennnn D.Ezra geta yibarkeh zemaneh hulu yibarek ❤💯

  • @user-ws7fy1vu6k
    @user-ws7fy1vu6k7 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እልልልልልል ያገልግሎት ዘመናቹን እግዚያብሄር ይባርክህልን አሜን

  • @afomiaandualem9990
    @afomiaandualem99903 ай бұрын

    በነገሬ እንዴት ልዳኝህ ሳልሰራ : አይቶኛል አይንህ ተጠንተዋል ባንተ ቀኖቼ ልረፍባህ ሁሉን ሰጥቼ አልመጣሁም ፍጠረኝ ብየ እኔ ሸክላ አንተ ሰሪየ አንጥረኛዉ እንዳሻህ አርገኝ …….❤ ለባህሪህ ይብዛ ምስጋና ቢሆን ባይሆን ጌታ ነህና አባት ነህና መልካም ነህና❤

  • @Dd-nk2mw
    @Dd-nk2mw7 жыл бұрын

    እኔ ክርስቲያን ነኝ እምነቴ ሃይማኖት ሳይሆን እየሱሴን ነው ለዛ ማንም ይዘምር ብቻ እየሱስ የሚለው ለኔ ህይወቴ ነው ቅዱሳን ተባረኩ በብዙ ዘመናቹ ይባረክ

  • @tikdemseleshi1566

    @tikdemseleshi1566

    6 жыл бұрын

    እንዳንተ አይነቱነው ችግር እየፈጠረ ያለው እኔ እኔ እኔ ማለቃየለሌለው እኔ እየደረደራችሁ ስታችሁ ስንቱን አሳታችሁ ያምላክ እናት ልቦና ትስጣችሁ አሁንም ጊዜው ገናነው በንስሃ ተምልሳችሁ በቤቱ ፅኑ

  • @mekditubeselamethiopia7049

    @mekditubeselamethiopia7049

    5 жыл бұрын

    Koye Ena Eko yaligebah agetachew laye meheteb lemin maser asifelege? Netela lemin melibes asifelege? Orthodoxsin lememisel new nekitenal yemasazinugn gn ORTHODOXs nachew belew yemisitu

  • @abebatafesse1515

    @abebatafesse1515

    3 жыл бұрын

    አሜን።

  • @abebatafesse1515

    @abebatafesse1515

    3 жыл бұрын

    @@tikdemseleshi1566 ኢየሱስ ያድናል፣ ኑ ወደ እውነቱ! የአምላክ እናት ከአምላክ አትበልጥም፣ እነርሱ የሚበልጠውን፣ ውዳሴ የሚገባውን አወደሱት፣ ክብር ለሚገባው ክብርን ሰጡ፣ አምልኮ የሚገባውን አመለኩ! ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት፣ ህይወት፣ መንገድ ነው።

  • @BHRN.TG.12.19.

    @BHRN.TG.12.19.

    4 ай бұрын

    አንቺ ዝንብ ነሽ ወይስ ነብ ????

  • @bkjjzhhgz9818
    @bkjjzhhgz98187 жыл бұрын

    በስማኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን:: እልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tesfealemwedimemhr1175
    @tesfealemwedimemhr11758 жыл бұрын

    ዝማረ መላእክቲ ያሰማልን ዘማሪ ድያቆን እዝራ ደስ የሚል ዝማረ ጌታ ይመስገን

  • @tigisduresa1737
    @tigisduresa17378 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen haleluyyyaa Basemay Hone bamidir Endageta yale yalem kibir Le Eyesus yihun D Ezra God bless you!!!!!

  • @hanasnegash3596
    @hanasnegash35968 жыл бұрын

    የባረከህ ይባረክ ዕዝራዬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @elsabateshetu9486

    @elsabateshetu9486

    6 жыл бұрын

    Hana S Negash እዝራ አፈር ብላ ባላውቅህ ይቆጨኝ ነበር አንተ ነቀዝ ከምን እንደተነሳህ እናውቃለን ጭቃ ነህ ድሮስ ከመናፍቃን የወጣ መልሶ እዛው ነው ሆዳም እከካም ኮተት ነህ አብርን ባናድግ ባላውቅህ ይቆጭኝነበ ካዲያን

  • @eliaswondimu3749
    @eliaswondimu37497 жыл бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው !!! ተባረኩ ።

  • @elsamelu337
    @elsamelu3378 жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @elsabateshetu9486

    @elsabateshetu9486

    6 жыл бұрын

    Elsa Melu አይፈርድበትም ሲጀመር እኮ ተወልዶ ያደገው እልም ያለ መናፍቃን ህዝብ ውስጥ ነው እከካም የእመብርሀንስም እየጠራ ያልተከባልልከው ያክል ዛሬን አይንህን ጨፍነህ ትዘምራለህ አይንህ ይጥፍ አንተን ባየሁ ቁጥር ደሜ።ይፈላል

  • @user-uf4bd6vu6t
    @user-uf4bd6vu6t8 жыл бұрын

    ዘማሪውን የዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @workneshsefiew3430

    @workneshsefiew3430

    8 жыл бұрын

    Ellllllllllllllllllllllllll zmaria melayiktn yasemaln Amen amen amen

  • @molly7000
    @molly70007 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እዝራ

  • @fasikahailu
    @fasikahailu7 ай бұрын

    መዝሙራችሁን በጣም ነው ምወደው ሁሌም ነው ምሰማችሁ ጌታ ይባርካችሁ ፡፡ ነገር ግን ኩልቢቱ ላይ የለጠፋችሁት ስዕል አስፈላጊ ነው ብዬ አላምንም እየሱስን ስናመልክ በመንፈስ ነው የምናቀውም በቃሉ ነውና ቃሉን በጥቅስ መልክ ብትገልፁት ይሻላል ብዬ አምናለሁ በስዕል ብዙም አላምንም ትታችሁት የመጣችሁትን እዚህ ጋር ባይንፀባረቅ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ሌላው እየሱስን በእውነት አምናችሁ በጌታ እውነት ላይ መፅናታችሁ ወድጃችዋለሁ ከጥቂት አስተምህርዎች በስተቀር አብዛኛው ነገር ከኘሮቴስታን አስተሳሰብና እምነት ጋር በመመሳሰላችሁ ደስ ይላል ጌታ ያብዛችሁ ይባርካችሁም

  • @Arabana-kobo

    @Arabana-kobo

    4 ай бұрын

    የት ነሽ ዘመዴ ልጁኮ ወደ ማሪያም ተመልሷል እንደካደ አልቀረም

  • @naifnaif6757

    @naifnaif6757

    20 күн бұрын

    ስእል አድህና ባትፍልጉትም መዝሙሩ የኦርቶዶክስ ነወ እዴዛ ከሆነ መዝሙሩም ተወልን የሀንንም እዛዉንም አትበሉ የራሳች አድሙጡ

  • @user-fw1wq8kx2j
    @user-fw1wq8kx2j8 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን በቤቱ ያፅናቹ ድንቅ የተዋህዶ ልጆች.... ብስማው ብስማው አልጠግብ አልኩ

  • @bddhdbxhdjf6977
    @bddhdbxhdjf69778 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ይመስገን መዝሙር በጣም ደስይላል እምነቶ ፍቅር ነው

  • @selamgetaneh1430
    @selamgetaneh14308 жыл бұрын

    spirit filled song. touching! Glory to God!

  • @dagnealemu559
    @dagnealemu5598 жыл бұрын

    አሜን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልአሜን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልአሜን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልአሜን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል

  • @halimahalimahalimahalimaha3973
    @halimahalimahalimahalimaha39738 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @Son_of_Waaqaa
    @Son_of_Waaqaa7 ай бұрын

    one of my favorite ever !!!!

  • @misker.miskeroh.lord.tolov5241
    @misker.miskeroh.lord.tolov52417 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል.ክብር. ሁሉ.ለአምላካችን. ለእግዚአብሔር. ይሁን. ጌታ.እየሱስ. ይባርካችሁ. አሜንንንንን.ምስጋና. ዝማሬ.ለእርሱ. ብቻ

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail3 жыл бұрын

    ጌታ ሲመለክ ከውስጥ ከነፍስ ሲሆን ብዙ በረከት አለ ይገባዋል ጌታ

  • @kiduskidus729
    @kiduskidus7298 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ....ተባረክ በብዙ ወንድሜ

  • @user-pv8fh5ri4s
    @user-pv8fh5ri4s8 жыл бұрын

    እዝራ እውነት እለአለዉ መዝሙረህን አንድቀን ሠምቸም አላዉቀም በስመ ክረስትያን ነበረክ በጣም መዝሙረህም ተከፍቶ ስሰማ አይ ጉድ ነው እናተ ምታደረጉ ሁሉም ዝም አላቸዉ ጭራሸም ከቤተ መቅደስ ገብታቸዉ ጨፈራቸዉ አይደል ግን ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ማሰተዋልን ያዴላቸዉ የዋህዉ ሠዉ ነብስም ያሰጠይቃቸዋል

  • @zalusanta2515

    @zalusanta2515

    3 жыл бұрын

    ተባረከ በጣም ጥሩ መዝሙረ ነዉ ተባረክልን

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum1457 ай бұрын

    Wow Amazing God !!!

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum1457 ай бұрын

    God bless more all Children!!

  • @muluabera5485
    @muluabera54855 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል. እኔስ.ይሕን.መዝሙር. ስሠማ..ስሠማ ዉየባድር.አልጠግብአልኩኝ. ዘመናችሁ.በግታስም.የተባርከ.ይሁን

  • @iamethiopia3442
    @iamethiopia34427 жыл бұрын

    ክብር ለእየሡስ ይሁን

  • @edenbegeta368
    @edenbegeta3687 жыл бұрын

    አሜን እልእልእልእልእ ተባርካችሁ ቅድሩ

  • @workichoable
    @workichoable7 жыл бұрын

    የእግዚሐብሔር ያክብራቹ!!! ዝማሬ መላአክት ያሰማልን!!!

  • @selamgetaneh1430
    @selamgetaneh14308 жыл бұрын

    Amen He deserves the glory!

  • @user-pk6tq1we8q
    @user-pk6tq1we8q6 жыл бұрын

    እንዚህ እኮ የጠፉ በጎች ናቸው እኔ ግርም የሚለኝ ጴንጤ እና ተሀድሶ ለመለየት ጋራ ሚያጋብ ናቸው አይ እሄ ዶላር ምን አያመጣ በጣም ምወደው ዘማሪ ነበር ባይስበር አላማቸው ሊላ ነው እርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @mahletburusa4243
    @mahletburusa42436 жыл бұрын

    በእግዚያብሔር መንፍስ ይተመራ ጉባኤ በማየቴ እጅግ በጣም ተደስቻለሁ እ/ሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እንግዲህ ከቤቱ የወጣችሁ እኔንም ጨምሮ ተመለሱ ወደመጀመሪያው እምነታችሁ ተመለሱ ምኞታችን ተሳክቷል

  • @alemitumelese4080

    @alemitumelese4080

    6 жыл бұрын

    Mahlet Burusa. ellllllllllllllllll

  • @user-fm3ty1lh9x
    @user-fm3ty1lh9x8 жыл бұрын

    አረምነካአችሁቅዱሥዳአዊትንእረሣችሁት፡ለሢዲሩጫአእጂዜማአውቅጣአባሩነውየጠፋውምንምሥደትሆነንብንዘምረውአልጣመም፡የተዋእዶመዝሙርአይደለምየጴጤመዝሙርነውሕዝቡንተመልከቱ፡አቤቱጌታአሆይአድነንድረሥልን😔😖😔

  • @dodygebre7143

    @dodygebre7143

    4 жыл бұрын

    ድንግልአማአላአጄ ከተዋእዶተወልጄ የኔም ጥያቄ ይህ ነው

  • @tyiigghhii7866
    @tyiigghhii78666 жыл бұрын

    Amen amen betam des yilal egizabiher yibarekachu eshi

  • @hanagetachew2757
    @hanagetachew27578 жыл бұрын

    amen yigabhale elelelelelele

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o3 жыл бұрын

    ይቅር ይበለን ክርስቲያን ነን ብለን ግን አዳኙ ማን እነደሆነ ብዙወቻችን ቃሉ ላይ አላነበብነውም በሰው በተነገረን ብቻ ነው ሀይማኖት አለኝ የምንለው ለማንኛውም ጌታ ዋጋ የከፈለው ላመኑበት ሁሉ ነው እዝራ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j4 жыл бұрын

    ዘማር ዕዝራዬ ፀጋው ይብዛልህ ባራኪው ይባርክህ

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire87583 жыл бұрын

    ሀሌሉያያያ ሀሌሉያያያ አሜን አሜን ከእንግዲህ ሞተ የለም በኢየሱስ ለመነ ክርስቶስ ትንሳኤ ነዉ ጸጋዉ ይብዛላቹ ኡፍፍኡፍፍ በረከትናቹ😍😘😘😘😘

  • @lidyahaileselassi4351
    @lidyahaileselassi43517 жыл бұрын

    diyablos bcha new ye eyesus egziabher sm sitera yeminchacha, haymanot weyim sirat aydelem yemiyadnen adagn and egziabher eyesus geta bcha new.diyakon ezra zmare melaeikt yasemaln eilelelelelelelelellelelle amen geta eyesus ybarek

  • @tukaail5087
    @tukaail50878 жыл бұрын

    እዴት ደሥ ይላል ክብር ይግባው የኛ ጌታ

  • @canixelarts

    @canixelarts

    2 жыл бұрын

    ye orrthodox tewhado libs lebsew new eko awkew eko new

  • @wanshetangel4276
    @wanshetangel42767 жыл бұрын

    እኔ አስተያየት መስጠት አልፈልግም ምክንያቱም በተለያየ የfb ፔጆች እከሌ እከሌ ተአድሶ ናቸው እየተባለ ይወራል ታዳ ያ ወሬ በጣም ያበሳጨኛል ያናድደኛል ምክንያቱም አምላካቸውን እና የጌታዬን እናት ባደባባይ ሰብከው ዘምረው ቅዱሳናትን አመሰገነው ሰብከው የስንቱን ህይውት ቀይረው ወደ ቀጥተኛዋ አይማኞት ተዋህዶ ሰንቱ ነው የተመለሰው እና ዛሬ እዴት ህዝብ ከመሬት ተነስቶ ይሳደባል በዬ አስብ ነበር ዛሬ ግን ልቤ በጣም ፈራ ምክንያቱም እምነቴን ተዋህዶ አላየውበትም የዘማሪው አዘማመር ሁሉ ነገር ያኔ ልጅ እያለን ሰፈራችን የመናፍቃን አዳራሽ ነበር እና የሚሰሩትን እያየን እንስቅ ነበር ታዳ ዛሬ በእውነት ነው የምላቹ በልቤ ጥርጣሬ ገባ እስካሁን ዛሬ በቻ የናተን 5 ቪድዮ ስመለከት በጣም የማሳዝን ነገር የገጠመኝ ተጀምሮ እስከማልቅ የጌታኤን እናት ሳትመሰገን እና ሳትከበር እየሱሰ ጌታ ነው እያላቹ ጨረሳችውት ምን እደምል አላቅም ሰው ነኝ እና መፍረድ አልችልም እናተም የፈለጋችውትን ህምነት መከተል ትችላላቹ ተዋህዶ አይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ የሚለውን መዝሙር ግን ተጋበዙልኝ በእውነት ተዋህዶ ያረከኝ አምላክ ተመስገን ዘማሪው ሰባኪው ምህመናኑ ግን ................::!

  • @dodygebre7143

    @dodygebre7143

    4 жыл бұрын

    Wanshet Angel የኔም ጥያቄ ይህ ነው

  • @assiasaida3788
    @assiasaida37887 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @yemesirachfesihaye3767
    @yemesirachfesihaye37677 жыл бұрын

    elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelele tebareku

  • @user-ei2oe6pv7b
    @user-ei2oe6pv7b6 жыл бұрын

    Amen Amen Elleleleleleleyyy Eyesus Geta new tebareku

  • @marieemariee1196
    @marieemariee11966 жыл бұрын

    amen amen eyesusi getanew geta yibarkachu

  • @isegenetadal8191
    @isegenetadal81918 жыл бұрын

    እግዛብሔር ይባርክ እዝራ

  • @tigstebogla1685
    @tigstebogla16857 жыл бұрын

    Amen zemar maltin yasimalen

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Жыл бұрын

    ለባህርይህ ይብዛ ምስጋና ቢሆን ባይሆን ጌታ ነህና!❤❤❤

  • @alemaboye4918
    @alemaboye49187 жыл бұрын

    ይህን እውቀት አብርቶላቹ ያስመለጣቹ ጌታ ይመስገን ። ለምትሳደቡት ወገኞቼ ደግሞ ምክሬ እንብቡና ተሳደቡ ከሚላቹ ከጨለማው ገዢ አምልጡ እ/ር ይርዳቹ። ቃል እኮ ብታውቁ ስድብ አይቀናችሁም ነበር ።

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq29368 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን እድሜ ይስጥልንንንንንንንን ኦርትወዳክስ ለዘላለምምምምምም ትኑ አሜንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልል

  • @tadelechhambaka298
    @tadelechhambaka2986 жыл бұрын

    ወንጌላችን የተከደነ ቢሆን እንኳ የተከደነባቸው ለሚጠፉ ነው። ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው፥ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ። ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታ እንደ ሆነ እንጂ ራሳችንን አንሰብክምና፥ ስለ ኢየሱስም ራሳችንን ለእናንተ ባሪያዎች እናደርጋለን። በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ፦ በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና። ነገር ግን የኃይሉ ታላቅነት ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ እንዳይሆን ይህ መዝገብ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን፤ በሁሉ እንገፋለን እንጂ አንጨነቅም፤ እናመነታለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፤ እንሰደዳለን እንጂ አንጣልም፤ እንወድቃለን እንጂ አንጠፋም፤ የኢየሱስ ሕይወት ደግሞ በሥጋችን ይገለጥ ዘንድ ሁልጊዜ የኢየሱስን መሞት በሥጋችን ተሸክመን እንዞራለን። የኢየሱስ ሕይወት ደግሞ በሚሞት ሥጋችን ይገለጥ ዘንድ እኛ ሕያዋን የሆንን ከኢየሱስ የተነሣ ዘወትር ለሞት አልፈን እንሰጣለንና። ስለዚህ ሞቱ በእኛ ሕይወቱም በእናንተ ይሠራል። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4፥ 3-12

  • @user-sh3bs5ur5x
    @user-sh3bs5ur5x7 жыл бұрын

    እዝራ ግን ምነካህ በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ የድሮ መዝሙሮችህን በጣም ነበር የማዳምጠዉ

  • @abebatafesse1515

    @abebatafesse1515

    3 жыл бұрын

    ይሄኛው ስለ ኢየሱስ ነዋ! ከድሮው ለሰውና ለምናምን የዘመረው የመንፈስ ቅዱስ እሳት ስላልነካው አያቃጥልማ! እስቲ ይኼ መዝሙር ምን የጎደለው ይመስላል? ኢየሱስ ያሳርፋልኮ ወገኔ።

  • @eliashalie3528
    @eliashalie35286 жыл бұрын

    Amen Amen tebareku Eyesus siwedes endet des ylal kber yhunlachiw.

  • @alemlovealemlove2070
    @alemlovealemlove20708 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማን

  • @user-vb8ce4cr2z
    @user-vb8ce4cr2z6 жыл бұрын

    ለባህሪ ይብዛ ምስጋና ብሔን ባይሆን ጌታ ነህ ና በሁነታ የማይገድብህ እልልታየ ለክብርህ ይብዛ ምስጋና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም የምወደው መዝሙር ነው ግን እኔየ ኦርቶዶክስ ነኝ

  • @negademie6103
    @negademie61037 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ምስጋና ለታረደው በግ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @user-uf4bd6vu6t
    @user-uf4bd6vu6t8 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @helohevmegegeth2615
    @helohevmegegeth26158 жыл бұрын

    wow Tebarkulgggg But Eyesus Stlu Kebetekrsitiyan Endatbareru B/c Eyesus Yemibal Sm Ketenesa Wefu Arawitu New Yeminesabachu Ya YegaGeta Eyesus New Smu Leahezaboch Gn ?Eyesus Teblo Ketezemere Kebet Krstiyan Tgezetalachhu Abetu Geta Wey Ykr Ybelen እንዎ ድንግል ትወልዳለች ስሙንም እየሱስ ትለዋለች አማኑኤል ትለዋለች የተባለው አይደል? አዎ እርግጥ ነው እየሱስ የጌቶች ጌታ የነብያት ጌታ የፍጥረታት ጌታ የመላዕክታት ጌታ ነው ክብር ለስሙ ይሁንለት Amennnnn I Love Jesus Eyesus Geta New YaleEsu Mnm Medan Yelem Abb YaleWeld WeldYaleAbb And Menfes Kdus Enezh Sostoch Be Eyesus Sm Ytekalelalu Ok Amennnn Eyesus Geta New Lezelalem Amen Eyesus Yadnal That Is

  • @elsaelsa3412
    @elsaelsa34127 жыл бұрын

    Ba enewti betam.dasi.yemili mezmuri new .zemare malktene yesamalene. ye agalgilote zamnini geta yebarako

  • @addisethiopia6062
    @addisethiopia60627 жыл бұрын

    እዝራዬ ወንድሜ በእውነት ምን ለደርግ አንተን ግን እግዚአብሔር ብቻ ፀጋውን ያብዛልህህህህህህ እወድሃለሁ እዝራዬ መልካም ስው ውድ ወንድሜ

  • @Merkorious2468

    @Merkorious2468

    7 жыл бұрын

    Kehade kehade 666💀

  • @abebatafesse1515

    @abebatafesse1515

    3 жыл бұрын

    @@Merkorious2468 ለዚህ ላልከው ቃል አምላክ ሲጠይቅህ በተናገርክበት አንደበትህ እራስህ መልስ ትሰጥበታለህ! 666 ማን እንደሆነ ፈጣሪ ይግለፅልህ።

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Жыл бұрын

    Min taregu ezira wede ortodox tewahido temelese silemayineger sixotaw egziabhar yimesgen. Gena yimelesalu wede betachew ❤❤❤❤

  • @ermiastsegaye8871
    @ermiastsegaye8871 Жыл бұрын

    አቤት የገባው እንዲህ ጌታን ያከብራል አይለያችሁ ፀጋን ያብዛላችሁ ።!!!

  • @leyuleyu3930
    @leyuleyu39308 жыл бұрын

    wowo wowo eyseus geta geta new amen amen yigebahal yene geta elellllllllllllllllllllllllllll

  • @user-ef1do9fr3u
    @user-ef1do9fr3u7 жыл бұрын

    እሂን መዝሙር በጣም ነበር የምወደው አሁን ግን አቶ ኢዝራ ነጣቂ ተኩላ ስለሆነ መዝሙሩን ማዳመጥ ተዉኩ እመቤቴ ማሪያም ልቦና ትስጥህ ለተከታዩችህም

  • @mulughbrehiwet6720
    @mulughbrehiwet67208 жыл бұрын

    ተባረክ ድ, እዝራ

  • @mimicoetho1286
    @mimicoetho12867 жыл бұрын

    ellll elllll elllll ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን የድንግል ልጅ መድሀኒዓለም

  • @canixelarts

    @canixelarts

    2 жыл бұрын

    ye orrthodox tewhado libs lebsew new eko awkew eko new

  • @alamdakeba74
    @alamdakeba747 жыл бұрын

    amen..amen..amen..elel..elel..elel

  • @tigigigi4033
    @tigigigi40337 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እ ልልልልልልልልልልልል

  • @selamgetaneh1430
    @selamgetaneh14308 жыл бұрын

    Tipical and original Ortodox! God bless you!

  • @abebatafesse1515

    @abebatafesse1515

    3 жыл бұрын

    True!

  • @khalidalkhamis8457
    @khalidalkhamis84578 жыл бұрын

    አሜን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል

  • @solomonmaebo4605
    @solomonmaebo46056 жыл бұрын

    eyesus zemenachun yibark

  • @sentayehugebremedhin7142

    @sentayehugebremedhin7142

    6 жыл бұрын

    hitan ezra tebleh badekbat bat wletawa mlashwa yha yhon ante zare adekna awkeh tewahdon meserethin ltads tenesah lbona tstachw

  • @hiwi2246
    @hiwi22467 жыл бұрын

    amne amne amne zemari melakten yasmaln wendmachn yagaegallot zemany yebark

  • @sakeenaziad9674
    @sakeenaziad96748 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @tegastayalaw9607
    @tegastayalaw96077 жыл бұрын

    እህቶቸ እነዚህ አስመሳይ ነቸው ልቦና ይስጣቸው ታህድሶ ነቸው እንደው ሲያስጠሉ

  • @mohadali6245

    @mohadali6245

    4 жыл бұрын

    እዉነታኞች እንጂ አስመሳዮች አይደሉም።

  • @selamdibaba2759
    @selamdibaba27597 жыл бұрын

    Zimmer melahkit yasemaln amen amen amen

  • @enatushagana9461
    @enatushagana94616 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @agutashtadesse4827
    @agutashtadesse48277 жыл бұрын

    amennn kebr lgta yihunate tbrku

  • @rashil7899
    @rashil78996 жыл бұрын

    ጌታኢየሱስይባረካችሁአሜንአሜን

  • @sistutu9307
    @sistutu93077 жыл бұрын

    ዝማሪ መላእክትንያሰማልን

  • @hamdanmohammed8070
    @hamdanmohammed80707 жыл бұрын

    zemare melaekt yasemalen amen Elelelelelelelelelele

  • @hjhkcg8799
    @hjhkcg87997 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል

  • @bekelugadisa2941
    @bekelugadisa29417 жыл бұрын

    eleleleleleleleleleeeeeeee misgana yidrso amen

  • @halimahalimahalimahalimaha3973
    @halimahalimahalimahalimaha39738 жыл бұрын

    ትውልድ ሁሉ ይበል ማርያም ማርያም

Келесі