🔴ኸረ ወይኔ📍👉ቄሱ በሴት ቀሚስ መቅደስ ሲገቡ...ጉድ ተመልከቱ 📍ትንቢቱ ደረሰ
Ойын-сауық
#ትንቢት #ቤተክርስቲያን #ተዋህዶ
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
#ተዋሕዶ #ማኅበረ_ቅዱሳን #ማህበረ #ማርያም #ክርስቶስ #ክርስትያን #ክርስትና #ramatube #eotc #mahtot_tube #ethiopia #Ethiopian #ethiopiantiktok #spirituality
____________/Connect With Rama On Social Media\__________#__
► Telegram:➜@ramapost
► Tiktok:➜@tadewos7
► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
► Instagram:➜@tadewosawugchew
==========================
Please follow my channel guidelines when #you join the conversation.
1.On this channel you agree to be civil and respectful.
2.You understand questions are welcomed,but not spammed.
3.You understand to stick to the topic of the video or stream
Пікірлер: 96
የከተማ ብቻ ሳይሆን የገተርቷን ቤተክርስቲያን እንመሌት እንደዚ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማቺን 😭😭😭😭😭
ዘማሪ ታዴዎስ አውግቸው (ራማ ቲዩብ) ልቤን ደስ አሰኘኸው ምን ልበል ! ቤተክርስቲያናችን እንድትደገፍና ተረዳድተን አገልግሎታችን እንዲቀጥል ለማድረግ የምትጥረው ጥረት ይታየኛል ብቻ አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው እድሜና ጤናን ያድልህ በርታ! እንዲህ መተሳሰቡ ሲኖር በቤክ የሚጨክን ልብ ያለው ምእመን የለምና ምንም ባይኖረንምንኳ ያቅማችንን እናደርጋለን ድንግል ቤተክርስቲያናችንን አገራችን ኢትዮጵያን ትጠብቅልን ።እናመሰግናለን ራማዎች በርቱልን።
ራማዎች ቦታው ስለተገኛችሁ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏እግዚአብሔር ያክብራችሁ
አይዞችሁ ሁለም ያቅማችን እናደርጋለን የራሳቾን ነው
ልብ ይነካል አቤቱ አግዘን መድሀኒአለም የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ. ምልጃዋ ያግዘን😢😢😢😢😢😢😢😢
ወላይታ ሶዶ በጎርፍ ምክንያት ተፍናቅላ ቅድስት አርሴማ ሰማይቷ ሜዳለይ ናት ወድ የተዋህዶ ልጆች
እግዚአብሔር አምላከ ያስተካክለዉ😢 በእዉነት አባቶቻችን ሌቆች ናቸው ይኼን ማድረጋቸው 😢
ካህናቶቹ በጣም ጠንካራ ነቸው እዝቡም እንደዛው ፈጣሬ ደግሞ የተሻለውን ፍፃሜ ያሳየን
እግዚአብሔር ይርዳን የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን😢😢😢😢
በእዉነት ያስለቅሳል ኡኡኡኡኡኡ ወይኔ እስኪ የበረከት ተካፋይ አድርገኝ የራሳችን ቤት እያሳመርን ማአት ሽፎን ትያለሽ ጥበበብ አይይይይይ ከንቱ ነን
የተለያየ ልብስ እየለበስን በአለም ላይ ሁነን ጉድ ጉድ 😢😢😢😢😢😢
ሰላም ወገኖቼ ቦታው የትም ይሁን እኒህ አባቶቻችን ልንረዳቸው ይገባል አቅማችን በቻለው ምክንያቱም እኛ የተዋህዶ ልጆች ዘር ቀለም አይለያየንም ሁላችንም በጋራ ሁነን አባቶቻችን እናግዝ
የት ነው ቦታው እባክ ንገረኝ
ማገዝ ባልችል ላይክ ሸር ሰብስክራይብ ኮፒ ሌክ አድርጌአለው እግዜአብሔር በጥበቡ አንዱን አስነሳላት😮😮😮
የክርስቶስ ሳምራ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏
ከተማ የተከማች ነዋያት ቅዱሳን ለምን ለገጠረ ቤተክርስቴያን እንደ ማይሰጥ ግራነው የሚገባኝ😢😢😢❤❤እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ቤቱ ያሰራል ለበጎነው😢😢
@user-ok1bt6wx1g
29 күн бұрын
😢😢😢😢😢የሁላችንም ጥያቄ ነው😢😢😢😢
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኛቸው በፀሎት እናስባቸው። የጊዜ ጉዳይ ነው የተሻለ ነገር ይመጣል።
😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ እባካችሁ ሼር አድርጉ በእግዚአብሔር😢😢
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ታዴ ወደ ገጠሩ ስንት አሉ በጣም የሚረብሽ ነው ይህንን ስላቀረብክልን እነመስግነለን እኘም ሼር እነደርጋለን እግዚአብሔር ይርዳን በረከታችሁ ይድረስን ራማዎች እነመስግነለን እፍፍፍፍወይ አገሬ 🙏
እግዚአብሔር ይርዳን እጃቺን እንዘርጋ የተዋህዶ ልጆች
እግዚአብሔር ይርዳን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን ልብ ይነካል🥲
እውነት መንፈሰ ቅዱስ ከዚች ቦታ ነው ያለዉ ፍቅር አንድነት የዋህነት ትጉህ እምነት አለ ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን በቀለም ቢያጌጥ ፍቅር ማሰተዋል ተሰኗቸው በጥላቻ እያገለገሉበት ነው አባቶቼ ምዕመናን በረከታቹሁ ይድረስኝ አሁንም አረፈደም እናም እባካቹሁ የምትችል ከሆ በአካል ከቦተው ከእነዚህ አባቶቻችን ጋር ሁናቹሁ ትክክለኛውን አድራሻ ሰጡን
ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን❤❤❤
እባካችሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የምንችለውን ድጋፍ እናረግ በእግዚአብሔር ሰም😢😢😢😢😢😢😢😢
ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ አምለክ ልባችን ክፍት በሃፅየት ደንድኖል ና😢
ወድሜ ታድዎስ እግዚአብሔር ይስጥህ ሼር ማድረግህ በጣም ደስ ብሎኛል አንተ ሁሌም ትክክለኛ መረጃ እደምታቀርብልንአውቃለሁ ብሉ የተዋህዶ ልጆች አስርም አምስትም በረከት እንሳተፍ
እውነት ግን እንደዚህ የተጎዱ ቤተክርስቲያን ሲኖድዬስ አያውቅም ከተማ ያለ ነገር የተለየ ነው አረ ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን እኘንም ለበረከቱ ያሳትፈን ውይኔ ወገኖቼ ሲረብሽ ታዴ እነመስግነለን ስላቀረብክልን በረከታችሁ ይድረስን ኡፍፍፍ 😭😭😭ውስጤ ተረበሽ 🙏
አቤቱ ጌታሆይ የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ አምላክ ከዝህ በረከት እድሰተፍ ፍቀድህ ይሁን❤
ምን ፈጣሪ ያደላችሁ ናችሁ ይህን ቦታ የረገጣችሁ።
ወይ ወገኖቼ በረከታችሁ ይድረሰን
አሁን ቦታው በግልፅ አሰወከን ተባረክ
አርእስት አፃፃፋችሁን ብታስተካክሉት ጥሩ ነው:: በከተማ ሞልቶ ተትረፍርፏል 😭😭 ይሄንን ማየት ልብ ይሰብራል እነሱን ቤተ ክህነት አያውቃቸውም ማለት ነው? እኛ የድርሻችንን እንወጣ ከተጠያቂነት እንዳን አቤቱ ይቅር በለን:: ምን አይነት ፅኑዎች ናቸው እባካችሁ::
ይቅር በለን መድለኒ አለም 😢😢😢😢
እኔ እምለው አዲሳባ ያለው ቤተ ክነት ምን እየሰራ ነው
@lijmilytube1553
Ай бұрын
እነሱማ ቢተባበሩማ እኅደዚህ አይቸገሩም
@selamawitgebretsadik3097
Ай бұрын
እነሱማ የተጠሩበትን አላማ እረስተው የሚያምር መኪና ቤት ውስጥ ተንፈላሰው እየኖሩ ነው መስሚያቸው ጥጥ ነው ለገጠር ቤተክርስቲያን ብቻ እንርዳ።
እባካችሁ ሼር አድርጉ በሁሉም ሶሻል ሚዲያ የእግዚአብሔርን ቤተሰቦች
አቤት ስንት አለ እኩ ተድየ እኔ ለመናገር ይከብደኛል እውነት😢😢😢
የከተማዉን ብቻ የሚያሸበርቁ ከተማ ብቻ ለማገልገል የሚሯሯጡ እንድህ ነዉ አገልግሎት 😢😢😢😢😢
ያለበትን ቦታ ብታሳውቁን ግን መልካም ነው
አሜን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏
ቁዱስ ኣምላኽና ይርዳእ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️
አቤቱ ማረኝ😢😢😢😢
እህታችን ግልጽ ቦታውን አሳውቂን የትሽአካባቢ ነው
😢እግዚአብሔር ይርዳን
አድራሻው የት ነው ስልክ ቁጥር ላኩልኝ
በእን ባ. ቅድስት ክርስቶስ ስምራ. እርጅን
ሸር ሸር አርጉ ወገኖቸ 😢😢😢😢
ከመተቸት ምንድነዉ ችግርዉ ብሎ መጠየቅ ይሻላል አትቸኩሉ
የት ነው ቦታው ያቅማችንን እንርዳ
@user-zh3dv5oi1b
29 күн бұрын
ቁጥራቸዉና አካዉንታቸዉ ተለጥሮልንናል
ሰላም ለእናተ ይሁን
ወይኔ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥
የት አካባቢ ነው ቦታው😢😢
ራማ ትዩብ እንዴት ላግኝህ በማርያም 😢😢????መልስልኝ
አድስ አባባ የምትገኙካህናት ይህንአይታችሁ ይሆን
እግዚኦ ኦርቶዶክስ ያለበት ሀገር አይመስልም እኮ 😢😢😢😢😢😢
ውይ 😭😭😭😭😭
ወንድሜ እስኪ እንዴት ላግኝህ ????
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
ውይውይ😢😢😢😢😢
ካህናቶቹ ግን በጣም ጠነ
ኧረ ቦታው የት ነው ?
@user-dy3sk8hv4b
Ай бұрын
ጎንዴርነው ድርቅአለ በአካባቢው
@Israel9563
Ай бұрын
@@user-dy3sk8hv4bላናግርህ እፈልጋለሁ መልስልኝ/ሽልኝ😢😢???
@Israel9563
Ай бұрын
@@user-dy3sk8hv4bእንዴት ላግኝህ
ያካውት ስም
Tada men yetabase.a a yalawe lekana papasate mileyane eyafasa yakatare abeyata keresteyanatene endehe huanua mayate bekabedeme yamemane ganzabe lagele tekemagnache huanuale ena mhebara keduesane yametesabasebyete.dualare yatenawe yametadaresuete ezawe yayeke enje
Uuuuuffffffqalat yelanyim😭😭😭😭😭
😥😥
ይህ ባታ ነው በድንግል
😢😢😢🤲🤲🤲
አተው ተችግርው ነው ሌላ ምድነው ከቻልክ እርዳችው
Batakerestetanua ata endayemaselachehue lagele tekemachawe eyawaluete enje
😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤
😭😭😭
❤❤❤❤❤❤
አካውንት ላኩልኝ
😢😢😢😢
😢😢😭😭😭😭💔💔 🙏
😭😭😭😭😭😭
Enate kidst kirstos samra fikejilin lebetishi bereket endisera erijigni enate fikejilin ebakishi
😢😢😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
2 account new yalachw
@tadewos23
29 күн бұрын
እናንተ በተመቻችሁ አካውንት ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ። ለእናንተ እንደ አማራጭ እንዲሆናችሁ ነው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አዲሰ አበባ ላይ በየአይነቱ ይለብሳሉ ደሞዛቸው የትናየት ነው እዚያ ያሉ አባቶች በቀሚሰ ይቀድሳሉ እግዛብሄር የነሱን ፀሎት ይቀበላል የኛን ግን
@godolyas306
Ай бұрын
😢😢😢 aye
@user-zh3dv5oi1b
29 күн бұрын
ኧረ ይገርማል በዉነት ያሳዝናልም 😢😢😢
😭😭😭😭😭😭💕💕😭💕
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️
🙏🙏🙏👏👏👏👏💒💒💒😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭