3ተኛው ቤተ መቅደስ እና ኢየሩሳሌም
memir Mesfin Solomon 7 Kutir
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video -
/ @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved
Пікірлер: 74
ቀኑ ደርሳል ሲባል በጣም እፈራለው ምክንያቱም ዝግጁ ሳልሆን እያልኩ ይህንን የምታዩ ሁሉ ለንሰሀ ለሰጋዉ ወ ደሙ እንድንበቃ ፀሉዩልን በፀሎታቹ አሰቡን አኔና ባለቤቴን።
@Albelgetahun
12 күн бұрын
የመዳን ቀን ዛሬ ነው ይላል የኔ እህት እመብርሃን ትርዳሽ።
@user-ur3cm7uu2p
11 күн бұрын
እኔም ዝግጁ አይደለውም 😢😢😢
@Mihiret855
11 күн бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ እህቴ እኔንም በጸሎትሽ አስቢኝ
@user-su2mt8fi7u
11 күн бұрын
እረ እኔም እፈራለሁ ፈጣሪ ለንስሓ ያብቃን
@user-kb3lv3kt6g
11 күн бұрын
የኔ ውድ እኔም እነዳቺ እማሰበው አማለጂቷ ተረዳን ሁላቸንንም
መምህራችን እንኳን ደህና መጡ የወርቅ ዘንግ ሚዲያ አጥቾት ድንገት ነው ያገኘሆት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ጠላትህ ይቃጠል አንተ ያወከውን አሰትምረን እኛም እንማርለን
መምህር መስፍን ልሳነ መንፈስቅዱስ ክብር ይስጥልን 🙏🙏🙏
እድሜንና ጤና ይሰጥህ አሜን
እንኳን በሰላም ተመለስክ ውድ መምህራችን
+++ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር መስፍን::+++
የአለም ፈጣሪ ቅድስት ስላሴን የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስን አንዲት ነገር የምለምነው ነገር ቢኖር ንስሀ እንድጋባና ቀኖናየን እስክጨርስ ከኔጋር እንዲሆን በነጋታውም ከመቆሸሸ በፊት በእርሱ ፍቃድ የስጋ እረፍትን እንዲያፐድለኝ ብቻ ነው ፀልዩልኝ ወገኖቸ
ውድ መምህራችን እንዴት ሰነበቱ በጣም ድምጽዎት ጠፋብን እና እንኳን በሰላም ዳግም መጡ በጣም ደስ ብሎናል ❤ እና በጉጉት እንጠብቃለን ለዛ ሰው ይበለን 🤲❤
ውድ መምህራችን በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ዝግጅቶችን ታዘጋጃለህ በጣም እናመሰግናለን ክብርና ጤና ይስጥልኝ
HOLY HOLY HOLY GOD BLESS YOU ALL !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ዎው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መምህር በጉጉት ነው የምንጠብቀው❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን።
እግዚአብሔር ለንስሓ ያብቃን በሰው ሀገር እየተንከራተትን ለንፍሳችን ሳንሆን😢
Menfes Kidus Ayileyih
እንኳን ደህና መጣህ 🙏
enkwan dena metak memeher ketayun kefel begugut entebekalen enamesegnalen
ይሂን ቻናል ሰብስክሪፕ ብታደርጉ ታተርፉበታላቹ መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
@Mihiret855
11 күн бұрын
አድርጊያለሁ ተባረኪ
መምህር መስፍን አንተን መስማት ያስደስተኛል ብዙ ስለምታስተምረኝ::
betam dinke yehone temhrt aemroachin ykftlen amlakachin yetmsgne yekun
ስለኢትዮጵያ ቤተ መቅደስ ስለ ንጉሠ ሰላም ወጽድቅ ካህኑ መልከጼዴቅ አማናዊ እውነተኛው የቀደመው መንገድን የቤተ መቅደስ ሥርዓት አስተምር፤እውነቱን ተናገር፡፡
መምህር እንኳን ደህና መጡ"። ጠፍብን
መምህራችን እግዚአብሔር ይባርኮት እረጅም እድሜ ከጤና ያድሎት🙏🙏🙏🙏🙏
❤😂🎉😢😮😅😊 hi
መምህር እንኳን ደህና መጡልን ባለፈው ከእመቤታችን ስእለ አድኖ የመጣውን ቅባ ቅዱስ ቃል ገብተውልኝ ነበር
ልዑል እግዚአብሔር ይመገን
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምህር እዴት እደመወደክ ስታሰተመር እኮ ወሰጤ ነው መገባው ❤️❤️🙏🙏
እናመሰግናለን መምህር
መምህር ሆይ ትምህርትሆን በጉጉት ነው የምጠብቀው ባለሆት ጊዜ ቶሎ ቶሎ ቢመጡልን
እንኳን ደህና መጡ መምህር❤❤❤
መምህር ጠፍተዋል በፅሎቶዎ አስቡኝ
AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen
እኳን ደናመጡ መምህር ❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
SAMINT LEMIN MEKOYET ASFELEGE....YIHE EKO YEDIRO ASERAR NEW....LEMIN NEGE ATAKERBEWIM MEMIHIR....NEGEROCH EKO BEFITNET EYETEKEYERU NEW
❤❤❤❤❤❤❤
ሶስተኛው ቤተ መቅደስ እኛ ኢትዮጽያውያንን አይመለከትም፤ለአይሁዶቹ ለአሸክናዚዎች ተውላቸው፤ስለ ራሳችን ስለ መልከጼቅ ሥርዓተ ቤተ መቅደስ አውራ፤በተረፈ ተረተረት ተው ፣ሲነግሩህ ስማ እኔ ብቻ አውቃለሁ ድርቀትህን ተው!!!
Memihr yet tefu ehe yerso KZread new ?
@tedibabeameha9201
11 күн бұрын
አዎ አዲስ ወይም ተጨማሪ ቻናል ነው። ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናድርግ ❤
አሁን የምትናገረው መምህር ስለ እስራኤል ዘስጋ ከሆነ ከእግዚአብሔር ሀሳብ ጋር አይገናኝም
ለምን ነው ቀርጸውና አቀናብረው የጨረሱትን ትምሕርት ከፋፍለው በሳምንት ልዩነት ያቀርቡታል? የቱ ይበልጣል ገንዘብ ወይንስ እውቀት?
የትግርኛን ታሪክ የጦቢያ ነው አትበል ባክህ..
አብርሐም ልጁን ሊሰዋ የሄደበት ሞርያ ተራራ ጎልጎታ ነው መቅደሱ ያለበት አይደለም
ደስ እየለክ ያቀረብከው እየነፈቀክ ይቀራል። እኔ በጣም ሚገርመኝ ከአይሁድ ጋር ጠላት ብትሆኑም በሙስሊም ጉዳይ ላይ ግን መተባበር ትፈልጋላችሁ። እኛምንም ለዚህ በቁርአን አላህ ሁለታችሁም ማመን እንደሌለብን የነገረን።
@yidersalyimer2831
11 күн бұрын
ከንቱ ተረት አምላኪ ሁላ ቁርአኑን የትኛው ነቢያችሁ ነው የፃፈላችሁ ? በቅርቡ የእግዚአብሔርን ፍርድ ታዩታላችሁ ከተዋህዶ ኦርቶዶክስ በስተቀር ሁላችሁም ተረትተረት አምላኪዎች ናችሁ ይመራል ግን መዋጥ ግድ ነው!!!!
@AmanYehune
9 күн бұрын
እስማኤላውያን ተረጋጉ መኸር ስለደረሰ
@AndKen-hj2tu
6 күн бұрын
ምኑን ነው ደስ ያለው ÷ 3ኛው ቤተ መቅደስ ውስጥ እኮ የሚመለከው ሰይጣን ነው :: /// የ3ኛው ቤተ መቅደስ መሰራት ለክርስትና ትልቅ የማንቂያ ደወል ነው ÷የመጨረሻው ዘመን እንደቀረበ÷ ለንስሐና ለይቅርታ እራሳችን ማዘጋጀት እንዳለብን አመላካች ነው :: /// አይሁድና እስልምና ሁለቱም ፀረ-ክርስቶስ (ፀረ ክርስቲያን) ናቸው :: /// መምህሩ ማለት የፈለገው ስለ ቤተ መቅደሱ ታሪክና ትንቢት ነው:: ታሪክ ደግሞ የሚጀምረው ከ 5500 ዓ.ዓ ጀምሮ ነው:: ታሪክ ደግሞ በፍላጎት ወይም ከመካከል አይጀመርም::
@tahirkasim3703
4 күн бұрын
የሰው ልጅ አይባልም። ይህ የሚትሉት ጉዳዩ ለአይሁድም ለክርስቲያንም የመጨረሻ ውርደት ነው ይዞባቹህ የሚመጣው።
7up😂😂😂😂😂😂😂😂
ጥያቄው “ቤተ መቅደሱ የት ነው የሚሰራው” ሳይሆን ቤተ መቅደስ ውስጥ የነበረው የእግዚያብሄር የቃል ኪዳኑ ታቦት ከየት ይመጣል ነው . እርስዎም “ከኢትዮጲያጋ ይገናኛል “ የሚሉት ታቦቱ አክሱም ፂዎን ላይ አለ ስለተባለ ነው . የቃል ኪዳኑ ታቦት ፂዎን ላይ የለም . መሆንም አይችልም . ምክንያቱም የቃል ኪዳኑ ታቦት በእስራኤልና በእግዚያብሄር እንጂ በኢትዮጲያ እና በእግዚያብሄር አይደለም. ሁለተኛ , ዮሃንስ ራእይ ላይ “የኪዳኑን ታቦት ሰማይ ላይ አየሁት” ይላል.
አይ አበሻ ሚገርም ፍጡር ነው የሰው ሀገር ቤተመቅደስ ካሚንግ ሱን ተባለ ብእለህ የገደል ማሚቶ ሁኑህ መጣህ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ደረሰ ስትባል ግን እንኳን ልታስተጋባው ወደ ማጥላላት ገባህ ፍርዱን ለራስህ ትውኩልህ
@memihir_mesfins_solomon
8 күн бұрын
አይ ቸከሉ ሰለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ሰባቱን የአባቶቻችን ትንቢቶች በመናገር ብዙ ሰርተናል ሳታዮ ለትችት ቸኮሉ
@Ye-maryam
8 күн бұрын
ወንድሜ ብርሐን ከሶሻል ሚዲያ እርቀሕ ነበር ስለኢትዮጲያ ትንሳኤ ይሔ ወንድማችን በሚያስደስት ሁኔታ ነግራል ሶሻል ሚዲያው አጥለቅልቆታል ታዲያ ዛሬ አንተ ልትተች ተገኘሕ ወደኋላ ሔደሕ እዚሕ ሚዲያ ገብተው ተመልከትየኢትዮጲያ ተስፋ አላት
ባክህ መፀሃፍቅዱሥ አንብ ተረታም
@yidersalyimer2831
9 күн бұрын
ገልቱ stupid